ሀይሌ ገብረስላሴ ታሪኩ ዲሽታጊናን ለማግኘት ለምን ፈለገ...ታሪኩ ወደገጠር ባዶ እጁን አይሸኝም | Seifu on EBS | Tariku Dishita | Haile

Ойын-сауық

..አሁንም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የምኖረው አላገባሁም... • ..አሁንም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የም... ተወዳጅዋ አቀንቃኝ ኤልሳቤጥ ተሾመ
ሀይሌ ገብረስላሴ ታሪኩ ዲሽታጊናን ለማግኘት ለምን ፈለገ...ታሪኩ ወደገጠር ባዶ እጁን አይሸኝም...| Seifu on EBS | Tariku Dishita and Haile G/selassie ታሪኩ ዲሺታ ጊና | Adam Wendme
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 700

  • @nathanderbe3852
    @nathanderbe38523 жыл бұрын

    ዲሽጣ ጊናን የምትወዱት like

  • @kiyasulubo37

    @kiyasulubo37

    3 жыл бұрын

    እኔም እንድ መዝሙር ነው

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    3 жыл бұрын

    ድሽታ ጊና ነው ሀሀሀሀሀሀ

  • @yeshargegetie9325

    @yeshargegetie9325

    3 жыл бұрын

    by akwJwNwHwhyh4 jeutj imo bc hmm uhh @@godisgoodallthetime836 Dee rump 5mnmy

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    @@godisgoodallthetime836 እንዛመድ

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    @@kiyasulubo37 እንዛመድ

  • @TheNewEthiopiaTube
    @TheNewEthiopiaTube3 жыл бұрын

    "የምድር ስራ እንጂ ዘር ኣያጸድቅም" የሚሰማማ ሰው ላይክ ያርግ!

  • @feralove8629

    @feralove8629

    3 жыл бұрын

    Wow 😳

  • @zeousapollo2236

    @zeousapollo2236

    3 жыл бұрын

    ይሄ አባባል ለአእምሮዬ ሠላም ሠጠኝ

  • @molalignmichael3864

    @molalignmichael3864

    3 жыл бұрын

    Bemnet enji besera aytsedekem😁😉

  • @FENA2001

    @FENA2001

    3 жыл бұрын

    የሚያፀድቅ ጌታ ኢየሱስ እንጂ ዘር አይደለም።።።

  • @hagoshabte8920

    @hagoshabte8920

    3 жыл бұрын

    Yenante zer ayatsedkim yegna zer gin yatsedkal mknyatum egna maninet bher alen endenante gorf ametash aydelenm gedayoch

  • @ethiopiahagere1882
    @ethiopiahagere18823 жыл бұрын

    ኃይሌን ከመስጠት ጋር እንደማገነኘት የሚያስጠላኝ ነገር የለም።ኃይሌ በሕይወት መኖሩ ብቻ ለእኛ ትልቅ ስጦታ ነው።እናመሰግናለን ኃይሌ ዝም ብለህ ኑርልን!

  • @madeinethiotech2287
    @madeinethiotech22873 жыл бұрын

    የምወደው ምርጥ ዘፋኝ ነው ለደሽታ ጊና ያንሰዋል በእውነት እምዬ ሀገሬ ሰላምሸን ይመልስልሽ ሰላምሽ የብዛ እግዚአብሄር ኢትይጵያን ይባርክ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ዲሸታጊና ና ሀይሌ ጀግናችን እናከብራለን በጣም ክብር ለገበሬዎች እኔም ምርጥ የገበሬ ልጅ ነኝ

  • @jaja-ln1hl

    @jaja-ln1hl

    3 жыл бұрын

    💙💙💙💙

  • @fasigayewollolejitube

    @fasigayewollolejitube

    3 жыл бұрын

    @@jaja-ln1hl ደምሪኝ

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዶቼ

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew90373 жыл бұрын

    "ሁላችንም ገበሬዎች ነን" ክብር አርሰው ለሚያበሉን ገበሬዎች ❤️

  • @SamsungM-ku3dy

    @SamsungM-ku3dy

    3 жыл бұрын

    በጣም ደስይላል ተባርኩ

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    3 жыл бұрын

    Ewntsen new eden

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    @@SamsungM-ku3dy እንደመር

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    @@zerihunachamyeleh6472 እንደመር

  • @semirabintbaba1424

    @semirabintbaba1424

    3 жыл бұрын

    በጣም የኔ አባት የሠዉ መሬት የኩል እያረሠ አቀማጥሎ ነዉ ያሣደገን ምንም ሳይጎልብን ገበሬ መሆን መታደል ነዉ አምርቶ መብላት ሤት ብሆንም ከአባቴጋ እኩል ነበር ሥሠራ የምዉለዉ ክብር ለገበሬ ለአለማት ህዝብ ለሚያመረተዉ ከተማዉ ከዝቶ ቢጠቀምም ከበሬ ሥላመረተዉ ነዉ😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @jds7669
    @jds76693 жыл бұрын

