ተገናኙ !! አትሌት ሀይሌን የሚመስለው ወጣት ንብረት ና ሀይሌ ድንገት ፊትለፊት ….. | Seifu on EBS

Ойын-сауық

ተወዳጁ አርቲስት ንብረት ገላው እከ ... bit.ly/3BuT874
ስለ ጀግና አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ
በኤሌትሪክ የሚሰራው መኪና..... bit.ly/3y2YO6a
ኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ስለ ሀይሌ ገብረስላሴ የተናገረው ..... bit.ly/3QJlTCq
ሀይሌ የገነባው ትምህርት ቤት… bit.ly/3Qxr1t0
ሀይሌ ለታሪኩ ደሽታግና ወደ እርሻው እንዲመለስ የሰጠው የገንዘብ ማበረታቻ bit.ly/3xILBOq
ሞት አይቀርም ስትሞት ምን ተብሎ ይፃፍ ..... bit.ly/3y5y9px
ከሽምግልና ወደ ዘመቻ የገባሁበት ምክንያት ..... bit.ly/3OnqE33
አትሌት ሀይሌን የሚመስለው ወጣት ….. እንዲ ነው እንዲያ ነው ከማለት መመርመሩ የተሻለ ነው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 100

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa44792 жыл бұрын

    ሀይሌ ትልቅ እና አስተዋይ ሰው ነው ይሄን የሰው መውደድህን ቀጥልበት የኔ ደግ ሰው

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema98342 жыл бұрын

    ጀግናችን ሻለቃ ሐይሌ ገብረስላሴ ክብር የሚገባው ሰውን በሰውነቱ የሚቀበል ምርጥ ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ደስታ ይሰማኛል አርዓያ ሊሆነን የሚገባ ምርጥ ሰው ነው።

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    2 жыл бұрын

    ትክክል ሌላው እየወለደ የሚክድበት ሀገር የማያውቀውን ስው አቅፎ ተቀብሎ ማናገሩ ፍቃደኛ መሆኑ ታላቅ ስው ነው በእውነት ።

  • @zekaryaswobie8823

    @zekaryaswobie8823

    2 жыл бұрын

    @@stmarytsegaye ለለለለለለለለለለለለለ

  • @fasikabera9704

    @fasikabera9704

    2 жыл бұрын

    በጣምምምም

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya75592 жыл бұрын

    ወይኔ ታድለህ ሌላው ባለ ሀብት ቢሆን ስሜ ጠፉ የአባቴ ስም ጠፉ ብሎ ይደበቅ ነበር አቀባበልህ ደስ ሲል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ያለህ ላይ ይጨምርልህ

  • @jemalaliabdullah3158

    @jemalaliabdullah3158

    2 жыл бұрын

    ሰይፋ ስራህ እጅግ መልካም በፈጣሪም ዘንድ የተወደደ ነው። መቼም ይህ ወጣት ከሐይሌ የመመሳሰል አጋጣሚ ብቻ ሳይሆን የትውልድ ቦታቸው እንዲሁም ልጁ እስካሁን ድረስ ወላጅ አባቱን አለማወቅ ጉዳይ ነገሩን ይበልጥ አጓጊ ያደርገዋል ።

  • @user-yv1kk9xi9b

    @user-yv1kk9xi9b

    2 жыл бұрын

    አንተ።መልካም።ሰው።ነህ።

  • @user-eq6qo2np5g

    @user-eq6qo2np5g

    2 ай бұрын

    ይህ ፊት ደገመው የፈጣሪ ስራ

  • @kasufeleke5794
    @kasufeleke57942 жыл бұрын

    ሀይሌ ግሩም ሰው አቀባበልህ በጣም የተለየ ስብዕናህ የተለየ ስለሆነ ተባረክ።

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew92482 жыл бұрын

    ከምወደውና ከማከብረው ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ሀይሌ ገ/ስላሴ ነው እንዲሁም ቅን ሰው በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር። ክበርልን የኛ ጀግና !!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kiyyaatube4930

    @kiyyaatube4930

    2 жыл бұрын

    Mele demrgn❤❤

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ሰብ አርጉኝ💚💛💓💐

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    @@kiyyaatube4930 እሽ

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው! kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir24712 жыл бұрын

    ሰዎች ሲደሰቱ ማየት ያስደስተኛል በጣም ጓግቶ ነበር እንዲያገኘው ሰይፋ በረካ ሁን ብዙ ጥሩነገር አለህ ደስ አለች አላሀምዱሊላህ ያሳለፈውን ሂይወት አላህ ያውቃልና አሁን ምኞቱ ተሳካለት

  • @ekrammohammed3009

    @ekrammohammed3009

    2 жыл бұрын

    እስኪ የሀይሌን ቁጥር ስጡኝማ ቤትይስራልኝ እና ስደትን ይገላግለኝ

  • @gffg571

    @gffg571

    2 жыл бұрын

    @@ekrammohammed3009 ማለት ክክክክክክክክክ

  • @rosarcalm2769

    @rosarcalm2769

    2 жыл бұрын

    👉🏾👉🏾👉🏾 👉🏾👉🏾👉🏾 የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ትዕዛዝ ህፃናቶችና ሴቶች በወለጋ በየቀኑ እየተገደሉ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐 ወለጋ ላይ የአምሓራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን የዘር ጭፍጨፋ የምትቃወሙት መቼ ነው???????? የአማራው ስቃይ በየቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    2 жыл бұрын

    መኪና እንዲገዛልኝ እፈልጋለሁ አለ እኮ ሌላ መጠይቅ ላይ

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    2 жыл бұрын

    @@ekrammohammed3009 አይ ሀይሌ ስራ ቀጥሬ ያሰራሻል እንጂ ጤነኛ ለሆንሽ ሴትዮ ቤት አይገዛም

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    ጀግናው ሀይሌ የDNA ምርመራውን ውጤት እንጠብቃለን ቁጭ አንተን ነው የሚመስለው ወንድምክ በሆነ ❤️

  • @aberashalemu600
    @aberashalemu6002 жыл бұрын

    ሃይሌ መልካም ሰው የኢትዮየጵያ ጀግና ሰታገኘው ፈገግታህ ብቻ ይበቃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኞ ጀግና.

