..አውቄ አይደለም የምኮሳተረው ...እኔም ቤት ውሀ ስትሄድ እገዛለው. * ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የነዋሪውን እሮሮ ያውቃሉ ግን ? Seifu on EBS

Ойын-сауық

"አስር ሚልዮን ህዝብ 100 ብር ቢያዋጣ....bit.ly/3wOzpKT ብቻ እናሳካዋለን አምላክ ይረዳናል" ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ
Adanech Abebe is an Ethiopian politician who is serving as the thirty-second Mayor of Addis Ababa in a Deputy Mayor role since 18 August 2020.
..አውቄ አይደለም የምኮሳተረው ...እኔም ቤት ውሀ ስትሄድ እገዛለው. * ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የነዋሪውን እሮሮ ያውቃሉ ግን ? Seifu on EBS | ብልፅግና ፓርቲ | የአዲስ አበባ ከንቲባ | ሴት ባለስልጣን
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 3 800

  • @user-rd5yg2ql8k
    @user-rd5yg2ql8k3 жыл бұрын

    በጣም ደስስስስ ብሎኛል ነብስ ጡር መሆኔን ዛሬ ነው ያወኩት እስኪ መርቁኝ በአዳነች ሞት

  • @firetesfera5815

    @firetesfera5815

    3 жыл бұрын

    Woldeshi sami

  • @user-rd5yg2ql8k

    @user-rd5yg2ql8k

    3 жыл бұрын

    @@firetesfera5815 አሜን የኔ ቆንጆ

  • @user-rd5yg2ql8k

    @user-rd5yg2ql8k

    3 жыл бұрын

    @Marta Yakob አሜን አሜን አሜን

  • @user-kn3cq1sr2s

    @user-kn3cq1sr2s

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-iu9zf6ec1v

    @user-iu9zf6ec1v

    3 жыл бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ወልደ ሽ ለማቀፍ ለመሳም ያብቃሽ

  • @user-bo7lc2jx8v
    @user-bo7lc2jx8v3 жыл бұрын

    ሴት ልጅ ብዙ ፈተና አለባት ግን ፈተናዎቹን ሁሉ አልፋ ሀላፊነት ላይ ስትሆን ማነው እንደኔ ደስ የሚለው ጀግና ነሽ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

  • @dainasalmon6756

    @dainasalmon6756

    3 жыл бұрын

    Echee. Leba. Jegena. ENA. Zerafi. Melyet Albet.

  • @z.kitchen7030

    @z.kitchen7030

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @ASR9475

    @ASR9475

    3 жыл бұрын

    አዳነችን ጀግና እያልን ስናሞካሽ ይገርመኛል። እነእስክንድርን በሀሰት ክስ ወደ ወህኒ የወረወረች መሆኗን አንርሳ። እባካችሁ ጀግና የሚባለውን በተገቢ ቦታና ለተገባው ሰው ተጠቀሙበት።

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    3 жыл бұрын

    @@ASR9475 zem belhe marzhen aterche esawa sathne heg nawe yasrawe

  • @zabebaaa9290
    @zabebaaa92903 жыл бұрын

    ሴይፉ እባክህን ለአዳነች አበቤ አድርስልኝ አደራ ከሀገራችን መጥፍአት ያለባቸውን ነገር ልጦቅም ቁ1 ጫት 2 መጠጥ 3 ሺሻ ከሀገራችን እዲወገድ ያድርጉልን ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ በዚህ ጉዳይ ከእርሶ ጋር ለመስራት ያለንን አቅማቸውን አሞጠን ለመጠቀም ዝግጁ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @gelilaselassie7394

    @gelilaselassie7394

    3 жыл бұрын

    I totally agree with this comment. In developing countries we should ban all kinds of addictive drugs , narcotics&Shisha...in order to produce God fearing, law abiding citizens...Children conceived from drug addict parents will be born with condition like brain damage and low IQ.

  • @bituu3637

    @bituu3637

    3 жыл бұрын

    ህብርተሰቡ በጣም ትልቅ ስራ መስራት አለበት

  • @user-gw2wz3zm7c
    @user-gw2wz3zm7c3 жыл бұрын

    ትልቅ ሰው ኖት አላህ ቤተሰቦቾትን ይባረክሎት በሀቅ የሚያስተዳድረው ሀቀኛ አስተዳደር ኖት እድሜያቸውን ይባረክ አሚንን 😍

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun22193 жыл бұрын

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን

  • @salimsdilbago2864

    @salimsdilbago2864

    3 жыл бұрын

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ እኛ እንደዚህነን😚👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @cvf5013

    @cvf5013

    3 жыл бұрын

    ወገናችንእናመሰግናለንአሚንአላህይራሀመው

  • @Imra671

    @Imra671

    3 жыл бұрын

    ወይ የኔ ውድ

  • @user-qw1lb8ml3e

    @user-qw1lb8ml3e

    3 жыл бұрын

    Habbty enmsgnal

  • @hayatyusof8655

    @hayatyusof8655

    3 жыл бұрын

    ይገርማል ልብሽ አምኖ ግን ምላስሽ አላመነም አላህ ይምራሽ እሱንም አላህ ይዘንለት

  • @nickworke3136
    @nickworke31363 жыл бұрын

    በጣም ሰከን ያልሽ አስተዋይና በሳል መልካም ሴት ወይዘሮ መሆንሽን አነጋገርሽና ስራሽ እራሱ ይመሰክራል ቀጣዩ የአገልግሎትና የህይወት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @oliveolive6403
    @oliveolive64033 жыл бұрын

    አዳነች አበቤ በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ቃለምጠይቁን የሰማሁት ጎበዝ እና ጀግና ዉጤታማ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ሆኖ ችግሮችን ያቅልልሽ እኔም ከጎንሽ ነኝ በፀሎት ማለቴ ነዉ መልካም የስራ ዘመን😍

  • @user-xz8ym7uy8b
    @user-xz8ym7uy8b3 жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ ሴት ለሙስና ማትመች ንግግሯ አንድ የሚጣል ነገር የሌለው ለሀገራችን እድገት እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን።

  • @misir70mati5
    @misir70mati53 жыл бұрын

    ጀግና ሴቶች ደስ ይሉኛል ወ/ሮ አዳነች አበቤ ሐገሮትን በቅንንት በታማኝነት እንድያገለግሉ ስል በአክብሮት እጠይቃለዉ ከማዳቤት ኩሽና

  • @addgtffgdv3805

    @addgtffgdv3805

    3 жыл бұрын

    ምስርዬ አንቺምኮ ጀግና ነሽ ማዳም ቤት ሰርተሽ ቤተሠብሽን የምትረጂ

  • @kidistethiopian5364

    @kidistethiopian5364

    3 жыл бұрын

    How come she become a hero ?