    የማታ እንጀራየን ስጠን ዱሽታ ጌና ተሳክቷል ትችላለህ ሃይላችን ከጎናችን ሁሌም በአንተ እንኮራለን

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመሰር ዉዶቼ

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @selamlealem2696
    @selamlealem26963 жыл бұрын

    ሁለታቹም ምርጥ የኢትዬጵያ ጀግኖች ናቹ!ክብር ለገበሬወቻችን ሀይላችን ተባረክ ባወጣ ይተካ🙏

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉደሸቼ

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube22613 жыл бұрын

    ክብር ለ ገበሬዎች🙏❤️

  • @shaikmadina7110

    @shaikmadina7110

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @matiyasyene3906

    @matiyasyene3906

    3 жыл бұрын

    Faku pis nw

  • @binas8786

    @binas8786

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን... እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @abrhamag254

    @abrhamag254

    3 жыл бұрын

    Deva

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali93123 жыл бұрын

    የኔ አባት ንግግሩ በቃ ሁሉ ነገሩ በቃ የዉነት ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ታሪኩየ🙏

  • @gaema9673

    @gaema9673

    3 жыл бұрын

    Gen seratu des ayelem Egzabehir yetsebekow

  • @medhanetalamerew8253

    @medhanetalamerew8253

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    @@gaema9673 እንዛመድ

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    @@medhanetalamerew8253 እንዛመድ

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅንነት

  • @liyaasghedom3127
    @liyaasghedom31273 жыл бұрын

    I love those two man they are so humble bless them much love from Eritrea 🇪🇷❤️ 🇪🇹

  • @zeytunahassen1344

    @zeytunahassen1344

    3 жыл бұрын

    Love 💕 from Ethiopia 🇪🇹

  • @halefomgebregergs4914

    @halefomgebregergs4914

    3 жыл бұрын

    ኣቲ ሓፃቢት መዓኮር ጥልያን

  • @eritrearedsea5482

    @eritrearedsea5482

    3 жыл бұрын

    @@halefomgebregergs4914 aye agame entaye..yeheshekum be hesedenaa...teqaselekuumee

  • @ethio8774
    @ethio87743 жыл бұрын

    ዲሽታ ጊነ ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ!!! 💚💛❤ ሐይላችን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ሺ አለቃ ሀይልሻ የአገር ኩራት ኑርልኝ ስወድህ ዘፈን ሳይሆን እጅግ የምገርም መልእክት ያለው ቁም ነገር አንደበትህ ይባረክ

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅንነት

  • @binas8786

    @binas8786

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን... እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede19173 жыл бұрын

    እኔ ዱባይ ታክሲ ሾፌር ነኝ በጣም ብዙ ተሳፋሪ የውጭ ዜጋ ሙዚቃውን ሲሰሙት ድምፅ ስጠው እያሉ ነው የሚሰሙት በርታ ታሪኩ ኃይሌ ግን የሁልጊዜው ጀግና ነህ

  • @masarathmasarath25

    @masarathmasarath25

    3 жыл бұрын

    ምፈልገው ቦታ ባተ ነው ምሄደው

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    አሹ መዳም ከሮመዳን ወድህ ጠግባለች እባክህ ይዘህኝ ጥፋ ባሎን መደብደብ ጀመረች እኔስ ምን ይቀርልኛል😂

  • @hawa3569

    @hawa3569

    3 жыл бұрын

    የነዉ የምሰራዉ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    3 жыл бұрын

    👌🤗

  • @jf7444

    @jf7444

    3 жыл бұрын

    ወወወወ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia18363 жыл бұрын

    ደስ የሚል ሞቅ ያለ ፕሮግራም ነው። ሃይልዬ በወጣ ይተካ ። ታሪኩ በስራህ ስኬታማ ሆነህ ትርፋማ እንድትሆን እንመኛለን በዚህ ቅንነትህ ሃገርን የሚጠቅም ህዝብን የሚያገለግል መልካም ስራ እንደ ምትሰራ ተስፋ አለን ሰይፉም አንተም በጣም መመስገን ይገባሃል ።

  • @mordecai4675
    @mordecai46753 жыл бұрын

    ይሄ ምርጥ ዜጋ ነው የተደረገለት ነገር ቢያንስ እንጂ አይበዛም thank you ሀይሌ

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዶቼ

  • @daneboy2581
    @daneboy25813 жыл бұрын

    ኃይልዬ እውነት ትልቅ ስው ኔህ እግዚአብሔር የክብርህ

  • @lilaahmd8981

    @lilaahmd8981

    3 жыл бұрын

    ሀይልየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    @@lilaahmd8981 ቤተሠብ እንሁን

  • @yemarwuhashashe2831

    @yemarwuhashashe2831

    3 жыл бұрын

    አሜን በልጆቹ ያግኘው

  • @binas8786

    @binas8786

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን... እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር የኔ ቅኖች

