አሻንጉሊት አግብቶ ሚኖረው ወጣት!!ከቀድሞ ፍቅረኛው የሰማነው አስደንጋጭ ነገር!!

Ойын-сауық

አሻንጉሊት አግብቶ ሚኖረው ወጣት!!
addisradar@addiskememoch@hubmedia

Пікірлер: 2 500

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k4 ай бұрын

    እባካቹ በመብርሃን ይህን ልጅ ፀበል ውሰዱት እሩኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው✝️😢😢እመብርሃን እናቴ አደራ🤲

  • @zainabxx7382

    @zainabxx7382

    4 ай бұрын

    ኪኪኪኪኪኪ ይሄ ልክፍትነት ሳይሆን መበጨጭ ነው የሚጠቀማቸው ሱሶች አስተሳሰቡን ቀይሮት ነው በቀበቶ ግርፍ ቢያደርጉት ወደ አቅሉ የመለሳል 😂😂😂😂😂😂😂እኔ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ ገገማ

  • @meritubemeri

    @meritubemeri

    4 ай бұрын

    ደምርኒ መዓረይ

  • @user-lc7mx9nz5f

    @user-lc7mx9nz5f

    4 ай бұрын

    በኣቡነ ኣረጋዉይ😢😢😢

  • @user-nn8fx4jg6g

    @user-nn8fx4jg6g

    4 ай бұрын

    አይነ ጥላ ወይ መተት ነው ምታገቢው ልጅ ንቂ ፀይልት ሱባየ ያዢለት በስሙ

  • @samyrasamuty179

    @samyrasamuty179

    4 ай бұрын

    😂😂😂ኡፍፍ እኔ ጋዜጠኛዉ ነዉ ያሳቃኝ ይቅርታ ወንድሜ አላህ ያሽርህ

  • @hassenlegesse7333
    @hassenlegesse73334 ай бұрын

    እንድህ ዓይነት ለሌሎች ህይወት የሚያስቡ እህቶችን ያብዛልን !! ልጅቷ ክብር ይገባታል !!

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6o4 ай бұрын

    ኢናአሊላሂ ወኢናኢላሂራጂኡን በሚያምንበት ሀይማኖት ወደእምነትቦታ ውሰድት ይከ በጤናውአይደለም ያአላህ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa14244 ай бұрын

    ቂያማ ደርሷል አላህ ይጠብቀን ከዛች ቀን😢😢😢😢

  • @user-jb7gm9uc1c

    @user-jb7gm9uc1c

    4 ай бұрын

    በጣም ፈራሁ ወላሂ ብዙ ነገር አየን

  • @rahimaahmed875

    @rahimaahmed875

    4 ай бұрын

    አሚን ወላሂ ወንጀላችን በዛ ያረብ ይቅረ በለን በጣም ነው ያዘነሁት

  • @user-ll4hz1yv3q

    @user-ll4hz1yv3q

    4 ай бұрын

    አሚንንንን እህቱ ሁላ በዶአአንረሣሣ አሏህ ከቀብር ቅጣት ከጃሀነም እሣት አሏህ ይጠብቀን ወሏሂ ግዜያችን ያሥፈራል

  • @user-dq6jj8sp9s

    @user-dq6jj8sp9s

    4 ай бұрын

    አሚንያረብ

  • @hftube618

    @hftube618

    4 ай бұрын

    امين

  • @abibeyene8492
    @abibeyene84924 ай бұрын

    100 እናስገባዉ ጎበዝ ልጅ ነዉ

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    4 ай бұрын

    ❤❤እጅግ በጣም ጎበዝ ነው❤❤

  • @fantayebirehanu-bm3ve

    @fantayebirehanu-bm3ve

    4 ай бұрын

    Eski selkun kawkachehu lakulegn. Enatachehu

  • @user-pk1tt2on7c
    @user-pk1tt2on7c4 ай бұрын

    😮😮😮 ዉጮች ላይ አይተን ያለፍነዉ ነገር ቀስ እያለ ሀገራችን ላይ እየገባ ነዉ በየ እምነታችን ተግተን እፀልይ 🤲🤲🤲

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh11854 ай бұрын

    እመቤቴ ማርያም ምህረቱን ትስጥህ ዶሞ እቤቱ አለች 😢😢😢😢😢እመቤቴ ማርያም ልቦናውን ክፈችለት😢😢😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me4 ай бұрын

