በልጁ በተሰራበት መተት ከናጠጠ ሀብታምነት ወደ ለማኝነት የወረደው ምስኪን አባት ሚስጥሩን ዘረገፈው።

በልጁ በተሰራበት መተት ከናጠጠ ሀብታምነት ወደ ለማኝነት የወረደው ምስኪን አባት ሚስጥሩን ዘረገፈው።

Пікірлер: 2 800

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch4 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eYSX16Smcqabc7Q.htmlsi=xbNCmEyWzc54Cnm2 ክፍል 1 ለመለጣችሁ።

  • @tsegaelias4373

    @tsegaelias4373

    4 ай бұрын

    Lejetewa Ende Awaredesho .tewared kebet tebarer Leman ende aderegesho weta telemen .yegudefesha Lej derom semo ayamerem Godef New koshasha .

  • @bhbh3029

    @bhbh3029

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ

  • @lidiyatamiru4726

    @lidiyatamiru4726

    4 ай бұрын

    Ebakhe kuterhen asekmetelhge gude new

  • @hareghaile1889

    @hareghaile1889

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-sr9vu3ps1m

    @user-sr9vu3ps1m

    4 ай бұрын

    አዲስ ቅመሞች የምታቀርባቸው ሁነቶች መጀመሪያ የተተውኑ ድራማዎች መስለውኝ ድራማ ነው? ብዬ ሳምንት ሰጥቼ ነበር::የተለያየ ሰዎችን ሳይ ደራሲ የተቀኘበት ድራማ ሳይሆን በእውን የሆነ ሁነት መሆኑን ተቀበልኩት::በማህበሰባችን የማይደረጉ ህፀፆች አይጠፉምና ማጋለጡን በርታበት::አድንቄሃለሁ::

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes82934 ай бұрын

    የዚህ ጉዳይ መጨረሻውን ማወቅ የምትፈልጉ በላይክ ቀውጡት

  • @rahelcellfie9673

    @rahelcellfie9673

    4 ай бұрын

    መሰየ በጣም

  • @tigistgirma6941

    @tigistgirma6941

    4 ай бұрын

    ቀወጥነው😂😂

  • @zainabxx7382

    @zainabxx7382

    4 ай бұрын

    የሰው ልጂ የሰው ነው

  • @aniley873

    @aniley873

    4 ай бұрын

    ወሬ

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    4 ай бұрын

    Yesewu chikanne endet besoal abettu getayee yegf gef newu

  • @EMU937
    @EMU9374 ай бұрын

    የዚህ የልጅ ስራ ከማንም አይወዳደርም ወንድሜ ባለህበት ከክፉነገር አላህ ይጠብቅህ የስንቱን እንባ ነው ያበሰው 🥰🥰

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    @rhamethabtemuyoutube7632

    4 ай бұрын

    መመረጥነዉ

  • @user-iz5qt7vf5k

    @user-iz5qt7vf5k

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤በጣም

  • @saadaemer9757

    @saadaemer9757

    4 ай бұрын

    በጣም አላህ ይጠብቀው

  • @emnstesfaye4971

    @emnstesfaye4971

    4 ай бұрын

    በጣም መድሀንያለም ይጠብቀው❤❤❤❤❤

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher17114 ай бұрын

    ይህጉዳይ የእናታቸው አሟሟት መመርመር አለበት።

  • @meseretmuleta

    @meseretmuleta

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @SamSam-ys4ub

    @SamSam-ys4ub

    4 ай бұрын

    ትክክል መመርመር አለበት

  • @user-hg6kg6nt9s

    @user-hg6kg6nt9s

    4 ай бұрын

    💔🙏ልጅ የውም ታገኘው ኣለ ች ጉ ደኛ ::👹🤔

  • @user-hg6kg6nt9s

    @user-hg6kg6nt9s

    4 ай бұрын

    አማች አሟሟች አሉ ። የመጀመርያው የእየሩስ ኣለም ቤተመቅደስ ያፈረ ሰው ኣማች ነው ሊወርስ ያለ ዘር ን ግስና ሊወስድ ።☝️

  • @frehiwotgirmaytesema711

    @frehiwotgirmaytesema711

    4 ай бұрын

    ትክክል መመርመር አለበት

  • @user-tu4fl3xl5c
    @user-tu4fl3xl5c3 ай бұрын

    እንደዚህ ከተጋለጠ የባለቤታቸው አሟሟት እንዲጣራ ብታደርጉ ጥሩ ነው

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    I agree with you

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13974 ай бұрын

    ከደጋሚም ከአስደጋሚም ከመተተኛ ከጠንቃይ ሰማይና ምድር የፈጠረ ጌታ ይጠብቀን 🤲

  • @melkamelka23

    @melkamelka23

    4 ай бұрын

    አሜንን

  • @user-nu1kk3nt6v

    @user-nu1kk3nt6v

    4 ай бұрын

    امن یرب

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    4 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @buzenashethiopian6541

    @buzenashethiopian6541

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢💔🙏🙏🙏

  • @ttww9470

    @ttww9470

    4 ай бұрын

    አሚንን ያረብ

  • @user-ld2fc8tq6l
    @user-ld2fc8tq6l4 ай бұрын

    መተት በሚሰሩት ስዎችም እርምጃ ቢወሰድ ብዙ ህዝብን ማዳን ይቻላል ብዬ አስባለሁ አንተ ቅን ልብ ያለህ ነህ የዘመኑ ቅን ሰዉ ብዬሀለሁ