  • @dansamkid01
    @dansamkid012 жыл бұрын

    ሃይሌ100 ሚሊዬን ህዝብ ወንድሜ ነው አልክ በውነት ከብር ይገበሀል ሃይሌ አግዚአብሄር ይባርክህ ዲኤንኤ ባይመሳሰል አንኾ የሰጠህው መልስ በቂ ነው ቴንኪው .፦ሃይልሻ።

  • @emteemte3985

    @emteemte3985

    2 жыл бұрын

    Kkkk

  • @tsiontesfay3632

    @tsiontesfay3632

    2 жыл бұрын

    😀😀😀....

  • @dawitsenbetu4912

    @dawitsenbetu4912

    2 жыл бұрын

    I really respect Hile

  • @asmarem.7893

    @asmarem.7893

    2 жыл бұрын

    በጣም ሸጋ አመለካከት ነው። ሀገራዊ እይታውን ያሳያል።

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu71532 жыл бұрын

    ቢሆንም ባይሆንም የውጤቱን መጨራሻ ሳይጠብቅ ሃይሌ አቀባበሉ ፈገግታው አክብሮቱ በጣም ደስ ይላል። እናከብርሃለን።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado68312 жыл бұрын

    ኃይሌ፣ንፁህና ታታሪ፣አስተዋይ ሰው!!!ልጁን እንኳንም ተወለድክ ብለህ አነቃቃኸው!!!

  • @ayo7639
    @ayo76392 жыл бұрын

    አባቴ ኩራቴ መጠሪያዬ የኔ ውድ የብዙዎች ደግ አባት ናፍቆቴ ነፍስክን በፃድቃን ከተማ ያሳርፋት፤ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልክ ደጉ አባቴ፡፡ አስፊቲ ያንተ አይነት ስሜት በየቤቱ ብዙ አለና አይዞክ የአባቶቻችንን ነፍስ ያሳርፍልን ጥሩ ትዝታቸው ስንቃችን ነው፡፡

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamar

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው! kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @ktube8920

    @ktube8920

    2 жыл бұрын

    እኔም እንዳች ነኝ 😭😭

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie31082 жыл бұрын

    ሃይልዬ እንዴት መልካም ሰው ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😘😘❤❤❤

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ሰብ አርጉኝ💓💓💜💛

  • @brighttube4me

    @brighttube4me

    2 жыл бұрын

    ሰይፉ አላናግራቸው አለ። ኪስ ውስጥ እጅ ከተህ ማናግርም ነውር ነው።

  • @MulunaLewi

    @MulunaLewi

    2 жыл бұрын

    Yes

  • @habeshaentertainmentchanne1346

    @habeshaentertainmentchanne1346

    2 жыл бұрын

    Selam wudoch ቤተሰብ አንደራረግ ❤

  • @Selam12973

    @Selam12973

    2 жыл бұрын

    @@hirutsubscr9312 አንቺም ደምሪኝ ደሠርኩሽ 😘

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema69442 жыл бұрын

    ሰይፍየ በጣም ታኮራለህ እግዚአብሔር ልጆችን ይባርክልህ።

  • @habeshaentertainmentchanne1346

    @habeshaentertainmentchanne1346

    2 жыл бұрын

    ቤተሰብ አንደራረግ ❤

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @damenechafaroayanadamenech7678

    @damenechafaroayanadamenech7678

    2 жыл бұрын

    amenamen😰

  • @ktube8920
    @ktube89202 жыл бұрын

    አንድ አይነት ናቸውኮ ወላሂ በተለይ ከአፋቸውና ከግንባራቸው አንድ አይነት ይሄኛው ፊቱ ሰፋ ይላል እንጅ 🙄 ፍትህ ደማቸው በነፃ ለሚፈሰው ሚስኪን ገበሬ 😭😭😭

  • @firdutolosa7567
    @firdutolosa75672 жыл бұрын

    ደስ የሚል አጋጣሚ ነው አይሌ ምርጥ ሰው ወንድሙሆኖ ቢገኝም በደስታ መቀበሉ ከምንም በላይ መልካም ሰው መሆኑን ያሳያል ሀይሌ ምርጥ ሰው

