ሚሊየነሩ አንጥፎ ሲለምን ተገኘ። ውድ የተባለ መኪናውን እራቅ አርጎ ልብስ ቀይሮ የሚለምነው ባለሀብት። ልጆቹ እንባቸውን መቆጣጠር አቃታቸው።

ሚሊየነሩ አንጥፎ ሲለምን ተገኘ። ውድ የተባለ መኪናውን እራቅ አርጎ ልብስ ቀይሮ የሚለምነው ባለሀብት። ልጆቹ እንባቸውን መቆጣጠር አቃታቸው።

Пікірлер: 3 800

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch4 ай бұрын

    ስሟ እንዳይጠራ የፈለገች አንድ እህቴን እና አለንልህ በርታ ያሉኝን ሁለት ወንድሞቼን መርቁልኝ ሁሌም ከጎኔ ሆናችሁ ስለምደግፉኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እኔን ቴሌግራም ለይ ለማናገር @Addiskememoch በዚህ ዩዘር ኔም ፈልጉኝ

  • @user-ld9rl7qt3t

    @user-ld9rl7qt3t

    4 ай бұрын

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    4 ай бұрын

    አት ያገዝ ሁሉ አላህ ይጠብቀው አት አላህ ክፍ ነገ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @AlexTube472

    @AlexTube472

    4 ай бұрын

    ፀበል ይውሰድዋቸው እንጂ ሃኪም ቤት መሄድ ትርጉም የለውም

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    4 ай бұрын

    ይህ ድግምት ነው አብርር አከርት በጥቁር አሞራ ነው የሚደገመው ፀበል ውሰዶቸው ከዛ ውጭ መፍትሄ የለውም ጀግናችን

  • @selmayoitbechannel4323

    @selmayoitbechannel4323

    4 ай бұрын

    ፈጣረ ቤታቸው በደስታ ይሙላልቸው❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d4 ай бұрын

    ወይ ሃብቱን ያመጡበት መንገድ ባእድ አምልኮ ካለበት አጋንቱ ግብር ከጎደለበት ለእንደዚህ ውርደት አሳልፎ ይሰጣል ያው እአጋንንት ምንም ቢሰጥ መጨረሻ ነፍስን እስከመቀማት ነው ጭካኔው ካልሆነ ግን ምቀኛ አስደግሞባቸው ይሆናል የግል አስተያየቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @adbarungatu2820

    @adbarungatu2820

    4 ай бұрын

    በትክክል በጣም ጥሩ እይታ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    4 ай бұрын

    አዎ የመምህ ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች ቶሎ ይገባናል

  • @user-jr2tj4xv5r

    @user-jr2tj4xv5r

    4 ай бұрын

    በትክክል

  • @lehulutube9063

    @lehulutube9063

    4 ай бұрын

    Ya thats true,

  • @yeabseraaddis2430

    @yeabseraaddis2430

    4 ай бұрын

    ትክክል ብለሃል!መጀመሪያ ሃብቱ በበአድ አምልኮ ይመጣና ከዛን በኃላ ሰውየው እየ ለመነ ካልጨመረበት ሀብቱ ሊጠፋ ይችላል! በዚሁ አጋጣሚ መገናኛ አካባቢ ሲለምኑ የነበሩ ባለሀብት ነበሩ ብዙ መኪናና ቤቶች አሏቸው ሲሉ ነበር! ነገር ግን ካለመንኩ ሃብቱ ይጠፋል አሉ ሲባል ሰምቻለሁ!

