Ethio ፦ በዲሽታ ጊና የተወደደው አቡሽ እና የአስጌ... 😭መጥፎ ገጠመኝ።

Ойын-сауық

#Asgedendasho #dishtagina #nahomrecords

Пікірлер: 1 100

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ወይኔ አሰጌ በጣም ጎበዝ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AbyssinianTube
    @AbyssinianTube3 жыл бұрын

    ደቡቦች ልዪ ናቸው የዋህና ቅን ህዝብ እወዳችዋለሁ 💕

  • @GrandPrime-mt9px

    @GrandPrime-mt9px

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @orostar7396

    @orostar7396

    3 жыл бұрын

    ምን አልሽ አይሰማም

  • @hageraethiopia513

    @hageraethiopia513

    3 жыл бұрын

    በትክክል።

  • @sumonsumona6109

    @sumonsumona6109

    3 жыл бұрын

    እዉነትሺነው ዊድድድድድድድ

  • @tarikugatiso8622
    @tarikugatiso86223 жыл бұрын

    አስጌ አቡሽን ከጎዳና መንገድ እንዳወጣከው አንተንም እግዛብሔር ከዘፈን መንገድ ለይቶ ወደ እራሱ መንገድ እንድትዘምርለት ያውጣህ ይታደግህ ተባረክ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi13 жыл бұрын

    ይህ ልጂ በዉነነት በደብ ቢረዳ እሩቅ ሚደርስ ልጂ ነዉ ኡፍፍፍ እናት ከለለች ልጆች ይሄ ነዉ መጨረሻቸዉ ልንረዳዉ ግድ ይላል🙏

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    3 жыл бұрын

    እኔሥ ያመኛል እናት ሢነሣ

  • @user-hd8lc2ps9z

    @user-hd8lc2ps9z

    3 жыл бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sosi5461

    @sosi5461

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @User-eu6pi

    @User-eu6pi

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው😓😢

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    3 жыл бұрын

    ፐሰላም ሠላም እሕቶቸ እንዛመድ#ሠብስክራይብ በሉኝ አይከፈልበትም🇪🇹🇸🇦❤

  • @zenebeeshetu3564
    @zenebeeshetu35643 жыл бұрын

    በዚ ህይወት ውሰጥ መሰቀሉን አንገቱላይ አድርጎ በንጹ ህሌና በደሰታ የሚያመሰገን ነወ ሰዉ ማለት ይሄ ነው

  • @tediyoutube4261

    @tediyoutube4261

    2 жыл бұрын

    kzread.info56pe1g5Zp0w?feature=share

  • @meseretabebe7203
    @meseretabebe72033 жыл бұрын

    አስጌ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ የሙዚቃ ፍቅር ስላለው በዛም እንዲቀጥል እርዳው እራሱንም ይቀይራል እባክህን ዝም አትበለው

  • @user-hd8lc2ps9z

    @user-hd8lc2ps9z

    3 жыл бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    @@user-hd8lc2ps9z እንዛሜድ

  • @genettoshema5661

    @genettoshema5661

    3 жыл бұрын

    የደቡቡቀምጣለአሰጌተባረከ

  • @yasminelakew2215

    @yasminelakew2215

    3 жыл бұрын

    @@user-hd8lc2ps9z ק

  • @mabremekonen4503

    @mabremekonen4503

    3 жыл бұрын

    bewunet fetary yesthk asgiwa

  • @LucyTip
    @LucyTip3 жыл бұрын

    የሄን ህፃን ግን እንደኔ በጣም የወደደው?

  • @user-iq6jf9ud8e

    @user-iq6jf9ud8e

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @zenikabtiymer4167

    @zenikabtiymer4167

    3 жыл бұрын

    Me.i will pray for him.

