እንደኛ አይነት ሰው ለፖለቲካ አይሆንም….. መንትያዎቹ | Seifu on EBS

Ойын-сауық

"መልካም ጋብቻ የእንኳን ደስ ያለህ መልክት ብዙ እየደረሰኝ ነው bit.ly/3hfeHMU ተዋናይ ዳጊ
እንደኛ አይነት ሰው ለፖለቲካ አይሆንም….. መንትያዎቹ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 200

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v3 жыл бұрын

    ወይኔ ጌታ ሆይ እባክህ ለነዚህ ምርጦች ምርጥ የትዳር አጋር ሥጣቸው እፍፍፍ ደሥ ሲሉ

  • @ahmedsiraj2864

    @ahmedsiraj2864

    3 жыл бұрын

    አመን

  • @ahmedsiraj2864

    @ahmedsiraj2864

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @azebtufa8535

    @azebtufa8535

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehyneshwerku4155

    @tsehyneshwerku4155

    3 жыл бұрын

    አሜንበእውነትአሜን

  • @user-ff7qo3ik8b

    @user-ff7qo3ik8b

    3 жыл бұрын

    አሜን የሀሳበቸው መሻት ይፈፅምላቸው

  • @user-le5ru9rc6e
    @user-le5ru9rc6e3 жыл бұрын

    የተስጠን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ

  • @bettygetu8959

    @bettygetu8959

    3 жыл бұрын

    አሽሙር ነው እነሱም ምንም አላነሳቸው

  • @user-zv5kz2cl2e

    @user-zv5kz2cl2e

    3 жыл бұрын

    አወ አልሀምዱሊላህ

  • @mno7757

    @mno7757

    3 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ሁሉን አሞልተህ ስለሰጠህኝ እሱም አልሀምዱሊላህ ሀምደን ከሲራ

  • @user-eh1km2pg7l

    @user-eh1km2pg7l

    3 жыл бұрын

    ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azebtufa8535

    @azebtufa8535

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ሰለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሰገን

  • @kala8905
    @kala89053 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላ የሠጠነን ብናይ የጎደለን የለም ታምራላቹ 😍👍👍👍👍👍

  • @playtimewithjohannamercy3989

    @playtimewithjohannamercy3989

    3 жыл бұрын

    እስቲ ጎራ በሉ💖 የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታት ስትሉ ኮመንት፨ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች እናቀርባለን::በ አማርኛ ደሞ ሌላ ቻናል ልንከፍት ነው::

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    3 жыл бұрын

    Weneteshene newe ehete betesbe enhune

  • @benyamgebryes3051

    @benyamgebryes3051

    3 жыл бұрын

  • @wendawinder4436

    @wendawinder4436

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍😂😂

  • @wendawinder4436

    @wendawinder4436

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍😂😂

  • @yimer2543
    @yimer25433 жыл бұрын

    እውነቱን ተቀብለው በራሳቸው ፈታ ብለው ህይወትን ቀለል አድርገው የሚኖሩ ይመስለኛል

  • @user-ok2fz6wq5g

    @user-ok2fz6wq5g

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-or3no2bo1d

    @user-or3no2bo1d

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @yimer2543

    @yimer2543

    3 жыл бұрын

    @@user-sj8he5dt4u ቪድዮየን እዩልኝ ነው የሚባለው 😂😂😂

  • @user-st9ig8hx2h

    @user-st9ig8hx2h

    3 жыл бұрын

    ትክክል በጣም ዋውውውው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tidbin6905
    @tidbin69053 жыл бұрын

    ማርያምን ደስ ስትሉ ፍትት ያላቹ እንዴት እንደወደድኳቹ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore72483 жыл бұрын

    “ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፤ ነፍሴም ይህን በውል ተረድታለች።” ‭‭መዝሙር‬ ‭139:14‬ ‭

  • @hewetdestaw3817

    @hewetdestaw3817

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው ደግሞ የፀጉር ነቅሎ ተከላ እያሉ መጥተዋል እኔ እንደት እዳስጠላኝ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ አርጉኝ ቅን የሆናችሁ