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    @@addgtffgdv3805 Ewenat nw Subscribe Enedararage Ehteoche😍

  • @yesrayesra523

    @yesrayesra523

    3 жыл бұрын

    እሽ የቲክቶካችን ተወዳጅ ከቲባ እርሶም እኮ ቲክቶክ ላይ አዳድ እረባሾችን ያፅድልን ስንል በትህትና እጠይቃለን ከቲባችን ውድድ በሚለው የኔ አዝግ

  • @addgtffgdv3805

    @addgtffgdv3805

    3 жыл бұрын

    @@Nahi_Entertainment እሺ

  • @Habeshamom3
    @Habeshamom33 жыл бұрын

    ሴትነቴን በጣም ነው የምኮራበት እንደዚህ አይነት ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ደግሞ ሳይ ደስታ ይሰማኛል እናንተስ ????ሴቶችዬ መቼም አቃቂሩን ትተን ሴትነቱ ላይ ነው ያልኩት👍🏽

  • @semenmedianetwork__

    @semenmedianetwork__

    3 жыл бұрын

    ደምርኝኝ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @ashtib5338

    @ashtib5338

    3 жыл бұрын

    @@semenmedianetwork__ is w

  • @Habeshamom3

    @Habeshamom3

    3 жыл бұрын

    @@semenmedianetwork__ እሺ 👍🏽 ደምሬያለሁ👌🏾

  • @Habeshamom3

    @Habeshamom3

    3 жыл бұрын

    @@Atwima 👍🏽

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu84703 жыл бұрын

    ወይዘሮ አዳነች አበቤ ትልቅ ብቃት እንዳለዎት በዚህ ኢንተርቪው ማወቅ ይቻላል . እውነት ያሉትን የሚያደርጉ ከሆነ በጣም ሊታገዙ ይገባል :: እናመሰግናለን!!!!! ሰይፋ በመጨረሻ ድንቅ ቃለመጠይቅ አሳየህን 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @user-jf4fv9qv2p
    @user-jf4fv9qv2p3 жыл бұрын

    ዛሬ የገረመኝ ኮሜንት አድራጊዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ሁሉም ሰው ተስማምቶ አመስግኖ የተለያየበት ፕሮግራም እንኳን ደስ አለሽ ከንቲባችን

  • @danielbekele6647

    @danielbekele6647

    2 жыл бұрын

    She must be prime minster she is very courage and wise

  • @munahanan3464
    @munahanan34643 жыл бұрын

    ጀግና ኖት ግን ከእኛ ከመዳም ቅመሞች በላይ ጀግና የለም ስንት ዉጣዉረድ ነው የምናልፈው ያገሬ ልጆች በጣም እወዳቹዋለው

  • @tube-it4rx

    @tube-it4rx

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው ከራሰ በላይ ቅማል

  • @alemakele6048

    @alemakele6048

    3 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው እህቴ

  • @khaldaalali7038

    @khaldaalali7038

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ እህቴ

  • @samsonamdu696

    @samsonamdu696

    3 жыл бұрын

    ቅን ሴት ነች

  • @so4914

    @so4914

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube3713 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ወድጀው ተመስጨ ትልቅ ተስፋ በሀገሬ እንዲኖረኝ ያደረገኝ ቃለ ምልልስ 👍እግዚአብሔር ብርታትና አቅም ይሁኖት!!!

  • @abaaba6464

    @abaaba6464

    3 жыл бұрын

    ሠይፉሰለቀድሞሰራዊት ጉዳ ጡረታየሌላቸውን ቤት አልባ ስለሆኑት ምንአሰበዋል

  • @skymaryplays9978

    @skymaryplays9978

    3 жыл бұрын

    Weshet eko new holuem

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon17983 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር የሰአቱን ርዝመት ሳየው ጨርሼ አዳምጠዋለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር.... እነሆ ጨርሼው ራሴን አገኘሁት። በእውነት ጥሩ ቃለ-መጠይቅ ነው።ደግሞም እውነተኛነት (honesty) አይቼባቸዋለሁ። የመልሳቸው ፍጥነት ይገርማል። እእእእእእ... አአአአአ... አያበዙም ...ጠቅ ጠቅ .... ወደ ገደለው...

  • @Gozhini

    @Gozhini

    3 жыл бұрын

    Kelal !!.

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete85283 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ እልል በይ ሀገሬ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ይባረክ ኢትዮጵያዊ ጎበዝ አገልጋይ ሴት

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f3 жыл бұрын

    በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም ረዥም እድሜ ተመኝሁ

  • @mubeferdi6401

    @mubeferdi6401

    3 жыл бұрын

    Anchis endet nesh confidence ?🌺

  • @markosdebebe4116
    @markosdebebe41163 жыл бұрын

    ማድነቅ ያለብንን ሳናደቅ ማለፍ ደካምነት ነው እውነትም ጀግና well done እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @ybrahhabte1267

    @ybrahhabte1267

    3 жыл бұрын

    Anchi weregna gahba Anchi endet yeketemaw kentiba honesh Anchi eko dedeb nesh eshi

  • @saramogos3030

    @saramogos3030

    3 жыл бұрын

    I totally agree with you!!