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm4 ай бұрын

    በፈጣሪ መተት ተሰርቶባቸው ነው ወደፀበል ውሰዶቸው ፈጣሪ ይድረስላቹ ጀግናችን ኑርልን እንወድካለን❤❤

  • @hannahailu2268

    @hannahailu2268

    4 ай бұрын

    Exactly I agree

  • @tgtg3001

    @tgtg3001

    4 ай бұрын

    በትክክልልል

  • @mariammaryam1642

    @mariammaryam1642

    4 ай бұрын

    በረካ አለው እያሉ

  • @Brbr-pd6ey

    @Brbr-pd6ey

    4 ай бұрын

    Aw yenem xirixarenew habt slallew asertew bachewnew

  • @zainabxx7382

    @zainabxx7382

    4 ай бұрын

    የአባትየው እዚህ ላይ መድረስ የልጆቹ ቸልተኝነት ነው እንዴት ልጂ አባቱን ይርቃል በተለይ ሴት ልጂ ላባቷ የተለየ ፍቅር አላት በዛ ላይ ብዙ አይደላችሁም ሁለት ብቻ ናችሁ አንድ አባታችሁን መንከባከብ ጭንቀቱን ችግሩን ብትጠይቁት ብትካፈሉት ለዚህ ባልበቁ ነበር በተለይ ሴቷ

  • @saradezi8588
    @saradezi85884 ай бұрын

    ሀብት ምንም ደስታ አይሰጥ ትልቅ ቤት ንብረት ደስታ አይሰጥ በትንሽ ቤት ያለው የጭንቅላት እረፍት ፍቅር እና የአእምሮ ሰላም ን እሚያክል ሀብት የለም ቤት ከልክ በላይ ሲሰፋ ያራርቃል ልጆቻቸው ብዙ ሰአት አብረዋቸው ማሳለፍ አለባቸው ብቸኝንት ነው እንዲ ያረጋቸው🙏🏽

  • @astermekoya6953
    @astermekoya69534 ай бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣው ጌታ ነፃ ያውጣህ

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh

    @BeneyimEwunatu-yu2dh

    2 ай бұрын

    Wow amen❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq4 ай бұрын

    ማነው የዚ ጀግና ጋዜጠኛ አድናቂ እባካቹ ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ አድርጉለት ከጎኑ ቆመን እናበረታተው የብዙዎችን እንባ ያበሰ የተበዳይ አባት ነው ይሄንን ልጅ ያለማድነቅ አይቻልም

  • @genetmulugeta3288

    @genetmulugeta3288

    4 ай бұрын

    Kene belay manem adenaki yalew ayemeselegnim ❤

  • @ShahadShahad-kk9ds

    @ShahadShahad-kk9ds

    4 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @miminamimi9668

    @miminamimi9668

    4 ай бұрын

    Weyniye abatiye metet newi mihonew.

  • @rachelgirmay1290

    @rachelgirmay1290

    4 ай бұрын

    He is the best.

  • @yisaqweldemariyam6599

    @yisaqweldemariyam6599

    4 ай бұрын

    እባካችሁ እኝህ አባት ወደውአይደለም መተትነውእንዲህ የሆኑትስንቶቹ ናቸውከቁጥጥራቸው ውጭእየሆኑ የቀሩት ቶሎፀበል ውሰዱዋቸው።

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions96474 ай бұрын

    ሐኪም ሳይሆን ፀበል ውሰዱዋቸው መተት ተደርጎባቸው ነው ራሴን አላውቅም ያሉት ትክክል ናቸው

  • @JoharJ-qf1hv

    @JoharJ-qf1hv

    3 ай бұрын

    አባታቸውን እሚዳያላይ ከማውጣት አባታቸውን ቅርብ ብለው መጠየቅ ነበርባቸው

  • @user-no2hz6cc3v
    @user-no2hz6cc3v4 ай бұрын

    ❤❤❤የዘመኑ ጀግና ቃላት የለኝም የብርሀኑ መልክ ቅድስ ኡራኤል ሁሌም በመንገድህ ይከተልክ ይጠብቅህ አንተየወለደች እናት ማህፅና ይለምልምክበር

  • @tirutiru2948
    @tirutiru29484 ай бұрын

    በርታ እውነተኛ አዳኝ ልጆቹ አባታቸውን ይጣበቁ አባታቹ ተቸግረው ነው ምርጥ ልጆች ናቸው ሰይጣን ነው የሚጫወትባቸው ወቸርች ይድናሉ አሁኑኑ ይድናሉ