  • @albadr666

    @albadr666

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰመሁሉም ነገር

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe3053 жыл бұрын

    ጀግናዎች በርቱ ቁመታችው ቢያጥርም ሙሉ ጤና ስላላችው ፈጣሪን አመስግኑ በርቱ ወንድሞቼ

  • @TUBE-lk4rl

    @TUBE-lk4rl

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-oh8fz1cb6d

    @user-oh8fz1cb6d

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @abidhebeshawyejabir860
    @abidhebeshawyejabir8603 жыл бұрын

    ሡብሐን አላሕ አልሀምዱሊላሕ የተሠጠን ብናቅ የጎደለን የለም

  • @user-xf8vy2lu8k

    @user-xf8vy2lu8k

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @oneethoipan9565

    @oneethoipan9565

    3 жыл бұрын

    Awo allahmdulilah

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ አርጉኝ

  • @mno7757

    @mno7757

    3 жыл бұрын

    ሳህ

  • @user-xe6tg2wv7p

    @user-xe6tg2wv7p

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l3 жыл бұрын

    እናንተን የወለደች እና ታዶላ እድሜናጤና ይስጣቹ ሰርጋቹን ለሜየት ያብቃቹ🙏🙏

  • @Guma1713

    @Guma1713

    3 жыл бұрын

    እኔም ያንቺን ሰርግ ለማየት😛😛

  • @user-wy8fo9vj8l

    @user-wy8fo9vj8l

    3 жыл бұрын

    ባል ፍለጋላይ ነኝ 🙄🙄

  • @estifomagna8963

    @estifomagna8963

    3 жыл бұрын

    @@user-wy8fo9vj8l እኔ ደሞ ሚስት ፍለጋ ላይ ነኝ😕

  • @borsumank.8289

    @borsumank.8289

    3 жыл бұрын

    @@user-wy8fo9vj8l stamri wude

  • @alexanderhelb790

    @alexanderhelb790

    3 жыл бұрын

    @@user-wy8fo9vj8l Bey miste eyfelkue new Call me

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c3 жыл бұрын

    በራስ መተማመን እንዲህ ነው! እግዚአብሔር በሰጠው ማማረር የለም

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-hp5qz9ws6g
    @user-hp5qz9ws6g3 жыл бұрын

    የዛሬ 7አመት በአካል ካሳንቺሽ እግኝቻቸዋለሁ ከስተምሮቼ ነበሩ ሪስቶራንት ውስጥ ሰው አክባሪ ጨዋ ናቸው❤🙏

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @artistAmanuelGizaw

    @artistAmanuelGizaw

    3 жыл бұрын

    ስብስክራይ ቤትስብ እንሁን አመሰግናለሁ

  • @ydhdhfjf8798

    @ydhdhfjf8798

    3 жыл бұрын

    በነገራችላይ ጎንደሬ ሰው አክባሪነው ለዛ መሠለኝ

  • @user-ci8rs1eh3w
    @user-ci8rs1eh3w3 жыл бұрын

    አረ ያለን ብናውቆውስ የጎደለን የለም እንዴት ደስ ይላሉ በእግዚአብሔር በሳቅ ፍልቅልቅ ያሉና ደስ እሚሉ ወንዳአማቾች 💝💝💝💝ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ማሮች 🙏🙏🙏💘💘💘💘💘

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t3 жыл бұрын

    ጥንካራችሁን ሳላደቅ አላልፍም በራሳችሁ እምኮሩ ዋው ናችሁ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው አይሳሳትም ትመርጣችሀል

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @Keziyas_Media

    @Keziyas_Media

    3 жыл бұрын

    ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇 kzread.info/dash/bejne/a62eprmmZszeY5s.html

  • @user-bb7nl2bl9l

    @user-bb7nl2bl9l

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99323 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ ወንድሟሟቾች ናቸው

  • @user-ks8uz2nh8k
    @user-ks8uz2nh8k3 жыл бұрын

    በርቱ ወንድሞቼ በተሰጠን ነገር አሜን ብለን መኖሩ ታላቅነት ነው ያሰባችሁት ይሳካላቹ ያፋቅራቹ!!

