"መልካም ጋብቻ የእንኳን ደስ ያለህ መልክት ብዙ እየደረሰኝ ነው "ተዋናይ ዳጊ | ድምፃዊ ዳዊት ...የበሬ ወለደ ሰለባዎች | Seifu on EBS | Dawit

Ойын-сауық

"መልካም ጋብቻ የእንኳን ደስ ያለህ መልክት ብዙ እየደረሰኝ ነው "ተዋናይ ዳጊ | ድምፃዊ ዳዊት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 500

  • @tdf7036
    @tdf70363 жыл бұрын

    ፍትህ በኣረብ ሀገር እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኣንድ በኣንድ እያጣናቸዉ ነው ወገኖቼ😭😭😭 ለወገን ደራሽ ወገን ነውና

  • @user-ob4ne1eq2o

    @user-ob4ne1eq2o

    3 жыл бұрын

    ኧረ ኡኡኡኡኡ ኧረ እኔስ አለርቻልኩም ስቃያቸው በዛ የወገኖቻቺን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @efatube7575

    @efatube7575

    3 жыл бұрын

    እምዬ ደረሺ አላገባም እውነት አላገባም ብዙ ብዙ ተብሎ ነበር እኮ ወይ ጉድ እኮ ነው አሁን እድሌን ልሞክር 🥰

  • @efatube7575

    @efatube7575

    3 жыл бұрын

    መልኳ የማይበልጣት ዋው🥰

  • @johnwey289

    @johnwey289

    3 жыл бұрын

    Yeha አፉ ማለከኪያ ነዉ😒

  • @sabrinamicael2611

    @sabrinamicael2611

    3 жыл бұрын

    አዎ እውነት ያሳዝናሉ ፈጣሪ ይድረስላቸው

  • @helina5088
    @helina50883 жыл бұрын

    ዳዊት በጣም የተረጋጋ ልጅ ነው የሚናገረውም በሳል የሆኑ ንግግሮች ናቸው

  • @addistube8191

    @addistube8191

    3 жыл бұрын

    ለምን አታገቢውም?😂😂😂😂

  • @brightetube3157

    @brightetube3157

    3 жыл бұрын

    $$who is your best??? ዳዊት ፅጌ እና ኢሳያስ በ አንድ ላይ በ አንድ መድረክ zelesegna siyazamu # concert kzread.info/dron/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1

  • @helina5088

    @helina5088

    3 жыл бұрын

    @@addistube8191 ምን ያስቅሻል ታዲያ የሰው ልጅ መለኪያው ቁመናው ስለረዘመ ወይም መልኩ ስላማረ ሳይሆን መልካም አስተሳሰቡ ነው ስቀሽ ሞተሻል

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@rediettadesse2828 እንዛመድ

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@addistube8191 ቤተሰብ እንሁሕ

  • @user-sr3yi2fr5h
    @user-sr3yi2fr5h3 жыл бұрын

    ለሳኡድ እስረኞች መላ።በል አት ሰይፍ ተይ ያልፍን ኡኡኡኡ የት ሄደን እንጩህ

  • @milkilion696

    @milkilion696

    3 жыл бұрын

    Konjeya ayezoshe ya Ethio manegeset ka lela tekwumot gar eyesaru nw

  • @user-er9rv4hn2l
    @user-er9rv4hn2l3 жыл бұрын

    አንተ ግን ሰይፉ የምትባል ሰውዬ ሁልቀን ታዋቂ ሰወችን ታቀርባለህ ምን አለበት ለነፍስህ ነው ሳኡዲ እስር ቤት የሚጉላሉ ወገኖቻችንን ድምፅ ሁናቸው እባክ ከየምን እስከ ሳኡዲ የሚጉላሉ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን እየተሰቃዩ ነው እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሁል ቀን ለታዋቂ ብቻ መድረክ የምትሰት አትሁን አንዳንደየም ለሚስጊኑ ወገን ድምፅ ሁኑ ምክንያቱም ብዙ ተከታይ ስላላችሁ ታጠፈሁ ይቅርታ

