በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም

Ғылым және технология

መሰወር/ 5D/ ረቂቁ ዓለም ብንገባ ምን ይገጥመናል?

Пікірлер: 225

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b5 ай бұрын

    Dr Abraham is down to earth quantum physicist. Unlike so many Ethiopian scholars, Dr Abraham is free of ego, and intellectual pride. I am intrigued and captivated by his wisdom. May God give him long life.❤❤

  • @egziabheryimesgen158
    @egziabheryimesgen1582 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ትሁት ሰው ናቸው ዶር አብርሃም። ይሄን ሁሉ እውቀት ይዘው። እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካቸው።

  • @birukabraham7285
    @birukabraham72852 жыл бұрын

    የግዕዝ ቋንቋን የተረዱና የተገለጠላቸው ምን ያህል ብሩህ አዕምሮና ስነልቦና እንዳላቸው እያስተዋልን ነው። አቦእንደነዚህ ያሉድንቅ ምሁሮችና ብሩህአዕምሮ ያላቸውን ያብዛልን። እኛየተዘጋብን ግዕዝን ባለመረዳት ወንዝ በማያሻግር ከባዕድ አገር በቃረምነው ቋንቋ እንጨቃጨቃለን። ፈጣሪወደ ጥንትአባቶቻችን ልቦና መልሰን። ድንቅውይይት

  • @martaweldegabriel4314
    @martaweldegabriel43142 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን። ዶክተር አብርሃምንም እድሜና ጤና ይስጥልን ። Amazing!!!

  • @user-nk9nc7hk7z
    @user-nk9nc7hk7z2 жыл бұрын

    ኤኔ በእውነት ኢትዮጵያን እንደዚህ ባሉ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ተመራማሪዎች ባወኳት ቁጥር ኢትዮጵያዊና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ እጅጉን ኩራት ይሰማኛል። እድለኞችም ነን እግዚያብሔር ይመስገን። ዶክተር በርቱ በዚሁ ቀጥሉ።

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy96102 жыл бұрын

    "እግዚአብሔር" ይመስገን "እግዚአብሔር" ይመስገን እጅግ ድንቅ ጥበብ ሀገሬ እናቴ እኔ ከንቱው ስንት ዋጋ የተከፈለልኝ መሆኔን ዘንግቼው በጥበብ በእውቀት መራቀቅን ትቼ በማይረባኝ ስናቆር እንዳልጠፋ ምልክት /ምክንያት/ የሆኑ ውዱ መምህሬ መሐዶሮታ እረጅም እድሜ ፣ጤና ፣ይስጥልኝ ለዶር አብርሃም አመኅ ቃለ ህይወት ያሰማልን " እግዚአብሔር" ይስጥልን።እናመሰግናለን ምስጋና ለአብ፣ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ።አሜን ክብር ለቀደሙ አያት ቅድመአያቶቻችን ይሁንልን ወገን እንመለስ። ልቦና ይስጠን!!! ሰላም እደሩ

  • @danieleneayehu885
    @danieleneayehu8852 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን የላቦራቶሪ ተማሪ እንደመሆኔ በጣም የወደድሁት ርዕስ ነው

  • @kidanehaile328
    @kidanehaile3282 жыл бұрын

    እግዚያብሔር አብዝቶ መገለጥን ይስጥህ።መምህር ሮዳስ

  • @Yarmela
    @Yarmela2 жыл бұрын

    ዶክተሮቻችን በርቱልን!!! እባካችሁ እያንዳንዱ ነጥቦች ተብራርቶ በፅሁይ ተፅፎ ይቀመጥ። ለወደፊት የሚመጣው ትውልድ ይጠቀምበት።

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss81912 жыл бұрын

    እጅግ ደስ የሚል አስተምህሮት ነው🙏 ከእውቀታችሁ ሳትሰስቱ ላካፍላችሁን እውቀት ሁሉ ቃለህይወት ያሰማለን። መንግስት ሰማይትን ያውርልን። እድሜ ከጤና ይስጥልን ለሁለታችሁም።

