[ የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ] የሉሲፈር እና የሳይንስ ፍጥጫ!! | Lucifer | Metaphysics | Asst.Professor Abraham

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 311

  • @medhanitteshome5926
    @medhanitteshome59266 ай бұрын

    This man is a treasure for this country if we know well.

  • @benjamin8387
    @benjamin83876 ай бұрын

    የቴክኖለጂ መጨረሻው የመንፈስ ጥማትን ያስከትላል Well explained

  • @mulyman
    @mulyman6 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ያላትን ከማድነቅና አክብራ እንደመያዝ ነቀፌታዋ ብዙ ነው እየተቸገርን ያለነው ባላዋቂዎች ጩወት ነው እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን እንባዬ ሊመጣ እንደሚችል ነው የሚገባኝ ሆኖም አክብረሽና ስክን ብለሽ የምታዳምጪበት መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ መልካም ጅማሮ ነው

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu10866 ай бұрын

    ህይዎትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም ፤ እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፈስ ነው ህይወትም ነው። ዮሐ 6:63

  • @beletetigist9830
    @beletetigist98306 ай бұрын

    መንፈስ ሁሉ ከወዴት እንደሆነ መርምሩ ። የዲያቢለሎስ ስራ አስፈፃሚ ከመሆን እግዚአብሔር ያድነን 🙏

  • @kamsem7900

    @kamsem7900

    6 ай бұрын

    Ketach liju yetsafewun anbibewu atirebesh

  • @beletetigist9830

    @beletetigist9830

    6 ай бұрын

    @@kamsem7900 የትኛው ልጅ ? ረብሻን ምን አመጣው አዚህ ?

  • @fasiltsegaye8760

    @fasiltsegaye8760

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @mercyz6252
    @mercyz62526 ай бұрын

    Turn to almighty God, He created us with His image not big bang I rather be foolish and believe and trust Egziabher amelaken!! 🙌🏽🙏🏽

  • @hallelujah9090
    @hallelujah90906 ай бұрын

    የመጨረሻው ዘመን ቢደርስም እኔ በክርስቶስ እየሱስ ፀድቄያለሁና ክፉን አልፈራም። መጨረሻው ዛሬ ቢሆን እንኳን እኔ አባባ ጋር ቀድሜ ስለምሰበሰብ አልደነግጥም።እንደውም የጌታዬን መምጫ ናፍቃለሁ። እየሱስ ማራናታ ቶሎ ና🙏🙏🙏🙏

  • @SelamTadese-tw5op

    @SelamTadese-tw5op

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @firezerjeylan2071
    @firezerjeylan20716 ай бұрын

    መንፈሳዊን አለም መግዛት የሚቻለሁ በኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው

  • @gm3419
    @gm34196 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ዶር አብራሃምን ስለጋበዛችሁ!!

  • @user-gj2jd8zl8n
    @user-gj2jd8zl8n6 ай бұрын

    I here many interviews of A/professor abraham and my life change from time to time.thanks pro. Abraham Amaha.

  • @Jesuslovestheworld
    @Jesuslovestheworld6 ай бұрын

    Always Jesus is the way of life

  • @user-ee9pc9jm8h
    @user-ee9pc9jm8h6 ай бұрын

    በቃ ይሄ ነው እውነት፡ አቦ ረጅም እድሜ ይስጥልን እርስዎን፡ ሰዎች ወደ መረዳት እየመጡ ነው፡ እርስዎን ማግኘት ብንችል ለምንፈልግ ብዙ በተረዳን ነበር

  • @genetminay7894

    @genetminay7894

    6 ай бұрын

    በትክክል

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias90636 ай бұрын

    ገዛጠኛ ክብር ይኑርሽ ለትልቅ ሰው ኣጠያየቅሽ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu99186 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በድጋሚ እኚህን የተከበሩ ረዳት ፕሮፌሰር ስላቀረባችሁልን, ብዙ የምንማረው ነገር ስላለ ከተቻለ ደጋግማችሁ ብትጋብዙልን እላለሁ። ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ ጥያቄዎችሽን ወድጃቸዋለሁ እናመሰግናለን! የእኔ ጥያቄ እንዴት አርገን እንዋሃድ, ከየት እንጀምር ነው?

  • @yesufomer
    @yesufomer6 ай бұрын

    ደስ የሚል ኢንተርቢ ነው , የሚገርም ሰው ነቸው ዶ /ር አብርሐም 1. ጥያቄ አለኝ የአጋንን ወይም የሰይጣን መንፈስ በሰው ልጅ የሚገባው የሚያሰቃየው እርሶ እንደሚሉት የሰው ልጅ 5 ለ 95 ሳይጠቀምበት ሲቀር ነው ?