  • @gddfds520
    @gddfds5204 ай бұрын

    ሰውየው ወደው አይደለም ሀብታም ስለሆኑ አይምሮቸውን ቀይረውባቸው ነው በየአይነቱ ድግምትና መተት ነው ያለው አቤት ቤታቸው እንዴት ያምራል ታድያ ይህ በጤና ነው ፈጣሪ ይማሮት አባቴ ወደ እምነት ቦታ ውሰዶቸው ስው ለፍቶና ደክሞ ያገኘውን ሀብትና ንብረት ለመውሰድና ለመውረስ በሰው ላይ መተትና ድግምት የምታደርጉ ሰዋች በምድርም በሰማይም ኑሮቹ ጋሀነም ይሁን ፈጣሪ ይበቀላችሁ አሜን

  • @user-ce2jq4eb5i

    @user-ce2jq4eb5i

    4 ай бұрын

    ታድለሽ እንደዚህ አይነት ሃሳብ የመጣልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ. 👌🙏

  • @user-iz5qt7vf5k

    @user-iz5qt7vf5k

    4 ай бұрын

    😢😢😢እውነት ነዉ እህት ድግምት ነዉ

  • @asnibelew5428

    @asnibelew5428

    4 ай бұрын

    እውነት ነው የዲያቢሎስ ስራ ማዋረድ ነው ::

  • @hiwetgebreyohannes2458

    @hiwetgebreyohannes2458

    4 ай бұрын

    ወይ ሰው ግን እኔ ምለው አንደኛ ከቤታቸው ተስፋ መቁረጥ ነው ምክንያቱም ልጆቹ በቃ አደጉ በስንት ውጣ ውረድ የተፈራ አሀብት አለ እሷም እሱም የየራሳቸው መንገድ ጓደኛች ይኖሩዋቸዋል አባትዮው ሚስታቸው አጥተው በልጆችም ተረስተው የሚያዋቸው የልብ የለም ናላቸው ዙሯል ስለ አባታቸው ደንታ የላቸውም። ሁለተኛም ሰው ጥሩውን እጂ መስራት ያቃተን ምቀኝነት አይጠፋ በክፋት በሰይጣን እጅ ወድቀናል ና በጣም አጥብቆው ይዘው ፀበል በጣም ያስፈልጋቸዋል። አንተ ደግሞ ተባረክ ከዚህ ጉድ እዲወጡ እንዲረድ ያደረክ ድጋሜ ተባረክ።

  • @titimulatu5426

    @titimulatu5426

    4 ай бұрын

    ልክ ነው እኔም ያሰብኩት መተት እና መንፈስ አለባቸው የተደረገባቸው ነገር አለ መምህር ተስፋዬን ጠይቁ ወይም ትምህርቱን ስሙ እናታቸውን የገደለውም ይህው ሊሆን ይችላል

  • @fitsumgebremichael
    @fitsumgebremichael4 ай бұрын

    ይሄን ጋዜጠኛ የሚወድ በፍቅር👍አሳዩኝ🥰🥰🥰

  • @hdhfhcjh9793

    @hdhfhcjh9793

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bettimekonen7846

    @bettimekonen7846

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nf4lf7sp8d

    @user-nf4lf7sp8d

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistabayneh7861

    @tigistabayneh7861

    4 ай бұрын

  • @masaratworku2754

    @masaratworku2754

    4 ай бұрын

    🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @frezerfre264
    @frezerfre2643 ай бұрын

    እዚህ ውስጥ በጣም ብዙ የመምህር ተስፋዬ ልጆች አለን

  • @meserettizazu1046

    @meserettizazu1046

    3 ай бұрын

    Erduachew ebakachu

  • @user-hl7bf2ov7i
    @user-hl7bf2ov7i4 ай бұрын

    በጣም የምያሳዝን ታሪክ ነዉ ጥፋቱ ሙሉ ለሙሉ የልጆቹ ነዉ ምክንያቱም አባታቸው እንደዚያ ጥማቸዉ አድጎ ተጎሰቅለዉ እያዩ ለምን ዝም አሉ በጣም እራስ ወደዶች ናየዉ።

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu4 ай бұрын

    የስደት እህት ወድሞቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሄር ይጠብቀን አሜን😢❤🎉❤❤🎉🎉❤

