እንደቀልድ ነው ከሀገር ወጥቼ የቀረሁት..በኦንላይን ንግድ ጀምረናል..በረንዳንና ብርዱን በአጥሚት በአብሽ ኮሜዲያን ቶማስ ከፊንላንድ | Seifu on EBS
Ойын-сауық
በረዳንና ብርዱን በአጥሚት …. በአብሽ … ኮሜዲያን ቶማስ ከፊንላንድ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
Пікірлер: 310
ይህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ያለ ጊዜ ከመቀሰፍ ይታደጋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የቶማስ አድናቂዎቹ የታላቹ🙌🏼
@addisababa_
Жыл бұрын
Visit Addis Ababa
@mekuriawewnetu3523
Жыл бұрын
እኔ አለሁ
@fikremichealsimenh8306
Жыл бұрын
አለን አለን
@sitrazee13
Жыл бұрын
አለን
@user-id3ly9yo3g
Жыл бұрын
አለን
እንኳን ለኪዳነምህረት ወራዊ ባህል አደረሳቹ
@user-ni9db2td3m
Жыл бұрын
እንኳን አብሮን አደረሰን
@fasikamelese7110
Жыл бұрын
በዓል
@hiwetslehsi9499
Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hiwetslehsi9499
Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hanagerma9528
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
የቶሚን ሕይወት የታደገ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይታደገን ። አሜን ።
ቶሚ ሳቁ እና ድምፁ በጣም ነው ምወድለት 😍😍😍😍😍
ለእኔ ብቻ ነው ይሄ ልጅ የሚያወራው የማይገባኝ😍
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@lifeisgood878
Жыл бұрын
አንተ እኮ የማይገባክ የአባትክን ጡት እየጠባክ ስላደክ ነዉ ሞኝ
@mebratwedanjo7142
Жыл бұрын
Kemir lenem ayigebagnim altelawum gin keldochu silemayigebagn ayasikegnim
@EthioDaily21
Жыл бұрын
@@lifeisgood878 ከስድብ እውቀት ከጥላቻ ፍቅር አይገኝም ወዳጄ! ስለ ስድብህ እግዚአብሄር ያክብርልኝ🙏
@shoshiyetube5554
Жыл бұрын
ገብሬልን አዎ ዝም ብሎ መቀባጠር
ሁላችንም እንቶማስ ይመርብን አሜን በሉ
😂😂😂 በጣም ነው ምታስቀኝ።እድሜህ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ቶም።
Tomi very nice person and very honest God bless 🙌 u its very true about the ppl live in Ethiopia 🇪🇹 let's appreciate our home country and working hard
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው የሀገሬ ሰው ውጪ ሀገር ሲባል ምቾት ብቻ ይመስለዋል ውጪ መኖር ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ቶም ይመችህ ብሮ
ቶሚያችን ያራዳ ልጅ ይመች 💪
ቶሚ ስወድህ እኮ ❤️❤️❤️ ~~~~~~~~~ ያ ልጅ ያሬድ የሚባለው ገልጃጃ ተሳዳቢ ካተ ሊማር ይገባል 🙌
ይሄን comment ምታነቡ ሁሉ አመታችሁ የተባረከ ይሁን 🧎♂️🤲🧎
Negative 14 (-14 °C) is almost summer...Here in Saskatoon , Canada now it's -45°C...Enjoy Tommy!
@redietwolde4341
Жыл бұрын
Not really, it might feel like that. But the record is -39 degree
እውነት ነው አገራችን ብንሰራ የት እንደርስ ነበር ❗️❗️❗️❗️❗️
እናመሰግናለን
Glad to see you Tomi😍wish all best bro 👌💪🏼🙏🏽
ሰይፉ እኮ ችግር አለበት ሶፋዬ ላይ ደቅ ብዬ ቶሚን እያየው ፈታ ስል ከቆየው በኋላ ዳጊን አላከብኝም ቲቪዬን ዘግቼ ለጥ ። ኧረ እሁድ ማታ እንኳን እንፍታታበት አቦ ። ደሞ ቀጣይ ማንያዘዋል እሸቱ አቅርብ አሉ ሰይፍሻ
በጣም የተመችኝ ኢንተርቪ
ቶም ይመችህ ፈታ ያልክ ልጅ ነህ እኮ በተለይ አስተሳሰብህ ደስ ይለኛል ብሮ ክበርልን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስበት!
He is positive...and funny too..