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn74516 ай бұрын

    ግሩም የሆነ አገላለፅ ነው ብዙ ቃላቶ በእግሊዝነኛ ያልገቡ ነበሩ ዛሪ ግን ተረዳሁ በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu85076 ай бұрын

    በመጀመርያ አክብሮቴን አቀርባለው ብዙ መግለፅ እዳለቦት እንደሚያቁ ተረድቻለው ብናገረው እብድ ያስብለኛል የሚል ስሜት እንዳለ እረዳለው እኔ በሳይንስም በአእምነትም ተራ ነኝ ማለትም እውቀት አልባ ይእን እውቀት እምነት ግን እያንዳዳችን ጋር እንዳለ የተረዳውበት ቀን የነቃውበት ቀን በዚ አመት ነው አኡን ማን ያምናል እግዚአብሔር (ተፈጥሮ) የሰጠን ፀሐይ ጨረቃ ደመና ሌሎችም ተሸፍነው በተሰራ ተፈጥሮ ነው የምንኖረው ብንል ማንም አያምንም ካየውት ነገር አንድ ነገር ልበል ትልቅ የተባለ እንፃ ላይ ወጣው አንድ ቀን ባለውበት አገር ከላይ ከጣራ ላይ እነደምንለው ማለት ነው እኩለ ለሊት ማለት ነው ብርዱ ብርድ አይደለም ከተማውን አየውት ካለውበት በታችም በላይም እኔ ካለውበትም መጠን ከተማውም ተኝተዋል ሰውም እንደዛው አይኔም አእምሮየ‍ም ልቤም መቛቛም በማይችለው ኡኔታ እግዛብሔር ትግል ውስጥ እንዳለ አየውት ለማሳደር ትግል እንደማያሸንፈውም! ለማኖር ደግሞ በኔ የሚገለፅ አይደለም ይባስ ብሎ ይእን ማየት እንደሚከብደኝ እንዳይከብደኝ አቅልሎ ነግሮኝ የሱ የትግል ሰአት መሆኑን ነግሮኝ ወርጄ ወደቤቴ ገባው ወርጄ አንድ ነገር ልጨምር ደግሞ ከመምእር ግርማ ጋር የተያያዘ. ጉባያቸውን እንደማንኛውም ሰው እከታተላለው በኢንተርኔት እሚያስለቅስ ያስለቅሰኛል የሚያሳዝንም ያሳዝነኛል እሳቸው ጋር በደረስኩ ብዮ እመኛለው በአእምነትም እንዴት መጠንከር እንዳለብኝ ሲነግሩኝ እመኛለው መጠንከር ከሳቸው ጉዞ ውስጥ የተቃወምኩት ነገር ነበር አሁን ግን እውነት ሆኖ አግኝቸዋለው በትምርታቸው ማአል ሲናገሩ የኦነ ቦታ ኤጄ አየውት አየኝ ሊያረግ የነበረውን እኔን ሲያይ ተወ ሲሉ ስሰማ ለማመን ከብዶኛል እንዴት እንዲ ይላሉ የቆመ ሰው እና የሚንቀሳቀስ ሰው እያዮ እል ነበር አንድ የገብያ መሀከል ኤጄ የሚሉትን አየው ብል ድፍረት አይሁንብኝ እኔ እንደውም በሰፊው ነው ያየውት ሰው ከተፈጥሮው ውጭ ወጥቶ የተፈጥሮ ተነቅሎ እንደ አሻጉሊት ተገጣጥመዋል ሰው ቀምበር ተጭኖበት (በሪሞት) ነው የሚንቀሳቀሰው እንንቃ ተሸውደናል እኛ ሉሲፈር የሴጣን እምነት ቤት እምነት በአል አፍራሽ እያልን እንጫጫለን

  • @makadellatadasse1720
    @makadellatadasse17206 ай бұрын

    I like your teaching. I understand everything you are saying. I'm practicing spirituality with the bible also looking at the science as well. Get rid of the negative energy out of our body mind and soul, system. We We will reach the higher power, which is God our creator.

  • @AbiyInsene
    @AbiyInsene6 ай бұрын

    ወደ ሌላኛው የእውቀት ዳይሜንሽን መሸጋገሩ መልካም ሆኖ ሳለ "ፈጣሪ መሆን" የሚለው አስተሳሰብ ግን ከፈጣሪ ጋር ያጋጫል።ስለሆነም ፕሮፌሰሩን ይህንን ሀሳብ ደግመሽ ጠይቂልኝ።

  • @dawitfekadu457
    @dawitfekadu4576 ай бұрын

    Im very interested and i researched some issues he is very intelligent, appreciated professor. You have to help more to open our eyes and create awareness.

  • @Ajeblife
    @Ajeblife6 ай бұрын

    Betam nw makeberote yene abate betam bezu negeroch new meredaw

  • @user-wx4qf6ty9b
    @user-wx4qf6ty9b6 ай бұрын

    Dr.Amha wede kuara bernilGergus tamrategaw tsebel endihedu ngerachew bzu information yagegalu 100%

  • @shimelschekole1164
    @shimelschekole11646 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤

  • @surafeltesema7885
    @surafeltesema78855 ай бұрын

    እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ዶክተር ለኢትዮጲያ በጣም ነው የሚያስፈልጓት

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf6 ай бұрын

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን ስለገለጻው፣እድሜ ይስጥልን።

  • @hanahagos7732
    @hanahagos77326 ай бұрын

    እኔ እንጃ ፈራሁ ዙሪያ ጥምጥም የእግዚአብሄር እምነታችን በስልጣኔ ምክንያት አላቆ ለመናፍስት እጅ መስገድ እያለማመዱን ይመስለኛል መጠንቀቅ ይገባናል. እነዚህ ተማርን ውጫገር ነበር የሚሉትን መጠንቀቅ ነው.ቀስበቀስ መንገዳችን እየለቀቅን ይመስለኛል እግዚኦ መሐረና በየትምህርት ቤቱ ይህን አይነት ትምህርት እየተማሩ ከሆን ለምን ወጣቱ ጨካኝ ተቅበዝባዝ የማያዳምጥ የሆነው?? በጣም የሚያስደነግጥ ነው.የዚህ ዓይነቶች ትምህርት ተማርን የሚሉ ሁሉ ማዳመጥ ቢቀርብን ይሻላል.