  • @lebanoshailu4468

    @lebanoshailu4468

    3 жыл бұрын

    አስጌ ፈጣሪ ይባርክህ ለዚህ ተዳጊ ላደረግክለት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

  • @user-wy5ru6er9d

    @user-wy5ru6er9d

    3 жыл бұрын

    እኔ ወላሂ ያሳዝነኛልም

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንደማመሪ

  • @aragawkassa820
    @aragawkassa8203 жыл бұрын

    ስንት መልካም ሰው ባለበት ሀገራችን ትንሽ ቆሻሻ ሰውች ሀገራችን ሊያፈርሱ ይሞክራሉ መልካምነት ኢትዮፒያዊነት ነው !💚💛❤️

  • @user-yq3ow8ts6u
    @user-yq3ow8ts6u3 жыл бұрын

    አስጌ አንድ ነገር ልንገርህ አቶ ከበደ ሚካኤል በመፃፍቸው ''ወርቅን አትጥላ ነገር ግን ከወርቅ በላይ መልካምን ነገር አድረገህ አውነተኛውን መንገድ ያዝ'' እናም አስጌ እስከቻልከው ከልብህ ተጓዝ እግዚአብሔርም ይረዳሃል ።መልካም ሥራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንደማመሪ

  • @Abitube140
    @Abitube1403 жыл бұрын

    ሰላም አስጌ በጣም ነዉ የማደንቅህ። እግዚአብሔር ይስጥህ ላደረክለት ነገር ግን በዚህ ብቻ ባታቆም ለዘላቂ መፍትሔ ብትሰጠዉ መልካም ነው እላለሁ።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t3 жыл бұрын

    አስጌ የእድሜ ዘመንህ ይለምልም የኔ ደግ😭😭😭😭😭😭😭ኡፍ አስለቀስከኝ ቅን ልብ ለዘለአለም ይኑር አስጊቾ❤😭❤❤❤❤

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i3 жыл бұрын

    ወይ እኔ አስጌ ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ነው የተማርከው ዝቅ ብለህ ጫማውን አለበስከው እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ሰው ነህ ልጅህን ይባርክልህ ቤተውብህን ሰላም ጤና ይስጥልህ ዝናትህን እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ተባርክ ልጁ ጥበብ ጠርታዋለች እርዱት ሀገር ተርካቢ ነው

  • @messitube4145

    @messitube4145

    3 жыл бұрын

    ደሚርኝ

  • @jannatmeta561

    @jannatmeta561

    3 жыл бұрын

    Mmmlllloploopoo

  • @jannatmeta561

    @jannatmeta561

    3 жыл бұрын

    Nnnkknn.... .. ...

  • @messitube4145

    @messitube4145

    3 жыл бұрын

    @@wajo_tube እንደማመሪ

  • @Mwa584
    @Mwa5843 жыл бұрын

    አሰጌ እግዚአብሔር ጨምሮ ይሰጦህ መልካም ሰው ነህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እነዳተ አይነት ሰው ነው መሪ የሚአሰፈልጋት ለኢትዮጵያ 👍👍👍👍😘😘😘💚💛❤

  • @user-in3xo3nz7e
    @user-in3xo3nz7e3 жыл бұрын

    አሰጌ ፍጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አደራ እዳልከው እደወድሙ ሒወቱን እዳያጣ ❤🙏

  • @Bisha504
    @Bisha5043 жыл бұрын

    I'm from Eritrea. appuricate u Asgie God give u happiness & long life ❤❤❤

  • @astertekele9900
    @astertekele99003 жыл бұрын

    እባክህን አስጌ እንደምንም ብለህ እርዳው በደንብ እኛም አለን እናግዝሀለን🤕🤕😭

  • @danieladdise4272

    @danieladdise4272

    3 жыл бұрын

    Thank you asaged 9

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዴማመሪ

  • @abebe7532

    @abebe7532

    3 жыл бұрын

    Aster,, esun yemeselu Melyon lijoch meda wedkewal, erjyachew estui ??? Sew seyzew yamrachuhal libel ???

  • @mediamatters8441
    @mediamatters84413 жыл бұрын

    ደቡብ ለዘላለም ይኑር! ሁሌም ቢሆን ደስተኛ ናችው፡፡ ከሌላው ያነሰ ድህነት የላቸውም ኝ ሁሌ ደስተኝ! አቦ ኑሩልን!

