Nahoo TV

Nahoo TV

Nahoo TV | ናሁ ቲቪ | is a private Infotainment TV station with a motto of promoting Ethiopian Culture, History & general well being of the society.

Пікірлер

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815Сағат бұрын

    ☝️🌎☝️🤲

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay4 сағат бұрын

    እናቱ ሪጄክት ማረጓ የተሳሳተ መረጃ ይመስለኛል እስቲ አጣሩ። ሌላ ዶክመንተሪ ላይ እናቱን አግኝቷት በጣም መልካም ግኑኝነት እንዳላቸው ሰምቻለሁ ። ግራ ገባኝ

  • @user-rq1ty1jy9j
    @user-rq1ty1jy9j5 сағат бұрын

    ዘንድሮ ሚዲያው ለመታየት ብላችሁ ርዕስ ታጮሀላችሁ

  • @addisalem8853
    @addisalem88536 сағат бұрын

    ሌቦች ለዚህ ሁሉ ችግር እና መከራ የዳረጋችሁን እናንተ ታገልን የምትሉ ናችሁ

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b9 сағат бұрын

    በዛን፡ዘመን፡የነበረው፡ከአሁኑ፡የሚለየው፡በፖለቲካ፡አይዶሎጅ፡ቢለያይም፣እንደአሁኑ፡በዘርና፡በመንደር፡የተከፋፈለ፡አልነበረም፣በተጨማሬም፡መንግሥትን፡እጎዳለሁ፡ብሎ፡የመንግሥት፡ልማት፡ተቁዋሞችንም፡ሆነ፡የግለሰቦችን፡ንብረት፡አይዘርፍም፣አያቃጥልም፡ነበር፣በፍፁም፡አይታሰብም፣እንደትግል፡ስልትም፡ተደርጎ፡አይቆጠርም፡ነበር።

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b9 сағат бұрын

    የደርግም፡ባለስልጣናት፡በሕይወት፡ያሉት፡በግዜው፡ስለነበረው፡ሁኔታ፡መፅሐፍቶችም፡ፅፈዋል፡ቃለ፡ምልልስም፡አድርገው፡አዳምጠናል፣መኤሶኖችም፣ይሁኑ፡ኢሕአፓዎች፣አንዳቸውም፡በከፍተኛ፡አመራር፡ላይ፡የነበሩ፡ሰዎች፣እኛ፡ነን፡ስሕተት፡የፈፀምንው፡ብለውተደምጠው፡አያቁም፣ቀይ፡ሽብርን፡ማን፡ጀመረው?

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi9 сағат бұрын

    Did you see the difference to the former EPRP members? The MESON people are still principled and willing to admit their mistakes .

  • @sisayworkneh9684
    @sisayworkneh968410 сағат бұрын

    የ"አለሙ"ን እና የ"ዓለሙ"ን የአጻጻፍ ልዩነት የማያውቅ ጋዜጠኛ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው።

  • @AbinetGirma-ji5vv
    @AbinetGirma-ji5vv10 сағат бұрын

    ኤልያስ እድሜዬ ያልከው 60 ውስጥ ነው ስትል በፍፁም በፍፁም አትመስልም የምር 40ዎቹ ውስጥ ነው የምትመስለው ታድለህ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo381511 сағат бұрын

    ☝️🌎☝️🤲

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed584514 сағат бұрын

    Elias is the product of EPRP typical intolerant group of people I have seen. Which they proved on their comrades for every one to see the way they dealt with the opposition of their own the Birhanemaskal group

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb15 сағат бұрын

    እድሜ ይስጥሽ እናቴ ኑሩሉን ሀበሻ የምታግዙ❤❤❤

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb15 сағат бұрын

    You are dr ethiopian you won't helping ethiopian it is true God protect you sister ethiopia we love you thank you sister ❤️ ❤

  • @Peda_4444
    @Peda_444417 сағат бұрын

    እንደው መቼ ነው ከ ያ ትውልድ እንኩቶዎች... አንድ ሰው እንኳ ተሳስተናል ሲል የማንሰማው?? ለኢትዮጵያ መፍረስ መሰረቶቹ እነሱ ሆነው ሳል... አንዳቸውም እንኳ ተሳስተናል ሲሉ አይሰማም!! የሚገርሙ ደረቆች ናቸው!!