  • @mengd420

    @mengd420

    6 ай бұрын

    በትክክል ወደሚፈልጉት እየወሰዱን ነው ። መፍትሄው አለማዳመጥ ሳይሆን እነሱን ማስተማሪያ ማድረግ ነው!! ለምሳሌ እሱ መምህር ግርማ ወንድሙን ለራሱ ማስተባበሪያ አይደል የተጠቀመው እኛም እሱን ለራሳችን ማስተማሪያ መጠቀም ነው መፍትሄው !!

  • @Mekos853

    @Mekos853

    6 ай бұрын

    ፍርሃት የሰይጣን ዋና መሳሪያ ነው። ሰውዬው የሚናገረው የጠለቀ መንፈሳዊና መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው። የሰው መረዳት ገና መሬትላይ ስለሆነ ሰው አይረዳው ይሆናል።።

  • @gizawalex6213

    @gizawalex6213

    6 ай бұрын

    He talks about Holy spirit, trinity in his way...be open minded.

  • @ቶክቻው

    @ቶክቻው

    6 ай бұрын

    ​@@gizawalex6213መንፈስን ሁሉ አትመኑ ተብሏል። በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም የሚመጡ አሉ። ታላላቅ ተዓምራትን ያደርጋሉ። የተመረጡትን እንኳን እስከማሳት ይደርሳሉ ተብሏል። ሳይንስና እምነት መንገዳቸው አንድ አይደለም እንጠንቀቅ !

  • @biniyamkindie

    @biniyamkindie

    6 ай бұрын

    Lik new

  • @asefaali
    @asefaali6 ай бұрын

    I listen to all what he said. But I don't understand anything. And I don't get no any benefit.

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw6 ай бұрын

    Thanks very much brother ETHIOPIA 🇪🇹. It's very interesting article 👍. One problem has millions answer. That is right ✅️. We'll come to the future of new generation. We do understand all about our life. No matter what happened will happen to all 30000 years ago. There is nothing new just keep repeating in our world 🌎. Thanks 🇪🇷

  • @zenamelkie1831
    @zenamelkie18316 ай бұрын

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርች

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse61986 ай бұрын

    እግዙአብሄት አምላክ ክኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነው በየዋህነታችን ይጠብቀናል የምነሱን እሉምና ት በክርስቶስ ደም እንገስፅዋለን ሌላውን ስው ብፕልቶ እንዲያድር ስል ምን በማስፈን እነዚህ እይምሮእቸው በስልጣን የተሞላ በማስወገድ በስም መኖር

  • @alamaetaddesse6198

    @alamaetaddesse6198

    6 ай бұрын

    ምነው ሌላ ለወጣቶቻችን እንዲህ ዓይነት የዲያብሎስ ነገር ባታስተምሩብን ይህ ስው ኢትዮጵያዌ አይመስለኝም ወጣቶቹ ሳስብ ባያስተውሉ በዚህ በስልጣን መልዕክት ቶሎ ይሙረዛሉ ይሄ የስልጣን ትሪክ ነው ያለሁበት ሀገር ብዙ ስው በዚህ ዓይነት አስተሳስብ የተለከፍ ናቸው ያጠቁሻል ስራውን እንዳትስሪ ሁሉ እንቅፋት ናቸው ፅሎትሽን ማጥበቅና በክርስቶስ ደም መግስፅ ነዉ ስላምን ዕውቀትን የሚስጥ እሱ ብቻ ያለ እግዚአብሔር ማንም የለም እነዚህ እስቺዎች ናቸው አዎ መምጫው ምልክቶችን እያየን ነው ፅሎታችንን ብቻ መቀጠል ነው

  • @Ab93297

    @Ab93297

    6 ай бұрын

    ከየትም ሀገር በላይ ደም እየፈሰሰባት ነው ኢትዮጲያ ላይ ሚድያ ስለሌ እንጂ 😢😢😢

  • @besobela7237
    @besobela72376 ай бұрын

    የሰዎች የመጀመሪያ ስህተት ከምጡቅ አዕምሮ በራሴ አቅም ደርሸበታለሁ የምንለው ፍፁም ድምዳሜ ላይ የደረሰ ውሳኔ ነው ። በመጀመሪያ ፐርሰት ያስቀመጡለት ዘጠና አምስት ለአምስት የሚለው የዕውቀት ምንጭ 100% ከፈጣሪ ነው ብሎ መደምደሙ ጠቃሚ ይመስለኛል ። በዕምነትም ሆነ በሳይንስ የተገኘ ዕውቀትም ሆነ የመንፈስ አወንታዊ እገዛ ከፈጣሪ ብቻ ነው ብለው ካላመኑ አደገኛ ግንዛቤ ነው የሚሆነው ። መንፈስ ሆይ ከወዴት ነህ ካልተባለ ሰይጣን ባለው አቅም ለማስመሰል በሚሰጠው ዕውቀት እና ጥበብ ገንዘብ ወይም ክህሎት ስለተገኘ ብቻ ይህ ሁለ የመመሰጥ እና የምርምር የግል ችሎራዬ ብቃት ነው ብሎ መታበይ የማታ ማታ ሀቁ ሲገባን የበለጠ አንዳች ነገር ያለማወቃችን ስንረዳ የባዶ ባዶ ሆነን ወደ ፈጠረን ፈጣሪ በምንመለስበት ወቅት ሀዘናችን የበረታ ይሆናል ።🎉