  • @asgegnewashko
    @asgegnewashko3 жыл бұрын

    ልወስደውና ላሳድገው ፍላጎት ነበረኝ ሞክሬያለሁም : ነገር ግን እንቅፋት የሆነኝ : ልጅ ወስዶ ለማሳደግ የተቀመጠው የህግ አሰራር ፕሮሰስ : የቤተሰብ ፈቃድና የልጁ የግል ባህርይ::

  • @mistresayed1843

    @mistresayed1843

    3 жыл бұрын

    አስጌ የኔ ጌታ በናትክ ደጋግመክ ሞክር እባክህ. ለሱሱ ደሞ የእርቅ መአዶች ያግዙክ እባክህ ወንድሜ ሞክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይብዛ ማማዬ ቆንጆ ትደግልክ fb ፎቶ ስትለቅ አይቻት ነው. እንወድካለን. ደሞ ፆም ሊፈታ ነው. አስጎምጀን. አሉክ. እሱን እያየው የቤቴ ምግብ አስጠላኝ. ተባረክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ.

  • @betelhemabuti1578

    @betelhemabuti1578

    3 жыл бұрын

    Asga በጣም ነዉ ማደንቅክ ተባረክ

  • @mulukenlanka8266

    @mulukenlanka8266

    3 жыл бұрын

    እነዛ ችግሮቹን አሸንፈህ ካላሳደከው በጣም ነዉ የሚያሳዝነው ። የባህሪይ ችግር ደግሞ የተወሰነ ጊዜ ማገገሚያ ላይ ብታቆይ ይመለሳል ።

  • @user-ky3ip1kk8q

    @user-ky3ip1kk8q

    3 жыл бұрын

    ራሱን ሆኖ የሚኖር ሰው እንዴት ደስ ይላል መሰለህ ❤❤❤

  • @aregashayiza8802

    @aregashayiza8802

    3 жыл бұрын

    asge fetary yibarklign ebakih timrt bet lemasgebat mokir egnam enagzalen ke areka neign

  • @tigisthaile7685
    @tigisthaile76853 жыл бұрын

    ተባረክ አስጌ መልካም ሰዉ ነህ እግዚያብሄር አምላክ ቀሪ ዘመንክን በሞገስ በበረከት በደስታ ያኑርክ አከብርካለዉ

  • @user-dw6ly9qp5m
    @user-dw6ly9qp5m3 жыл бұрын

    ለኛ ለመላው ኢትዮጵያ እንዳድረከልን ነው የሚቆጠረው አግዜር ኣብዝቶ ይባርክህ ምን እንላለን የናተን ደግነት ኣይቶ ኣማላክ ይታረቀን !!

  • @nanishow-6604
    @nanishow-66043 жыл бұрын

    የልጁ ባህሪን እኮ ልክ እንደ ህመም አስበውና በስነ ልቦና ባለሙያ ታግዞ ካለበት ሁኔታ ሊወጣ ይችላል በዚህ ሠአት በጎዳና ላይ ሆኖ ስንት ሚያጦዝ ነገር ይወስዳል ለዛም አትፍረድበት …………ቤተሠብ ካለው ደሞ ወስጄ ላሳድግ ሚል ሲገኝ ሚከላከሉ ከሆነ ራሳቸው ሠብስበው አያሳድጉም😠እንቅፋት ለምን ይሆናሉ? ከህግ አንፃር ደግሞ በትክክለኛ የሀገር ውስጥ ጉዲፈቻ ተፈራርመህ ለመውሠድ ሞክር ሁሉንም አስቀድመህ ማየትህ እና መጠየቅህ ጥሩ ነው ያሬዶ ወስዶት እንደነበረው ልጅ እንዳያደርግህ ማለቴ ነው የጎዳና ልጅ ወስዶ ለማሳደግ በጣም ትእግስት ይጠይቃል

  • @abrahamt2356

    @abrahamt2356

    3 жыл бұрын

    You get my point

  • @hiwottessema4036

    @hiwottessema4036

    3 жыл бұрын

    thank you ! you are absolutely right !

  • @vivaviva4164

    @vivaviva4164

    3 жыл бұрын

    Aderg sayehon enaderg. New yemibalew

  • @lulemb
    @lulemb3 жыл бұрын

    አስጌ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨምሮ ይክፈልህ ልጁን ግን ከመውሰድህ በፊት ህክምና ያስፈልገዋል ከጎዳና ወስዶ ማሳደግ ከባድ ነው ብዙ ሱስ ስለሚኖርባቸው አንተን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ አስጌ🙏

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen88723 жыл бұрын

    የደሃ አደግ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @liyaViral
    @liyaViral3 жыл бұрын