    ፍቅረኛው እግዚአብሔር ይስጣት ጥሩልጅ ናት❤❤❤❤ፀበል ይውሰድት ቤተሰቦቹ ቶሎ መምጣት አለባቸው ሳይብስበት😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነው ያዘኩት

  • @user-ki9in7do5e

    @user-ki9in7do5e

    4 ай бұрын

    አጋንንት ነዉ ጮሆ ይወጣል በጌታ በእየሱስ ሥም ።ምሀረትን ተሜጰንኩለትኝ የበረታ መንፈስ ነዉ ብልም ከሞተለት አየሱሰ አይበልጥሞ በመዳን ዙሪያ መሥክሩለት ያድናል እየሱስ አሜን።

  • @user-vu5cs2fk8d
    @user-vu5cs2fk8d4 ай бұрын

    በነዝሬቱ በየሱስ ስም !!!!የመጨረሻ ዘመን ነው ጌታ ሆይ ሀጢያታችን በዛ ይቅር በለን ለማይረባ አይምሮ አሳልፌ አትስጠን ሀደራህን አባቴ ማረን ማረን።

  • @user-dy4jm2lg7b

    @user-dy4jm2lg7b

    4 ай бұрын

    Amen geta yetebken

  • @Adamacentar-nd9ce

    @Adamacentar-nd9ce

    4 ай бұрын

    ሀገሬ ናዝሬት እየሱስ አለንዴ አረ የሀገሬን ስም አታበላሺ

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    3 ай бұрын

    enante demo beshitawnm Eyesus meta eyalachihu.. yiheko ye Aemiro himem new drug rasin & Aemiron yemiyasit new bewuchiw alem.

  • @Nate532
    @Nate5324 ай бұрын

    ይሄ የአእምሮ ህክምና እና ፀበል ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይሁነው

  • @tshayemareyam1215

    @tshayemareyam1215

    4 ай бұрын

    ፊልም ነው እኮ አይ እናንተ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali57264 ай бұрын

    ዛሬ ግዜው በከፍበት ጊዜ እንዳንቺ አይነት መልካም ልጂ ማገኛት መታደል ነው እሱንም ፈጣሪ ወደ ጤነው ይመልሰው

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia76544 ай бұрын

    የማታሳዩን የማታመጡቡን ነገር የለም 🤔እግዚአብሔር የገባብንን ክፉ መንፈስ ነቅሎ ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያውጣልን እግዞ በሉ ሰዎች

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o4 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ሠዉ ሀኪም ሢሉ ያሠቁኛን ይከ ፀበል ነዉ የሚያዲነዉ ❤❤❤

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    4 ай бұрын

    በትክክል

  • @AyeluMekonen

    @AyeluMekonen

    4 ай бұрын

    በጣም ሲያቃጥሉ ኡፍፍፍ አንጀት ይበጥሳሉ ከእውቀት ነጻ ህዝብ

  • @user-ph4zt7vw3u
    @user-ph4zt7vw3u4 ай бұрын

    በስላሴ ስም የአጋንንት ስራ ነው እባካችሁ ተረዱት ልጁ ተይዟል ምንም የሚያስቅ ነገር አይደለም እኔ ግርም የሚለኝ ልቦናችን ተደፍኗል ሰው የሆነ ነገር ሲሆን ቶሎ ብሎ ህክምና ነው የምንለው ለምን ይሆን ግን ቤተክርስቲያን ፀበል ወደ እግዚአብሔር አንጮህም በእውነት ጌታ ሆይ ልቦናችን ክፈትል ።እመብረሀን በዚህ ቤት ውስጥ በዚህ ልጅ ህይወት ታምርሽን ግለጭ 😢😢😢😢😢😢

  • @aster7876

    @aster7876

    4 ай бұрын

    አረ መንፈስ ነው ወደ ፀበል ውሰዱት

  • @masertiemasertie5386

    @masertiemasertie5386

    4 ай бұрын

    አወ መፈስ ነዉ ወደፀበል ዉስዱት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @avg4628