  • @user-ww7qb1st5f

    @user-ww7qb1st5f

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    4 ай бұрын

    AMYN.LHULCUNM

  • @sabilasahila407

    @sabilasahila407

    4 ай бұрын

    አሜን❤

  • @sifaanabdii9034

    @sifaanabdii9034

    2 ай бұрын

    Ameeeen Ameeeeeen🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @merryyosef9727
    @merryyosef97274 ай бұрын

    ሴት ልጅ እኮ ወደ አባት ነው ምታደላው እና አባትሽን ተንከባከቢ እባክሽን ወደ ፀበል ውስጂያቸው እባካችሁ ቭሃብት ምንም አይደለም እርስ በራሳችሁ ተሳሰቡ ❤❤

  • @user-dl8em4jq6r

    @user-dl8em4jq6r

    4 ай бұрын

    አረ እነዚሕ ደነዞች ናቼው ለአባታቼው ደንታም የላቼወ 😢

  • @user-rv5rd1fi7o

    @user-rv5rd1fi7o

    4 ай бұрын

    አሁንም ያፈላለጉዋቸው የሰው አፍ ፈርተው ይመስለኛል እንጅ ለአባታቸው ፍቅር ያላቸው አይመስሉም ደንታም የላቸው

  • @workeerkalo5971

    @workeerkalo5971

    4 ай бұрын

    እግ/ር ይታደገዉ እንጅ የሰይጣን ስራ ነዉ ችግር አላበት።❤

  • @user-pp5el6ln1g
    @user-pp5el6ln1g4 ай бұрын

    ዋዉ ጥሩ የተዋጣለት ልቦለወድ ድራማ ነዉ ።

  • @senaittesfaye9536

    @senaittesfaye9536

    3 ай бұрын

    Eko 😂😂😂

  • @fisehahabtu2918

    @fisehahabtu2918

    2 ай бұрын

    ለኔም ይመስለኛል

  • @makedaseyoumhaile4045
    @makedaseyoumhaile40454 ай бұрын

    በእውነት እጅግ ያሳዝናሉ!!እግዚአብሔር በምህረት አይኑ ስላያቸው ይክበር ይመስገን!!አንተም ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu4 ай бұрын

    ወንድሜ ወደው አይደለም እባክህ ፀበል ውሰዱዋቸው ያንተ ልፋት ሁሌም ፍሬ እፍርቶ ነው የምናየው በርታልን

  • @user-eg9jv5mo3x

    @user-eg9jv5mo3x

    4 ай бұрын

    አባቴ፣ ገንዘብ መውደድ ጣዖት ይሆንብሀል የምንልክ በምክንያት ነው። ከመጠን በላይ ገንዘብ መውደድ እንዲህ ያደርጋል

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw2894 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ እዳተያሉትን ያምጣልን ክክፉነገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወድሜ ❤❤❤❤❤

  • @user-gk7vk9fu6u
    @user-gk7vk9fu6uАй бұрын

    እባክህ በእንዲህ አባት አታስጨንቒቸው እብሳቸው የደረሰባቸውን ያውቃሉ ወይም አያውቁም ድግምት መተት ተድርጎባቸው ይሆናል በርጋታና በትህትና አናግራቸው እንጂ ከልጆቹ አንገት መድፋት የሰውየው የጤና ጉዳይሊያሳስባቹ ይገባል ፅበል ውሰድዋቸው ሲያሳዝኑ ከርታታ የኔ አባት ውለዲተ አምላክ ትዳብሶት እግዚእብሔር ይፈውሶት

  • @saradawit
    @saradawit4 ай бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ በስመአብ ለአንተም ተባረክ እናንተም ጸበል ውሰዶቸው እናንተ አባታችሁን ተከታተላቸው የኔ አባት እረ የምን ስራ ጥንቅር ብሎ ይቅር

  • @shewachala9808
    @shewachala98084 ай бұрын

    ለአባታችሁ ብቻ ሳይሆን ለእናንተም ፀበል ያስፈልጋችኋል ጋዜጠኛው በጣም ጎበዠ ጀግና ነህ በዚህ ላይ በእምነትህ ጠንካራ ተባረክ

  • @hareghaile1889

    @hareghaile1889

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @demelashtefera6415
    @demelashtefera64154 ай бұрын