    አስጌ በጣም ነው ምወድህ።ይበልጥ ደሞ አሁን በጣም አከበርኩህ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ።ቢቻልህ ከዚያ አውጥተህ አንተ ጋር አኑረው።በጣም አስደሰትከኝ ተባረክ

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen85583 жыл бұрын

    አስጌ እሄንን ልጅ በሕገዊ መንገድ ወስደህ ለሌሎችም ምሳሌ ትሆናሌ #አስጌ_ማኛው

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso12873 жыл бұрын

    አስጋ ተባረክ መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስራ ሁለም የህልና ሰላም ይሰጥሐል በምድር ምናደርጋቸው መልካም ሥራዎች ዙሉ በሰማይ በት ዋጋ ሆኖ ይከፈላሉ ሠላምይ ይብዛልክ በወጣ ይተካልይ የድንግል ልጅ

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese20503 жыл бұрын

    ተባረክ ጌታ ይባርክህ ሰውነት ማለት ይሄ እንተ ያደረከው ነው አስጌ!! ጌታ አብዝቶ ይስጥህ ከጤና ጋር ቤተሰብህንም ይባርክ !!!

  • @hirutberhanu4484
    @hirutberhanu44843 жыл бұрын

    አስጌ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ልጅን እንደምንም በለ በታመጣው ትልቅ ቦታ ይደርሳል እባክህ አንተም በልጆችህ ታገኝዎለ

  • @ethioseny6939
    @ethioseny69393 жыл бұрын

    የኔ ማርርርር ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ለህፃናቱ ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!ኢትዮጵያችን የውበት ሀገር አስጌ እና አቡሽ ስታምሩ!

  • @51phone27

    @51phone27

    2 жыл бұрын

    እውነት

  • @NejatWorebabo
    @NejatWorebabo3 жыл бұрын

    ወይ አቡሽዬ ቆንጆ ልጅ ማነው እንደ እኔ የሚወደው

  • @abezashshenkut3390
    @abezashshenkut33903 жыл бұрын

    ለመልካሞች ዋጋደቸው በሰማይነው እግዚያብሔር የሰማይ መንገድህን ያሳምርልህ በ ምድርም የላብህን የድካምህን ውጤትህ በሪከትን ያድልህ እግዚያበ ሔር በወጣ ይተካልህ አብዝቶ ይባርክህ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu70123 жыл бұрын

    አስጌ ተባረክ ከቻልክ አንተ ጋር ብታደርገው ትንሽ ወንድም ይሆንሀል ይሄን ልጅ ሰው ብታደርገው ሀገርህንም እንዳገዝክ ነው የሚቆጠረው ዘመንህ ይባረክ

  • @mekdiworku4868
    @mekdiworku48683 жыл бұрын

    አስጊ የኔ መልካም የኔ የዋህ ወንድም ፈጣሬ ጨምሮ ጨምሮ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @merontaye8723
    @merontaye87233 жыл бұрын

    እንዲህ ከነምናምኑ እጥብጥብ አርጋቹ ንፅህ በንፅህ እዳረጋቹ ከዚህ በላይ ጌታ ንፅህ ልብ ሰታቹ ለብዙዎች። በረከት ያርጋቹ ዋናው ለስውልጅ ልብ ነውና

  • @user-ml8do5bh7m
    @user-ml8do5bh7m3 жыл бұрын

    አሰጌ የፈገግታ ንጉስ አንተ መልካም ሰው መሆን ፈግግታህ ላይ ይታያል አላህ ይዘንልህ እኔ ከምር ሙዚቃ ብዙም አድቂ አይደለሁም ሙዚቃ ውስጥ ሆኖ እንዳንተ አይነት ሰደቃ ፊት ያለው ሰው ማየት እንዴት ያስደስታል ሁሌም እንደመስጠት የሚያስደስት ነገር የለም አላህ ይውደድህ ከምንም ባላይ ለኔ ቤጤ ማዘን መርዳት ደስ ይላል።

  • @meyoutube3668
    @meyoutube36683 жыл бұрын

    ተባረክ የድግል ልጅ በወጣ ይተካ እናመሠግናለን ከጥልበት መልካም ስራህን

  • @mimitesfaye1951
    @mimitesfaye19513 жыл бұрын

    አስጌ አከበርኩ ዓይኖቼ በእንባ ተሞልተው ነው ይሄንን ቪድዮ አያቼ የጨረስኩት የአቡሽ የወደፊት ህይወት ሳስብ ደሞ ያስጨንቃል ፈጣሪ ይጨምርበት