  • @user-qg6uw7di9m

    @user-qg6uw7di9m

    3 жыл бұрын

    ታዋቂ ያልሆነ ማቅረብ አይቻልም መሠል 😀

  • @user-qg6uw7di9m

    @user-qg6uw7di9m

    3 жыл бұрын

    ድሮም ላለዉእጂለሌለዉመቸ ይታሰባል ፈጣሪይሁናቸዉእነሡን

  • @chitrachitra8821

    @chitrachitra8821

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @alushi1803

    @alushi1803

    3 жыл бұрын

    ትክክል ወላሂ

  • @munawara9661

    @munawara9661

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l3 жыл бұрын

    መታማት ያለ ነው እግዚአብሔር ሀሜቱን እውነት ያድርግላችሁ አግቡ

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h3 жыл бұрын

    ሰይፉ እባክ ስለፈጠርህ በሳውዲ እስርቤት ላሉ ወንድም እህቶቻችን ድምፅ ሁን አይ ስደት ያማል😢😢😢

  • @user-du8fk6pu6z

    @user-du8fk6pu6z

    3 жыл бұрын

    አሁን ደግሞ ቅዝቃዜ እየመጣ ነው ብቻ እግዜአብሔር ይረዳቸው

  • @user-lt8ro7ee4b

    @user-lt8ro7ee4b

    3 жыл бұрын

    ርምንበወጣው ያለውን ያሺቃብጥጂ። አምላክ ይርዳቸው ብቻ ሁሌም አርቲሰቶችንብቻነው የሚአቀርበው

  • @hayatmohammed3352

    @hayatmohammed3352

    3 жыл бұрын

    ዳዊትየ

  • @hayatmohammed3352

    @hayatmohammed3352

    3 жыл бұрын

    በነታችሁ.እኔየዳዊትአድነቂነኝ

  • @hayatmohammed3352

    @hayatmohammed3352

    3 жыл бұрын

    ቁጥርሩንላኩልኝ.በሱፍቅርልሞትነው

  • @fkrbiru2873
    @fkrbiru28733 жыл бұрын

    ዳዊት እጅግ በጣም የተርጋጋ ቁጠብ ኢትዮጲያዊ ነህ። እግዜአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-oy4ke3jp9l
    @user-oy4ke3jp9l3 жыл бұрын

    ምስኪንዬ ደስ እሚል ልጆች እኮ ናቸው ሲናገሩ ራሱ ሲያምሩ ተባረኩ

  • @meseretwon1090
    @meseretwon10903 жыл бұрын

    በጣም የሚያናድድ ስንት ብሽቅ አለ እኮ። አይዞን ወንድሞቼ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ። ዳዊት የኔ ትሁት አይዞን!

  • @mercy0415

    @mercy0415

    3 жыл бұрын

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 kzread.info/dash/bejne/mYptpbuShLPJnJM.html wow

  • @maithaalktbe2177

    @maithaalktbe2177

    3 жыл бұрын

    እረሰይፍየ እኔም በስሜ እሚጄናጄኑ አሉ ማን እዴሁ አላቅም እኔዱባይነኝ ዲምጤም የራሴዉነዉ እኔ አይዴለሁምብል እግዳማነዉ አሉ

  • @mercy0415

    @mercy0415

    3 жыл бұрын

    @@maithaalktbe2177 ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።

  • @yengutube

    @yengutube

    3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት kzread.info/dron/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    እሰኪ ዘካርያሰ እና ብሬክሰ ይቅረቡ የምትሉ👌👍😍 ሰይፈሸ አቅረብልን " pilse

  • @fatimahmohammed1088

    @fatimahmohammed1088

    3 жыл бұрын

    👍ይቅረቡ

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    3 жыл бұрын

    @@fatimahmohammed1088 እኔም በያለሁ

  • @user-ec2dp9ff2x

    @user-ec2dp9ff2x

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @enidyita

    @enidyita

    3 жыл бұрын

    Gkc

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    3 жыл бұрын

    ይሔ እራስ ወዳድ ነው ሰይፉ እዴት እዳናደደኝ ሳኡድ እስር ቤት ላሉ አድ ቀን ድምፅ ሳይሆን ቱቱቱቱባገኘው በጥፊ ነበር😠

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l3 жыл бұрын

    ዳዊትየ እርግት ያልክ ነህ ተባረክ እግዚአብሄር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ

  • @user-qc3fy9xd4i
    @user-qc3fy9xd4i3 жыл бұрын

    ግን ሰይፍ ትገርማለህ ለምን በለኝ ምክንያቱም አንድ ታዋቂ ቢታመም ወይም የሆነ ነግር ቢሆን ሚዲያ እስከሚጨናነቅ ድረስ ትጮሀለህ ታዲያ ለነዛ ሚስኪኖች በ ሺ የሚቆጠሩ በአረብ ሀገር ላሉት ወገኖችህ ድምፅ መሆን አቃተህ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @hortuwado7692

    @hortuwado7692

    3 жыл бұрын

    T1 Q" (AS83 344

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    3 жыл бұрын

    ይሔ መላጣ

  • @yengutube

    @yengutube

    3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት kzread.info/dron/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል።

  • @natnaelsamson4709

    @natnaelsamson4709

    3 жыл бұрын

    Mnew seyefesh

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi12443 жыл бұрын

    ዳጊ እና ዴቫ😍 አለባበሣችሁ ስወደው ጌታን ፅድትትትትት ያላችሁ🙌♥️

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ሁለት ምርጦች

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 kzread.info/dash/bejne/mYptpbuShLPJnJM.html

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t3 жыл бұрын

    ደዊት እርጋትው ሲመች እድሜ ይስጥህ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @meseretavrhame6191

    @meseretavrhame6191

    3 жыл бұрын

    Ename eyalkugne

  • @gdgdhdhydddyhd6942
    @gdgdhdhydddyhd69423 жыл бұрын

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dinigiliiamalajeesl2635

    @dinigiliiamalajeesl2635

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢 Bexamaa yamal

  • @ajabel2875

    @ajabel2875

    3 жыл бұрын

    @@dinigiliiamalajeesl2635 egzbher yemar

  • @user-ge4ye3ry2y

    @user-ge4ye3ry2y

    3 жыл бұрын

    Ff

  • @ajabel2875

    @ajabel2875

    3 жыл бұрын

    @@user-ge4ye3ry2y what

  • @galhayelom7944

    @galhayelom7944

    3 жыл бұрын

    fateri yetabekuchuwa😥😥😥

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed78323 жыл бұрын

    ዴቫዬ ዳጊዬ ንግግሩራቸው ደስ ሲል ተባረኩ

  • @user-cx4lc8br9n
    @user-cx4lc8br9n3 жыл бұрын

    የልጁ ይቱብ መዘጋት አለበት ልጁ ሁልጊዜም ነው ሚዋሸው እና የልጁ ይቱቡ መዘጋት አለበት ወላሂ

  • @geneteteshome1372

    @geneteteshome1372

    3 жыл бұрын

    Awo endate hulu nagare yasdanagixale malaga sew new

  • @zenagech447

    @zenagech447

    3 жыл бұрын

    FETERA SLAMYCHELO HAMETENA WESHAT SERACHAW NAW MEZEGATALABT

  • @geneteteshome1372

    @geneteteshome1372

    3 жыл бұрын

    በጣም ባለ ጌ ሠው ነው ለብረ ብሎ

  • @saraahmad2425

    @saraahmad2425

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@geneteteshome1372 እንዛመድ

  • @attwtt8795
    @attwtt87953 жыл бұрын

    አይ ሰይፍሽ መቼም አትቻልም በጣም ደስ የሚል ነው የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ፡፡በርታ የአንተ ፕሮግራም ከፓለቲካ የፀዳ ጥሩ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው ፡፡ ተባረክ ፡፡

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem27083 жыл бұрын

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዮ ወገኖቼ 😢😢😢😢😢💔💔

  • @behradin6170

    @behradin6170

    3 жыл бұрын

    Add

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge37283 жыл бұрын

    ኣይ ሰይፉ በጣም ነው ሙድ ምትይዘው

  • @temz_uche

    @temz_uche

    3 жыл бұрын

    Abo temechehegn bro,,, mulu hasaben yemigets comment sifelg neber.

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed32113 жыл бұрын

    My Favorite talented Amazing Artist Love and respect you!!!!