  • @samsongebru4945
    @samsongebru494517 сағат бұрын

    Tesfaye debesay's

  • @endaletilahun8291
    @endaletilahun829118 сағат бұрын

    የናሁ ቲቪ አቅራቢ ወደ ቀይ ሽብር ወግነህ ዶ/ር አለሙ አበበን እየጠየክ ነዉ በነጭ ሽብር አባቶቻችንን ያጣነው ይቅርታ ተጠይቀናል ወይ እናቶቻችን አራት ልጅ እና ከዚያ በላይ በችግር ውስጥ አሳድገውን እኛም አለን ዶ/ር ስለ ነጭ ሽብር ሣያነሱ አንተ በማህል እየገባህ ትከላከላለህ ካቀረብክ ሚዛናዊ መሆን አለብህ ዶ/ር አለሙ ያቀረቡት ይቅርታ እና ትንታኔ እጅግ ይመሠገናሉ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga165018 сағат бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር አለሙ🙏 ኤልያስ ሁሌም እናመሰግናለን🙏 የደርግ መንግስት ሲገል ሀጥያት ኢህአፓ ሲገል ደግሞ ፅድቅ! ይሄ ነው ቀይና ነጭ ሽብር!!

  • @user-cw3kx5rx7c
    @user-cw3kx5rx7c18 сағат бұрын

    Ali Berki, Egzeabeher nebsehen begenet yanurat. Ethiopia lebalewuletawochuwa tikuret kenefegech sost mengest honat. Ye Ethiopia budentegna meriwoch lerasachew enji lebalewuletawochuwa gid yelachewem. Benegusu gize gin hulum agerun yagelegele wetader bet mesriya bota yisetewena biyans bet serto eyakeraye yinor neber. Derg eko eneziyan yager balewuletawoch new keberte belo yemiyakerayuten bet yeneteqew. Ahunem kiber lehager balewuletawoch!

  • @tesfayeteferi9639
    @tesfayeteferi963919 сағат бұрын

    I am amazed the knowledge Elias has about a lot of things. Thanks

  • @teshomburka7836
    @teshomburka783619 сағат бұрын

    Dr is living book .

  • @teshomburka7836
    @teshomburka783619 сағат бұрын

    Ato Eliyas lantena Leazawintu Dr. Alemu A Kafitenyaa kiber. alenyii.

  • @rblsoul8128
    @rblsoul812819 сағат бұрын

    የተበዳ ትዉልድ

  • @user-iv8iz8fy3t
    @user-iv8iz8fy3t19 сағат бұрын

    ጠያቂ መጀመሪያ ስለሁለቱም አፈጣጠር ማንም መረዳት መቻል አለበት።ኢህአፓ ምን ማለት ነው መኢሶንስ የሚለውን ፖለቲከኞች ወደሁዋላ ዞረው ለመመልከት ይቻሉ።ፊትመር በሆኑ ጥፋቶች ሳይጠቀስ በፖለቲካ ሊመካኝ አይችልም አጋጣሚውን የተጠቀሙ ውሻ በቀደደው ጅብን የተጠቀሙ እስከ ዛሬ እየተሞጋገሱ አስተላልፉ እያሉ ለሚያዳምጣቸው ክፍያ ለሚጠቀሙ ሲሳይ አይደለንም ጥፋት ጥፋት ነው።

  • @rblsoul8128
    @rblsoul812819 сағат бұрын

    EPRP ይብዳህ

  • @abtse5479
    @abtse547919 сағат бұрын

    ጋዜጠኛው አላናግር አላቸው እኮ ጣልቃ እየገባ, በቃ ጠየክ ዝም በል እሳቸው ይናገሩ ,አብሶሊትሊ (Absolutely Absolutely ) 10 ደቂቃ ሳላዳምጥ ሰለቸኝ ,በዚህ አጋጣሚ ግን የድሮ ታሪኮች መነገር እና መደመጥ አለባቸው በርቱ

