31 ግዜ በፓራሹት የዘለለች... ብቸኛዋ ሴት የአየርወለድ አሰልጣኝ መቶ አለቃ አይዳ | Seifu on EBS

Ойын-сауық

የከባድ መኪና ሹፌፘ • Seifu on EBS: የከባድ መኪና... እናት ወ/ሮ ሙሉ
31 ግዜ በፓራሹት የዘለለች የአየርወለድ አሰልጣኝ መቶ አለቃ አይዳ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 700

  • @meskitube16
    @meskitube163 жыл бұрын

    ታድያ ለዚች ጀግና ሴት ወታደር ምነው 100 አለቃ ብቻ? እንደ ብቃትዋ ከሆነ ለዛውም የአየር ወለድ አሰልጣኝም ሆና ከ 15 አመት experience ጋር ከዚም በላይ አይገባትም ትላላቹ?? በርቺልን💕💕

  • @zahraz9080

    @zahraz9080

    3 жыл бұрын

    🥰 የእኔ እናት እውነትሽን ነው ይገባታል🇪🇹

  • @geniaimiro1414

    @geniaimiro1414

    3 жыл бұрын

    ሰራዊቱን ትታ ወጥታ እስር ላይም ነበረች በቅርቡ ነው የተቀላቀልኩት ብላለች ምንአልባት በዚህ ሳቢያ ይሆናል አሁን ጥሩ የሰራ የሚመሰገንበት ጊዜ ነው እንደ ህልሟ ጄኔራል እንደምትሆን አልጠራጠርም

  • @theehfamily2939

    @theehfamily2939

    3 жыл бұрын

    100 aleqa qelal maereg aydelem ke lejetewa edeme antsar

  • @vxfvbb7432

    @vxfvbb7432

    3 жыл бұрын

    እኛ እደምናስበው አይደለም የእራሱ አመራርና ስርዓት አለው እናት

  • @bentbaba4317

    @bentbaba4317

    3 жыл бұрын

    ከዚህም በላይ ይገባታል መስኪዬ ጀግና ነች የሴት ጀግና እዴት ያስደስታል💔💔

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila17763 жыл бұрын

    ክብር ለመከላከያችን ጀግና በርቺ አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-rt7gw8fl4s

    @user-rt7gw8fl4s

    3 жыл бұрын

    label ለመመለስ ሰይፉ የኮንደሚኒየም ቤት አንድ ክፍል ብቻ ስለነበር ስልክን የሰራ ነበር የሱን ታሪክ እንበላለን

  • @fadilafadila1776

    @fadilafadila1776

    3 жыл бұрын

    @@user-rt7gw8fl4s 😠?

  • @wondmagegndegefu9811
    @wondmagegndegefu98113 жыл бұрын

    ሰይፉ ብዙ ጊዜ ታዋቂ አርቲስቶችን ብቻ ስትጋብዝ እናደድ ነበር አሁን አዋቂ ሰው ጋበዝክ እኛ የምንፈልገው ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ ነው !!!!!

  • @kasayeshabre3460

    @kasayeshabre3460

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @zemenzenghi1547
    @zemenzenghi15473 жыл бұрын

    ሞቶ አለቃ አይዳ ሕልሜ ተሳክቶ ጀነራል ለመሆን እመኛለሁ እያለች ነው፣ የጀነራልን ሹመት ኣዎ ትደርሳለች የምትሉ በ Like ንሸልማት ይችን ዳግማይ ጣይቱ።

  • @zharajalaludin4798
    @zharajalaludin47983 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ንግግርሽ እራሱ በቂ ነው አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

  • @Fatuma55
    @Fatuma553 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አሏህ የሷን አይነት ያብዛልን ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው

  • @bezamnaleshiwa4660

    @bezamnaleshiwa4660

    3 жыл бұрын

    ዠ.

  • @ethioeyeattube5297

    @ethioeyeattube5297

    3 жыл бұрын

    መዱ እንዛመድ

  • @wedasemariamtube2661

    @wedasemariamtube2661

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/nKenxq2Bgdayf7Q.html

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 жыл бұрын

    አሚንንንበጣም የሴትጀግና☝️❤❤❤🙏🙏

  • @makedi6966
    @makedi69663 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር Seifuን አንድም ቀን ተከታትየው አላቅም እችን ጀግና ወታደር ግን ሳያት ደስ እያለኝ ነው የጨርስኩት የኔ እናት ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ አምላክ ይጠብቅሽ የEthiopia 🇪🇹🇪🇹 ጀግና 💪💪

  • @user-ib7en2tf9d
    @user-ib7en2tf9d3 жыл бұрын

    ስታምር ሴት ልጅ ካለ ሜካፕ ማየት ብርቅ ሆነብኝ አኮ ጎበዝ!!!

