አዳም እና ሔዋንን ያሳተው ስልክ ነው!| "ሜታፊዚክስ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያመጣል"| ሉሲፈር 5 % ቦጭቆ ነው የወደቀው |

#Haletatv #ethiopia

Пікірлер: 284

  • @AbrahamKenaw-sg6yl
    @AbrahamKenaw-sg6yl3 ай бұрын

    ዶክተር አብርሀም ማወቅ ያለበህ አጠገብህ ካሉት ይልቅ በዩቲዩብ የሚከታተሉህ በተሻለ የሚረዱህ መኖራቸውን ነው።

  • @gakitdebubu7655

    @gakitdebubu7655

    3 ай бұрын

    እነእዩ ጩፋ ናችሁ?😂😂😂

  • @Userxfj38535

    @Userxfj38535

    3 ай бұрын

    ዶክተር አብርሀምን አብረው ከሚከራከሩት በላይ በዩቲዩብ ያሉት እንደሚረደዋቸው በምን አወቅህ🤔😆😄ጠንቁዋይ ትቀልባለህ ወይስ እንደ ዶክተር ቀናዓ ስታትስቲክስ ሰርተህ አውቀሀል🤔ከሆነ ለጥፍልን🤔😄😆።

  • @amanuelgetenet401

    @amanuelgetenet401

    3 ай бұрын

    እውነት ነው በትክክል

  • @tedlaaberaleta9097

    @tedlaaberaleta9097

    2 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም እኔ የሁላችሁም አበርክቶ ተመችቶኛል በልዩነት ግን ዶ/ር አብርሃም እንደ ሁል ጊዜው ድንቅ ነህ ትለያለህ በጣም ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos3 ай бұрын

    ዶር አብርሃም ኣመሃ መፅሀፍ ካላቸው ብታስተዋውቅልን ዶክተራችን ያሉት ነገር በትንሹም ቢሆን ገብቶኛል ከግዜ ወደ ግዜ የሆነ ሚስጢር እንዳለ እየተሰማኝ ነው እና ዶክተራች እኔም በዚህ ጉዳይ ጠንክሬ እሰራበታለው ። ሌላው ዶር አብርሃም ከ መምህር ሮዳስ ብታቀርብል ብዙ እውቀት ሊሰጡን እንደሚችሉ እርግጠኛ ነኝ ።ዶር አብርሃም ስላነቁኝ ከልቤ ኣመሰግናለው

  • @amanuelgetenet401

    @amanuelgetenet401

    3 ай бұрын

    እኔም፡ምለውው እሱን ነው ከዚ ሰውዬ(ጋዜጠኛው) ጋር ድጋሜ ባይቀርቡ እላለሁ!!!

  • @amanuelgetenet401

    @amanuelgetenet401

    3 ай бұрын

    ይሄን ጋዜጠኛ ከይሩልን ምነው ሌላ ጋዜጠኛ ጠፍቶል እንዴ!!! እሱ እኮ እራሱ የአንድ ወገን ደጋፊ መሆኑን በሁሉም ክፍል አረጋግጦል ስለዚህ እንደዛ ማያረግ ሰው ፈልጉ!!!!!!

  • @binium4534
    @binium45343 ай бұрын

    ዶር አብራሀ እናመሰግናለን የሚናገረዉ ግልፅ ነው

  • @user-fr8hx2qh5i

    @user-fr8hx2qh5i

    3 ай бұрын

    Some individual trying to mention whose they are? addis ababa ?!!! ethiopia's eve & adem that is why they make mistakes as it is one country doesn't have capital city what's the world or country without capital city?

  • @MickyJegena
    @MickyJegena3 ай бұрын

    የሁለት አለም ሠዎች ሰለሆኑ መቼም ቢሆን አይግባቡም። በተረፈ ጥሩ ውይይት ነው ቀጥሉበት።

  • @derejetaye6398
    @derejetaye63983 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሃምን ደግመህ አቅርበህ ይበልጥ ብትጠይቃቸዉ።

  • @natienega5173
    @natienega51733 ай бұрын

    ዶ/ር ቀንአ ለመከራከር አይደለም ለተመልካችና አድማጭነትም አየይመጥኑም። የዶ/ር አብርሀምን አስተምሮ ደጋግመው ማድመጥ ይጠበቅባቸዋል።

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia13483 ай бұрын

    ዶር አብርሃም he is beyond realty he is genius ❤

  • @aliyuararsie1147
    @aliyuararsie11473 ай бұрын

    ዶክተር አብርኃም እጅግ አመሰግንዎት አለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i3 ай бұрын

    ክርስቶስ ውሃውን ወይን አድርጎል። ብታምኑ ከእኔ በላይ ማድረግ ትችላላችሁ ብሎ አስተምሯል። ስለዚህ ወሃን መቀየር በሰው ልጅ የተሳነ ነገር አይደለም። ውሃ ፀበል ሁኖ ያድናል መርዝ ሁኖ ይገድላል። ይሄ አባቶቻችን ገብቷቸዋል

  • @BiniamSetargachew-is5dz
    @BiniamSetargachew-is5dz3 ай бұрын

    ክብር ለ ዶክተር አብርሀም። የገባው ይጠቀምበታል

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile30933 ай бұрын

    ዶክተር አብርሃም እንደሚሉት 4dን በ3d አስተሳሰብ ለመረዳት ከባድ ስለሆነ ራስን ወደ 4d ማሳደግ ቅድሚያ ስለሚገባው ልምምዱንም ሊያስረዱ ቢሞክሩም የተገነዘባችሁላቸው አልመሰለኝም።ጌታ ኢየሱስም በእምነት ተራራን እንኳን ማዛወር የሚችል ኃይልን ሰጥቶናል ይህን በ3d ማሳየት አይቻልም ስለዚህ በእምነት ከ3d መውጣት ይቻላል። በተረፈ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አመሰግናችኋለሁ።

  • @yosiefgebreyesus9501
    @yosiefgebreyesus95013 ай бұрын

    ዶክተር በኔ በኩል በጣም ገብቶኝ በጾሎቴም ድግፎኛል ❤❤❤

  • @Ethio88503
    @Ethio885033 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሀም በጣም አዘንኩለህ...!!! ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ እንኮን፣ የድንጋዩን የላይ ክፍል ለቅጽበት የለውጠዋል...!!?