ስወደው ቶሚ ይመቸኛል ያዝናናኝአል
ቶሚ ምችት ይበልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
በጣም ነው የምታስቀኝ
Tom bro big respect ❤❤❤❤❤long life 🎉Bom
ብሂር ብሂረሰብ የሚለው ዘፈን ከልቤ አስቆኛል. Thank you Tomi
ታሳዝናለህ ወደ ሰደት ተቀላቀልክ🤔 ብልጥ ብትሆን ሐገርህ ላይ ሆነህ እድሜህን መጠቀም ነበረብህ። እኔ የሚያሳዝነኝ ሐያዎቹን እና ሰላሳዎቹን እድሜዬን ስደት ላይ ማባከኔ ነው። እድሜ ለወያኔ የአይናችሁ ከለር ብሎ ከኢትዮጲያ ባያባርረን ኖሮ ዛሬ በስደት እድሜዬን አላባክነውም ነበር። ስለሁሉም ግን እግዛብሄር ይመስገን ጤና እና እድሜ ስለሰጠኝ ክብሩ ይስፋ
ሰይፉ እባክህን ቶሚን ስታቀርብ አስተርጓሚም አብረህ አቅርብልን
የሀገር ፍቅር ሊደፋን ነው ። ቶም በቀጣይ ከጄሪ ጋር እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ።
Arada from somalia 🇸🇴
ወይ ቶሚዬ የለበሰከው ጃኬት ነው እንዴ ጋቢ መሰሎኘ ነበር😂😂🥰🥰🥰
@fkr834
Жыл бұрын
እኔማ ብርድልብስ መስሎኝ ክክክ
Why im so mad whrn tomas is so serious when he talks😅😅
I’m coming Finland to see the northern lights ❤
@zekariasmaru2441
Жыл бұрын
It is magnificent fillings to see northern light I hope one day you will c
@selitube3792
Жыл бұрын
Hi dagi እርዳታሽ መልካም ምክርሽ እሻለው እባክሽ ኮታክት አርጊኝ እኔ ያለሁት ሳውዲ አረብያ ነው እና አሰርዎቼ አውሮፓ ለስራ ሊሄዱ ነው እኔ አንድ እድል ነበረኝ ግን እድሉ እንዳያመልጠኝ ስለ አውሮፓ ምንም ስለማላውቅ ከዚ የከፋ ከሆነ አለ መሄድ እሻለው
ቶሚ 😍 የኛ አዝግ
wow ቶማስ
ቶማስ.እናመሰግናለን
ቶሚ የሳቄ ምንጭ ስወደው 😆😆😆እንኳን አብሮ አደረሰን ፈረንጅ መስለሐል 🙄
ልጅ ያሬድ ምን አለ ካንተ ቢማር ፖለቲካ ዉስጥ ገብቶ መያዣ ጠፍቶት እየዳከረ ነዉ
@user-qh8bw5oz1w
Жыл бұрын
እዉነትህን እኮ ነዉ ልጅ ያሬድን የዘረኝነትን መርዝ መርፌን ወግተዉታል ከአሁን በኋላ እንኳን በቃ ለዛዉን አጣ! አርፎ ከህዝብ ጋራ ተስማምቶ ፓለቲካዉ ዉስጥ ሳይገባ ቢኖር አሪፍ ነበር!!! ለማንኛዉም ይመቸዉ!!!
@zeinabamohamed2872
Жыл бұрын
Me too
@asnitube3283
Жыл бұрын
ቆሻሻ ልጅ ነው ያሬድ ማለት መርዙ እየረጨ ህዝብ ያስጨርሳል 💔
@oromoohits4921
Жыл бұрын
Kemeseded 1oooo kare meret ke mengesto wesdo le beheru mesrat yeshalel..😁 Yared oromoo hone beka😁
@KeberoMedia
Жыл бұрын
ልጅ ያሬድ የት ጠፋ ከምር
😂😂😂😂😂ቶሚ ስወደው ከኢትዬ ወቶል እዴ ሲገርም እኔ ኢትዬ ያለ ነበር እሚመስለኝ 😂😂
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👈
እኔን ዘና ዩሚያደርገኝ ብቸኛው ኮሜዲ 😂😃😄👏
@kidistdegefa6458
Жыл бұрын
እኔንም ዘና ሚያረገኝ ብቸኛ ሠው።
Best...
ቶሚ ይመችህ ወንድሜ
Tomi I do really love you bro keep it up
Habibiiy Tommy👌😍
talented
ኮሜዲያን ቶምስ የምወደው ኮሚዲ ነው።ነፃነቱ ደስ ይለኛል
Much luv Torpa yaradye lij
ቶሚ ያራድዬ ልጅ ሲመቸኝ ጨዋታህ🤣🤣🤣ነው ምትገለኝ
ሰይፉሻ እበክህን በዉስጥ አግኛኝ
Tom ❤😊
wow!