  • @gechkt4079
    @gechkt40792 жыл бұрын

    ሐይሌ ለሠው ልጅ ያለው ክብር በጣም ደስ ይላል። ሠላማችሁ ይብዛ።

  • @tameshibru2649
    @tameshibru26492 жыл бұрын

    ከቤተሰቦቼ ጋር በጣም በጉጉትና በሳቅ በመገረም እያየን አለቀ የሚገርም መመሳሰል ሳቃቸው ጥርሳቸው አይናቸው ፀጉራቸው ፍታቸው

  • @yayealex6413

    @yayealex6413

    2 жыл бұрын

    u

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @abrahamtezera8669

    @abrahamtezera8669

    2 жыл бұрын

    U

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw2 жыл бұрын

    ወላሂ ሁሌም ምወድልክ ቱሁት ትህትናክ ስረአትክን ነው ብርቅዬ ኢትዮጵያ ነክ ሀይሌያችን ረጂም ዕድሜ ከነ ቤተሰብክ

  • @tewodrosgirmatsegaye717

    @tewodrosgirmatsegaye717

    2 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ቀጥልበት። ሀይሌም እንደ ታዋቂነቱ አዋቂ መሆኑን አሳይቶናል ።የሚዲያ አጠቃቀም ለቁም ነገር ሲውል ማየት ናፍቆናል ።እስቲ ሌሎችም ከተማሩ እንማማርበት፣ እንዝናናበት፣ባጠቃላይ ለበጎ ነገር ሲውል ሁላቸውም አትራፊ ነን ።እስቲ ትዝ ያለኝን አንድ ነገር ልበል፤ንጉሱ አደባባይ ወጥቶ የተሰበሰበውን ህዝብ እያነጋገረና እየጎበኘ እያለ ከህዝቡ መሀል እራሱን በመልክም በአካልም ቁርጥ ራሱን የሚመስል ሰው ያይና በማስጠራት ስሙንና ስራውን ከጠየቀው በኋላ በሁኔታው በመገረም ቆይእስቲ ለመሆኑ እናትህ ቤተመንግሥት ውሰጥ ይሰሩ ነበር ? ብሎ ሲጠይቀው ሰውየውም አይ እሷ ሳትሆን አባቴ የቤተመንግሥት አትክልተኛ ነበር።ብሎ መለሰለት ከዛ ምን እንደተፈጠረ እናንተ ገምቱ ።አበቃሁ !!!!

  • @nafisafeker7847

    @nafisafeker7847

    2 жыл бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @user-ch3sd3gp1u
    @user-ch3sd3gp1u2 жыл бұрын

    አይ ሀይልሻ በራሰ መተማመንክ....ጀግናችን በጣም እንወድካለን!!!!

  • @selammulatu3807
    @selammulatu38072 жыл бұрын

    እይሌ መልካም ሰው በእውነት ለሰው ያለህ ክብር ልዩ ነው አይ ትንንሽ አብታሞች ጉራቹ 🥱🥱🥱

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej22952 жыл бұрын

    ሚስኪን ሀይሌኮ😘ቢሆንም ይሁን እንኳን ተወለድክ አለ ሲበዛ ቅን ልብ ነውኮ ያለው የኔ የዋህ😘💕

  • @queenqueen73
    @queenqueen732 жыл бұрын

    Haile we love you. You're so humble, respected, work harder and lovable person. Honestly, You're the walking legend in Ethiopia.

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    አይሌ ወንድማችን ፈጣሪ አብትክን ይጠብቅልክ ላብክን ጠብ አድርገክ ያገኝከዉ ነዉ የድንግል ልጅ ይጠብቅክል አሜን ደስ የሚል አቀባበሌክ ከፈገግታ ጋር ረዉ ይመችክ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91792 жыл бұрын

    ሀሌዬ ጀግናዬ ሀገሬን ከፍ ያርከው ሰወድህ የኔ አስተዋይ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤️🙏 መልካም ሰው :: በጣም ወዳችሁ አለሁ ❤️🙏

  • @Ambassel
    @Ambassel2 жыл бұрын

    ኅይሌ ገብረሥላሴ የኛ ፍልቅልቅ ድንቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልካም ሰው!

  • @semumohammed8969
    @semumohammed89692 жыл бұрын

    የአላህ ስራ አይታወቅም ምናለ ወንድሙ ቢሆንና የጓጓለት ማንነቱ ቢመለስለት

  • @Ethiopya.

    @Ethiopya.

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo69842 жыл бұрын

    ከ 10- ወደ 11 ከዚህ በላይ ይብዛችሁ ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሰላሴ ድንቅ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው ኑሪልኝ ሀይልሻ ሰይፋሻ እናመሰግናለን🙏

  • @yebetesebchewata

    @yebetesebchewata

    2 жыл бұрын

    0 - 25000 kzread.info/dash/bejne/eoh-lZWndMmcf8o.html

  • @aticho7216
    @aticho72162 жыл бұрын

    ሀይሌ ምርጥ ሰው ለሰው ያለህ ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክህ.

  • @sara46076
    @sara460762 жыл бұрын

    ሻለቃችን እውነትም ሰው ነህ ኑር እድሜውን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ.

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax1112 жыл бұрын

    ሀይላት ብራንዳችን እንወድሀለን። አዲስ ቤተሰብ ስለምታገኝ እንኳን ደስ አለህ።

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube19942 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርክ

  • @bezebeze2553
    @bezebeze25532 жыл бұрын

    ሀይሌ ኩራታችን የኢትዮጵያ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እድለኛ ነህ

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo2 жыл бұрын

    የሚገርም ቅንነት ሀይሌ የእውነት የተከበርክ ነህ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ በወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን የሺ አለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ ዘመንክ ይባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ሰውን የማይንቅ ሰው ብሎ ዝም ፈታ ያለ!!!

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje65352 жыл бұрын

    ሀይልዬ የእኔ ጌታ ሳይህ አይኖቸ እንባ ይሞላሉ ለምን ደግነትህን የምገልፀው እኔ በእንባ ነው እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰይፍሻ አንተም አንዱ መልካም ሰው ነህ ምናለ እኔም ወንድም ቢኖረኝ ለነገሩ ወይድም የለኝም አልልም ምክኒያቱም እናተ ደጋግ ኢትዮጲያዊያን ለኔም ወንድሞቸ ናችሁ ነፍፍ አመት ኑሩልኝ ሰይፍዬ😍😍