  • @mohamedfakadhu6783

    @mohamedfakadhu6783

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ክብር ለመከላከያችን የጀግኖች የአገር ኩራት ናችሁ

  • @dagimdagne9508

    @dagimdagne9508

    3 жыл бұрын

    ethiopia jegena watadare yalatem talalaki ena enate megale hexanaten yamigale seten medafere warada xore enji

  • @dessefamily

    @dessefamily

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-wl1gh3xl6p

    @user-wl1gh3xl6p

    3 жыл бұрын

    denz

  • @mohamedfili6887

    @mohamedfili6887

    3 жыл бұрын

    Betekekel nebse beloch

  • @tihunyilma4347

    @tihunyilma4347

    3 жыл бұрын

    እኔ እነሱን አይቼ ሌላ ሴቶችን ።የሴትነትን ክብር የሚያስንቁ የሚያዋርዱ ሳይ ምናለ ስው ብንሆን እላለሁ ።ለምን የማይሆን ስራ የምንስራው ሴቶች ንገሩኝ እስቲ ?

  • @user-id3ik1tn1l
    @user-id3ik1tn1l3 жыл бұрын

    አይ ሴፍዬ ዛሬ ቁምነገር አዘል ፕሮግራም ነው ያቀረብከው ተባረክህ አንዳንዴም እንደዚህ ለሀገር ብዙ ውለታ የከፈሉትን እንደዚህ ለህዝብ ስታቀረብ በጣም ደስ ይላል።

  • @Marakitube
    @Marakitube3 жыл бұрын

    ምን ብዬ ልሰይምሽ ቃላት አጠውልሽ❤ እንደው በአጠቃላይ ከጀግናም በላይ ጀግና ነሽ💪💪 ክብር ለመከላከያ💪💪🙏

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma1783 жыл бұрын

    ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን።

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay7983 жыл бұрын

    ዳግማይ ጣይቱ ብየሻለሁኝ። አቦ ሰላምሽ ያብዛው ፈጣሪ።

  • @beshaagetachow2321

    @beshaagetachow2321

    3 жыл бұрын

    Kkkk taytu eko yee nugus misti nech echidemo wotder min enaa minuun new yemtagenagnut

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍😘

  • @adi-my1cq

    @adi-my1cq

    3 жыл бұрын

    @@beshaagetachow2321 ምንም ብሎ ቢያስረዳህ አይገባህም ቅል ራስ ስለሆንክ 👎

  • @miftahMekonen

    @miftahMekonen

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ

  • @wedasemariamtube2661

    @wedasemariamtube2661

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/nKenxq2Bgdayf7Q.html

  • @sentsent7090
    @sentsent70903 жыл бұрын

    👏👏👏 ጀግና 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን 🙏

  • @dessefamily

    @dessefamily

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @hdhfhfh4716

    @hdhfhfh4716

    3 жыл бұрын

    ወታድር ሴት ፍራ ነው

  • @AlAn-sy6mw

    @AlAn-sy6mw

    3 жыл бұрын

    Tekiklllll 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰

  • @saraweldekidan152
    @saraweldekidan1523 жыл бұрын

    እንደው በደፈናው እንኳን ተወለድሸ የኢትዮጵያ አምላክ አድሜና ጤና ይሰጥሸ ኮራሁብሸ 🙏😘

  • @bikumedia8190
    @bikumedia81903 жыл бұрын

    ጀግና፣ ጀግና ነሽ!!! ታድላለች!!! በሂወትዋ አንድ ቁም ነገር ሰርታለች። እንደኛ ዝም ብላ ዜጋ አይደለችም።

  • @desishaman3234
    @desishaman32343 жыл бұрын

    32 አመቴ ነው ስትልህ 19 ብትይስ ማን ይናገርሻል።😂😂💚💛❤ ጀግኒት💪💚💛❤

  • @SsSs-cn6lz

    @SsSs-cn6lz

    3 жыл бұрын

    ከከከከከ

  • @user-wm9um4nu8q

    @user-wm9um4nu8q

    3 жыл бұрын

    ጀግና አይዋሺማ ችግሩ

  • @tube9602

    @tube9602

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ እኮ 10 አመቴ ብትልስ ማን ይናገራል

  • @eteneshbuleha274

    @eteneshbuleha274

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ. ማሳቅሽም ጀግና ነው ክክክ ❤❤👍😄

  • @zinetyimrr1998

    @zinetyimrr1998

    3 жыл бұрын

    ወይኔ አሽሙር ብሎ ዝም ነው😂😂😂

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r3 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ትክክል ሴት ልጅ ማድረግ እደማትችል ሁሌም ይወራል ባህልና ወግ ሁኗል ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ

  • @dessefamily

    @dessefamily

    3 жыл бұрын

    በእዉነት የሰከለት

  • @AbrahamZerihun

    @AbrahamZerihun

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/oZ-lm9OKgci7Zso.html

  • @oneloveethiopia1528
    @oneloveethiopia15283 жыл бұрын

    ወንድ ልጂ የፃታ መለያ ስም እጂ የጀግንነት መለያ አደለም ልዕልቷ💪💪💪💪💪💪💪💪እግዚአብሔር ይበጠብቅሽ ጀግኒት በሽ ቃል ሽ ጊዜ ብነግርሽ መውደደን ችሎ ሊገልፅልኝ አይችልም የሆደን😘😘😘ኮራሁብሽ ሰይፋ እድህ ባለታሪክ ሰዎችን አቅርብልን

