"በሳይንስ አጋንንት ማየት ይቻላል" አስደንጋጭ 5D የመሰወር ሳይንስ እና የመናፍስት አሰራር !! | Metaphysics | Asst.Professor Abraham

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 306

  • @meronalemayehu3840
    @meronalemayehu38405 ай бұрын

    ጥልቅ እውቀት ከፍፁም ትህትና ጋር !!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።የኢትዬጵያ ድንቅ ልጅ!!!

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo55666 ай бұрын

    የኛ ቲቪ እኝነኝ የመስለ ፕሮፊስር የማይጠገቡ ጌታ ያብዛልን ለኔ ሳዳምጣቸው ውይ ባድር በጭራሽ የማይጠገቡ ናቸው ጌታ አድሜ ጤና ያብዛላቸው❤❤❤❤🙏🙏👍

  • @medhanitteshome5926
    @medhanitteshome59266 ай бұрын

    እኝህ ሰው ለማስረዳት ስለሚቸገሩ ነው እንጂ አሁን እየሄድንበት ያለው ዓለም formula ገብቷቸዋል።part 2 entebikalen .good job 👏የኛ tv.save the world.

  • @GodisgoodTrue-pj5yo

    @GodisgoodTrue-pj5yo

    6 ай бұрын

    በእንግሊዝኛ ቢሆን በደንብ ሀሳባቸውን ሊገልፁ ይችሉ ነበር

  • @sweetman5249

    @sweetman5249

    6 ай бұрын

    Awo English is better to explain this concept .

  • @genetminay7894

    @genetminay7894

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse90896 ай бұрын

    She is a great listener and interviewer, thank you lady

  • @ItsMe75586
    @ItsMe755866 ай бұрын

    የተከበሩ ፕሮፌሰር አብርሃም አምሀ ሲያወሩ ቢውሉ የማልጠግባቸው ድንቅ ፕሮፌሰር ❤❤❤❤❤

  • @user-hu7nf7lk6g
    @user-hu7nf7lk6g6 ай бұрын

    I like him. He is very calm. High level concept 😮

  • @saramarkon5451
    @saramarkon54516 ай бұрын

    የኛ ሚዲያ እንደዚህ አይነት ሙሁራን እየጋበዛችሁ በመንፈስም በስጋም ዕውቀት ሊሰጠኑ የሚችሉ ሰዎችን እየጋበዛችሁ አብረን ብንቆይ መልካም ነው እላለሁ በርቱ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde50806 ай бұрын

    እመኑኝ በቅርቡ አሉ የሚባሉ ሳይንቲስቶች ሁሉ ህይወት መንገድ እና እውነት ክርስቶስ እንደሆነ መመስከር ይጀምራሉ

  • @juddazmnegeda3771

    @juddazmnegeda3771

    6 ай бұрын

    ነው እነዴ ቀላጅ

  • @tesfumekitzewde5080

    @tesfumekitzewde5080

    6 ай бұрын

    ምነው?

  • @HaderaGebremariam

    @HaderaGebremariam

    6 ай бұрын

    ERE TIGERMALEH

  • @tesfumekitzewde5080

    @tesfumekitzewde5080

    6 ай бұрын

    @@HaderaGebremariam ንገረኛ ምኑ ነው የገረመህ? ምነው አንተ አታምንም እንዴ የ ገብረማርያም ልጅ ሆነህ ለዛውም

  • @user-ee9pc9jm8h

    @user-ee9pc9jm8h

    6 ай бұрын

    በቃላትና በጥቅስ ተሞልተህ ነው እንጂ ሁሉ ነገር ስለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፡ በምሳሌ ተምረህ አሁንም ምሣሌውን እውነት አድርገህ ይዘሃል

  • @mebrisam951
    @mebrisam9516 ай бұрын

    “እነርሱም፦ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት።” - ሐዋርያት 16፥31

  • @agetahun

    @agetahun

    6 ай бұрын

    Bnb lbpl. I gpllv l all b Nl Lv v. M

  • @FitsumArya

    @FitsumArya

    3 ай бұрын

    😂በፉከራ ፈጃቹን እኮ ፅ😅ድቁ ቀርቶብሽ ሚሉሽን በሱማሽ መጀመሪያ ምግባራቹን አርቁ 😅

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus30266 ай бұрын

    ጠያቂዋን ሳላደንቃት አላልፍም መሠረታዊ ጥያቄ ነው ተባረኪ ክርስቶስ እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው

  • @yosefe5083
    @yosefe50836 ай бұрын

    የስጋና የነብስን እውቀት የጠነቀቁ ሰው ናቸው

  • @techtonic-ben
    @techtonic-ben6 ай бұрын

    i love this professor he speaks all true and powerful. When i was first discovered 5D, i saw a lot of knowledge tnk u share this content ❤

  • @netsolo8225
    @netsolo82256 ай бұрын

    Yesssssssss መንፈስ ቅዱስ ወርዷል ተሰቶኛል ከቅድስ መጥምቁ ዬሐንስ በውሃላ ማን ይመጣል እልልልልልል ❤🇪🇹🇪🇷🌹🌹🌹🌹💯🙏👍

  • @ExamSolutions.e
    @ExamSolutions.e6 ай бұрын

    Dr. Abraham, it's a pleasure to see you.

  • @ItsMe75586

    @ItsMe75586

    6 ай бұрын

    He is not doctor he is Assistant professor

  • @asayebirhangetachew

    @asayebirhangetachew

    5 ай бұрын

    ​@@ItsMe75586 A Ph.D. holder is by default an assistant professor.

  • @db369
    @db3696 ай бұрын

    The pro. Study this his half years and teach me like in no time this is called knowledge transfer through sacrifice i am glad i learn from him 🙏🙏🙏

  • @genetminay7894
    @genetminay78946 ай бұрын

    ከገባን መንፈሳዊ እንድንሆን ነው እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤🙏

  • @amansintayew5020
    @amansintayew50206 ай бұрын

    ያዕ 3፥15 "ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ነገር ግን የምድር ነው የሥጋም ነው የአጋንንትም ነው"

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse20966 ай бұрын

    ፕሮፌሰር የሰጡን ትንታኔ እጅግ ብዙው ሀይማኖታዊ ይዘት አለውና ጽሁፎችዎን በመንፈሳዊ ህይወት ለበለጸጉ አባቶች ቢያቀርቡላቸው ጥሩ ይመስለኛል፣ እርስዎም ያለፈውን የምርምር ህይወትዎን የሚገመግሙበት ጥሩ ነገርና ጊዜ ሊኖርዎት ይችላል።

  • @ABHAMDLE
    @ABHAMDLE6 ай бұрын

    Respect for the interviwer in the past interviews we couldnt get what the dr is saying bc they talk rather than him

  • @lukou1209
    @lukou12096 ай бұрын

    Very interesting topic thank you professor and the woman

  • @gizawalex6213
    @gizawalex62136 ай бұрын

    Much appreciated for the journalist..

  • @tbb9074
    @tbb90746 ай бұрын

    እኔ ወደአባቴ እሄዳለሁ፣መንፈስ ቅዱስን እልክላችኋለሁ ያለው ከ2000ዓመት በፊት ነው። መንፈስቅዱስ ከእኛ ጋር ምሆኑን ከተነገን ሰነበተ እኮ።😮😊😅

  • @Yeminostudio
    @Yeminostudio6 ай бұрын

    Glad I found someone who understands the quantum realm

  • @okay5271
    @okay52716 ай бұрын

    You are awesome genius efficient and very intelligent. Good for you. Please more information my community. They have lack of education or not knowing how to get information from. Great job brother keep it going. Cheers.

  • @trappiej8729
    @trappiej87296 ай бұрын

    thanks for brining professor

  • @benjamin8387
    @benjamin83876 ай бұрын

    Believe me this guy has deep knowledge Invite him again and again

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham6 ай бұрын

    Thank you professor

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye24196 ай бұрын

    Great Dr.!

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j6 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @lensaayele1462
    @lensaayele14626 ай бұрын

    What l understand from the interview is be spiritual to use your potentia. l

  • @Jesuslovestheworld
    @Jesuslovestheworld6 ай бұрын

    ህይወትም መንገድ ኢየሱስ ነው Jesus is the way life

  • @Eagle1503
    @Eagle15036 ай бұрын

    ቅዱስ ቃሉ እንደነገረን እና እንዳረጋገጥነው አጋንንት የሚወጡት እና የሚንበረከኩት በጌታችን በመዳህኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ እና ብቻ ነው፡፡ የማርቆስ ወንጌል 16-:- 17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥

  • @letstrycwhatsup
    @letstrycwhatsup6 ай бұрын

    Very interesting it help to understand b/w good and evil

  • @user-ws3or2zu9g
    @user-ws3or2zu9g3 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሀም ሲናገሩ በጣም ይመቹኛል ደግሞም ይገባኛል ፣ለረጅም ግዜ ሳልሰለች ለማዳመጥ ፍላጎት አለኝ ።

  • @betty2216
    @betty22166 ай бұрын

    Well said! 👌🏾

  • @gm3419
    @gm34196 ай бұрын

    I am so happy to see Dr Abraham of physics department of AAU after many years.