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e2 жыл бұрын

    እኔ መጀመሪያ በፈቶ ሳየው የሀይሌ የወጣትነት ፈቶ ነው የመሰለኝ በጣም ይገርማል እንደውም መታ ነው የሚመስሉ

  • @enasshahen4103

    @enasshahen4103

    2 жыл бұрын

    እኔ እራሱ እንደዛ ነበር የመሰለኝ ።

  • @se.a.5191

    @se.a.5191

    2 жыл бұрын

    ዎለህ እኔም

  • @sasaa6587

    @sasaa6587

    2 жыл бұрын

    እዝች ምድር ላይ አምስት ሰወች ይመሳሰላል ብለዋል

  • @user-bx9oq2rl9w

    @user-bx9oq2rl9w

    2 жыл бұрын

    እኔም ማሪያምን

  • @foziyamuhammed9001

    @foziyamuhammed9001

    2 жыл бұрын

    @@sasaa6587 እውነትሽን ነው በጻም የምወዳት ጓደኛየ ዝከራ ሙሀመድ የምትባል ነበረች የቱሉ አውሊያ ልጅ ናት ዝሀራ ሙሀመድ የምትባለው የወረባቦዋን ቴክቶክ ላይ ያለችዋን እሷን ያየ ያችናት የሚባለው ግርም ይላል የፍጣሪይ ስታ

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n2 жыл бұрын

    ሻለቃ ሀይሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ለሰው ልጅ ደስየሚል ፊትና አክብሮት የሚሰጥ ሰው ደስይለኛል

  • @ele4290

    @ele4290

    2 жыл бұрын

    Lemen belo sewen yenekal, ezigar man ke man yebeltal???

  • @tigistdamtew6703
    @tigistdamtew67032 жыл бұрын

    ሰይፉ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ሰውን ፈልጎ ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው እኔ ውስጥ ትልቅ እዳ ሆኖብኝ ያለው አደራ መወጣት ስላልቻልኩ አይምሮዬ በጣም ያስጨንቀኛል፡፡ የሻለቃ ኃይሌን መልስ ለመስማት በጣም ነበር የጓጓሁት ሻለቃ ዶ/ር ኃይሌ አንተም የሰው መውደድ ይስጥህ ምላሽ በጣም ጥሩ ነበር

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn2 жыл бұрын

    ሀይሌ ገብር ስላሤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ከሡ መሥሪያ ቤት ሀይሌ ሪዞርት ጎንደር ሰረቸ አለሁ እንወድሀለን ጀግናችን ኑረልን💪💪💪💪❤❤❤

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut95452 жыл бұрын

    ማን ያውቃል የእግዚአብሔር ስራ ማን ያውቃል በሆነ አጋጣሚ አባት ወንደውህ ይሆናል

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    እደፈቀደ ደምሩኝ

  • @adugnagetachew5894

    @adugnagetachew5894

    2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል መጽሐፉ። እግዚአብሔር ወስልታችሁ ውለዱ ይላል?😀 ወስላታ!😂

  • @KunaVenue

    @KunaVenue

    2 жыл бұрын

    @@adugnagetachew5894 የልጁጥፋ ነው መወለዱ , እ/ር ያላለው ነብስ በህግዊ ይሁን በውስለታ አይፈጠርም

  • @adugnagetachew5894

    @adugnagetachew5894

    2 жыл бұрын

    @@KunaVenue ሰዎቹ ሲወሰልቱ እግዜር አላለውም፤ ልጁ ሲፈጠር ግን እግዜር ያለው ነው ብሎ ነገር የለም። መወስለት ኅጢአት አይደለም ካልሽ ያንቺ ምርጫ ነው።

  • @sarahbeirut9545

    @sarahbeirut9545

    2 жыл бұрын

    @@adugnagetachew5894 እኔ ያልኩት ስለወሰለቱ ወልደውታል አይደለም ነገር ግን ማንኛችንም ስህተት በሚመስል መንገድ ብንወለድ እንኳን እግዚአብሔር ሳያውቀው አይደለም

  • @tilewak9225
    @tilewak92252 жыл бұрын

    ሀይልዬ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን እራሱ ኢትዮጵያ ነው። ለዘላለም ኑርልን !!

  • @aaegrnshnea1331

    @aaegrnshnea1331

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @dawit2786

    @dawit2786

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ - ትግራይ = ኃይሌ ከሆነ!

  • @grandfor6092

    @grandfor6092

    2 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @abacustech0912

    @abacustech0912

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥህ እኔ ቃላት አጣሁለት ጥሩ እይታ ነዉ

  • @dawit2786

    @dawit2786

    2 жыл бұрын

    @@abacustech0912 ላግዝሽ፤ ገጣጣ መሃይም በይው፡፡

  • @yayehyirad1345
    @yayehyirad13452 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ቁጥር #1 ቅን ሰው አለ ከተባለ ኃይሌ ገብረስላሴ ብቻ ይሆናል። የመጨረሻ ቅን ሰው ነው። ኃይሌ ኩራታችን። our icon 🤞🤞🤞🤞

  • @ethiobesttv8490

    @ethiobesttv8490

    2 жыл бұрын

    Yes thanks for sharing your positive thoughts and I am standing beside you

  • @girmamathewos507
    @girmamathewos5072 жыл бұрын

    ሰይፍዬ በጣም ጓጓግተናል የዚህ ልጅ ነገርማ መጨሻዉን መስማት አለብን፡፡

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50222 жыл бұрын

    ያድርግልህ ። ወንድም እንጂ ማንንም በምንም እንዳልፈለግክ ታስታዉቃለህ። ባይሆንም ችግር የለም። አንድ ቀን አባትህን ታገኛለህ።❤️

