ሚዜዋ እውነታውን ተናገረች!!የሙሽራዋ ሴራ ተጋለጠ!!

Ойын-сауық

ሚዜዋ እውነታውን ተናገረች!!
የሙሽራዋ ሴራ ተጋለጠ!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@aradapluss‬ ‪@habmedia1257‬

Пікірлер: 1 700

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p3 ай бұрын

    የታሠረው ልጂ ይፈታ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍

  • @abuahmed6265

    @abuahmed6265

    3 ай бұрын

    አዎ ይፈታ ማርያምን ስርቶ ይብላ እውቃ ነው ይቺ ባልጌ ዘላን ናት

  • @Birhanu758

    @Birhanu758

    3 ай бұрын

    እርሷ አሳስተው ሊሆን ይችላል። እንዴት ሰው ጸጉሩን ለመስራት ልብሱን ያወልቃል?

  • @user-qd2xq1ky6y

    @user-qd2xq1ky6y

    3 ай бұрын

    ምንዋ ልክስክስ ናት ልጁም ራስዋ አሳስታ ነው ሚሆኖው በስምአም ሰውየው በጣም ተጎዳ ፈጣሪ ለሱ ምትሆን ይስጠው ምንዋ ባሌጌ አስመሳይ ወር ባልሞላ ከ3 ወንዶች አሳዳጊ የበደላት

  • @aklile7691

    @aklile7691

    3 ай бұрын

    ጓደኛ የተባለችውንም አላመንኳትም፣ ሰውየው እንዲያገባት ፈልጋስ ከሆነ የውሸት ጎደኛዋን የከዳቻት??? ያልጠረጠረ ተመነጠረ ይባል የለ!

  • @zhraaal4553

    @zhraaal4553

    3 ай бұрын

    ልጁይፈታ😢

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya3 ай бұрын

    እቺ እራስዋ አሳስታው ደፍራው ነው Please አስፈቱት

  • @ZinetYemer

    @ZinetYemer

    3 ай бұрын

    አወ ወላሂ እኔም የደፈረችው ነው የሚመስለኝ ሴት አይደለች አሳስታው ነው እሱን አስፈቱት

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    2 ай бұрын

    እውነትን ነው ጋውን ሰቶኝ ልብስሽን ሜካፕ ልብስሽን እዳይበላሽብሽ ሲለኝ ቀየርኩት አላለችም

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu54793 ай бұрын

    ለልጁ ካሰብሽለት አሁን አይደለም መናገር ያለብሽ ከሰርጉ በፊት ነበር አንቺም የሌባ ተባባሪ ነሽ።

  • @Adaiface

    @Adaiface

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @fitztek8119
    @fitztek81192 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም። ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሐ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማርልን።

  • @user-ip6fy9ci2h
    @user-ip6fy9ci2h3 ай бұрын

    እንደ አስመሳይ ሰው የሚጎዳ የለም ከአስመሳዮች ተጠንቀቁ!

  • @samerisweet2818
    @samerisweet28183 ай бұрын

    ያለወንጀሉ የታሰረውን ልጅ አስፈታው ጋዜጠኛው በእግዚአብሐር ይሁንብህ

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt3 ай бұрын

    የታስራ ልጅ የፈታ 🙏😢 እች ባልጌ አጭበርበሪ ክብር ቢስ ናት

  • @selamawoke3551
    @selamawoke35513 ай бұрын

    በእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ!

  • @user-jr7jx3br9l
    @user-jr7jx3br9l3 ай бұрын

    የታሰረው ልጅ ይለቀቅ አሳስታው ነው የሚሆነው ድንግል ባለበት ሰፈር እንኳን አላለፈችም ስታስጠላ የመጨረሻ ቆሻሻ ናት

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    3 ай бұрын

    ፍቅርኛ ካላች ሆና ብለው ነው ከእሱ ጋር ያደረገች

  • @jeimlanessru4902

    @jeimlanessru4902

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-cb8ws5gv8h

    @user-cb8ws5gv8h

    3 ай бұрын

    አወ ያለስራዉ ያሳሰረችዉ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    ልጁ እስካሁን ታስሮ ከሆነ ጥፋተኛውም ሆነ ግፈኛው ዱካ ሾ ነው ልጂቷ የለየላት ዱርየ ነች ለራስህም ታሰጋሀለች ልጁ ገና በ እስር ካለ ማስፈታት ግድ ይልሀል

