Seifu on EBS: "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3

የሰላም የኖቤል ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረጉት የበዓል አዝናኝና የቁምነገር ቆይታ ክፍል 3 | Prime Minister of Ethiopia D/r Abiy Ahmed interview on Seifu Show Part 3 "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 352

  • @kerimson5068
    @kerimson50684 жыл бұрын

    አቢቾ የምር ከዚህ ሀገር በላይ ነው አስተሳሰብ በጣም ነው ምወድህ

  • @meazifikrtube2783
    @meazifikrtube27834 жыл бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርብልን

  • @totajay1016
    @totajay10164 жыл бұрын

    ግልፅነትህ ይገርማል👍❤ ላገር የምጠቅም ያድርግህ አቢቾ❤❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጥህ❤👍👍👍

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid4894 жыл бұрын

    አብቾ በጣም ምርጥ ሰው ነህ የሰውን ልጅ ስታከበር ደሀ፣ ሀብታም አትልም አላህ ያክብርህ የኛ ጀግና ሽ አመት ንገስ

  • @user-js8td2ls5w

    @user-js8td2ls5w

    4 жыл бұрын

    ከነመስጀድሸ አብሮ ለትቃጠሊ ነሸ

  • @mekiyaseid489

    @mekiyaseid489

    4 жыл бұрын

    @@user-js8td2ls5w ደነዝ ምን አባሽ አገባሽ ሰውን ለመዘለፍ ወደኋላ አትሉምእውነት ሙስሊም ከሆንሽ ምን አሰደበሽ።

  • @elsagetanh9283

    @elsagetanh9283

    4 жыл бұрын

    እሙ ረያን ከወሎ አሜን

  • @bereketzergaw3856
    @bereketzergaw38564 жыл бұрын

    ኧረ ሰይፉ...ማትገባበት ጉድ የለ...በቅርቡ ከ ትራምፕ ጋር እንጠብቃለን

  • @jemilajemila7449

    @jemilajemila7449

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክ አይቀርም

  • @zeynebe6065

    @zeynebe6065

    4 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀ ትራፕስ መላጣውን ነው እሜለው

  • @bereketzergaw3856

    @bereketzergaw3856

    4 жыл бұрын

    @@zeynebe6065 ፈረንጅ ፈሪ ነው...መላጣውን መትቼ ብመለጠስ ብሎ፣ "ኧረ ጎፈሬ ነው" የሚለው

  • @godisgood1338

    @godisgood1338

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክ ትክክል ነው

  • @hailugutema9475

    @hailugutema9475

    4 жыл бұрын

    Bereket Zergaw 🤣🤣🤣

  • @user-xn5gb2yh4i
    @user-xn5gb2yh4i4 жыл бұрын

    ሰይፉ እኛ ስደተኞች ለይ ስራ ለታመሙት ለተቸገሩት እና ሰደት እደማይጠቅም ስደት ማለት እብደት እደሁነ የሚያስተምር ብሮግራም ይሆን እማሽ አብዬ እዳለዉ እመነኝ በጣም ብዙ እህቶች ትዳደጋለህ ስደት ይብቃ ይሚል ላይክ አድረጉኝ

  • @yoforjesus6263
    @yoforjesus62634 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ቅን እና ብሩህ አይምሮ ያለው መሪ ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ።

  • @meronkassa2812
    @meronkassa28124 жыл бұрын

    የኔ አንበሳ መሪ የግል ሀብት የማካበት ፍላጎት የለኝም ስትል ውስጤን ነካህው በርታልኝ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-sr5se3ve6z

    @user-sr5se3ve6z

    4 жыл бұрын

    አጎዛ ነዉጅ የምን አበሳ

  • @hanilove3706

    @hanilove3706

    4 жыл бұрын

    @@user-sr5se3ve6z ቡዳ

  • @buzemarkos4756

    @buzemarkos4756

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkk yegile babet ayi koyi eyanedandune yadergewn yinegrshal koyi eshi mitu