  • @user-yw1bc8gz7w

    @user-yw1bc8gz7w

    6 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-cw1vp1mw5w
    @user-cw1vp1mw5w6 ай бұрын

    “ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።” - ዮሐንስ 7፥39

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y6 ай бұрын

    ይገርማል 👌

  • @damtewboki578
    @damtewboki5786 ай бұрын

    Thanks for this video

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana91586 ай бұрын

    What an amazing person ❤❤❤

  • @demesawambachew6971
    @demesawambachew69716 ай бұрын

    Thank you

  • @Rizzyohioedits23
    @Rizzyohioedits236 ай бұрын

    Wooow thank you

  • @isaiah403
    @isaiah4036 ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @bitaniumted2500
    @bitaniumted25006 ай бұрын

    Very very interesting

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b4 ай бұрын

    l am truly , truly , truly, impressed by Dr Abraham. I have been waiting an Ethiopian who can interpret the invisible world in scientific terms. I have heard the invisible universe explained by so many quantum scientists in English, as intriguing as it was in English, l have never felt such clarity about the invisible universe when Dr Abraham talked about it in Tigrian language and Amharic language. If Dr Abraham is received by critical mass of Ethiopian people, Ethiopia economical , political, cultural, social, spiritual, circus is going to end as we know it, and be a thing of the past, as result Ethiopia is going to move upwards economically, politically, socially, spiritually. Let us listen to this down to earth genius Dr Abraham. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema14886 ай бұрын

    በእዉነት በእኔ አመለካከት ሙሉ ፕሮፌሰር አድርጌወታለሁ በጣም አሪፍ እዉቀትና ገለፃ ነዉ እናመሰግናለን አይጥፉብን ምክንያቱም ይሄ የሚወዛገብ ትዉልድ ከገባዉ የሚመጣዉን ማወቅና መገንዘብ መቻል ነዉ

  • @danbisrat22
    @danbisrat226 ай бұрын

    ኢንተርቪው የምታደርገው ልጅ በሌሎች ስራዎቻ በጣም ጎበዝ ናት አሁን ግን ከዶክተሩ መልስ በሁዋላ "እሺ" በማለት ወደሚቀጥለው ሃሳብ ትገባለች እናም ግራ አጋቢ ሁኔታ ነው::

  • @kingjimmatube
    @kingjimmatube6 ай бұрын

    Dr.Please , Tesewurew yaregagetulen.

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech.6 ай бұрын

    Respect

  • @ayeleshango7959
    @ayeleshango79595 ай бұрын

    Hero man💪

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele44076 ай бұрын

    ጥልቅ እውቀት ነው ያልዎት ።የኛ በመሆኖ በጣም እኮራለሁ። እውቀት ከአምላክ ነው የምንለው ልክ አይደለም ማለት ነው?

  • @okay5271
    @okay52716 ай бұрын

    This is awesome. How do we be sure. We need evidence based analysis. I got your message though. It is very interesting. Thanks for sharing.

  • @kiflekifle181
    @kiflekifle1816 ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስ እኮ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድኅነት ሥራውን ከፈጸመ በኃላ በአርባኛው ቀን አረገ ፤ በአረገ በአሥረኛው ቀን አጽናኝ መንፈስ ወደዚህ ምድር መጣ አሁንም አለ የሚነጠቅበት ጊዜ ግን ይመጣል !