  • @worekeyemareyamleji3305

    @worekeyemareyamleji3305

    3 ай бұрын

    እውነት ነው ይፈታ

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj3 ай бұрын

    ወድ የተዋሕዶ ልጆች ⛪ እንኳን ለታላቁ ለዐቢይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ወድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም

  • @sajdjvaihhe3364

    @sajdjvaihhe3364

    3 ай бұрын

    ❤❤

  • @shaimashaima5044

    @shaimashaima5044

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @jskahha1623

    @jskahha1623

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-dk3lo4fn2e

    @user-dk3lo4fn2e

    3 ай бұрын

    እንካን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ❤

  • @Jerusalem-cm7pv

    @Jerusalem-cm7pv

    3 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብአ አደርሰን

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm3 ай бұрын

    ሙስሊም እህት ወንድሞች ረመዳን ሙባረክ እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለዓብይ ጾም አደረሳችሁ 🕌❤⛪🙏🙏 ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤

  • @user-gq2ux1kd4p
    @user-gq2ux1kd4p3 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሁልየም ከተበዳይ ጉን የቆምክ ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @user-bw2tn3kk3j
    @user-bw2tn3kk3j3 ай бұрын

    ሮመዳን ሙባረክ ውድ የኢሥላም ልጆች❤❤

  • @user-ko7od7zu1i

    @user-ko7od7zu1i

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gr9ki9tl6m

    @user-gr9ki9tl6m

    3 ай бұрын

    አለይና ወአለይኩም

  • @SikoSilo-ld3fr

    @SikoSilo-ld3fr

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    3 ай бұрын

    አለይና ወአለይኩም

  • @mamesa-Tube-363

    @mamesa-Tube-363

    3 ай бұрын

    አላህይባረካቺሁ❤

  • @meazatefra6336
    @meazatefra63363 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ ታማኝነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @fikirybeltal4583

    @fikirybeltal4583

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @user-vw1zk1eh1v

    @user-vw1zk1eh1v

    3 ай бұрын

    Amen enkuan abro adersene meazi 💞🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪❤💞❤

  • @AdamAbye

    @AdamAbye

    3 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsrtDmsei-yz8cx

    @MsrtDmsei-yz8cx

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮአደረደን🙏🙏🙏🙏

  • @tariktades

    @tariktades

    3 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤

  • @user-gx1gx4zz4q
    @user-gx1gx4zz4q3 ай бұрын

    አትን እግዚሐብሔር ይጠብቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነ ተባረክ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv3 ай бұрын

    የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ፆም አደርሳችሁ

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o3 ай бұрын

    ወድ የተዋህ ልጆች እንኳን ልታላቁ አበይ ፆም አደረሳቸሁ 🙏❤

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm3 ай бұрын

    ውድ የክርስትና እድውም ለእስልምና እምነት ተከታዮቺ እካን ለኢድ እና ለፋስጋ ፆም አደረሳቹ አገራቺን ሰላም ይውንልን❤❤❤

  • @gedamneshferede9318

    @gedamneshferede9318

    3 ай бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    3 ай бұрын

    ኢድኮገናነው፣አሁንእርመዳንፆምነውየሚባለው፣ኢድባአሉነው

  • @hanasolomon2765

    @hanasolomon2765

    3 ай бұрын

    ዋናው ነገር መልካም ምኞቱን መግለፁ ነው ሚፈለገው​@@ekramemohamad7392

  • @nvvgbfff9032

    @nvvgbfff9032

    3 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @Gashsetit377
    @Gashsetit3773 ай бұрын

    በጣም ያዛዝናል። ይህ ለወዶች ጥሩ ትምህርት ነው። ኣመስግናለሁ ለዱካ ሽው ኣዘጋጆች።

  • @wubanchtesfaw5522
    @wubanchtesfaw55223 ай бұрын

    ልጁን እራሷ አሳስታዉ ነዉ ስለዚህ በእግዚአብሔር ልጁን አስፈታዉ ሰርቶ ይብላ ይች ወንበዴ አጭበርባሪ እግዚአብሔር አጋለጣት

  • @user-kb4gq3qs5m
    @user-kb4gq3qs5m3 ай бұрын

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታከበረው ወር ረመዷን አላህ በሰላም አደረሳቹሁ ፆመው ከሚጠቀሙት አድርገን ያረብ

  • @user-go6hd9sy5l

    @user-go6hd9sy5l

    3 ай бұрын

    አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-pf3vx4wk1o

    @user-pf3vx4wk1o

    3 ай бұрын

    አከን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    አሚን ያረብ እኳን አብሮ አደረሠን አልሀምዱልላ