  • @heavenasefa3815

    @heavenasefa3815

    4 жыл бұрын

    meron kassa 😂😂🤧🤧🤧

  • @user-ig9xo1xj3e

    @user-ig9xo1xj3e

    4 жыл бұрын

    ኣቺ ምነኣይነት ከሃዲ ነሽ ግን ሰወች ወጣቶች ህፃኖች ስለኣስገደለ ነው ጅግና የምትይው ልትደግፊው ትችላለሽ ግን እውነቱን ማወቅ ኣለብሽ ደ/ር ኣብይ ከመጣ ምን ለውጢ የመጣ ለ ባክሽ

  • @user-ss6rg6iz2y
    @user-ss6rg6iz2y2 жыл бұрын

    ኢትዮጲያን ለዘላለም ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ይምራት ያረብብብብ

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable35974 жыл бұрын

    We have a real leader now . Very intelligent .with a good heart and protects. Long live Dr abiy . Best man i wanna to see him in the future for 10 years . We stand with you . Great man .you are hope for the whole africa . God bless you ....

  • @Haile-mt5wk

    @Haile-mt5wk

    3 жыл бұрын

    Well said

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu96654 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ መሪያችን ይመችህ

  • @elsagetanh9283
    @elsagetanh92834 жыл бұрын

    አብይ አስተዋይ ሰው አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሁንም እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አገራችን ሰላሙን ያዉርድልን አሜን

  • @user-bu8yr5os6j
    @user-bu8yr5os6j4 жыл бұрын

    ዋው ይገርማል ኤሬ ሰፍሽ አልተቻልክም ዶ/ር አብይን አመጣህልን

  • @hagereethiopia1512

    @hagereethiopia1512

    4 жыл бұрын

    Abyachin abo selamek yibza sw akbari

  • @user-kw4yw1jz7g

    @user-kw4yw1jz7g

    4 жыл бұрын

    እሱ ምድነው ሰው ነው ቢቀርብስ ሌሎችስ እቢ እያሉ ነውይ አብይ ሁለገብ ነው

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious38704 жыл бұрын

    አብዩ እድሜህን ያርዝምልን !ሚያዳምጥህ ነው ያጣሀው እንጅ አንተስ አገርን እየገነባህ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk3 жыл бұрын

    Dr.Abiy Ahmed, Ethiopia's prime minister, wining 2019 Nobel peace prize is extremely well deserved. He is best known for his role as a great peaceful leader of largest diverse ethnic groups in modern Africa. እግዚያብሔር ኢትዬጲያን ያስብ

  • @abanzeryoutube6251
    @abanzeryoutube62514 жыл бұрын

    በጣም አስተዋይ ሜሪ ነው ያለን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @emunageemu1561
    @emunageemu15614 жыл бұрын

    አብያችን እንወድካለን የኛ መኩሪያ የኢትዮጵያ ተስፋ፣፣(ከእግዚአብሄርቀጥሎ)አንተነክ 💗💗💗💗

  • @ayshaaysho5675
    @ayshaaysho56754 жыл бұрын

    ጎሽ አሁን ገና ከሰው ጋር ዋልክና ሰው ሰው መሰልክ ይመስገነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን እጂ ገና ብዙ እናያለን

  • @user-et3el8bk7c

    @user-et3el8bk7c

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክ

  • @heniyealemu
    @heniyealemu4 жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ፍጡር ያከበረ እና እግዚአብሔርን የሚሰማ እግዚአብሔር እራሱ ያከብረዋል! እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ብርቅ:: አንተን የክፉዎችን ልብ ሳያይ ቀርቶ ሳይሆን እግዚአብሔር የቅኖችን ጩኀት ሰምቶ ለኢትዮጵያውያን ሰጠን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ ዘመንህ እና ያንተ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን!!! ሰይፉሻ እጅግ እናመሰግናለን ተባረክልኝ!!!