  • @user-ku8ny8id2v
    @user-ku8ny8id2v3 жыл бұрын

    የዳዊት እርጋታ እንደት ደስ ይላል ቁጥብ❤ የፈጣሪ ያለህ

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e3 жыл бұрын

    እምናፍቀዉ ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ህዝብ ያልበላዉን ማከክ የሚተዉበት ቀን

  • @sosososo-ov4oo

    @sosososo-ov4oo

    3 жыл бұрын

    ወላሂ በትክክል

  • @tingirttube2589

    @tingirttube2589

    3 жыл бұрын

    Betikikil

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    3 жыл бұрын

    ወላሂ ትክክል ማማቲ እኔም የናፈቀኝ የሚተውበት ቀን ነው

  • @yengutube

    @yengutube

    3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት kzread.info/dron/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል።

  • @user-um3hk6pz7u
    @user-um3hk6pz7u3 жыл бұрын

    ውሸት እያቀናበሩ የሚለቁ ይቱበሮች መዘጋት አለባቸው ባለጌዎች ናቸው

  • @user-qh9mn5np6x

    @user-qh9mn5np6x

    3 жыл бұрын

    እሱ መቼ ደና ነገር ያቀራባል ስንት ቅድሚያ የሚሰጠው አዘንዳ እያለ እሱ የዩቱብ ወራ አምጥቶ ይመላል

  • @hmdedshoo2054

    @hmdedshoo2054

    3 жыл бұрын

    Zim blih siwin jrwin atatf

  • @najata.medeya2225

    @najata.medeya2225

    3 жыл бұрын

    Tekekela

  • @nenanena7057

    @nenanena7057

    3 жыл бұрын

    ባለጌዎቹ እነሱ ሳይሆኑ ተከታዮቹ ናቸዉ

  • @user-cq1xd8iy9x

    @user-cq1xd8iy9x

    3 жыл бұрын

    Tkkl

  • @samiahussein3458
    @samiahussein34583 жыл бұрын

    dagi is Beautiful spirit very smart brilliant Adventures Very sweet Full of life I have great respect for you God be with you Every Step of the way 🙏

  • @SamsungM-ku3dy

    @SamsungM-ku3dy

    3 жыл бұрын

    የሜገርምነው አይ ወሬ

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v3 жыл бұрын

    የኔ ጎበዝ ትክክል ነው 👍👍አንተ በጣም ጎበዝ ነህ እነሱ ግን ማስተዋልን ይስጣቸው ምንም ማለት አይደለም ዳዊት ጎበዝ ዳጊ ሰውቹ ግን ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e3 жыл бұрын

    ዳዊት ምርጥ

  • @smtsmt1477

    @smtsmt1477

    3 жыл бұрын

    ትግስታኛ

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r3 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ስለመልካም ስራህ እናመሰግናለን ግን እባክህ ለሳውዲ ስደተኞችና እስረኞች ድምፅ ሁናቸው

  • @alemabebe1795
    @alemabebe17953 жыл бұрын

    Sim, I like your confidence. Keep it up

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p3 жыл бұрын

    ወይኔ ዳዊት እርጋታው ጨዋነቱ በጣም ደስይላል የምር ተባረክ

  • @gcshxvvx6146
    @gcshxvvx61463 жыл бұрын

    ወይ ዳዉይት በጣም የተረጋጋ ልጂ የኔ ጌታ እረጋታሃን ወዴድኩት

  • @hamh3998
    @hamh39983 жыл бұрын

    ሰይፉ ግን ተንኮሉ ካልጠፋ ሰው ሁለቱን ለምን አገናኛቸው?

  • @gkcdhdrii8622

    @gkcdhdrii8622

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @mizankassa2745

    @mizankassa2745

    3 жыл бұрын

    በሁለቱም ላይ ነዋ በዚህ ሳምንት ወሬው ሲናፈስባቸው የሰነበተው

  • @user-xh9ku1hq6v

    @user-xh9ku1hq6v

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @temuasefa4459

    @temuasefa4459

    3 жыл бұрын

    @@mizankassa2745 positive thinker big respect 🙏🙏

  • @user-cy3gm9jb6m

    @user-cy3gm9jb6m

    3 жыл бұрын

    Kkkkkk damo eko hulatum rajajami nachew

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr3 жыл бұрын

    የእውነተኛውን ትዳር ይስጣቹ በልጆች ይባርካቹ😘

  • @zahramohammed1809
    @zahramohammed18093 жыл бұрын

    ሰላም ያገሬልጅ ብቻ ደስ ይላል ማግባትኮ ክብር ነው ግን በዝግ መሀል የሁለት ቤተሰብ ህይወት መበጥበጥ ልቦና ይስጣቸው እንጅማ ይሄ ዜናና ዩትብ አበላሸው ሰውንኮ