  • @YetbarekAyele-zy7qb
    @YetbarekAyele-zy7qb3 ай бұрын

    ዶር አብርሃም በገባኝ ልክ በጣም ጥሩ እውቀት ነው ያስተላለፋት እንደ እርሶ ያለ ሙሁር ያብዛልን

  • @Userxfj38535
    @Userxfj385353 ай бұрын

    እኔ በራሴ ሕይወት ቅዱስ መንፈስ እንዳለ ተረድቻለሁ። ይህም የሆነው ቤተክርስቲያን ገብቼ ተቀድሼ እና አስቀድሼ ስወጣ የሚሰማኝ የተረጋጋ ስሜት የትም የማላገኘው ስሜት ነው። ክፉ መንፈስ እንዳለ የምገምተው ለምን ጸሎት ሳደርግ ያንጠራራኛል🤔ለምን እንቅልፌ ይመጣል🤔ለምንስ ያዛጋኛል። ይህ ብቻም ሳይሆን አምላክ ከሰጠኝ 24 ሰዓት ውስጥ እንዴት 30 ደቂቃ ፈጣሪን ለማመስገን ያጥረኛል🤔🤔🤔። በነዚህ እና ሌሎችም ምክንያቶች ሁለቱን መንፈሶች መርምሬ ተረድቻለሁ።

  • @geremewyilma6120
    @geremewyilma61203 ай бұрын

    Dr Abrham, your contributions to the field of metaphysics are truly remarkable. Your insights have challenged and inspired me greatly.

  • @SleepyBeachChairs-eq1lv
    @SleepyBeachChairs-eq1lv3 ай бұрын

    ዶክተር አብርሃም የሚያወራው ጥልቅ የሆነ እውቀት ነዉ ጠያቂ ጋዜጠኛው አና ዶር ቀንአ የምታወሩት በዶክተር አብርሃም አገላለፅ ተራ የ 3D አይነት አሳቤ ላይ ሆናችሁ ነዉ..... ስለዚህ ወይ ዶክተር አብርሃም ለመጠየቅ የሚያበቃ አውቀት ማዳበር ያስፈልጋል ወይ ደግሞ አሳቸው የሚናገሩት ተርም መረዳት የሚችል የፕህዚክስ አውቀት ያለው ሰው ቀርቦ አንድተይቃቸው አድርጉ.....

  • @danieleyu6832

    @danieleyu6832

    3 ай бұрын

    ምኑ ነው ጥልቅነቱ? ተጨባጭ ያልሆነ ሃሳብ እያቀረባችሁ 3d ፣5d እያላችሁ በይሆናል ዓለም ትኖራላቹ፡ ዶክተር አብርሃም የትም አገር ተግባራዊ ያልሆነ፣ ምናባዊ ሃሳብ ( imaginative) የሆነ ነገር ነው ፡ ሜታፊዚክስ እንደ አንድ ሳይንስ ለብቻው ቢናገር ምንም አይደልም፡ ነገር ግን ከመንፈሳዊ ነገር ጋር ይቀላቅላል፡ አደገኛ አካሄዱ ይሄኔ ነው፡ የተቀላቀለ ነገር እየተናገረ ምኑ ነው ጥልቅነቱ?

  • @yewubdaryacob7264

    @yewubdaryacob7264

    3 ай бұрын

    Ante sew aymrohen tetekem mestsehaf kedusem ambibe

  • @danieleyu6832

    @danieleyu6832

    3 ай бұрын

    @@yewubdaryacob7264 አዕምሮን መጠቀም ማለት አሁን አንቺ እንደፃፍሽው ግልፅ ያልሆነ ነገር መፃፍ ማለት ነው? ስለምን ጉዳይ ነው ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ የማነበው?

  • @amanuelgetenet401

    @amanuelgetenet401

    3 ай бұрын

    ይሄን ጋዜጠኛ ከይሩልን ምነው ሌላ ጋዜጠኛ ጠፍቶል እንዴ!!! እሱ እኮ እራሱ የአንድ ወገን ደጋፊ መሆኑን በሁሉም ክፍል አረጋግጦል ስለዚህ እንደዛ ማያረግ ሰው ፈልጉ!!!!!!

  • @amanuelgetenet401

    @amanuelgetenet401

    3 ай бұрын

    ይሄን ጋዜጠኛ ከይሩልን ምነው ሌላ ጋዜጠኛ ጠፍቶል እንዴ!!! እሱ እኮ እራሱ የአንድ ወገን ደጋፊ መሆኑን በሁሉም ክፍል አረጋግጦል ስለዚህ እንደዛ ማያረግ ሰው ፈልጉ!!!!!!

  • @biruksileshi8348
    @biruksileshi83483 ай бұрын

    ለ ሁለቱ ም ዶ/ርች አክብሮት አለኝ። እኚን የመሠሉ ዶሮች ለ ሀገር ይጥቅማሉና ፈጣሪ እድሜ ሰቶ ያቁይልኝ።

  • @-homeofsurprise3387
    @-homeofsurprise33873 ай бұрын

    ሁለቱም ካሉበት የእውቀት ዘርፍ አንጻር በጣም ድንቅ ናቸው። ሳይገባችሁ የምትዘባርቁ በጸጥታ ተማሩ። ወርቅና አልማዝ ጌጦች ናቸው። ግን በዋጋም ይሁን በአይነት አይመሳሰሉም። like that

  • @tayeteshome-sp8ro
    @tayeteshome-sp8ro3 ай бұрын

    የዶክተር አብረሀም ትህትና በጣም ይደንቀኛል እግዚአብሔር ይባርኮ

  • @visionn_
    @visionn_Ай бұрын

    To understand Dr. abrha, you need to be in spirit, and it flows like sweet music to your ears♡

  • @redietbeshah

    @redietbeshah

    Ай бұрын

    I can relate!