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ሰብ አርጉኝ ሰይፍ ስታስቅ😍😁

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    2 жыл бұрын

    እረ ፈልጓል መኪና ቢገዛልኝ አለ እኮ ሌላ መጠይቅ ላይ

  • @mebratl.abraha5022

    @mebratl.abraha5022

    2 жыл бұрын

    ለቀቅ አድርጉት❤️ ወንድሙ መሆኑን በመተማመኑ፣ ወንድም ከወንድሙ የሚመኘዉን ነዉ የጠየቀዉ🌝 እንደሚችልም አዉቆ እንጂ ጫና ለመጭንበት ፈልጎም አይደለም😖 ፈታ ይበል ተዉት🤩 ያለ ወንድሙ የኖረበት ዘመን በገንዘብ ቢተመን፣ እጅግ ብዙ ነዉ ያከሰረዉ😥 ሁሉም ለበጎ ነዉ👍❤️

  • @habeshaentertainmentchanne1346

    @habeshaentertainmentchanne1346

    2 жыл бұрын

    Selam wudoch ቤተሰብ አንደራረግ ❤

  • @lemakefla9806

    @lemakefla9806

    2 жыл бұрын

    ኸረ፣አባቱ፣እኔነኝ

  • @mickeydi
    @mickeydi2 жыл бұрын

    Haile the living legend a true son of Ethiopia congrats that you found your brother..you guys look alike, looking forward for the DNA result.

  • @mehrettesfamikael6494
    @mehrettesfamikael64942 жыл бұрын

    ሃልዬ ይዋህ እኮ ነህ እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልን ጀግናችን ኩራታችን ቅርሳችን እንወድሃለን

  • @wbcleather9529
    @wbcleather95292 жыл бұрын

    Seifu u r so humble, respect everyone the same way...keep it up

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger79192 жыл бұрын

    100 ሚለየን ህዝብ ወንድሜ ነው ሀይሌ ምርጥ ሰው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pk3df7pl4q
    @user-pk3df7pl4q2 жыл бұрын

    አረ ሀይልዬ በሳቅ አደከምከኝ😂አራዳ እኮ ነህ ሀይሌ ❤ሰይፍዬ እናመሠግናለን ከዚ በኋላ እናንተ ጨርሱ ከምር ቢያንስ መመሳሰላቸው ራሱ ይገርማል

  • @habeshaentertainmentchanne1346

    @habeshaentertainmentchanne1346

    2 жыл бұрын

    Selam ቤተሰብ አንደራረግ ❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75502 жыл бұрын

    በጣም ነው የምገርም ነው ምናቸውም አይለይም ሳቃቸው እራሱ 💚💛❤️💐💐💐

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment2 жыл бұрын

    የፈጣሪ ነገር ይገርማል አቦ ይመችህ ወንድምህ በሆነ❤❤❤

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene39832 жыл бұрын

    ሀይሌ ጉሩሙ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በአግባቡ ማነጋገርህ ከበቂ በላይ ነው።

  • @myownoasis
    @myownoasis2 жыл бұрын

    Please, keep update us the DNA result. The poor boy story is so sad. He needs to know his biological Father. I hope he will be Haile's brother. Seyfu you are one of my Best person.thank you for sharing this amazing story. Many loves🇪🇷

  • @rosarcalm2769

    @rosarcalm2769

    2 жыл бұрын

    👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾 የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ትዕዛዝ ህፃናቶችና ሴቶች በወለጋ በየቀኑ እየተገደሉ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐 ወለጋ ላይ የአምሓራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን የዘር ጭፍጨፋ የምትቃወሙት መቼ ነው???????? የአማራው ስቃይ በየቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamar

  • @haihao5362

    @haihao5362

    2 жыл бұрын

    አረ ምንም ዲእኔ አያሰፈልገዉም ዉዲመሞች ነቹ በጠመቀ እኮ ነው ምመሰሰሉት

  • @filmontesfamichael3885

    @filmontesfamichael3885

    2 жыл бұрын

    Why do you hope that he will be haile brother?

  • @hey1232

    @hey1232

    2 жыл бұрын

    @@myownoasis hayle is his father

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    ሔይሌ ጎበዙ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ :: እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን:;

  • @hggff9535
    @hggff95352 жыл бұрын

    እውነት ሃይሌ ገብርሥላሴ ወይ ለስው ያለው ክብር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስይፋሻም ምርጥ ስው አክባሪነህ እግዚአብሔር ልባችሁን በዚሁ ያጽናው

  • @alemayehuasfaw4393
    @alemayehuasfaw43932 жыл бұрын

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት" መቶ ሚሊየን ሕዝብ ሁሉ ወንድሜ ነው" !!! የሃይሌ ቃል።

  • @goltomjeganu

    @goltomjeganu

    2 жыл бұрын

    Tebale ende wedmu bihon yahulu sew beyebotaw yemilqes meche sele mimotut zegoch tenager wedminet endeze kohone tenqer bilo yqer

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia2 жыл бұрын

    ወይኔ ሃይሌ ባልወድህ ይቆጨኝ ነበር ከልቡ ሰው ነውኮ ሽፍንፍን የማይወድ የሚያስበውን በግልፅ የሚናገር ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነው ላንተ ያለኝ ክብር ጨመረ በእውነት ይሄኔ ሌላ ሰው ቢሆን እንኳን ሊያገኘውና ርንዱህ ሁኔታዎቹን በግልፅ ሊያወራ ቀርቶ ገና ሲሰማ ነበር ሚሸሸው 🤗

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga35832 жыл бұрын

    ሰላም ረይፈዬ ተባረክ ሁላችሁም የአገር ኩራቶች እግዚአብሔር የእዉነት ወንድም ያድርገዉ

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay11412 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ትለያለህ ሁሌም ለሰዎች ቀና ነህ እግዚአብሔር ከነቤተሰብ ይጠብቅህ።። እናመሰግናለን ሀይሌ ደሞ የሚገርም ስዕብና ያለው ትሁት ነው እንወዳችኋለን ኑሩልን ።።።።