  • @tsigeasfaha9942
    @tsigeasfaha994211 сағат бұрын

    እኔንም እንዲሁ። ኣሁን ግን ሰውዬው ፍጹም የማይታረም ዓይነት show off መሆኑን ተረድቻሎህ።

  • @user-kf9ri7nr7y
    @user-kf9ri7nr7y20 сағат бұрын

    ያላቅማችሁ ስልጣን ላይ ፊጥ ብላችሁ ሀገር አጠፋችሁ እሳካሁን ያለው የኢትዮጵያ መከራ መነሻው ጁንታ ጨካኝ ደርግ ነው

  • @belayTilahun-ws4yc
    @belayTilahun-ws4yc20 сағат бұрын

    አንድን አገር ማጥፋት የምትፈልግ ከሆነ አገሪቱ ላይ የኢኮኖሚ ዕቀባ ማድረግ ሳይሆን ያላትን የተማሩ ሰዎች እና እየተማሩ ታላቅ የመሆን ፖቴንሽያል ያላቸውን ወጣት ምሁራን ማጥፋት ነው። ኢህአፓም የከተማ ትግል ብሎ ያካሄደው ፣መኢሶንም ቀይ ሽብር ብሎ ያከናወነው ፣ ወያኔም ዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎችን ማባረሩ እን ወደር የሌለው ጭፍጨፋ አገራችንን ለማኮሰ ስ በኢትዮጵያ የውጪ ተፃራሪ ዎች እና በእነሱ ጀሌዎች የተካሄደ ዘመቻ ነው።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem486720 сағат бұрын

    ይሄኛው ውይይት የሁለታችሁንም ጥንካሬ የፈተሸ አዲስ ምዕራፍ ከፋች ነው። ዶክተሩም ለመነጋገር የሚያስችል የሰከነ ሰው ሆኗል ያንን ዘመን የሚያለዝበው ይቅርታ ብቻ ነው የሚለው አባባል ከገባው አሁን ላይ ቆመን ሌላ ምን ልንል እንችላለን? ኤልያስ ግን ከልቤ አመሰግንሃለሁ አድናቆቴም ብዙ ነው !! ዶክተሩ የህይወት ታሪኩን እንዲፅፍ ማሳሰብህ በጣም ጥሩ አንተም እባክህ ችላ እንዳትል መፃፍ አለብህ!! የምታነሳሳቸው ጓዶችህ ምስክር ያስፈልጋቸዋል!! ይሄኛውን ውይይት ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @lifeisnini7181
    @lifeisnini718120 сағат бұрын

    You are not relevant. Real time, real time.

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim470721 сағат бұрын

    ኤልያስ ብዙ ነገር እስታወስከኝ ግን አንተ ያ ሁሉ በደል ደርሶብህ ላደረከው ፍጹም ጨዋነት አመሰግንሀለሁ አይ የአዱገነት ልጅ ያውም የቂርቆስ እንድሜና ጤና እመኝልሀለሁ!!!!