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros14794 жыл бұрын

    Dr. Abiy - I support you 100%, you are a true leader for my beloved country Ethiopia. God bless you!

  • @Shalom-1990
    @Shalom-19904 жыл бұрын

    Love and respect to Abiy who you are in Ethiopia give Him time to change our country

  • @samboss2091
    @samboss20914 жыл бұрын

    He has the grace of God on him. He is blessed with both intelligence and humility. He's trying his best to change many things in the country, let's try and stand besides him

  • @mykeytube9110
    @mykeytube91104 жыл бұрын

    ሴፋዬ በጣም እናመሠግናለን ትልቅ አደራ ነው የተጣለብህ........ በርታ ዶክተር አብይ የእውነት ትልቅ ሰው ነው..

  • @laketana7060
    @laketana70604 жыл бұрын

    Wow ቆንጆ ቆይታ ነበር . Thank you our PM Dr Abiy

  • @amenunigatu9167
    @amenunigatu91674 жыл бұрын

    አንድ ነገር የሰው ልጅ ሰላሙ ያለው በራሱ እጅ ነው ዶ/ ር አብይ መሪያችን እንጂ ሰላም አዳይ አይደሉም ሲቀጥል ሰላምን ለማምጣት ሰው እግዛብሔርን መፍራት ካላወቀ ከየት ይምጣ

  • @assasd8828

    @assasd8828

    2 жыл бұрын

    እድሜህ ይርዘም

  • @rozinamussa9973
    @rozinamussa99734 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉ ውዱ መንግስታችንን አቀረብክልን

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h3 жыл бұрын

    አብይ የሕዝብ ልጅ ነዉ ።አላህ ይጠብቅህ።የኢትዮጲያ ሕዝብ በመተባበር ሐገራችንን ከችግር እናድናት።

  • @samsofttechinfo3964
    @samsofttechinfo39644 жыл бұрын

    ሰይፉ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሃገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ይሰፋፉ ግልጸኝነት መሪወቻችን ላይ ይኑር!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @cityadugna5684
    @cityadugna56844 жыл бұрын

    አብይ የኔ አባት ሰላምህ ይብዛልን

  • @lanasadi5275
    @lanasadi52754 жыл бұрын

    አብይዬ እ/ር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-mw5rl7fr4s
    @user-mw5rl7fr4s4 жыл бұрын

    D/r አብይ ቁምነገር ነው የሚያወራው የውሥጡን አላህ ነው እሚያውቀው በርቱ ሠይፍሻ

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit98274 жыл бұрын

    አብቹየ የኔ ውድ በርታ አይዞክ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ጀግና መሪ ነህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏 እኛንም የፈለግነውን እንድንጠይቅ እና እንድንናገር ስላደረከን እናመሰግንሃለን

  • @user-mw5eg8jm3w
    @user-mw5eg8jm3w4 жыл бұрын

    ሠይፉአችን አንተ ድሮም ትረዳላህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ 💚💛❤

  • @mamitube3095
    @mamitube30954 жыл бұрын

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን አብያችንን አቀረብክልን ግን አበይ እዳለው ለስደተኞች ለተቼገሩ የሚሆን ፕሮግራም ብታዘጋጅ ጥሩ ነበር

  • @user-py9yx1xr3z
    @user-py9yx1xr3z4 жыл бұрын

    አብይዬ የክፉን አይን ይያዝልህ አባቴ ❤

  • @tsehaygeni9668

    @tsehaygeni9668

    4 жыл бұрын

    ማርያም እናቴ ናት Amen 🤲🏻🤲🏻🇲🇱❤️

  • @zd-tube5378

    @zd-tube5378

    4 жыл бұрын

    ህህህ

  • @EM-gq9ix

    @EM-gq9ix

    4 жыл бұрын

    Amen!!!

  • @abaypost
    @abaypost4 жыл бұрын

    ሁለት መልካም ሰወች በአንድ ቦታ? ደስ ይላል። Long live both ethiopian child!