  • @zehara53o

    @zehara53o

    3 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን አላሁም አሚን ያረብላአለሚን 🤲🤲🤲🤲

  • @SikoSilo-ld3fr

    @SikoSilo-ld3fr

    3 ай бұрын

    አቢን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube68753 ай бұрын

    እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳቺሁ እህቶቼ የመዳም ቅመሞች አላህ ያግዛቺሁ የግዘን

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h3 ай бұрын

    ቆይ ግን ሀገራችን ሰላምያጣቸው በሚሰራው ግፍና በደል ነው

  • @user-hi8hd1gc9b
    @user-hi8hd1gc9b3 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል የከፋ በደል ነው የፈፀመችበት።የስራዋን ታገኛለች።

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43313 ай бұрын

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይና የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም እና ለእሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመንግስተ ሰማየት መውረሻ ያድርግልን አሜን በሉ 🤲❤

  • @Meme-iw4nm

    @Meme-iw4nm

    3 ай бұрын

    አሜን አገራቺን ሰላም ያድርግልን

  • @TigestNigussie-dc4oj

    @TigestNigussie-dc4oj

    3 ай бұрын

    Amen AmenAmen❤❤❤

  • @werkiyetefera8035

    @werkiyetefera8035

    3 ай бұрын

    Ameeeen 🙏🙏🙏

  • @user-nf8qc1rq3y

    @user-nf8qc1rq3y

    3 ай бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @mesfinmoshe9237

    @mesfinmoshe9237

    3 ай бұрын

    😊😊n D

  • @asdpeh3842
    @asdpeh38423 ай бұрын

    ኮሜንተሮች ፈትህ ለታሰረው እንበል

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    2 ай бұрын

    አው ፍትህ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97383 ай бұрын

    ወገኖቼ ታግያ ፈጣሪ እንዴት ይለመነን @ ሀገራችንስ ስላምዋ ይመለስ... በ እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች እና ዘላኖች ፈጣሪ ሆይ አንተ አስበን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y3 ай бұрын

    እናንተንም ጣጣ ውስጥ ገባቹ። እየተከተልንህ ነው ዘሌዋ በርታ ጎበዝ ነህ ✌️

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n3 ай бұрын

    የታሰረው ልጅ እንዲደፍራት ገፋፍታው ነው 😢😢😢😢

  • @user-hw1pd3kr6u

    @user-hw1pd3kr6u

    3 ай бұрын

    👍👍

  • @meazatefra6336

    @meazatefra6336

    3 ай бұрын

    ልክ ነው ለክስክስ ናት

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    3 ай бұрын

    ካሳም ትክፍል እኩአን መፍታት ሳይኦን 😔

  • @GgWobilo-mo6xt

    @GgWobilo-mo6xt

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @fraolabubakar4201

    @fraolabubakar4201

    3 ай бұрын

    Exactly

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r3 ай бұрын

    የፍቅር አምላክ ይፍረድብሽ ገንዘብ አፍቃሪ መቼም ሰው አይሆንም😢😢

  • @Selamkassa-iv7vj

    @Selamkassa-iv7vj

    3 ай бұрын

    💔😭

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    2 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde10673 ай бұрын

    አስመሳዮች ሁሉ ጌታ ፈጥኖ ያዋርዳችሁ እድል አይስጣችሁ። አቤቱ ንፁሆችን ከክፋት ጠብቃቸው።

  • @tigistgebremichael9810
    @tigistgebremichael98103 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዛብሄር አውጥቶሀል ጸሎት አድርግ

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm3 ай бұрын

    የታሠረውን አሥፈታና በሡ ፋታ ሁለቱን ሴቶች አሥገቧቸው

  • @AserTomas
    @AserTomas3 ай бұрын

    አሰመሳዮች ላይ መብርቅ ይውርድባቸው

  • @Saadda-uj1jl

    @Saadda-uj1jl

    3 ай бұрын

    አሚን😂😂

  • @shaimashaima5044

    @shaimashaima5044

    3 ай бұрын

    አሚንአሚን

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    3 ай бұрын

    Amen🙏

  • @user-wt1bs3bv4k

    @user-wt1bs3bv4k

    3 ай бұрын

    Amen

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @abayahirbo1167
    @abayahirbo11673 ай бұрын

