Seifu on EBS: መኪና የሰራው የ20 አመቱ ወጣት አጃዬ ማጆር | Ajaye Major

"ከበቡሽ" የተሰኘችው የ20 አመቱ ወጣት አጃዬ ማጆር የሰራት መኪና | Ajaye Major
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 421

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 жыл бұрын

    እንዴት ያለ ብስል ልጅ ነው በማርያም🙏😇እንድህ ያለውን መንታመንታውን ይስጥሽ እናት ሀገሬ💚💛❤

  • @tenatena7698

    @tenatena7698

    4 жыл бұрын

    Tigist Hayilu አሜን

  • @user-ge6tn8dd6v

    @user-ge6tn8dd6v

    4 жыл бұрын

    አበሳ ነህ ጠክር

  • @jebenaent

    @jebenaent

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/omiTlbCMgrvXlKg.html

  • @GirmayAlene
    @GirmayAlene4 жыл бұрын

    በዚህ እድሜህ ይሄን ሰርተህ እራሳችንን እንድንጠላ አደረግከን እኮ አጃየ....እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x4 жыл бұрын

    በርታ ያንተ አይነቶችን ያብዛልን:: ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች::

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman23864 жыл бұрын

    በጣም ብሩህ አዕምሮ ያለው የፈጠራ ባለቤት ወጣት አጃዬ ማጆር ማናቸውም የሚመለከታቸው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ተገቢውን ድጋፍና ሞራል ሊሰጡት ይገባል።

  • @osmanosman7431
    @osmanosman74314 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ የኔም ልጅ እዳንተ የማይገጣጥመው የማይስራው የለም እዳንተ ለቁም ነገር እድደርስልኝ ዱአ አድርጉልኝ እቅዱን አላህ ያሳካለት ብላችሁ ምኞቱ ብዙነውና

  • @amiloveabuki4144

    @amiloveabuki4144

    4 жыл бұрын

    Allha yasebebet bota yadrsew keminm belayi kesew ayin yitebke w

  • @osmanosman7431

    @osmanosman7431

    4 жыл бұрын

    @@amiloveabuki4144 አሚን አሚን አሚን ያርብ ጀዛኪላህ ኽይር ኡቅቲ

  • @sarakurfa5695

    @sarakurfa5695

    4 жыл бұрын

    መቼረሻው ይመርለት ማር

  • @osmanosman7431

    @osmanosman7431

    4 жыл бұрын

    @@sarakurfa5695 አሚን አሚን አሚን ማማየ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours4 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ሲያስደስት ምን ዋጋ አለው እጅግ ብዙ ወጣት ፈጣሪዎች አሉ ግን በአጭር ይቀራሉ።

  • @fggt4756
    @fggt47564 жыл бұрын

    ኡፍ ምን አይነት ጎበዝ ልጂ ነው 😊 አነጋገሩ ቅልጥፍናው እግዚአብሔር ያሰብከው ያሳካልህ ትልቅ ቦታ ድረስ ምቀኛ ሸረኛውን ይያዝልህ ❤

  • @dejentadese4698

    @dejentadese4698

    4 жыл бұрын

    I would like to inspired u keep it on be Ethiopia endante Yale sew yabza

  • @heniyealemu
    @heniyealemu4 жыл бұрын

    የኔ ጀግና በርታልኝ!!! ለወሬ ሳይሆን እንዳንተ ጭንቅላቱን ለስራ ለፈጠራ የሚያውል ልጆችን ለሃገሬ እንዲበዙላት እግዚአብሔር አምላክን እለምናለው! የቀረው ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይባረክ

  • @BETESEB1972
    @BETESEB19724 жыл бұрын

    የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለ ኢትዮጵያውያን ሁላቹ የሰሩት ችላ ያላቹ ይመስለኛል በጣም ክብር ይገባቸዋል ፣

