you are pretending uou have the wisdom of our ancestors, you got nothing to proof rather than running your mouth. Nothing you say is close to the technology we got.
@zerafgobeze68726 сағат бұрын
It is called Mimosa, or sensitive plant. There is scientific explanation why it does that when touched. Google "Mimosa" and read.
HEYAWE EGZIABHER AMELAKE FESUMAWE KEBERE YEGEBAWE WEDE YE TARIK GEGNOCIACIN BE HULUME BOTA YALACIHUT HULU HAYALU GETA BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO MISETERAWEWEN SEGA DEGEMO DEGAGMO YEGELESELACIHU BIREFEDEME HULUME ALETEFAMENA HAYALU GETA KEBERE YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
Пікірлер
Sele eskndr sfa argk btsraln, Sele manintu,
you are pretending uou have the wisdom of our ancestors, you got nothing to proof rather than running your mouth. Nothing you say is close to the technology we got.
It is called Mimosa, or sensitive plant. There is scientific explanation why it does that when touched. Google "Mimosa" and read.
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ለኛ ያልሰጠን ያላደረገልን ነገር የለም እግዚአብሔር መፍራት የጥበብ መጀመርያ ነው የሰጠንን በማስተዋል እንጠቀምበት መምህሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት መቃተቶ ህዝቡ እዲነቃ የሚያደርጉት ቀን ከለሊት ልፋቶን አይቶ የልፋቶትን ውጤት በትውልዱ ለይ ያሳዮት
Thanks
የምወድህ መምሬ አክባሪህ ነኝ ጥያቄ አለኝ ከደረሰህ ምክርህን ፈለጌ ነኝ ልጅ አለኝ የአራት አመት ልጅ እግዝአብሔር በወደደ ኀይማኖታዊ ትምህርት ላስተምር እፈልጋለሁ መጀመሪያ በስንት አመቱነው መጀመር ያለበት አዲስአበባሰ ከህፃንነቱ ጀምሮ የት ማስተማር እችላለሁ ጥቆማ ብትሰጠኝ አመሰግናለሁ መምህር
መሬት ጠፍጣፋ ናት ወይስ ክብ
እባክህ አድራሻ
እባክህ መምህራችንን አስጨርሰው ሀሳቡን ።እናመሰግናለን ❤
ረቢ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉድ ወንድማችን
ድጋሜ አቅርብልን ዶክተር ግሩም ቆይታ ነበር እናመሰግናለ🎉🎉🎉ዶክረ / መጋቢ ሀዲስ ❤❤❤❤❤
ይገርማል እኝህን ሚመስል አባት እያለን ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ የፈረሰችው😢😢😢😢😢 ወይ ሀገሬ 😢😢😢😢😢🎉ስንት አይነት ሕግና እያለሽ እንዴት ትሞቻለሽ ሀገሬ😢😢😢😢😢😢😢 ድጋሜ በዩቱብ አቅርብልን በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ስሟ ስንቅ ነው የእመቤቴ 😢😢😢😢 ቲክቶክ ሰምቸ በየት በአገኛዋቸው ስል ነበር 😢 ተመስገን አባቴ እፁብ ነው ገና ሳልጨርስ በግማሽ ኮሜንት መስጠት ሰጠሁ😢❤❤❤❤❤
Adera yesachewun silk qutur askemtuling
እድሜና ጤና ይሰጥክ
,,ንገረን
🌾🌾🌾
ምናለ ትምህርት ላይ ቢካተት
ጭራሽ ህደዚ አስበነው አናቅም
❤
እባኮን መምህር ነስር በጣም እያስቸገረኝ ተሰቃየው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ቢጠቁሙኝ እባኮትን እባኮትን😢😢😢😢 ኳስ ተጫዋች ነኝ ግን በዚህ ችግር በጣም እየተጐዳው ነው
HEYAWE EGZIABHER AMELAKE FESUMAWE KEBERE YEGEBAWE WEDE YE TARIK GEGNOCIACIN BE HULUME BOTA YALACIHUT HULU HAYALU GETA BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO MISETERAWEWEN SEGA DEGEMO DEGAGMO YEGELESELACIHU BIREFEDEME HULUME ALETEFAMENA HAYALU GETA KEBERE YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም መምህር ዶ/ር ሮዳስ አንድ ነገር ልጠይቅወ ስለ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ካላዩት ይዩት ካዩት ደግሞ የእራስወን ምልከታ ያስቀምጡል እባክወ
ዶክተር, እግዚአብሔር ይባረካሉ !!!!