    @avg4628

    4 ай бұрын

    አረ መንፈስ ነው ተረዱት ወደፀበል ውሰዱት ወይም የመምህር ተስፉይ ገጠመኝ ቢያዳምጥ ጥሩ ነበር

  • @user-bz8nn5nh4f

    @user-bz8nn5nh4f

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yewoinshetmekonnen5013

    @yewoinshetmekonnen5013

    4 ай бұрын

    እግዚኦ አድነን ከመአቱ ያ ዩትን ሁሉ ወደ ተግባር በመቀየር ከሰው ተግባር በመውጣት የእግዚአብሔር ቁጣ የሚያነሳሳ ሁኔታ ውስጥ እየገቡ ነው ። ፈጣሪ በምህረቱ ያስብህ።

  • @akberetaraya7481
    @akberetaraya74814 ай бұрын

    Wey good Z elalemie yemstaseman good yelem ychi alem wediet iyedetch new. Antem wendmie tnatun ysth Berta Good Bless you.

  • @teklubirru5780
    @teklubirru57804 ай бұрын

    መንፈስ እሷን ተመስሎ እያወራው ስለሆነ እገዛ ያስፈልገዋል የምትሉ በለይክ አሳውቁን ።

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota42304 ай бұрын

    ለልጅቷ ትልቅ ክብር አለኝ ዘር ይውጣልሽ።

  • @Bet1771

    @Bet1771

    4 ай бұрын

    ወደ ውጭ የመሄዱ እድል ስለታያት ነው

  • @lidukiyalidu

    @lidukiyalidu

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅​@@Bet1771

  • @user-bv3eh4tj4i

    @user-bv3eh4tj4i

    4 ай бұрын

    አሜን እውነት ነው ለመዳን ምክንያት ሆናለች እንድ ነብስ ማዳን ትልቅ ዋጋ አለው እግዚአብሔር የጠፉ ልጆቹን ይፈልጋል እግዚአብሔር ዋጋውን ይከፈላት ያቀረበው ልጅም የሚዲያው ባለቤት እግዚአብሔር ይስጠው እግዚአብሔር ይጠብቀው ትልቅ ስራ እየሰራ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @zainabxx7382

    @zainabxx7382

    4 ай бұрын

    በጣም የምትደነቅ ልጂ ነች ተባረኪ

  • @kaayyoogoota4230

    @kaayyoogoota4230

    4 ай бұрын

    @@Bet1771 ከዚህ በዋላ እሷን እንደማይጠቅማት እኮ አውቃለች እሱ ያለበትን መከታተሏ ነው እንጅ እንኳን ፍቅረኛዋን ሌሎቹ ትዳራቸውን ትርጉም እያሳጡ ነው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37334 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ልጆቻችንና ሀገራችንን አንተ ታደግልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጅሽ አማልጅን😢😢😢😢😢😢

  • @user-bd4hi6qw1x

    @user-bd4hi6qw1x

    4 ай бұрын

    አሚንንን

  • @Senaytgonderaw

    @Senaytgonderaw

    4 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @user-jx9wp3ih2t

    @user-jx9wp3ih2t

    4 ай бұрын

    Aemn

  • @mulugidena-ro6ip
    @mulugidena-ro6ip4 ай бұрын

    ምሕረት የውርደልኻ ፈጣር

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22114 ай бұрын

    ይህ ክንፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይግፅፅ 😢😢

  • @hibamariam-cb3zc
    @hibamariam-cb3zc4 ай бұрын

    ፈጣሪ ድረስ መቼስ እየቀለዳችሁብን አይደለም ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን ልጅቷ የእውነት መመስገን አለባት ልጁ በአስቸኳይ ፀበል ይወሰድ እ/ሄር ምህረቱን ይላክለት🙏

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc4 ай бұрын

    ፀበል ፀብል እበካችሁን በጣም ተሟል ምንም ጭንቃለቱ ጥሩ አይዳላም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gw8rn6bj2v
    @user-gw8rn6bj2v4 ай бұрын