  • @tenatena7698

    @tenatena7698

    4 жыл бұрын

    Ynab king ትክክል

  • @enditube

    @enditube

    4 жыл бұрын

    ሰብሰክራይ አርጉኝ በቅንነት

  • @jebenaent

    @jebenaent

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/omiTlbCMgrvXlKg.html

  • @yordanosmamo6642

    @yordanosmamo6642

    4 жыл бұрын

    ትክክል ከወያኔ ጋር ማን ይችላል አብዬ በወሬ እያበዛ ሀይለማርያም ግን ዝም አለ አልቻልኩም አላሰሩኝም አለ ትክክል በዉሸት ከመኖር እዉነት ተናግሮ የመሸበት ማደር

  • @sarakurfa5695

    @sarakurfa5695

    4 жыл бұрын

    በታም ቢያስ በሱ ግዜ ሰላም ነበር አገር ከይቅርታጋር አርጉልኚና በታም ስልችት ነው ያለኝ ጭንቅ ያገሬ ሰላም

  • @helensweet5226
    @helensweet52264 жыл бұрын

    ያደለው በ20 ዓቱ ስራ ይፈጥራ የኛ ሀገር ሙህሮች ችግር ይፈጥራሉ👏👏

  • @tigisthu3780

    @tigisthu3780

    4 жыл бұрын

    Salasib asaqishiny.......

  • @hananahmed9446
    @hananahmed94464 жыл бұрын

    ሰይፊ እዘዲን ከማል 28 የፈጠራ ባለባት ለዛውም 18 እመት ታዳጊ ብታቀርብልን ብዙ ትምህረት እንማራለን!

  • @user-jh9iw4rc8l
    @user-jh9iw4rc8l4 жыл бұрын

    28 ነገሮችን የፈጠራ ባለቤት የሆነው ወድማችን ኢዘዲንን አቅርብልን

  • @ssoo3513
    @ssoo35134 жыл бұрын

    መሻአሏህ አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ያሳውቅክ ያገራቺን ፖለቲከኞቺ ምነው እዳተ ላገር ቢጠቅሙ በሰው ደም በሀገር በዳሀ ከሚቀልዱ።

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 жыл бұрын

    ጎበዝ ልጅ በርታ👍❤😘

  • @azabazab2610

    @azabazab2610

    Жыл бұрын

    Bexam❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @abebadesta7315
    @abebadesta73154 жыл бұрын

    ገዘብ መስጠት ብቻ ሳይሆን በነፃ የትምህርት እድል ይሰጠው

  • @adanuetio1511
    @adanuetio15114 жыл бұрын

    ዋውው ድንቅ ብቃት አለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኮን ለጌታችን መደሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልካም የገና ዋዜማ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r4 жыл бұрын

    አጃዬ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ሲናገር እራሱ አንደበቱ ይስባል እንደ ሰይፉ ጨዋታ ይችላል😘 በርታልን 💚💛❤

  • @anduelamabame7002
    @anduelamabame70024 жыл бұрын

    በጣም የመህደነቅ እዉቀት ነው ወንደም ከዚህ የበለጣ እዉቀት የጨምርህ🤗🤗

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta69424 жыл бұрын

    ወይኔ ንግግሩ ማር ነው ☺😍😍😍 ድንግል ፍፃሜህን ታሳማርልህ 😘😍

  • @solomonmemulia2972
    @solomonmemulia29724 жыл бұрын

    ብልህ እና አስተዋይ ወጣት🙏💚💛❤️🙏

  • @azabazab2610

    @azabazab2610

    Жыл бұрын

    😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fat7yahmo7ammed48
    @fat7yahmo7ammed484 жыл бұрын

    በጣም እሚገርም እሚደንቅ ነው ጎበዝ ጎበዝ እውነቴን ነው እምላቹሁ ጥበቃ ያስፈልገዋል እንደዚህ እይነት ጀግና ይገባዋል መቸም ጥላት ኣይታጣም ኣይዞህ በዚሁ ቀጥል ሌሎችም ካሉ ይምጡ እና ስራቸውን እንይላቸው