  • @dawittsegaye7012
    @dawittsegaye7012Ай бұрын

    በሁለቱ መሀከል በነበረው አሳብ እጅግ ምርጥ ነው እውቀት በምክንያት ነው የሚሸመተው ከሁለቱ አሳቦች

  • @user-kq7ix5qi8q
    @user-kq7ix5qi8q3 ай бұрын

    ጥሩ ውይይት ነው።ሁለታችሁንም ዶክተሮች እናመሰግናለን።

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness88953 ай бұрын

    ❤❤❤Dr Kene'a has his own art of scientific approach categorization. I respect that as he is scientific. Dr Abraham has also passed classical and applied physics and accepted the Metaphysics. Let them have a private meeting as both of them are open minded non bound in religion, discuss, convince each other and come back. Probably they will come back with Dr Abraham's idea and they will teach us....openly without Dr Abraham's politeness. Anyways I appreciate today's chat more.❤❤❤

  • @Ethiomystic
    @Ethiomystic3 ай бұрын

    95 አና 5 ያህል ርቀት ውሰጥ ናቹ ነገር ግን ይህን ለመረዳት ግዜው አልረፈደም ክፍት ልብ ካላቹ the new earth is coming [heaven] * dollars cannon....master hypnotherapist * Dr Joe dispenza...Researcher of epigenetics, quantum physics & neuroscience. *Saduguru...spiritual techer ልምምዱን ይነግሩናል ቁስ አካል ላይ ስልጣን ይኖረዋል ለምሳሌ:- በሽታ ቢይዝህ ሀኪም ጋ መሄድ አይጠበቅብህ እራስህ ትፈውሳለህ የሌሎችንም ትፈውስለህ, ትግል አልባ ህይወት ትኖራለህ ከዚህም አልፎ ሰዎችን እንደ አንድ ማየት ትጀምራለህ. .....ብዙ ብዙ

  • @asfawwot8960
    @asfawwot89603 ай бұрын

    ቁንዓ ለመድረኩ አይመጥኑም።ወጉን አቆረፈዱት።ዶክተር ስለተባሉ ብቻ መድፈር ጥሩ አይመስለኝም።

  • @FitsumArya
    @FitsumArya3 ай бұрын

    የሶስት አለም ሰዎች ብቻ ዶክተር አብርሃም ብዙ ቢናገሩ ደሥ ይለኛል

  • @mekonnenadane7650
    @mekonnenadane76503 ай бұрын

    የሰማይና የመሬት ርቀት ያህል ነው የተወያዬች ችግር ነው የፌስ ቡክ ባለቤት እና ኤልይነመስክ ከየት አመጡት ያ ሁ ቴክኖሎጂ ስለእነርሱ ትንሽ ታሪክ በናነብ መልሰ ይገኛል ዶክ አብራሀም የሚናገሩት ትክክል ነዉ

  • @esuali2818
    @esuali28183 ай бұрын

    የሚገርም ውይይት ነው። አናለቲካል ሜታፊዚክስ እየተማራችሁ ነው ወይስ የዶክቱሩ PHD ጥናት ዲስ ፕሩፍ እያረጋችሁ? አለማወቅ ሀጢያት አይደለምና ከሶሻል ሳይንስ ሙያችሁ ወጣ ብላችሁ ቤዚክ ሳይንስ ላይ ትንሽ ክራሽ ኮርስ ብትወስዱ ዶ/ሩ የሚናገሩት ይገባችኋል

  • @user-du4pi1uy9y

    @user-du4pi1uy9y

    3 ай бұрын

    Mndnew sinece ykr ena A.B.C.D kotere endat adrgo ke d.r abrham mawrat ychilalll

  • @esuali2818

    @esuali2818

    3 ай бұрын

    @@user-du4pi1uy9y ወንድሜ በሶሻል ሳይንስ ምርምርና በናቱራል ሳይንስ የምትከተለው ሎጁክና ፕርንሲብል የሰማይንስ የምድር ልዩነት አላቸው እነዚህ ሰዎች ለቪትዝ መኪና የአይሱዙ ስፔርፖርት ካልገጠምን እያሉ ነው።

  • @jobeyene3342
    @jobeyene33423 ай бұрын

    This is for the journalist guy, I appreciate your efforts in bringing this topic to the public by presenting Dr.Abrham You asked Dr. how someone can practice to achieve what was discussed, that was a very legitimate question after such an explanation was presented. To answer your question, it is very important to try to understand what objective reality is and what subjective reality is. Subjective reality is the father of objective reality, which means everything you see was in the mind of someone before appearing in an observable universe.Dr.Abrham was explaining in the most basic way so people can understand ,he said to concentrate your attention on one of your fingers, then you will have start feeling some effect but for this to happen, you must have elevate your vibration to the point that you are absolutely have faith that your mind can do it.But unfortunately many people are not willing to reach to that point because they have never experienced such a phenomenon,therefore they lose faith in their own abilities. So, it requires practice to arrive at the state of mind that generates vibration that can perform anything.

  • @berhanufikru2468

    @berhanufikru2468

    3 ай бұрын

    ለመሆኑ አንተ እግዚአብሔር እንዳለ ታምናለህ ። ከእርሱ ጋር ህብረት ማድረግ የምንችለው በክርስቶስ በኩል እንደሆነስ ??

  • @jobeyene3342

    @jobeyene3342

    3 ай бұрын

    @@berhanufikru2468 yes

  • @Yamitube1

    @Yamitube1

    3 ай бұрын

    Have u ever experience this feeling i mean transcending the limit beyond 3D if so pls explain same storys

  • @jobeyene3342

    @jobeyene3342

    3 ай бұрын

    @Yamitube1 Whenever I need In the future, I must leave the objective reality and transcend to the future. But it is tough to explain to someone. I used to never to believe such things even existed. What helped me to understand that another dimension existed was that I spent years understanding quantum mechanics, and then I started realizing something thing deeply hidden from human understanding. Many people won't believe when you try to explain because they want something visible for their eyes or something they can confirm with sense organs; that is why it is tough to convince someone with only a simple explanation. The best I can say is to assume all your sense organs are entirely not in existence; once you start to think that way, you begin to realize why you have sense organs. Your sense organs are attached to your body to fulfill what is coming from the fourth dimension. Another important thing is that you begin to understand very complex concepts effortlessly; for example, the idea of gravity is still not understood by the scientific community. Almost everyone gave up now. But once you begin, let your mind expand and operate with four dimensions. You will know why gravity remains unsolved.