  • @user-qu9cw9oq8r

    @user-qu9cw9oq8r

    2 жыл бұрын

    የኛ ጀግናበርቸ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51763 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ የምትናገሪውና ይምትሰሪው ሁሉ የሚያኮራና የሚያስደስት የሴት መኩርያ ነሽ። እኔ የምመኘው ኢትዮጵያ ስመጣ የነጻ ቮለንትየር ለምትፈልጊው ቦታ ላንቺ ማገልገል ነው። እውነተኛና ጠንክራ ሰራተኛ ሰው ያስደስተኛል። በርቺ፣ ታማኝ ሆነሽ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ጥሩ ምሳሌ ሆነሽ ስምሽን ተክለሽ እለፊ። እግዚአብሔር ይርዳሽ፣ ይባርክሽ።

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane81843 жыл бұрын

    መልካም ሰው ነሽ ረጋ ያልሽ ዘመንሽ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብሽ ይባረክ

  • @user-gn7gz1lw7b
    @user-gn7gz1lw7b3 жыл бұрын

    በርቺ እህታችን። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የሚንጫጩ ዘረኞች እና የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው።

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube34743 жыл бұрын

    እድሜ ለአብቹ ባለስልጣናትን ሁሉ ዝቅ ብለው ከማህበረሰቡ እኩል እንዲሆኑ አደረጋችሁ። በርቺ ጀግኒት ብዙ መልካም ነገሮችን እንጠብቃለን ከአንች🌹🌹🌹

  • @kukutilove

    @kukutilove

    3 жыл бұрын

    She is a Theif

  • @ASR9475

    @ASR9475

    3 жыл бұрын

    አይ ጀግኒት??????????????

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    3 жыл бұрын

    በትክክል ጥሩ አገላለጽ

  • @ephrata2166
    @ephrata21663 жыл бұрын

    እኔን የገረመኝ አንቺ 16 ሰዓት እየሰራሽ እኔ እየተኛው በመንግሥት ማማርረው ነገር ነው። የጠንካራ ሴቶች እና እናቶች ምሳሌ ነሽ በርቺልን። ❤

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin76013 жыл бұрын

    አዱዬ ሰወድሸ እኮ ጀግና ነሸ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሸን የባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane76923 жыл бұрын

    ወ /ሮ አዳነች አበቤ አስደነቅሽኝ!!! 👏👏👏 እንወደሻለኝ ♥

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    3 жыл бұрын

    Ewnte new fk

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    @@zerihunachamyeleh6472 Damerage Bro Enem Edameralhu😍

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    3 жыл бұрын

    Ate gen Duna nes fkr

  • @semenmedianetwork__

    @semenmedianetwork__

    3 жыл бұрын

    እንደማመርር

  • @semenmedianetwork__

    @semenmedianetwork__

    3 жыл бұрын

    @@Nahi_Entertainment ኢንደማመር

  • @TINATO73
    @TINATO733 жыл бұрын

    ጀግና የሆነች ሴት ናት ያለምክንያት አልወዳትም። Thank you .

  • @z.kitchen7030

    @z.kitchen7030

    3 жыл бұрын

    ሰብ ላይክ ሼሼ በቅንነት

  • @igo1071

    @igo1071

    3 жыл бұрын

    ?

  • @kalkidanyihunepromise4339
    @kalkidanyihunepromise43393 жыл бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል ወይዘሮ አዳነች አበቤ በጣም የማከብራት ጀግና ሴት ናት ሴቶች በርቱልኝ

  • @kalethiopia2550
    @kalethiopia25503 жыл бұрын

    ጀግና ጎበዝ ሴት የሐገራን እድገት የምትፈልግ በርቺ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር god bless you family !! " long live my dear"

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh90053 жыл бұрын

    በቀጣይ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ትቅረብ ምትሉ እሷም በጣም ነው የሮጠች የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየሰራች ነው ትቅረብ ምትሉ ላይይክአርጉ ትቀርባለች።👍👍👍👍👍👍

  • @saratube.6408

    @saratube.6408

    3 жыл бұрын

    የምንግስት ሚስት ትቅረብ ብለሽ አስገዲያት

  • @kidistabiy3258

    @kidistabiy3258

    3 жыл бұрын

    Yessssss

  • @cvf5013

    @cvf5013

    3 жыл бұрын

    ክክክክአብይጋአይሻልም

  • @naeemhnaeemh9005

    @naeemhnaeemh9005

    3 жыл бұрын

    @@cvf5013 አብይ ቀርቦልን አይደል እዴ ቢሆን ነበር

  • @cvf5013

    @cvf5013

    3 жыл бұрын

    @@naeemhnaeemh9005 አብረውከሚስቱጋኢንተርቢይደረጉክክክክ

  • @rahelamen7300
    @rahelamen73003 жыл бұрын

    እኔ መብራቱም ይቅርብን ውሀውም ይቅርብን መንገዱም ይቅርብን በህይወት እንድንኖር ብቻ ተግታችሁ ስሩልን አሁን ላይ መብላት ሳይሆን በህይወት የመኖር መብታችንን ነው ማግኘት እም ፈልገው የተከበሩ ክቡር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እኔ ይሄንን ብቻ ነውበአሁን ሰአት ከእርሱ በጣም እምንፈልገው

  • @fitsumtube2296

    @fitsumtube2296

    3 жыл бұрын

    በሕይወት የሚያኖረዉ እግዚአብሔር ነዉ እንጂ ሰዉ አይደለም እሷም የሚጠብቃት እግዚአብሔር ነዉ

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    @@fitsumtube2296 Ewenat nw 💕🇪🇹Endamaer Bro😍

  • @fafifafi2700

    @fafifafi2700

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @adicho5964

    @adicho5964

    3 жыл бұрын

    We are proud and lucky to have you so intelligent lady and example of this job. Thanks Adu and the show

  • @kiyalove9765

    @kiyalove9765

    2 жыл бұрын

    Ewanet new telaqu negar selma new 🥰🥰🥰

  • @beyenesetiye8678
    @beyenesetiye86783 жыл бұрын

    ዋናው የሃገር ሰላም ነው ሌላው ትርፍ ነው ሃገራችንን ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mehdi3194
    @mehdi31943 жыл бұрын

    ማየት ማመን ነው ስላየኋትና ስለእርሷ በማወቄ ያለኝን አመለካከት በጣም ቀይሮታል እድሜ ይስጥሽ በርቺ።

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma98593 жыл бұрын

    ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋም ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል። ጠንካራና ጀግና ሴት ኖት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ከነ ሙሉ ቤተስቦቻቹ 🙏🙏

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

  • @ethiopiafirst9249

    @ethiopiafirst9249

    3 жыл бұрын

    አሜን!