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n3 жыл бұрын

    እውነት ሰይፉ ያንተ ፕሮግራም ሁሌ ነዉ የምከታተለው እናም ለሳኡዲ አረብያ ያሉ እህት ወንድሞቻችን ድምፅ ስጥልን ምክንያቱም አንተ ድምፅ ሰታስማ ሌላ አካል የሰማልና እና በቻልከው መጠን እርዳልን

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j3 жыл бұрын

    ሁለትም ምርጥ ናቸው

  • @bezitube122
    @bezitube1223 жыл бұрын

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ

  • @martabogale461
    @martabogale4613 жыл бұрын

    ዳዊት አለማየሁ ስወድህ የተረጋጋህ ልጅ ሰው ያቡካ ዝምበሏቸው

  • @habtamutesfayeduressa8233
    @habtamutesfayeduressa82332 жыл бұрын

    Dave; What a matured man you are, thank you.

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f3 жыл бұрын

    ወይይይ ክክክክክክ ዘንድሮ ማንን እንመን እኔም እውነት መስሎኝ ነበር ወቸው ጉድ ልጁ በጣም ብዙ ሀሰተኛ ዜና ይዘግባል ዩቲቩ ተባብረን ማዘጋት ነው ሆሆሆ

  • @ethiopianhager1569
    @ethiopianhager15693 жыл бұрын

    ዴቭ ፉጹም ይተረጋጋ ነው

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 kzread.info/dash/bejne/mYptpbuShLPJnJM.html

  • @zufanetesfaye8894
    @zufanetesfaye88943 жыл бұрын

    ዳጊ አመለጠኝ ብዬ ነበር ጌታ ደርሶልኛል አይዞህ ዳጊዬ ኡለሁልህ እወድሀለሁ እሺ

  • @sumeyashemsusumaia1806

    @sumeyashemsusumaia1806

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @aesopesolyana4484
    @aesopesolyana44843 жыл бұрын

    love and respect you both🙏

  • @user-bg7hn7ws8n
    @user-bg7hn7ws8n3 жыл бұрын

    ዴቭየ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ስወድህ ወንድሜ በርታ ከወሎ 💚💛❤👏👏

  • @SintayuheHaile

    @SintayuheHaile

    Жыл бұрын

    Hi

  • @user-kr4ll8ho5p
    @user-kr4ll8ho5p3 жыл бұрын

    አቀናባሪው በጣም መቀጣት አለበት

  • @meazateshome1715
    @meazateshome17153 жыл бұрын

    የዳዊት እርጋታው ስርአቱ ደስ ይላል!!!

  • @user-du8fk6pu6z
    @user-du8fk6pu6z3 жыл бұрын

    በእውነት የእግዜአብሔር ስራው ሁሉ ግሩም ነው

  • @tsiontube4174
    @tsiontube41743 жыл бұрын

    እረ ፈጣሪን ፍሩ የውሸት ወሬዎችን የምታቀናብሩ ,ዳዊት እርጋታህ ደስ ይላል

  • @mercy0415

    @mercy0415

    3 жыл бұрын

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 kzread.info/dash/bejne/mYptpbuShLPJnJM.html wow

  • @luismesfin3578

    @luismesfin3578

    3 жыл бұрын

    😄🤟😂 btame 😂🤟☮️ so what up with David 😂🤟☮️😂😂😂 good luck it not just funny 😂🤟☮️🇲🇱🌴☪️✝️🇲🇱🌴🌹☮️

  • @user-qv8sy8mp6h
    @user-qv8sy8mp6h3 жыл бұрын

    ይህ ዉሽት ውሪ ሚያውራው ልጅ ሁሌ ነው ቻናሉ ይዘጋ ምትሎ

  • @cherugirma1332

    @cherugirma1332

    3 жыл бұрын

    wow

  • @wwmulu
    @wwmulu3 жыл бұрын

    ዳዊት እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ሰላም ይብዛልህ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir64343 жыл бұрын