    ተባረክ የአዲስ ቅመ ሞች አዘጋጅ ና ልጆቻቸው ወደ ኩክ የለሽ ማሪያም ፀበል ውሠዱአቸዉ ለቀሪው ዘመናቸው ትዳር ያስፈልገዋል ማምሻ እድሜ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ ወስባት ዘግዚአብሔር

  • @ethioaddis5367
    @ethioaddis53674 ай бұрын

    ይህ ሰው ምን አልባት የአእምሮ ችግር ሊኖርበት ይችላል ምን አልባትም በድግምት በመተት ተብትበው አስረውት ይሆናል ወደ መንፈሳዊ ቦታ ቢሂድ መፍትሂ ይኖራል ግለኝነት የበዛበት ዘመን ላይ ደርሰናል ልጆቻቸው ቀርበዋቸው አይዞህ ባለማለታቸውም ይሆናል ፈጣሪ አምላክ መፍትሂውን ያምጣሎት አባታችን

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros63684 ай бұрын

    አባታችን ፀበል መሄድ አለባቸዉ አተም ተባረክ ጀግና ተወዳዳሪ የሌለህ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade89494 ай бұрын

    የኔ ጌታ ፀበል ውሰዷቸው እግዚአብሔር ደግ ነው በግዜ ተገኙ የሰሩት ጥሩ ነገር ....... አባቴ ምህረቱን ይላክሎት!!!!

  • @destaeyassu6241
    @destaeyassu62414 ай бұрын

    የስው ልጅ ሰው መሆኑን ፈሪሃ እግዚአብሄር አድሮበት ምንም ሣያውል ሣያሳድ የፈጣሪ ቃል መፈፀምእግዚኣብሄር ሠላምና ፍቅር ጤናና ሥራህሁሉ ይባርክልህ ከዕድሜ ጋር:

  • @user-pk7ts3sf5z
    @user-pk7ts3sf5z4 ай бұрын

    ሰውየው በጤናቸው አደለም ጸበል ይወሰድዋቸው ልጆቹ

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    4 ай бұрын

    በትክክል ልጆችም ችላ እንዳሏቸው እሳቸውም እራሳቸውን እንዲጥሉ እነዲዋረዱ የመናፍስት ሴራ ወይም ባድ አምልኮ ነው በርግጠኝነት

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw4 ай бұрын

    ምናልባት ሀብቱን ያገኙት በመንፈሥ አሠራርከሆነ ለማኝ እንዲሆኑ ወሥኖባቸው ይሆናል እራሡን ለማኝያደርግና ግን ሀብታም ያደርጋል እንዲነው የሠይጣን ሥራ

  • @wubeteadugnaw9735

    @wubeteadugnaw9735

    4 ай бұрын

    ልክ ነው ይሆናል ምናልባት መተት ሊሆንም ይችላል እራቁታችሁን ገበያ መሀል ተከባሉልኝ እያለ የሚያዋርዳቸው ሀብታሞች ብዙናቸው ልክ ነው

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    4 ай бұрын

    ​@@wubeteadugnaw9735 እኔ አይቸ አላውቅም

  • @emebetmerga7291

    @emebetmerga7291

    4 ай бұрын

    Tekekele nw.

  • @meserat1627

    @meserat1627

    4 ай бұрын

    ይሆናል

  • @user-tr2xn1go8i

    @user-tr2xn1go8i

    4 ай бұрын

    ፀበል ይግቡ ሃብቱ በሳብና የመጣ ከሆነ መንፈሱ ግብሩ እየወሰደ ነዉ ወይም መተት ይሆናል ግን መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ በደንብ ተከታተሉ አብራቹ ፀልዩ ፀበል ተፀበሉ አብራቹ ስገዱ ከሃብታቹ አስራት ቦክራት አዉጡበት

  • @abiyotabebe4443
    @abiyotabebe44433 ай бұрын

    አንተ መልካም ብትሰራም ትልቅ ሰው በሀይል አታናግር በርጋታ ብታናግር መልካም ነው። ላደረከው መልካም ሰራ ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈልህ። አኒ ግን በልጆቻቸው አዝኛለሁ😢😢😢😢