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    4 ай бұрын

    ህዝቤ

  • @user-bh2xf9vu7h

    @user-bh2xf9vu7h

    4 ай бұрын

    የሚያሰረቱንም መጠቃለል አለበት

  • @rahelcellfie9673

    @rahelcellfie9673

    4 ай бұрын

    የት ይግኛሉ ቤግኛሁማ ጥሩ ነበር ግን እነዚህ እኮ

  • @user-uv5co1gp4t

    @user-uv5co1gp4t

    4 ай бұрын

    Betam amelk yetefslen medr tenkay massera new

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    4 ай бұрын

    😒ጠንቁአዩንስ 🤔

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye49714 ай бұрын

    ኡፍ አንተ ሰው መድሀንያለም ይቁምልህ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ❤❤❤❤❤

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu4 ай бұрын

    እኔ እራሱ ጠርጥራለሁ ከተገኙ በዋላ አራሱ ምንም አልመሰላትም ዘና ብላ ሰትቀመጥ ገርማኝ ነበር

  • @Hundumak
    @Hundumak4 ай бұрын

    ናርዶስን ባዶ እጇ ከቤተሰቡ ህይወት ማስወጣት። አራት ነጥብ። ቀበጠች። ባሳደጓት ሀብታቸውን ለመውረስ ተመኘች።😭😭😭😭

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    4 ай бұрын

    እስማማለው 😥😥😥😥

  • @konjyano7597

    @konjyano7597

    4 ай бұрын

    እቺን ከህይወታቸው ማሶጣት ነው ያለበለዚያ ትገላችዋለች ብዬ ነው የማስበው አረመኔ ናት በስመሀብ አይገባቸውም አባባ😢😢😢

  • @yerokhiwetyerok6179

    @yerokhiwetyerok6179

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @abebawbelay2584

    @abebawbelay2584

    4 ай бұрын

    መታቹንም አስመታቹንም እርምጃ ቢወሰድባቸው በህግ ለሌላው ትምህርት ይሆን ነበር

  • @fufuilu1212

    @fufuilu1212

    4 ай бұрын

    ስጀመር ታስታውቃለች ምንም አልመሰላትም እዛኔ እራሱ እኔ ጠርጥረያለው የስራዋን ይስጣት😢

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge90714 ай бұрын

    እሰይ አባታችን ደህና ሁኑ ድምጻቸውን ስሰማ ደስ አለኝ፡ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ፡ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    4 ай бұрын

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Ahmed11119
    @Ahmed111194 ай бұрын

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚገኙ እህትና ወድሞቻችን እረ ድምፅሁኑ በእስር ተሰቃዩ ያለ ወጀላቸው

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    4 ай бұрын

    ❤ዴምሪኝ ውዴ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne15324 ай бұрын

    ወንድሜ ሃያሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናቴ ቅ/ድንግል ማሪያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ። የምትሉ በላይክ ግለጹ።

  • @mastrmastr7588

    @mastrmastr7588

    4 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @genetiyegeta2444

    @genetiyegeta2444

    4 ай бұрын

    🎉

  • @user-bp4ed5nq5f

    @user-bp4ed5nq5f

    4 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን❤❤

  • @user-lt3gl4ld5o

    @user-lt3gl4ld5o

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂ልብስም ይጠብቃል?

  • @user-lt3gl4ld5o

    @user-lt3gl4ld5o

    4 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሀስቢ አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile88484 ай бұрын

    በስማም እንዴት መታደል ነው እኛ ኦርቶዶክስ አዊያን በፀበል የምናምነው አለም ያልሰጠን የእግዚአብሔር ስጦታችን።❤❤❤❤

  • @user-qf5gn1um3q

    @user-qf5gn1um3q

    4 ай бұрын

    ውሀዉ ለክርስቲያን ማን ሰጠው ፈጣሪ ነው የፈጠረው

  • @solomonhaile8848

    @solomonhaile8848

    4 ай бұрын

    እና ውሃውን መዳኒት ያረገው እኮ ክርስቶስ ነው ።እልቁንስ ሳይመሽ በክርስቶስ እምነህ(ሽ)ተጠመቅ(ቂ)

  • @meazatefra6336

    @meazatefra6336

    4 ай бұрын

    ውሀ ቤተክርስቲያን ሲገባ ፀበል መድኃኒት ይሆናል ክብር ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን ❤ ተዋህዶ ሀይመኖቴ እውነተኛ ቀጥተኛ እምነቴ ❤​@@user-qf5gn1um3q

  • @miserms4091

    @miserms4091

    4 ай бұрын

    Yeserachu inate nachu😢

  • @solomonhaile8848

    @solomonhaile8848

    4 ай бұрын

    @@miserms4091 እኛ ነን የሰራነው የሚል ቃላት አልወጣኝም።አንተ መጀመሪያ የፃፍኩትን በደንብ አንብበህ ተረዳው ቁልጭ ያለ አማርኛ ነው ቅኔ አይደለም እንዳልተረጉምልህ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13974 ай бұрын