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste1303 жыл бұрын

    ወ/ሮ አዳነች ከጠበቅሕዎት በላይ ሖነዉ ስላገኘሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል ማንነትዎንም በአሁኑ ሰዓት ያሉበትን ሁኔታ ስመለከት በጣም ታታሪ ሰራተኛ መሆንዎትንም አይቻለሁ ለሀቀኛነትዎ እኔም ምስክር ነኝ ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ቀርቤ አዉቅወታለሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ

  • @makamoh9220

    @makamoh9220

    3 жыл бұрын

    L L L L L L

  • @jemalabdurehman2551

    @jemalabdurehman2551

    3 жыл бұрын

    አንችም እንደ ወ/ሮ አዳነች መሆን ትችያለሽ ከምር ከሰራሽ።ማድነቅ የሚገባነን ማድነቅ ተገቢ ነው።

  • @user-dq6cx8ps4m
    @user-dq6cx8ps4m3 жыл бұрын

    Wow የሚገርም ንግግር ነው ከሚገርም ትህትና ጋር እግዚአብሄር ይባርክሽ ከዚህ የሚበልጥ ነገር ይጨምርልሽ( ወይዘሮ አዳነች አበቤ )

  • @yimamhussien2760
    @yimamhussien27603 жыл бұрын

    በምክክር ኮመንት የሰጣችሁ ትመስላላችሁ ሁላችሁም ሳትሳደቡ ስቀሩ ኢትዮጵያዊነትና ጨዋ መሆን እደዚህ ነው ኢትዮጵያኖች ችግር ካለ ችግሩን ማንሳት ነው አዳነች አቢቢ አንቺ ለእኔ አስተዋይ እንደናትም ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ችግሮች ከዛሬ ነገ እየተቀረፉ እደሚሄዱ ተስፍም አለኝ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪

  • @getubest5016
    @getubest50163 жыл бұрын

    አዲስ-አበባ:- አልቻልኳችሁም:- አላለችም የሁላችንም! ናት ድንቅ አባባል ደግሞም እውነት ነው ቅንነት ሰላም ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ይቻላል ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን!🙏💚💛❤

  • @fekaduhailu9873

    @fekaduhailu9873

    3 жыл бұрын

    Gogle of to be the best of the best best best big pines for a

  • @yewolowayemenzewa8752

    @yewolowayemenzewa8752

    3 жыл бұрын

    ኢንተርቪው እኮ ነው 🤷‍♀️

  • @mdet7216

    @mdet7216

    3 жыл бұрын

    @@fekaduhailu9873A

  • @mdet7216

    @mdet7216

    3 жыл бұрын

    @@fekaduhailu9873AAA

  • @mdet7216

    @mdet7216

    3 жыл бұрын

    @@fekaduhailu9873 AAA

  • @habeshawit5880
    @habeshawit58803 жыл бұрын

    ዛሬ እዴት ነው ስድብ ላነብ ሰተት ብዬ ስገባ የሚገርም ነው ማሻ አሏህ ይልመድብን አቦ ሰላም ስጠን

  • @user-cx3qn4ef6u

    @user-cx3qn4ef6u

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-uz1mr3km1c

    @user-uz1mr3km1c

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @nebuwan8681

    @nebuwan8681

    3 жыл бұрын

    Eko aygermim enam sedeb neber yetebekut👍🏽👍🏽👍🏽

  • @shkuriyamohammed696

    @shkuriyamohammed696

    3 жыл бұрын

    ene erasu

  • @azizaemam5878

    @azizaemam5878

    3 жыл бұрын

    @@user-cx3qn4ef6u ንንን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73893 жыл бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም አርግልን እንበል አሜን በሉ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem27083 жыл бұрын

    ጀግና ሴይ ❤❤❤❤❤👌የኑሮ ውድነትንና በስደት ላለንውም የሆነ ነገር ፍጠሩልን እባካችሁ በጣም ደከመን የሰው ሀገር ሀገራችንም ሰላሟን አጣችብን ከአላህ በታች ስሩ ባይ ነኝ ☝☝☝

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam94023 жыл бұрын

    አዳነች አበቤቤ ጀግና ሴት ነሽ ሳላደቅሽ ብቀር ንፍግና ይሆንብኛል 😍😍😍💚💛❤️እንወድሻለን

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @isayassisay784
    @isayassisay7843 жыл бұрын

    ጀግና ነሽ ያለፍሽባቸው መንገዶች የአንቺን ስብእና ያሳያሉ🙏🙏🙏 ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም።💕💕💕

  • @ASR9475

    @ASR9475

    3 жыл бұрын

    አዳነችን ጀግና እያልን ስናሞካሽ ይገርመኛል። እነእስክንድርን በሀሰት ክስ ወደ ወህኒ የወረወረች መሆኗን አንርሳ። እባካችሁ ጀግና የሚባለውን በተገቢ ቦታና ለተገባው ሰው ተጠቀሙበት።

  • @enkenyeleshhabteyesf7817
    @enkenyeleshhabteyesf78173 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የምታስደስተኝ በሳል ሴት ናት እግዚአብሔር በሁሉ ይርዳት።

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed31713 жыл бұрын

    ሰይፉ በጣም ናመሰግንሃለን እንዲህ ዐይነትዋ ድንቅ ሴት አቅርበህ በሁላችንም ስለአዲስ አበባ እድገት የምንመኝ ሰዎች እንደኔ አይነቶቹ የዲያስፖራ ነዋሪዎች ሆነን በእመት በሁለት አመት አንዴ ብንሀድም እዛ ሄደን የምንታዘበውና ችንቅላታችን ውስጥ የሚመጡ ጥያቄዎች አንተ ማቅረብህ። ይህንን ቃለምልልስ በጣም ነው የወደድኩት።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አዲስ አበባ የኔም ያንተም የሁላችን ናት🇪🇹 ኢትዮጵያም እንደዚሁ ።፡👨🏾🧑🏿👧🏾👩🏿🧓🏼👩🏽👨🏽👨🏿👩🏻‍🎓👨🏾‍🎓👩🏽‍🎓👨🏼‍🎓👨🏾‍🔧👩🏽‍🔧👩🏿‍🔧👨🏽‍🏭👨🏾‍💼👨🏼‍💻👨🏾‍🎤👨🏽‍🎤👩🏿‍🎨👨🏾‍🚒👮🏽‍♂️👮🏽‍♀️🧔🏾🤵🏾🤰🏿🤱🏿👰🏽🤶🏾🙍🏽🙇🏽💇🏽‍♀️🚶🏾‍♀️🚶🏿‍♀️🏃🏿የጋራችን ናት

  • @fitsummobile843
    @fitsummobile8433 жыл бұрын

    ማድነቅ ያለብንን ሳናደቅ ማለፍ ደካምነት ነው እውነትም ጀግና !!!