  • @saladinmusa7616
    @saladinmusa76163 жыл бұрын

    Thank you very much you have done great job good bless you and bless Ethiopian and Ethiopia love from Sudan

  • @user-yn7xj8fj5w
    @user-yn7xj8fj5w3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር። ለኔም እንዲ የተቸገሩ ምረዳበትን ሀይል ያድለኝ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73893 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከዚህ ከገባበት ሱስ ያዉጣልን ወንድማችንፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ልፍትክን ቆጥሮ ጥሩ ልጅ ያርግክ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa64333 жыл бұрын

    የኔአባት አላህ ያሳድግህ አስጌ አድናቂህነኝ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @ayeleleka4976
    @ayeleleka49763 жыл бұрын

    this vocalist is true and humble man ! he is really original . keep up on exploring Asgie!

  • @evueugevueugexhshe7168
    @evueugevueugexhshe71682 жыл бұрын

    ተባረክ ከታናናሾች ለአንዱ ያደረጋችሁትን ለኔ እንዳደረጋችሁት እቆጥረዋለሁ ይላል ቃሉ

  • @konjitabera3520
    @konjitabera35203 жыл бұрын

    የኔ መልካም ወንድሜ ፈጣሪይስጥክ እመቤቴ ማርያም ትባርክ ያስብከዉን ያሳካልክ የኔ ጌታ ልጅ በጣም ደስ አለዉ ይህን ደስታ ስታየዉ የተሰማክን ደስታ አንተዉ ታዉቃለህ ዉድ የሀገሬ ልጅች ሁላችንም ቅን እንሁን እንዋደድ ለዚህቺ ጥለናት ለምንሄድ ከንተ አለም አንጣላ ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ልብ ያድለን አሜን

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv3 жыл бұрын

    😭የኔ ጌታ 😭እንደዚህ ሆነህ እየኖርክ ማእተብህን አስረህ ! በምቾት ውስጥ ለምንኖር ሰዎች ትምህርት ነው😭እኔ አፈር ልብላልህ ከነ ወንድምህ አንጀቴን በላኽኝ 🙏በድህነት ውስጥ ያመንከው እግዚአብሄር አምላክ ሰው ያድርግህ🙏ከሱስ ውስጥ ያውጣህ የኔ ከርታታ ኡፍፍፍፍ😭

  • @gebrug7123

    @gebrug7123

    3 жыл бұрын

    ቀፋላ መሀተብ ምንማለት ነው የሆንሽ ጁንታ

  • @user-rl8mo9bs6h

    @user-rl8mo9bs6h

    3 жыл бұрын

    @@gebrug7123 መስቀልአይልነዉ

  • @umemuethiopiawit7953
    @umemuethiopiawit79533 жыл бұрын

    አስጌ የኔ የዋህ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ ልጁ ግን ፈገግታዉ ልዩ ነዉ ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርሰዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @bekaabebi8780
    @bekaabebi87803 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት እንዴት ያኮራል?????! አገሬ በእንደዚ አይነት ቸር እንጂ በባለጌ አትገለጽም! ተባረክ ወንድሜ የዘራከውን 1ቀን ታጭዳለህ እመነኝ። ውድድድድድድድ.............

  • @showethio7583
    @showethio75833 жыл бұрын

    አስጌ በዚህ ህጻን አማካኝነት ስላወኩክ ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ሰው ነክ ።በጣም።

  • @kool2kiru
    @kool2kiru3 жыл бұрын

    አስጌ ለዝህ ደግነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ። ❤️🙏❤️

  • @coolnassa1420
    @coolnassa14203 жыл бұрын

    You are so kind እግዚያብሄር ይስጥህ ወንድሜ ..from Australia..Sydney,

  • @user-lc8of7ir8q
    @user-lc8of7ir8q3 жыл бұрын

    መረዳዳት መልካም ነው እ/ር ይመስገን ይሄ ልጅ ብዙ የሚረዳው ሰው አግኝቷል ሰው ስላወቀው ይታይልኝ ይሰማልኝ እረዳው ማለት ሳይሆን ሌላ ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው አሉ ብዙ ት/ቤት መዎል ሲገባቸው የትም የሚውሉ አሉ ይታይልን ሳትሉ ፈጣሪ በሚወደው መንገድ መርዳት ነው