    ይሄ ጀግና የሚሰራዉን የምታደንቁ 👍👍👍🥰

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha33844 ай бұрын

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም አሉ😢😢😢ሱበአንን አላህ እንዴት ሰው በገዛ አባቱ የጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ttww9470

    @ttww9470

    4 ай бұрын

    እረ ሰይጣን እኮ አይታመንም በሸሬአችን አላህ ከጥመት ይጠብቀን አላሁ አእለም

  • @user-we4po3ph6p

    @user-we4po3ph6p

    4 ай бұрын

    😢😢😢😢subhan allah😢

  • @emu4176

    @emu4176

    4 ай бұрын

    አወ አብሮህ ያደገ ወይም ጓደኛ ያልከው ነው እሚጫወትብህ አብሶ ጥሩ ሰው ከሆንክ አበቃ 😢

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    4 ай бұрын

    ​@@emu4176 ልክ ነው ባመኑት ነው መጎዳት የሚኖረው ግን ጥሩ መሆን ጉዳት ቢኖረውም መጨረሻው ግን ለተበዳይ ነው ይችም ሰይጣን ሙሉ ለሙሉ ልትወርስ ስታስብ ጭራሹንም የማግኘት እድል አጣች

  • @michelbrendel3932

    @michelbrendel3932

    4 ай бұрын

    Egzio mahren krstos wa lerasi ke wedaj meslo telat adenen🙏🙏🙏

  • @yetyet3213
    @yetyet32134 ай бұрын

    ወየኔ አምላኬ ምን አይነት ገዜ ደረስን😢😢 ወንድሜ እግዚአብሔር ባለህበት ዪጠብቅህ

  • @zdwtube44
    @zdwtube444 ай бұрын

    የሰው ልጅ የሰው ነው ይች አረመኔ 💔አንዴኛ ነኝ ዛሬ በላይክም በኮመንትም ቅመሞች ስራ ተወጥራችሁ ተቀዴማችሁ ቀስ ብላችሁ ተከተሉኝ አይ ሀበሻ ምቀኛ ከውጪ አይመጣም ሰው ለፍቶ መለወጥ አይችልምዴ😢 ይሄን ጄግና አድናቂወች በላይክ አሳዩኝኝኝኝ

  • @user-nf8qc1rq3y

    @user-nf8qc1rq3y

    4 ай бұрын

    ይቺ አረመኔ ያ ቀንም እደ ልጅ ሆና አልተቀበለቺውም ልጁ ሲስመው እሳ አገት አቀርቅራ ነበር የምን ውርስ ነው አይገባትም አረመኔ😢😢😢😢

  • @user-cw9hp5qx6h

    @user-cw9hp5qx6h

    4 ай бұрын

    ​@@user-nf8qc1rq3yደምራኝእህቴ

  • @user-bz8nn5nh4f

    @user-bz8nn5nh4f

    4 ай бұрын

    ባክሽ መርዳት ስጠኝ ነው የሚባለውጂ ባሁኑ ዘመን የወለዱትም እህት ቆራጭ ሁኗል ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያውጣን

  • @AyatMensur

    @AyatMensur

    4 ай бұрын

    እንደማመር ውዴ በቅንነት

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m4 ай бұрын

    አንተ ወድ ፈጣሪ ከሰማይ የላከኸ ጀግና አንተ የህዝብ ልጅ ለምለም ሳር አያደናቅፍሕ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e4 ай бұрын

    በመጀመሪያ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ይግባው ❤❤❤ ሁለት በጣም ልትመሠገን የሚገባት ሠውየውን ሢለምኑ አይታ ለጠቆመችው ልጅ ክብር ይገባታል በውነት

  • @sadaahmedahmedin6373

    @sadaahmedahmedin6373

    4 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ያሳዝናል

  • @demelashwoldegiorgis5663

    @demelashwoldegiorgis5663

    4 ай бұрын

    እቺን ጠቋሚዋን እያመናጨቀቻት ከቤቷ ስታባርር የነበረው ጉዷ እንዳይጋለጥባት ነበር።

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    Tikkil

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu47014 ай бұрын

    አንተ ጅግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስነ -ምግባር ያለህ እግዚአብሔር የላከህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንድዝህ ዓይነት እውነት እያሰማህን 🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ልጅቷም ይቅር ይበላት ፍጣሪ 😭😭😭😭😭 አይ ዘመን 😭😭

  • @agereeageree8190
    @agereeageree81904 ай бұрын

    የኔ አባት ልጅቱ ግን ፈጣሪ ይስራሽን ይስጥሽ እናተ የተረገማችሁ መተት መታች እስመታች ጠቋይ እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ የስቱን ሂወት አበላሻችሁት

  • @saraberhe6491

    @saraberhe6491

    4 ай бұрын

    ይጠፋሉ እግዚአብሔር አይዘገይም ጥሩ ስራቸው አወጣቸው

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i4 ай бұрын

    ይኤልጅ በጣም ጉበዝ ጀግና ነው ከአገራችን ፖሊሶች ይኤልጅ ይሻለላል አንድ ነገር ከሰማና ከአየ እሰጥግ ድርሰ ይኤዳል እግዚአብሔር ይጠቡቅክ ጀግና አንተን የወለደች እናት የተቦርከች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @halimahhh-fl9bo