    አላህጥሩትዳር።ይስጣችሁ። ይታየኛልአንደኛ።ቆንጆመጥታ።አግባኝ።እንደምትልህ.እርግጠኝል ነኝ።ዳጊውድድ

  • @yube3674
    @yube36743 жыл бұрын

    ትክክል ዳጊ የውስጥ ውበት ይሸለል ከውጫው ውበት

  • @user-df3mi6pd8n
    @user-df3mi6pd8n3 жыл бұрын

    ወይጉድ ዘመኑ ነው ጊዜዉ ነው እየተባለ ሰዉ በቃ በታችኛዉ ያካል ክፍላቸው ማሰብ ጀመሩ አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ማስተዋሉን አድለን

  • @sarasid5599

    @sarasid5599

    3 жыл бұрын

    ዳውት ሌ ላ ሀሳን ከብታል

  • @mekiyasaid1948
    @mekiyasaid19483 жыл бұрын

    ሰይፈሻ አረብ አገር ላሉት በእስር ለሚሰቃዮ ወገኖቻቺን እንጩህላቸው

  • @haregewoyntekeste3067
    @haregewoyntekeste30673 жыл бұрын

    Dave you are so matured you always impress me .so gentle !

  • @getnethaile4222

    @getnethaile4222

    3 жыл бұрын

    ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት kzread.info/dash/bejne/iWaiz8mRorjYpag.html

  • @ekinahom8621
    @ekinahom86213 жыл бұрын

    ዴቪዬ ስወድህ እኾ አፌን ቁርጥ ይበል የኔ ማር የውቅሮ ሽቅርቅር❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤ ዳጊዬ ምርጥ❤❤❤🇪🇹🇪🇹✌✌

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel24843 жыл бұрын

    ደምጻዊዮ አቤት እርጋታ እግዝያብሔር አምላክ ያሰብከወ ያደርስህ እርጋ ያለ ሰወ ሳይ እንዴት እንደሜያሰደስተይ

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov3 жыл бұрын

    Dawitye betam akebrek ena ewdek alo. Betam serat yalek ጥሩ ሰው ነክ እድሜና ጤና እመኝልክ አልሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ❤️❤️❤️

  • @user-rr5pv3ei9t
    @user-rr5pv3ei9t3 жыл бұрын

    የዴቭ እውነት መስሎኝ ነበር ኤረ ያርግላቹ የኛ ልዩዎች

  • @Tube-cr4vz
    @Tube-cr4vz3 жыл бұрын

    ዳዊት የተረጋጋ ልጅ ነው

  • @user-lj5cv8os5m

    @user-lj5cv8os5m

    3 жыл бұрын

    ውይ በጣም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20983 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እኔም ሁለታቹም ደሞ እኩል ነው ቁመታቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @munirsaid6955
    @munirsaid6955 Жыл бұрын

    Both well matured! Dave More

  • @aaasss9842
    @aaasss98423 жыл бұрын

    በጣም አዝናለሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ያገባህ መስሎኝ

  • @unitytube8067
    @unitytube80673 жыл бұрын

    ስይፍሻ ምርጥ ሰው የሰይፍሻ አድናቂዎች

  • @flower525af4
    @flower525af43 жыл бұрын

    Wiy wiy dagi Iko tinish wedelay bichemir abet guraw..rasun endet new mikolilew befetari.ere teregaga, set lij endih atwedim...endet endeminterara.... Daveye l love your personality

  • @user-fg5pn7ph8d

    @user-fg5pn7ph8d

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክ እኔም እየታዘብኩ ነበር

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin2103 жыл бұрын

    ዳዊት መልካም ልጅ ነህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ይገርማል

  • @tamer8965
    @tamer89653 жыл бұрын

    እውይይይይ ጣፋጭየ እውነት እድግ በልልን ባንተ አቅም ውይይይይ የትንሽ ታላቅ አሳቢ የተርጋጋ ልጂ በርታልን ዳዊትየ የኔወንድም እርጋታው

  • @meb4546
    @meb45463 жыл бұрын

    Esti ye devo meregagat yetemechew

  • @mercy0415

    @mercy0415

    3 жыл бұрын

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 kzread.info/dash/bejne/mYptpbuShLPJnJM.html wow

  • @ethiopian8158

    @ethiopian8158

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ትሞታላችሁ? 😟😟😟😟

  • @flower525af4

    @flower525af4

    3 жыл бұрын

    Min yaderigal dagi yemibal yalakimu yeminterara sew ategebu askemito...chirash Dave yilugnal sewoch sil...endet Davu endetazebew...