    ወይኒ ባዛኝቶ አቤት ዘንድሮ ፈጣሪ ወደተስተካከለው ልብህ ይመልስህ

  • @hanhn7623
    @hanhn76234 ай бұрын

    መልካም.ሴት.ነሽ.ተባረኪ

  • @tiduf8991

    @tiduf8991

    2 ай бұрын

    😂😂😂ማነች 😂

  • @sarasara14192
    @sarasara141924 ай бұрын

    እባካችሁ ገጠመኝ አዳምጡ የመምህር ተስፍዬን እግዚብሄር ይማረዉ ፀበል ዉስዱት

  • @EmebetEe
    @EmebetEe4 ай бұрын

    አጋንት ነዉ የሚጫወትበት ይህ ፀበል ይግባ አባቶች ይገስጡት አረጉ

  • @fikrereta636
    @fikrereta6364 ай бұрын

    ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት ብትችሉ ልጁ ተይዟል እግዝያብሔር ይማረው

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t4 ай бұрын

    እግዚኦ አምላኬ የኔ ወንድም😭😭ወላድተ አምላክ እናትየ ይህን ልጂ ከስር አስፈቸዉ 😭😭💒

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye18444 ай бұрын

    በስመብ በወልድ በመፈስ ቅዱስ እባካችሁ ጸ በል ዉሰዱት ድንግል ማርያም ትማርህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o4 ай бұрын

    በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው 😢😢😢😢ወዶ አይደለም ፀበል ውሰዱት❤ህክምና አይደለም መዳኒቱ ፀበል ነው 😢😢❤😢😢😢

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @MekyaMuhamed
    @MekyaMuhamed4 ай бұрын

    አላህ ሆይ ከመጥፎነገር ሁሉ ጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን 😢😢😢😢

  • @SataTadessa
    @SataTadessa4 ай бұрын

    እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፋትወታቸው ተቃጠሉ ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መንጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ፤ ሮሜ 1=:27-28

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion5544 ай бұрын

    ጀግና የፍቅረ ሴት❤❤❤❤❤ የፍቅር ማርሻል ብያታለሁ በርክቺ ዘርሽ ይባረክ

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d4 ай бұрын

    በጌታ ስም እግዚአብሔር ይፋዉስ. ኢየሱስ ያድናል

  • @nancyjm7787

    @nancyjm7787

    4 ай бұрын

    አሜንንን 🙏😭

  • @genetbeyeneajelo3150
    @genetbeyeneajelo31504 ай бұрын

    ሠላም ዜድ ወንድማችን እባክህን ፀበል ውሰደው ወድማችን ተባበረው ቅዱስ እግዚአብሔር መራቅ እለት እለት ካለመፀለይ የሚመጣ ችግር ነው ህክምና ቢሄድ የባሰ ነው ለምን ጠቅላላ ወንድማችን ተቀይሯል ሥልህ ሙሉ የሚናግርክ ጥንት ጠላት ነውያፈቀረው በወንድማችን ውስጥ ያለው ጥንት ጠላት ነው እመነኝ ሽንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል አስታማሚ አሉ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርክ ሲድን አሻንጉሊት አግብተህ ነበር ብትለው አያምንክም ፍጠንለት ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @Maariyamtube
    @Maariyamtube4 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ከክፉ ናገር ጣብቀን 😭😭

  • @user-cs3ks6rz6u
    @user-cs3ks6rz6u4 ай бұрын

    በስመኣብ ወደ ፀሎት ውሰዱት ድግምት ተደርጎበት ነው ማርያምን ሴት እንዳልይዝ የሄ እንድይዝ መተት 😢😢 ሐው ፀበል ፀበል ፀበል እባክህ ሃኪም ኣይደለም😢

  • @rishane9576

    @rishane9576

    4 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k4 ай бұрын

    አምላኬ አባትየዉን ሉሲፈር ነዉ ይዙብን የገባዉ የምን ሀኪም ነዉ ፀበል ፀበል ፀበል ነዉ እሚድ ነዉ 😭😭😭😭😭

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d4 ай бұрын

    እግዚኦ የዚህን መጨረሻ ቶሎ አሣዉቁን።

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg9164 ай бұрын

    በአሏህ ለሀገራችን በዱአ በፀሎት አንበሪታ ያረብ አሏህየ ሰላም አደረገልን 😢😢😢

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele58454 ай бұрын

    የተባረከ ጋዜጠኛ ነው። ተባረክልኝ ክፉ አይድረስብህ።

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o4 ай бұрын

    ፅየነይቲ ካብ መንገድኪ ከይወፅእ ደግፍኒ😥🙏

  • @akberetaraya7481
    @akberetaraya74814 ай бұрын

    Betam Yasaznal wendm Zelaalem Fetary yrdaw kezih chelema Nuro lemewtat inxeylet Atem gheta ybark Yehe Hulu mekera ymtgafet yale ysew hiwert lemestekakel bleh Good Bless you❤