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r3 жыл бұрын

    ስለ እድሜ የተናገርሽውን 100% እስማማበታለሁ 💚💛❤ ጎበዝ

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede52513 жыл бұрын

    አይዳ የኢትዮጵያ ኩራት፣ፅኑ ጀግና ነሽ አንቺ ቃላት የማይገልፁሽ ድንቅ ነሽና ኑሪልን ጤናና ሠላም ከስኬት ጋር እመኝልሻለው።

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    3 жыл бұрын

    ጀግና ነሽ እህት በርቾ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💚💛❤💚💛💚❤💛❤💚💛❤💚

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ የሴቶች ጀግና ያብዛልሽ እናት አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።እህታችን በርቺ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ፣💚💛❤️💚💛❤️ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም

  • @dessefamily

    @dessefamily

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @saragirma3927

    @saragirma3927

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @arayazeru7963

    @arayazeru7963

    3 жыл бұрын

    .

  • @zahraz9080
    @zahraz90803 жыл бұрын

    🇪🇹ትልቅ ክብር ለእናተ ይሁንልን ጀግኖቻችን እውነት እኔ ከዚህ ሌላ ማለት አልችልም

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem2363 жыл бұрын

    አይዳዬዬዬ ገና ከዚህ በላይ ያሰብሽው ቦታ ትደርሻለሽ፡ ጀግናዬ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ በርቺልኝ፡፡

  • @fekat_tube
    @fekat_tube3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር💚💛❤

  • @dessefamily

    @dessefamily

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78263 жыл бұрын

    ዋው ዋው. ቆንጆ ጀግና በጣም ጀግና በነገራችን ላይ ከለሯ. ፈገግታዋ ያምራል ጀግንነትዋ ተጨምሮበት 💪

  • @harertube4637

    @harertube4637

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @martihailu7410

    @martihailu7410

    3 жыл бұрын

    Betam enji keseferachinew yena jegna kuratachn

  • @buonavita4175

    @buonavita4175

    3 жыл бұрын

    I don’t what to say this gorgeous girl I’m proud of Adue

  • @kiflehailegebriel4279

    @kiflehailegebriel4279

    3 жыл бұрын

    yeah, i like her color too

  • @buonavita4175

    @buonavita4175

    3 жыл бұрын

    @@kiflehailegebriel4279 true my beautiful chocolate 🍫 colour young good looking girl Our hero 🦸‍♀️ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @anisaanu2495
    @anisaanu24953 жыл бұрын

    የሆነ የማላዉቀዉ ስሜት አለኝ ሴቶችን የተለየ ቦታ ሳያቸዉ ሚወረኝ የደስታ ስሜት አለ😍 እንደአንቺ አይነት ጀግና ሳይ ነዉ በተስፍ የምሞላዉ አላህ ከዚህ በላይ ያብቃሽ ጀግኒት👌👌👍

  • @abubekersuleyman3177

    @abubekersuleyman3177

    3 жыл бұрын

    በቃ ስሜትሽን በወረቀት አስፍሪው እና ተግባሩን ተለማመጂ

  • @anisaanu2495

    @anisaanu2495

    3 жыл бұрын

    @@abubekersuleyman3177 ኢንሻ አላህ የፈለኩበት ባልደርስም የሚፈልገዉ ቦታ አድርሶኛል ግን ማንንም ሴት ትልቅ ቦታ ሳይ እኔ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል በነገራችን ላይ ከወንድ ይልቅ ሴቶች ያስደምሙኛል ብልሆች ነን💞💞

  • @user-zg4nt4gk5e

    @user-zg4nt4gk5e

    2 жыл бұрын

    ሳህህህ

  • @MrTibebe

    @MrTibebe

    2 жыл бұрын

    @@abubekersuleyman3177 ስላቅ ይመስላል አቡበከር : እርግጠኛ ነኝ ሴት ልጅ ካለችህ እንደአይዳ ግድብ ጠርማሽ እንድትሆን አድርገህ ታሳድጋታለህ:: ነገር ግን ለልጅህ የምትመኘውን ሚስትህ ላይስ ተግባራዊ ታረገዋለህ ወይ ነው ጥያቄው:: ሌላው ቀርቶ በጣም ቀላሉ ሚስትህ እንደሙስሊም መሸፈን(ሂጃብ ማድረግ አልፈልግም) ብትልህ የምትሆነውን መገመት አያዳግትም:: እርግጥ ነው በቁርዓኑ ላይ የተፃፈ ጉዳይ ነው ነገር ግን አንተ አላህ ትዕዛዙን እንድታስከብር የቀጠረህ ጠበቃ ወይ አቃቤ ህግ አይደለህም:: ያኔ ምን ይሆናል ሚስትህን ምን ያህል ታምናታለህ ይሆናል ጥያቄው? ልብ በል እምነትህ ግን በአንተ በራስ መተማመን እንጂ በርሷ መሸፈን ወይ አለመሸፈን ላይ የተመስረተ አይደለም ሊሆንም አይገባውም:: ለሁሉም ግድብ ጠርማሽ እንዲሆኑ ልጆቻችንን እኛ ካደግንበት በተሻለ/በላቀ አስተሳሰብ ቢሆን የምናሳድጋቸው በተለይ ሴቶቹን እጅግ ብዙ አይዳዎችን እናፈራለን ለማለት ነው::