  • @Yamitube1

    @Yamitube1

    3 ай бұрын

    @@jobeyene3342 yea i feel the way u feel about explaining to someone methapyscics or transcending beyond the limit .it's tough .but have u experienced about betam askefi helm mayet ena never do this practice again mekniyatun endeza aynt helmnmayt sejmr menw betewew concentrated on my finger or practicing methaphysics yasbalegn gize ale, so what do say about this kinds of way and feeling

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu3 ай бұрын

    ዶክተር አብረሃ 💗🙏💯 ረጅም እድሜ እና ጤና ምሁር ጥግ ትክክል ፊዚክስ ማለት ሜካኒካል ወደ ኳንተም ረቂቁን ቁጭ ነው ያደረጉት አየ የበታችነት ስሜት

  • @user-ws3or2zu9g
    @user-ws3or2zu9g3 ай бұрын

    ዶ/ር ቀንዐ እዚህ ቦታ ባይኖሩ ደስ ይለኝ ነበር ። የዶ/ር አብርሀም እውቀት እጅግ የላቀ ነው ። ሀየር ዲያሜንሽን ሎው ዲያሜንሽን የሰው ልጅ በጥልቀት ካልተማረ እዚህ ቦታ ላይ እጅግ አላዋቂ መሆን ነው ።

  • @mamushAdelo
    @mamushAdelo3 ай бұрын

    ዶ/ር ቀንዓ ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል ግን እመነኝ አንተም ሞክረው

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um3 ай бұрын

    Dr. Abraham Which dimension are you in ???

  • @antenehgmedhin1961
    @antenehgmedhin19613 ай бұрын

    እይ ፋዘር የሥጋ ጥበብ ከንቱ እንደ ሆነ አያውቁምን የጥበብ ባለቤት እርሱ እግዚአብሔር ነው።

  • @wuchegoal1030
    @wuchegoal10303 ай бұрын

    ዶክተር አብረሃም እናመሰኛለን!

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg3 ай бұрын

    በጣም መልካም ዉይይት ነዉ እናመሰግናለን

  • @DagimManyazewal
    @DagimManyazewal2 күн бұрын

    2D ጥላችን ስለ 3D አካላችንን መናገር እና መረዳት እንደማይችል ሁሉ 3Dም ስለሌሎች dimension ሊረዳና እና ሊናገር አይችልም

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph3 ай бұрын

    በመጀመርያ እናመሰግናለን ጥያቄዎች ኣለኝ 1)ፍሪ ኢነርጂ የምንጠቀመው መች ነው ሪሊ በዚህ ኣለም ሳለን ነው ወይስ ስንሞት ነው? በዚ ምድር ሆነን ብንል ያ ጥረህ ግረህ ብላ የሚባል የኣዳም መርገም ይሻራል ማላት ነው? 2) ኤክስትራ ዲመንሽን የደረሱ ባገራችን በቅርብ ሰዓት የደረሰ ካለ ቢነግሩን

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu40023 ай бұрын

    ግዜው የመገለጥ ነው ያሉት እውነት ነው ለመገለጥ የሚፈልግ ግን ከሀይማኖት ትምርት በላይ የሆነውን መፈሳዊ ማንነቱን መመርመር ይኖርበታል ማለትም 3D መውጣት ነው እዲስ ነገር እይደለም እባቶቻችን የኖሩበት ነው ወደሆላ መለስ ብለን መፈተሽ ነው ክርስቶስ ለኒቆዲሞስ ሰው ዳግም ካልተወለደ በስተቀር መንግስተ ሰማያትን እደማይወርስ የነገረው ማለት ው ፈጣሪ በሎጅክ እይደረስበትም የሰው ልጅ ድንቅ የሆነ በፈጣሪ እምሳል የተፈጠረ ወደ መለኮትነት መድረስ የሚችል ነው ከገባን የክርስቶስ ምሳሌ ነት ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠ ነው💚💛❤️

  • @blataour2156
    @blataour21562 ай бұрын

    ዶክተር አብርሃም እናመሰግናለን ግን ያለህ እውቀት በመጽሃፍ መልኩ ስጠን❤

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel7183 ай бұрын

    Thank you both of you ❤

  • @YamlakFikadu-kh6si
    @YamlakFikadu-kh6si2 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሀም እ/ር አምላክ ያክብርልን ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @AddisMolla-tz7fs
    @AddisMolla-tz7fs3 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሃም አምሃ እና ዶ/ር ቀነአ ጋዜጠኛውን ጨምሮ ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም የማስበው ርእስ ላይ መወያየታቹን ከልብ ወድጄዋለሁ እኔም ስለዚህ ኤክስትራ ሴንስ ፔርሴፕሽን ላይ ብዙ ልምምድ እያደረኩ ነበር ግን ልምምዱን የማደርገው ማታ ስተኛ ስለነበር ብዙ ጊዜ ልምምድ ላይ እያለሁ በዛው እንቅልፍ ይወስደኛል ከዛም በህልሜ ያላሰብኩትና የሚያስፈራ ነገር እየታዬኝ ቅዤት አስቼገረኝ ሰላም አጣሁና ልምምዱን ትቼ ፀሎት አድርጌ መተኛት ጀመርኩ አሁን ሰላም ነኝ። ከቅዤትና ከሚያስፈራ መናፍስት ወጥቼ ልምምዱን ለመቀጠል ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @GezuGetahun-bq3xm

    @GezuGetahun-bq3xm

    3 ай бұрын

    minm madreg aytebekibhim, satiterater tselotihn ketil.

  • @tesfushegaw8143
    @tesfushegaw814316 күн бұрын

    Wow It was A very interesting discussion, and my belief tends to Dr. Abreham's Intention which is possible though it seems impossible and difficult. lets try it

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet4013 ай бұрын

    እኔም፡ምለውው እሱን ነው ከዚ ሰውዬ(ጋዜጠኛው) ጋር ድጋሜ ባይቀርቡ እላለሁ!!!