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj4 ай бұрын

    እግዞኦ አምላኬ ጸበል ይሔድ😢😢🙏🙏

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg4 ай бұрын

    ጸበል ውሰድት አና ምእመናን የመምህረን ተስፈዬ ገጠመኝ አዳምጡ ብዙ ትማሩበታለችሁ

  • @user-mw5hl1fq9h

    @user-mw5hl1fq9h

    4 ай бұрын

    አዎን እውነት

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    4 ай бұрын

    አወ፧እዉነትነዉ

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh77794 ай бұрын

    16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዩሀንስ 3: 16

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    4 ай бұрын

    አብረሀምም እየሱስም በመፅሀፍ ቅዱስ የእግዝያብሔር ልጅ ተብለዎል በመፅሀፍ ቅዱስ ብዙዎች ተጠቅሰዎል ልጅ የተባሉት ሁሉ ግን አምላክ አልተባሉም

  • @MaeriAlm
    @MaeriAlm4 ай бұрын

    መጀመርታ ለልጅትዉ ክብር ይገባታል ለሱም አምላክ ይማረዉ ፀበል ያስፈልገዉል

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93784 ай бұрын

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በማርያም ፀበል ውሰዱት ወዶ አደለም😢😢😢😢

  • @Zanyb462
    @Zanyb4624 ай бұрын

    ምን ብዬ ልኮምንት 😮😮ፍትህ ለይነችን በይሆን ልጅቷን ሰለደንቅ አለልፍም መልካም ሰው❤❤❤❤

  • @abbyabbe4203

    @abbyabbe4203

    4 ай бұрын

    😂😂Awon fitih La anchin

  • @abezelove7365
    @abezelove73654 ай бұрын

    በስማም ምን አይነት ግዜ ደርስን ፍጣሪ አተው ይቅር በለን ምንም አያስቅም ልጁ ወዶ አይደለም የምን ህክምና ነው ፀበል ነው

  • @moon-ge4ky

    @moon-ge4ky

    4 ай бұрын

    It’s really sad, Please help him don’t leave him alone.

  • @user-jh9vc8rd1x

    @user-jh9vc8rd1x

    4 ай бұрын

    አቤቱ ምህረትህን ጸበል አስጠምቁት❤❤❤

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h4 ай бұрын

    ልጅቱ ተባረኪ❤

  • @user-gm8cm6qh4t
    @user-gm8cm6qh4t4 ай бұрын

    በጌታ በየሱስም ምን አይነት ግዜ ነዉ ጌታ ሆዬ

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g4 ай бұрын

    ይህ ሰው እግዚአብሔር ይድረስለትእነዚህ ከውጪ የሚመጡ ሰዎች እንዴት እንዴት ነው የሚያረገው ቆንጆይዞ የመጣው አጉል አይነት ነገር ተፅዕኖ ፈጥሮበታል ጌታ በምህረት ይጎብኘው ይህ ሰው እግዚአብሔር ቤት ወይም ፀሎት ቤት ሄዶ ይፀለይለት ጌታ ሁሉን ማድረግ ይችላል

  • @tejnesh5645
    @tejnesh56454 ай бұрын

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ በሰዉ ሃገር የሰማንያየነዉ በኛ ዜጋ በኢትዮጵያ ዉስጥ አረ አያስቅም በመፈስ ተይዞል ልጁ እባካችሁ ፀበል ወሰዱት ተረዳድታችሁ

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj4 ай бұрын

    ወየዉ እግዚአብሔር ወደ ልቦናህ ይመልሥህ ወንድማችን😢😢😢😢

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu47014 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ልክፍት ነው እባካችሁ ፅበል ውሰዱት በማርያም 😭😭😭💔💔💔 ተይዞ ነው 😭😭😭😭አቤት አቤት እግዚአብሔር ይህንን ጉድ መልሰህ ወደ አይነ -ልቦናው መልሰው አምላክ ሆይ 😭😭😭