  • @Keziyas_Media

    @Keziyas_Media

    3 жыл бұрын

    ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇 kzread.info/dash/bejne/a62eprmmZszeY5s.html

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l3 жыл бұрын

    ሡባሀን አላህ የአላህ ስራ ጥራት ይገባህ ጌታዬ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-tv5qv3hs5d
    @user-tv5qv3hs5d3 жыл бұрын

    በስደት ላይ የምትኖሩ ኢትዮጵያን ሰላም ለናተ ይሁን አገረችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    አረኩሽ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @user-tv5qv3hs5d

    @user-tv5qv3hs5d

    3 жыл бұрын

    @@Em.KZread. እሽ አድርጌሃለሁ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    @@user-tv5qv3hs5d የኔ መልካም ውድድ

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43733 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚሉ ወንድማማቾች ናቸው!!

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w3 жыл бұрын

    በጣም ልዩ ናቸው እውነት ነው ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ማመስገን ነው 1ኛ ናችሁ 👌💚🙏

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z3 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ያሰባቹት አላህ ያሳካላቹ👍👍👍

  • @mekiyatube1823

    @mekiyatube1823

    3 жыл бұрын

    እህት እንዛመድ

  • @hayatbintislam3264

    @hayatbintislam3264

    3 жыл бұрын

    Amni

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v3 жыл бұрын

    የተሰጠንን ብነዉቅ የጎደለ የለም አልሀምዱሊላህ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @sarasid5599

    @sarasid5599

    3 жыл бұрын

    መልካችሁ እራሱ አንድአይነት

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @user-df1nx5sb9s
    @user-df1nx5sb9s3 жыл бұрын

    እዉነት ነው የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ የትዳር አጋርን አላህ ይስጣችሁ ፈታ ታደርጋላችሁ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j3 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ተመስጌን ያለን ብናውቅ የጎደለን የለም

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @habtemichaelalem1780
    @habtemichaelalem17803 жыл бұрын

    ይገርማል! ደበበ እና ስጦታው ከፋሲለደስ በ1995 ት/ት ቤት ከተለያየን ከስንት ዓመታት በኋላ አየኋቸው... በጊዜው ክፍላችን እየመጡ በጣም ያዝናኑን ነበር

  • @mariyatube1661
    @mariyatube16613 жыл бұрын

    ጥንካሬአቸው ብርታታቸው በራስ መተማመናቸው ለሌላውም ተስፋ ይሰጣሉ👌❤🙏ተመስገን ስለ ሰጠኸን ነገር ሁሉ🙏🙏🙏❤

  • @radethuae9724
    @radethuae97243 жыл бұрын

    ጌታዬ ሆይ ተመስገን የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😻

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw83903 жыл бұрын

    ኮንፊደንሳቸው አስተማማኝ ነው ❤️❤️

  • @muludesalew1020

    @muludesalew1020

    3 жыл бұрын

    Btame tmeralachhe aylyechhe hsabachew ysaka

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x3 жыл бұрын

    ሱብሃነሏህ ጥራት ይገባው ለአለማቱ ጌታ

  • @user-le2no9qd4n

    @user-le2no9qd4n

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @Keziyas_Media

    @Keziyas_Media

    3 жыл бұрын

    ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇 kzread.info/dash/bejne/a62eprmmZszeY5s.html

  • @user-cs3fe6fo6z
    @user-cs3fe6fo6z3 жыл бұрын

    ደስ ሲሉ ጠንካራ ናቸው ፈጣሪ በሰጣቸው አካል ደስተኛ መሆናቸው ብዙ ትምርት አለው

  • @mekiyatube1823

    @mekiyatube1823

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ እህት

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w3 жыл бұрын

    *አልሀምዱሊላህ የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አንተን ለማመስገን እልፍ ምክንያት አለኝ* ደስ ሲሉ ማሻ አላህ አላህ እጁ ሙሉ ነው የፈለጋችሁትን ይሙላላችው

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r3 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል ከነዚህ ሰዎች ብዙ ትምህርት መውሰድ አለብን። እንዲህ ነው እራስን መቀበል ማለት።