  • @amanuelgetenet401

    @amanuelgetenet401

    3 ай бұрын

    ከ ዶር ሮዳስ ጋር ይቅረቡ ምንም open የሆነ mind ከሌለው ጋዜተኛ ጋር ጊዜዎን አያትፉ እርስዎ እኮ በእድሜዎ ብቻ ሊከበሩ ይገባል

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit3 ай бұрын

    ይህ ውይይት አሪፍ ነው በዚሁ ይቀጥል ልል ነበር ግን ደግሞ አንድ ሳልል ማለፍ የሌለብኝ ነገር አለ:: በቅድሚያ ለጋዜጠኛው ትልቅ አክብሮት አለኝ ሰው በሀሳብ ልዬነት ላይ እንዲወያይ ለማድረግ በመድፈርህ በእውነት ልትመሰገን ይገባሀል የሀገሬ ሰው እኔንም ጨምሮ እንዳንበጣ በደፈናው ግር ብሎ አማኞች እና አንዱ ካለ በቲፎዞ ደጋፊ እንጂ ጠያቂዎች አይደለንም እና በእውነት ይህንን አይነት በሀሳብ ልዬነት የማመንን ልምድ ማዳበርን ማስተዋወቅህ ያስመሰግንሀል በዚሁ ቀጥል ግን ማስተካከል ያለብህ ነገር ቢኖር ሰዎችን ለውይይት ስትጋብዝ ስለምታወያየው ነገር በቂ ዝግጅት እና ንባብ ብታደርግ ስለ ውይይት እርእሱ በስፋትም ባይሆን በተወሰነ መልኩ refer ብታደርግ ለሰዎቹ የሚመጥን ጥያቄን ለማቅረብ እና ለመረዳትም ጭምር ይረዳሀል::ላቀረብካቸው እንግዶች አክብሮት አለኝ በተለይ ለዶ/ር አብርሀም እሳቸው የሀገራችን የሳይንስ ሊቅ ናቸው ግን የሚመጥናቸው በሳቸው ልክ የእውቀት ልህቀት ላይ የደረሰ ሰው ጋር አልተገናኙም እንጂ ሲበዛ ምጡቅ ናቸው የሚናገሩትም ግልፅ ነው:: ስለ 3d,4d & 5d የሰው ልጅ የእይታ ደረጃን እንኮን መረዳት አቃታችው እኮ ጋዜጠኛውም ዶ/ርም ብለህ ያቀረብካቸውም በጣም ቀላሉን ነገር እንኮን መረዳት አቅቶችው እንዴት ሌላው ይገባችዋል ብቻ ግን በእውነት ያሳፍራል እናንተ እሳቸው እንዳሉት closed minded ናችው::especially ዶ/ር ማናቸው ...at least dr. የሚለው title ካላቸው ሰፋ ያለ እውቀት ቢኖራቸው መልካም ነበር ግን ያወሩት ነገርና የአረዳድ መንገዳቸው ከኔ ከመሀይሞም አልተሻለም እና ያሳፍራል በተረፈ ግን ዶክተር አብርሀም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ተባረኩ:: ስለ ልህቀት እና ስለ ሳይንስ ከምናየው ከዚህ የ3D አለም እይታ ወተን ወደ ሌላኛው አለም ወደ መንፈስ አለም እንድንደርስ በብዙ እየጣሩ ነውና ክብር ይገባዎታል በእውነት!!!እኛም ከጠባብ አስተሳሰብ ወተን እውቀቶትን እንድንተገብር እና ወደ ፈጠረን ፈጣሪ እንድንጠጋ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን እላለሁ thanks 🙏🏻

  • @mamushAdelo
    @mamushAdelo3 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሃም ስታረዳ በቀላሉ ሰው እንድረዳህ የወንድና ሴት የፍቅር መሳሳብን ልታነሳው ትችላለህ ለምሳሌ የምትወዳት ሴት አንቴ ሳትጠራት ሰንስ ታደርጋለች ያ ማለት በ4d ስስቴም አናገርካት ማለት ነው

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695
    @wondimuwoldebirhanhaile46953 ай бұрын

    This is what so many believers experience. For example, you or any spiritual person can be led by spirit and pray on oil or water and apply it to your sickness. The question should be who is the source of that vibration? do you trust in God? or human beings who transcend? In 3D yes reason can work but the spirit can not be proved by reason. In another dimension when you involve the spirit you can not reason out but you only see the effect

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko632622 күн бұрын

    ጎበዝ ካልተገለጠለት እንዲገለጥለት ይፀልይ፡፡

  • @dawitleulseged6604
    @dawitleulseged66043 ай бұрын

    ዶ/ር ቀነአን ምንም አያውቁምና የተሻለ ሰው አምጣ ድጋሜ መጋበዝ አልነበረበትም ...ከሰው ኮመንት እንደ ሀሌታ ተማሩ!ዶ/ር አብርሃም ስለ አረምሞ,ፀሎት ,ፍትሀት,መሰወር,መብቃት so on,orthodox ከምታስተምራቸውን ነው ሚያወሩት with scientific words

  • @jobeyene3342
    @jobeyene33423 ай бұрын

    Finding the correct vibration is what humanity needs. The main reason Jesus reveals himself as a human being is to educate us on how humans can achieve high vibration to awaken our consciousness to the level that we can reach a point where Demon won't be able to dominate our consciousness. It is so sad that humans valued its worth below what it was supposed to be. God created us in his image, but we continue to dwell in the lowest vibration at the point where demons can dictate our destiny.I am very happy that people like Dr.Abrham rise up to create the most fundamental awareness our society must have introduced. I think Dr. Abraham must be supported to expand further, like establishing a school of Methphiscs and quantum mechanics.

  • @nana2009able

    @nana2009able

    3 ай бұрын

    @jobeyene3342 so are you saying Jesus was teaching quantum mechanics metaphysics?????

  • @jobeyene3342

    @jobeyene3342

    3 ай бұрын

    @nana2009able That may be your level of understanding interpretation. No, where I said in that text, Jesus teaches quantum mechanics. If you would like to know what Jesus was teaching, please refer to all gospels in the Bible.