  • @ASR9475

    @ASR9475

    3 жыл бұрын

    አዳነችን ጀግና እያልን ስናሞካሽ ይገርመኛል። እነእስክንድርን በሀሰት ክስ ወደ ወህኒ የወረወረች መሆኗን አንርሳ። እባካችሁ ጀግና የሚባለውን በተገቢ ቦታና ለተገባው ሰው ተጠቀሙበት።

  • @yonascolina6761

    @yonascolina6761

    3 жыл бұрын

    Her ending will the same as takel uma

  • @addgtffgdv3805
    @addgtffgdv38053 жыл бұрын

    አዲዬ በጣም ነው የምንወድሽ። የጠላትን ወሬ ሳትሰሚ። እዚ ደርሠሻል። አሁንም በርቺ። ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ። የሤት ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw203 жыл бұрын

    በ ጣም ትልቅ ለውጥ ነው መስማትን እንጅ መናገርን /መሳደብን መቆማችን ደስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mhmethio7546
    @mhmethio75463 жыл бұрын

    ወድ ከንቲባችን አደነኩሽ ለሚቀጥሉት አምስት አመታት አዲስ አበባችንን እንድትመሪ መረጥኩሽ ጀግኒት በርቺ ከጎንሽ ነን ።እንደ አንቺና እንደ አብያችን አይነት መሪ አምላክ ያብዛልን ።አሜን

  • @meronmoges1777
    @meronmoges17773 жыл бұрын

    የመጀመሪያ ግዜ ኮሜንታተሮች ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ተስማምተው በፍቅር ኮሜንት የሰጡበት ቃለ መጠይቅ ደስ ብሎኛል እንዲህ ነው ሚያምርብን ወይዘሮ አበበች ብርችልን የኛ ነስር አበሳ ሴት እኮ ብልህ ነች አመራርም ሆነ ሁሉም ነገር ትችላለች እንደውም ከአሁን ወዲያ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚንስተር ሴቶች ይሁንልን !!!!!!!!

  • @user-ym5gh5wb9s

    @user-ym5gh5wb9s

    3 жыл бұрын

    👌

  • @selamhailemariam6788

    @selamhailemariam6788

    3 жыл бұрын

    በህዝብ ምርጫ ስለመጣች እኰ ነው ሁሉም የተስማማባት የኔ ዥልጥ

  • @birtukantasama2631

    @birtukantasama2631

    2 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንዳኛ

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v3 жыл бұрын

    "አድስ አበባ የብቻየ ላርግሽ ያላትን እንጂ አልችልም ያለችው እኛን ህዝቦቿን ከበደኝ አልቻልኩም አላለችም ..... አድስ አበባ ያንተ የኔ.....የሁላችንም አልፎም ያፍሪካ መዲና ናት "!! THANK TOU ✊💗

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @waanofiimekitube1140

    @waanofiimekitube1140

    3 жыл бұрын

    .

  • @baryawbaryaw1390

    @baryawbaryaw1390

    3 жыл бұрын

    The number one coment...

  • @Sinitabbasw
    @Sinitabbasw3 жыл бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ ከቆሼ ምግብ ፈልገው እየበሉ እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቋቸዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሑን

  • @wengaleamaha3751
    @wengaleamaha37513 жыл бұрын

    ወይ ሰይፉ በናትህ አታጓጓን ያውሩበት እንጂ እንደዘንንድሮ ሰው ከአፍ አትንጠቅ እና ደሞ ጥያቄ ተዘጋጅተህ ና ወሳኝ ጥያቄዎችን ጠይቅልን በተረፈ ሀሳብህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙏💚💛❤️

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ወይዘሮ አዳነች የሴት ጀግና 🇪🇹😘

  • @elsaassefa9811

    @elsaassefa9811

    3 жыл бұрын

    ሚሚዩ አለሽ ጠፋሽ እኮ እንዴት ነሽ

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    በጣም ሚሚዬ You are missed

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    3 жыл бұрын

    @@elsaassefa9811 አለሁ ማሬ የኔ አስተዋይ እንዴት ነሸ እህቴ🍬

  • @ketemayebekele6444

    @ketemayebekele6444

    3 жыл бұрын

    ሚሚዬ የአክስቴ ልጅ ስም መልካም ሰው አስተዋይ ሰው እደሆንሽ ኮመንቶችስ ይመሰክራል ሁሌም ኮመንትሽን አያለው አድናቄሽ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ከጀርመን👏👏👏

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    3 жыл бұрын

    @@ketemayebekele6444 አክስቴ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ😘😘😘😘😘

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational23513 жыл бұрын

    ፈጣሪ እንደ እርሶ ያለውን ያብዛልን።

  • @yenayena8676

    @yenayena8676

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @helenkassa5546

    @helenkassa5546

    3 жыл бұрын

    Selmendenw yetyekat egna we dont care abt her personal life zeyt ke 600 bir ena teff ke 5000 bir wagawun miknselen meri enji balew lay qauntity michmrelen meri ayasfelgenm

  • @ethiopiannational2351

    @ethiopiannational2351

    3 жыл бұрын

    @@helenkassa5546 የኑሮ ውድነት የመጣው ከእርስዋ የአስተዳደር ጉድለት ሳይሆን በገጠሙን ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ ችግሮች ነው። እርስዋ መሆኑአ ነው እንጂ ችግሩ የከፋ ሊሆን ይችል ነበር።

  • @degefefeleke9183

    @degefefeleke9183

    3 жыл бұрын

    Good

  • @getahunteodros70
    @getahunteodros703 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ቀናዊ እመለካከትና ቀናዊ አስተሳስብ ያላችው አይመስለኝም ነበር ወይዘሮ እዳነች ቀጥልበት ስይፍሻ ለህዝቡ ግንዛቤን ይጨምራልና ሌሎችንም ሌሎችንም የመንግስት ባለሥልጣኖች በመጨመር ህዝቡ ከመሪው ጋር አብር እንዲስራና መሪውን በድንብ እንዲያቅ ይረዳልና በሶሻል ሚድይ በሩቅ ከሚስማው ይልቅ።