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y6 ай бұрын

    ❤️❤️❤️👌

  • @user-fx7he3my2y
    @user-fx7he3my2y6 ай бұрын

    ይህንን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ!!እባካቹ የኝህን ምሁር አድራሻ ንገሩኝ እሳቸው ብቻ ሊፈቱልኝ የሚችሉት ጉዳይ ገጥምኛል ስለ ሳይኪክ ነው እባካቹ🙏🙏🙏🙏 የሚያውቅ ሁሉ ይጠቁመኝ🙏🙏

  • @user-ee9pc9jm8h
    @user-ee9pc9jm8h6 ай бұрын

    ዶክተር እኔ በጣም ነው የምወዶት የማደንቆት፡ በኃይማኖት የሚያከሩ ነገር ግን እውቀት የማይፈልጉ ሊቃወሟቸው እንደሚችሉ ስለሚያውቁ ነው እንጂ ብዙ ነገር የሚያውቁ ናቸው፡ ሳይንስ ግን ወደዚያ እየሄደ እውነትን ያወጣል፡ የሚያውቁትን ሁሉ እባኮት መስማት ለሚፈልግ ሁሉ ይንገሩን

  • @yoditdiribssa1733

    @yoditdiribssa1733

    6 ай бұрын

    desss yemil comment😊👏

  • @Kukusha97
    @Kukusha976 ай бұрын

    Wow

  • @tilahunabebe7025
    @tilahunabebe70256 ай бұрын

    Dr. Abraham Amaha

  • @MM-cc6mn
    @MM-cc6mn6 ай бұрын

    በጣም ያዘንኩት ጠያቂዋ በዚህ ነገር ላይ ምንም እውቀት የላትም ሰውየው እሱ ሳይጠየቅ ነው ረጅም ንግግር የሚያረገው ።

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno6 ай бұрын

    ለፕሮፈሰሩ ያለኝ መልእክት 6ኛ perception ያሉት ሌላ ነገር ሳይሆን እምነት ኘው።እምነት በማን ካሉኝ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱሰስ ማመን ነው።እርሱ ማለት ክርስቶስ ነው metaphysics.በሳይንሳዊ ምርምር እግዚአብሔርን ማወቅም ሆነ ሰይጣንን ማስወጣት ፈጽሞ አይቻልም።የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 16 መመልከት ይቻላል።በዚያ ያመኑበት ምን እንደሰሩ ይናገራል።

  • @fissehaasfaw2462
    @fissehaasfaw246211 сағат бұрын

    ሠላም ናችሁ? እኚኸ የተከበሩ ሠዉ የሚናገሩት ነገር በእዉነት በሚገባ አልገባኝም በኔ ግምት ያልተጨበጠ ነገር ይመስለኛል። ከሌላ አዋቂዎች ጋር ለምን አታገናኟቸዉም ? የሣይንስ ጋዜጠኛ የለንም ። ምሁሮቻችን ሆይ የት ናችሁ ???

  • @okay5271
    @okay52716 ай бұрын

    Most of stuff you have said about me and my family are aware. Actually, myself I have preached about this stuff because it is part of my job. I am spiritual literate and educated, so the devil 😈 is never ever trick me into believing is impossible. I prefer I will take my life instead. Period.

  • @asterhaile5318
    @asterhaile53186 ай бұрын

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation5676 ай бұрын

    Release part twoooooo

  • @user-kw1lx4ib9k
    @user-kw1lx4ib9k6 ай бұрын

    Geta yibarikiwet eyaliku edimewen amilak arzimo yihin ewiktiwetin darderiso leligichahen selam yimitalin beritu

  • @constallation888
    @constallation8886 ай бұрын

    Dr which one is our reality, unseen/spiritual or seen part? what is the relation b/n Good and universe?

  • @AddisMolla-tz7fs
    @AddisMolla-tz7fs6 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን ይህን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ያነበበቺውን የመፅሐፍ ብዛት ሳስበው ደከመኝ ዶ/ር ጥያቄ አለኝ ስለ ኤክስትራ ድሜንሽን ስናስብ መሰወርን መለማመድ እንዳለብን አስተምረዋል እኔም ብዙ ጊዜ እየተለማመድኩ ነው ግን የስዋሬው አለም 95 ፐርሰንቱ ውስጥ ገብቼ ተሰውሬ ማለት ነው ብዙ እንግዳ ነገሮች እንደሚያጋጥመኝ አውቃለሁ ግን በፈለኩት ጊዜ መመለስ እቺላለሁ ወይስ እንደት ነው?

  • @edenfirew2652
    @edenfirew26526 ай бұрын

    እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በላቡ ሠርቶ ደክሞ እንዲኖር አዟል። ይህን ለመለወጥ ጥረት ማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር አያጣላንም?

