ሴቶች ግድ ሊያዩት የሚገባ፤ የፅንስ ቀመር በሙሉ ጨረቃ

Ғылым және технология

የተወለዱ ሕፃናት የጭንቅላት (የአናት) ክበብ ምን ጠቋሚ ነው?

Пікірлер: 69

  • @getea.2047
    @getea.20478 ай бұрын

    መምህራችን እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ሁሌም የእግዚአብሔርን ስራ እንዳደንቅ በልቤ እንዲአብብ ትረዳኛለህ:: ሁሉን ብለህዋል በመድሎት ላይ መጽሐፍን የሚያነብ ልባናን ይስጠኝ: ይስጠን ብዬ እለምናለሁ:: ሳትሰለች ሳታህት ሁሌም ስለምታስተምረን እግዚአብሔር : ወላዲተ አምላክህ አመስግናለሁ:: ያንተን ሩብን ቢሰጠን እንደ ህዝብ የት በደረስን ነበር:: እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁሌም አይለይህ::

  • @jay-jay7567
    @jay-jay75678 ай бұрын

    መምህሮቻችን እንኳን አደረሳችሁ ። ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @yesibethigi
    @yesibethigi8 ай бұрын

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ መምህራቸን❤❤❤ የትዋህዶ እንቁ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan12258 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚሕ ቤት እንኮን ለእመቤታችን ክብረ በአል አደረሠን አደረሣችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-kg6fd2di3j
    @user-kg6fd2di3j8 ай бұрын

    ወንድሜ ያንተን ትምህርቶች ማሳወቂያ ሳይ ልዩ ደስታ ይሠማኛል ፈጣሪ እውቀትህን ያብዛ 🙏

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune62007 ай бұрын

    ዶ/ር ሁሌም የአይምሮ ምግብን ስለሚመግቡና እንድናስተውል እግዚአብሔርን እንድናመስግን ስለሚያደርጉን እናመስግናለን እመ ብርሀን እድሜና ጤና ትስጥልን

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube26558 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @Tube-gl8er
    @Tube-gl8er8 ай бұрын

    ወይኔ በጣም ይገርማል አደይ አበባ 3ቱም ደረጃ 888ነው ገና ዛሬ ነው ያየሁት እና ሚስጥር ያላት ይመስለኛል አመሰግናለሁ መምህር ❤❤❤❤

  • @weynarg8970
    @weynarg89703 ай бұрын

    ❤❤❤ወይኔ በጣም እሚጣፍጥ ትምህርት እድሜና ጤና ይስጣችሁ መምህሮቼ

  • @SileEgna
    @SileEgna7 ай бұрын

    አቤት እውቀት አቤት መታደል እግዚአብሔር ይጠብቅዎ መምህር ዶክተር ሮዳስ ።❤❤❤

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90368 ай бұрын

    Amazing Thank you so much Dr.Rodas

  • @zer13567
    @zer135678 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መምህር

  • @user-wk4on3qj9n
    @user-wk4on3qj9n8 ай бұрын

    Thank you So...much God bless you

  • @alemtshaymersha7172
    @alemtshaymersha71728 ай бұрын

    እናመሰግናለን ውድ መምህራችን🙏

  • @danielbeketa6229
    @danielbeketa62297 ай бұрын

    Egziabher yistiln. Rejim edme ena tenna yistih memhr Dr Rodas

  • @tesfadenisa8510
    @tesfadenisa85108 ай бұрын

    Kale hiywet yasemalen🙏🙏🙏

  • @santiyabah4709
    @santiyabah47098 ай бұрын

    እናመሰግናለን ዕንቁ መምህራችን

  • @hawitesfaye6117
    @hawitesfaye61178 ай бұрын

    i was waiting for this wonderful topic ....

  • @selamgh3379
    @selamgh33796 ай бұрын

    amen amen amen kale hiwet yesmalena 🙏🙏🙏

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea23508 ай бұрын

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven8 ай бұрын

    God bless you today and always Dr rodas

  • @gfyf6139
    @gfyf61398 ай бұрын

    Dr Rodase Taddesse Edimena Tena Yistihe

  • @memeaddis7928
    @memeaddis79288 ай бұрын

    በጣም ገራሚ ነው thanks for sharing🙏🙏

  • @mb74091
    @mb740918 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen wondimachin.

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley26458 ай бұрын

    እንቁ መምህር ደኩተር ሮዳስ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90368 ай бұрын

    ሰላም መምህራችን መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ

  • @meseretz7640
    @meseretz76408 ай бұрын

    Thank you

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw98398 ай бұрын

    መልካም እንኳን ደና መጣችሁ መጋቢ ሃዲስ ደኩተር ሮዳስ ታደሰ እናመሰግናለን ፀጋዉን ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @nahomdaiel-zs1fn
    @nahomdaiel-zs1fn8 ай бұрын

    Welcome my brother wanting

  • @abisinia2771
    @abisinia27718 ай бұрын

    ሰማይ እና ምድር ተገናኝቶብኛል❤❤🎉🎉ግሩም ትምህርት ነው❤❤ በእውነት❤

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria50548 ай бұрын

    የሚገርም ነው አመሰግናለሁ ጥሩ ተምሬአለሁ

  • @sebeletsegaw3001
    @sebeletsegaw30018 ай бұрын

    ዶክተር ሮዳስ እንደምን አለህ እናመሰግናለን

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase58598 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye30298 ай бұрын