  • @Addistoday
    @Addistoday6 ай бұрын

    ዶር አብረሃምን ኢንተርቪው ማድረግም ሆነ የሚሉትን መረዳት በጣም በቃት ይጠይቃል! he is very complex . haha😂❤

  • @debas47
    @debas476 ай бұрын

    Socrates said the first order of the day is to know thyself. Prof Abreham is a special human being who has attained spiritual enlightenment by first letting go of his ego. You can notice he is at peace bc he doesn’t get upset or irritated no matter how many times a host disrupts or tries to show off. First he’s gracious that he is given space and time to express himself to the best of the circumstances. His patience and humility are reflective of his inner workings in that he needs nothing for himself but is very giving to his audience his spiritual gift and deep knowledge of the human nature. Excellent listener and very articulate educator. No pretension or unnecessary augmentation. On the contrary, he bends backwards to make sure his explanation is lucid and clear! You will know them by their actions and words says the scripture. I am satisfied he is the real deal in his teachings. Thank you to the host and gratitude to the humble professor.

  • @user-fu1ww6gw9n

    @user-fu1ww6gw9n

    6 ай бұрын

    Tመምህር ግርማ እኮ በአጋንንት ነው የሚሰሩት ሰውየው ከአጋንንት ተጽኖ ነጻ የወጡ አይደሉም ትምሕርቱ በጣም ጎድቶአቸዋል

  • @user-EMPLS367fj4lt2h
    @user-EMPLS367fj4lt2h6 ай бұрын

    Thanks very much you all👍👍👍👍👍👍

  • @user-wl8xx6jj3r
    @user-wl8xx6jj3r6 ай бұрын

    በሚቀጥለው እባካችሁ ይሄንን ጠይቋቸው። 1. በሜታፊዚክስ መጨረሻ የሰው ልድ ከአምላኩ ጋር ኮ-ክርኤተር መሆን ከሆነ ሉሲፈርም ከገነት የወጣው በዚህ ምክንያት አይደለም ወይ? 2. በመቀጠልም የዚህ አካሄድ መጨረሻው የሰው ልጅ እራሱ እኔ አምላክ ነኝ ማለት ሊሆን አይደለም ወይ? 3. መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደነገረን እሱ የሰራቸውን ተአምራት በሙሉ ማድረግ እንደምንችል ነግሮናል አሳይቶናል። ግን የሰው ልጅ በቃል እንደ እግዚአብሔር መፍጠርን አይችልም ።እርሷ ምን ይላሉ ? 4. ለምን ነጮቹን በአገር ባህል ጥበብ ተጠቅመው ለምን ይረዷቸዋል ? የጨለማው አለም ስርአት ውስጥ ስላሉ በቀላሉ መውጣት ስለማይችሉ ግዜ ማጥፋት አይደለም ወይ? አመሰግናለሁ ።

  • @NahomMegos
    @NahomMegos6 ай бұрын

    What a mind thanks

  • @user-le7mv1ps4v
    @user-le7mv1ps4v2 ай бұрын

    ዶ/ር አብርሃም አመሀ በርቱልኝ በስጋዊ አኮል መንፈስን መረዳት ስለሚከብድ ነዉ 3dን 5d ሊረዳ አይችልም

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew20765 ай бұрын

    በአገራችን ያሉ ምሁራን እና ተመራማሪዎችን እግዚአብሔር ከክፈ ይጠብቅልን በበለጠም ወደ እውነተኛው የእግዚአብሔር ሀይል በብርቱ ይቅረቡልን🙏

  • @tigabuhailu3271
    @tigabuhailu327129 күн бұрын

    Good quality of journalist !!!