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47274 ай бұрын

    ምናልባትም የሆነ ነገር ተደርገው ድግምት ተደርጎባቸው ይሆናልና ወደጠበል ቢሄዱ ጥሩ ነው። በጣም ያሳዝናሉ😭😭😭 አባቴን የክፉ ሰውች ውጤት ሊሆን ይችላልና ያማል💔💔💔 ልጆች እናንተ ም አባታችሁን ተንከባከቧቸው ወደ ጠበል ብትወስዷቸው ጥሩ መሰለኝ ። ወንድሜ ተባረክ ስራህን በጣም ነው የምወደው♥️

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu84544 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ስራ ምርጥ እና ጀግና ነክ ውሌም ወደፊት ❤❤❤❤❤❤

  • @adanegebremariam
    @adanegebremariam4 ай бұрын

    አባት ምንም ይሁን አባት ነው ይታዘንላቸዋል እንጂ አይታዘንባቸውም ምክንያታቸውን መረዳት እና መፍትሄ መፈለግ ነው እግዚአብሔር ጋ መፍትሄ አለ ንሰሀ ግቡ አደባባይ ስላወጣችኋቸው ይቅርታ ጠይቋቸው

  • @user-nm1ll6mn1s
    @user-nm1ll6mn1s3 ай бұрын

    አሪፍ ፌልም ነዉ ቀጥሉበት

  • @mallkmallk6328
    @mallkmallk63284 ай бұрын

    ጀግናችን እንወድሐለን ያተነገር ያስጨንቀናል እራስህን ጠብቅ ከማንም በላይ እግዚአብሔር ይጠብቅ ወኔክ ጥንካሬን በዚው ቀጥል

  • @user-kq2jl6xk9l
    @user-kq2jl6xk9l4 ай бұрын

    አቦ ምችት ይበልህ አንተ ጋዜጠኛ በየቀኑ እየገባሁ ምን አመጣ እያልኩ እጠብቃለሁ በእውነት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yonas-oe7oh
    @Yonas-oe7oh4 ай бұрын

    አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ችግራቸውን እንዲህ ነው የምትረዳው ከመንፈስ አንፃር ተመልከቱት ወደው አይደለም በእርጋታ ማናገሩ የተሻለ ይመስለኛ ሀብት ምን ዋጋ አለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeeTesh
    @ZeeTesh2 ай бұрын

    እረ ልጆቹ ናቸዉ የረሳቸዉን ላይፍ ብቻ ነዉ እንጂ ላባታቸዉ ገድ እንደሌላቸው ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸዉ እነሱ ናቸው ብቸነት እንዲሰማቸው አድርገው ለዚህ ያበቛቸው ትሪት አድርጓቸው ፀበል ውሰዷቸው ምስኪን አባት እ/ር ይርዳዎት አባት

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql4 ай бұрын

    እባካችሁ ወደ ፀበል ዉሰዷቸዉ በእመቤቴ ጤነኛ አይደሉም😢

  • @tsigetenadeg6586
    @tsigetenadeg65864 ай бұрын

    ልጆች አባታችሁ በጣም ከባድ ነገር ነው ያለባቸው እባካችሁ ፀበል ውሰዷቸው ለናንተም የተያዘባችሁ ነገር ሁሉ ይፈታላችኃል እግዚአብሔር ያስባችሁ

  • @kidanehabte3026
    @kidanehabte30263 ай бұрын

    እግዚአብሄር ለምትሰራው ሰራ ይርዳህ በኡነቱ በጣም ትልቅ ስራ ነው በምንም መልከ የማይገኝ ተንኮልና ምስጢር በማጋለጥህ በጣም በጣም መመስገን የሚገባህ ሰው ነህ እግዚአብሄር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ::

  • @debebenegia3637
    @debebenegia3637Ай бұрын

    የሆነዉ ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው ከጎማሳነት በላይ እድሜ ያላቸዉ ሰዎች ሚስቶቻቸው ሲሞቱ በጣም ይቸገራሉ ልጆቻቸዉ ቀድሞዉኑ ክትትል ቢያደርጉላቸዉ ጥሩ ነበር በዚህ አጋጣሚ በብዙ ፍለጋ ያገኛቸዉን ጋዜጠኛ ማመስገን እፈልለዉ። ሌላዉ ለእኚህ ሰዉዬ ብቸኛ መፍትሄ ሰጪ የሚሆነዉ ኢየሱስ ብቻ ነዉ!!!!!!!