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed31713 жыл бұрын

    እዲስ አበባ እንዲህ ዐይነትዋ ሴት ምክትል ከንቲባ ማኦኘትዋ ዕድለኛ ናት። ወይዘሮ አዳነች እበቤ በጣም ደስ በሚል መልኩ ነው ለቀረበላት ጥያቀዎች የመለሰችው። እንግዲህ የምታምነው ፈጣሪ በእዲስ አበባ እድገት ያላትን ዕቅዶችና ሕልሞች እንድታሳካ ዘንድ ጠናዋን ይጠብቅልን።

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk3 жыл бұрын

    በጣም ነው የማደንቃት ኮስታራና ጠንቃቃ ሰው ለሀገራችን ገና ብዙ ትሠራለች👏👌👍👈

  • @z.kitchen7030

    @z.kitchen7030

    3 жыл бұрын

    ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs79353 жыл бұрын

    በአነጋገሯ ቀናሁ በጣም ጎበዝ ናት በርቺ አብያቺን እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሰው ያስፈልገዋል

  • @sifmplc4583

    @sifmplc4583

    3 жыл бұрын

    Esume sew memrete yaekebtale!!

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew36593 жыл бұрын

    ወዘሮ አዳነች በጣም አስደስተዉኛል ስለእርሶ ያለኝ የተሳሳተ ግምት ነበር በጣም በጣም አመሰግንዎታለሁ በጣም የበሰሉ ሰው ነዎታለሁ እረጅም የደስታ ቤተሰብ እና ጤና ይስጥወት. ኑሩልን !!.

  • @edenasmare7412
    @edenasmare74122 жыл бұрын

    ለወይዘሮ አዳነች ትልቅ ክብር አለኝ አባክህን የሔሎ ታክሲ ተመዝጋቢ ነኝ አቶ ዳንኤል ግን ምን አደረገ እንዳለ ግራ ገብቶኛል ጠይቅልን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛልቤተሰቤ አየተበጠበጠ ነው

  • @sand9434
    @sand94343 жыл бұрын

    የሴት ጀግና ነሽ እንወድሽ አለን ሰላም ፍቅር ለኢትዮጲያ ህዝብ

  • @zinashtekeste3314

    @zinashtekeste3314

    3 жыл бұрын

    አሽቃባጮች፤ የሕውሓት ጊዜ የትምህርት ስርአቱን ያግማማችውን ገነት ዘውዴን ጀግና አላቹ አሁን ደግሞ የአአ የመኖር ህልውና ያጋለጠች መሬት ሸንሽና የምትሸጥን ጀግና። ወላዋዮች

  • @user-nn2yn5si8x

    @user-nn2yn5si8x

    3 жыл бұрын

    @@zinashtekeste3314 እውነት ነው! አማራ ይጨፍጨፍ አንድ መሆን ያልቻለ ህዝብ! ገዳዩን ደግፎ የሚወጣ ህዝብ ስትጨፈጨፉ እያየን ዝም እንላለን! ማፈሪያ ሁላ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra5233 жыл бұрын

    Woww ክብርት ከንቲባችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ስይፉሻ እናመስግናለን

  • @semenmedianetwork__

    @semenmedianetwork__

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @yesrayesra523

    @yesrayesra523

    3 жыл бұрын

    @@semenmedianetwork__ እሽ

  • @eritreanabey5628
    @eritreanabey56283 жыл бұрын

    I love this woman. Ethiopia has good people to transform Ethiopia Peace for Ethiopia and east Africa

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn3 жыл бұрын

    ውድ እበቤ ዲባባ በጣም በጣም እናመሰግናለን ዘሬ ቁጭ ብዬ ስማዋ ወደድኩዋት እግዚአብሄር ከእርስዋ ጋር ይሁን የእርስዋ ደጋፊ አምቼ ነኝ እዲስ አባ ያደኩበት የምናፍቀው አግር ንው

  • @fitsumeshetu4269
    @fitsumeshetu42693 жыл бұрын

    ደስ ያለኝ ነገር ለእያንዳንዱ የሚነሱ ችግሮች የመፍትሄ እቅድ እና የተጀመሩ ፕሮጀክቶች አሉ 👏👏👏

  • @medinabeshir6062
    @medinabeshir60623 жыл бұрын

    ከንቲባችን ቀና ልብ ነው ያላት ስትኮሳተር ኩራተኛ ትመስለኝ ነበር ሰይፉ ሌሎች ባለ ስልጣኖችንም ጠይቅልን

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @blenethio4046
    @blenethio40463 жыл бұрын

    ለ'የ አንድ አንዷ ጥያቄ ሳትሰላች በቂ'ና አጥጋቢ መልስ...wow 👏👏👏ሰታረካ በጌታ! በርቺልን የኔ ደርባባ

  • @adanechmengesha5798
    @adanechmengesha57983 жыл бұрын

    እሰይ የኛ ጀግና እንኳን ተሳካልሽ በውጭም በቤትሽ ውስጥ ላለው መልካም ነገር ሁሉ ቀጣዩም ስራሽ በሞገስ ይለቅ

  • @DJ-ev2et
    @DJ-ev2et3 жыл бұрын

    ወርቅ ናት የሚገርም ሞገሳም በርችልን አምላክም ካንቺ ጋር ይሁን።።።።

  • @user-rx3jp4uu1h
    @user-rx3jp4uu1h3 жыл бұрын

    እፀልያለሁኝ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u3 жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትል ደርባባ ጎበዝ ሴት ወንጀልን ብቻ አጥፋልን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት 💚💛❤

  • @bayushgiza6961
    @bayushgiza69613 жыл бұрын

    ለሴት ልጄ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የመጀመሪያዋ እንጂ የመጨረሻዋ ጀግና ሴት ከንቲባ አትሆንም ብዬ በኩራት እነግራታለሁ። የኔ ምርጥ ጀግና አንቺን ተከትለው ብዙ መልካም ሴቶች ይነሳሉ።

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p3 жыл бұрын

    ፍትህ ለቴዲ ቡናማው ፍትህ ፍትህ እንላለን

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @molalignmichael3864

    @molalignmichael3864

    3 жыл бұрын

    Feteh beyi

  • @user-vy6go9ku3z

    @user-vy6go9ku3z

    3 жыл бұрын

    ፍትህ ብዙሀን ወገኖቻችን አተው ደመከልብ ሆነው ቀርተዋል ፍትህ ኢትዮጵያ የለም ፈራጅ አምላክ ይፈርዳል ፍትህ ፈጣሪጋር ነው ያለው