  • @user-ke7ug3xj5k
    @user-ke7ug3xj5k6 ай бұрын

    Thank you Dr

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen89936 ай бұрын

    አባትህ የዘላለሙን ፈጣሪ ቢያክሉበት ደግሞ፣ ዘላለምን ፈጥሮት አላማትን የሚያኖርበት፣ ቀን አንድ ብሎ ይህን ውብ ዮኒቨርስን ያበጀውን፣እነ እዮብ እነ ዳዊት የሚገልጡትን እየሱስ ቢያክሉበት ያ ሙሉ ያደርጎታ አባትዬ። እየሱስ ሰማይና ምድርን ሳይፈጥር በፊት እንደነበረ በስጋ ነግሮናል፣ የ2000 የተቆጠረለት ስጋ ከለበሰ ነው። መንፈስ ቅዱስን ቢያክሉ፣ እራሱን ሲምፕል አድርጎ ለእርሶና ለብዙ ላለፉትም ሳይንቲስትም ሆኑ ፊዚስስት የዘላለምን ሂወት የሚሰጠው ያ እየሱስ መንፈስ ቅዱስን ለቆሎዎታል ሁሉን በእየሱስ ስም ቢያደርጉ፣ በአፎት መስክረው በልቦት አምነው ጌታን የግል አዳኞት ቢያደርጉት ደግሞ ስጋዎ ሲሞት ነፍስዎት የዘላለም ህይወትን ትወርሳለች እንዲሁ በደስታ እያመለኩት ይኖራሉ። ባይዘዌ እኛ እኮ ልናመልከው እኮ ነው የተፈጠርነው፣ ግኡዛን ፍጥረት ከዋክብት ኔቸው ሁሉ ያመልኩት ይታዘዙታል፣ ወቅቶች እንኴን እነ ቀን ሌሊት እንኴን ሳያዛንፉ ይታዘዙታል። አባትዬ እወዶታለው ግን ጌታ እየሱስን አክሉበት። እየሱስ ያድናል❤🎉❤🎉

  • @bettymehari3768
    @bettymehari37686 ай бұрын

    Only God, the father of Jesus is creator of everything 🙏 we are created in his image and likeness to reflect his glory. Seek the lord and you will find him.

  • @dawitfekadu457

    @dawitfekadu457

    6 ай бұрын

    Jesus said if you believe you can do more than i do !! Professor tnx very much ❤

  • @bettymehari3768

    @bettymehari3768

    6 ай бұрын

    God is the potter and we are the clay.

  • @jibrilmuhammed7121
    @jibrilmuhammed71216 ай бұрын

    Yaghaweche thakyou

  • @user-pr8hk4nj3h
    @user-pr8hk4nj3h6 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ትልቅ እድሜ ይስጥልን ላስተማሩን አባታችን

  • @brukbkb5724
    @brukbkb57246 ай бұрын

    ሰውየው ለምንድነው ከአንዱ ነጥብ ወደ ሌላው እየዘለለ ሆን ብሎ ይመስለኛል ድብቅብቅ እያረግ ሰው እንዳይገባው ድብልቅልቁን የሚያወጣው የሚጠይቀው ሌላ እሱ የሚመልሰው ሌላ ሰውየው እንደሚያቅ እንዲታወቅ እንጂ ሰው በሚገባ እንዲረዳ እና እንዲያውቅ የሚፈልግ ሰው አይደለም በሚገባ ግልፅ ሆኖ አያስረዳም

  • @dawitfekadu457
    @dawitfekadu4576 ай бұрын

    LORD JESUS TEACHES US IF YOU BELIEVE OR IF YOUR SUBCONSCIOUS MIND IS HIGHER, YOU WILL DO MORE THAN I DO !!! PROFESSOR THANKS VERY MUCH !!!

  • @melkamugashu
    @melkamugashu6 ай бұрын

    ግሩም ውይይት።5ን ከ95 ማገናኘት አልገባኝም ተጨማሪ ምሳሌዎች ቢሰጡና ቢብራራልን

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno6 ай бұрын

    ሙሉ ሰው መሆን የሚቻለው ኤፌ 4÷11-14 መሠረት መሆኑን ዶክተሩ እንዲያነቡ ንገሪልኝ።

  • @geniboset5689
    @geniboset56896 ай бұрын

    YEhe Y chelemaw alem new please ysew life yemelwete eysus becha new

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa19816 ай бұрын

    በጣም አሪፍ ነበር ....እባክሽ እሳቸው የት ኮርሱን እንደሚሠጡ ብጠይቂልን በተጨማሪም እዛ ደረጃ ላይ ለመድረስ ከምን እንጀምር የሚለውን

  • @elsanugusse1601
    @elsanugusse16016 ай бұрын

    Wow

  • @segidkahsay2318
    @segidkahsay23186 ай бұрын

    የኣምላክ ስራ ከሳይንስቶች ስራ በጣም የተለየ ነው ፡ሳይንስቶች ሰዉች ናቸው ኣምላክ ግን ሰው ኣይደለም ግን ይገርማ ል ኣንዳዴ ትክኖሎጂ ደንቅ የሆኖ ኣስገራሚወች ይሰራሉ የሄ ነገር ሌነ ይገርመኛል😢😢😢

  • @user-jd6rq8ch4j
    @user-jd6rq8ch4j6 ай бұрын

    It's excellent that the professor is discussing transcendence (tselot), also known as the higher realm or the holy spirit. Why do you think it is important to have the "image of Lucifer" in the background of your video, I wonder?