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial4 жыл бұрын

    ዶ/ር አብይ አህመድ ህልሙ ትልቅ ነው!! ከስሜት የመነጨ ሳይሆን ከስሌት በሚለው የነገዋን ኢትዮጰያ ናፈቀችኝ 🙏🙏

  • @fessehag1507
    @fessehag15074 жыл бұрын

    በሌላ አንጋገር በስተርጅና ከምትጃጃል ቁም ነገር አርግ ስራ ነው የ አቢቹ ምክር

  • @helina3753

    @helina3753

    4 жыл бұрын

    fesseha G 🤣🤣🤣🤣

  • @samirchebly7003
    @samirchebly70034 жыл бұрын

    አብይዬ የኔ 💖💖የአገልግሎት ዘመንክን አምላክ ይባርክልህ🙏🙏🙏

  • @user-mt3rs6ky8y
    @user-mt3rs6ky8y4 жыл бұрын

    የሚመራ ምግሰት እማ ነበር የሚከተል ህዝብ የለም እጂ አብቾ በርታልን ሰይፋ እኮ በጎ አድራጎት ከሚሰሩት ሰወች መካከል አንዱ ነው ጠቅላያቺን ሰፋ እዲታረገው ነው ያሰጠነቀቁህ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47274 жыл бұрын

    We love you Dr.Abiy ❤️❤️❤️

  • @hassenmouhammed4727
    @hassenmouhammed47274 жыл бұрын

    አብይ አህመድ የምትናገርው እኮ ማር ነው አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @maserat1616

    @maserat1616

    4 жыл бұрын

    ዋዉሰይፍሻበጣምእናመሰግናለንአባታችንንሰለአቀረብክልንዶ/ርአብይከልባችንእንወደሀለን

  • @maserat1616

    @maserat1616

    4 жыл бұрын

    እረዥም፣እድሜናጤናእንመኝልሀለን/እግዝያብሔር/ኢትዮጲያንይባርክ፣አሜን

  • @hassenmouhammed4727

    @hassenmouhammed4727

    4 жыл бұрын

    አሚን ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን ወላሒ ሁላቼንም ዱአ እናድርግ

  • @kayeriakayeria1659
    @kayeriakayeria16594 жыл бұрын

    አላህ ራጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የኛ ብርቅዬ የንደንተ አይነት የብዘልን ሰይፍሻ በጣም በጠም ነው ምያመሰግን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ክፉ ልብህን ወደ መልካም ይቀይርልን አንተ እባብ አስመሳይ በአፍህ ኢትዮጵያ ግን ኢትዮጵያ ምታጠፍ መሪ ለታሪክ ይቀመጥልን 😢

  • @brhanmulubrhan5005
    @brhanmulubrhan50054 жыл бұрын

    ሴፉ የእውነት በጣም ኣደነቅኩም

  • @destadegu5257
    @destadegu52574 жыл бұрын

    Dr Abey may Allah protect you. I love my Dr. Abey!!

  • @salamsaalam1634
    @salamsaalam16344 жыл бұрын

    አስበሳሰብ ማለት እሄ ነው ግን ምን ያረጋል እሄን ያህል ለሀገር የሚያስብ መር አግኝተን ተባረክ እድሜ ይሴጥህ አብያቼን

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j4 жыл бұрын

    ከተባረከ አይምሮ የወጣ ትክክለኛና መልካም ምክር ነው፡ ጠቅላይ ሚኒስተር

  • @nesiruassegid4787
    @nesiruassegid47874 жыл бұрын

    seifu you deserve this. you are the legend!

  • @yetesfan
    @yetesfan4 жыл бұрын

    I applaud the prime minister for paying his flight costs. Thanks

  • @seadayoutube3151

    @seadayoutube3151

    4 жыл бұрын

    ዋው ሴፉ አድናቄሕ ነኝ😍😍😍😘😘😘

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore88294 жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አቦ አብያችን!