  • @yirsaw5475
    @yirsaw54752 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እንደነዚህ አይነት ሰዎችን መጋበዝ በእውነት ከቤት ተቀምጦ ይኸን የመሰለ እውቀት ማግኘት ብዙ ብር ተከፍሎ የማይገኝ ስለሆነ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @user-gg2op6yo9w
    @user-gg2op6yo9w2 жыл бұрын

    ዶክተርየ አንተ ግን ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነህ? ስትናገር ፊትህ ላይ የማየው ጥበብን ለማወቅ እና ጥበበኛን ለማድነቅ ውስጥሕ ፍንድቅድቅ ሲል ሳይ እኔ እራሴ የሆነ የማላቀው አለም ላይ እሆናለሁ:: ለማንኛውም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ! የኔ የወደፊቷ ኢትዮጵያየም ባንተና መሰሎችህ ተስፋዋ ሲፈነጥቅ ይታየኛል ! ወንድሜ ዶር ሮዳስ ሆይ የነፍስህን መሻት አምላክ ይችርህ!

  • @abeltamene3625

    @abeltamene3625

    2 жыл бұрын

    betam yemigerem new ene rasu fitu lay yemayew fegegta ena ewekten lemawek yalewe gugut yegermegnal yhen hulu eweket yezo enkuan ende addis lemawek yemimker sew new egziabher amlak yelbun meshat yeftmlet

  • @user-gg2op6yo9w

    @user-gg2op6yo9w

    2 жыл бұрын

    @@abeltamene3625 አስተውለህልኛል! በትክክል ገለፅከው! እድሜውን እንድያረዝምለት የዘወትር ፇለቴ ነው::

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne28802 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ትምህርት። ዕውቀትን እንድናገኝ የምታደርግልን ቅንጅት ግሩም ነው። እናመሰግናለን መምህር።

  • @mimiworku4129
    @mimiworku41292 жыл бұрын

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዶክተር አብርሃም ከአምሰት ወደ ዘጠና አምሰት የዕውቀት የጥብ ምጥቀት የአሳብዎ ይሳካ ዘንድ ምኞቴ ነው🙏 አመሰግናለሁ መጋቢ ሐዲሰ ዶክተር ሮዳሰ እንደናንተ ያለውን ነው ኢትዮጲያ የሚያስፈልጓት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችንንም ከሁካታ ከጫጫታ ከግርግሩ ወጥታ እንደ ቀድሞዋ ትመለሰ ዘንድ ምኞቴ ነው 🙏

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye2 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል የቀደሙት ኢትዮጵያውያን 95 % ረቂቁን ነው የምዕራብያውያኑ ዛሬም 5% በሚታየው በቁስእካል ነው የሚራቀቁት።የቀደመውን ማን ከዚህ ትውልድ ጋር እንዲያገናኘው እንደሚደርግ እግዚአብሔር ይወቅ። ዶክተር እድሜ ስጥትት ብዙ እንደሚገልጡልን ተስፋ አለኝ። ዶ/ር ሮዳስ እናመስግናለን!!!

  • @elizebeth1790
    @elizebeth17902 жыл бұрын

    ቢሆንም ግን ሳላመሰግን አላልፍም ተተኪዉን ትውልድ ማንነቱን እንዲያውቅና ንቃተ ኅሊና እንዲኖረው እያደረክ ሰለሆነ በጣም የሚያስመሰግን ነው!!!ለመጋቢ ሐዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በማስተዋልና ጥበብ በተሞላበት ኢትዮጵያዊ አዲስ ተተኪ ተመራማሪችን የበለጠ የምታበረታታ ሰለሆንክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!

  • @yonastesfaye4799
    @yonastesfaye47992 жыл бұрын

    ልጅ አባቱን ቢመርቅ ኖሮ ፈጣሪ ለሰዉ ልጅ ሁሉ የፈቀደው ጥበብ እና እውቀት ይግለጽላችሁ ባልኳችሁ !!!!!