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች

    @Dream32663የህልምፍቺዎች

    6 ай бұрын

    that was my question too

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse2155 ай бұрын

    ስልካቸውን ግለጹልን

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu40686 ай бұрын

    በጣም ትልቅ ሰው ናቸው በተለይ ወጣቶች የእርሳቸውን ፍልስፍና በመከተል እውቀቱን ቢያስቀጥሉት ትልቅ ውጤት ላይ መደረስ እንደሚቻል አመላካች ነገር አለው

  • @YuhannsTadesa
    @YuhannsTadesa5 ай бұрын

    በቅዲሚያ ይህን ኘሮግራም ስላዘጋጃቹ እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ፣ነገርግን ሊገባኝ እድችል የኢንጊሊዘኛው ቃላት ወደ አማረኛው ቢቶረገም ጡሩ እና እዲገባን ይረዳናል በድጋሚ ይእንን ቀርፋቹ ጋብዙልን አመሰግናለዉ

  • @TemesgenGetnet-xc8dl
    @TemesgenGetnet-xc8dl6 ай бұрын

    I realy undestand what you say more....🤫

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik3046 ай бұрын

    የኼ: ሰዉዬ: ብዙ: ጊዜ: ሆነብለው: ካዳመጣችሁት:እግዝአብሔርን: ያስጥላችሇል: ተጠንቀቁ

  • @medhanitteshome5926

    @medhanitteshome5926

    6 ай бұрын

    ለ እኔ ደሞ አግዚአብሔርን እንድፈልግ ነው ያረጉኝ.

  • @khaludi2
    @khaludi26 ай бұрын

    How can I practice Teleportation Prof. Abraham. can you please explain in simple terms

  • @abrehetaraya8236
    @abrehetaraya82366 ай бұрын

    እርሶ ግን እንዴት ይገኛሉ ተሌግራም ወይ ሌላ ኣድሬስ ካለ ጥያቄ ለመጠየቅ ያህል ነው

  • @Addistoday
    @Addistoday6 ай бұрын

    እምነትዎ ስትያቸው 3D ,4D ሲሉሽ የተሰማሽን ነገር ባውቀው ደስ ይለኛል😂😂😂😂

  • @afrashnegndreramsh5296
    @afrashnegndreramsh52966 ай бұрын

    አካላዊው እና መንፈሳዊው የሚዋሐድበት ሚስጥር በመፅሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ 1:12-13 ከስጋ ተወልደናል ጌታን ስንቀበል ከመንፈስ እንወለዳለን። ሁለቱ እንዲተባበሩ ከፈቀድን ከተለመደው ውጪ የሆነ ነገር ማየት ተፈቅዶአል

  • @hussienocs3359
    @hussienocs33595 ай бұрын

    በዕውነት የሚደነቅ እሳቤ ነው፡፡ ግን ለመረዳት በጣም ከባድ፡፡ ከባድ ስለመሆኑ ዶ/ር አብረሃም ለእኛ ቀለል ባለ መንገድ ለማስረዳት ሲሉ ምን ያህል እንደሚጨነቁ ማየቱ ይበቃል፡፡ ለመሆኑ 5ንና 95ን ለማዋሃድ ማደረግ ያለብን ምን እንደሆነና እንዴት ማድረግ እንደሚገባን አልገባኝም፡፡ እውን በመፀለይ ብቻ? ወይንስ ይህንን የሚያስተምር ሌላ ዘዴ ፤ መጽሐፍ፣ የድምጽ መጽሐፍ፤ ዩ-ቲዩብ …. ቢኖርና ካለም እንዴት እንደሚገኝ

  • @yohannesbelay2659
    @yohannesbelay26596 ай бұрын

    እንኳን እኛ አንቺም ጠያቂዋ አልገባሸም ግራ የገባ መልስ

  • @dreamer8272
    @dreamer82726 ай бұрын

    ሰውን ወደ ተሳሳተ መንገድ አትምሩ።😢

  • @Abelaatube
    @Abelaatube6 ай бұрын

    እንዴት ነዉ እሳቸዉን የምናገኛቸዉ

  • @abrahamerduno327
    @abrahamerduno3276 ай бұрын

    ሕይዎታችን በክርስቶስ ዉስጥ ነዉ physicsም metaphysicsም ልክ ነዉ ብሎ ለማመን ይከብዳል እኛ ከእግዚአብሔር ጋር coworkers ነን እንጂ cocreater አይደለንም ቆላ 3:-3-4

  • @heluzakr7681

    @heluzakr7681

    6 ай бұрын

    Creator አልተባልክም Co-creater መሆን ግን ትችላለህ እየሱስ እኔ ከማደርገው በላይ ታደርጋላችሁ ብሎናል ያ ማለት በአብ ቀኝ ያስቀመጨህ እየሱስ የፈጣሪ ልጅ አስብሎሀል ያ ደግሞ የአዳም ምኞቱ ነበር እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ሲወለድ አንድ ሞታችንን ሊሞትልን ሁለት ያቺን እፀበለስ የበሉባትን ምክንያት(አምላክ የመሆን ፍላጎታቸውን) ሊፈጽም ነው። ይሄ አዲስ ነገር አይደለም አባቶቻችን ሲፈልጉ ሚካኤልን ሲፈልጉ ለጉልበት ስራ ሳጥናኤል ሲያዙ ነው የኖሩት። 5D ላይ የደረሱ አባቶች ባልወቅም 4D ላይ ግን እነ ቅዱስ ያሬድ ቅዱስ ላሊበላ እና የመሳሰሉት ነበሩን!

  • @abrahamerduno327

    @abrahamerduno327

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር የፈጣሪነትን ድርሻ አልሰጠንም ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ::ለእኛ እግዚአብሔር ያለው የልጁን መልክ እንድን መስል ነዉ ሮሜ 8:-29ን አንብብ

  • @heluzakr7681

    @heluzakr7681

    6 ай бұрын

    @@abrahamerduno327 መልሱን እየመለስክልኝ አንብብ ትለኛለህ?...የልጁ መልክ ማነው? አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ!