  • @bilutopia29
    @bilutopia294 жыл бұрын

    Dr. Abiy, although its hard to swallow the truth, what you said is perfect. Thank you

  • @gkcell3385
    @gkcell33854 жыл бұрын

    አቢቹ ምንም አልልም በቃ ነፍፍፍፍ አመት ኑርልን

  • @annasweet4679
    @annasweet46794 жыл бұрын

    ክፋ አይንካብን 💚💛❤️

  • @user-pz2in9yp9v
    @user-pz2in9yp9v4 жыл бұрын

    መላጥዬ ስይፉሻ በጣም አድናቂህ ነኝ ለምን በብዙ ነገር. እና ዶክተር አብን ይዘህ በመቅረብህ ደስ ብሎኛል ለምን እኔ እኛ በጣም ስም በማጥፋት ስለምንታወቅ እንደው አላምንም እንጂ ወሬ መለቃቀም ስለምወድ እዚህ ብዬ ሳዳምጥ ዶር እብይ እንደው ኬት እያመጣ ነው የሚናገረው ብለን ስናወራ እያልን በ ነው የሚለፈልፈው ይሉኛል እይ ግምት እል ለሁ እና ዛሬ ፊት ለፊት ያለወረቀትሳየው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እና ዶር አብይ ወሬ ኛው ያውራ እርሶ በርቱ እላለሁ ስይፉዬ መላጣ አንተም ቧልት ት ተህ ወደ ቁም ነገር ግባ እሺ የኔ ልጅ የናት ምክር ነው ።።።።።።።።።

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay63064 жыл бұрын

    አብያችን ምርጥ ሰው እኮ ነህ😍😍😍ደግና አዛኝ😍እጅህና ልብህ ለእርዳታ የሚጣደፍ እጅግ የተለየ ፀጋ ያለህ ነህ😍😍😍አምላካችን ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ጥብብንና ማስተዋልን ያብዛልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @marthat6031
    @marthat60314 жыл бұрын

    የመጨረሻዋ ጥያቄ ሰይፉ የጠየቀው ሳይሆን ዶክተር አብይ ለሰይፉ የጠየቀውሆኖ ይቆጠር በል ሰይፍሻ ወረድ ብለህ ፕሮግራምህን ጀምር 😍

  • @oneethoipan9565

    @oneethoipan9565

    4 жыл бұрын

    Tekikle

  • @DAMOT88
    @DAMOT884 жыл бұрын

    good interview

  • @hanagirma5641
    @hanagirma56414 жыл бұрын

    How a respectful PM. U R still irreplaceable Big 🙏 for our leader 🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊

  • @jjdjdks0m0uudd30
    @jjdjdks0m0uudd304 жыл бұрын

    ኦ ስፍሽዬ በጣም ድስ ይላል ሁለት ም ርጥ የ ሀገሬ ሀብቶች ትባረኩልኝ ዘመናችው ይልምልም

  • @rdyghffhbb977
    @rdyghffhbb9774 жыл бұрын

    በርታልን የኛ መሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ መች ነው ግን ቤሩት ምናይህ አብያችን ሰፊዬ ጠይቅልኝ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth15254 жыл бұрын

    That was great interview. Good job

  • @Tube-mn7ox

    @Tube-mn7ox

    4 жыл бұрын

    አድርጌአችሆለሁ እናንተም አድርጉኝ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix4 жыл бұрын

    We love our precious Prime minister Love live !!!

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe4 жыл бұрын

    ዶ.ር አብይ እኔ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አንተን በጣም እናምናለን ግን ግራ የገባን ተማሪ ሲሞት ህዝብ ሲያልቅ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስትቃጠል ዝምታን የመረጥክበት ምክንያት ከመጠን በላይ ግራ እያጋባን ነው ዶ.ር አብይ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ ሰይፍ እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ

  • @Smile99297
    @Smile992974 жыл бұрын

    Doctor #አብይ ረጅም እድሜ እና #ጤና ይስጥልኝ #ናተይ መራሒ✿✿

  • @user-tg4gx8ch4k
    @user-tg4gx8ch4k4 жыл бұрын

    ሠይፈሻ ከቀረብክ አይቀር ለሥደተኞች መሬት ዋጋ ያሥቀንሥል የንሮ ውደታ ይቀንሥልን ይችን መልክት አደረሥልን ፖሊሥ

  • @user-ym2cn7jz7g

    @user-ym2cn7jz7g

    4 жыл бұрын

    ውነትሽን ነው

  • @lubabalubaba3764

    @lubabalubaba3764

    4 жыл бұрын

    ክክክክ ይቀንስልሻል እምትገዥም ከግለሰብ ነውኮ

  • @HAl-he8ef

    @HAl-he8ef

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ. እውነትሽነእ

  • @hakimhamidi138

    @hakimhamidi138

    4 жыл бұрын

    Abo yemehishe

  • @selamawitmengesha7134

    @selamawitmengesha7134

    4 жыл бұрын

    Please new weyes police?? 😄

  • @awolnur182
    @awolnur1824 жыл бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃን አለህ ይጠብቃቹ ወገኖቼ

  • @girmaneshseman1442
    @girmaneshseman14424 жыл бұрын

    ዶ/ር አይብ ዘመንህ ይባረክ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ስለምታውቅ ማንንም ስለማትንቅ ሰለምህ ሁሌም ሙሉ ነው፡፡

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi344 жыл бұрын

    ስወድህ እኮ መሪዬ የኔ ትሁት 😍😍

  • @user-xt3oo8tm7o

    @user-xt3oo8tm7o

    4 жыл бұрын

    Me too♥♥♥♥♥♥♥

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion11794 жыл бұрын

    I really appreciate seifu you did a good interview....

  • @selamawittesfaye8006
    @selamawittesfaye80064 жыл бұрын

    You did great Seyifu, I was really impressed by how you carried yourself!

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic31584 жыл бұрын

    ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ መልካም ንግግር ባለፈ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰይፉን ቁምነገረኛነት ያየሁበት ፕሮግራም ስለሆነ ዛሬ ለሰይፉ አጨብጭቤለታለሁ

  • @kidantube4742
    @kidantube47424 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ዛሬ ሰለጠንክ ጠቅላያችንን እርስዎ እያልክ ኢንተርቪው በማድረግህ በዚህ አጋጣሚ ለአብያችን ያለኝን ፍቅር እና አክሮት ልገልፅ እወዳለሁ።

  • @hakimhamidi138

    @hakimhamidi138

    4 жыл бұрын

    Egngera atekeseshe hideshe eyiw rasaw new yemikesakesew

  • @amanuelliginani8160
    @amanuelliginani81604 жыл бұрын

    የኔ አባት ሺ አመት ንገስ ሰይፍሻ በጣም እድሌኛ ነህ እኖዳቿሀልን

  • @hakimhamidi138

    @hakimhamidi138

    4 жыл бұрын

    Kefetari ga seletegenage new efefee yihademo menu ametabeg

  • @belayneshkitila3027
    @belayneshkitila30274 жыл бұрын

    ተባረክ ዶ/ር አብይ ሰይፉም ተባረክ ጨዋ ነክ ብሄር ተኮር ነገር አታደርግምና ለማለት የፈለኩት ሁሉንም በአንድ አይን ነው የምታየው በሀይማኖትም ዙር ያም ብሆን ስልክ የራስህንም የሌላውን ታከብራለክ እስከ ዛሬ ኢትዮጵያነት በህርይ እንጂ የባለጌ በህርይ አይቼብክ አላውቅም

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg4 жыл бұрын

    በጣም በጣም ገርሞኛል በእውነት የኔን ጥያቄ ነው ዶክተር አብይ የጠየቀው ምናለ እንደ አለብሾ ሚዲያውን ለመልካም ነገር ቢጠቀሙበት እል ነበር ሰይፉ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove63924 жыл бұрын