  • @mohammedadem7435

    @mohammedadem7435

    2 жыл бұрын

    @@abubekersuleyman3177 አልጫ ያለቦታህ አትግባ ወንድ ወንድ ሽተት

  • @tadios.a552
    @tadios.a5523 жыл бұрын

    ሴቶች ቲክቶክ ላይ ከምዘሉ እንደ አይዳ ለ አገራቹ ዝለሉ ተናግራለው መንቃራ ሁላ ✌🇨🇬

  • @qassimnegash9962

    @qassimnegash9962

    3 жыл бұрын

    የየየየየየ ሰርአት። ወወወወ ዲዲዲትትትትት ማነነለመነካት። ነው የሳሮነነ። ጡወሰ ያወጣክ

  • @seblemekonen2648

    @seblemekonen2648

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @maranatha391

    @maranatha391

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oy4zf6xj2g

    @user-oy4zf6xj2g

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @binthabeshawyit9341

    @binthabeshawyit9341

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ጀግኒት 🇪🇹

  • @user-zi1sf4sl6v

    @user-zi1sf4sl6v

    3 жыл бұрын

    ሚሚየ የኮመንት ሱሴ

  • @alenema87

    @alenema87

    3 жыл бұрын

    👋👋👋

  • @buonavita4175

    @buonavita4175

    3 жыл бұрын

    Yes she is

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ።ጀግና።የኢትዮጵያ ።ጀግኒት።

  • @miftahMekonen

    @miftahMekonen

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ

  • @user-wm9um4nu8q
    @user-wm9um4nu8q3 жыл бұрын

    እናት አችን ወልዳለች 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @azebeshete9024
    @azebeshete90243 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደኮራሁብሽ ከሁሉም በላይ ደግሞ በራስ መተማመንሽ እናም ንግግርሽ ሁሉ ትምህርታዊ , ንግግርሽ የሚስብ ቸሩ መድሀንያለም ከአንቺ ጋር ይሁን Love you so much 🙏🙏🙏👍

  • @ETBeMore
    @ETBeMore3 жыл бұрын

    She is so real, smart and articulate! I wish you all the best! ጀግኒት

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube77463 жыл бұрын

    ክብር ለጀኞቻች መከላከያ ሰራዊታች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👏👏👏👏

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed45283 жыл бұрын

    ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ዱቄታሞችን ነበር የምመለከተው ዛሬ ከዱቄት ነጻ የሆነ ፊት አየሁ ስታምሪ👌

  • @m.g5367

    @m.g5367

    3 жыл бұрын

    Bemtno alat des yelal

  • @user-qw1lb8ml3e

    @user-qw1lb8ml3e

    3 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @santhjsanthi3974

    @santhjsanthi3974

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @miftahMekonen

    @miftahMekonen

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ

  • @samirasamiraa9152

    @samirasamiraa9152

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👍👌

  • @betheldawit1993
    @betheldawit19933 жыл бұрын

    She's So Sharp and Well spoken Too!

  • @fishm6323
    @fishm63233 жыл бұрын

    Thank you so much for your service 💚💛❤️. Keep it up I proud of you.

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro14143 жыл бұрын

    ሰሞኑን በየዘርፉ ጀግና ጀግና ሴቶችን እያየሁ ነው ያንቺ ደግሞ በጣም ደስ ነው ያለኝ ጀግንነት በሀሻ ደም ዉስጥ ያለ ነው በርቺልን የዚህ ትዉልድ ጣይቱ ብዬሻለሁ💪💪💚💛❤

  • @wondalegenetu8504

    @wondalegenetu8504

    3 жыл бұрын

    Wondie

  • @been355
    @been3553 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ጀግናዋ ዝም አስባለችክ አይደል አይ አይዳ ድግሚ ጀግና ብዬሻለሁ❤❤❤ የሰይፋን ምላስ ቀማሽዉ ጀግኒት

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😗😘😘😘😘😘😘😘😗💖💕💖💕💖💕

  • @birhanua485
    @birhanua4853 жыл бұрын

    ከጀግንነቷ በላይ she is so smart and wise. Go girl!!

  • @ambibekele2519
    @ambibekele25193 жыл бұрын

    Educated, kind, hero Ethiopian air borne. God bless you.