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    4 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa79274 ай бұрын

    ኢየሱሴ ጀግናዬ ማምለጫዬ ወዳጄ ማረን ማረን አሰመልጠን ያላንተ አንችልም አባ ❤ይህ ወንድማችን ምህረትህ አብዝተህ ማረክ አሰመልጠው

  • @_waifu-4548

    @_waifu-4548

    4 ай бұрын

    ጌታ ጀግና ይባላል እንዴ ጉድ😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @rishane9576

    @rishane9576

    4 ай бұрын

    ​@@_waifu-4548 ይግረማል እኮ ጀግናየ ቀላል ነው ባይባል እንካን እየሱሴ እባርካሃለው ሲሉ ግርም ነው ሚለኝ ጭራሽ ለፈጠራቸው ኣምላክ እባርከዋለው ሲሉ ከዚ የከፋ የለም በስመኣብ

  • @hulumyalfal7516

    @hulumyalfal7516

    4 ай бұрын

    ​@@_waifu-4548 የመናፍቃን መጃጃል ነዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    4 ай бұрын

    Amen❤

  • @user-xl4yo6on7d

    @user-xl4yo6on7d

    4 ай бұрын

    ዘይገረም እኮናችሁ አምላክን እደሰው አፈርብሉ አቦ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i4 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ድረስልኝ ያቺ የባለፈው ልጅ የት ደርሳ ይሆን ልክ እንደሱ የሞተ ባሏ እንዳለ አድርጋ አብራ ምታወራው

  • @zynab7786

    @zynab7786

    4 ай бұрын

    ዉሺት ነዉ በሉኚ😂😂😂😂

  • @SaraMekonen-ym1ob

    @SaraMekonen-ym1ob

    4 ай бұрын

    የትኛዋ ናት አላየሁት ምን ላይ ነው ልየው😢😢

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    4 ай бұрын

    የተፖሰተ ውስጥ ገብተሽ እይው

  • @HanaHana-io3bq

    @HanaHana-io3bq

    4 ай бұрын

    ጨርቆሴ ሾው ላይ ነው በጣም የምትወደው ፍቅረኛዋ በመኪና አደጋ ሞቶ እሷ ግን አብሯት እንዳለ ሆና ቤርጎ እስከመያዝ. ተከታትለው ሲገቡባትም አትጩሁበት ተኝቷል ነው ያለችው!!​@@SaraMekonen-ym1ob

  • @MekdesAssefa-lg6tv

    @MekdesAssefa-lg6tv

    4 ай бұрын

    @@SaraMekonen-ym1ob ኢትዮ መዝናኛ ላይ አለልሽ ገብተሽ እዪው

  • @user-gk1hq5vo8v
    @user-gk1hq5vo8v4 ай бұрын

    በስመአብ ወወልድ መንፈሰ ቅድሰ ከብዚ መሓረና አምላከይ😢😢😢

  • @user-rg4tx7jz3w
    @user-rg4tx7jz3w4 ай бұрын

    ብዙ አሻንጉሊቶች ከሰይጣን(መታት ) ጋር ተያያዥ ናቸው ብዙ የህፃናት መጫወቻ አሻንጉሊቶች ብዙ ችግር አለባቸው አልፎ አልፎም አደጋ እየፈጠሩ ነው

  • @user-gu4te9pp3f
    @user-gu4te9pp3f4 ай бұрын

    ገና ብዙ እናያለን እድሜ ለመዳም wif😢😢😢😢😢

  • @Gombet25
    @Gombet254 ай бұрын

    This is real love ❤️ I wish you and your friend all the best.

  • @user-dh8to2nu1f
    @user-dh8to2nu1f4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob4 ай бұрын

    😢😢😢እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እረ ኡኡኡ እረ ጉድ መጣብን ድንግል ማርያም እናቴ እረ የአስራት ሀገርሽን አስቢ በስመ ሥላሴ

  • @AsA-em7tc
    @AsA-em7tc4 ай бұрын

    ወይ ፈጣር በለህ ፀበል ወሰድው😢😢😢ወይ

  • @ZinashAgide
    @ZinashAgide4 ай бұрын

    ፋኑኤል መልአክ ሰደዶሙ ለአጋንንት 😢😢

  • @AbebaAginche
    @AbebaAginche4 ай бұрын

    ሠላም ቤተሰቦች እንዲህ አይነት ነገር ሲያጋጥማችሁ ግን ሚድያ ላይ ባትለቁት ጥሩ ነው ሌላ ብዙዎችን ወደዚህ ህይወት እንደመጋበዝ ነው