  • @user-ys5gm2os1h
    @user-ys5gm2os1h4 жыл бұрын

    በጣም የምገርም ስራ በዝህ እድሜ እውነት ከዝህም በላይ እውቀትህን ያብዛልህ አብረው ላገዙህ እና ላበረታቱህም ከልብ እናመሰግናለን ስይፉሻ እተንም እናመሰግናለን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87664 жыл бұрын

    በፀሎትህ በርታ ፀሎት ካለ ሁሉም ይሳካል የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ ሁሉም እንዲያበርታታው እንፈልጋለን::

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n4 жыл бұрын

    አበሳ የኔልጅ እደዉ ልጆቸ እዳአተ የሚሞክሩ ቢሆኑ እደት ደስ ይላአል በርታ የበለጠ ሰርተህ ሀገርህን አስጠራ

  • @seadahussen201
    @seadahussen2014 жыл бұрын

    ግርም እምትሉኝ ዲስ ላይክ እምታደርጉ ሰወች ሰው ሳትሆኑ ሰው መሰል ሰይጣኖች ናችሁ

  • @fuadfufu8788

    @fuadfufu8788

    4 жыл бұрын

    ምቀኝነት ነው ባክሽ ያናዳሉ

  • @tofikhusen6765

    @tofikhusen6765

    4 жыл бұрын

    አይባልም

  • @seadahussen201

    @seadahussen201

    4 жыл бұрын

    @@tofikhusen6765 ለምን አይባልም ሰይጣኖች ናቸው እንዴኔ

  • @ducgcvhcgx1302

    @ducgcvhcgx1302

    4 жыл бұрын

    አይባልም ነውር ነው ባለማወቅ ይሆናል

  • @tofikhusen6765

    @tofikhusen6765

    4 жыл бұрын

    ከጠፈሁ ይቅርታ ምክኒያቱም አንድ አንዴ መሳሳት ያለነው

  • @deboratekli4462
    @deboratekli44624 жыл бұрын

    እንዳንተ አይነቱን ወጣት እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ 👏👏👏

  • @user-yr9lw7rj8e
    @user-yr9lw7rj8e4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ይጠብቅህ ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደ አንተ ያሉ መንታ መንታውን ይስጣት በጣም ታስፈልጋታለህ

  • @seragena1539
    @seragena15394 жыл бұрын

    Gobez young man. Berta.. we need more hard working and smart young man like you in Ethiopia. 💚💛❤️

  • @tigstimedhane1485
    @tigstimedhane14854 жыл бұрын

    እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን ለነገ ተስፋ ለኢትዮጵያ አንተ ነህ በርታ

  • @fevenn1888
    @fevenn18884 жыл бұрын

    What a brilliant boy!! Amazing !

  • @yoyogebrekirstos7336
    @yoyogebrekirstos73364 жыл бұрын

    Wow 👏 good job brother I am so proud of you 🙏🙏🙏

  • @backgroundmusictubechannel195
    @backgroundmusictubechannel195 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን...እናመሰግናለን...እናመሰግናለን...

  • @anoud3268
    @anoud32684 жыл бұрын

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-kz2eg1tr6l
    @user-kz2eg1tr6l4 жыл бұрын

    በጣምጀግናነህ አላህያበርታህ አይዞህበርታየበለጠምነገርየምትሰራያድርግህ

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k11 ай бұрын

    ሹፌርእየገደላቹ መኪናምሰርቁ ከንቱሌቦች ከዚ ለጋወጣት ጭንቅላት ተማሩ ዘርፋቹም ገድላቹም ምትበለፅጉሚመስላቹ ከዚወጣት ተማሩ አቤትጥበብ በርታልን ብዙያልወጡ የፈጠራስራ የሚሰሩአሉ

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo47054 жыл бұрын

    ዎውውውው በጣም አሪፍ ስራነው እነወረኞች ከሱ ብዙነገር ተማሩ እድሜና ጤናን ፈጣሪ ይስጥክ

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace66844 жыл бұрын

    Masha Allah wow 🤩 his genius go a head bro good job

  • @user-tc3iu2be8i
    @user-tc3iu2be8i4 жыл бұрын

    ይጨምርልህ አቦ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን በርታ

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie2234 жыл бұрын

    ብስልልል ያለ ልጅ እጅክ ይባረክ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l4 жыл бұрын