    Feta be Endalki ፈልጉት እባካቹ ጠፍቶዋል ናፍቀናል እሱን ኢንዳልክ ያለህበት ፈጣር ይጠብቅህ

  • @user-vb8rt9hx1w

    @user-vb8rt9hx1w

    3 ай бұрын

    ምን ሆኖ ይሆን ያሳስበኛል።

  • @user-fz8vc2lg8h
    @user-fz8vc2lg8h3 ай бұрын

    እግዚኦ የታሰረው ወንድማችን ይፈታ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w3 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች እንኮን አደረሰን ለሮመዳን አላህ ያግዛችሁ

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😤😤😤

  • @fatma6629

    @fatma6629

    3 ай бұрын

    እኮን አብሮአዴረሰን

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    አልሀምዱልላ እኳን አብሮ አደረሠን

  • @user-by8ro9nl9g

    @user-by8ro9nl9g

    3 ай бұрын

    አልሐምዱሊላሕ እነኮንም ለታላቁ እሮመዳን አደረሰን❤

  • @bashat5742
    @bashat57423 ай бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአባይ ፀም አደረሰቹ❤🎉 የኛ መጀማረውን አውቄን ነበረ

  • @alshaibani8594
    @alshaibani85943 ай бұрын

    በእናትህ እኔን ያግባኝ ጥሩ ሰው አላጋጥም ብሎኛል ማርያምን 😢😢😢እሚያጋጥሙኝ አስመሳይ ብቻ ናቸው በማሪያም 😭😭😭😭😭😭 ከእኔ ጋር አስተዋውቀኝ እኔ በስደት ነው ያለሁት😢😢😢😢 please

  • @beeityabera6741

    @beeityabera6741

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @tsigeredaros916

    @tsigeredaros916

    3 ай бұрын

    Silk dewoyelt legzetgnwo sedt lay kalshi anch bzu negr tamzazegalshi life bedb memrat tchyalshi bagbashi emrtalewo 🙏❤️ yekinashi

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw3 ай бұрын

    🎉መደፈር ተደፍራለች ግን ክብረንፅህና አልነበረባትም ነው

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    2 ай бұрын

    እሱንም ከፍላው ነው የሚሆነው

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku99313 ай бұрын

    ዉድ የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፃም አደረሳችሁ መልካምና ሰላም የሰፈነበት ፀሎት ታችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ደርሶ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ

  • @user-oz1gl4vq1d
    @user-oz1gl4vq1d3 ай бұрын

    እኔ መጀመሪያም አልጣመኝ ንግግሯ ያኔ ክብረ ንፅህናየን ወሰደ ስትል አላመንኩም ያለ ወንጀሉ የታሰረውን ልጅ አስፈቱት ሚስኪን የተረገመች ሴት ናት

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen36443 ай бұрын

    አቤቱ እናመሰግንሃለን እናመሰግንሃለንጌታ ኤየሱስ

  • @MULUMENIGSTU
    @MULUMENIGSTU3 ай бұрын

    እውነት ነው ፊልም ማይ እየመሰለኝ ነው ከዚበሀላ ይህልጅ ሴት እዴት ነው አምኖ የሚኖረው አላቅም ብቻ ድግል ማርያም ከሱጋ ትሁን ❤❤❤❤

  • @sddggg4321
    @sddggg43213 ай бұрын

    የተሰረው ልጅ ይውጣ ምህረት ይደረግለት ወንድማችን ገዜጣኛው እንደምንም ልጁን ተበበረው እና ህይውቱን ይኑርበት

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq3 ай бұрын

    እረ ሴቶች እባካቹ ታማኝ ሁኑ ተው ገላችን ክብር ነው

  • @mercybayissa
    @mercybayissa3 ай бұрын

    ወይ ጉድ የዚች ልጅ ታሪክ እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት የምትሉ 👍👍👍 በርግጠኝነት አልተደፈረቺም እራሱዋ ሰታው ነው 😂😂😂

  • @user-ft8mn7sm3n

    @user-ft8mn7sm3n

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y3 ай бұрын

    ኣይዞህ ወንድማችን ሊጅ ሳይወለድ ማወቅህ ጥሩ ነው

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie74243 ай бұрын

    በ2/7/2016 የአብየ ፆም በሠላም አደረሰን እንዲሁም የእስልምና እምነተ ተከታዩች ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ የሁለኛችንም የፆም ጊዜ አገራችን ሠላም የሚያደርግልን የፆም ጊዜ ይሁንልን

  • @maqdsmaqds5132

    @maqdsmaqds5132

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ws3bm7pg7d

    @user-ws3bm7pg7d

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @ZinetYemer

    @ZinetYemer

    3 ай бұрын

    እኝኳን አብሮ አደረሰን አሚን❤❤❤

  • @user-oc5jn1mg2q

    @user-oc5jn1mg2q

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @shifferawhajito3929

    @shifferawhajito3929

    3 ай бұрын

    These girls should be prisioned ; they set up all crimes aganist of the make up professional. Please work to make him free by letting the law enforcements know how these dtupid girls organized the set up.