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z4 ай бұрын

    ጋዜጠኛውን የምትወዱት👍የኔ አስተዋይ ስወደው ፈጣሪ ይጠብቅክ ኑርልን ሠውየው በጤናቸው አይመስለኝም😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf4 ай бұрын

    ኮሜቶቺ በጣም ጠካራ ጎበዝ ሁናቺኋል ማለቴ የመተትን የድግምትን ስራ የሰዉን ክፋት ሰላወቃቺሁ ደስ ይላል ማለቴ በምትማሩት ትምሕርት ባባቶቻቺን ትምሕርት እየሰማን የመናፍስትን ስራና ተኮል እያወቅንዉ ነዉ የኔ ጀግኖቺ ክብር ይስጥልን ለመምሕሮቻቺን ላባቶቻቺን ለተዋሕዶ እምነት 😢😢 የመምሕር ተስፋዬን ገጠመኝ እደምታዳምጡ በደብ ያስታዉቃል😢

  • @user-dw5fy5be4v
    @user-dw5fy5be4v3 ай бұрын

    አቤት የሰው ልጅ ጭንቀት ነውእንደዚህ የሚያደርጋቸው ስለዚህ በአይምሮ ሀኪም እገዛ ተደርጎላደው ወደቀድሞ ጤንነታቸው እንደሚመለሱ አምናለሁ አግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam87124 ай бұрын

    ለሸክ ነህ ወንድሜ በመተት ህይወት ይበላሻል እና አባታችን ፀበል ያስፈልጋቸዋል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez39774 ай бұрын

    ወደ ጸበል ይግቡ እባክህ ወደው አይደለም እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ አንተ ጠንካራ ነህ እራስህን ጠብቅ

  • @user-ud4ly4ly4y

    @user-ud4ly4ly4y

    4 ай бұрын

    ዎዴ ጽብል ውስድቭሁ በናች ው

  • @raseem5813
    @raseem58134 ай бұрын

    አባታቹው በሙተት ነው ንብረቱን ያፈራው ችግሩ አባታቸው ነው ሀብቱ የመጣበት መገድ በመተት ነው ካለመንህ ሀብትህ ይበተናል ተብሎ ይሆናል እኛም አገር እንደዚህ እሜረጉ አሉ ቤታቸው ሀብት በሀብት ሆኖ እሌላ አገር ይሄዱና ይለምናሉ በየቤቱ እደ የኔ ብጤ

  • @MerryMulugta-ui3sc

    @MerryMulugta-ui3sc

    4 ай бұрын

    አዎ

  • @TIJI-990

    @TIJI-990

    4 ай бұрын

    ልክ ነሽ

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    4 ай бұрын

    አዎ ልክ ነሽ

  • @doda9780

    @doda9780

    4 ай бұрын

    በየሱስም 😢

  • @user-ys3pp8yj8y

    @user-ys3pp8yj8y

    4 ай бұрын

    ኣዎን ምስጢሩ 75% ያልከዉ አለ!!!

  • @GetahunArgaw-rl4mp
    @GetahunArgaw-rl4mp3 ай бұрын

    ምያሳዝነው ሀብት ያለፈጣሪ ሲሆን እድነው ብዙ ጊዜ የሃብታም ልጆች ፈጣሪን ይረሳሉ ድርማ ይሁን አላዉክም ግራ ገባኝ

  • @soliyanayaronami7829
    @soliyanayaronami78293 ай бұрын

    ደስ ይላል አባባልክ የእውነት የፈጣሪ ያለህ እውነት እኮ ነው አቦ ተባረክ

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol11574 ай бұрын

    መተት መተት መተት ተደርጎባቸው ነው ዳይ ወደ ፀበል ፍጠኑ ፍጠኑ

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    4 ай бұрын

    በትክክል የኔ ማር

  • @nasanate8410
    @nasanate84104 ай бұрын

    ሲያሳዝኑ😢😢😢ፀበል ውሰዷቸው

  • @honeyb4984
    @honeyb49844 ай бұрын

    ፀበል ፀበል የምትሉ መፁሐፍ ቅዱስ የማያነብ ትዉልድ ፀባል የሚባል ነገር የለም ፀሎት ያስፈልጋቸዋል

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25614 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ነው ይሄንን እግዚአብሔር ያጋልጥላቸው