  • @user-mu3vd9jf9d

    @user-mu3vd9jf9d

    3 жыл бұрын

    ፍትህ ለቴዲ, ቴዲ ብቻ ነው እዴ የሞተው የተገደለው ሀገሪቷ እራሱ ፍትህ ፈላጊ ናት

  • @tersite858

    @tersite858

    3 жыл бұрын

    @@user-mu3vd9jf9d አንዳንድ ግዜ በጣም ታካብዳላችሁ! ወይስ ምታውቂው ሰው ቴዲ ብቻ ነው? እሱ እንደማንኛውም ሰው ተገደለ ግን የመጀመሪያ አልነበረም የመጨረሻም አይደለም። ደግሞም በክብር ተቀበረ ሌሎቹ በደቦ እየታረዱ በጅምላ በግሬደር እየተቀበሩ አይደለም እንዴ። ብዙ ማለት ይቻላል ግን ተመስገንን እንወቅ። ፍትህ በየሜዳው እንደ እንስሳ ለሚደፈሩት ሴቶች በይበልጥ ህፃናት። ፍትህ እንደወጡ ለሚቀሩት የሰው ልጆች ሁሉ ። ፍትህ በማያውቁት ነገር ለዘር እንዳይተርፉ ተደርገው ለሚታረዱ ህፃናት፣ እናቶች፣ አረጋውያን፣ አባቶች ሁሉ ፍ ት ህ

  • @knone2484
    @knone24843 жыл бұрын

    ወይዘሮ አዳነች አበቤ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ጌታ ይባርክሽ::

  • @z.kitchen7030

    @z.kitchen7030

    3 жыл бұрын

    ሰብ ላይክ ሼሮ በቅንነት

  • @dawithayth6338
    @dawithayth63383 жыл бұрын

    ሰይፉ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራከው። የወገኖቾህን ችግሮች አንድም ሳይቀር ጠይቀሀል። ሀላፊነትህን ተወተካል። ጥያቄዎችህ አጥጋቢ ነበሩ የእሳቸውም መልስ በጣም አጥጋቢ ነው። በጣም ጎበዝ አርያ የሚሆኑ እና የሚያኮሩ ትልቅ ሰው ናቸው። ነገር ግን ኢትዮጵያውያን አጥጋቢ ወሬ ሳይሆን ተግባር ነው የሚያስፈልው። ሰርተው ተግበረው ደግሞ እንደሚያኮሩን አምናለው። እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለው። በርቱልን 💪🏻💪🏻

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d3 жыл бұрын

    ጀግኒት ነሽ በርች !! እውነት ነው አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት 👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn57113 жыл бұрын

    ወይዘሮ ክንቲቫን ስላቀረብክልን እጂግ በጣም ደስ ብሎናል። ጠንካራ ሴት ነች በጣም እሩሩ ነች እንወዳታለን

  • @z.kitchen7030

    @z.kitchen7030

    3 жыл бұрын

    ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos75003 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ግዜ ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ቃለምልልስ!! ሀገሬ ተስፍ አላት!!

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

  • @32yearsago85

    @32yearsago85

    3 жыл бұрын

    Yemin hager neww addis ababa becha eko neww bezi seat eyetemara yalew

  • @chalikelbeche4190

    @chalikelbeche4190

    3 жыл бұрын

    @@32yearsago85 ades ababa erasu sew yemote aydlem mn tesfa alet

  • @chalikelbeche4190

    @chalikelbeche4190

    3 жыл бұрын

    Becha Fetari ageran yetebeket yesunaw tesfachen

  • @bezuneshjejeba9657
    @bezuneshjejeba96573 жыл бұрын

    Thank you Mrs . Adanech . l loved watching you, you know what your are talking about ,very experienced person and knowledgeable . i am so proud of you !!!. Ethiopia first ,God bless Ethiopia. God is with us so we can reach our goal.

  • @jordana7775
    @jordana77753 жыл бұрын

    ጥሩ ኢትዮጵያዊ ወይዘሮ ናሽ ሰላምሽ ይብዛ ደብብ አፍሪካ በመጣሽበት ወቅት ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሆንሽንም ነው የተገነዝብኩት ጎበዝ ።

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e3 жыл бұрын

    ደስ የምትዪ ሴት ነሽ በስራዎችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @semenmedianetwork__

    @semenmedianetwork__

    3 жыл бұрын

    ኢንደማመር

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u3 жыл бұрын

    የሰይፍሻን ድፍረት ማነው እንደኔያደነቀ ዘና ብሎ ነው የሚጠይቅ ቀጣይ ትራፕ ይቅረብ😁😁😁

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    3 жыл бұрын

    እኔ እኮ አደብ ግዛ እያልኩ ነበር😃😃😃

  • @user-oe1vr6fe8z

    @user-oe1vr6fe8z

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @sdadsa2172

    @sdadsa2172

    3 жыл бұрын

    ክክክ

  • @bitalbital2162

    @bitalbital2162

    3 жыл бұрын

    😁😁😁😁

  • @user-et3ws1er8o

    @user-et3ws1er8o

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @ethiopian-Fairytalesinenglish
    @ethiopian-Fairytalesinenglish3 жыл бұрын

    Miss Mayor, you are the best proud and intelligent woman We need people like you to know what they are doing. you are Working honestly is the treasure of eternity. May God give you life and health and bless your family. The hero you bought with love for an equal amount of money

  • @brave_newworld4628
    @brave_newworld46283 жыл бұрын

    I'm positively impressed. The lady is extraordinary, sencere, farsighted, strong and full of great aims.I wish her succeess.