  • @orchidbloom6966
    @orchidbloom696621 сағат бұрын

    ልጅ ሆኜ ከትምህርት ቤት ወደ ቤቴ ስመለስ ራስ መኰነን ድልድይ ፋሲካ ሆቴል አጠገብ ስደርስ የኢህአፓ አባል አንዱን እየሳቀ በጥይት ደፍቶት ወደሰባ ደረጃ ሮጦ ሄደ:: በመጀመሪያዉ ጥይት አዉቶብስ ሲጠብቁ የነበሩትና በአካባቢዉ የነበሩ ሰዎች በሰከንድ ድራሻቸዉ ጠፍቶ ገዳይ: ሟች እና እኔ ብቻ ቀረን:: ገዳይ ሟችን እወደቀበት ላይ ሌላ ሁለት ጊዜ ተኩሶ ሽጉጡን በደረቱ ኪሲ ከቶ መንገድ አቋርጦ ወደ ሰባ ደረጃ ሮጦ አመለጠ:: እኔ በድንጋጤ ደርቄ እንደቆሞኩ አንድ ሰዉ ከኋላዬ ልብሴን ጐትቶ እዚያው አጠገብ ያለ ልብስ ቤት አስገባኝ:: ሱቁ በሰዉ ተሞልቷል:: ከብዙ ደቂቃ በኋላ የፖሊስ መኪና ምንምን ተንጋጋ:: ለብዙ ቀናት መተኛትም መብላት አልቻልኩም:: ያስመልሰኝ ነበር:: አንድ ነገር መናገር የምፈልገዉ ሰዉ ሲገድል መገደል እንዳለበት ማወቅ ይኖርበታል:: ኢህአፓም አገር በዉጭና በዉስጥ ጠላት ተወጥራ በነበረበት ሰዓት ያን ሁሉ ሽብር በመፍጠርና ምንም የማያዉቁትን ወጣቶች በመማገዳቸዉ በጣም ተጠያቂ ናቸዉ;; ጋዜጠኛ በአንተ ትዕዛዝ ስንት ሰዉ አስገድለሃል? መጀመሪያ ምላጭ የሳበዉ? ወያኔስ ሸሽተዉ የሄዱትን የኢህአፓ አባሎች አሲባ ተራራ ላይ የጨረሳቸዉስ ተጠይቆበታል?

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y21 сағат бұрын

    Like.share/subsciribe.nahuu

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii21 сағат бұрын

    እህቶቹንና እናቱን በችግር አለንጋ ሲገረፉ እያየ ሊረዳ ያልቻለ ግለሰብ ነው።የዛሬዎቹን ሙሰኞች ስናይ ሀቀኝነቱ ወየም ፍርሀቱ ከፍተኛ ነበር።

  • @GetuRidek
    @GetuRidek22 сағат бұрын

    eእልያስ መጸሃፍ ጽፈሃል ወጣት ይመስላል ፊትህ ኝ አንድ ትውልድ ነን መጸፍ ቢኖርህ ያን ግዜ የሚያስታውሰን

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra22 сағат бұрын

    Very honest in regard to economy and war. Sad but true. The other point she made is good, smart, politicians don’t stand a chance because of personal family attack …so they give up as life is too short. Mrs. Ethiopia would love to read your book your experience is fascinating will help many and I am proud of you.

  • @user-eo4xt9fr2c
    @user-eo4xt9fr2c22 сағат бұрын

    First of all this not a confession.He is still looking for excuse . I think his guilty conscience is killing him.There is no excuse for crimes against humanity.

  • @AlemayehuDemissie-e5e
    @AlemayehuDemissie-e5e22 сағат бұрын

    እራስን ለመከላከል ገዳይሁ አይህን ሳይጣራ በየመንጉዱ እየገደሉ መ 19:52 ጣል አንድ መንግሥት ነኝ ከሚል እካል የሚጠበቅ ነወይ?

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra22 сағат бұрын

    May God heal his mom. She probably punishing herself as she feels guilty…Hope she sees this video and know no one will judge you and you need to forgive yourself First of all you were young and it happened Please reach out to your son and give him that priceless hug. Forgive yourself as you did nothing wrong You deserve his hug. He is talented. I have read his poetry he is extremely talented. God bless him his mom and god mom. He should read his poetry in all African event

  • @markshawn6967
    @markshawn696723 сағат бұрын

    Gangs always Gangs! For get the past

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe23 сағат бұрын

    ከነዚህ ሰዎች መስማት የምንፈልገው ይህን ጊዜ ያለፈበትን የፖለቲካ ትንተናና ገለፃ አይደለም ይህን ሁሉ ጉድ ያመጣብን የነሱ ፖለቲካ ነው ። ይልቅስ በዚያ በሕይወታቸው ምን የሚያስገርም የሚያስፈራ ወይም አደገኛ ወይም አስደናቂ ወይም አስደሳች አጋጣሚዎቻቸዉን ቢያወሩ ይመረጣል ።