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z3 жыл бұрын

    ጀግና ሴት ይመቸኛል ክብር ለመከላከያ ሠራዊቶች በሙሉ በአረብ ሀገር ተሠዳ የምትሠራ እህት ሁሉ ጀግና ታታሪ ነች ክብር ይገባታል ለራሣችው👍 ዛሬ ደስ ብሎኛል ማሚዬን ሳወራ ዋልኩ ምርጧ መዳሜ ደግሞ 5,000 ሪያል ስጦታ ሰጥታ አስደሰተችኝ😍😘

  • @genentteshome412

    @genentteshome412

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ፈጠረ ይሰጣት

  • @ethiopia6030

    @ethiopia6030

    3 жыл бұрын

    Enkwan desalesh konjo

  • @gdhhd1684

    @gdhhd1684

    3 жыл бұрын

    በይ አካፍይኝ ክክክ እንክዋን ደስ አለሽ ማሬ

  • @gkshay58kahsay67

    @gkshay58kahsay67

    3 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @elcelc2278

    @elcelc2278

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @hanamihret7765
    @hanamihret77653 жыл бұрын

    የኔ ወርቅ ሴት ሀገር ነሽ 💚💛❤️

  • @GG-dk5re
    @GG-dk5re3 жыл бұрын

    Ethiopian, Courageous, Eloquent...Ethiopia needs more of your kind....THANK YOU FOR YOUR SERVICE!!!!

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth15253 жыл бұрын

    ድንቅ ስነምግባር ከሙሉ እውቀትና ብቃት ጋር ያሟላች ሴት!! 💚💛❤️

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q3 жыл бұрын

    ጀግናዬ አይዳዬ ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን ደስ ይለኛል ሴት መሆን በራሱ ከባድ ቢሆንም ግን ደሞ እንደ እዚህ ሲሆኑ በጣም ደስታ ዬ ወደር የለዉም

  • @user-bc3xu7le9i

    @user-bc3xu7le9i

    3 жыл бұрын

    መቅረብማ አለባት ምክንያቱም ብዙ ለሀገር ጠቃሚ ስራሰርታለች

  • @mentwabgebru9088

    @mentwabgebru9088

    3 жыл бұрын

    ኩራት ነሽ ምኞትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳክልሽ

  • @user-ly6pi8sr2q

    @user-ly6pi8sr2q

    3 жыл бұрын

    @@mentwabgebru9088 አሜን

  • @user-ly6pi8sr2q

    @user-ly6pi8sr2q

    3 жыл бұрын

    @@user-bc3xu7le9i በጣም

  • @miftahMekonen

    @miftahMekonen

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ

  • @user-ge8db7yv5l
    @user-ge8db7yv5l3 жыл бұрын

    እኛም አለን የመዳም ሸቃሎች በቀን ከሰላሳ ግዜበላይ ከላይ እታች ስንዘል የምንዉለዉ. ክብር አረብ ሀገር ላለች ሴት

  • @salihasaliha7333

    @salihasaliha7333

    3 жыл бұрын

    kkkkkkkkk😂😂😂😂😂

  • @mamaajmanmamaajman4999

    @mamaajmanmamaajman4999

    3 жыл бұрын

    አንች እና እኔ ለቤተስብ እና ለራሳችን ብቻ ነው እህቴ ይች እኮ ያገር ሀብት ናት

  • @user-ge8db7yv5l

    @user-ge8db7yv5l

    3 жыл бұрын

    @@mamaajmanmamaajman4999 ሀገር ከቤተሰብ ይጀምራል እህቴ

  • @user-ge8db7yv5l

    @user-ge8db7yv5l

    3 жыл бұрын

    @who cares! ከሸቃላ ወደ ሻለቃ ወዮ አመሰግናለሁ

  • @mamaajmanmamaajman4999

    @mamaajmanmamaajman4999

    3 жыл бұрын

    @@user-ge8db7yv5l እር ማር አገር ከለለ ቤተስብ የለም

  • @Mesfin96
    @Mesfin963 жыл бұрын

    What a lady! Super and inspirational. Wish you long life.

  • @Shalom-1990
    @Shalom-19903 жыл бұрын

    thanks your a sign of strength to us love you be blessed

  • @gelilagirma8852
    @gelilagirma88523 жыл бұрын

    በእውነት ትልቅ ክብር ያለው እንዲሁም ትልቅ ሐላፊነት ያለበት ስራ ነው!!!!! ማብራራት መግለጽ ትችይበታለሽ !!! WOW. 🤗🤗🤗❤❤❤ እንዴት ደስ እንደምትይ።

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta4993 жыл бұрын

    እንዴት አባቱአ ነው የምታምረው❤

  • @qassimnegash9962

    @qassimnegash9962

    3 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ። አባ ጠገከነ። ያዘ አየርወለደናት

  • @alhmdulilha1369

    @alhmdulilha1369

    3 жыл бұрын

    አየር ወለድ ነት በራሪ ምሽግ ሠባሪ አድ ነገልብጣ 10 ትማታለች ፈራ ዋት ጀግና ናት

  • @proudethio7144
    @proudethio71443 жыл бұрын

    You are hero Ayeda 🙌 we Ethiopias 🇪🇹 love you and proud of you!!! 💚💛❤ Big respect 🙌