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube4 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች❤ኧረ አበረታቱኝ እኔንም😢😢😢አያስከፍልም እህታችሁነኘ❤❤❤

  • @user-xs8vl3hf6s

    @user-xs8vl3hf6s

    4 ай бұрын

    እንደማመር በይ

  • @meremwolloyewatube

    @meremwolloyewatube

    4 ай бұрын

    @@user-xs8vl3hf6s እሽውደ😍ደምሬሻለሁ

  • @zufnea2955

    @zufnea2955

    4 ай бұрын

    እሽ

  • @meremwolloyewatube

    @meremwolloyewatube

    4 ай бұрын

    @@zufnea2955 😍😍

  • @user-wj5ri7hk3y

    @user-wj5ri7hk3y

    4 ай бұрын

    እሽ❤❤❤❤

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse76844 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ ላልቅስ ወይስ ልሳቅ ለዚህ ደግሞ እግዚያብሄር ይድረስልህ ወንድሜ

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan834 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ምኑን ነው ማዬው ምሰማው ሰው ሲያብድ እንዲ ነው

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh11854 ай бұрын

    በስማአም ምን አይነት ግዜ ነው የደረስነው 😢😢😢😢😢ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሹ ለሁላችንም ልቦና ስጠን

  • @shams9208
    @shams92084 ай бұрын

    ልጁ ፀበል መወሰድ አለበት ላንችም እግዚአብሔር ከፍ ያለ እንጀራ ያዉጣልሽ❤❤❤

  • @avg4628
    @avg46284 ай бұрын

    የሄ መፍትሄ ፀበል ብቻ ነው ራሄል የምህር ተስፉዬ ገጠመን ኣዳምጪ እህቴ ልጁ ይድናል

  • @MekaelAbate
    @MekaelAbate4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወደ ልቦናህ ይመልስህ🙏🙏🙏

  • @fanafani2638
    @fanafani26384 ай бұрын

    በፈጣሪ ስም #ሰላም አይደለም እንደ አላለም ትንሽ አያፍርበትም ወኔ ምን አይነት ግዜ ደርሰናል 😢😢😢

  • @kelemlove4937
    @kelemlove49374 ай бұрын

    ገብርኤል አባቴ

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin79084 ай бұрын

    እግዚኦ የመድሃኒዓለም ያለህ። መቸም ህይወት በምድር ብቻ አይደለም። ከሞት በኋላ ህይወት ስላለ ያጽናናል እንጅ የሚሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው ያደርጋል። እግዚአብሔር ይመልከተን።

  • @user-qj5tu2rp6f
    @user-qj5tu2rp6f4 ай бұрын

    ጌታእየሱስይፈዉስህ

  • @betreteferi8868
    @betreteferi88684 ай бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e4 ай бұрын

    ጆሮአችን ጋና ብዙ ነገር ይሰማል ልጁን እንደዝህ የምያረገው መንፈስ ነው ፀበል ይህድ 😢😢😢😢

  • @_waifu-4548

    @_waifu-4548

    4 ай бұрын

    አይናችንስ ብትይ ጉድ በማየት ፈዘዘኮ

  • @user-nn8fx4jg6g

    @user-nn8fx4jg6g

    4 ай бұрын

    ትክክል ፀበል ነው ተሎ ውሰዱት መንፈስ ነው እክምና አያስፈልግም

  • @sada-nr5bi

    @sada-nr5bi

    4 ай бұрын

    ወገን ወደየት የሄደ ነው የኢትዮ ህዝብ በቃ ጨለልን ጨርሠን 😂😂😂😂😂ሆ ዲፍረቱ አሻንጉሊት አፍቅሮ ይኖራል ጂላፎ አለ አብይ😂😂😂😂😊😊