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu104223 сағат бұрын

    ኤሊያስ መቼ ተጀመረና አለቀ ትላለህ ?? ያለፉት 7 ክፍል ቃለመጠይቅ ባይስቡኝም ዛሬ ተጀመረ ስንል አንተ እያቋረጥክ ሰውየው ሳያወሩ ጨረስከው ምነው ?? ፐፕሮግራሙን " የማቋረጥ ፕሮግራም" እንበለው ?

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387Күн бұрын

    Elias Aweke u are professional journalist ❤❤

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945Күн бұрын

    Elias don't disturb, OK we know you you know thank you be profesional

  • @alemtsehaye3959
    @alemtsehaye3959Күн бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ይሄ ኤልያስ ተብዬ ሰውዬ ጠያቂ ነው ወይስ ተጠያቂ ??? አሁንም ስለኢህአፖ ሽንጡን ይዞ በዝውውር ክርክር ላይ ነው ፣ ጫታም ቦዘኔ ጊዜህን ጫት ስታኝክ እና ሀሺሽ ስትሸጥልን ኖረህ ጊዜው ያለ እውቀት በድፍረት ማንም ጋዜጠኛ ነኝ በሚልበት ዘመን በእዚህ በጎርናና ዘግናኝ ድምፅህ መስመሩን ሁሉ በግልህ ይዘህ ታናፋለህ ፣ ለኢህአፖም ወረቀት ከመበተን በላይ ምንም የተለየ ጀብዱ እንዳልሰራህ ቂርቆስ ምስክር ናት !!!! ወይ ጠይቅ ወይ ተጠይቅ !!!! ዝም ብለህ አድምጥ ፕሮግራም ከጀመርክ ጊዜ ጀምሮ የምታወራው አንተው ነህ ፣ ኡፍ አሰልቺ ነህ !!!!

  • @ambaye3115
    @ambaye3115Күн бұрын

    ይቅርታ ጠያቂ መሆን ያለበት: አገርን ሽጦ በከተሞች ውስጥ የሽብር ግድያን የጀመረውንና ከሶማሌ ጋር አብሮ ኢትዮጲያን የወጋን የእናቱን ሆድ የረገጠን ኢሕአፓ ነው::

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimoniaКүн бұрын

    አቶ ኤልያስ መቼ ነው ለእንግዶችህ የመናገር እድል የምትሰጠው?

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161Күн бұрын

    ነጩ ሽብር ደሮግና መኢሶን የጨፈጨፉት የፈፀሙት ድርጊት ነው

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161Күн бұрын

    በቀይ ሾብሮ ወቅት ከአንድ ቤተሰብ አራት ልጅ የተገደለበት ሰው በብዛት አለ። የመንደር ቦዘኔዎችን አሰታጥቆ የሖዝብ ልጆችን ማስጨፍጨፍ ራስን ሠከላከል ነውንዴ ?

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161Күн бұрын

    i hope አቶ ኤሎያስ በሚቀጥለው ጊዜ ከኢህአፓ አንድ ሰው አቅርበህ በቀይ ሽብር ዙሪያ የነበረውን ሁኔታ ከዛኛው ወገን እንዲያስረዳ ማረግ ይኖርብሃል ።ይሄ የመኢሶን ሰው ከዚህኛው ወገን ስላስረዳ

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161Күн бұрын

    ዮኼ ሰውዬ አንድ የመኢሶን አባል ስትገደል "የቀዋልዑልን ደም በሺህ አናርኪስት ደም እንመልሳለን ብሎ በዚያው ዕለት ብቻ በመቶ የሚቆጨሩ ወጣቶቾን ያስጰፈጨፈ ሰውዬ መከላከል ነበር ይላልንዴ ።