    አቤት እርጋታ አቢቾ ምን ልበልህ በቃ ኑርልን አቦ የኛ ትሁት።

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d4 жыл бұрын

    አይኔ ነው ወይስ የእወት አብይችን ነው ፍጣሬ ሆይ ሰይፍሽ ከምር አድናቂህ ነው እማትገባበት የለም የኛ መላጣ

  • @hakimhamidi138

    @hakimhamidi138

    4 жыл бұрын

    Eee fesam

  • @user-gv5if4py1z

    @user-gv5if4py1z

    4 жыл бұрын

    @@hakimhamidi138 fesame eeee 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia45244 жыл бұрын

    ሰይፉ ለጋስ ነህ ተባረክ ነፃነት ወርቅነህ ብቻውን ይበላል እንኳን ሊለግስ ማስታወቂያ ብቻውን ይሰራል፣ለሁለት ሪል እስቴት ማስታወቂያ ይሰራል ይኸ በህግ የሚያስቀጣ የማጭበርበር ወንጀል ነው።

  • @geberealx3449
    @geberealx34494 жыл бұрын

    ሊጠይቅ መቶ ጥሩ ምክርን ስለሰጡልን እናመሰግናለን

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed40164 жыл бұрын

    ትክክል.በጣም.ምርጥ.አሳብ.ነው.አብቹ.

  • @love-ee8gr
    @love-ee8gr4 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ብቻ ጥግ ድረስ ውድድድድ ጠ\ሚሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @etubaba8061

    @etubaba8061

    4 жыл бұрын

    ማር

  • @BBMakes
    @BBMakes4 жыл бұрын

    በጣም የምትገርም መሪ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥሕ ቃላት የለኝም😍💕❤️

  • @user-qh6gq6mr2b
    @user-qh6gq6mr2b4 жыл бұрын

    ዋው አብዬ የኔን የውስጤን ነው የተናገሩት ስለሰይፋ❤ለምን በበጎ ነገር አይሳተፍም እል ነበር ጥያቄዬ ተመልሷል

  • @nice7303
    @nice73034 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባረከው ሰው ዶክተር አብይ ነው።

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha85734 жыл бұрын

    Bertalign Abichu 😍😍

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme94264 жыл бұрын

    ጥሩ ምክር!!!!!!ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሰይፉ አሺታህ ከምንም በላይ ደስ ይላል ሰምቶ መታዘዝ።

  • @kidisthailu5891
    @kidisthailu58914 жыл бұрын

    Pm Abiy you are great stay blessed

  • @haven143
    @haven1434 жыл бұрын

    ምነው አቢቹ ኢንተርቪፍ ተደርጎ ኮሜት የለም ኮሜት ከሌለ ማየት ደስ አይለኝም ወይ ሰይፉ እድለ ወርቅን አቅርብልን

  • @miruethio3059
    @miruethio30594 жыл бұрын

    ምነዉ ዶክተር አብይ? እንደ ጆስይ ብለዉ ስሙን ቢያስነሱ ፡ እና ጆስን ቢያስመሰግኑ፣ ጆስ ማለት ለህዝብ ያደረ ሰዉ ነዉ!!!

  • @kalabtsegaye2232

    @kalabtsegaye2232

    4 жыл бұрын

    በቃ ለመንቀፍ ምንም አይጠፋም አደል?

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552

    @flagotedodeemaswdshlnur6552

    4 жыл бұрын

    @@kalabtsegaye2232 Besu agezaze geze yalmote sew ale????awen bekrebu yegedelute esane temare yetagetute bedeme tatebene eko

  • @hanilove3706

    @hanilove3706

    4 жыл бұрын

    @@flagotedodeemaswdshlnur6552 ደጋረገ እሱ እኮ 1ሰው ነው ፈጣሪ አይደለም ግደሉ አፍኑ ብሎ አላዘዘ እራሳችን ከተበላላን ምን ያርግ እኔ ጓደኛዬን ብጎዳ አብይ ልትሉ ነው እሱ አብሮን አይውል እኛ ካልተስማማን