  • @logictube2227
    @logictube22273 жыл бұрын

    አስጌ አመሰግናለሁ መልካም ስራ ነው የሰረሀው!!! ይህ ልጅ ትልቅ ቦታ እንድደርስ ሁሉም ሰው ሊረደው ይገበል።

  • @AbuuTek
    @AbuuTek3 жыл бұрын

    በትክክል ባህሪው ሊያስቸግር ይችላል ግን ጣት ገማ ተብሎ አይቆረጥም ገና ህጻን ስለሆነ መስመር ማሰያዝ ይቻላል ጊዜ ቢፈጅም ተስፋ አትቁረጥ አሰግዚአብሔር ይጨመርበት አስጌ አደራክን።

  • @user-cd2on4fj8w
    @user-cd2on4fj8w3 жыл бұрын

    ይገርማል ጎንበስ ብሎ ሱሪዉን ልያስተካክልለት ስል ተዉ አንተ እኮ ከኔ ታላቅ ነህ አለዉ አስገን የምገርም ትህትና ነዉ እ/ር ለትልቅ ፀጋ ያብቃህ

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e3 жыл бұрын

    የኔ አፈሪያት እፍ ይሄልጅ አጀቴን ሲበላዉ ህይወትህ በመልካም ተቀይሮ እግዚአብሔር አምላክ ያሳየኝ አሰጌ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያልብስህ የሰማይ ስንቅም ይሆንሃል

  • @sweetlove2592
    @sweetlove25923 жыл бұрын

    አንጄታ አስጌ፡፡ ይህ ጅማሬ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ስምን ዝናን ተጠቅሞ ለበጎ ስራ ማዋል መታደል ነው ተባረክ

  • @tesfayeadmasu4601
    @tesfayeadmasu46013 жыл бұрын

    አስጌ እ/ር እንደዚህ ኑሮህን ያቃናልህ፡፤

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah3 жыл бұрын

    The brotherly bonding between you two is so heart warming. God bless you for reaching out to this amazing little boy. He is so bright, loving and full of affection. You will be such a wonderful big brother and a great loving father figure Asge. God bless and hope for the best😍🙏🏽🙏🏽

  • @tediyoutube4261

    @tediyoutube4261

    2 жыл бұрын

    kzread.info56pe1g5Zp0w?feature=share

  • @user-dq1pq1rt8i
    @user-dq1pq1rt8i3 жыл бұрын

    አስጌ ሲጀመር አድናቂህ ነኝ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ሲቀጥል በጣም ደግ ልጅ ነህ እኔም ከጎንህ ነኝ እርዳዉ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis96663 жыл бұрын

    በእየሱሰም እድመህ ጌታ ያራዝምልህ አሰግዬ የእየሱሰ ምሳለ

  • @saraaman4733
    @saraaman47333 жыл бұрын

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ አስጌ ምርጥ ሰው 👍👍😍😍😍😍

  • @yonasmehari9090

    @yonasmehari9090

    3 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያወጣህበይ ጨምሮ ይስጥህ የሄ ብቻ አደለም ልጁ የተፈጥሮ የአርት እውቀት ያለው ነው ካንተ ጋራ ብታሰራው ደስ ይላል

  • @christianeshale6621
    @christianeshale66213 жыл бұрын

    ፍቅር የሆነ ታዳጊ ነው በሩን እያንኩዋካ ነው ይከፈትለታል ህይወቱ ተልውጦ ማየት ነው ምኞቴ ::💞👍👍👍👍👍👍 አይምሮው ግጥም እና ሪትም የመያዝ ከፍተኛ ተስጥኦ አለው ከአምላክ የተስጠው ሁሉም ስው ሊኖረው አይችልም::

  • @amsalezewde6665
    @amsalezewde66653 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አርባ ምንጮች ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እናንተ ጋር ነው በርቱ አስጌ ምርጡ

  • @fggt4756
    @fggt47563 жыл бұрын

    😥 የኔ ምስኪን ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን አሰጌ እግዚአብሔር እድሜና ጤናንና ያድልህ

  • @shelohama9612
    @shelohama96123 жыл бұрын

    Asge is definitely born to sing & cool hearted south boy. Appreciations, bro.