    ኢዘዲን ከሚልን አቅረብልን ሰይፊሻ. በመቀጠል ኮሜቶች. # # ነጃህ ሚድያ ና ኢምራን ቲዮብ ኢቅራ Midea ## ሰብስክራይብ አድረጎችዉ 🌹🌹🌹

  • @Imra671

    @Imra671

    4 жыл бұрын

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ ግን በጣም ተናድጃለሁ ኢዘዲንን አያቀርቡትም ኡፍፍፍ የኛ ሃገር ነገር

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    4 жыл бұрын

    @@Imra671 እኔ ያየሁት አንድ ሰዉ ብቻ ነዉ

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane54544 жыл бұрын

    ጎበዝ ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትህን ያብዛልህ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ስንቱ ዱላ ይዞ ሰው ይጨፈጭፋል

  • @sulamith.9031
    @sulamith.90314 жыл бұрын

    Egziabher aemrohin yibarkew, yehe lij yager kurat new.

  • @love-gp7of
    @love-gp7of4 жыл бұрын

    እጅህ ይባረክ አበሳ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @godisgood2409
    @godisgood24094 жыл бұрын

    Wow.....Egziabher Yibarkh...

  • @yabutube4865
    @yabutube48654 жыл бұрын

    Great job!!!!!!!!!! Keep up and learn boy.

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch40344 жыл бұрын

    Brilliant boy great job keep it up!

  • @nigistkebede4280
    @nigistkebede42804 жыл бұрын

    Ethiopia will rise again by her children's effort. God Bless You. Today's youth shall learn a lot from a young man like you. Particularly, those who engaged in destruction of lives. Gobez Berta!

  • @emandaalready3099
    @emandaalready30994 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ወንድም

  • @alwayslove4770
    @alwayslove47704 жыл бұрын

    Brilliant kid !! I was smoking weed and chew chat when I was 20 . KEEP IT UP !!

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk26124 жыл бұрын

    Wowww yen wondeime tebarekk

  • @mehabawalemu6534
    @mehabawalemu65344 жыл бұрын

    Excellent!

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic4 жыл бұрын

    He's incredibly talented young man I'm so proud of him😃

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila90294 жыл бұрын

    በረታ የኛ ጀግና እውነት ፈጣሪ እንዳተ ወንድሞቼም ልብ ይስጣቸው ወንድሜ ጎበዚ ጎበዚ በርታ እድግ በል

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu91804 жыл бұрын

    ጎበዝ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya124 жыл бұрын

    Wow he is very clever proud of you keep it up 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍

  • @user-ej7nq4ev5v
    @user-ej7nq4ev5v4 жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚለው በርታልን ወድም በ20አመት ይሂንየሠራ 40አመትህ ደግሞ ብዙ እደምታሳየን ተሥፋ አለን ኢትዮቢያሀገሬ ዘረኞችን አጥፍቶእደዘዚህ አይነት ሠወችን ያብዛልሽ ሀገሬ

  • @gtwolela1619
    @gtwolela16194 жыл бұрын

    Endezih ayinet dink wetatochin maberetat alebn respect for this genius man

  • @amenassfaw2396
    @amenassfaw23964 жыл бұрын

    ጀግና ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu21174 жыл бұрын

    ጎበዝ አንበሳችን ድካም አለው ግን ጎበዝ አይገልጽህም 🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅ ነህ አሁንም ትልቅ ያድርግህ በዛ ላይ ያለእድሜው በስማም