    @halimahhh-fl9bo

    4 ай бұрын

    ፖሊስ፣መወጀል፣አቁመን፣ወደ፣ቁም፣ነገሩዳይ

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    4 ай бұрын

    @@halimahhh-fl9bo አንተ የፖሊሰ ልጅ ሳትውን አይቀርም 🏃🏃🏃🏃

  • @ElzbethElzabeth

    @ElzbethElzabeth

    4 ай бұрын

    demo polis alende

  • @media5992
    @media59924 ай бұрын

    እህ የኔ አባት እኔ አንገቴን ልዲፋ😢😢😢 💔 ከመጎዳት በላይ ከባዱ ጉዳት ምን እንደሆነ ታዉቃላችሁ የኔ የራሴ በምትሉት ሠዉ መጎዳት😢😢😢

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle26344 ай бұрын

    ያላትን ሁሉ ገፎ ማባር ነው ይህች አረመኔ ምስጋና የሌላት ከንቱ ሰው ነች ወንድማችን ግን ምስጋና ብቻ አይገልፅህም ዘመንህ ይባረክ

  • @zakmanayele6839

    @zakmanayele6839

    4 ай бұрын

    Ychinima kehager new rakutuan mabarer😠😠

  • @febanlove2876
    @febanlove28764 ай бұрын

    እኔ የማደቀው ጋዜጠኛውን ነው ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አንደኛ ነህ

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes5214 ай бұрын

    የዚህ ዘመን ጀግና ወንዶማችን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @user-if5gh3cn1x
    @user-if5gh3cn1x4 ай бұрын

    በጣም ያሣዝናል ያጓረሰ እጅ ይነከሣል አምላክ የስራዋን ይስጣት ጨካኝ ።በርታ ወድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @emu4176

    @emu4176

    4 ай бұрын

    ይሰጣታል አሜንን😢

  • @genethabdi2647
    @genethabdi26474 ай бұрын

    እንግዲህ ከዚህ በላይ መሰሪነት አለ ! ባሳደገ ሰው እንዴት ይህን ያህል የመጨረሻ ጭካኔ:: ልጁንም እንደዚህ ጉድ እንዳትሰራበት ጠብቁት እባካችሁ:: ወይ ማሳደግ በራስ ላይ ጠላት ማምጣት:: በጣም አረመኔ ናት:: እግዚአብሔር ይገስፅሽ ! ክፉ ሴት ::

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq4 ай бұрын

    ይህ ሰው በጣም ደግነው ምክንያቱም በመተት እንዲህ ቢደረግበትም እሱ ለምኖ አልበሉም የተራቡ ነዲያንን ነው ያበሉት እሶ ያዋረደችው ቢመስላትም ለምነው ለድሆች ባበሉት ከፈጣሪ የሚያገኙትን አክሊል አስቡት እስኪ ???

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew33054 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ደግ የሆነውን ሰው ባሳደገ ለ ልመና አረገችው እግዚአብሔር ይፋረድሽ የሰራሽን ይስጥሽ ወንድማችን እናመሰግንሃለን

  • @user-uh2iz1ei6r

    @user-uh2iz1ei6r

    4 ай бұрын

    Yasawu lje yasawu nawu mani aidawaldut saratagawa sitnagetat kebet abarachat Aba dage sirachawu alfo tabaqachawu dagenanat laras nawu kakfo nagar yetabqal

  • @truthprevail2742

    @truthprevail2742

    4 ай бұрын

    ማስረጃሽ ምንድነው ለገንዘብ ብለው ስም እያጠፉ ነው😭

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k4 ай бұрын

    , መጀመሪያ ቪድዮ ላይ ሲያት የተጨነቀች አትመስልም ነበር ተጠራጥሬ ነበር እኔ የስራዋን ይስጣት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ እሳቸውንም እግዚአብሄር ጨርሱ ይማራቸውን

  • @ghhghe5697

    @ghhghe5697

    4 ай бұрын

    እኔም

  • @user-tj5oe4zc6r

    @user-tj5oe4zc6r

    4 ай бұрын

    ሴቷ ምንም አልጨነቃትም ለካ ሴራውን ሰርታ ነው

  • @aklilewhat5613

    @aklilewhat5613

    4 ай бұрын

    Awo enem betam geremegn

  • @mulunehtariku

    @mulunehtariku

    4 ай бұрын

    Akemameto raru anadogn neber

  • @user-mw5hl1fq9h

    @user-mw5hl1fq9h

    4 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech44354 ай бұрын

    እቺ. ጨካኝ አረመኔ. የተገኙለትም. ወንዱ. ልጅ. ሲደነግጥ. እሷዋ. ምንም. አልደነገጠችም. የተርበተበተው. በመዳኔት. እንዳትገላችው. ለልጁም. አስቡለት. ለብቻዋ. ልብቻዋ. ለመውረስ. አስባነው. አምላክ. ይፍረድባት በርቱ. እመቤቴ. ልጁንም. እሳችውንም. ይማራችው. አንተንም. አምላክ. ይጠብቅህ