  • @abrahamerduno327

    @abrahamerduno327

    6 ай бұрын

    @@heluzakr7681 ከእግዚአብሔር ጋር አብሬ ፈጣሪ ነኝ ካልክ ምንምን ፈጥረሃል?? መፍጠር ማለት ምን ማለት ነዉ?

  • @abrahamerduno327

    @abrahamerduno327

    6 ай бұрын

    የሀትአታቺንን ዋጋ ለመክፈል አምላክ ሆኖአል ሰው አምላክ የምሆነው ለምንድነው? ለዘላለም ሰው አምላክ አይሆንም ዎንድሜ አትሳሳት ::

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew6 ай бұрын

    ሀይማኖት ክፍሉ የእርሶን ሀሳብ ለመረዳት ይቸገራል እኔ የምጠይቆት ብዙ አለ የሆነ ቀን መገናኝታችን አይቀርም በተለይ ቤተሰብ ስለሚለው ህሳቤ እናት አባት ጋር ስላለው ግኑኝነት እንዴት የምንመጣበትን መስመር እንደምንመርጥ ወይም ህጉ እንዴት እንደሚሰራ ብቻ እርሶን ማግኝቴ አይቀርም

  • @zewdhaile6128

    @zewdhaile6128

    5 ай бұрын

    ጥሩ ጥያቄ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele65896 ай бұрын

    ገዢ እና ተገዢ ይጠፋል ሁሉም ሀብታም ይሆናል ወደብርሀን ሰንመጣ ማንም አይገዛንም እራሳችን ገዢ እንሆናለን

  • @King-ct7bg
    @King-ct7bg6 ай бұрын

    I got confused 😮

  • @andyb2720

    @andyb2720

    6 ай бұрын

    Me to bro

  • @heluzakr7681
    @heluzakr76816 ай бұрын

    ብዙ ሰዎች ሳይገባቸው ኮሜንት ላይ ይነዘባዘባሉ...ሰውየው ያሉት በአጭሩ ዘፍ 1:3 እግዚአብሔርም፦ብርሃን፡ይኹን፡አለ፤ብርሃንም፡ኾነ። ይላል አሁን ያለነው ሶስተኛው ቀን ላይ ነው። ሁለተኛው ቀን ምድር ጨለማ እና ምድረ በዳ ነበረች የእግዚአብሔር መንፈስ በውሀው ላይ ሰፎ ነበር ይላል ይህ ማለት ጨለማ ውስጥ ነበር ግን በውሀ በመጠመቅ (ጥምቀት) የእግዚአብሔር መንፈስ ያድርብን ነበር አሁን 2000ሺህን ጨርሰን ወደ 3000ሺህ ገብተናል 1000ሺህ አመት ለእግዚአብሔር 1ቀን ናት! ይህን አንርሳ አይናችንን እንክፈት ከማንነታችን ወድቀን ነው እንጂ የራሳችን ማንነት ነበር።

  • @addisin80s
    @addisin80s6 ай бұрын

    Confused

  • @muluendalamaw6030
    @muluendalamaw60306 ай бұрын

    ምንድነው ሚቀባጥር ፍሬከርስመየዣያ የሌለው ቅዠት

  • @zerdib8481
    @zerdib84816 ай бұрын

    እኔ ከነዚህ ሰዎች አንዱ ነኝ።

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta55086 ай бұрын

    We need a clear explanation about how to get the 5% and the 95% together

  • @teyikenenirda1888

    @teyikenenirda1888

    6 ай бұрын

    ግልፅ እንዲሆንልህ አንተ እራስህ ለራስህ ግልፅ ሁን! ከዛም ቢያንስ 95ቱ ከ 5ቱ ጋር ባይገጥም ከ ሁለቱ ጋር ሊዋሀድ ይችላል ፤ ባጭሩ ፦ ህሊናክ ከማይቀበለው " ደስታ " እራቅ ፤ ነጋዴ ከሆንክ ግብረ-ገብ ይኑርህ በማንኛውም ዘርፍ ተሰማርተህ አገልግሎት እየሰጠክ ከሆነ ርህራሄ ይኑር ፤ ሰብአዊነትንም አክልበት ከቁሳዊ ሀብቶች ይልቅ መንፈሳዊው ላይ ትኩረት አድርግ። ከስምህ እንደገባኝ ኢትዮጲያዊ ነህ እናም ሃይማኖት አለህ ብዬ አምናለው ፤ ሃይማኖትህ ላይ ትኩረት አድርግ በፈጣሪም እመን ( ቢግ ባንጉን) እርሳው ። ቤተ እምነት ሄደ ታውቃለህ? ቅዱሳን መጽሐፍትስ ታነባለህ?

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl6 ай бұрын

    The interviewer needs to upgrade her reading skills such that she is equipped with equal level discussion with such guests. Read about quantem/meta physics, the Bible, research papers on enlightnment, listen to podcasts, etc. Otherwise it is a waste of time for both viewers and your guest.