አየ ሰይፉ አሳቅከኝ ክክክክክ ቱርባክኒ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይ ቶሚ ፈታ አረግሽኝ
ቶም ምርጥ ሰዉ ትመቸኛለህ ክክክክክክክክ
ቶሚ እብድዬ ኢትዮያለህነበር ሚመስለኝ 😂😂😘😘😂መልካም ገና🌲🌲🌲🌲🌲
ሰይፉ ግን ደህናነው
💚💛❤
ቶሚ ያራዳ ልጅ የሳቅ ምንጬ😂😂👈ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትሰውራችሁ ❤በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ስሞትላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊን💚💛❤👍
@martamarta8350
Жыл бұрын
አሜን
@danaethio
Жыл бұрын
አሜን ቤተሰብ ሆኛለው ማማዬ ቤተሰብ አድርጊኝ
Merry Xmas all over the world!🌎 🎄✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@mummysfood8276
Жыл бұрын
xmas አይባልም እህቴ ኤክስ አፍራሽ ናት 😘
ቱሚ ማኛ ይመችህ
Seifesha Interview yemtadergew sew atah ende? Sent yemiteyek sew eyal. Ahun Tomas men serto new? Keldu kend kend.
❤️❤️❤️
ሣየው እራሡ ያሥቀኛል
ነቢል ይቅረብልን ድምጻችን ያሰማ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ተባረክ ያ ጀልጋጋ የከረከሰ ልጅ ያሬድ የሚሉት ካንተ ቢማር ጥሩ ነበር
ቁም ነገር ሲያወራ አይመቸኝም 😂🤣
Wow አሪፍ Art ስእሎቹ ያምራሉ🥰
My favorite 😂🙌
He is smart more than he seems eko 😂👏🏽👏🏽
@addisalemayehu7546
Жыл бұрын
No doubt he is
@fkr834
Жыл бұрын
True
ያማል ቅኔዉ
እር ቶማስ 😂ፋዐ ሸርተት አላልም 😩😂😂
Wey Tomas Anferu 😂😂😂😂😂
ሰይፉ በፈጣሪ ፓስተር አብነትን አቅርብልን በጣምበጣም መልካምስራ እየሰራነው
ቶሚዬ
አይ -14 እኛ ካናዳ በለፈው ሳምንት -45 ነበር የባሰ እንዳለ አትርሳ
Uffff Seifu endet fara neww?!?!?!
tommy the great ❤❤❤❤
ቶማስን የማያደንቅ ፈቄስና ጣቁረስ የሌለበት ነው :) ፐሽ ፏ በሉ፣ Merry Christmas !!
@natanemu9304
Жыл бұрын
ቆይ አተ ሰለባባ ሞት አልሰማክም
@Wondistudio
Жыл бұрын
@@natanemu9304 እና ምን ያድርግ፣ ባለፈው አዘነኮ :)
Tomsha mn albt betwsdge😍
Aye tomi ahunem Finland eyalagete new,gen tomi sanitizer gebeyaw endet new keledu chemerobetal, selam Le ethiopia.
አይ ኮሜዲያን
ቶማስ ይመቸኛል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yet ketema neh? Ayichehim silanitem yemiyawera yelem kebet atiwetam ende?
ቶማስ በጣም ስማርት ሰዉ ነዉ! ከቀልዱ ጀርባ የትየለሌ ነገር ነዉ የሚያወራዉ
@jaferinfotech2680
Жыл бұрын
አዎ በትክክል አይተኸዋል
ጣቆረስ ጣቆረስ ቶሚ
Lij yared 🙆 ለምን ትዝ ኣለኝ
Ere seifu enkulal atitilim enji😂😂😂
ምንድነው ግን የሚያወራው ግን🤔 ? ሰይፉ ገብቶት ነው የዚህን ያህል ይሄ interview የቆየው?
Wow😍😍😍😔🤣🤣👌
ሞይ ቶሚይ 🙌
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤
-14 weather nothing. we receive sometimes minus 40 is so cold in Canada.
@abrhame3111
Жыл бұрын
When this
aywekum belh keldeben
Weyi Tommy enem energy yize metahu biye yihew habesha akatilo lidefagen new bewre
እንደኔ የቶሚን አዲሱን ዘፈን ለመስማት የቸኮሌ እጁን ወደ ላይ🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐😀😀😀😀😁
takures😂😂💕💕💕
ቆይተህ እንደ ያሬድ እንዳትጨልል እንጅ አሪፍ ነው😂😂😂😂
እትትትት ...እንዴት ይበርዳል
@gezahagnshemeles2320
Жыл бұрын
Ezaw hunen endanchi alberedenm😂
ይሄ ሰው ግን አይምሮው ትክክል ነው