በመጨረሻም እውነታው ታወቀ!!ለአመታት የጠፋው ጓደኛ ጉድ ይዞ መጣ!!

በመጨረሻም እውነታው ታወቀ!!ለአመታት የጠፋው ጓደኛ ጉድ ይዞ መጣ!!
addisskmemoch@addisradar@aradaplus@hubmedia

Пікірлер: 1 800

  • @Dukashow33
    @Dukashow33

    ክፍል 1 ለማየት ሊንኩን ይጫኑ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n

    ዱካን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን👍👍👍👍

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam116

    ኧረ ጸበል ውሰዱት ወዶ እኮ አይደለም መንፈስ ነው

  • @user-bx8di8rj8h
    @user-bx8di8rj8h

    የሰው ይህውት የምአበለሹ ሰዎች አለህ የኢጃችን ስጣቸው😢😢

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube

    የመዳም ቅመም❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም😢😢እህታችሁነኝ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ክፉ አይካቹ የማታ እጀራ ይስጣቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ❤❤❤

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185

    የዛሬው ቅዱስ ምካኤል አባቴ ምህረቱን ይላክልህ የኔ ወንዲም😢😢

  • @GgFf-vr6vu
    @GgFf-vr6vu

    ፍትህ ሰኡድ አረቢያ ኢስር ቤት ለሚሰቀዩ ኢህት ወንድሞች ድምፅ ሁኑ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi

    😢😢😢ይህን መተት የሚሰሩ ሰዎች ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው አሜን በሉ

  • @HappyBabyTurtles-ub7ig
    @HappyBabyTurtles-ub7ig

    ፀበል ውሰድት እመቤቴ ትድረሰለት ሲያሳዝን አይየኛነገር መጨረሻችንን አሳምርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede282

    ፀበል አቡነ ተክለሐይማኖት አስራችሑ ውሠዱት ጌታ ይማረው

  • @user-iy2vi3gb6v
    @user-iy2vi3gb6v

    ድራማ ነው የሚመስለእውነተኛ አይመስልም ድንግል ማርያም ልቦናህን ትመልሰ 😢😢😢😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000

    ጎደኛዉ ሊመሰገን ይገባል እኔ የገረመኝ ፊቱ አይታይም ግን ማወቁ በጣም ገርሞኛል እንደአነት ጎደኛሞች ያብዛልን እባክህን ከጎኑ ሁኑ በናትህ ፀበል ይዘኧዉ ሂድ ይድናል መቶበመቶ እክምና ሳይሆን ፀበል ነዉ መቶ በመቶ በርቱ እመቤቴ ትርዳቹ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086

    ጎደኛው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እንዲህ ነው ጎደኝነት እሱም ጤናው ተመልሶ ለማየት ያብቅን እግዚአብሔር አሜን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738

    ይሄንን ጋዜጠኛ ያለ ማድነቅ ..

  • @yeshieseta
    @yeshieseta

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን😢

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279

    ይህ ክፉ የጨለማ መንፈስ ነዉ በኢየሱስ ስም ከህይወቱ ላይ የተገፈፈ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ሰዉ ነፃ አዉጣዉ ድኖ ወደ ራሱ ተመልሶ ለምስክርነት አብቃዉ። ይህንን ስለምታደርገዉ አመሰግናለሁ።

  • @user-fe7ev8be1t
    @user-fe7ev8be1t

    ፀበል ውሰዱት ይሄ እርኩስ መንፈስ መድሃኒኣለም ይገስዐው ፡በምህረት ኣይኑ ይጎብኚህ ወንድሜ ፡

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t

    የሠውን ሂወት ምሥቅልቅል የምታደረጉ ሠወች አላህ የጃችሁን ይሥጣችሁ ያረብ😢😢

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v

    አቤት የስው ክፋቱ ሁሌም በምንወዳቸው በምንጠቅማቸው ስዎች እንጎዳለን ለዚህ ልጂም ፀበል ነው መዳኒቱ

Келесі