  • @eshetneshteklehaymanot9615

    @eshetneshteklehaymanot9615

    4 ай бұрын

    ትክክል እይታ ነው እኔም ናረረዶስ አስተያተቷ ምንም አልተመችኝም ነበር።

  • @EeEe-kg3iw

    @EeEe-kg3iw

    4 ай бұрын

    ይቺጨካኚአረበመዳኒትእዳትገላቸዉ

  • @samuel_495
    @samuel_4954 ай бұрын

    የእናትየው አሟሟት ትኩረት ሊሰጥበት ይገባል በተጨማሪም የሟች እናት ቤተሰብ ምንም አላየንም የአባት ቤተሰቦች ብቻ ነቸው ለሞን የልጆቹ የእናታቸው ዘመዶች

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    4 ай бұрын

    Tekekell mnn unable awureewa nat beftereh

  • @soliyanayaronami7829

    @soliyanayaronami7829

    3 ай бұрын

    ለነሱ አበትየው ወንድምና አጎት ነው ለዝምድናው የሚቀርብ ሰው ወይም ዘመድ ነው ስትወድቅ የሚያነሳክ ምናልባት በልጁ ጉዳይ የናቱ ቤተሰቦች ሊገኙ ይችላሉ አሁንላይ ለሳቸውየሚያስፈልጓቸው የሚረዷቸው የሚያግዟቸው ቤተሰባቸው ናቸው ለዛ ይመስለኛል

  • @kidanabera5960
    @kidanabera59604 ай бұрын

    እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን አይነቷ አረመኔ ጨካኝ ነች እችን ወደ ነበረችበት ወርውሮ መጣል ነው😢 ለማንኛውም ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ በርታ

  • @mesi5527
    @mesi55274 ай бұрын

    የተረገመ ትውልድ ለእናት ለአባቱ ማይመለስ እግዚኦ 😢

  • @hdhhdbdbddb6366
    @hdhhdbdbddb63664 ай бұрын

    አቶ ሰለሙን ከነ ልጃቸው እግዝአብሄር ይማራቸው እስዋ ግን መቀጣት አለባት ጋዘጠኛው ግን በጣም ጎበዝ ነህ እግዝአብሄር ካንተ ጋረር ይሁን

  • @tassewgashaw869
    @tassewgashaw8694 ай бұрын

    ባይገርምህ ቀድሜ ጠርጥሬያት ነበር ኮሜንት ከፃፍኩ በኋላ አጥፍቸዉ ነዉ አንተ ግን ተባረክ !!

  • @azmeruaynalem5861

    @azmeruaynalem5861

    3 ай бұрын

    እኔም ራሱ

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe99544 ай бұрын

    አባትየው ልጅቷን መካድ አለባቸው ልጅቷንም ስላባቷ ስጠይካት እንኳን ምንም ድንግጥ አላለችም በተጨማሪም ልጁ እንኳን አንተ ስጠይቀው ደንዝዞ ነበር ይህ የሚያሳየው መተቱ ነው በርታ አንተ መልካም ጋዜጠኛ ነህ፡፡

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47274 ай бұрын

    እግዝኦ አምላኬ የመልካም ሰው ውለታ 😭😭😭 💔💔💔ያማል። ወይ አባቴ እኔስ ልቤን ነካኝ ወይ ሰው የለፉላት ” ባጎረስኩኝ እጄን ተነከስኩ ” ነው አቶ ሰለሞን የገጠማቸውና የሚወዱትነ የሚያምኑት አምላክ ጤናቸውን መልሶላቸው ማየት እመኝላቸዋለሁ። አንተም ወንድሜ ተባረክ ለተቸገሩ ለተጎዱ ስለምትደርስ ♥️

  • @omnajat
    @omnajat4 ай бұрын

    የሰዉ ልጂ የሰዉ ነዉ ምንም ነግረ እዳትስጥ የምትሉ በላይክ አሳዩኝኝኝ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25614 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከመተተኛና ከሟርተኛከጠንቋይ ይጠብቀን ወገኖቼ በአሁን ሰአትየምዬ ልጅ የማይታመንበት ግዜ ሆኖአል ሰው በረዱ ባሳደጉ ይሄ ከሆነ ምላሻቸው በጣም ያሳዝናል።ብቻ የማያልቅበት የሰማይና የምድር ባለቤት ፈውሱን ይስጣቸው

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile56894 ай бұрын

    እንተ ጋዜጠኛ እግዚእብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ በርታ ለብዙ ስዎች ህይወት ታድጋሀል ከእግዚአብሔር ጋር በርታ እግዚአብሔር እየረዳህ ነው።❤❤

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs4 ай бұрын

    አባትዬዉ በተሠጣቸዉ ሐብትና በረከት ለተራበዉ አብልተዉ ለተየገረዉ ሁሉ በደረጉት የርህራሄ ሥራ ይህበጓሥራቸዉ በእግዚአብሄር ዘንደ ተቀባይነት ባይኖረዉ ኖሮ በዉጡበት ቀርተዉ በበረንዳ ሊሞቱ ይችሉነበረ ደክመዉ ካገኙት ሀብታቸዉ ለተቸገ ሰዎች በማገዛቸ ነእግዚአብሄር ቸርነቱ ሊለያቸዉ አልፈቀደም በነገራችላይ መልካም ሥራመሥራት ብዙ ፈተና እንደለበት ማወቅአለብን ዋናዉ ቁምነገሩ ፈተናዉን አሸንፎ የእግዚአብሄር ባለሟል ለመሆን በርትቶ መፀለይነዉ 🎄 አንተም ወንድማችን የምታድግ ልጅነህና አግዚአብሄር አምላካችን ያሣድግህ ዘርይዉጣልህ በርታ ተባረክ 🎄