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    4 ай бұрын

    አያስቅም አያሰድብም ወገኖች በእውነት ተይዞ ነው በሴጣን መንፈስ ተይዞ ነው😢😢😢😢

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    4 ай бұрын

    አትሳቁ እኛም ነጌ የምንሆነውን አናውቅ😢😢😢

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w4 ай бұрын

    በቤቱ ያለችዉ ድግል ማርያም ትፈዉሰዉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዉ ያሳዝናል

  • @user-fr8pc4oj1z
    @user-fr8pc4oj1z4 ай бұрын

    Begziabher sm then yasleksal enj ayaskm ebakachu tsebel wsedut esu now meftehuu

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ovАй бұрын

    ፈጣሪ ድረስ ያልተነገረ እጂ የልሆነ የለም ያልከው እርዕስ አሁነው እርዕስ ያገኘው ይሄልጅ ጋደኞች ያስፈልጉታል ፀበል ብቻነው መፍትሄው

  • @samear1235
    @samear12354 ай бұрын

    ኧረ ወይኔ ምን ጉድ ነዉ አኡዙቢላህ የባሰ አለ አሁንስ ከፋ

  • @user-uo9zo6of5p

    @user-uo9zo6of5p

    4 ай бұрын

    አዎ ወላሂ

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    4 ай бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @fawadnaeemansari

    @fawadnaeemansari

    4 ай бұрын

    Ka kaferi meni yitabakali subehani Allah

  • @fawadnaeemansari

    @fawadnaeemansari

    4 ай бұрын

    Bazechi duniya layife heyotachawuni marekati nawu felagootachawu Allahu Akibari

  • @mamesa-Tube-363

    @mamesa-Tube-363

    4 ай бұрын

    😢😢ዱማ ማርግ ነው ወላሂ በዛ ብቻ የአላህ

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n4 ай бұрын

    ልጅ ተይዞ ነው እመብርሀን ልብህን ትመልስልህ ፀበል ይዛችሁት ሂዱ አያስቅም ያሳዝናል በማያውቀው ተጠምዶ ነው

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen32024 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤ አላህ ያሽረዉ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx4 ай бұрын

    Gobez Tetenak Des Yelal Bertalen Jegnaw Gazategna❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @user-nt1re7jt8z
    @user-nt1re7jt8z4 ай бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ልቦናህን ይመልስ

  • @zenanisro6345
    @zenanisro63454 ай бұрын

    እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርክ ዉይ ወንድሜ እሱ ከራሱ ጋር አይደለም ሲያሳዝን 😢

  • @Bemnet649
    @Bemnet6494 ай бұрын

    በስመ አብ ጌታ ሆይ ከንደዚህ አይነቱ ክፉ መንፈስ ስውረን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይድረስልክ ፀበል ቢወስዱት ቤተስቦችሁ ይህ ክፉ መንፈስ ነው ሌላ ምንም አይደለም

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o4 ай бұрын

    እሱ በልልበት ይችን ሰዉ ሰራሸ አሻጉሊት አጡና ጣሉበት 😢😢😢ከዛ ፀበል ወሰዱት ያሳዝናን ማርያም😢

  • @meselubekele
    @meselubekele4 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @naidalo5047
    @naidalo50474 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ ወድም እረ ኑሮ የባሰጅ የተሻለ ጠፋ ያአላህ አረምን ጉድ መጣብን

  • @tube9596
    @tube95964 ай бұрын

    የአላህ አተ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ😢😢😢😢

  • @amylove6905
    @amylove69054 ай бұрын

    እግዚአብሔር አእምሮውን ያስተካክለው 🙏🙏

  • @user-vu1vg7xc4m
    @user-vu1vg7xc4m4 ай бұрын

    ዘንድሮ ጆሮ ከሰጠን የማንሰማው ነገር የለም

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj4 ай бұрын

    እግዞኦ አቤቱ ሜረን 😢😢ፍትህ ለአይናችን ለጀሮአችን💔

  • @user-zq9qj5dt8u
    @user-zq9qj5dt8u4 ай бұрын

    አኡዚቢላ ያረቢ አላህ ይሽፌት🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsedalegmariam9806
    @tsedalegmariam98064 ай бұрын

    እባካችሁ ፀበል ውሰዱት

  • @user-oh1gc2cd7w
    @user-oh1gc2cd7w4 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን ወደ ፀበል ወሰዱት ትፀድቃላችሁ😢😢😢😢

Келесі