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l3 жыл бұрын

    ያአላህ የፈጣሪስራ ስንቶቻችንነን ግን ፈጣሪን የምነማርው አልሀምዱሊላህበሉ

  • @user-nc8oo2zo1m

    @user-nc8oo2zo1m

    3 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ

  • @sitiaissah6981

    @sitiaissah6981

    3 жыл бұрын

    አቦ ምችት ድልት ይበላቹ ውዶች ስታምሩ እቺ አለም ለሁሉም እኩል ናት 👌👌👌👌👌🙌🙌🙏🙏👍👍🏃🏃🏃🏃🏃🏃

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @user-oe1ni9rl1m

    @user-oe1ni9rl1m

    2 жыл бұрын

    አልሀምዶሊላህ

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube3 жыл бұрын

    ሱባሀን አሏህ ላያስችል አይሰጥም አሉ ዴስተኛ ሁነው ነው እሚኖሩት ስንቶቻችን ነን ፈጣሪያችንን እምናመሰግነው

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne59423 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲሉ. እመቤቴ ትጠብቃችሁ. ሙሉ ጤና ስጥቷቸሁ ወልዳችሁ ሳሙ. እናታችሁ ታድላ ድስተኛ ናችሁ. ዘና እምታደርጉ እኛ አለን ሁሉን ስጥቶን አናመስግንም.

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @welotube8029
    @welotube80293 жыл бұрын

    እብዚን ልጆች በጣም ደስ ይላሉ ግን ፈጣሪ እኮ ላንዱ ሰቶ ላንዱ የነሳው ነገር ሀያልነቱን ለማሳየት ነው ምንም ልዩነት የለውም

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-lm3id8rx2d

    @user-lm3id8rx2d

    3 жыл бұрын

    ትክክክክል

  • @user-oq1il9qc1o
    @user-oq1il9qc1o3 жыл бұрын

    ወላሂ እኔ አጭር ነኝ እያልኩ በጣም እናደዳለሁ ግን የባስ አለው አልሃምዱሊላህ

  • @user-ky6rx8sp2f

    @user-ky6rx8sp2f

    3 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላ በይ አላህ በሰጠሽ ነገር

  • @hayat490

    @hayat490

    3 жыл бұрын

    እኔሥወላሂ ግን የባሠአለዉ የአላህ ታአምርብዙነዉ አልሀምዱልላ

  • @rwhahagos8504

    @rwhahagos8504

    3 жыл бұрын

    እኔ አጭር ነኝ 😁🙏

  • @user-rb5uk5pw1b

    @user-rb5uk5pw1b

    3 жыл бұрын

    እኔም ብቻ አልሀምዱሊላህአልሃምዱሊላህ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia19913 жыл бұрын

    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ተመሰገን ጌታዬ 🙏

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet71233 жыл бұрын

    ሱበሃን አላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሃምዱሊላህ ሱበሃን አላህ የበላይህን ሳይሆን የበታችክን እይ ይላል

  • @danihannibal6356

    @danihannibal6356

    3 жыл бұрын

    Minu new yebetach fetarin firi

  • @onlinebusinesslotteryworld5062

    @onlinebusinesslotteryworld5062

    3 жыл бұрын

    Weregna ahun anchi minun teshilesh new

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @mekiyatube1823

    @mekiyatube1823

    3 жыл бұрын

    እህት እንዛመድ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed3 жыл бұрын

    ወይኔ ቀልዳቸው ፈታ ያሉ ናቸው😊😊

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    እንዛምድ

  • @user-hf1ci8vz4x
    @user-hf1ci8vz4x3 жыл бұрын

    ሱበሃን አላህ የአላህ ስራ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ሰይፍሽል ምርጥ እንግዶች ይዘህ ቀረብክ ይልመድብህ በእውነት እንደዛሬው ግብዣህ ትኩረት ይሰጠው

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @Keziyas_Media

    @Keziyas_Media

    3 жыл бұрын

    ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇 kzread.info/dash/bejne/a62eprmmZszeY5s.html

  • @user-cm5zg1pw8d

    @user-cm5zg1pw8d

    3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @abebecheshete1692
    @abebecheshete16923 жыл бұрын

    ፈጣሪ ዳግም ሲመጣ ሁለችንም እኩል ነን እግዚያብሄር ይመስገን ፡፡

  • @ajuhaseat5448
    @ajuhaseat54483 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ !! አላህ በሰጠን ፀጋ መብቃቃት መደሰት ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም👌👌