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet20774 ай бұрын

    በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ መተተኞች አርፈ ስለማይቀመጡ ያድሳሉ ድለዚህ እናንተ ደግሞ በፀብሉ መበርታት ነው❤❤❤

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot16464 ай бұрын

    የእግዝያብሔር ነገር ግርም ይለኛል 🙏 ስራው አሰራሩ ወገኖቼ ይህንን ሁሉ ጉድ እንዲወጣ ጌታ ፈልጎ እና ፈቅዶ🙏 ዮቱብር የሚባሉትን ጀግኖች ከኢትዮጵያ ምድር አስነሳ ይህ ጉድ ሊወጣ የሚችልበት በምንም በምን ስለማይገኝ ስለሚደበቅ ጌታ ምን።።።። አደረገ እነዚህን ስዎች አስነሳ እነዝህ ሰዎች ወንጌልን እንክዋን ባይሰብኩ !!ግን!! እግዝያብሔር የማይደብቀውን !!;ሰይጣን ግን ለዘመናት ሊደብቅ ሊገል ያለውን ጉድ ሁሉ ያወጣሉ ያጋልጣሉ ስለዚህ እግዝያብሔር ይመስገን እንበ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @uaex2464

    @uaex2464

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-cy2vu2fv6g

    @user-cy2vu2fv6g

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን . አሜን

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh4 ай бұрын

    የኔ አባት እባካችሁ እርዱ አቸው ልጃቸውን እንዳት ገድለው ። እባክህ ጋዜጠኛው አደራህ💔 ??😢😢 አይሰው ውለታ ቢስ ነው እፍ እፍ ለልጃቸውም ድረሱ ለት እባካችሁ እሳ ወራሽ ለመሆን ነው ፍላጎቷ ለህግ ትቅረብ ትቀጣ እባካችሁ የሕግ አካላት ወጀለኛን ቅጡ ???

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas74194 ай бұрын

    ደግነታቸው ነው ለዚህ ያበቃቸሁ ፈጣሪ አሁንም ጨርሶ ይማራቸሁ

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj4 ай бұрын

    ሰላም ወንድማችን በርታ ወንድማችን አንተ ጅግና ነህ እራስህን ጠብቅ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25614 ай бұрын

    የአባባን የመጨረሻቸው ይመር ደህና ሆነው ለማየት ያብቃንእመቤቴ ማርያም ትማራቸው እህቶቼ ምንም አይደለም ሁሉ ነገር ለበጎ ነው❤❤❤

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal34884 ай бұрын

    ወላሂ የስው ልጅ የስውነው እንኮንም እውነቱ ወጣ ይገርማል ወንድማችን በርታ

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel84374 ай бұрын

    ምርጥ ጀግና ያልተደረገ የለም ያሰማነው እንጂ ይገርማል ማረን

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo4 ай бұрын

    አሁንም ትገላቸዋለች ከቤታቸው ትውጣ።አባትየውም ወንድምየው ታስገድላቸዋለች በፍፁም ከነሱ ጋር እንድትኖር እንዳትፈቅዱላት።

  • @elsabetbeyene4416
    @elsabetbeyene44164 ай бұрын

    አንተ ምርጥ ጀግና ወጣት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu4 ай бұрын

    የኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ለእዉነት የቆምክ በርታልን ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ

  • @AstuAstu-sw6tu

    @AstuAstu-sw6tu

    4 ай бұрын

    Amen❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn35634 ай бұрын

    በጣም የሚጠርም ታሪክ ነው እኔ የመጀመሪያውን ቪዲዮ ሳይ ምን አይነት ጨካኝ ናት ምንም አልተገረመቺም ነበር ተንኮሏ ነው ያጋለጣት እሳቸው በንፁህ ፍቅር ፈጣሪ የሚወደውን ነገር አድርገዋል ይኸው ጥሎ አልጣላቸውም ጠላታቸውን በጉያቸው እያሳደጉ ነበር ተኩላ ናት እሳቸው መልካምነታቸው ጥሎ አልጣላቸውም እናንተ ቤተሰቦቻቸው በርቱ እስከ መጨረሻው አንተም ወንድማችን ጠንካራ ሰው ነህ ብዙ ታሪኮን አይተናል ከንተ ከሰራሃቸው ታሪክ ብቻ ፈጣሪ ክፉዎችን ይገስፅልን

  • @heavenbrehane7160
    @heavenbrehane7160Ай бұрын

    ወይኔ አረ አግዛብሄር ፍጻምያችን ኣሳምርልን አንተ ልጆችህ አትረሳም ሰው የው መልካም ሰው ስለሆኑ አግዛብሄር በችርነቱ አንካን ኣስታወሳቸው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-oh1vg2ef9z
    @user-oh1vg2ef9z4 ай бұрын

    ወንድማችን ጎበዝ በርታ ለውነት የቆሙ እዳንተ ያሉትን ወጣቶች መዳኒአለም ያብዛልን ለውነት የቆመ ሰው እንዴት ያስደስታል የበለጠ እንድሰራ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-yz8ef4qg6q
    @user-yz8ef4qg6q4 ай бұрын