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo89443 жыл бұрын

    ጀግናው ሀይሌ ገ/ሰላሴ ይጨበጨባል ላንተ 👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅንነት

  • @merejashow7742

    @merejashow7742

    3 жыл бұрын

    lehayle yihn gabezkut kzread.info/dash/bejne/Y4ZmqLB6mbffd8o.html

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube77463 жыл бұрын

    ትክክል ጋሽ አይሌ ገብረ ስላሴ ከልቤ እንወድዋቸዋለን የኛ ጀግኞች ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪💪

  • @binas8786

    @binas8786

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን... እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40523 жыл бұрын

    "" አዳምና ሄዋን የራሳቸው ሴለሆነ ነው የጨፈሩበት"" ታሪኩ ምርጥ መልስ

  • @afrahafrah6384

    @afrahafrah6384

    3 жыл бұрын

    😂👍👍🤩

  • @sarass838

    @sarass838

    3 жыл бұрын

    እኔንም የገረመኝ መልስነው እሯ

  • @binas8786

    @binas8786

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን... እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር የኔ ዉዶች

  • @aynadistafesse3810
    @aynadistafesse38103 жыл бұрын

    ሀይልሻ ጀግናችን!!!!! ምክንያታዊ ስለሆንክ እናመሰግናለን ።

  • @bezebeze2553
    @bezebeze25533 жыл бұрын

    ሀይሌበጣም የምወድህ የማደንቅህ ሰው ነህ ለኢትዪጽያ ትልቅ ባለውለታ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አንተም ተባረክ ትልቅ መልክት ያለው ነው

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ሀለት የዋሆች እስኪ እዚህ የዋሆችን በደብ እናመስግናቸው ሺ አለቃ ሀይሌ በወጣ ይተካ!!

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @gentegente3000

    @gentegente3000

    3 жыл бұрын

    በእውነት

  • @yuhhh4297
    @yuhhh42973 жыл бұрын

    ጀግና አዳሜ ገበሬን አደ ሗላቀር የምትቆጥሩ እድህም አራዳ እደሆነ እመኑ ድሽታጊና ያመቱ ምርጥ፡፡

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial3 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሻለቃ አትሌት ሐይላችን እረጅም እድሜ ዲሸጣ ጊና 🙏🙏

  • @gentandhabty

    @gentandhabty

    3 жыл бұрын

    አሜን እንደማመር መልሳለሁ

  • @selomie2721
    @selomie27213 жыл бұрын

    ደስ ይላል፤ ተባረክ ሃይሌ 💚💛❤️ ቀጣይ ሮፍናን ይጋበዝ የምትሉ ሰብዐዊነት በሃገራችን ከፍ ይበል💚💛❤️

  • @user-gy9ft4ew1d

    @user-gy9ft4ew1d

    3 жыл бұрын

    ሃይል በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ ጌታ እግዚአብሔር አብተው ይባረክ ይህ ልጅ በአንድ ነጠላ ዜማ ለኢትዮጵያ ፍቅር እንድስፋፋ ያደረገ ልጅ ነው ፍቅሩን ነው የገለፀው ኤኛ ኢትዮጵያዊ የሆነው ሰዉ ታራኩ ያለሆን ሀሳብ ተቀብለን ወደ ታግባሪ እንቀይረዉ

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዶቼ

  • @lijsolatube5698
    @lijsolatube56983 жыл бұрын

    ስጥ ይሰጥሀል ይላል የእግዚአብሔር ቃሉ ና ፈጣሪ ካለህ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ አትሌታችን ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ my legend ደግ ሰው❤️🙌

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @erreteue3hj391

    @erreteue3hj391

    3 жыл бұрын

    Amanele

  • @teddyabebeweldeteddyabebew2961
    @teddyabebeweldeteddyabebew29613 жыл бұрын

    ይገባዋል ለዲሽተ ጊና በወጣ ይተካ ሐይሌያችን ሰፍይፍዬ እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና ያድልህ

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዶቼ

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y3 жыл бұрын

    ሀይሌ አይሰጥም የምትሉ ሀይሌ ዝብሎ አይሰጥም በአመነበት ነገር ማች ነው በወጣ ይተካ ❤💚💛 አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅንነት

  • @media3953

    @media3953

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/f2SAj9VvnJzZgrg.html

  • @naolnaol7815

    @naolnaol7815

    3 жыл бұрын

    Ere 100k sete aybalm...sira lay eko mnm nat

  • @melkam_sisay

    @melkam_sisay

    3 жыл бұрын

    ምርጥ ቃላት

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    ትክክል ዝብሎ ብሩን ይርጨዉ ብለዉ ይሆናል

  • @addisalemcris5327
    @addisalemcris53273 жыл бұрын

    በጣም ከመደሰቴ የተነሳ ምን ብዬ እንደማመሰግንክ ቃላት አጣሁኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥክ

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu40513 жыл бұрын

    ኃይሌ የኔ አስተዋይ እንደ ኮኮብ የበዛ እድሜ እንደምንጭ ውሃ የጠራ ጤና መዳኒያለም ያዝንብልህ!!!! አሜን።

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse37273 жыл бұрын

    ሀይልዬ ዘመንህ ይባረክ ይገበዋል ።ዙፈኑ አጠቀላይ።አንድነታችንን አጎለቱ የሜሳይ ነው እኔ የምጠላው ዘር የለም ሁሉም ዘር ዉስጤ ነው ❤❤❤ ታረኩ ዘመንህ ይባረክ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዘብ ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዶቼ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo74833 жыл бұрын

    ሀይሌዬዬዬ መልካም ሠው ረጅም እድሜ ለአትሌቲክስ ሀይሌ ኑርልን አባቴ🙏🙏እንወዳሀለን

  • @maryethio2250
    @maryethio22503 жыл бұрын

    ዲሽታ ጊና ለእኔ ዘፍን ብቻ ሳይሆን ፃለትም ጭምር ነው ጌታ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

  • @fashionoutfit5124
    @fashionoutfit51243 жыл бұрын

    ሀይሌየ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የአለም ብርቅየ አትሌት የኢትዮጵያን መጠሪያ ኩራታችን በጣም እወድሃለሁ አከብርሀለው እረጅም እድሜ ።🙏🙏

  • @khadijaka5422
    @khadijaka54223 жыл бұрын

    እኔ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ይሄ ግን በውስጡ ብዙ መልእክት አለው ብዙ ሰው ትምህርት ይወስዳል ብየ አስባለሁ እናመሰግናለን

  • @motitimitiku1056
    @motitimitiku10563 жыл бұрын

    ሀይሌ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    3 жыл бұрын

    Ewntsen new moti

  • @hailachin7104

    @hailachin7104

    3 жыл бұрын

    ለዘፋኝ ብር ለሚረጭ የእግዘብሔርን ስም መጥራት ስህተት ነው!!

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    3 жыл бұрын

    Btkkel blsal mot

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime15193 жыл бұрын

    ምርጦ ኃይሌ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ ታሪኩ እውነተኛ የአዳም ዘር ነህ ሁላችንም የአዳም ዘር ነን ዘረኛን ከዓለም ያጥፋልን 🙏🙏🙏 💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!

  • @seladagne5336
    @seladagne53363 жыл бұрын

    እግዛብሔር በወጣ ይተካልህ ይሄ ነዉ ኢትዮጵያዊነት💚💛❤ ተበረክ ስረህ ይባረክ

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዴ

  • @elenikifle4315
    @elenikifle43153 жыл бұрын

    ሀይሌ ይጨምርልህ! ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ! #💚💛❤️

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman3083 жыл бұрын

    ሀልይ ምርጥ ሰው እናመስግናለን ኑርልን ፍቅር ያሽንፋል ፍቅር ይስጠን ያረብ ደሰ የሚል ነገር ነው ያረከው 💚💛♥️💚💛♥️

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok21203 жыл бұрын

    ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብላችሁ🙏 አዳም ወንድሜ እኔና እናንቴ አንድ አባት❤

  • @desuman6704

    @desuman6704

    3 жыл бұрын

    Hewan ehite

  • @hailachin7104

    @hailachin7104

    3 жыл бұрын

    ዘፋኝን ለሚያዩ ፈጣሪ ምን ያርግላቸው ነው ያልሽው?ወይ አለማወቅ!

  • @binas8786

    @binas8786

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን... እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @dinktube4371
    @dinktube43713 жыл бұрын

    ሀይሌ ትልቅ ስራ ነው የሰራከው ተባረክ ክብር ይገባካል

  • @seblewongeltelahundamte4362

    @seblewongeltelahundamte4362

    3 жыл бұрын

    Qq

  • @ashenafitilahun9787

    @ashenafitilahun9787

    3 жыл бұрын

    አሥደናቂ

  • @girmaworkie6250
    @girmaworkie62503 жыл бұрын

    በእውነት ሰይፉ እጅግ በጣም ልትመሰገን ይገባል ይህን ምስኪን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተዋወቅህ ሲቀጥል ታሪኩን ስለ አንድነት ስለፍቅር ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ አዚሟል ብላችሁ ትኩረት ሰጣችሁ በተለያየ ማህበራዊ ሚዲያ ታሪኩን interview ያደረጋችሁት እንዱሁም የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከአዋቂ እስከ ደቂቅ በዘፈኑ ተደምማችሁ ታሬን ለህዝብ ያስተዋወቃችሁ እጅግ ትመሰገናላችሁ፡፡ በመጨረሻም ክቡር ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያ ኩራት ታሪኩን ለማበረታታት ያደረግኸው ስጦታ እንደግሌ አመስግኘሃለው በጎደለ ይተካ ሃይልዬ እጅግ በጣም እወድሃለው አንተ ምርጥ ኢትዮጵዊ ነህ ፡፡