  • @betelhemteshome9718
    @betelhemteshome9718 Жыл бұрын

    LOVE THIS PAP... MAY GOD THE FATHER GIVE YOU LONG LIFE... LOVE AND RESPECT

  • @rahilarahila5350
    @rahilarahila53502 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ መምህር ስላቀረብክልን

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru7702 жыл бұрын

    እባክዎ ዶ.ር ሮዳስ በመሃል እየገቡ ባያቋርጡ ድንቅ ኣስተምህሮ ነው

  • @yemichael5274
    @yemichael52742 жыл бұрын

    ሳይንሱ ከመንፈሳዊው ግዙፍ ዓለም በማንኪያ የተጨለፈች ትንሽዬ ጭብጥ መሆኗን የሚያሳይ ትልቅ አቀራረብ ነው። እናመሰግናለን መምህር እንዲህ አይነት አባቶችን ቶሎ ቶሎ ጋብዝልን ሞት ሳይቀድመን።

  • @astatekatashom2451

    @astatekatashom2451

    2 жыл бұрын

    ጀግና በስራው ትውልዱን የረዳቸው

  • @amanuel8880
    @amanuel88802 жыл бұрын

    Dr.Abraham. For many years I rejected that the speed of light is the fastest thing in this world . But Imagination is faster than the speed of 💡!!!

  • @orionthehunter836

    @orionthehunter836

    2 жыл бұрын

    ya! that`s the collapse time and space

  • @nunugirma3327

    @nunugirma3327

    2 жыл бұрын

    አብርሀም ጥያቄህን አሰረዳኝ አልገባኝምplease

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36202 жыл бұрын

    🙏👍🙏 KNOWLEDGE IS POWER VERY TRUE 👍 THANK YOU 🙏

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis59062 жыл бұрын

    አግዚአብሔር የምናየው የማናየዉን ስለ ፈጠረ ምስጋና የደረሰው የእግዚአብሔርን ሰራ ከማድነቅ ሌላ ምን ማለት ይቻላል ልዬ ድንቅ ነዉ

  • @MyName-fx2dj
    @MyName-fx2dj2 жыл бұрын

    የድሮ አባቶችን ሁሉ ጥበብ ከክፉ መናፍስ ነው ብለው ከሚያስተምሩ እንደ ዶ/ር ሮዳስ በፈጣሪን ጥበብ እንድንደነቅ የሚያረጉ በጭፍን እንዳንሞት የሚያረጉትን ያብዛልን።እስካሁን ባየሁት ሁሉ በጣም የማከብርህ ሊቅ ነክ ለኔ ለትውልዱ የላከክ አንቂ

  • @zomisintu
    @zomisintu2 жыл бұрын

    የዶክተር አብርሃም ዕውቀትና ትህትና እጅግ ገራሚና ደስ የሚል ነው፡፡ ሜይን ስትሪም ሳይንስን ያስረዱበት የነፍሴን ጥያቄዎች ነው የመለሱልኝ፡፡ እንደሚገባ ማውራት ግን አልቻሉም ማቋረጡ በዛ ሃሳባቸውን እስኪጨርሱ ብንሰማ ሊነግሩን ጀምረው ሃሳቡን ወደ ሌላ ሲሄድ እያስተዋልኩ ስሜቴ እየተረበሸብኝ ነበር፡፡ በተረፈ ወርቅ ዝግጅት ነው፡፡

  • @amsalemoges7452
    @amsalemoges74522 жыл бұрын

    መጋቢ ሰላም እንዴት ኖት እባክዎትን ስለ ሰዎች አእምሮ ማብራሪያ ስጡን አመሰግናለሁ ።

  • @henokkebede6801
    @henokkebede68012 жыл бұрын

    ዶክተር በጣም ነው እምወድሆት ኢትዮጵያዊነት ጨዋነትሆን ያለቀቁ ትሁት ስው ያወቁትን ለማካፈል ያለዋትን ፎላጎት ደስ ይላል ሁሉም ከእርሶ ቢማሩ ጥሩ ነበር

  • @___Lidiya.Tsegaye___
    @___Lidiya.Tsegaye___2 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤ በጣም ስፈልጋቸው ነበር እኒህን ሰው😭😭😭 እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @yoyo-kz3yu
    @yoyo-kz3yu2 жыл бұрын

    በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው

  • @sabellaro673
    @sabellaro6732 жыл бұрын

    እጅግ ግርም ትምህርት ነው እናመስግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን :መጀመርያ ፅድቅን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችሃል :ተብሎ ይል ::

  • @zerubabelm4166
    @zerubabelm41662 жыл бұрын

    በእነውነት እኚህን መምህር ስላቀረቡልን እናመሰግናለን እንደዚህ የሚያውቁትን እውቀት ሙከራ /ሥራ ላይ የሚያውል ሠው ነው እናት ሀገራችን የሚያስፈልጋት ከበረታን ሁሉም የሚያውቀውን ያጋሩናል ብዬ አስባለሁ.........!!!

  • @AbityDereje-es4pw
    @AbityDereje-es4pw10 ай бұрын

    እኔ ቀን በቀን ኢትዮጵያዊ መሆኔን እወደዋለሁ ለዚህ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም ኢትዮጵያን አውቄ አልጨርሳትም

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar5232 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል እውቀትህን ያካፈልከን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ

  • @whatwillbewillbe1099
    @whatwillbewillbe10992 жыл бұрын

    the very humble and knowledge rich Dr. Abrham, we are grateful for he wisdom you shared. very interesting topic.

  • @gx2778
    @gx27782 жыл бұрын

    Metaphysics is a reality.💫 Welcome to our future!

  • @alemmengesha8492

    @alemmengesha8492

    2 жыл бұрын

    Absolutely I’m leaving in one the best experience and place to be in for life 💯🙌🏽

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe31822 жыл бұрын

    ሁለታችሁም የኢትዮጲያ ፈርጥናችሁ እድሜና ጤና ይሰጥልን በርቱ

  • @sisayg5357
    @sisayg53572 жыл бұрын

    ዶ/ር ሮዳስ በርታልን ጥሩ ነው! ግን ይሄን ጥልቅ ትንታኔ የሚጠይቅ ነገር እንደገና ሰፋ አድርጋችሁ ብታቀርቡት ብዙ ሰው ግንዛቤ ይኖረዋል! የሃሳብ መቆራረጥ ሳይኖር ሰፋ ያለ ጊዜ ቢሰጠው ጥሩ ነበር::

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle2 жыл бұрын

    Incredible. It's a dream come true to see faithful scientists teaming up with teachers of the church. We expect and pray for the establishment of research institutions having these kind of teams. እግዚአብሔር ጥበብን በቤተክርስቲያን ያስቀመጠበት ምክንያት ይህ ነው።

  • @addisdamena3403

    @addisdamena3403

    2 жыл бұрын

    Ya it is amazing

  • @fullyspiritual1859
    @fullyspiritual18592 жыл бұрын

    I am so happy to see this channel. It'll help to understand beyond this limited realm for those who are seekers it means alot. Thank you Dr we really appreciate it 🙏

  • @ij7651
    @ij7651 Жыл бұрын

    I feel in love & obsessed with quantum physics and metaphysical since 7s grade thank u Doc❤❤❤❤

  • @lueleshetu2251
    @lueleshetu22512 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ የስጦት ዶ/ር አብርሃም

  • @surafel2201
    @surafel2201 Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ነገር ነው የሰማሁት

  • @elizebeth1790
    @elizebeth17902 жыл бұрын

    በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡልን ተመራማሪ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ዶክተር አብርሐም አምኃ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !!!