    ለዚህ ያበቃቻቸው ሴት ከቤታችውም ከንብረታቸውም በህግ መወገድ አለባት እንኳን ጌታ ጠበቃቸው::

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82304 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የስራዋን ይስጣት 😢😢😢 አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤ጋዜጠኛው ጀግና ነህ❤❤❤

  • @user-gb7jy9up6i
    @user-gb7jy9up6i4 ай бұрын

    አንተ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ አባታችን መድሀኒአለም ይማረወት ልጅቷ ግንየስራዋ ይስጣት ይችለልጁም ታሰጋለች ይጠንቀቅ

  • @feydukedir
    @feydukedir4 ай бұрын

    የእኛ ኢትዮጵያውያን ትልቁ ችግራችን እድሜ ልካችን የሰውን ኑሮ ማየት ነው ስራችን የሆነው። በማግኘቱ ደስ ሊለን ሲገባ አየኸው እንትና የሚነዳውን መኪና ከየት አባቱ ነው ያመጣው እያልን ስም ማጥፋት እንጀምራለን። የሰጠው ፈጣሪ ነው ከየትም ያምጣው ገንዘቡ እኛ ምን አገባን? ፈጣሪ ይጠይቀው። ዝቅ ብሎ ታች ወርዶ ከታች ጀምሮ መስራት የማይፈልግ ሰው ሁሌም ስለ ሰዎች ንብረት ስለ ሰዎች ሀብት እንዳወራ ነው።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93184 ай бұрын

    ጀግናው ወድማችን እኳን ደህና መጣህ በስላሴ ስም እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @fatimahmadinah9016

    @fatimahmadinah9016

    4 ай бұрын

    አላህይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-uw9tn3vu6v
    @user-uw9tn3vu6v4 ай бұрын

    እግዝአብሔር ሁይ ይቅር በለን ለሰዉ ልጆች ሞት ሲያሰዉ ነው ለየትኛዉ ግዜ 60-80-ወይም 100 ዓመት ለማይሞለን ሞትን በጀርባችን ተሸከመን እየዞርን እግዚአብሔር አሳዘነው 😭😭😭ጀግናነህ ❤️❤️❤️🥰🥰ወድሜ በርታ!!

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n2 ай бұрын

    ይህን ጀግና ሰው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility48644 ай бұрын

    የህ ልጅ ጂግና ነው ኣስተዋይ ትግስተኛ. ሁሉ የስጠው ❤እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena68174 ай бұрын

    ብቻ ቃል የለኝም ውድ ወንድም እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ የእውነት በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤

  • @linadani6276
    @linadani62764 ай бұрын

    ንብረቱ በአብርሃም ይዙርና ይኑሩ በሰላም እሷን ከዉርስ ዉጪ አድርጎ ጎዳና ትኑር ከፈለገች

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    I agree with you

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa7014 ай бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን አባታችን ስለተፈወሱ እግዛብሔር ሐይማኖተኛ አደለም የምህረት አባት ነው ፈጥረቱን ያቃል ክብሩን እግዛብሔር ይውሰድ ::

  • @AlemAlem-ol5wm
    @AlemAlem-ol5wm4 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይፋረዳት አባታችን ፈጣሪ ይማሮት ጋዜ ጤኛው ተባረክ እንዳተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን በርታ

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n4 ай бұрын

    በዚች ምድር ላይ ያልተፈፀመ ነገር የለም አቤቱ ልባችን ክፋትን ሲያስብ አምላክ ይመልስልን ያሳዝናል በስተርጅና እኒህን አባት መከራ ማሳየት ምን ይሉታ😢😢😢😢

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher17114 ай бұрын

    ለዚ ሁላ ክፉ ሰራ ለማጋለጥ መድሀኒአለም ስልጣን ለሰጣቹ አጥማቂዎቻችን እና ፀበሉጋ የምታግዙ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91794 ай бұрын

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ዳኑ ይመስገን አምላክ አንተ ቅን መልካም ሰው ይህ መልካም ሥራ እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu4 ай бұрын

    ወገን ተጨካከንን እኮ 😭😭 አባትም ልጁም እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ልጁንም ጠብቁት ቤተሰቦቹ 🙏🙏

  • @kidsttube3111
    @kidsttube31114 ай бұрын

    እስኪ ሁሉም ነገር በልጁ ስም ይሁን ባዶጇን ትቅር እምትሉ 👍የዘራችውን ትጨድ ይች ውለታቢስ

  • @selamawit8579
    @selamawit85794 ай бұрын

    የሚገርመው አቶ ሰለሞን ወደ ቤት ሲመለሱ ልጅቷ ምንም ቃል አልተናገረችም በትክክል የእጆን ማግኝት አለባት።

  • @mulukebede239
    @mulukebede2394 ай бұрын

    አጋንት በዚህ አለም ላይ ብዙ ስራ ነው የሚሰራው ግን ሁሌም መንፈስ ቅድስ አሸናፈነው በእምነታችሁ ጸንታችሁ ጸልዩላቸው ፀበል ውሰዶቸው