  • @anwarmoh4588
    @anwarmoh45882 жыл бұрын

    ወንድም ሊሆን ላይሆን ይችላል ልጁ ኃይሌን የፈለገበት ከቤተሰቡ ከሚደርስበት መገለል ህና ብቸኝነት ስለሆነ ቢያንስ ቀጥሮ ቢያሰራው መልካም ይመስለኛል

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    2 жыл бұрын

    እንኩን እሱን ለብዙዎች ስራ የፈጠረ ጁግና ትሁትም መሆኑን አሳየን

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou38642 жыл бұрын

    ዋአው በጣም ይገርማል ይሄ ልጅ በትክክል ወድሙ ነው የሚመሰለው ለሐይሌ ይመችክ 👍👍

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60332 жыл бұрын

    መልህክቴ ሁሉ ይህን ያነበበ ሁሉ ወደ ክቡር ሃይሌ ያድርሰ ይህ ልጅ ማሻሃላህ እራሱ ወንድሙ ነው ምንም ጥርጣሬ የለኝም ግን ለሃይሌ ትልቅ ክብር ይገበዋል በጣም የጨዋ ልጅ ቤተሰቡን ያከበረ ሁሌም ይከበራል አላህ ያክብርህ ሁሌም የጨዋ ልጅ ሰም ተከብሮ ይኖራል ልጅም በጣም ጨዋ ሌላው እናትየው የጨዋ ልጅ ነች ለምን ቤተሰብዋን መበጥበጥ አትፈልግም አይ እናት አይዞሸ በርቺ ጨዋ ሰው ነሸ በጣም ደሰ ይላል ያሰለቅሳል ብዞቻችን ቤተሰብ ያጣነው በዚህ በድበቃ ነገር ነው እባካችሁ በነብሰ እያላችሁ ቤተሰብን አሰተዋውቁ ሰይፉ ebsበጣም ሁሌም ብሮግራማችሁ ይደነቃል በርቱ ለአቶ ሃይሌ በጣም የማከብረው ትልቅ የጨዋ ልጅ ንግግሩ ብቻ ይበቃል ይህ ግን መቶ በርሰንት እርግጠኞ ነኝ ወንድሙ ነው ሰጋህን አሳልፈህ እንዳትተው አደራ በሰማይ በምድር ልጅ በጣም ተጎዳ እሰከ ዛሬ ወንድሙን አለማወቅ እና አቶ ሃይሌ ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ሰ ጋ ህ ሰጋህ ነው ይህች አለም ሰንወለድ ባዶ ሰንምት ባዶ ለምን ሄደው ንሮ አላህ ወንድምህ ያድርገው ኢንሸአላህ ሆዴን በላኝ ዘር ማግኝት ማለት ቀላል አይደለም ይህን የመሰለ ጀግና ወንድም ሰቶሃል ይባርካችሁ በእውነት ከአሜሪካ ሰመጣ ሁለታችሁንም ባገኝሁ ሰይፉ ለዚህ ትልቅ ምሰጋና ይገባሃል ሁላችሁም በርቱ አቶ ሃይሌ የኢትዮጵያን ምሶሶ በርታ ይጨምርልህ ኢንሸአላህ በመጨረሻም ምሰጋናዬን ለebs ባለቤት ይድረሰልኝ ሁሌም ebs የደሃ ቤት ጉሮሮ ጥሩ ሰራ ይሰራሉ ሰላም በሙሉ ለብሮግራም አቅራባወች በመጨረሻም ይህ ልጅ ወላሂ ያለምንም ጥርጣሬ ወንድሙ ነው ሙሉ በሙሉ እና እናትየውን አቅርቡ የምን ዴኔ እሷ እውነቱን ትናገር አይ እናት ፈረደብሸ ሁሌም ለናቴ ክብር ለሴት ክብር እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ አውሬ ባይ ነኝ ክቡር ለእናቶች አሜን በመጨረሻም አቶ ሻለቃ ገብረ አየለ ሰላሴ በጣም ክቡር የኢትዮጵያ ተመሰጋኝ ሰው ለደሃ የቆመ በሃብት የማይኮራ ኢትዮጵያዊ ነው ሃገሩን የሚወድ የሚያለማ ሰው በጣም መከበር ያለበት ንፁ ኢትዮጵያዊ ነው አላህ ይጨምርልህ የወለድካቸው ይባረኩ

  • @mehamedahmed3402
    @mehamedahmed34022 жыл бұрын

    ሰይፉ ምርጥ ሰው ድንቅ ስራ ሰርተሃል ሃይሌም ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆኑን አስመስክሯል ይመቻቸው

  • @KunaVenue
    @KunaVenue2 жыл бұрын

    አቤት የፈጣሪ ስራ ወይ መመሳሰል, ሃይሌ በጣም መልካም ሰው ስራ ወዳድ ነው, አንዳን ሰዎች ቆንቋና ነው ሲሉ ያበሳጨኛል እሱ ነጭ ላቡን እንጠፍጥፎ ያመጣውን የኛ ስራ ፈቶች በነፃ ማግኘት ነው የሚያልሙት::

  • @mickeymitiku4455
    @mickeymitiku44552 жыл бұрын

    በኢትዮጽያ ምድር ሀይሌን የሚመስል ሰው የለም። ሀይሌ ትለያለህ። ነገሮችን የማቅለል ና የመረዳት አቅም አለህ። እንኳንም ወንድማችን ሆንክ። የምንጊዜምኩራታችን, ጀግናችን ,ለዘላለም ኑርልን!!!