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella96752 жыл бұрын

    Interesting. The more I listened to science, the more it took me to my religion, my belief. We have to pay attention to our Mind, body and soul time and space. 🙏

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum59692 жыл бұрын

    Fantastic! Thank you both. Be blessed 😇

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse11602 жыл бұрын

    Thank you it’s awesome 👏👏👍

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Жыл бұрын

    ዶ/ር አብረሃም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥዎት።

  • @abelyisk4145
    @abelyisk41452 жыл бұрын

    Thank you, very great informative program. Keep it up! God bless you all.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Жыл бұрын

    በጣም ረቂቅና ድንቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር የሚከብርበት ሳይንስም ነው ይበል ይቀጥል ዕድሜና ጤና ፀጋችሁ ይብዛልን ዶክትሮቻችን እንዲህ ነው ምሁር ያወቀ የተማረ በፈጣሪ መሰረትነት የተነሳ በእውነት። ሌላው መጨረሻ ላይ የወጣሺው ፕሮግራሙን የዘጋሺው ኢትዮጵያዊ ማንነትን የሚያሳይ አለባበስ ብትለብሺ ጥሩ ነው ከምታወሪው ጋር የለበስሺው አይሄድም ይጋጫል የምዕራባዊያንን እርቃን አለባበስ በእኛ ነውርነት አለውና።

  • @debalkeyirgs6163
    @debalkeyirgs61632 жыл бұрын

    ጤና እና ዕድሜ ይስጥልን ዶር ሮዳስ:ዶ/ር አብርሀም!!!!

  • @amhagetahun2729
    @amhagetahun2729 Жыл бұрын

    መጣም መሳጭ ነዉ 🙏🏿🙏🏿አሱ ያክብርልኝ አውቀት ያብዛላችሁ

  • @user-jq5fm3cf2o
    @user-jq5fm3cf2o2 жыл бұрын

    እናመስግን እድሜን ከጠና

  • @GirmaB
    @GirmaB Жыл бұрын

    በጣም ትሁት እና የዕውቀት አባት ናቸው እድሜ ይስጥዎት እኔ ላንተ ደስ አለኝ ደስታህን ሳይ ሮዳስ

  • @tesfamichaelmekuria486
    @tesfamichaelmekuria4862 жыл бұрын

    Thank you for this magnificent elaboration 👏👏

  • @belay.A
    @belay.A2 жыл бұрын

    Thank you , Dr Abraham!

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan18712 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል!!!! ወንድማችን መምህር ሮዳስ እግዚኣብሄር ይባርክልን። ዶ/ር ደግሞ እንሜን ሰጥቶ ያንርልን። በእውነት ድንቅ ነገር ነው የተማርኩት። ቀጥሉበት

  • @kiddan1646
    @kiddan1646 Жыл бұрын

    ዶ/ር እግዚአብሔር :ረጅም:እድሜ:ይስጦት።

  • @hm14237
    @hm142372 жыл бұрын

    This interview blow my mind. amazing knowledge.

  • @arond.g1120
    @arond.g11202 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ኣስገራሚና ኣስተማሪ ቆይታ። በጣም የሚያሳዝነው ነገሩ ግን በለው ግደለው የሚለው ላይ ሺ ሰው እንደዚ ኣይነት እውቀት ላይ ደግሞ መቶ እንኳን በግድ መሆኑ ነው።👋🏼

  • @bereketbekew2882
    @bereketbekew28822 жыл бұрын

    what an outstanding person is he!!! Dr.Abreham ,I realy appreciate you!!!

  • @yaz9494
    @yaz94942 жыл бұрын

    በጣም ነው የማመሰግንህ ድምፄን ስለሰማከች ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራቹ ተባረኩ እነት አመሰግናለው ተባረክ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia23272 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርላቹ

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer792 жыл бұрын

    Kalehywaten yasemalen.

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ❤ ስወድሽ ስወድሽ❤ ደግሞ ቀን አለን ኢትዮጵያ ያልፍላታል እግዚአብሔር ይስጥልን ሁለታችንም🙏❤

  • @alsamakuryaw7653
    @alsamakuryaw76532 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፡ይባርካችሁ፡የእውቀት፡አባቶቻችን፡እድሜጤናይስጥልኝ

  • @alemugetnet5018
    @alemugetnet50182 жыл бұрын

    wow amazing God bless you &Dr Aberham !!!!!!!!

  • @wondwosenmelaku6430
    @wondwosenmelaku64302 жыл бұрын

    What a miracle is there in being human? Tnxs so much GOD n for u two!