  • @logout1224
    @logout12245 ай бұрын

    አላህ ከኛ ጋር ነዉ

  • @user-gq6id7nj3t
    @user-gq6id7nj3t6 ай бұрын

    The interviewer is incapable to make this kind of discussion she can’t even differentiate the term expert and experiment. The man is very impressive . Thank you professor and keep doing

  • @user-yz5zm6mm4k

    @user-yz5zm6mm4k

    6 ай бұрын

    She tried whatever she can as much as she understood. If u have the best way to teach as let’s see it.!

  • @user-yz5zm6mm4k

    @user-yz5zm6mm4k

    6 ай бұрын

    ተሳስታ: ሊሆን: ይችላል:ያን: ያህል: ግን: ድካማ: አይደለችም:: "ፀጉር: ስንጠቃ" ነገር: ነው: የምታወራው::

  • @okay5271
    @okay52716 ай бұрын

    KZread is great 👍 job you have done. Where did you get him this fella?

  • @Tefelucky
    @Tefelucky6 ай бұрын

    ጠያቂዋ እራስዋ ፈዛለች

  • @tarekegnfite8706
    @tarekegnfite87066 ай бұрын

    Minewu istudiyow metaphysics anbibo terdto tiyaqem yawsidal maler newu?

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes7856 ай бұрын

    እጃቸውን የሆነ ነገር ሆነዋል

  • @AbiyInsene
    @AbiyInsene6 ай бұрын

    I see Physics beyond laboratory.

  • @Yamitube1
    @Yamitube16 ай бұрын

    አር thumbnail ቀይሩት ዝም ብሉቹ ከvideo ጋር የሚሄድ አድርጉት 😢

  • @Hkim185
    @Hkim1855 ай бұрын

    ይህን ሰካራም በዚህ በጠዋቱ ታሰለፈልፉታላቹህ? አሁን ከቀባጠረዉ ዉሰጥ ዳቦ ጠብ ይላል ያልቸገረዉን የሚያክ,ምድረ ቀዉሰ ተማማርኩ ባይ

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa6 ай бұрын

    ካሜራ 3ርድ dimensional state ሆኖ እንዴት 4th or 5th dimensionን እንዴት ያሳያል።

  • @Tamek-ou9qp
    @Tamek-ou9qp6 ай бұрын

    እብዶች ከ3ዲ በላይ ናቸው??

  • @ethiopiaabyssinia9261
    @ethiopiaabyssinia92616 ай бұрын

    Movie name The Philadelphia experiment!!!

  • @yafetmariye2480
    @yafetmariye24805 ай бұрын

    DR STRANGE, THE MATRIX REVOLUTION . OUR MIND IS UNBELIEVABLE,,,,, DOC I WANNA MEET

  • @RawiStudio1
    @RawiStudio14 ай бұрын

    In Conclusion, Holy Spirit can: ***Grant wisdom and understanding ***Guide believers ***Comfort and convict them ***Empower them to live a Christ-like life. So, Connect Holy Spirit.

  • @tolsamuel3375
    @tolsamuel33756 ай бұрын

    አጋንንቶችን/ርኩሳን መናፍስትን ለማየት ሳይንስን ወይም የሳይንስ ውጤቶችን መጠቀም አይጠበቅብንም፤ አጋንንቶችን/ርኩሳን መናፍስትን ለማየት የለየለት ኃጢአተኛ መሆን/ከፈጣሪ ጋር መጋጨት በቂ ነው

  • @zewgedemissieworkeneh5470
    @zewgedemissieworkeneh54706 ай бұрын

    እጅግ ድንቅ መድረክ ነው አድናቆቴን እገልፃለሁ:ግን የቴክኖሎጂ ፓርት የሆነው ልዩ ልዩ አሰራር different software Artificial intelegnce applications in many sectors apply የመናፍስት አሰራር የተከተሉ ናቸዉ ወይ? ምክንየቱም በዩሐንስ ራዕይ ተገልፆል በዚህ ረገድ በዝርዝር ቢኖግሩን እባኮት ምስጋናዬ ከልብ ነው ስልክ ባገኝ ደስ ይለኛል መልካሙን ሁሉ ተመኛሁ ዘውገ ደምሴ

  • @M.dawolHaji
    @M.dawolHaji6 ай бұрын

    በስልምና ቀሪና ይባል በያዳዱ ሰው አብሮት የሚኖር መላአክ ና ሰይጣን አለው መላአኩ ጥሩንና መልካምን የሚሳየን ሲሆን ሰይጣኑ ደግሞ የዳቢሎስ ተወካይ ና ወደመጥፎ ነገር ጎትጎች ሲሆኑ የዳቢሎስ ወታደሮች ናቸው።

  • @13TET
    @13TET6 ай бұрын

    Thank you professor !!! I have a question what is the main purpose of CERN ?