ተወዳጁ መምህራችን በየጊዜው ስለሚያስጨብጡን እውቀት እጅግ በጣም ምስጋና እናቀርባለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንሎት
Much LOVE and RESPECT to you ALWAYS 🕊💜🙌🏾💜🕊
እግዚአብሔር እድሚያቹሁን ያርዘመው
በቃ ታላቅ አይን ገላጭ ነህ
ዶክተር እደምን አለህ እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ ። አሜን አንድ ምነግርህ ስለት ነበረኝ እባክህን እዴት እደምነግርህ እባክህ መልስህን እጠብቃለው መምህር
ለጠያቂው ወንድሜ አንተ ለራስህ አዳምጠው አታደናንቀው ድንቅ ድብቅ ትምህርት ነው አድናቆቱን ለኛ ተወው አንተ እራስህን ሁነው መጠየቅ ከሁሉ በላይ ገላጭ ነው ተጠቀመው እራስህን አግኝው በተረፈ አዳምጥ እንጂ ውብ ነው 🕊👁⚖️👁🙏🏽🏃🏾♂️
የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የዓለም ዕንቁ ናቸው! በእንክብካቤ በመንግሥት ደረጃ መያዝ ያለብቸው ዕንቁ ሰው ናቸው:: ብቻ ልዑል እግዚአብሔር! ድንግል ማርያም! በዕድሜ ይጠብቁልን:: ለሀገር ብቻ ሳይሆን በዓለም ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው:: እመቤቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅልን:: እሳቸውን መግለፅ እጅግ ቃላት ያጥረኛል::
ሌላው መምህራችን ስለ እነዛ በyou tube እሚለቀቁት 369 ቀመር ድምፆች ብለው እሚለቁት ድምፅ vibrate ሃቀኝነታቸው ብትነግረን ። የፀጉር እና የኣካል የቁመት እና እስከ መሰወር ሌሎች ጥቅም እንዳለው ይገልፃሉ በኮመንታቸው እንዳየሁት ኦልሞስት ኣብዛኛው ውጤት እንዳየበት ነው ሚፅፈው። እና እውነት ሊሆን ይችላል።
እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን እንደ እናተ ያሉ ቅንና በእውቀት የተሞሉ እያብዛልን እውቀት ከሃይማኖት ከምግባር ከሥራጋር ሲሆን በሰማይም ዋጋ ያሰጣል ❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና ያንተ ኣንድ ትምርትህ ሶስት ግዜ በቀን እመለከታለው ኣመሰግናለው ። ግን በሳምንት ኣንድ 5ግዜ ብታስተምረን እንዴት ደስ ባለኝ ❤❤❤❤
ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:ምህር:በዕውነት:የማናቃቸውን:እንድናውቅ:የረዱን:የኢትዮጵያ:ዕንቁ:የቤተክርስቲያናችን:ድምቀት:በዘመናችን:የተሰጡን:ፀጋ:ዕመቤቴ:በበረከት:ታኑርልን:🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌷🌷🌷💚💛❤
ዶክተር፦ ከራድዮንና ፡ አሮድዮን፡ ልዩነታቸውን፡ማወቅ፡ፈልጌ፡ነበር፡፡
አቤት መታደል መሰጠት መባረክ ሀገሬ ጥቂት ብታጣ እልፍ አላት በቅርብ አለምን ታስተምራለህ ስለተሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🥀🍁🍀🥀☘️🌿🌱🍁🍀🌱🌿☘️🥀☘️🌿🌱🍀🍁
ሰላም መምህራችን
EBATE ETHIOPIA YALATE HABETE . Ethiopians are we ……….?
I like u
Teach me how to read books Easley
♥️🙏🙏🙏⛪
Thanks sir I respect you
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ
መምህር እኔ በጣም እና በጣም 75 ፐርሰት ሕዋሣቴ የዜማ ማግኘት ነዉ የሰማሁትን ሁሉ ዜማ ስቦ ወደዉስጤ አስገቤቶ ልቤን በአለማት መካከል ይበትነዋል በኛ አለምለይ የማይገኝ ፍጸም ፅሩይ የሆነ የአኗኗር ዘይቤ ይናፍቀኛል እና እሔ ፀባየ በዉስጤ ለራሴ ጥያቄየነበር አሁን ተመልሶልኛል መምሕር አመሰግናለሁ
Wow