  • @danielgirma1499

    @danielgirma1499

    4 жыл бұрын

    @@hanilove3706 Exactly

  • @miruethio3059

    @miruethio3059

    4 жыл бұрын

    @@kalabtsegaye2232 መንቀፍ አይደለም ወንድሜ !!!! ፣ ጆስይ ማለት ለህዝቡ እና ለአገሩ የሚኖር ሰዉ ነዉ እና ምስጋና ቢሰጠዉ ነዉ እንጂ ያልኩት ንቅፈት የለዉም።

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b4 жыл бұрын

    ስይፉ በእግዚአብሔር ለቤሩት ኢትዮጵያን ድረሱ ብዙ በስቃይ ላይ ናቸው ተባበሩ

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n4 жыл бұрын

    ሰይፉ አድናቂህ ነኝ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl17274 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽 GETA YBARKHE!!!!

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu17314 жыл бұрын

    Dr አቢ ጥሩ ምክር ነው ለሴፉ ያቀረቡለት ሴፉም ምክሩን ስለ ተቀበልክ ኣከብርሃለው

  • @user-up9gq2mc9l
    @user-up9gq2mc9l4 жыл бұрын

    ያረሂም ።አተነህ የሁሉም ያበላይ። ፈትህ። የተቃጠሉ መሥጊድ ፍትህ የወደመው ቁራን። መግሥት። አይመግስት።

  • @user-mj6vt5cj9h
    @user-mj6vt5cj9h4 жыл бұрын

    እር ሰይፍሻ ማሪያምን አድናቂህ ነኛ ጠቅላያችንን ዱቅ አደርክልን 👍 አብያችንን ውስጤ ነህ 💖💖💖

  • @aa6750
    @aa67504 жыл бұрын

    ዶክተር አብይ እዲያው ሀገራችንን ሰላም ቢያሰፍኑልን

  • @user-nv2ov7ri2l

    @user-nv2ov7ri2l

    4 жыл бұрын

    ሠላም አስፋኒ እሱ አይደለም ፈጣሪ አላህ ነው

  • @user-vl2nx2zn6m

    @user-vl2nx2zn6m

    4 жыл бұрын

    @@user-nv2ov7ri2l ትክክል

  • @abenezerlishans7279

    @abenezerlishans7279

    4 жыл бұрын

    ጠጅ ቤት በተጣላቹ ቁጥር ዶክተር አብይ አትበሉ የራሳችንን ሰላም መጠበቅ ያለብን እራሳችን ነን ዶክተር አብይ አንድ ሰው ነው እኛ ካላገዝነው እሱ ምንም ሊፈጥር አይችልም ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት የዶክተር አብይ ብቻ አደለችም። ሰላምህን ምታረጋግጠው አንተ የጎረቤትህን ሰላም ስጠብቅ ጎረቤትህም ያንተን ሲጠብቅ ነው ዶክተር አብይ አንድ ሰው ነው።

  • @munira9717

    @munira9717

    4 жыл бұрын

    Abenezer Lishans TABARAK WANDEME, yantan ayenatowon yabzslen🙏

  • @etubaba8061

    @etubaba8061

    4 жыл бұрын

    ውድድድ

  • @meronkassa2812
    @meronkassa28124 жыл бұрын

    ሰይፍሻ በድንገት ኤደክ ከሆነ ይሄ ሁሉ የጠየካቸው በጣም ጎበዝ ነክ ዶክተርም መርጥ ነው

  • @meseretwualem1755
    @meseretwualem17554 жыл бұрын

    እንደ ዶ/ አብይ እይነት ልቦና ይስጠን

  • @makdousgermaa1493
    @makdousgermaa14934 жыл бұрын

    የኛ ንጉሰ ጥርሰህ አልቆ በድድህ ገና ሺ አመት ትገዛል እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያጉናፅፍህ የኢትዩጵያን ቤዛ ነህ