  • @tadla8200
    @tadla82003 жыл бұрын

    ወድሞቸ የልባቹን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላቹ እናተጎበዝ ሁኑ ትዳርይመጣል።

  • @user-qs6ko6gf8r

    @user-qs6ko6gf8r

    3 жыл бұрын

    Tekekel

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ግሩምነው ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ እድሜያቹ ያስረዝምልን ቆመት ስላለህ ትልቅ አቶንም አጭር ስለሆንክ አትኖሩም ሁሉ ፈጣሪ ሲረዳነው በዚ ምድር የምንኖረው😍😍😍

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j3 жыл бұрын

    ምንም አያንሳቸዉ እናም የቁመት ማጠር ምንም ከመስራት ምንም ከማድረግ አያግድም ወላሂ

  • @user-uh9uu2qt6t
    @user-uh9uu2qt6t3 жыл бұрын

    ማሻአላህ ውይ ድስስ ይላሉ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p3 жыл бұрын

    ፐ ኮፊደሣቸው ደሥ ሲል ኑሩበት👍👍👍👍

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e3 жыл бұрын

    ዋዉዉ በእዉነት ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ በደስታ መኖር በራሱ ትልቅ ችሎታ ነዉ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ወንድሞቸ👍👍👍

  • @user-iq2fp4ul7m
    @user-iq2fp4ul7m3 жыл бұрын

    ደሥ ትላላችሁ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ሠው እኩል ነው እሚለየው ኢለ በተቅዎ አሏህን በመፍራት ቢሆንጅ

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem58573 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ በተሰጠነው ፀጋ ብናመሰግን ምን አለ ነበረ አልሀምዱሊላህ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @hiatomar4539
    @hiatomar45393 жыл бұрын

    በራሥ መተማመናቸው በጣም ደስ ይላሉ።

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete55063 жыл бұрын

    በእግዚአብሔር ሰራ መደሰት እንዴት እንደሚያሰደስቱ ኢትዮጵያ የብዙ አይነት ስራ ያላት ሀገር ናት ለዘላለም ይኑርልን🇪🇹😘🥰

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube54583 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ድግ እና ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Edenthekid97
    @Edenthekid973 жыл бұрын

    በራስ መተማመናችሁን ሳላደቃችሁ አላልፉም እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፀምላችሁ በርቱ

  • @mrhffuug7691
    @mrhffuug76913 жыл бұрын

    የሰጠሀንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ

  • @saramokriya1942
    @saramokriya19423 жыл бұрын

    እነሱም የእግዚአብሔር ፍጡር ናቸው በቃ አንዱን ለእኔ አጋቡኝ ፕሊስ ሰይፍ እውነቴን ነው ስልካቸውን ስጡኝ 👏👏👏❤️

  • @user-ct9ym4rq9x

    @user-ct9ym4rq9x

    3 жыл бұрын

    በቃ አንዳንድ እንውሰዳቸው

  • @meheretnegusie3289
    @meheretnegusie32893 жыл бұрын

    ደቤ እና ሱጤ የሰፈሬ ልጆች ጎንደር ልደታ!

  • @amentube6496

    @amentube6496

    3 жыл бұрын

    Eneme yledeta lije negn enzamed

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ቅን የሆናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @amentube6496

    @amentube6496

    3 жыл бұрын

    @@Em.KZread. ney enzamed yene konjo

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    @@amentube6496 ደመርኩሽ እህት በርች

  • @dagnachewbizuneh5560

    @dagnachewbizuneh5560

    3 жыл бұрын

    ይገርማል እኔም አውቃቸዋለሁ

  • @user-bo1wy8md9y
    @user-bo1wy8md9y3 жыл бұрын

    ቁመና ቢረዝም የንፋስ እዳነው እጥር ምጥን ያሉት ለብላሀቱነው

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ አርጉኝ ቅን የሆናችሁ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    3 жыл бұрын

    ለምን ይዋሻል

  • @user-uj9tt7ot7c

    @user-uj9tt7ot7c

    3 жыл бұрын

    ሱበሀነለ ይገርመል

  • @user-ff7qo3ik8b
    @user-ff7qo3ik8b3 жыл бұрын

    በስመአብ አንድ ናቸው ጨራሽ መለየት አይቻለም ሲያምሩ ደሞ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @albadr666
    @albadr6663 жыл бұрын

    የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም ተመሰገን አምላኬ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር

  • @kokabath9916
    @kokabath99163 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በራስ መተማመናችሁ ድስ ይላል

  • @tzuyemaryamlej9663
    @tzuyemaryamlej96633 жыл бұрын

    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለብንን ባላየን ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @makia3828
    @makia38283 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ደስ ሱሉ ዋናው ጤና ነው

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @makia3828

    @makia3828

    3 жыл бұрын

    @@Atwima እሺ በርታ

  • @user-sj8he5dt4u

    @user-sj8he5dt4u

    3 жыл бұрын

    👉የደብፂዎን ሚስት ጉድ አወጣች👈 በማይታወቅ ቦታ 4 ቶን ዶላር ቀብረናል እንዲሁም ብዙ ዉድ ቅርሶችም አሉበት ብላለች፤ kzread.info/dash/bejne/qHWu17NwhsfJaKg.html

  • @artistAmanuelGizaw

    @artistAmanuelGizaw

    3 жыл бұрын

    ስብስክራይ ቤትስብ እንሁን አመሰግናለሁ

  • @mekiyatube1823

    @mekiyatube1823

    3 жыл бұрын

    መኪይ እንዛመድ

  • @user-qw6lx8oz8m
    @user-qw6lx8oz8m2 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @wondemumelsamo1949
    @wondemumelsamo19493 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ሥራህን መድነቅ ግድ ይለናል ።

  • @bvmk9509
    @bvmk95093 жыл бұрын

    መሸአላ አለሀምዱሊላ የአላህ ብዙወቻችን አላህ በሰጠን ነገር በብቃቃት አቅቶናል ወላሂ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @swswii9052
    @swswii90523 жыл бұрын

    እግዜአብሄር ይመስገን የሰጠነን ብናውቅ የጎደለን የለም

  • @salamweldu7185
    @salamweldu71853 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ፀጋ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹሁ

  • @tigestyasin5708
    @tigestyasin57083 жыл бұрын

    የሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም ክብር ምስጋና ይገባህ አላህ ሰ ወ ለናንተም አቅሙን ብርታቱን ይወፍቃቹ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @emuahlam1458
    @emuahlam14583 жыл бұрын

    ኮንፊደሳቸው የሚገርም ነው ፈጣሪ ለናተ ያላትን ያጣምራችሁ ጎበዞች በርቱ

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh58373 жыл бұрын

    እኔ ዛሬ እስራኤል ነው የምኖረው, ከሁለቱ የትኛው እንደሆነ በትክክል አላውቅም ነገር ግን ድሮ ጎንደር አራዳ ታክሲ ተራ አካባቢ አንደኛው በቸገረኝ ጊዜ ፉል ጋብዞኛል.

  • @asgedommaregu7917

    @asgedommaregu7917

    3 жыл бұрын

    በናትህ ታዲያ አንተስ የፉልዋን ውለታ ብለህ ብቻ ሳይሆን እነሱን ለማስደሰት ደዉለህ ሰላም በላቸው?

  • @gebyaweanteneh5837

    @gebyaweanteneh5837

    3 жыл бұрын

    @@asgedommaregu7917 በነገራችን ላይ የስልክ ቁጥራቸውን ባገኘውና ባወራቸው ደስታውን አልችልም

  • @juharnegash2061

    @juharnegash2061

    2 жыл бұрын

    Q I 1 we

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b3 жыл бұрын

    ደስ ሲሉ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ተወለዳችሁ የህይወት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ያሠባችሁት ይሳካላችሁ አግብታችሁ ውለዱ ህይወታችሁ ይስመር እላለሁ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63813 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ሲፈጥረን በዚች እምድርላይ በተለያየ መንገድ ለሁላችንም እኩል እስትንፉስ ስጥቶን በፍጥረታችን ብንለያይም :- በዚሕ አለም ላለን ፍጡራን ሁሉ... መከባበር እና ማክበር respect ✊🏽 መደራረግ ለሁላችንም ጡሩ ነው ! በእግዚአብሔር ዘንድም ተቀባይነት አለው! እና ስይፉ እናመስግንሀለን !ክብር ለሁሉ በመስጠትህ እና ብዙ ታሪካዊ ,አስደሳች, አሳዛኚ ,አስደናቂ ...በዝግጂትህ program በማቅረብህ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን!🙏🏽👍🏾🤟🏾👏🏽✌🏽🕊🇪🇹