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj4 ай бұрын

    በእውነት በአሁኑ ጊዜ ማን እንመን ቤተሰብ እርስ በራሱ እየተጠላለፈ ለዚህ ደረጃ መድረሱ ያሳዝናል😢

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay73374 ай бұрын

    አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን 🙏🙏🙏 አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ኃይልና ጉልበት እድሁም ጥበብን ይስጥህ🙏🙏🙏እግዝያብሔር ባንተ በኩል ሥራውን እየሰራ ነው!! እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን::

  • @uehheh7006
    @uehheh700622 күн бұрын

    ጀግና ወንድማችን እመቤቴ ይጠብቅህ አይዛህ በርታ❤❤❤

  • @argaasefa1146
    @argaasefa11464 ай бұрын

    አንተ ጀግና ሰው በርታ እነኝህን መተተኞች አዋርድልን ምድረ ጠንቋይ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza99214 ай бұрын

    ጋዜጠኛ እናመሰግናለን 🎉

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa16764 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጤኔና እድሜ ይሰጥህ. ጀግናው ወንድማችን በርታ እርስ ግን ጠብቅ።

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g2 ай бұрын

    አተን ያለማድነቅ አይቻልም ጋዜጠኛው መልካምሰውነህ❤

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናዉ እንኳን ተሻለዎት አሁንም ፀበሉን ይጠመቁ ይቁረቡ ፈፅሞ የአጋንት ሴራ ይፈረሳል ጨረሶ ልጅቱ የስራዋን ይስጣት ፈጣሪ ለልጁም አሰረታበት ይሆናል እረ ያባሯት ወደዛ በቃ አድጋለች የራሷን ይዛለች ወደዛ

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye18444 ай бұрын

    አባታ አለመሁናቸው ስታቅ ነው እናተ ግን በርቱ እግዚአብሔር ምህረቱ ይስጣቸው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97384 ай бұрын

    የዚህን ጋዜጠኛ.. ጀግንነት በቃላት መግለፅ ይከብደኛል ! ፈጣሪ ይጠብቅህ ! ከፊት ከዋላህ ከቀኝ @ ከግራህ ይጠብቅህ .. የስንቱን እንባ አበስከው አቦ ተባረክ :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh37224 ай бұрын

    Natural way present የምታደርገው እና በጣም ያጓጓል። ተባረክ

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x4 ай бұрын

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ የምር እ/ር ይባርክህ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58884 ай бұрын

    አይ ይቺ ከንቱ አለም ለይትኛው እድሜ ይሆን ይሄ ሁሉ ክፍት ያሳዝናል አንተ ብርቱ ወንድማች እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ።

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    4 ай бұрын

    ይገርማል ለጠፊዎ አለም በደቂቃ ለምትጠፋ ነፍስ አጀብ ነው በዚያውም በገንዛ አካል ክፋይ

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz4 ай бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ከሌላ ስው ስምታለች የማድንጎ ልጅ መሆኑን

  • @user-lc3cr4cw6c

    @user-lc3cr4cw6c

    4 ай бұрын

    በትክክል

  • @hayhay9005
    @hayhay90054 ай бұрын

    ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህንን ጉዳይ መጨረሻዉን አሳዉቀን እሺ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu7014 ай бұрын

    ከሰዉ አትጠብቁ አምላክ ቀን አለዉ ስለሰዉ አታስቡ እመብርሀን አለች ታሪክ ይቀየራል በርቱ።

  • @enemayehuwwondemeneh2887
    @enemayehuwwondemeneh28874 ай бұрын

    የሰው ልጁ የሰው ልጁ ነው አሳቼው ወደራሳቸው ይመለሱ እንጅ ይችን ቆሻሻሻ ባዶ ቂጧን ነው ማባረር ዘመዶቹ በግዜ ይደርሳቸዋል በርቱ በፀበል

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara72824 ай бұрын

    አየ ሰዉ ማርያምን ግን ምን አይነት ሰይጣን ቢጠናወተን ነዉ በዚህ ያህል ደረጃ እረ እንደዉ ፈጣሪ አድራጊም አሰደራጊም ፈጣሪ እድሚያቹሁን ያሳጥር

  • @haythayat6345
    @haythayat63454 ай бұрын

    አቤቱ አምላካችን ፈጣሪአችን አባታችን ከእንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ሰሪወች አንተ ጠብቀን በፈሰሰው ደምህ

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila4074 ай бұрын

    አግዚያብሕር ይጠብቅሕ አባክሕ ከቤት ስትወጣ ፀሎት አድርግ ስእል አድኖ ኪስሕ አስቀምጥ በነገሮችሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልሕ

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu85844 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ደጋሚንና አስደጋሚን ማሟርተኛን ከምድራችን ያጥፋልን ወገኖቼ ወንድማችን ፈጣሪ በተሰማራህበት ቦታ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም በደሙ ተሸፈን ጌታ ሆይ ማስተዋል ተወስዶብናልና አንተ መልስልን

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu24654 ай бұрын

    በርታ መተትና አስመታችንም መተትንም ከምድረችን ጌታ ይገልብ ጠዉ አንተን ጌታ ይጠብቅህ

  • @SinmegElyhwe-cw6fy
    @SinmegElyhwe-cw6fy18 күн бұрын

    የዚህሀገርጉድአያልቅ እራስህን ጠብቅወድሜ

Келесі