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss58923 жыл бұрын

    አስጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክፉ አይንካ❤❤

  • @semselamu2531
    @semselamu2531 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ልጆችን በማሰባችሁ እራሱ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጋችዋል እግ/ር ያክብርልን

  • @udgegd613
    @udgegd6133 жыл бұрын

    አስግዬ ያገሬ ጀግና ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር። ጨምሮ ይስጥክ

  • @lilalove7282
    @lilalove72823 жыл бұрын

    ስሙን ባላውቀውም አተ ስትዳንስ አይተንህ የወደድነው ዘፋኝ እኔ እና አዳም የሚለው ቆጆ ልብ ቆጆ ቁመና አለው ❤️

  • @biniyambcc
    @biniyambcc3 жыл бұрын

    ይሄ ህፃን የሚረዳው ቢያገኝ ትልቅ የጥበብ ሰው ይሆናል አስጌ እግዜር ይባርክህ ጨምሮ ይስጥህ ! ፆም ሊፈታ ነው ያቺ ቁርጥ ትጋብዘኛለህ!

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw31353 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደሥ የሚል ሥራ አው አሥጌ ምሣሌነት ደሥ ይላል

  • @azanawayalew9762
    @azanawayalew97623 жыл бұрын

    አሰጌ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ አተን አየሁ ውድድድድደ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon58053 жыл бұрын

    Big Respect Asge🙏💚💛❤🙏

  • @tamatube7374
    @tamatube73743 жыл бұрын

    አስጌ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አላህ ይስጥህ😍😍😍

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10183 жыл бұрын

    ዉይ ስወደዉ እኮ ፈጣሪ ሁሉን ነገር አስተካክሎ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህ ተስፋ አለኝ

  • @seidali5521
    @seidali55213 жыл бұрын

    አስጌ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በእዉነት በጣም ነዉ የተደሰትኩት ያደረክለትን ነገር አይቼ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ከቻልክ አሁንም ቢሆን እርዳዉ ወይም ህዝቡ እሚረዳበትን ነገር አመቻችለት

  • @teruneshray9966
    @teruneshray99663 жыл бұрын

    Oh My Goodness, . God blessings to you Guys , ❤️🙏✌️ I don’t know who you’re but you’re truly a saint . I’m so over joyed to see the young boy happy faces !!!! Thank you my brother . ❤️

  • @helenethiopia
    @helenethiopia3 жыл бұрын

    ፍጣሪ ይባርክ አሰጌ በውነት እስኪ ሁላችንም በዘር በሃይማኖት ከምንጨፋጫፍ የተችገሩትን ወገኖች እንግዳ በፍቅር ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💔💔💔😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almaza4965
    @almaza49653 жыл бұрын

    አስጌ እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ነህ ታለንቱን ያወክለት ዉስጡ ጥበብ አለ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ነዉ. መግባት ያለበ በምትችለው አቅም አግዘው እኔ በጣም ነዉ ያለቀስኩ ሳየው ትልቅ ተሰጦ አለው

  • @smohammed7586
    @smohammed75863 жыл бұрын

    አቦ ይመችህ አሲጌ ያራዳ ልጅ ሁሌም እሱ ባለፈበት ችግር ሌላው እንዲያልፍ አይፈልግም አንተም እሱን ነው ያሳየኸን ክበር ተከበር.... ጥበብ ሳትጠራቸው ድንኳን ሰብረው መጥተው ሜዲያውን ለሚያጨናንቁት ምድረ ኩታራም ትልቅ ትምህርት ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @cubadebesai1356
    @cubadebesai13563 жыл бұрын

    What you did for this child is really touching. Remember, helping someone is a great responsibility. It's not a one day work. Keep in touch with him until he is old enough to support himself. You gave him the figure of an older brother and a father. If you stay away from him, you will break him. God be with you and this wonderful child.