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@ethiopian8158 ነይ እንዛመድ

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @desalegne tube ቤተሰብ እንሁን

  • @believeyourself1903
    @believeyourself19033 жыл бұрын

    DAWIT don't worry, You are God's child. And We love you .

  • @semeraseid4063

    @semeraseid4063

    3 жыл бұрын

    And you think you are God's child?

  • @degefefeleke9183

    @degefefeleke9183

    3 жыл бұрын

    You are crazy

  • @semeraseid4063

    @semeraseid4063

    3 жыл бұрын

    No I am not crazy but I am telling you that your idea is illogical

  • @eebbawaaqayyoo6266
    @eebbawaaqayyoo62663 жыл бұрын

    I LIKE DAGI'S self confidence

  • @seadinegyewollowo3486
    @seadinegyewollowo34863 жыл бұрын

    ይህች ቀን ታልፍና እኛም ሰደተኞች ላገራችን ያበቃንና ያስተዛዝበናል

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽን እና ዘኪን አቅርብልን በአላህ ሰይፉ

  • @kebebushtube9618

    @kebebushtube9618

    3 жыл бұрын

    Tekekel belesha suffered aderegigni ❤

  • @kebebushtube9618

    @kebebushtube9618

    3 жыл бұрын

    Yikereta Subscribe lemalet new

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@kebebushtube9618 እንዛመድ

  • @samsungdibba1865

    @samsungdibba1865

    3 жыл бұрын

    Beallah 🙄🤔

  • @kebebushtube9618

    @kebebushtube9618

    3 жыл бұрын

    @@samsungdibba1865 gora beyi Dibba

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry3 жыл бұрын

    የልጅ አዋቂ ዳዊት በሳል ሰው ነህ ዳጊ ትወናላይ ያለህ ትመስላለህ

  • @mercy0415

    @mercy0415

    3 жыл бұрын

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 kzread.info/dash/bejne/mYptpbuShLPJnJM.html wow

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne8983 жыл бұрын

    ዳይዬ ስላዬውህ ደስስስ ብሎኛል የምር በጣም ነው ደስስስ የምትለኝ

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m3 жыл бұрын

    መልካም ምኞት ነው ! በጣም ይገርማል የኛ ነገር

  • @edenabate4997
    @edenabate49973 жыл бұрын

    እስኪ እደማማ ዝናሽ የማታ እጀራ ይስጠን የምትሉ

  • @user-pc6sw2oh4i
    @user-pc6sw2oh4i3 жыл бұрын

    እኔ እምለው ግን የደነዚህ አይነት ዩቱበሮችን ለምን ዩቱባቸው አይዘጋም ብዙ እኮነው እሚዋሹት ተደባደቡ ተጋቡ ሞቱ ስንቱን ይቀባጥራሉ ልክ ነህ ደቭየ ከሞት ማግባት ይሻላል በሩቅ ያሉ ሰወች በድንጋጤ ህይወትን ሊያጡ ይችላሉኮ እረ ተንኮል ጥሩ አይደለም ተው ግን ተው

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche15563 жыл бұрын

    ዳዊት እርጋታህ እንዴት ደስ ይላል ወንድሜ

  • @frehaile6298
    @frehaile62983 жыл бұрын

    God belsssd you bath, thanks for sharing 😍

  • @sipara8333
    @sipara83333 жыл бұрын

    ዳጊ ግን ዝም ብሎ ነው እንጂ ምንም አይመሳሰሉም በጭራሽ

  • @user-gq2ye1en1g

    @user-gq2ye1en1g

    3 жыл бұрын

    ቁመት አይመሳሰሉም

  • @georgewalter7271

    @georgewalter7271

    3 жыл бұрын

    They're different people , they don't look a like

  • @afiyatube6892

    @afiyatube6892

    3 жыл бұрын

    በጣም የት እና የት

  • @kebebushtube9618

    @kebebushtube9618

    3 жыл бұрын

    Subscribe aderegni 😄

  • @georgewalter7271

    @georgewalter7271

    3 жыл бұрын

    @@kebebushtube9618 eshi

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse18613 жыл бұрын

    ወንዳታ ሰይፍሻ እውነቱን አወጣው። እንድህ ነው የሃሰተኛ ሙድሃኒት ተባረኩ

  • @tizetaasefa6048
    @tizetaasefa60483 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው