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h3 жыл бұрын

    የወጣት በሳል፣አሰተዋይ፣ጀግና፣ሙሉብቃት፣ያላት፣ንግግሯማራኪ፣ኢትዮጲያዊት።ለወጣቶችማንቂያ ደወል በራሰመተማመን የተላበሰች አይዳ ጀግኒት።ኮራሁብሽ።ወደፊትብዙ አይዳዎችን እንደምናይ ተሰፋ አለኝ።በርቺ።ምኞትሸንም አላህ ይሙላልሸ።ሹክረን ሰይፉን

  • @getachew5747
    @getachew57473 жыл бұрын

    መከላከያችን የሃገር አለኝታችን ‼

  • @sabellaomod3563

    @sabellaomod3563

    3 жыл бұрын

    Teded. Afro

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu97493 жыл бұрын

    እውነት ነው መውለድ ማግባት ቤት መግዛት ስኬት አይደሉም ምኞት ናቸው

  • @user-zh4eb1kq5r

    @user-zh4eb1kq5r

    3 жыл бұрын

    ግጥም አድርገው ስኬት ናቸው እንጂ ውትድርናን ለማመስገን ሌላውን የስኬት መገለጫ ባናጣጥል ጥሩ ነው። ጡረታ መውጣት አቅም መድከም እርጅና ሲመጣ ነው የቤተሰብ መመስረት ጥቅሙ ስኬቱ የሚታወቀን።

  • @samirasamiraa9152

    @samirasamiraa9152

    3 жыл бұрын

    OF course my sister

  • @fevenzewdu9749

    @fevenzewdu9749

    3 жыл бұрын

    @@user-zh4eb1kq5r አትሳሳቺ ማጣጣል አይደለም ያልኩት ሁሉም ሰው ተመኝቶ የሚያደረገው ነገር ነው ነገር ግን ስኬት የምንለው በኛ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ሲኖሩ ነው እሺ

  • @mareyemareyamelej9790
    @mareyemareyamelej97903 жыл бұрын

    የኔ ጀግና 💪ሁሌም ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን💚💛❤💪💪💪

  • @BERHANUish
    @BERHANUish3 жыл бұрын

    We are proud of you. What a confidence and great personality. Love you.

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27833 жыл бұрын

    ፡በጣም ጠንካራ ነሽ ንግግርሽ እራሱ ጥርት ያለ ለጆሮ ደስ የሚል ነገር አለው በርቺ ጎበዝ ነሽ እድሜ ይስጥሽ 🇪🇹🇪🇹💜💚💙💙

  • @tidbin6905

    @tidbin6905

    3 жыл бұрын

    በጣም ንግግሯ ሲጣፍጥ

  • @wedasemariamtube2661

    @wedasemariamtube2661

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/nKenxq2Bgdayf7Q.html

  • @user-nz3ox2th6f

    @user-nz3ox2th6f

    2 жыл бұрын

    ፱፱፱፱

  • @laketana7060
    @laketana70603 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እንደ አንች አይነቱን ሀገር ወዳድ ጀግና ሴቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን💚💛❤️::

  • @halabicell9220

    @halabicell9220

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @kidy2021
    @kidy20213 жыл бұрын

    ነፃነት ብርሃን ትምርት ቤት አብረን ተምረናል እንዴት ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ኮራሁብሽ!

  • @eyobekassae7851
    @eyobekassae78513 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ስለዚች ልጅ ብዙ ጊዜ ስምቼለሁ እርሷን የማየት እድል አላጋጠመኝም ነበር thank you siefu እንደ ስማሁት ብልህ ሴት መሆኖ ከአንደበቶ የሚወጡት ቃላቶች ይናገራሉ :: I am proud of Ayida

  • @uae5163
    @uae51633 жыл бұрын

    የኔ ጀግና በርችልኝ ወታደር አንድ ግለሰብ ሳይሆን ሀገር ነዉ ለኔ

  • @abyelove9263
    @abyelove92633 жыл бұрын

    ከነ ዩኒፎርምሽ ስታምሪ የኔ ቆንጆ። በጣም እኮራብሻለሁ አይዳዬ።

  • @chalashumi5491
    @chalashumi54913 жыл бұрын

    Our hero !!! u r very strong and confident !!! u r educated also !!!

  • @genetgebre3041
    @genetgebre30413 жыл бұрын

    Excellent, I am proud of you, I read your mind

  • @user-cb5kk2ei3f
    @user-cb5kk2ei3f3 жыл бұрын

    ክብር እየሞቱ ለሚያኖሩን መከላከያችን!!!