  • @nana2009able

    @nana2009able

    3 ай бұрын

    @@jobeyene3342 I will put an effort to increase my level of understanding. As You have mentioned in your comment "the main reason Jesus reveals himself as a human being is to educate us on how humans can achieve high vibration to awaken our consciousness " AND As the subject is about metaphysics, it sounds like you have linked the teaching of Jesus with what Dr. Abraham is explaining. of course I will read the gospels in the bible?

  • @jobeyene3342

    @jobeyene3342

    3 ай бұрын

    @nana2009able Well,Jesus does not need to explain or teach Metaphscices how to attens the consciousness level that leads us to the divine connection. Because Jesus himself is that consciousness. But Dr.Abrham is trying to address means how we can redirect our awakening to the consciousness that empowers us to unlock the fourth dimension, then the five dimensions through the discipline known to us as Methaphiscas.

  • @nana2009able

    @nana2009able

    3 ай бұрын

    @@jobeyene3342 ok but the question is why are we seeking other means to attain consciousness when we have religious practices (which is the best ). And Is it really necessary to unlock the 4 or 5 dimensions to explore the unseen?? I don't think this is encouraged in all religions.

  • @user-fh6ff2zo8g
    @user-fh6ff2zo8g3 ай бұрын

    ስነፍጥረትን አንብ በሳይሱብቻአትጎዝ ቀነኒ

  • @biniyammengistu-kk2dk
    @biniyammengistu-kk2dk3 ай бұрын

    i wan thanks all of you good discussion i have some practice agere with dr kene with those stage but no need to be spiritual but meditation any how i did it what you are talking it's true but i can't do it day to day in my life if it's ok i wan meet pro abrham

  • @DagimManyazewal
    @DagimManyazewal2 күн бұрын

    ሜታ physics ስለሳይንስ ሳይሆን ስለሰው አካል እና መንፈሱ ነው አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር "የምናውቀውም የምናውቀውም ከማናቀው ነው የመጣው "

  • @tayeteshome-sp8ro
    @tayeteshome-sp8ro3 ай бұрын

    ደስ የሚል ሳይንሳዊ መንፈፈሳዊ ትምህርት ነው

  • @beyeneguay3941
    @beyeneguay39413 ай бұрын

    ሁለቱም የተለያየ የትምህርት ዓይነት ስላላቸው እኩል ደረጃ አይረዳዱም አይስማሙም። ለዶ/ር አብርሃ ትልቅ አድናቆት አለኝ። ያገሬ ሙሁር ስለሆኑም ደስ ብሎኛል። ይሁን እንጂ እኔ ያልተዋጠልኝ ነገር ውሃውን ስላየሁት ፀበል አልያም መርዝ ሊሆን ይችላል ያሉት ነገር ነው። ምክንያቱም ጋዜጠኛው ''በምን ኃይል ነው የሚለወጠው?'' ብሎ ሲጠይቃቸው በራሳቸው እንጂ ፈጣሪ በሰጣቸው ኃይል እንዳልሆነ እሳቤ አይቸባቸዋለሁ። ምናልባት ጥያቄው ያለዘጋጁበት ሆኖም ሊሆን ይችላል። አልፎ አልፎ የፈጣሪ መኖሩን ስገልፁ ስላየሁ ነው።

  • @Brook4355
    @Brook43553 ай бұрын

    Doctor Abraham is genius

  • @user-yi1fi4cx5w
    @user-yi1fi4cx5w3 ай бұрын

    Guests are in way way ... different levels of understanding!

  • @osmanadem4614
    @osmanadem461421 күн бұрын

    የተደረገው ውይይት በጣም አስገራሚ ነው፣ ነገር ግን የዓለም ችግር እየ ተፈታ ነው። ምክንያቱ WTM ,world transformation Movement ይመክቱ ይህም Australian Scientist Jimmy Griff's group Sycologiest and Sycariststs

  • @Userxfj38535
    @Userxfj385353 ай бұрын

    በግሌ የዶክተር አብርሀምን ትራንሴንድ ማድረግ አለብን ያሉትን ስገነዘበው በገዳም የዘጉ እና የበቁ አባቶቻችን የምንላቸውን ዓይነት ማለታቸው ይመስለኛል🤔? አባቶቻችን ጸልየውበት ጸበል የሚያደርጉትን እና ቡዳ የሚያስጮሁበትን ኢሞቶ እክስፐርመንት ብለው ገልጸውታል🤔። ይህ ማለት እኛ ከምናምነው ያምላካችን ቅዱስ እና ኃያል ስም በሆነው እግዚአብሔር የሚለወጠውን የቁርባን ስርዓታችንንም የሚነካ ነገር ስለሆነ ጥሩ ሙግትና ሳይንሱን መመርመርም ይጠይቀናል።

  • @Ethiopia-nd7qp
    @Ethiopia-nd7qpАй бұрын

    አቦ ዶ/ር አብረሃም ያውሩ ይሄኛው እንደኛ ቢያደምጥ ይሻላል ። ምክንያቱም የማይጠቅም ነገር በማውራት ጊዜ ይወስዳል ያሰለቻል

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg3 ай бұрын

    I hope it is better to put d.r abrham with comapatible person unless it is difficult to diclosed to the people I aprviet d.r kena but d.r abrham more tends to the metha phisics in deep

  • @halleymotek9961

    @halleymotek9961

    3 ай бұрын

    I agree

  • @habtamutemesgen4584
    @habtamutemesgen45843 ай бұрын

    Efuuu tebareku edme yistachihu, yegna zemen tiwuled kenante bizu ngr memar alebn

  • @ErmiasAYirgu
    @ErmiasAYirgu3 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሃምን ብቻቸውን በደንብ ተዘጋጅተህ ቃለ መጠይቅ ብታደርጋቸው ሙከራም አብረሀቸው ብታደርግ ትልቅ ነው ለሁላችንም። ያስፈራል ትክክል ግን ውጤቱ ትልቅ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ

  • @bekalumulugeta9791
    @bekalumulugeta97913 ай бұрын

    እዚህ ውይይት ላይ በመንፈሳዊ አይን እንዴት ይታያል የሚለው ን የሚመለከታቸው ሰዎችን መጋበዝ ጥሩ ይመሰለኛል መንፈሳዊነቱን ከሁለቱ ዶክተሮች ከመላምት ነቱ ባሻገር ተጨባጩን ሊነግሩን ይችላሉ ብዬ አስባለሁ

  • @bruckteshome8893
    @bruckteshome88933 ай бұрын

    .Abrham is not clear how to transcends to the higher dimensions but Kena believes that it is either by prayer or by the gift of God.