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun11283 ай бұрын

    ነገሮቹ በጣም ብያሳዝንም ግን ዘላለም የአንተን ጀግንነት አለመናገር ካባድ ነው!❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove50283 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ፍጸሜዬን አሳምርልኝ❤

  • @emebethaile444
    @emebethaile4442 ай бұрын

    ጋዜጠኛው የሚገርም ነው፡፡ ሰው ወዴት እየሄደ ነው ጌታ ሆይ የሰው ልጅ እጅግ ከፋ፡፡

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob3 ай бұрын

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በጸሎት በዶአ እንበርታ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሁላችንም መልካም ፆም

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf3 ай бұрын

    አረ ጋዜጠኛ ያለ ወንጀሉ የታሰረ ልጅ የፈታ🥺

  • @user-ym5vx2np2h

    @user-ym5vx2np2h

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @fikirybeltal4583

    @fikirybeltal4583

    3 ай бұрын

    እውነትነው ሀኪም ልጃገረድ እንዳልሆነች ስለነገራት እንጂ እሱ ነው ልጃገረድነቴን የወሰደው ብላ ነበር እድደፍራት ያነሳሳቹ እራስዋ ናት ማለትነው

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    3 ай бұрын

    🤔ማለት ይች እሷ ናት 🤔🤔

  • @hayatweloyewa5692

    @hayatweloyewa5692

    3 ай бұрын

    ምንያለወንጀልነው ደፍሯታልኮ ሆ😂😂😂

  • @user-sj6dq9gx4l

    @user-sj6dq9gx4l

    3 ай бұрын

    አዋ ልጅ ይፈታ❤❤❤

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b3 ай бұрын

    እውነት ነው ድራማ ነው የሚሰሩት

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59403 ай бұрын

    ልጁ ተመልሶ በጣም ይጎዳል ❗ ሚስኪን ወንድም ባፈቀረና ባደረገ እንደዚህ መጎዳቱ በሴት ወንደች በሴት ላይ ያላቸውን አምነት አሟጦ የሚያጠፋ ነው የሆነው❗ የመልካም ሴቶችን ስም የምታጠፋ አረመኔ የሆነች ሴት መሆኗ ይታወቅ ሴቶችም በዚች ሴት ተባብራችሁ ይህቺን ሴት መርገም አለባችሁ❗❗❗

  • @tsadkangebrehiwot5054
    @tsadkangebrehiwot50543 ай бұрын

    መጨረሻውን አሳውቀን አደራ

  • @Gombet25
    @Gombet253 ай бұрын

    በጣም የምትገርም ወራዳ ሴት ናት:: ከፈጣሪ ታገኘዋለች አሰርጋው ሰርጎን ደስታውን አበላሽታ በጣም ግፈኛ ናት ፈጣሪ የምታስተዋልበትን ልብ ይስጣት::

  • @user-jz9vc2pv4n
    @user-jz9vc2pv4n3 ай бұрын

    የፈጣሪ ያለሽ ምን አይነት አይነደርቅ ነች ሌላ ምንም የምልሽ ነገር የለኝም ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ።

  • @badoumbada4153
    @badoumbada41533 ай бұрын

    አር ዳኒን ምን ሆኖ ነው ለምን አትናገሩም ለምደነው የዳኒ ወዳጆቺ የት ናቹሁ 😍😍😍😍😍

  • @rahelcellfie9673

    @rahelcellfie9673

    3 ай бұрын

    ግን እውነትም ዳኒ የት ነው በሰላም ይሁን

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI3 ай бұрын

    ዉድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊሞችም እንኳን አደረሳችሁ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ያንተንም ሂወት ይባረክልህ ተባረክ ለዚች ከሀዲ ግን የስራዋን ይስጣት ልጁን ግን አግዘዉ ያፀድቅሀል❤❤❤

  • @melkamelka23

    @melkamelka23

    3 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሬ አድርስን

  • @HalimaMohammed-rd1mq
    @HalimaMohammed-rd1mq3 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ ልጁ ሲያሳዝን😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn3 ай бұрын