  • @enzotube863

    @enzotube863

    6 ай бұрын

    ልክ ነህ,ግን ሰውየውን ለአደባባይ ሸጠዋለች የቻለ ይምጣ ይጠይቀው

  • @Lily-yg4dl

    @Lily-yg4dl

    6 ай бұрын

    @@enzotube863 lik nesh bemil yistekakel😄

  • @Marthahealthyliving

    @Marthahealthyliving

    6 ай бұрын

    Agree👌

  • @muluendalamaw6030
    @muluendalamaw60306 ай бұрын

    እብድ እንዴት ነው ሲወለድ የምታስታውስ

  • @eregatnizgi6324
    @eregatnizgi63246 ай бұрын

    I am sorry to say this, but the journalist lacks knowledge . You don't need to accept the idea, but you must update yourself . If you are confused, the audience will also be confused .personaly i don't accept the idea, but I admire the capability and knowledge of the pr .Dr. abraham.

  • @danielamera004
    @danielamera0046 ай бұрын

    ዛሬ ከእሳቸው ይልቅ የጋዜጠኛዋ የማገናዘብ እና የሙያዊ እውቀት ነው የተረዳሁት። ጥያቄዎቹዋ ድንቅ💥ናቸው፤ነገር ግን የፊት እና የቃላት አገላለፆ በጣም ልክ ያለው ቦታ ነው።

  • @HanaAyele-jk9sn
    @HanaAyele-jk9sn6 ай бұрын

    ልክነወት

  • @sisayhiruy4175
    @sisayhiruy41756 ай бұрын

    Please ask this question is it true Jesus himself was doing Meditate ?

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry54026 ай бұрын

    እኔ ግን የገባኝ እንዳልገባኝ ነው ፋዘርዬ ጥምዝምዝ ጎዳና ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ነው የመሠለኝ በኔ በኩል ሣይንሡን ትተው ፋዘር ሀይማኖት ያዋጣል

  • @user-EMPLS367fj4lt2h
    @user-EMPLS367fj4lt2h6 ай бұрын

    where do we find him🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eyes079
    @Eyes0796 ай бұрын

    Brhan malet eko sew Bekristos Eyesus Amno bexedk simelales malet new

  • @beletetigist9830
    @beletetigist98306 ай бұрын

    እፀልይላቸዋለሁ ሲሉ በማን ስም ነው የሚፀልዮት ?

  • @Amatuallah_Bint_Hussein
    @Amatuallah_Bint_Hussein6 ай бұрын

    ከአጋንንት ጋር ነዉ ኮምንኬሽን ምታረገዉ

  • @Tamek-ou9qp
    @Tamek-ou9qp6 ай бұрын

    መነካት.... በፍቅር ጧፍ ለኩሳት ነብሴን እንዳለው...

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule50376 ай бұрын

    ሰው እንዲያደርገው ከሚያስተላልፋት መልዕክት ምን ሞክረው የተሳካ ነገር አይተዋል?

  • @MebratMetaferia
    @MebratMetaferia6 ай бұрын

    ኮረስ የት እንደሚደጥ እና ከስንተኛ ክፍል ጀምሮ እንደሚሰጥ ብትጠየቁልኝ

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys6 ай бұрын

    ከፈጣሪ ጋር ለመፎካከር የሚያስችል ፍልስፍና ነውና ይህ ሰውን የኢሉሚናንቲ አባልና መልማይ ነው

  • @imtadel
    @imtadelАй бұрын

    እባክዎትን ዶ/ር ያድቦለቦሉትን እውቀት ከእምነት ጋር ቀላቅለው ይወርውሩልን እንቀልባለን

  • @redruanmohamed5266
    @redruanmohamed52666 ай бұрын

    BETAM KEBADE SEW NEW

  • @genetminay7894
    @genetminay78946 ай бұрын

    ❤❤❤🙏

  • @aberashtesfaye8626
    @aberashtesfaye86265 ай бұрын

    ይህን ጥሩ ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን እመሰገንኩ። የዶክተርን አድራሻ ማግኘት ማግኝት ብችል ስልክ ቁጥራቸውንደ

  • @geniboset5689
    @geniboset56896 ай бұрын

    Adegegm temehret new ke Egzihabher gare yemetalu yedekalu

  • @user-yz2hl4yp5r
    @user-yz2hl4yp5r6 ай бұрын

    He is hanbel and knows what he say but he couldn't explain the way we can understand bcs beyond our knowledge.

  • @iamchristian5735

    @iamchristian5735

    6 ай бұрын

    Science is not a Christian spiritual knowledge ✨️ That's why most people will never understand it.. It's two separate thing You either believe in Science or in God the creator of everything 🙏 I believe in God not Science

  • @binihameutube
    @binihameutube6 ай бұрын

    please tell us when will be the next training ????????????????????????????????

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s6 ай бұрын

    አባታችን ባጠቃላይ ስልጣን ያላቸው የቤተክርስቲያን አባቶች ያማክሩ ቢሉ መልካም ነበር 👏

  • @hababuye
    @hababuye6 ай бұрын

    እያሉት ያለውን ለመረዳት ዝግጁ ባልሆንም ልሰማቸው ማልሰለቻቸው።...ግን ምንድን ነው ሚሉት?

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria86986 ай бұрын

    How can sb understand his own dimension?

Келесі