  • @bruckteshome8893

    @bruckteshome8893

    3 ай бұрын

    Abrham has abundant,interesting and pieces of information but it seems that either he couldn't connect them or elaborate his idea for us for some reason

  • @john7630
    @john76303 ай бұрын

    Static learning and dynamic learning which is best . Goole??????????????????????????

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i3 ай бұрын

    ውሃ ፀበል ሁኖ ያድናል። ማንን ያመነን ሰው። ላላመነው ደግሞ መርዝ ነው ያጠፋዋል። ለዚያ ነው ፀበል ቦታ የሚለፈለፈው። ይሄኮ በጣም አባቶቻችን የሚጠቀሙት መንገድ ነው። ይህ በፊዚክስ እየተረጋገጠ ነው። በሚቶሎጂ እኔጃ

  • @ehetegebrel5142
    @ehetegebrel51423 ай бұрын

    How I get doc abrham

  • @asmamawallenne9370
    @asmamawallenne93703 ай бұрын

    Dr Kene'a👏👏👏👏👏👏

  • @SleepyBeachChairs-eq1lv
    @SleepyBeachChairs-eq1lv3 ай бұрын

    አንዴት ግን ዶክተር ሆኖ በሃሳቡ ባያምንበትም ሌላ ሰው ምን አያለ አንደሆነ መረዳት ያቅተዋል?????????????.......

  • @chekolehadis9512
    @chekolehadis95123 ай бұрын

    በኢትዮጵያ ውስጥ ውስጡን 70አመት የፈጀ መርጎምጎም ነው። እንደህ ይገለጥ ይታይ ጥሩ ነው።

  • @berhanegizaw934

    @berhanegizaw934

    3 ай бұрын

    ይገርማል ፥ ምን እንደሚያወሩ እራሳቸውም የሚያቁት አይመስልም ።

  • @nana2009able
    @nana2009able3 ай бұрын

    @jobeyene3342 so are you saying Jesus was teaching quantum mechanics metaphysics?????

  • @kiflehaile2915
    @kiflehaile29153 ай бұрын

    Good program. ሃለታ ግን የግድ አኮ ሁለቱ አብረው መቅረብ አያስፈልግም :: የተለያየ ዘርፍ ስላላቸው አንተ ማከራከር አያስፈልግህም :: ለየብቻ አቅርብ :: ካልሆነ ፕሮግራሙ ባአጭር ግዜ የሰለቻል :: This is for sure.

  • @endex777
    @endex7773 ай бұрын

    Thank you all of you for your ideal discussion!! Dr. Abreham I have known him almost for 9 years keep up your discovery sir!! Eyoba you are doing good!! Dr Kenia it is my first time seeing you in media and You raise basic human questions.

  • @zerdib8481
    @zerdib84813 ай бұрын

    አዎ ማተር ሊጠፋ ይችላል። wave and particle ። wave ሲሆን መንፈስ ሆነ ማለት particle ነቱ ጠፋ ማለት ነው ። Matter and Energy ም እንዲሁ ነው

  • @danieleyu6832
    @danieleyu68323 ай бұрын

    ለመሆኑ ዶክተር አብርሃም የሚለው ሃሳብ ይገባቹዋል?በእውነት ንገሩኝ።

  • @DemisGirma-wq3dz
    @DemisGirma-wq3dz3 ай бұрын

    Dr knowledge is high level of consciousness.In the USA it very popular.

  • @Bretanssa
    @Bretanssa3 ай бұрын

    እስቲ ዶር አብይን phd 😂 ጋብዘው በናቲሽ። እሱ መቼም የማያውቀው ነገር የለም። ጥሩ ሌክቸር ይሰጠናል _ ግን አደራ እላለሁ ሌላ ጥያቄ እንዳትጠይቀው

  • @user-ow5xe5hj3v

    @user-ow5xe5hj3v

    3 ай бұрын

    Esu hulun yawksl😂

  • @realitymedia800
    @realitymedia8003 ай бұрын

    Logic and argument is in 3d every thing in 3d is measureble and closed environment but spritual is in 4d. In here environment is open. So better to open your mind for 4d dr.keneh.

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph3 ай бұрын

    በኣርተፍሻል ኢንተለጀንት ሰው እየተሰራ ነው ኣልፎም ሱፐር ኣርተፍሻል ኢንተለጀንት ኣንድ ኮምፒተር ሰው የ ኣንድ ቢሊዮን ሰው ማይንድ እንደተገጠመለት ያክል የሚያስብ ማለት ነው ከዚ ጋራ እንዴት ያዩታል ዶክተር

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi93593 ай бұрын

    Abreh memar ena lemerdat memoker enji sedeb mn ametaw... This'ስ from Asmera

  • @kasayareki6656
    @kasayareki6656Ай бұрын

    Dr. Abraham knows his subject

  • @danieleyu6832
    @danieleyu68323 ай бұрын

    ከየት አምጥቶ ነው ሉሲፈር 5% ነው የቦጨቀው የሚለው?

  • @MulukenAndualem-ok3um

    @MulukenAndualem-ok3um

    3 ай бұрын

    That is why I'm questioning him.

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged8013 ай бұрын

    It is funny to make the water into wine we will see it don’t forget Dr.

  • @user-hq7pz7zx1p
    @user-hq7pz7zx1p3 ай бұрын

    ዶክትሬት እንደፍንድሻነው ውይ የሚታደለው።

  • @berhanegizaw934

    @berhanegizaw934

    3 ай бұрын

    ግራ ገባንኮ ፥ ተዉ የሚልም ጠፋ ።

  • @TegeneBaitilegn
    @TegeneBaitilegn3 ай бұрын

    It is very interesting discussion. I just noticed Dr Abreham struggling to give understandable explanations. It is very difficult to explain space mathematics to a person who never been to school through out his life.