    እኔ ግን የዚችየጋደኛዋ እጅ አለበት እንዴት ፀጉር ቤት ብቻዋን ጥላት ልትኤድ ቻለች የሚገርመው የሚዜዋ እጅ አለበት❤❤❤❤❤

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya3 ай бұрын

    ልጁን ግን አስፈታልኝ

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon15613 ай бұрын

    እረ እግዚኦ እግዚኣብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ስንት ዓመት ሊኖር ነው ይህብ ያህል ማጭበርበር

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    2 ай бұрын

    ሺ አመት ይኖር ይመስል

  • @nanny3146
    @nanny31463 ай бұрын

    Selam selam our great brother wellcome always may god protect u 🙏

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37533 ай бұрын

    ጋዜጠኛ እስማርቱ ባያስመረምራት እኮ በተነኝ ነበር ግን ማስመርመርህ በጣም ጥሩ ነበር ያረከዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አንበሳ❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 ай бұрын

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ቆይ እንደዚህ ተቅበዝብዛ ስንት ሺ አመት ልትኖር ነው ልብ ይስጥሽ መቼም አወዳደቅሽን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ዘላለምና ባልደረቦቹ በርቱ ስለ መልካም ትብብራችሁ ተባረኩ ከክፉ ነገር ሁሉ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ❤❤

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    2 ай бұрын

    እሺነሽን ነው 1000አመት ላይኖር

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me3 ай бұрын

    ወጌኖቼ እባካችሁ ግፍ አትስሩ ሰው የዘራውን ያጭዳል ስለዚህ በገዛ እጃችሁ ሰውን አትግፉ ❤❤❤❤

  • @hanahailu4103

    @hanahailu4103

    3 ай бұрын

    ewnet new

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra3 ай бұрын

    ይች የተረገመች ወይኔ ወንድሜ የኔ ነው የደረሰብክ ምናለ ታማንና ታማኝ ሰወች ቢገናኙ እኔም እዳተ አምኘ የደም እንባ አስነባኝ መሸወድና መካድ ልብ ያደማል ጋዜጠኛው ግን ተባረክልኝ ❤❤❤

  • @user-wg5ht2ht7d
    @user-wg5ht2ht7d3 ай бұрын

    ያንን ልጅ ባስቸኳይ መፈታት አለበት ልጅዬዉን እያጃጃለች ይች ሸርሙጣ እርሜዋን ቁመሽ ቅሪ እድሜሽ ይጠር ።ይሄን የመሰለ ልጅ ትትጫወትበት አይዞህ የየዋህነት አምላክ የቢጤህን ይስጥህ ።

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u3 ай бұрын

    በሳውዲ አረቢያ ነገ ሰኞ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ነው። ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ለዚች ቀን ላደረሰን አልሀምዱሊላህ ረመዳን ሙባረክ በመላው አለም ያላችሁ ውድ የኢስላም ልጆች

  • @maqdsmaqds5132

    @maqdsmaqds5132

    3 ай бұрын

    እረነገአደለም

  • @user-cp3jd1jx3u

    @user-cp3jd1jx3u

    3 ай бұрын

    @@maqdsmaqds5132 ነውውውውውውውውውውው

  • @user-cp3jd1jx3u

    @user-cp3jd1jx3u

    3 ай бұрын

    @@maqdsmaqds5132 ነው

  • @user-ko7od7zu1i

    @user-ko7od7zu1i

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @ZinetYemer

    @ZinetYemer

    3 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s3 ай бұрын

    🙉🙉🙊🙊🙈🙈 በጣም ያሳፍራል ወላኢ አደራእ ፈጣሬ ከደዚ አይነት ነውር ጠብቀኝ

  • @wyimam9103

    @wyimam9103

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @febanlove2876
    @febanlove28763 ай бұрын

    ይቺ አይን የወጣች መረን እሰይ እውነቱ ተጋለጠ እሱ በንፁህ ልቡ ስለሆነ አጋለጠለት

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid74993 ай бұрын

    ምን አይነት ጎደኛ ነሽ እስቴ ምክንያቱንስ እያወቅሽ እንዴት ሚዜ ትሆንኛለሽ አይ ኢትዮጵያ እውን የሀይማኖት አገር መሆንኦን እስከመጠርትጠር የተደረስበት ጌዜ መሆኑን ያሳየበት ትንግርተኛው ዝግጅት ብንለው ይመረጣል የሲቶች እእይን አውጣዎች ይቼ እእገር ወዴት እያመራች ይሆን???