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw83903 жыл бұрын

    ❤️አይዳዬ ጎበዝ ኑሪልን ❤️ ክብር ለሁሉም መከላከያ ሠራዊታችን 💚💛❤️

  • @gravitymobile8548

    @gravitymobile8548

    3 жыл бұрын

    ወው ክብር ለሴቶች

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel43943 жыл бұрын

    የሴት ጀግና በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርቺ ቆንጅዬ ለልጆቻችን ምሳሌ እንድትሆኚ እንዳንቺ የሉትን ያብዛልን።ኢትዮጵያውያ ውስጥ ለህዝብ እና ለሀገር ከሚጠቅሙት ይልቅ የሚጎዳው ነው ታዋቂ ሆኖ የሚኖረው ሚዲያው በጣም ሊሰራበት ይገባል። ሰይፉ ይልመድብህ ።

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2243 жыл бұрын

    Amazing Woman, I'm PROUD of you EHIT ALEM 💕

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83273 жыл бұрын

    ሴት ጀግና ናት እድሜ ጤና የተመኝሽውን ያሳካልሽህ እግዛቤር ካችጋር ይሁን የእኔ ጀግና

  • @NoName-op2op
    @NoName-op2op3 жыл бұрын

    አባቴ 102ኛው አየር ወለድ ነበር ለአየር ወለድ በራሪ ነብር ብዙ ፍቅርና ክብር አለኝ ግን ምን ያደርጋል ወያኔ አየር ወለድን በትኖት የወያኔ አየር ወለዶች ቀይ መለዬውን እንደ ራሳታ ኮፍያ ሲያደርጉት ሳይ ውጤ ይደማና አንድ አንዴ እምባ በአይኔ ይሞላ ነበር መለዬ አደራረግሽ ሬንጀርሽ የጫማሽ ማንፀባረቅ በአጠቃላይ እራሰሽን ያቀረብሽበት ሁኔታ ያኮራል!! አባቴ መለዬውን ካደረገ ዝናብ ልብሰ እንጂ ጥላ አይዝም የወታደር ቦርሳውን እንጂ ኩርቱ ፊሰታል አያንጠለጥልም ቆፍጣና ወታደር ነበር ለአየር ወለድ ለክፍሉ ከፍተኛ ፍቅርና ቅናት ነበረው። ያንን የበሰለ የአየር ወለድ ብሰለት አንቺ ውሰጥ አይቼዋለሁ ወድጄሻለሁም ነፍሰ አልቀረልኝም አንድ ቀን ጌታ ቢፈቅድ አገኝሻለሁ መልካም የሰራ ዘመን ተባረኪ እግዛብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሰጥሽ። የአየር ወለድ ዬኒፎርም ለብሳቹ እደ ትራፊክ ፖሊስ በየመንገዱ ጥብሰ ቦቆሎ የምትግጡ እንዲሁም ዘረኛ የሁናችሁ ከምክትል መቶ አለቃ አይዳ ብዙ የምትማሩት አለና ወታደራዊ ስነስርዓት ይኑራቹ።

  • @samirasamiraa9152

    @samirasamiraa9152

    3 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👍👌

  • @tigistkidane1078

    @tigistkidane1078

    3 жыл бұрын

    💕💕💕💕💕

  • @marthawoldemariam4304
    @marthawoldemariam43043 жыл бұрын

    I love your self confidence.

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye3 жыл бұрын

    GOD bless you more Ayida, you are a great woman with morals and an example for many!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63813 жыл бұрын

    💐Ethiopia proud of you hero girl !cool !keep up ! 🙏🏾👍🏾💪🏾✌🏽🕊🇪🇹 💚💛❤️

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew8143 жыл бұрын

    ቃላት አጣሁልሽ ጀግኒት 💪💪💪💪💪💚💛♥️

  • @dessefamily

    @dessefamily

    3 жыл бұрын

    ወዴ ሰብ ለይክህ ጎረ

  • @emmyt311
    @emmyt3113 жыл бұрын

    I am proud to be Ethiopian!! ጀግኒት እህታችን! እግዚአብሔር ህልምሽን ይፈፅምልሽ!! ተባረኪ!!💚💛❤🙏

  • @asmeri8401
    @asmeri84013 жыл бұрын

    Aida, I m proud of u and be honest with u guys she deserves high position . Aida have more than 15 years experience come on ppl she deserve high postion and cant wait to see her on top. Be safe yene ambessit God bless you nd no doubt u will hit ur goals nd u will be successful Cant wait to see u on high postion. Stay safe &healthy. Eritrean bro

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o3 жыл бұрын

    ሳሮን አፏን እየከፈተች እራሴን አዙራው ነበር ዛሬ አችን አየን ጀግና

  • @ayshaa8864

    @ayshaa8864

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይዞሽ ማር

  • @tikishoppingandtravelvlog6451

    @tikishoppingandtravelvlog6451

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @tikishoppingandtravelvlog6451

    @tikishoppingandtravelvlog6451

    3 жыл бұрын

    ገደልሽኝ በሳቅ

  • @zeusapollo9768

    @zeusapollo9768

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂 የምርጥ ሰው ኮሜኒት ምግብ ነው

  • @user-jc6pg6if1o

    @user-jc6pg6if1o

    3 жыл бұрын

    @@zeusapollo9768 ሀሀሀሀሀ

  • @user-zf2vf9mo7d
    @user-zf2vf9mo7d3 жыл бұрын

    በህይወቴ ትክክለኛ እድሜ የተናገረች ሴት አላህ ይጠብቅሽ

  • @bettykebede3871
    @bettykebede38713 жыл бұрын

    What a strong women! She is well spoken, keep it up girl .well done!