  • @saronfikir5962
    @saronfikir59623 жыл бұрын

    ወይ ጉድ አብረውኝ ተምረዋል ሰርድ ትምህርት ቤት ደስ ይላሎ በጣም

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @seaditube2196

    @seaditube2196

    3 жыл бұрын

    ስላወቅሻቸው እድለኛ ነሽ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው

  • @fekrs5388
    @fekrs53883 жыл бұрын

    እንዴት ፈታ አረጉኝ ደብሮኝ ነበር ይመቻቹ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87983 жыл бұрын

    ጀግና ናችሁ በራስ መተማመን አችሁ አደንቃችኃለው ምርጦች በርቱ💝✅

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby69773 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ በጣም. ደስ ትላላችሁ ሙሉ ጤና ካለ. ተመስገን ነዉ

  • @sofiyaq4198
    @sofiyaq41983 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ስላደረክልኝ ነገር ደግሞ በጣም ደስ ይላሉ ፈታ ዘና ያሉ ናቸው

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @user-ny2vh7dp9x
    @user-ny2vh7dp9x3 жыл бұрын

    አንፖል ለመቀየር ብቻ ነው አላሉም አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስወዳችሁ

  • @user-xy5fu6xf8y
    @user-xy5fu6xf8y3 жыл бұрын

    ማሻ አላሀ ተባረክ አላሀ ደስ ስትሉ የሰው ልጂ ዋናው ጤና የፈጣሪ ስራ ነው አልሀምዱሊላሀ ባለው ነገር መደሰት ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ

  • @user-ie1un4cu2o
    @user-ie1un4cu2o3 жыл бұрын

    ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💓💔💕💕

  • @ahmedsiraj2864
    @ahmedsiraj28643 жыл бұрын

    ላይክ እምጠይቀ ሰወች ላይክ አድርገ ማለት አይጠበቅባቺሁም ምርጥ አባባል ካላቺሁ እናደርጋለን

  • @mekiyatube1823

    @mekiyatube1823

    3 жыл бұрын

    ወንድም እንዛመድ

  • @yeabmyy
    @yeabmyy3 жыл бұрын

    GOD BLESS YOU GUYS

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye74273 жыл бұрын

    ደስ ትላላቹ ሁሉም ነገር አሜን ብሎ መከበል መልካም ነው

  • @asterberhe6061
    @asterberhe60613 жыл бұрын

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ባላቸው ነገር ደስተኞች ናቸው 🙏

  • @eleleta5821
    @eleleta58213 жыл бұрын

    ኑሩሉን የኔ ቆንጆች

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali93123 жыл бұрын

    ከፈሬ ላይ ትንሽ ችግር ስላለብኝ እራሴን እደሰዉ ቆጥሬ አላቅም😢ቁመና ፡መልክ አሟልቶ ሰቶኝ ተመስገን አልልም 😢አቤቱ ይቅር በለኝ😢እናተን ሳይ በራሴ አፈርኩ 😢😢

  • @user-qx3gk6wo3m

    @user-qx3gk6wo3m

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ እናት ከንፈርሽን ግን ምን ሁነሽ ነው? እግዚአብሔር እኮ ሌላውን ሐብታም ሌላውን ድሐ ሌላውን በጣም ቆንጆ ሌላውን ደግሞ እንደነገሩ ሌላውን እረዝም ሌላውን አጭር አድርጎ የሚፈጥረው ለምን መሰለሽ አጠቃላይ እርሱ በፈጠረው ነገር ሌላውን እንዳንንቀው እንዳንመካ ነው እርሱ ፈጣሪ ግን ሁሉንም የሚፈጥረው ልክ ነው። እኛም ፍጥረቶቹ ውቦች ነን ሰው በሰውነቱ ብቻ ውብ ነው''