  • @alialemi3587
    @alialemi35873 жыл бұрын

    ሃይለ ፈጣሪ ያክብርልኝ የኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እ/ር ኢትዮጵያ ና ህዝቦችን ይጠብቅ 🇪🇹♥️♥️♥️

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b3 жыл бұрын

    አይልሻ በወጣዉ ይተካልክ አባቴ ❤❤🙏

  • @gentandhabty

    @gentandhabty

    3 жыл бұрын

    እንደማመር እመልሳለሁ

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j3 жыл бұрын

    አይሌ የኔ ውድ ኢትዮጵያዊ አረጅም አድሜ ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @nuruahmad5772
    @nuruahmad57723 жыл бұрын

    ወላሂ አጨብጭቤ ያለሁኝ ያገሬ ጀግና ሀይልዬ

  • @arega3874
    @arega38743 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀይሌ እንድህአለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    3 жыл бұрын

    Ewnte new mastwal

  • @fasigayewollolejitube

    @fasigayewollolejitube

    3 жыл бұрын

    @@zerihunachamyeleh6472 ደምሪኝ

  • @warkamedia
    @warkamedia3 жыл бұрын

    ሀይልሻ ሁሌ ያቅርብ የምትሉ✋

  • @Abel-jx6vn

    @Abel-jx6vn

    Ай бұрын

    Remove that bold man

  • @deehope9477
    @deehope94773 жыл бұрын

    Amen & Amen this is the world's language to be loved one another as a human being period. I 💗 his humble attitude. He's down to the earth which is godly. God loves u 2.

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy3 жыл бұрын

    ዋውው ሃይሌ ምርጥ ጅግናችን ታሪኩ ትልቅ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለዚህ ዘመን ዘረኞች ውደልባቸው እዲመለሱ የሚሆን የአለም ህዝብን አንድ የሚያደርግ ምልክት በርታልን ታሪኩ አነሳ ነህ የእውነት💚💛❤👍👍👏👏👏👏

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed3 жыл бұрын

    ሀይሌ ትልቅ ሰው #ክቡር ለአርሶ አደር ለአባቶቻችን ለገጠር #ገበሬዎች ላይክ

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዶቼ

  • @rehimaahmed

    @rehimaahmed

    3 жыл бұрын

    @@user-yu2bt3cl2v እሽ ውዴ

  • @abebayenu314

    @abebayenu314

    2 жыл бұрын

    Ere temchachehoge abti ymechacheho👌

  • @derejemengidtuu5092
    @derejemengidtuu50923 жыл бұрын

    Haile is exception. He respects hard work and he rewards it. He knows where to spend money

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅንነት

  • @user-di9hr9fv2x

    @user-di9hr9fv2x

    3 жыл бұрын

    Exactly

  • @binas8786

    @binas8786

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን... እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @ytl7750

    @ytl7750

    3 жыл бұрын

    Haile needs to help the displaced amharas who have been the victims of the genocide #stopamharagenocide

  • @abaynehordolo7032
    @abaynehordolo70323 жыл бұрын

    ተባረክ ሸለቃ ኃይሌ የሁል ግዜ ጀግናችን! ደግሞም ንገረቸዉ፡ አስተምረቸዉ ግማሽ ኩንታል የሚያክል ባርጭ ያዉም የገበሬን ለብ ተሸሞ እየዞሩ ገበሬና የገበሬ ልጅን የሚሰደቡትን ከተሜ ነን ባዮችን መከበበርን አስገንዝበቸዉii

  • @imebetlene7603
    @imebetlene76033 жыл бұрын

    I simply adire this guy. He's godsend. So humble , so talented so forgiving. Sing ,sing us into unity and love.❤

  • @mohakemal2035
    @mohakemal20353 жыл бұрын

    ሁለቱም ምናከብራቸውና ምንወዳቸው ረጅም እድሜ ይስጥልኝ::

  • @gentandhabty

    @gentandhabty

    3 жыл бұрын

    አሜን እንዛመድ እመልሳለሁ

  • @fasigayewollolejitube

    @fasigayewollolejitube

    3 жыл бұрын

    @@gentandhabty ደምሪኝ

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @fanosleta3500
    @fanosleta35003 жыл бұрын

    እኔ ዘፈን አለሰማም ግን ዲሺታ ጊና በሰማወም አይሰለችንኝ እግዚአብሔር ሀገርችን ሰላም የርጊሊን

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅንነት

  • @user-xj1yi4zd4p

    @user-xj1yi4zd4p

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነትእኔምአልወድምዘፍን፣ግንይህንዲሽታጋናእንዴትእንደምወደው

  • @gentandhabty

    @gentandhabty

    3 жыл бұрын

    እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    እኔም ግን ይሄ ፋቅር ሰበከ

  • @meftahsaid5951
    @meftahsaid59513 жыл бұрын

    ሀይሌ አንተ በጣም ትልቅ ነህ ትልቅም ትሆናለህ አላህለኢትዬጵያን ሁሉ ያቆይህ በተለይ ለኢትዬጵያ መከላከያ ሠራዊት ያለህ አክብሮትደስ ብሎኛል ባንተ ነው በተለይ ሚድያ መነጋገሪያ ያደረከን ተረስተን ነበርእድሜና ጤና ይኑርህ ሰይፉም ጭምር