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w3 ай бұрын

    ዘልአለም አንተ ና የንስር አይን እኮ ትለያላችሁ ስራችሁን እንዴት እንደምሰሩት በጣም ነው የሚገርመኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏❤️ ይህቺ ውርደተኛ በእጇ ተጋለጠች 🇪🇷

  • @muluayel-8387

    @muluayel-8387

    3 ай бұрын

    በዛዉም ሕግ ሰዉ ነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44423 ай бұрын

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ዋይኔ ሁኔተኛ ፍቅር እና ትዳር ላምን ፋልግ ሣዎች ምነው ልኖን ነው 😭😭😭😭ዱካዬ ዋንድማቺን እግዚአብሔር ይባረክ ጡሩ ትምርት ነው 🥰አቤት ዉሸት ስንት ዓመት ላማኖር ነው 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😭😭😭😭አቤቱ ጌታቺን መዳንታቺን እያሱስ ክርስቶስ አብ ዬ ድንግል ሜርያም ልጅ ማረን ክፎች ባ ምድራቺን እና ባ አልማቺን አፃፃት በስቶሃል እና 😭😭😭😭😭

  • @Selamkassa-iv7vj

    @Selamkassa-iv7vj

    3 ай бұрын

    💔😭

  • @MekdesAssefa-lg6tv
    @MekdesAssefa-lg6tv3 ай бұрын

    ታማኝ ሁነንላቸው ለሚከዱን ለነሡም የሚከዳቸው ይስጣቸው እና ህመማችን ይድረስባቸው 🥺🥺

  • @galayuser1127
    @galayuser11273 ай бұрын

    ወይ አለመታደል እቺ ሸሌ ፈጣሪ ገላገለኸ ወድሜ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h3 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል በእውነት በጣም ልቤን አመመኝ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu3 ай бұрын

    የታሠረው ልጂ ይፈታ ፍትህ የራስን ሂወት ለመኖር የሠውን ማጨለም ምንድነው እረ ፈጣሬያችሁን ፍሩ😭😥

  • @B-kk1sc

    @B-kk1sc

    3 ай бұрын

    አወ ይፈታ ልጂቷ አስመሢይ ሠገጤ ናት😢😮

  • @doda9780

    @doda9780

    3 ай бұрын

    አዎ ይፈታ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed97893 ай бұрын

    ወንድሜ ከምንም በላይ እራስክን ጠብቅ❤ሰው ክፉ ነው

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k3 ай бұрын

    ያሳሰራቸው ትልቅ አስፈቱ እግዚአብሄር ቃል ይበላችሁ ልጅቷ የለመደች ናት አይን አውጣ ስታስጠላው

  • @user-ys3bi4ki6l
    @user-ys3bi4ki6l3 ай бұрын

    ውድ የቴዋህሔዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አረሳችሁ ሙስሎሞችም ለኦረመዳን አረሳችሁ 💒💒💒💒

  • @alemdemise1242

    @alemdemise1242

    3 ай бұрын

    እንኳን አብሮአደረሰን እህታችን የሰላም የፍቅረ ያረግልን

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie25943 ай бұрын

    ወንድም ዘላለም እባክህ እርዳኝ የሂወት ጉዳይ ነው በእርግጥ ብዙ ቦታ ጠይቄ ማንም አረዳኝም እድሌ ሰው በሂወት እያለ የሚረዳው የለም 😢😢😢😢😢😢😢በማሪያም አግዙኝ በሰው ሀገር ለፍቼ ቀረሁ።

  • @addisaddis6649

    @addisaddis6649

    3 ай бұрын

    "የኔማር ምን ችግር

  • @user-oz1uh3we6n

    @user-oz1uh3we6n

    3 ай бұрын

    አላህይረዳሺ

  • @joeyanderson6660

    @joeyanderson6660

    3 ай бұрын

    Why can no one help you, there is no such a thing

  • @yordidemlie2594

    @yordidemlie2594

    3 ай бұрын

    @@joeyanderson6660 አላውቅም ሳምንቴ በተመሳሳይ ደላላ ሁለት ወንድሞቼ ሊሞቱብኝ ነው እኔም እራሴን ላጠፋ ነው ጨነቀኝ ቢያንስ ማን እንደሆነ ጥላቴ ህዝብ ቢያውቅልኝ ።😭