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @user-xg6ui3kv3p
    @user-xg6ui3kv3p2 ай бұрын

    ለሰው ያለው ክብር ሁሉም ሰው እንዳተቢሆን ሀይሌ መልካምሰው

  • @bizuyetegegne6418
    @bizuyetegegne64182 жыл бұрын

    ሀይሌ የስራ ሰው ዘርህ ሁሉ ይባረክ ግልፅ ሰው ነህ በጣም❤ ያምርብሃልልልል የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ። ልጁ እራሱ በጣም ያሳዝናል ።

  • @selamtilahun9404
    @selamtilahun94042 жыл бұрын

    ሀይሌያችን ኩራታችን የኢትዮጲያ አለይታ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን!

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon94922 жыл бұрын

    Haile is a person every parent want their kids to look up to. A genuine person with a winner attitude.

  • @brighttube4me

    @brighttube4me

    2 жыл бұрын

    ሰይፉ አላናግራቸው አለ። ኪስ ውስጥ እጅ ከተህ ማናግርም ነውር ነው።

  • @samri3494
    @samri34942 жыл бұрын

    አቦ ደስ ሲል እንኳንም ተወለድክ አለ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ለይልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @samuelfikre2053
    @samuelfikre20532 ай бұрын

    Very Inspiring post! Thanks Seifsha!

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon5512 жыл бұрын

    ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ። ሀይሌ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ኢትዮጵያ ወንድሜ ነው።

  • @eskindertube1720
    @eskindertube17202 жыл бұрын

    ምንም DNA አያስፈልገውም ሀይልሻ የውነት ወንድምህ ነው ባይሆንም እንኳን እንደውንድም የመንከባከብ የህዝብ ሀላፊነት አለብህ።

  • @melattibebu2555

    @melattibebu2555

    2 жыл бұрын

    Hahahahahahahaha

  • @kebebushtube9618

    @kebebushtube9618

    2 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed24472 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል መመሳሰል ሀይሌ የሀገር ኩራት ለንብረት አሪፍ ንብረት ቦጭቅለት ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy34562 жыл бұрын

    ሀይሌ ምርጥ የኢትዮጵያ ሰዉ ነህ ኢትዮጵያን የምታኮራ ኑርልን የኛ ጀግና

  • @Helu460
    @Helu4602 жыл бұрын

    #ሀይልዬ💚💛❤ ቅን ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏 ኩራታችን 🙌

  • @lovenature4241
    @lovenature42412 жыл бұрын

    MR. HAILE IS SUCH A WONDERFUL MAN. HE RESPECTED THE PERSON HE DOESN’T KNOW, AS A RICH MAN AS HE IS TO RESPECT SUCH A PERSON HE DOESN’T KNOW IS AMAZING. HE IS SUCH ONE OF A KIND. SOME PEOPLE WITH A WEALTHY STUTUS WILL HANE A VANITY PRIDE. GOD BLESS MR. HAILE

  • @tilahunalemayehu1498

    @tilahunalemayehu1498

    2 жыл бұрын

    Even Seifu Fantahun disrespected the dude whom Haile respected. I dont liked the way Seifu treated the dude.

  • @yayehyirad1345

    @yayehyirad1345

    2 жыл бұрын

    ሐይሌ የምርጦች ምርጥ የመጨረሻ ቅን ሰው ነው።

  • @dawitgebrat1878

    @dawitgebrat1878

    2 жыл бұрын

    U right, most rich always suspect people are after thier wealth 🤔

  • @feyissawoticha7796

    @feyissawoticha7796

    2 жыл бұрын

    @@tilahunalemayehu1498 we are on the same page. Let see if the DNA rivalled that he is hailes brother we will see how he treat him. But nice presentation !

  • @abelmesfin6617
    @abelmesfin66172 жыл бұрын

    ኃይሌ የፍቅር ሰው! እግዚአብሄር ይባርክህ ቀና ሰው ነህ!

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw19742 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ሃይሌ በቃ እኳንም ተወለድክ አለዉ ስሜቱን እኳን አልጎዳም ጀግና እዉነትም ሻለቃ ሃይል ገብረ ስላሴ መጨረሻዉን እጠብቃለን

  • @michaelg9664
    @michaelg96642 жыл бұрын

    ሰይፍዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያደረከው! በርታ!

  • @kiyyaatube4930

    @kiyyaatube4930

    2 жыл бұрын

    Michael demregn❤❤

  • @userenter2635
    @userenter26352 жыл бұрын

    ሴፉ አንዳንድ ግዜ እኮ ጥሩ ኘሮግራም ትሰራለክ እግዚአብሔር ይስጥክ በጣም ጓግቶነበር እዲገኝው ሀይሌ የኢትዮጵያ እንቁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye2 жыл бұрын

    ሀይሌ በእውነት ሌላ ትንሽ ሀብት ያለው ስው እንኩን እንዲህ ሊወራው ስሜን አታስነሳ ነበር የሚለው አንተ ቆመህ አክብረህ ማናገርህ የማታቀውን ስው DNA ምርመራ ፍቃደኛ መሆን የውስጥ መልካም ስብዕና አንዳለህ ያሳያል !!!እድሜ ጤና ይስጥህ በእውነት ልጆችህ ይባረኩ !!!

  • @amashewakena8378
    @amashewakena83782 жыл бұрын

    አወይ መታደል እደዚ ነው ሲጎበኙህ እደዚ ነው ሐይሌ ምርጥ እትዮጵያንዊ ነህ የፍቅር ሰው የሰው መውደዱ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre96522 жыл бұрын

    ፈጣሪ እርድቶክ ወንድምክ በሆነ ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን ግን ሁሉ ነገራቸው ተመሳስሎብኛል ከፈገግታ ጀምሮ ሻለቃ ሀይሌ የስጋ ወንድምክ ባይሆንኮ እርዳው ሳየው አሳዘነኝ ምስኪን ነው

  • @titibibi
    @titibibi2 жыл бұрын

    Haile .so humble and down to earth. He don't think he has internalized how big he is ...