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph3 ай бұрын

    መሰወር ስንል ኣካላችን የት ይቆያል?

  • @GueshGebreyesus
    @GueshGebreyesus3 ай бұрын

    እዉቀቱ በጣም ጠቃሚ ነዉ የሆነ ነገር እየገባኝ ነዉ ።፤እየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን ይዞ ከሠማይ ከወረደ እየሱስ ወደ ሰማይ ሲያርግ መንፈስ ቅዱስ ከምድራችን አብሮ አርጎ ይሆን ወይ ? ዶክተርን ጠይቁልኝ አመሰግናሁ!!

  • @hailedawitsolomon9998

    @hailedawitsolomon9998

    3 ай бұрын

    አጅሬ !መንፈስቅዱስ የወረደው ሊመለስ አይደለም በእንዳተ ዓይነት ደካማ ሰው ሃይል ሊሰጥ ነው። ይልቅስ በጡሞና የገባቸው ሰዎችን አድምጥና ከሚሰማህ ጭንቀት ፣ ተስፋ ቢስነት ወዘተ ራስህ አውጣ።🎉🎉🎉🎉

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    አረ ወንድሜ የሃይማኖት ጥያቄ የሃይማኖትን ጥያቄ ለማያውቅ እንዴት ትጠይቃለህ፧ ለጥያቄህ መልስ መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ኣለ፡ መንፈስ ቅዱስ ኣንደ ወርድዋል፡ ኣሁንም ኣለ ከኛጋር።

  • @Ethiomystic

    @Ethiomystic

    3 ай бұрын

    0 point energy is christ concessions

  • @MulukenAndualem-ok3um

    @MulukenAndualem-ok3um

    3 ай бұрын

    Read the bible

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv3 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ደግማችሁ እንደምታስተምሩ እንጠብቃል ግን በተቻለ መጠን አማርኛ ብትጠቀሙ እኛም ብዙ እንጠቀማለን አረዳዱን የሚያከብደው ባእድ ቃንቃ ይመስለኛል ማተኮር ማለት በአንድ ነገር ላይ እራስክን እስከምትረሳ ድረስ ያንን ነገር ውስጥ መግባት ማለት ነው???የውስጡን የጣቴን አጥንት እስከማየው ማለት ነው???

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um3 ай бұрын

    I respect and appreciate the journalist and Dr.kena because other Journalists (KZreadrs) who met Dr. Abraham so far including Dr.Rodas didn't ask and comment anything that should be asked like this,for those of you that you are insulting people who are professional in their accademics and challenging other professionals , don't think that they don't know anything rather they have their scientific approach of understanding and categorizing things and also it is a shameful act in giving a bad image for a person by their ethnicity or anything moreover asking , challenging and understanding and digging things is vital as they are scholars and is expected from them and for you to understand things you mayn't require to be a doctor in metaphysics and also if you bring philosopher [BA,MA,PHD in pure philosophy) ,I do believe that he can challenge more than this.

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse3 ай бұрын

    dr ዋቄ ጎል ለማስቆጠር ሳይሆን ለመረዳት ስሙ በ dr አማርኛ be open mind every ''thign is not measurable' ቶማስ ነበር ካላየው አላምንም ያለው

  • @MikiasTadesse

    @MikiasTadesse

    3 ай бұрын

    እውነትን feel ብታረገውም ባታረገውም እውነትነቱ ይቀጥላል አንተ ታጣዋለህ እንጂ comment ያረኩት ስለሚያነቡ ነው dr

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i3 ай бұрын

    የዶክተር አብርሃ ትምህርት ምን ይጠቅማል ትልቁን consciousness (cocreation) ብንተወው እለት በእለት ጭንቀት ይቀንሳል፣ ህይወት ትርጉም ይኖረዋል። በአትኩሮት የመስራት አቅም ይሰጣል፣ የማስታወስ አቅም ይጨምራል.. እልቆመሳፍርት ጥቅም አለው። ካልተነካህ

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet4013 ай бұрын

    ይሄን ጋዜጠኛ ከይሩልን ምነው ሌላ ጋዜጠኛ ጠፍቶል እንዴ!!! እሱ እኮ እራሱ የአንድ ወገን ደጋፊ መሆኑን በሁሉም ክፍል አረጋግጦል ስለዚህ እንደዛ ማያረግ ሰው ፈልጉ!!!!!!

  • @peacelove5040
    @peacelove50403 ай бұрын

    ዶር አብርሃም ምንም ብታስረዳን ግልጽ አይደለም በጣም ግራ ያጋባል። መጣ ሄድ የሚል ነገር አለው። ግን ደግሞ ሰዎች በየቦታው በአንዴ ይታያሉ የሚለውን ፍጹም አላምንም።

  • @efs7766
    @efs77663 ай бұрын

    Dimensions in relating to conciousness is way of seeing and its evolution 1dm unconcioussly jump to 2dm to vibrate u need the other to become selfconciouss the memory of creating the 2dm creats the 3dm which is sensing, judging from that low & high level of commuication logos 4dm accesing diffrent kinds of frequencies...it continues all the way up to the 9dm at 10dm conciousness become one selfconcious as dr Abraham refer to it as Christ conciousness...peace& love

  • @sirutad
    @sirutad3 ай бұрын

    Can I please get Dr. Abraham´s contact information?

  • @kiflehaile2915
    @kiflehaile29153 ай бұрын

    To Dr Abrham : I PERFECTLY AND EASILY UNDERSTAND WHEN YOSAY " One can not understand the things in 4 or 5 dimension while that person is in 3D state. "". This should have been easy for the Haleta host and Dr. Actually Dr's argument that science has to have evidenceis correct but this does not mean the point that a person in 3D state can not analyze athing in 5 D state is not true.

  • @samrawimekonnen4817
    @samrawimekonnen48173 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሃም ከአስተሳሰቦ ጋር የሚመጥን ጋዜጠኛና ተወያይ መርጠው ቢቀርቡ መልካም ነው።

Келесі