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo76363 жыл бұрын

    her analysis is extraordinary, i am lacking words to express the greatness of this girls.

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik3 жыл бұрын

    የሴት ጀግና በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እግዚአብሔር 😍🥰

  • @tigistsolomon8320

    @tigistsolomon8320

    3 жыл бұрын

    D MD

  • @user-jz6mi2dq3b

    @user-jz6mi2dq3b

    3 жыл бұрын

    ብርሸለቆ ብርጌድ7

  • @bahirushebi6680
    @bahirushebi66803 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሞራልሽን አደንቀዋለሁ ለብዙ ሴት እህቶቻችንና ሴት ልጆቻችን ፈር ቀዳጅ ነሽ በርቺ!

  • @firagentgebermedhen9362
    @firagentgebermedhen93623 жыл бұрын

    ጀግኒት በጣም ብስል እና አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር የምትፈልጊበት ልመድረስ ያብቃሽ ክብር ለመከላከያ ሰራዊት

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic53193 жыл бұрын

    This is a kind of woman our young girls need to see 👏 good job beautiful💗 I love how confident you are and you speak freely. You are well spoken🙏

  • @miltamilla9866
    @miltamilla98663 жыл бұрын

    ከረጅም አመት ቡሀላ በዝህ መልኩ ስእላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና በርቺ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove58553 жыл бұрын

    እችን የመሰለች ጀግና እኔ ስተኛ እሷ ስለኔ ቆማ የምታድር ድንቅ ሴትን ባየ አይኔ ሰይፉ እባክህ, ሳሮን የምትባለዋን 666የሰይጣን ቁራጭን እንዳታቀርብልን ሰሞኑን መነጋገሪያ ሆነች ብለህ

  • @emebetabduk948

    @emebetabduk948

    3 жыл бұрын

    😊

  • @hayuwelloyewa3812

    @hayuwelloyewa3812

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @selamnigatu2493

    @selamnigatu2493

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው በጣም አብዝተዋለች

  • @oumzki736

    @oumzki736

    3 жыл бұрын

    👍👍

  • @hi-it5jm

    @hi-it5jm

    3 жыл бұрын

    ወላሂ ነው ዬምልሽ በጣም ነው ያሳቅሽኝ

  • @johnnywalker9254
    @johnnywalker92543 жыл бұрын

    I'm with you Meski, she deserve a lot and some promotion. I'm just so proud of her as i'm myself a soldier with 22 years of service...

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu40643 жыл бұрын

    Thank you for your service. ክብር ለመከላከያችን !!!!!!!!!!!!

  • @GalilaRout
    @GalilaRout3 жыл бұрын

    እምዬ ኢትዮጵያ መሀፀን ለምለም ናት እዳቺ አይንት ጀግና ታፈራለች ክብራችን ንሽ ለኢትዮጲያ ህዝብም ላገርም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @yekolotemari
    @yekolotemari3 жыл бұрын

    Very articulate and confident! ጀግንነት የአስተሳሰብ መጥራት ነው

  • @andualemfekadu7528
    @andualemfekadu75283 жыл бұрын

    Woow she is amazing! I hope we will see her excelling in her career soon!

  • @workalemmera7080
    @workalemmera70803 жыл бұрын

    ዳግማዊ ፀሃይቱ ብየሽ አለሁ አንች የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ ጀግኒት 💚💛❤️💪

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya76593 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚገርም ስብእና ነው ያየሁት ይገርማል

  • @meruaj8646
    @meruaj86463 жыл бұрын

    So so so proud of this beautiful strong 💪 lady, God bless you sweetheart 🙏💖 ❤ 🇪🇹🥰

  • @wakeupbg1896
    @wakeupbg18962 жыл бұрын

    Thank you for your service Aida !!! You're one hell of a heroic woman !!

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    አቺን ያፈራች ኢትዮጵያ እነዛን ሠው በላ አፈራች ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ

  • @mamaajmanmamaajman4999

    @mamaajmanmamaajman4999

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @Nejat197

    @Nejat197

    3 жыл бұрын

    ትክክል ይገርማል

  • @user-ws5mw8sg3e

    @user-ws5mw8sg3e

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @Malone1219
    @Malone12193 жыл бұрын

    አይዳዬ የኔ ጀግና በአንቺ መሰልጠኔ እድለኛ ነኝ ከራስሽ በላይ ለህዝብሽና ለሀገርሽ የቆምሽ የሴት ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @girmatube551
    @girmatube5513 жыл бұрын

    Wow professionalism and patriotism👌👌 big respect and longlive to Ayda 🤗🤗

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x3 жыл бұрын

    ጀግና እህታችን ኮንፊደንሰሸ ይበቃል ጀግና ከራሱ ይልቅ ሠለሠው የሚኖር ነው ጀግና የኢትዪጲያ የቁርጥ ቀን ልጅነሸ 💓💓💓

Келесі