  • @alezacuevas4306

    @alezacuevas4306

    3 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ በይ የኔውዲ

  • @rawanalbathali9312

    @rawanalbathali9312

    3 жыл бұрын

    @@user-qx3gk6wo3m ልክ ነሽ የኔ እህት ከፈሬን ህፃን ሁኜ አባቴ ማር ያስረክብ ነበር ለነጋዴ እና አድ ቀን ከቤታችን ግቢ የታሰረችዉ ማር የምትጫነዉ ፈረስ ጭረዋ ያምራል እየዳህኩ ሂጄ ጭራዋን ስይዝ በርግጫ ከፈሬን መታችኝ ተሰነጠቀ ተሰፋሁት ግን ትርፍ ሆነችብኝ እያደኩ ስመጣ መናደድ ፡መበሳጨት ብዙ ነገር ሊሰማኝ ቻለ አይኔን አጥፍታኝ ቢሆንስ ልቤን ብላ ገላኝ ቢሆንስ ተመስገን ብቻ ዉዴ 🙏

  • @rawanalbathali9312

    @rawanalbathali9312

    3 жыл бұрын

    @@alezacuevas4306 እሺ የኔ ዉድ ልክ ነሽ

  • @user-qx3gk6wo3m

    @user-qx3gk6wo3m

    3 жыл бұрын

    @@rawanalbathali9312 አይዞሽ እኅታለም እንዳልሽው እንኳን ከዚህ የከፋ ነገር አላጋጠመሽ እኅት❤

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ ግሩምና ድንቅ ሆናችሁ ተፈጥራችኋል ስለእናንተ ጌታ ይመስገን ባለ ነገር ደስተኛ ሆኖ መኖር እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ

  • @user-nc8oo2zo1m
    @user-nc8oo2zo1m3 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ የሱ ስራ ድንቅ ነው ደስሲሉ💖።

  • @asratdesalegn8298
    @asratdesalegn82983 жыл бұрын

    ጎንደር ዩንቨርስቲ ህክምና ስማር አብሬያቸው ፑል ተጫውቻለው።አልረሳውም

  • @semiralove1228

    @semiralove1228

    3 жыл бұрын

    Waw👏🥰

  • @MrAbexlover

    @MrAbexlover

    3 жыл бұрын

    Mee too!

  • @amagood1312

    @amagood1312

    3 жыл бұрын

    ልክ ነህ

  • @bluefacebaby7401

    @bluefacebaby7401

    3 жыл бұрын

    Duh 🙄

  • @alemethiopiawittube4604

    @alemethiopiawittube4604

    3 жыл бұрын

    መቼ አመተ ምህረት

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f3 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላ ሙሉ አድርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @sarasid5599

    @sarasid5599

    3 жыл бұрын

    በራሳችሁ መተ ማ መናችሁ ለኔም ትምህርት ነው

  • @mekiyatube1823

    @mekiyatube1823

    3 жыл бұрын

    ነጂ እንዛመድ

  • @user-qg6cf9uq5d
    @user-qg6cf9uq5d3 жыл бұрын

    በእዉነት በጣም ደስ ይላሉ ኦ አምላኬ ሆይ ተይመስገን 👏👏👏

  • @selamtube3774
    @selamtube37743 жыл бұрын

    ሰው በተሰጠው ማመስገን እና መደሰትን የሚያስተምሩ ምርጦች 👍

  • @salambarhan8190
    @salambarhan81903 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😘😘😘😘❤በጣም ደስ ስትሉ

  • @fareeda4830
    @fareeda48303 жыл бұрын

    ሰላማቹ ይብዛልን ደስ ሲሉ በጌታ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please!

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ ስትሉ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለዉ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y3 жыл бұрын

    ስለማይነገርው ስጦታው ልኡለ እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው የነገ ሰው ይበለን 👏👏👏❤❤❤

  • @jemal1950
    @jemal19503 жыл бұрын

    አይዟችሁ ምርጦች🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @user-qm7uj5uz7x
    @user-qm7uj5uz7x3 жыл бұрын

    ውይ ደስ ይላሉ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ !ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ kzread.info/dash/bejne/a4mq07CzibLfdbg.html subscribe please

  • @artistAmanuelGizaw

    @artistAmanuelGizaw

    3 жыл бұрын

    ስብስክራይ ቤትስብ እንሁን አመስግናልሁ

Келесі