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም ዘርሽ ይለምልም። ጀግና ሴት ነሽ።

  • @belayinehmulugeta929
    @belayinehmulugeta9293 жыл бұрын

    የኔ የሁልጊዜም ጀግና በርቺ ከጎንሽ ነን።

  • @user-kq5xb5dc4l

    @user-kq5xb5dc4l

    3 жыл бұрын

    ተሸከሚት 😎

  • @zinashtekeste3314

    @zinashtekeste3314

    3 жыл бұрын

    አሽቃባጮች፤ የሕውሓት ጊዜ የትምህርት ስርአቱን ያግማማችውን ገነት ዘውዴን ጀግና አላቹ አሁን ደግሞ የአአ የመኖር ህልውና ያጋለጠች መሬት ሸንሽና የምትሸጥን ጀግና። ወላዋዮች።

  • @alemalemye4812

    @alemalemye4812

    3 жыл бұрын

    @fre fer እሷ ሰው እንዲሸከማት አትፈልግም እነደአንቺ አይነቱን ድነጋይ እራሰ ነው ተሽክማ የምታስተዳድረው ገባሽ።

  • @diasporabilu7563

    @diasporabilu7563

    3 жыл бұрын

    አቃጣሪ::

  • @alemalemye4812

    @alemalemye4812

    3 жыл бұрын

    ምቀኛ የሙቀጫ ልጅ 😂😂🤣🤣🤣

  • @SOS-cx6qi
    @SOS-cx6qi3 жыл бұрын

    አዱ በጣም ጥሩ ንግግር ነው ቅን ትመስያለሽ እግዚአብሔርን ከፈራሽ ቅን ነሽ እባከሸ ውሐ ላምበረት ኳስ ሜዳ አካባቢ ውሐ በሳምት አንድ ቀን እንደሌባ ለሊት 6 ሰአት ይመጣል ከሌሊት 9 ቧንቧው ስር ሖነሕ እንቅልፍ ከወሰደሕ አለቀልሕ ማለት ነው እባከዎት ክቡር ከንቲባ አስተካክሉልን

  • @abebayene5559
    @abebayene55593 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር።እናመሰግናለን

  • @aronbrhane8725
    @aronbrhane87253 жыл бұрын

    ጀግና የሆነች ሴት ንግግሯ ሓሳብዋ ቀለል ያለች እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

  • @yosefzakey4776
    @yosefzakey47763 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ሁሌ ኮስታራ ነበር የምትመስለኝ ጨዋታ አዋቂም ነች፣ደሞ ያምርባታል ።መልካም የስራ ዘመን 🇪🇹

  • @wajotube5280
    @wajotube52803 жыл бұрын

    I never knew you have such positive personality. You should be a prime minister.

  • @eke1914
    @eke19143 жыл бұрын

    She is so sweet and lovely person God bless your time

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87663 жыл бұрын

    ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋር ከነቤተሰቦ ይስጥልን !!! ተስፋ ሰተውናልና ረክተናል:: 🙏🙏🙏

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon55243 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ላይ ያለውን ዝርፊያ እና ግዲያ ቢቆጣጠሩ

  • @debrituhalelo8383

    @debrituhalelo8383

    3 жыл бұрын

    ዘብ መቆም?

  • @user-zq2po8fj3r

    @user-zq2po8fj3r

    3 жыл бұрын

    Wdia niye dmergheee

  • @samm5903

    @samm5903

    3 жыл бұрын

    ያ የፖሊስ ስራ ነው

  • @asmawitmehari2100

    @asmawitmehari2100

    3 жыл бұрын

    She's not a POLICE OFFICER.

  • @mekdelachala3678

    @mekdelachala3678

    3 жыл бұрын

    ይሄ የፖሊስ ስራ እኮ ነው መቼም ዘብ አትቆም ወይም በየቤታችን ዘብ አታቆምልንም

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh30993 жыл бұрын

    ወ/ሮ አዳነች በጣም የምታኮሪ ነሽ። በሀገራችን ታሪካዊ ጠላቶቻችን እና ቅጥረኞቻቸው የተጫነብንን በአፍሪካም ሆነ በአለም በአጥፊነቱ፣ በከፋፋይነቱ የተመሰከረለትን የጎሳ ፓለቲካን ለመንቀል በሚደረገው ትንንቅንቅ ጉልህ ሚና የመጫወት አቅም እና የህሊና ልእልና እንዳለሽ ተገንዝቢያለሁ። የኢትዬጽጵያ አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅሽ።

  • @lidetabate2707
    @lidetabate27073 жыл бұрын

    ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በጣም ድንቅ አነጋገር ስለአዲስ አበባም ይሁን ስለ ልዩ ልዩ የግልፅነት ጥያቄ ስለመለሱት መልስ እናመስግናለን፡፡ የአገልግሎት ዘመኑት ለተቀደሰና የጥሩ ምሳሌ ሆኖ ዘመን ተሸጋሬ እንዲሆን ተመኘሁ!!

  • @sarongirum5816
    @sarongirum58163 жыл бұрын

    እውነተኛ መሪ የሁሉም ማህብረሰብ ተወካይ ነው። ለዚህ ደሞ የኔ ጀግኒት ምስክር ናት🙏🙏🙏

  • @mulatmb5654

    @mulatmb5654

    3 жыл бұрын

    በወሬ ብቻ የምታምን ደደብ

  • @kukutilove

    @kukutilove

    3 жыл бұрын

    Leba nate

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ..።

  • @bachibachi4733

    @bachibachi4733

    3 жыл бұрын

    ኧረ ባክሽ በአደባባይ ስለተበጠረቀች ነዉ ስራ ና ወሬ ይለያል

  • @fghh5572
    @fghh55723 жыл бұрын

    እኛ ጊዜ ተርፎን እንጨፍራለን አንቺ ያለሽን ጢቂት ጊዜ ተጠቅመሽ ትፀልያለሽ ጀግና እግዚአብሂር ይርዳሽ ያበርታሽ ሞገስን ይጨምርልሽ ይጠብቅሽ ያከናውንልሽ ፀሎትሽን እንደ ኤልያስ ፀሎት ወዲያው ሰምቶ ይመልስልሽ የኔ እናት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ትውደም የሚሉ ሀሳባቸው ይውደም

  • @beletewudmatas4749
    @beletewudmatas47493 жыл бұрын

    Thank you Seifu, for introducing and giving a platform for Mayor Adanech. It's nice to hear her genuine vision to Addis. The fact that she is not affiliated to any ethnic politics is a great news. Great to know her humble attitude and her ambition to build a great international city.

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk9483 жыл бұрын

    የኛ ክ /ከተማ (ን /ላፍቶ )ምርጫ ተወዳዳሪ እንደመሆንሽ እንደምመርጥሽ ቀድሜ ሳሳውቅሽ ደስ እያለኝ ነው ውድ ከንትኢባችን 🙏

  • @nigatofficial16

    @nigatofficial16

    3 жыл бұрын

    Enem mertatalehu

Келесі