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu3 жыл бұрын

    ኃይሌ ምልክታችን በወጣ ይተካ ብያለሁ። 💚💛❤

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew90373 жыл бұрын

    ሀይሌ ጀግናው ❤️

  • @fasigayewollolejitube

    @fasigayewollolejitube

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @mulu109
    @mulu1093 жыл бұрын

    ሺ አለቃ ሐይሌ ገብርስላሴ በጣም ልዩ ነህ ክበርልን በጣም ደግ ሰው ነህ 👏

  • @fasigayewollolejitube

    @fasigayewollolejitube

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg59083 жыл бұрын

    ኋይልዬና ሰይፊሻ እግዚአብሔር እሰከቤተሰቦቻችሁ ጤና እና እድሜ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!የሰጠ እጅህ የተባረከ ይሁን ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጥ።

  • @astermengistu2500
    @astermengistu25003 жыл бұрын

    ሺ አለቃ አትሌት ሀይሌ የኢትዮጵያ ኩራት ተባረክ ለገበሬዎች ያስተላለፍከው መልክት ጥሩ ነው አርቲስት ታሪኩ በርታ

  • @birhankebede786
    @birhankebede7863 жыл бұрын

    ጥሩ ስራ ሰርታችዋል ተባረኩ ታሪኩም ይገባዋል ሀይሌ በወጣ ይተካ

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta25573 жыл бұрын

    Haile, God bless you more. You gave the money to the right person.

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅንነት

  • @chelseaforever9905

    @chelseaforever9905

    3 жыл бұрын

    how much he gave him please tell me

  • @josephdaniel8394
    @josephdaniel83943 жыл бұрын

    Haile is a true pride of Ethiopia 🇪🇹. As a country and people, we are lucky to have him as one of our own. Likewise, we are fortunate to have someone like Tariku spread a word of wisdom using his god given talent. May God continue to watch over them and Ethiopia.

  • @fikeryoutube2824

    @fikeryoutube2824

    3 жыл бұрын

    hi

  • @binas8786

    @binas8786

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልን... እስቲ በዛው ቻናላችንን ይጎብኙልን...

  • @nunu7353

    @nunu7353

    3 жыл бұрын

    Ameen ❤️🇪🇹

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial99193 жыл бұрын

    ከወንበሬ ተነስቼ ነው ያመሰገንኮት ሺ አለቃ አቶ ሀይሌ ገ/ገብረስላሴ እረጅም እድሜ እና ጤና ለመላው ቤተሰብ ተመኘው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ የሚሰጥ እጅ የተባረከ ነው ይላል! በበረከት

  • @hypehv5836
    @hypehv58363 жыл бұрын

    ሃይልየ ጊታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ ።

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @alemedebela5342
    @alemedebela53423 жыл бұрын

    የኛ ጀግናችን በአለህ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ልጁም የሰጠኸዉ የነጭ ላብህን ዋጋ ስለሆነ ያሰበዉ ተሳክቶለት እንድናየዉ ያብቃን አሜን

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር የኔ መልካሞች

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n3 жыл бұрын

    ሰይፊሽ ሀይሌ አዳም ወንድሜ በጣም እንወዳችኋልን ሀይልዬ እግዚአብሔር። ይስጥህ። ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርገው አሜን

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye63433 жыл бұрын

    ኃይልዬ እንዴት እንደሚያምርብህ ስይፍዬም ያምራል ወገኖቼ የህዝብ ፍቅሮች አሁንም የሀገር ፍቅር ይብዛልን !!!

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay69903 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሲያነሳክ እደዚነው ይክበር ይመስገን የወደቁትን የተረሱትን የሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሰው አድርገኝ ብለክ በእባ የለመከው አምላክ ይሄው የለመኑትን የማይረሳ የጠየቁትን የማይነሳ እግዚአብሔር አምላክ ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው እዳልክ ይሄው ብሎ ሰው አድርጎክ አለም ባተ እዲገረም አደረገ ያተን ጸሎት የሰማ አምላክ የኛንም ጸሎት ይስማ አምላካችን።ታሪ ዲሽታ ጊና

  • @saabcell519

    @saabcell519

    3 жыл бұрын

    በእውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው በምክንያት ነው ሰው የሚያነሳው

  • @hopewalsh2689

    @hopewalsh2689

    3 жыл бұрын

    እኔንም በሰማኝ💔😭

  • @rahelmamo6197

    @rahelmamo6197

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዶቼ

  • @onelove4324
    @onelove43243 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሲያነሳ ማን ያስቆመዋል ልጁን "ቤት የላት " ብሎ የጠራው ታሪኩ ዛሬ በተመንግስት ተጠራ...ለተጨነቃችሁ እና ላዘናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በስማችሁ ጠርቶ አይዞህ/አይዞሽ ይበላችሁ። ሀይሌም እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @KK-ri2gu