  • @Sol594
    @Sol594 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም : ጀግና ጠያቂ ነው

  • @mastewaltade3056
    @mastewaltade30562 жыл бұрын

    "እግዚአብሔር" ይመስገን "እግዚአብሔር" ይመስገን እጅግ ድንቅ ጥበብ ሀገሬ እናቴ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p2 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ክፍል ሁለትም ብታቅርቡልን መልካም ነው ዕድሜ ይስጥልን

  • @behailuasfaw5012
    @behailuasfaw50122 жыл бұрын

    i always love ur vedios they are increadeble keep it up 👏👏

  • @sangdggshz42
    @sangdggshz422 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለ

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Жыл бұрын

    እዴት አይነት ግሩም ትምህርት። ይመስለኛል 95% ቱ ንሰሀ ገብቶ ራስን ከ ሀጢያት ወስኖ እግዚአብሔርን መጠበቅ ነው እዳሉት 5ቱን% አብዛኞቹ እየኖሩበት ስለሆነ ቀሪውን ወደ አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር መዎሀድ ነው በኔ እጭጭ አስተያየት። እንጂ እኔ ከሳይንስ ከዚ ቡኃላ ምንም አልጠብቅም ቢያንስ ግን እደ እናትና አባቶቼ ኢትዮጲያዊ መንፈስ እን እና ስብዕናን ለመያዝ ራሴን ማዘጋጀት እና ወደ እግዚአብሔር መጠጋት የሁሉም መጨረሻ ነው። መጋቢ ሮዳስ እና ዶር ለኔ በናንተ ውስጥን እግዚአብሔርን መታመንን አይቻለው የምታወሩት ብዙም ባልረዳውም መንፈሳዊነቱ ግን አይቼዎለው። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ethiphoneapps2657
    @ethiphoneapps26572 жыл бұрын

    Dr thank you

  • @addisugetasetegn3803
    @addisugetasetegn38032 жыл бұрын

    Thanks Dr Rodas

  • @mehubanassir6466
    @mehubanassir64667 ай бұрын

    Proudly greeting you

  • @seifunegewo4460
    @seifunegewo4460 Жыл бұрын

    I appreciate Dr. Amaha.

  • @DUET_VIDEOS_1
    @DUET_VIDEOS_12 жыл бұрын

    አባቶቻችን እውነት ያልሆነ ነገር ጽፈውልን አያውቁም ውሸታም ትውልድ ያለው አሁን ነው። አለመታደላችን ነጭ አምላኪ አደረገን እንጂ ስንት ነገር ተሰቶን ነበር

  • @abeltamene3625

    @abeltamene3625

    2 жыл бұрын

    betam lek blehal benesu gizae weshet emibal nger cherash alnberem

  • @tinsaeminase5036
    @tinsaeminase50362 жыл бұрын

    Incredible!በኢትዮጵያ ውስጥ በኳንተም ና ናኖ ቴክኖሎጂ ላይ የተሰማራ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር።አኚህ ሰው ሊደነቁና ሊከበሩ ይገባል።በዚህ ጊዜ ረቀቅና መጠቅ ስላሉ ነገሮች ማሰብ ቅብጠት የሚመስለው ሰው አለ።ነገር ግን ይህ ጉዳይ ወደ ፊት ሀገራችን ከሌሎች ጋር ለመተካከል ያለው ጥረት አጋዥ ነው።

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele71112 жыл бұрын

    ዶክተር የሚገርም ነዉ ጥሩ እይታ ነዉ

  • @gettube20
    @gettube202 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ከቻልክ ደሞ ስለ time travel ብትሰራልን

  • @Ayumaky
    @Ayumaky Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @betelhemtigabu8468
    @betelhemtigabu84682 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክወት

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd60362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @bizuayehumedmimu6356
    @bizuayehumedmimu63562 жыл бұрын

    መምህር አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ። አድናቂህ ነኝ ። ከዚህ አርዕስት ወጣ ያለ ጥያቄ ልጠይቅህ ነው። ስለራሴ (ስለሰው)አፈጣጠር በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ ። ስለዚህ የ ነብስ: ስጋና መንፈስ ምንነት እንዴት እንደሚሰሩ ማወቅ እፈልጋለሁ። ልትረዳኝ ትችላለህ።

  • @ubuntuentertainment5824
    @ubuntuentertainment58242 жыл бұрын

    Is it part one? I didn't get enough, please do more interviews with Dr. Abraham.