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg4 жыл бұрын

    የኔውድ ባለህበት ሠላም ሁንልኚ ከነዚያሠው መሣይ የዱር እንስሳወች ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰርተው መብላትን የጠሉ የሰውን ላብ የሚመኙ ጥሩ ሥራ ይመሥል አንዱ ማንጂራት መች፣አንዱገንዘብአውጭ፣አንዱበርፈልቃቂ ሁነው ተደራጂተው ከሚሠርቁ ሞላጫ፣ወራዳ አሥተሣሠባቸው የዘቀጠ ግማታሞች ፈጣሪ ይሰውርህ።🙏😘😘😘

  • @hananni8551
    @hananni85514 жыл бұрын

    Smart and handsome boy keep going we all proud of u

  • @haregwoinhabte1804
    @haregwoinhabte18044 жыл бұрын

    My Hero. Yetadelawo ba 20 ametu Wow Wow. God Bless You!

  • @jusessavesalshita1948
    @jusessavesalshita19484 жыл бұрын

    ዎውው የዎላይታ ልጆች ጎበዞች ናቸዉ እኔ አደንካለዉ ጀግኖች ናቸዉ በርቱልን

  • @almazchaka1626
    @almazchaka1626 Жыл бұрын

    He is so intelgent .

  • @user-pt7oy1qp6f
    @user-pt7oy1qp6f4 жыл бұрын

    ዋው ወንድሜ በርታ ድንቅ ስራ ነው

  • @rihanaaman4050
    @rihanaaman40504 жыл бұрын

    Seifsha, yhen lj lredaw efelgalew, hulachnm yefetera chlota yalachewn sewoch maberetatat alebn! You are amazing boy!!!!! ❤

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso12874 жыл бұрын

    Gobez Berta Egzabiher Yeteshalewun Ewqet Yisetiyal

  • @rosamitike4768
    @rosamitike47684 жыл бұрын

    በጣም ጉበዝ በረታ ወደፊት ትልቅ ደረጃ ትድረሳልህ ፈጣሬ ይረደህ

  • @user-pi7eu8fp2c
    @user-pi7eu8fp2c4 жыл бұрын

    ዋውው እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n4 жыл бұрын

    Wow 😄😄😄💚💛❤😇you are blessed FATARE YETABEKEHI💚💛❤

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36864 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነበርታልን ወድማችን አድናቂህ ነኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @boussicell909
    @boussicell9094 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ

  • @Melikteentertainment
    @Melikteentertainment4 жыл бұрын

    ጥሩ ፈጠራ ነው በ20 አመት አንዲህ አይነት ትልቅ ሰራ ከሰራህ ወደፊት የበለጠ መስራት ትችላለህ በርታ

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube91094 жыл бұрын

    ዋው ማሻ አላህ

  • @wudedemssa7838
    @wudedemssa78384 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ እንዳንተ አይነቱ 100000000 ይወለድ የምር ተባረክ የምር ግን ስሟ የጅዋርን ቅፅል ስም ነዉ የያዘችዉ😂

  • @yadotden6703
    @yadotden67034 жыл бұрын

    ኢዘዲንም ሚረዳው ቢያገኝ ትልቅ ነገር መስራት ይችላል አቅርብልን ጎበዞች በርቱ

  • @brizerau6152
    @brizerau61524 жыл бұрын

    Woww God bless you

  • @noveltechnologies2913
    @noveltechnologies29134 жыл бұрын

    Good Job , that's awesome.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87664 жыл бұрын