    @KK-ri2gu

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤ one love thank you for your best wishes for everyone God bless 🙏 ❤ 🙌

  • @temesgenalemtsehay5354

    @temesgenalemtsehay5354

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @betelhemasefa5693

    @betelhemasefa5693

    3 жыл бұрын

    ማንም አያስቆመውም!!!!! አሜንንንን

  • @tsehayabebe1131

    @tsehayabebe1131

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ(ይባርክህ)

  • @fevenfeven8787

    @fevenfeven8787

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew82413 жыл бұрын

    ቢያንሰው ነው እውነት በወጣው ይተካ ሀይሊያችን እድሜ ይስጥህ !!!😘🙋🤴

  • @gebtezera5822
    @gebtezera58223 жыл бұрын

    አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ለታሪኩ ካንካሲ ባደረከው የገንዘብ ስጦታና የቃላት ማበረታቻ ከፍቸኛ ምስጋዬን አቀርብልሀለሁ።

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር በቅንት

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene17983 жыл бұрын

    ሁለት ምርጥ ታታሪ ከላይ የተመረጡ ውብ የሰው ሰው ድንቅ ዜጎች ኑሩልን 🥰🥰🥰💝💖💥💯💖💝

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @nazrawiabayneh8239
    @nazrawiabayneh82393 жыл бұрын

    ሀይልዬ ድንቅ ሰው ነህ በእውነት አክባርህ ነኝ ተባረክልኝ ዘመንህን ያርዝመው አንተ ለብዙዎች ዋርካ ነህ።

  • @bisrattube1420
    @bisrattube14203 жыл бұрын

    ይገርማል ሀይልዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ።ጤናን እድሜን ሰላምን ፍቅርን ይስጥልኝ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sabAyd712
    @sabAyd7123 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሐይሌ ለታሪኩ ሌላ ይገባዋል ጌታ ክብሩ ይስፉ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ለኢትዮጵያ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @jrlenin1714
    @jrlenin17143 жыл бұрын

    ሀይሌ ኩራታችን ኑርልን ዲሽታ ጊና ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohakemal2035
    @mohakemal20353 жыл бұрын

    ጎበዝ እኛ ሚያስፈልገን ምግብ ነው በርቱ

  • @gentandhabty

    @gentandhabty

    3 жыл бұрын

    ውዴ እንደማመር እመልሳለሁ

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    @@gentandhabty እንደማመር

  • @gentandhabty

    @gentandhabty

    3 жыл бұрын

    Ney mare emelsalehu

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema40683 жыл бұрын

    Tariku, you have such a personality! Thank you for this good music, good messages unity!

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98773 жыл бұрын

    ሀይሌ እግዝያብሄር ይስጥህ አንተም ሰይፋ ሰውን በማገናኘት የምታደርገው አስተዋፅዎ በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @EbenezersBikingTrails
    @EbenezersBikingTrails3 жыл бұрын

    የሰው ደስታ ካስደስታቹ ፍፁም ጤናኛ ናቹ💯

  • @chakebotasama6725

    @chakebotasama6725

    3 жыл бұрын

    Ethio live events እንኳን ዳና መጣህ

  • @hailachin7104

    @hailachin7104

    3 жыл бұрын

    ምን አይነት ደስታ?የስጋ?የምን አይነት ሰው?የምንወደው ሰውን ደስታ?ወይ አለማወቅ!!

  • @EbenezersBikingTrails

    @EbenezersBikingTrails

    3 жыл бұрын

    @@hailachin7104 እኔ ፕሮግራሙ ላይ ከየሁት ደስታ አንፃር ነው! በሌላ አማርኛ ታላቁ ሀይሌ ገብረስላሴ ደስ ስላለው ታሪኩን ደስ አሰኘው እሄው ነው::

  • @user-yu2bt3cl2v

    @user-yu2bt3cl2v

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዶቼ

  • @weynijone9816
    @weynijone98163 жыл бұрын

    ሰይፍና ሀይሌ ግን ያላቸዉ ፍቅር ይገርመኛል እስት እንደኔ የምገርማችሁ ላይክ አድርጉ

  • @betitube7252

    @betitube7252

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅንነት

  • @rahelkahsay9310

    @rahelkahsay9310

    3 жыл бұрын

    Fikir min yegermal. Des yelal enji

  • @user-cy4uj2mg6y

    @user-cy4uj2mg6y

    3 жыл бұрын

    ፍቅሩን ያብዛላቸው ቸሩ መድሃኔአለም

  • @zaharasavery1508

    @zaharasavery1508

    3 жыл бұрын

    አዎ ሁለቱም ሌባዎች ናቸው።የዘመኑ ባንዳዎች አድር ባዬች ተላላኪዎች ናቸው።ስለዚህ ተመሳሳይ ነገር አላቸው።

  • @michaeltafere4867

    @michaeltafere4867

    3 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ሰንፉ ከሚገባው በላይ ተግባቢ ነው ከትልቁም ከትንሹም የሚገርመው ግን ከቴዲ አፍሮ ጋር ሆድ እና ጀርባ እንደሆኑ ቀሩ