  • @konjokonjk4766

    @konjokonjk4766

    3 ай бұрын

    የኔህት እግዚአብሄረ ለነገሮች ሁሉ መፈትሄ አለው ተስፈ አትቆረጪ እሽእህት አለም

  • @abezelove7365
    @abezelove73653 ай бұрын

    አተ ጀግና የሆክ ልጂ እደሜና ጤና ይስጥህ እዳተ ጀግና የሆነ ሰው ያብዛልኝ

  • @user-nh9jo7mj9s
    @user-nh9jo7mj9s3 ай бұрын

    ኑፁ ልብ ያለ ሳዉ ላክፉ አሳልፎ አይሰጥም እግዚአብሔር

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n3 ай бұрын

    ትዳር እና ፍቅር ዱሮ ቀረ በአያቶቻችን ዘመን ነፍስ ይማር ትዳር

  • @gutaabebe2729

    @gutaabebe2729

    3 ай бұрын

    1 ኛ❤

  • @haimanotmerdassa6288

    @haimanotmerdassa6288

    3 ай бұрын

    Hhhhhhhhh Ewnte new

  • @user-cq5ep7bq8i

    @user-cq5ep7bq8i

    2 ай бұрын

    ሳህ

  • @user-on3cp8bw3n
    @user-on3cp8bw3n3 ай бұрын

    አላለቀም መጨርሻውን አሳውቀን

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria87752 ай бұрын

    ወንድሜ ሰላምታህን አስተካክል እንደ ኢትዮጵያውያን እጅ ንሳ ኢሄ የኛ ሰላምታ አይደለም በተረፈ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu54793 ай бұрын

    ያንቺ አሁን ያለውን ነገር መጥቶ መለፍለፍ ምን ይጠቅመናል ያለፈውም አበሳጭቶኛል።

  • @mamimami1739
    @mamimami17393 ай бұрын

    በእውነት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢

  • @user-vj9kd8dk2l
    @user-vj9kd8dk2l3 ай бұрын

    ወይ የዘንድሮ ትዳር የዚህን መጨረሻ እጠብቃለን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r3 ай бұрын

    😢😢😢😢 እኔ ምንም ማለት አልችልም በጣም ያሳዝናል ሰዉ ሁላ ግን መን ነካው ዘድሮ

  • @Gombet25
    @Gombet253 ай бұрын

    ውይ በጣም አሳዘነኝ ባሏ ፈጣሪ የምትክስህን ፈሪያ እግዚአብሄር ያደረባትን ሚስት ትስጥህ:: ይቺ ባለጌ ናት ለበጎ ነው ሚዲያ ላይ የወጣችው ይሄን ሊያሳይህ

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove52353 ай бұрын

    ወይ ጉድ ዘድሮ እኔ እደዛ ስታለቅስ እውነቷን መስሎኝ አሳዝናኝ ነበር እንደዚህ አይነት ሴራ ምን አይነቷ ከንቱ ነች በማርያም እረ ውይ

  • @meseretabreha7539

    @meseretabreha7539

    3 ай бұрын

    Derama eyseru new weys ewenategna new

  • @good8574
    @good85743 ай бұрын

    እረ እንደሰው እናስብ ባካችሁ ሰውን ሳይሆን ፈጣሪ እንደሚያየን እንውቅ ፈጣሪን እንፍራ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab90203 ай бұрын

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን ❤❤❤

  • @emebethaile444
    @emebethaile4442 ай бұрын

    የኔ ጌታ ልጁ አሳዘነኝ ግን ለምንድ ነው መልካም ሰዎች ለምንድ ነው መልካም ሰው የማያገኘት ሁሌም የሚጎዱት፡፡

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w3 ай бұрын

    እኔኮ ባለፈው ስትነፋ ከርማ ነው ብየ ፅፌ ነበር እኛ የመደም ቅመሞች አንሸወድም😅😅

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    3 ай бұрын

    😂😂እኔም ማን ከወንድ ጋ ሜካፕ ትሰሪያለሽ ብያታለሁ ክክ😅😅የውሸትዋን እንደሆነ ጠርጥሬ ነበር መንቃራ በይ😅😅😅

  • @fatma6629

    @fatma6629

    3 ай бұрын

    😅

  • @kenxidhd4317

    @kenxidhd4317

    3 ай бұрын

    እኔም ብየነበር። የፈጣሪ ያለህ😂😂😂😂ቱቱቱ

  • @fatma6629

    @fatma6629

    3 ай бұрын

    እናንተኮ አገምቱጂ ስገምቱ

  • @user-nf8qc1rq3y

    @user-nf8qc1rq3y

    3 ай бұрын

    ምን

Келесі