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu44703 жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋ ያልብስክ መልካም ነገር ማድረግ በረከት ነዉ በርታ 🙏🙏🙏❤️

  • @almsramleka3484

    @almsramleka3484

    2 жыл бұрын

    Etzegood

  • @almsramleka3484

    @almsramleka3484

    2 жыл бұрын

    Berboe

  • @zerithuntesfaye8829
    @zerithuntesfaye88293 жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋ ያልብስክ መልካም ነገር ማድረግ በረከት ነዉ በርታ

  • @SaraSara-rb9ky
    @SaraSara-rb9ky3 жыл бұрын

    ድህነት ክፉ ኑው በእውነት አስጌ በምችለው ሁሉ እርዳው ይሄን ችሎታ ይዞ እዲሁ ሜዳ ላይ እዳይቀር ነገ ሰው ሁኖ ላንተም ስም ነው ለሱም ከዚህ ሂወት ወቶ ተመስገን ይበል

  • @hanaloveshow9214
    @hanaloveshow92143 жыл бұрын

    Asge, thank you very much you did it very good job❣

  • @esateesate2555
    @esateesate25553 жыл бұрын

    የኔጌታ ባንገትህ ያለው ማህተብህ ህይወትን ይቀይረው

  • @SarahSarah-qx3sm

    @SarahSarah-qx3sm

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @AnelleTube
    @AnelleTube3 жыл бұрын

    ኣስጌ እግዚኣብሄር 1000 ጊዜ እጥፍ ክብር ይስጥህ ። እንደዚ በርከክ ብለህ የህጻኑን ቀን እንዳሳመርከ ያማረ ሂወት ይስጥህ እድሜህ ይባረክ ስትደሰት ኑር። እየሰጠህ ኑር ። ተባረክ።

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe42833 жыл бұрын

    Wow Asge, you are so wonderful what you did for this little boy. The little boy is so loveble, confident and funny. God bless you both

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube66893 жыл бұрын

    በዚህ ምድር ከእግዚአብሔር በታች እናት ክፉ አይካት እናት ሁሉን ሰብሳቢ ነች ማን እንደ እናት አንዳንድ ወንዶች ልጅ መውለድ ብቻ ሳይሆን ማሳደግም ልመዱ

  • @reyi9449
    @reyi94493 жыл бұрын

    አስጌ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣም ደስ እያለኝ ተከታተልኩህ ከምንም በላይ ጀዛህን ፈጣሪ ይክፈልህ ዋው በጣም ደስ ይላል ሰው ለመርዳት ሰው ብቻ መሆን በቂነው ሁሌም ሰላምህ ይብዛ

  • @seadamohammad4472
    @seadamohammad44723 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ የየቲም አምላክ ይመልከትህ ብቻ ቃላት የለኝም በጣም ትልቅ ሥራ ነው የሰራሄው 👍👍👍👍👍👍

  • @abelyudu2006
    @abelyudu20063 жыл бұрын

    አስጌ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ግን ዘላቂ መፍትሄ ቢሆን ጥሩ ነው አንተ ብታሳድገው በጣም አሪፍ ነው ምክንያቱም ልጁ ታለንት አለው ልጁ ሰው ብቻ ነው የሚፈልገው

  • @mulunegusi997
    @mulunegusi9973 жыл бұрын

    በሰማም እግዚአብሔር የስጠህ

  • @user-xj5db8zn9w
    @user-xj5db8zn9w3 жыл бұрын

    ወምድሜ ፈጣሪ ያሠበክ አሥጌ ያሠብከው ያሟላ ልክ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam17743 жыл бұрын

    አስጌ ይህን ማድረግ መቻል መታደል ነው ተባረክ

  • @merryaddis5568
    @merryaddis55683 жыл бұрын

    Look bezi situation hono mahtebu angetu lay ale yene geta fetari yrdah asge klbu sew nh 👍👏👏👏👏

  • @fatumaf3278
    @fatumaf32783 жыл бұрын

    በውነት ፈጣሪ ካተ ይሁን በጣም ደስ አለኝ ድርጊትህ

  • @shimelisabate8953
    @shimelisabate89533 жыл бұрын

    መልካም ተግባር ሀሉን የሚያስተምር ተባረክ።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40453 жыл бұрын

    የኔ ምስኪን ይሄን ዝም ብየ ሳየዉ ያሳዝነኛል የምር አስጌ መልካም ሰዉ ነክ ልጁን ለብቻዉ አተወዉ ምስኪን ነገር ነዉ

  • @abderazakadem5603
    @abderazakadem56033 жыл бұрын

    አስጌ ትልቅ ሰው ፈጣሪ ያክቢሪክ በጣም ነው አከበርኩክ እንባዬ ነው የመጠው

Келесі