  • @hanisara7679
    @hanisara76792 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ናቹህ የሀሰት ወሬ ጥሩ አደለም

  • @messihabeshawimessihabesha4320
    @messihabeshawimessihabesha43203 жыл бұрын

    ኧረ ሰይፉ ምን አስበክ ነው ሁለቱን በአንድ ቀን ያቀረብካቸው? ዳጊ ስወድክ

  • @meketayeendeshaw

    @meketayeendeshaw

    3 жыл бұрын

    Siwodik? agbiw beka enen embi bilesh hmm

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v3 жыл бұрын

    ዳዊት ኮ ቆንጆ ነው ቅሞቱ ትንሽ እንጅ

  • @haymanotamare6747

    @haymanotamare6747

    3 жыл бұрын

    ያው የፈጣሪ ስራ ነው

  • @mhhjbyh9125

    @mhhjbyh9125

    3 жыл бұрын

    @@haymanotamare6747 Exactly

  • @user-uh9xr3of5j
    @user-uh9xr3of5j8 ай бұрын

    Both beautiful ❤❤❤❤

  • @tototito5923
    @tototito59233 жыл бұрын

    ወይኔ የኔና የነዚህ ልጆች ቁመት መቸ ነው የሚያድገው 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @user-bo8ff1jv4x

    @user-bo8ff1jv4x

    5 ай бұрын

    በሳቅ ገደልሽኝ አብሽሪልኝ ይበቃናል ዋናው ተቅዋነው ሰውን የበላይ የሚያረገው ውዴ

  • @tadessetiegist5793
    @tadessetiegist57933 жыл бұрын

    ዳጊ ን በጣም ወደዋለው

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    @@dagem8961 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @yengutube

    @yengutube

    3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት kzread.info/dron/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል።

  • @alushi1803
    @alushi18033 жыл бұрын

    ያአላህ በጣም ይገርማል አይ ሰው ፍርሱ!!

  • @aaaaa-kg1yk
    @aaaaa-kg1yk3 жыл бұрын

    የኔ ማሮች እግዚሃብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-qi6fh9qe3u
    @user-qi6fh9qe3u3 жыл бұрын

    እኔ ውሽት እድሁነ አውቄልሁ ዱሮም

  • @doctorliya4125
    @doctorliya41253 жыл бұрын

    ማነው እንደ እኔ ዳጊ የተመቸው

  • @user-ge2mt3fy9r

    @user-ge2mt3fy9r

    9 ай бұрын

    Enadaginadnakwoney

  • @reduewunetu8646
    @reduewunetu86463 жыл бұрын

    ዳዊት እንቁ ነህ እኮ እግ/ር ይጠብቅህ ሁሌም !

  • @user-nq6et7cu1v
    @user-nq6et7cu1v3 жыл бұрын

    ዴፍ በትህትና ቀጥልበት ዋውው ዳግዬ ፈገግታህን ቀጥልበት ዋውውው ሰይፍሻ አረብ አገር ላሉ ውገኖችህ ጩህ ውገን ለውገን ደራሽ ነው በተረፈ ኢትዮጵያ ውድድኑሪልኝ።

  • @bedrykmal3223
    @bedrykmal32233 жыл бұрын

    ሰይፉ ደሞ ከቴዲ ሚስጋረነው ያቀናበሩት

  • @redyredy9717

    @redyredy9717

    3 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @bm.7487
    @bm.74873 жыл бұрын

    የዘመዴን ዩቲብ ካማዘጋት እንዲህ በውሽት የሰው ህይወት የሚያጨበረብሩ ዩቲበሮችን ማዘጋት ነበር በራሳቸው ስራ እንዲሰሩ ማድረግ

  • @mesfing4757

    @mesfing4757

    3 жыл бұрын

    degmo lezeregna

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    @@mesfing4757 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @Susu-hp4ie
    @Susu-hp4ie3 жыл бұрын

    Dave❤❤ yeteregaga asbie alawqim aleko. God is always with the hopeless hawey.

  • @ebisafayera526
    @ebisafayera5263 жыл бұрын

    ሰይፉ እባክህ የእናት ዓለም የሕፃናት መርጃ ማህበር ስልክ ቁጥር ከለክ...ስጠን

  • @coffeeentertainment4075
    @coffeeentertainment40753 жыл бұрын

    እረ ዴቭ like አድርጎልኛል

Келесі