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p3 жыл бұрын

    ሀይልሻ በሳቅ ገደልከኝ ሰይፍሻ መቼም በንዴት ጸጉሩን አሳድጎ እንደሚመጣ ግምቴ ነው ዲሽታ ጊና ምርጥ ስራ ነው በርታ አዳም ወንድሜ

  • @atlas4738
    @atlas47383 жыл бұрын

    ሀይሌ በነካ እጅህ ባክህ ጎዳናላይ ያሉትን በማህበር አደራጅተህ አሰራቸው 😂

  • @user-kq5xb5dc4l
    @user-kq5xb5dc4l3 жыл бұрын

    ፍቅር የናፈቀን እኮነን እኛ ኢትዮጵያዊያን ጌታ ሆይ ሰላም ስጠን 🥰

  • @elroebiruk9820

    @elroebiruk9820

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @KK-ri2gu

    @KK-ri2gu

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hailachin7104

    @hailachin7104

    3 жыл бұрын

    የምን ፍቅር?የጭፈራ?

  • @tmulextube212
    @tmulextube2123 жыл бұрын

    ጀግናው ታላቅ ሰው፣ የአፍሪካ ኩራት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ፣ እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @honeytube8513

    @honeytube8513

    3 жыл бұрын

    እንደማማመር

  • @tmulextube212

    @tmulextube212

    3 жыл бұрын

    @@honeytube8513 አልገባኝም

  • @honeytube8513

    @honeytube8513

    3 жыл бұрын

    @@tmulextube212 ምኑ bro

  • @derejejordan1019
    @derejejordan10193 жыл бұрын

    ሀይሌ በእውነት ታላቅ ሰው ነህ ። ይሄ ሁሉ ንብረት ወድሞበት still ሰው ይረዳል። እ/ር ይባርክህ

  • @getachewbekele4929
    @getachewbekele49293 жыл бұрын

    Thank You Haile.We Love You.Wish You the best. Thankyou Tariku I admire your work and bringing us united with your music.

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27833 жыл бұрын

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው እናመሰግናለን ሀይሌ ሁላችንንም ወክለህ የሸለምክልን ነው የመሰለኝ ምክንያቱም ሙዚቃው ሁላችንንም ነው የሰበከን! 🙏🙏💚💛💓💜💙

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8363 жыл бұрын

    ክብር ና ትኩረት ለአርሶ አደር የገበሬ ልጅ ነኝ

  • @addisken24
    @addisken243 жыл бұрын

    ታሪኩ ወንድሜ እግዚአብሔር ወደከፍታ ሊያወጣህ ሲፈቅድ እንዲህ ከትቢያ ያነሳል !! እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ለእዚህ አበቃህ። በጣም ደስ ይላል። ሀይሌም ለስራ ወዳዶች መርዳትህ ለስራ ያለህ ክብርና ፍቅርን የአንተ መገለጫህ ነው።ዲሽታጊና!!! "የምድር ስራ እንጂ ዘር አያፀድቅም"

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane62003 жыл бұрын

    በወጣ ይተካ ሀይልየ የኢትዮጵያ ኩራት እግዚአብሔር ልጄችህን ቤተሰቡህን ይባርክልህ የድሜ ባለፀጋ ያድርግህ ።

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w3 жыл бұрын

    የኔ ጌታ እሰይ ከዚም በላይ በተሰጠህ

  • @zerihunachamyeleh6472

    @zerihunachamyeleh6472

    3 жыл бұрын

    Ewnte new mes

  • @user-xh1xl1if8p
    @user-xh1xl1if8p3 жыл бұрын

    ሚያጥባት የለ ሚጠርጋት የለም ሰማይ ውበቷ እውነት ነው ለሚገባው ትልቅ ትምኽርት ነው

  • @KK-ri2gu

    @KK-ri2gu

    3 жыл бұрын

    ትክክል እውነት ነው

  • @hanigech6376

    @hanigech6376

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉዴ

  • @mohammednuri1843
    @mohammednuri18433 жыл бұрын

    Haile is a unique personality..am so happy seeing him relaxed like this ...

  • @newyorkistannewyorkistan8966

    @newyorkistannewyorkistan8966

    3 жыл бұрын

    Nothing unique about him. Given his mannerism he is indeed an opportunistic by shifting his loyalty. Didn’t you seen him crying like a baby when Meles Zenawi expired (May God curse his soul).

  • @emnettessma8516
    @emnettessma85163 жыл бұрын

    በሃይልዬ በመሸለምህ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ሃይላችን የሚሰሩ እጆች ይባረኩ።

Келесі