    እመብርሀን ትርዳህ በርታ እድግ በልልን :: እንትፍ እንትፍ እንትፍ

  • @amazing-3691

    @amazing-3691

    4 жыл бұрын

    መዳን በእምነት ብቻ ነው ወይስ በእምነት እና በሥራዎችም ጭምር ነው? ________________________________________ ጥያቄ፤ መዳን በእምነት ብቻ ነው ወይስ በእምነት እና በሥራዎችም ጭምር ነው? መልስ፤ ይሄ ምናልባት በሁሉም የክርስቲያን ሥነ-መለኮት ውስጥ በጣም ጠቃሚ ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ የመታደስ፤ በፕሮቴስታንት አቢያተ-ክርስቲያናት እና በካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን መካከል የመከፋፈል ምክንያት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ክርስትና እና በብዙዎቹ የክርስቲያን አምልኮቶች መካከል አቢይ ልዩነት ነው፡፡ መዳን በእምነት ብቻ ነውን ወይስ በእምነት እና በሥራዎችም ጭምር ነው? በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው የዳንኩት ወይስ በኢየሱስ ማመን እና የተወሰኑ ነገሮችን ማድረግ አለብኝ? የእምነት ብቻውን ወይስ በእምነት እና በሥራዎችም ጭምር ጥያቄ ለማስታረቅ ከባድ በሆኑ ጥቂት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባቦች አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ወደ ሮሜ ሰዎች 3፤28፤5፤1 እና ወደ ገላቲያ ሰዎች 3፤24ን ከያዕቆብ መልዕክት 2፤24 አወዳድር፡፡ የተወሰኑቱ በጳውሎስ (መዳን በእምነት ብቻ ነው) እና በያዕቆብ (መዳን በእምነት እና በሥራዎችም ጭምር ነው) መካከል ልዩነት ያያሉ፡፡ ጳውሎስ መጽደቅ በእምነት ብቻ እንደሆነ አጥብቆ ይናገራል (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፤8-9) ያዕቆብ ደግሞ መጽደቅ በእምነት እና በሥራም ጭምር ነው እያለ ነው፡፡ ይህ ግልጽ ችግር ያዕቆብ በትከክክል ስለ ምን እየተናገረ እንዳለ በመመርመር ተመልሷል፡፡ ያዕቆብ አንድ ሰው ምንም ዓይነት በጎ ሥራዎችን ሳያደርግ እምነት ሊኖረው ይችላል የሚለውን እምነት እያፈረሰ ነው (የያዕቆብ መልዕክት 2፤17-18)፡፡ ያዕቆብ በክርሰቶስ የሆነ እውነተኛ እምነት የተለወጠን ህይወት እና በጎ ሥራዎችን ይፈጥራል የሚለውን ነጥብ እያጎላ ነው(የያዕቆብ መልዕክት 2፤20-26)፡፡ ያዕቆብ መጽደቅ በእምነት እና በሥራም ጭምር ነው እያለ አይደለም ነገር ግን በእውነት በእምነት የጸደቀ ያ ሰው ይልቅ በህይወቱ/በህይወቷ በጎ ሥራዎች ይኖረዋል/ይኖራታል፡፡ አንድ ሰው አማኝ እንደሆነ ቢናገር ነገር ግን በህይወቱ/በህይወቷ በጎ ሥራዎች ከሌሉ እሱ/እሷ በክርስቶስ እውነተኛ እምነት የላቸውም ይሆናል፡፡ (የያዕቆብ መልዕክት 2፤14፤17፤20፤26) ጳውሎስ በጽሑፎቹ ውስጥ ተመሳሳይ ነገር ይናገራል፡፡ የመልካም ፍሬ አማኞች በህይወታቸው በገላቲያ 5፤22-23 ውስጥ የተዘረዘሩትን ሊኖራቸው ይገባቸዋል፡፡ ጳውሎስ ወዲያውኑ እኛ በሥራ ሳይሆን በእምነት እንደዳንን ከነገረን በኃላ መልካም ሥራዎችን ለማድረግ እንደተፈጠርን ይነግረናል፡፡ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፤10) ልክ ያዕቆብ ባዳረገው የህይወት ለውጥ ያህል ጳውሎስ ይጠብቃል፤”ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤አሮጌው ነገር አልፏል፤እነሆ አዲስ ሆኖአል” (2ኛ ቆሮንቶስ 5፤17) ድነትን በተመለከተ ያዕቆብ እና ጳውሎስ በትምህርታቸው አይቀዋወሙም፡፡ ተመሳሳይ ጉዳዮችን በተለያዩ አመለካከቶች ያያሉ፡፡ ጳውሎስ መጽደቅ በእምነት ብቻ እንደሆነ በቀላሉ ያን ሲያጎላ ያዕቆብ ደግሞ በክርስቶስ የሆነ እውነተኛ እምነት በጎ ሥራዎችን በመፍጠሩ እውነታ ላይ ያጠብቃል፡፡