  • @Snowy-vn1ez

    @Snowy-vn1ez

    6 ай бұрын

    መሬትን ሊመምጠጥ ነው።😂😂

  • @danieltessema4270

    @danieltessema4270

    6 ай бұрын

    The purpose of cern is to locate the "God" particle (Higgs boson)

  • @Snowy-vn1ez

    @Snowy-vn1ez

    6 ай бұрын

    @@danieltessema4270 you must be son of Higgs 😂

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe53086 ай бұрын

    DR, ABRHAM I HAVE A QUATION IS DEATH IS QUANTUM JUMP OR LIVING AT LOWER FRQUNCY .

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu73846 ай бұрын

    ሳይንቲስቱ የጠቀመው በእግዚአብሔር ስላመነ ነው፡፡

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria86986 ай бұрын

    Pro what about society, sometimes society will not reach that level as u say u re judged so can not move above that level so how to reach the last dimension?

  • @edenyassen4195
    @edenyassen41956 ай бұрын

    እሚመጥናቸው ጋዜጠኛ አላገኙም በተረፈ ደግመው ደግመው ኑልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f6 ай бұрын

    የእውቀት አክሰሶችን በጋራ ማወቅ ነበረብን እውቀት አፍቃሬ ሰይጣን መሆኑን ትቶ ጸረ ሰይጣን መሆን ነበረበት 🌈🌈🌈🌈🌈

  • @malcomx39
    @malcomx396 ай бұрын

    Ethiopian professor I wish if you read Quran only one time you will gate the all answer trust me🎉

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha11326 ай бұрын

    Ye memhere girma wondemu mayete

  • @wendesenaeschelew633
    @wendesenaeschelew6336 ай бұрын

    28:22 🎉

  • @yonasalemie9615
    @yonasalemie96156 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ገን 1. ለምን ሌላ ሚዲያ ላይ የተጠየቀ የተመለሰ ጥያቄ ደግማችሁ ትጠይቃላችሁ???" ያለፈውን ካዳመጣችሁ ከዛ ወጣ ወይም ከፍ ያለ ጥያቄ አታዘጋጁም ወይ? 2. ለ prof ለምን የአየር ሰዓት ሰጦታችሁ ለኢትዮጵያዊያን የሚጠቅም ተከታታይ ትምህርት እንዲያስተምሩ አታመቻቹልንም?

  • @user-yh5vk1gd2i

    @user-yh5vk1gd2i

    6 ай бұрын

  • @elfiwagashmesfin8446

    @elfiwagashmesfin8446

    6 ай бұрын

    Yerssachew media benorachew degmom in English behon Wetatu about higher conciousness betam yeredachewal

  • @betelhemmasresha-my8bw
    @betelhemmasresha-my8bw6 ай бұрын

    sewadachew betham

  • @kedirmohammedidris9152
    @kedirmohammedidris91526 ай бұрын

    በእስልምና አላህ ፈጣሪ፣ መላዕክት፣ ጂኒ ሰይጣናዊ ሥራ የሚሠሩትን ጨምሮና ሰብዓዊ ፍጡር አለ። ጂኒና ሰው የተፈጠረው አላህን ሊገዛ ነው። ክርስቲያን፣ ሙስሊም ወይም ሌላ እምነት ተከታይ ጂኒ ይኖራል። ሆኖም ግን የተወሰኑ የጂኒ ተወላጆች ሰይጣን ሆነው የጥፋት ተግባር ይፈፅማሉ።

  • @godolias8228
    @godolias82286 ай бұрын

    Dem mefasesu yesewoch filagot new.

  • @snw8160
    @snw81606 ай бұрын

    😊FRE FERSIKI 😊

  • @mesur5022
    @mesur50226 ай бұрын

    I appreciate her effort, but I am afraid the poor lady is struggling to understand both the 3-D principle and quantum concept. would have been better to just let the professor tell his story .

  • @bitaniumted2500

    @bitaniumted2500

    6 ай бұрын

    True

Келесі