  • @ehstltube2265
    @ehstltube22652 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው። በትውልድ መካከል አንድ ጊዜ የሚከሰት ድንቅ ነገር ነው።

  • @TAS27483
    @TAS274832 жыл бұрын

    ሀይሌ በጣም የማከብርህ እንኳንም ተወለድክ አልክ እውነት ነው ኢትዮጵያዊ ወንድምህ ነው

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z2 жыл бұрын

    ሀይሌ በጣም ደግ መልካም ስው መቶ ሚሊዮን ወንድሜ ነው አለ ይህ ነገር መሀበራውይ ሚድያ ላይ ሲነሳ የስው መመሳሰል ያለ ነው የጥንት ስወች ሱተርቱ ገቡያ ውጣ አምሳያህን አታጣም ይባላል በዚህ የሚድያ ዘመን ብዙ ተመሳሳይ ስወችን ማግኘት ይቻላል አስላ ነው የተወልድኩ ሲል ልጂ የሆነ ነገር ልቤ ድንግጥ አለ በርግጥም ወንድሙ ሉሆን ይችላል ባይሆንም ልጁ ንቁ ቀልጣፋ ደግነትም እንደሀይሌ ይታይበታል ሀይሌ ብዙ ዜጎቹን ቀጥሮ ያስተዳድራል በድርጁተ ጥሩ ስራተኛ ሊሆነው ይችላል በጣም ደስ ይላል ሀይሌ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጄግኖ ኩራት ኢንቢስተር ትልቅ ስው ሀይሌ የእውነት ወንድምህ ከሆነም የበለጠ ደስ ይለኛል በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ልንገራችሁ አንድ ስው ከ70 አመት ቡሃላ መወለዳን የማያውቅ እህቱን አግኝታል ዛሬ ሁሉም ተዋህደው ባንድ ላይ በደስታ ይኖራሉ

  • @abrahamt2356
    @abrahamt23562 жыл бұрын

    Beyond all this show, I am always admiring that Haile is creating à lot of jobs to many Ethiopians stay blessed Haile

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamar

  • @marthatadla5555
    @marthatadla55552 жыл бұрын

    በጣም ደስ የምል ነወ, እንኳን ደስ አለክ ሀይለ አባታችን የአትለት አንጋፋ ጀግና አድናቅክ ኔኝ ከዱባይ

  • @asme212
    @asme2122 жыл бұрын

    I always enjoy Haile's interview. He is so lovely.

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91792 жыл бұрын

    ሰፈይዬ እንኳን አቀረበከው በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በርቱልኝ ❤️ ይጠብቅልኝ!!!🙏🙏🙏

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    💚💓ሰብ አርጉኝ💚💜💛💜💓

  • @armonkassa9969

    @armonkassa9969

    2 жыл бұрын

    በርታልኝ ሠይፍየ

  • @rosarcalm2769

    @rosarcalm2769

    2 жыл бұрын

    👉🏾👉🏾👉🏾 👉🏾👉🏾👉🏾 የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ትዕዛዝ ህፃናቶችና ሴቶች በወለጋ በየቀኑ እየተገደሉ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐 ወለጋ ላይ የአምሓራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን የዘር ጭፍጨፋ የምትቃወሙት መቼ ነው???????? የአማራው ስቃይ በየቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @selman456

    @selman456

    2 жыл бұрын

    በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው! kzread.info/dash/bejne/oqWir9txaK7IldI.html

  • @haileyesusdegefu9088
    @haileyesusdegefu90882 жыл бұрын

    The bond between Hajji and Haile indicate that the Ethiopia I know is still alive and kicking. Thank you Hair for your at most respect for your brother Hajji.

  • @haileyesusdegefu9088

    @haileyesusdegefu9088

    2 жыл бұрын

    Thank you, Haile

  • @tesfayekassaw6499
    @tesfayekassaw64992 жыл бұрын

    Haile , great as usual ! Example of greatness! GBU!

  • @saadayimer23
    @saadayimer232 жыл бұрын

    ያረብ እንደት ደስ አለህ አላህ ወንድምህ አድርጎ ህይወትህ እንድቀየር ምክናየት ይሁንህ ሀይልየ ምርጥ ስው ቁመት ሀይልየ እረዘም ስለሚልንጅ ሌላው ነገር አንድ ነው ጥርሳችው አይናችው ቅንጭላት ቅርፃችው ፀጉራችው

  • @kassa6220
    @kassa62202 жыл бұрын

    DNA 98.99% ተመሳሳይ ይሆን ዘንድ የእዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።

  • @tsiontekle3597

    @tsiontekle3597

    2 жыл бұрын

    Amen yewinet behon des yelal

  • @Mesiso4188

    @Mesiso4188

    2 жыл бұрын

    😃😃😃

  • @mekdesmekdes5256

    @mekdesmekdes5256

    2 жыл бұрын

    አሜን ወይ እኔስ ጓጓሁ

  • @kebebushtube9618

    @kebebushtube9618

    2 жыл бұрын

    😜😁😁😁በጣም

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    በጣም ነው የምትመሳሰሉት የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል በጉጉት እንጠብቃለን ውጤቱን እውነት ዲኤኑን እንጠብቃለን

  • @yisakaly8365
    @yisakaly83652 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ልጅ። ልክ እንድ ሀይሌ ገ/ሥላሴ።

  • @tassewbogale5559
    @tassewbogale55592 жыл бұрын

    Hailiye you are the symbol and epitome of every good things.We love you so much our dear hero.

Келесі