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d4 жыл бұрын

    እድግ በልልን

  • @user-wj2cj7rc4l
    @user-wj2cj7rc4l4 жыл бұрын

    ጎበዝ የኔ .ማር

  • @budyass5755
    @budyass57554 жыл бұрын

    ማሻአላህ ዛሬ ለኮሜቱ ያቺልጂ አልቀደመቺኝም በጣም ነው ደስያለኝ

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ካሰብክበት ያድርስህ አንበሳየ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ

  • @user-li3sg6vz5f
    @user-li3sg6vz5f4 жыл бұрын

    ዋዉዉ ጎበዜ ❤️👌👌👌👌👌

  • @ApostleEndaleBeshirOffica
    @ApostleEndaleBeshirOffica4 жыл бұрын

    God Bless u

  • @user-yn1me2sr6p
    @user-yn1me2sr6p4 жыл бұрын

    ቀጥልበት ጎበዝ በርታ😘😘

  • @mahimahi4947
    @mahimahi49474 жыл бұрын

    ዋውውውው

  • @habash2588
    @habash25884 жыл бұрын

    ጀግና በእውነት በርታ

  • @user-rq9ju2nt1q
    @user-rq9ju2nt1q4 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ አደንቃሀለሁ

  • @foziahassen3540
    @foziahassen35404 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅክ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq4 жыл бұрын

    አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ

  • @biityferaw8122
    @biityferaw81224 жыл бұрын

    አሪፍ ነው በርታ ግን በዚ አጋጣሚ ኢዘዲንን ብታቀርብልን ደስ ይለናል 28 የፈጠራ ስራ ባለቤት ነው ለዛውም እድሜውም ከዚ ተመሳሳይ ነው

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    4 жыл бұрын

    እኔም ብያለሁ. ግን የሚያቀረበዉ ክረስቲያኖችን ነዉ ለምን እድሁ አላዉቅም

  • @Love-zd2bi

    @Love-zd2bi

    4 жыл бұрын

    ፉፊ ነጃህ ሚድያ የስድት ስጦታየ ነው anchi boshit

  • @Love-zd2bi

    @Love-zd2bi

    4 жыл бұрын

    ፉፊ ነጃህ ሚድያ የስድት ስጦታየ ነው anchi dadeb zaraga

  • @hanabekelakasa7006

    @hanabekelakasa7006

    4 жыл бұрын

    @@user-ik6oo5yi7l zeregn neshi

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    4 жыл бұрын

    @@Love-zd2bi ኧረ ተፈታኝ ለማወቅ የፈለኩት በመጀመሪያ ተመልሶልኛዉ. ድግሞ ክረስቲያን ያልኩት.ለሌላ አይድለም. እኔም በጣም የሚወዳዉ የማከብራችሁ. ክረስቲያኑ እህት ወዱሞች አሉኝ. ግን በሰይፎ ተናድጀነዉ. እናም ኢዘዲን ከሚልን አቅረብልን ስለፈለኩ ።።።።።

  • @fatumaali8829
    @fatumaali88294 жыл бұрын

    በጣምጎበዝነህማርበርታ

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y4 жыл бұрын

    እሚገርም ተፈጥሮ ነዉ በርታ

  • @hanilove3706
    @hanilove37064 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታልን😘

  • @user-fr2jz1vm5w
    @user-fr2jz1vm5w4 жыл бұрын

    እድግ በል ወንድማችን ጎበዝ

  • @user-nt3kh1fc4u
    @user-nt3kh1fc4u4 жыл бұрын

    ዋውውውው ጎበዝ👌👌👌👌👌

  • @seadamuhemed5286
    @seadamuhemed52864 жыл бұрын

    👍✨✨✨ 🎉😊👏😁👏😃🎉 እንኳን ደስ አለህ !

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun19644 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ👋👋👋👋👋

Келесі