  • @moij5962

    @moij5962

    2 жыл бұрын

    I think this one is from a year ago.....5 or 6 part to it....

  • @seyoumbelayneh481
    @seyoumbelayneh4812 жыл бұрын

    ግሩም ትንተና ነው። እባክህ ዶክተር በፕሮግራም አስተዋዋቂ እና በብዙ ምሁራን ስለሆህያት ፊደላችን ሲገለጽ ፊደል ቀርጻ ያስተዋወቀች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ባለቤት የሆነችው ናት ይላሉ። እባክህ ፊደላቱ መቼ ዘመን ላይ በማን ተቀረጹ? ምክንያታቸው ማለት ፊደልና ድምጽ ተዋህደው ሃሳብን ለመግለጽ ያነሳሳቸው ምንድነው?

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele51592 жыл бұрын

    እኔ ቀደም ሲል ዶ/ር አብርሐም አማሃ ባቀረቡት የቴሌቪዥን ፕሮግራም መሰረት ብዙ ለማንበብ ሞክራለው የሚገርሙ ነገሮችንም ማስተዋል ችያለው። በተከታታር ስልጠና ወይም ትምህርት በቀርቡ እናቀርባለን ብለው ዓመት አልፏል እስካሁን አላገኘንም። በምን ትመክሩናላቹህ። እባኮትን ዶ/ር አብርሃም ጠይቅልን። እናመሰግናለን።

  • @user-tb7rk1qf2k
    @user-tb7rk1qf2k10 ай бұрын

    ዶክተር እናመሠግናለን ሁሉም ት/ት በመፀሐፍት ቢሆን ሀሳቤ ነው

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse13292 жыл бұрын

    thanks, Dr. sciences ena ye abatoch xenetawe ewuqti endze sefakre endmayet edel yelem....

  • @user-oy3gw4zp7r
    @user-oy3gw4zp7r11 ай бұрын

    .fetary.hulachehunem.betsegawe.yetebekelen.amen.amen.amen

  • @hopolapos
    @hopolapos2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ ስለዚ ሀሳብ ምን እንደሚል ብንሰማ ደስ ይለኛል በቀጣይ ደግሞ መምህር ግርማ ወንድሙን አቅርባቸው

  • @solomonsimon9471
    @solomonsimon9471 Жыл бұрын

    Tmertu betam arif new gn camera systeam bestkakel arife new

  • @tigikal
    @tigikal2 жыл бұрын

    እንደጣፈጠኝ አለቀ ዋው! እናመሠጉናለን ዶ/ር

  • @michaeltenaw2914
    @michaeltenaw2914 Жыл бұрын

    ዶ/ር ሮዳስ ቸሩ መድሀኒአለም ትልቅ እና እየተጎተተ አድሜ ይስጥህ

  • @theodroskassa5709
    @theodroskassa57092 жыл бұрын

    አፄ ቴዎድሮስ በዚህ ጥበብ ይጠቀም ነበረ ብሎ በጥልቅ ትንተና ያብራራልኝ ወዳጄን አስታወሰኝ

  • @tosha3095

    @tosha3095

    Жыл бұрын

    እባክህን በምን ላግኝህ ወንድሜ ?

  • @yafetmesfin8354
    @yafetmesfin83542 жыл бұрын

    መምህር እንዲ ተደንቀህ ጓግተህ ስታደምጥ ለመጀመሪያ ሣይህ am happy for u ፍልስፍናህ በ science prove ስለተደረገልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁልም እንደምትለን እንወድሃለን

  • @Addistoday
    @Addistoday2 жыл бұрын

    Amazing!

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash83942 жыл бұрын

    fetari yibarkachihu eski endezih aynet hulgizie akrbuln

Келесі