    እናመሠግናለን ✅👏🕊☘️💐🌾☘️☦️

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw44707 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን! እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @lucy7925
    @lucy79258 ай бұрын

    he is always smile...memhere betam kebrelgne enamsgenalen enwedhalen

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede16758 ай бұрын

    Enamesegenalene ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hawwii5954
    @hawwii59548 ай бұрын

    selam egzhabeher yebizalot mameherachin enkuan aderesachew enkuan Dena metu

  • @mesaysisay6114
    @mesaysisay61148 ай бұрын

    Edema ke tena yesxeln

  • @andinettessema2939
    @andinettessema29398 ай бұрын

    Amazing!!!

  • @TinsaeAdugna-rf1mm
    @TinsaeAdugna-rf1mm8 ай бұрын

    Wow wonderful

  • @getubelay-ro3ue
    @getubelay-ro3ue8 ай бұрын

    Dr Rodas ebakehe letalake guday lawarahe efelegalew megegnahen letenegeregn techelalehe

  • @user-kg6fd2di3j
    @user-kg6fd2di3j8 ай бұрын

    ተመልካቾች like ማድረግ ባንረሳ ለማለት ነው

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g8 ай бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እስኩ መልስሉኝ መምህር ላስቸግረዋት. እኔ ማንስትሪሽን ጨርሸ በ7~`8~9. 10~11 ቀን ላይ እብርቴን እና ወገቤን ያመኛን በተለይ ከምብርቴ ላይ በጣም ያመኛን ሀኪም ቤት እዳልሆድ አልቻልኩም ስደት ነኝ እባከወት መፍትሂ ካለው ይገሩኝ 😢😢😢

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa3548 ай бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68858 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hawwii5954
    @hawwii59548 ай бұрын

    Mamerachin be ewnet egzhabeher Amlak kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito abzito abzito abzito yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko56588 ай бұрын

    ሰላምሰላም❤

  • @user-le3gj7pg1u
    @user-le3gj7pg1u7 ай бұрын

    Memhr Egziabher kenante gar yehun tmhrtehn selemawek hulem eketatelalew Egziabher ytbkh

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n8 ай бұрын

    እኳን አደረሳቺሁ አደረስን

  • @biniyam8228jd
    @biniyam8228jd8 ай бұрын

    መምህር ስለ ሶስተኛ በተመቅደስ እና ኣይሁድ ከ usa ያመጡት red heifers ምን የምውቁት ነገር ኣላ? ምን ማለት ነው red heifer?

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele12088 ай бұрын

    You have a undiluted mind set dispite what happen Unshakable personality

  • @user-gb4nz4tk1g

    @user-gb4nz4tk1g

    8 ай бұрын

    He is great ! 👍 isn't it?

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia8 ай бұрын

    👏👏👏❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y8 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @GirmaB
    @GirmaB7 ай бұрын

    ለየት ያልክ ሰው ነህ የመማር ትርጉሙ ይህ ነው

  • @getubelay-ro3ue
    @getubelay-ro3ue8 ай бұрын

    Balageru Tv meteche kegna gar lekewale alugn

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye14768 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @benben-dn1ck
    @benben-dn1ck7 ай бұрын

    ስምንት ቁጥር የአምላከ መልከ ጼዴቅ ምልክት ነዉ። ስምንት የሰማይ እና ምድር መገናኘትን ያመለክታል ስምንት የወልደ አብ ወልደ ማሪያም ምሳሌ የሆነዉ የካህኑ መልከ ጼዴቅ ምልክት ነዉ። የቀደምት የኢትዮጵያዊያን ቤተ መቅደሶች ስምንት ጎን ናቸዉ።ቤተ ጊዮርጊስ ስምንት ጠርዞች አሉት።

  • @meseretz7640
    @meseretz76408 ай бұрын

    It's a miracle egna minawekew meta hede bicha new wey gud

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36208 ай бұрын

  • @ham.h98
    @ham.h988 ай бұрын

    Usually women's cycle is either on full moon or new moon.

  • @user-tb2zs2ud3x
    @user-tb2zs2ud3x8 ай бұрын

    Woo

  • @talaethio7650
    @talaethio76508 ай бұрын

    Enkwan dena matachu

  • @selam9604
    @selam96048 ай бұрын

    🌼🌼🌼🌼💛💛👍👍

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru8 ай бұрын

    አበባ ስወድ ሁሌም ከጎኔ ባላጣው ነፍሴ😁🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸💐🌼🌻💐🌼🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🏵🏵🏵🏵🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌷🌷🌷

  • @mariamariza1420
    @mariamariza14208 ай бұрын

    ግንባርቀደጏክኦግኦ😊

  • @gereselassezewdu2257
    @gereselassezewdu22578 ай бұрын

    አሜሪካ ካቶሊክ ላይብረሪ የተዘረፋት የህክምና ጥበቦች መቼ ነው የምታቀርብልን።

Келесі