  • @Bemnetmetadel-zr4tp
    @Bemnetmetadel-zr4tp4 ай бұрын

    ስራችሁን ወደጎን በመተው ለአባታችሁ ግዜ ሰጣችሁ አፀብሉት እባካችሁ ልውጥ ተገኛላችሁ🙏በተረፈ ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ጀግና በርታ❤

  • @MN-xf8xu

    @MN-xf8xu

    3 ай бұрын

    ክክክክክክ የምን ጋዜጠኛ???? የሰፈር ልጆች ድራማ ሰርተው ነው የኛህዝብ እንዴት ምስኪን ነን እነሱ በሳቅ ፍርስ እያሉ ነው

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan5734 ай бұрын

    የምወድህ የማከብርህ ልዩ የሆንህ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed90724 ай бұрын

    የኔ አባት 😢😢😢። ምቀኛ ካለ። ምን ደሥተኛ ህይወት አለ ህመማቸዉ እዳለሆኖ። የልጆቹም ጉድለት ነዉ እድወጡ ያደረጋቸዉ። እንክብካቤ ክትትል የላቸዉም አባቴ በዚህ እድሜዉ የትነዉ የሚሄደዉ ብሎ ማሠብ ቀላል ነበር መጨረሻቸዉ ይመር 😢😢

  • @user-cx5qf6mj7q
    @user-cx5qf6mj7qАй бұрын

    ለሁሉም መድሃኒት ፀበል ብቻ ነው ሀብታም ስለሆንክ ዶክተር አያድንህም። እኔ ከሳቸው በላይ ሃብታም ነኝ ግን ገንዘቤ የት እንዳለ አላውቅም ግን እሚያድነኝ ፀበል ብቻ እና ብቻ ነውና የኔ ወንድም በርታልኝ ጀግናዬ

  • @user-od8xj8hg2y
    @user-od8xj8hg2y4 ай бұрын

    የኛ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ❤

  • @mimitube9595
    @mimitube95954 ай бұрын

    ወድሜ አትጩህ አትናደድ ቢያንስ ተረዳቸው ሰው ወዶ እንደዚ እንደማይሆን ልቦናህ እያወቀ ከመጮህ ይልቅ በትህትና ተጎጂዎችን ብታዋራቸው ባይ ነኝ በተረፈ በርታ

  • @Kaliye-hp2se

    @Kaliye-hp2se

    4 ай бұрын

    በጣም ትክክል እኔም ብያለው መንፈስ እንጂ ሌላ ምንም አይደለም

  • @derejeyeshaneh2061

    @derejeyeshaneh2061

    4 ай бұрын

    ስክሪፕት ጽፎ አጥንቶ እየተወነ ነው

  • @hagosaregawi711

    @hagosaregawi711

    2 ай бұрын

    Mn maletih new?​@@derejeyeshaneh2061

  • @FerehiwotGeberhiwot
    @FerehiwotGeberhiwot2 ай бұрын

    በጣም የምታሳፍሩ ልጆች ነችሁ አባታችሁን አደባባይ የእጃችሁ ይጠብቃችኋል ልጀ እንዲህ ካጋለጠ ዛሬ ብዙ በሴጣን ይኖራል ዘመድ ካለ ፀበል ውሰዷቸው የሚድኑት በፀበል ነዉ ። ይህንን ለማወራት ጊዜ ነረህ የምን ሀኪም ፀበል መውሰድ ነዉ

  • @GB-vr2vy
    @GB-vr2vy4 ай бұрын

    አባቴ በሽታቸዉን አዉቀዋል መረበሾ ነዉ አዛ መርካቶ የተለያየ ድምጽ ሁሉን ያስረሳቸዋል ::ቤት የሚያናግራቸዉ የት ነህ ምን አስጨነቀህ የዛሬ ዉሎህ እንዴት ነበር አባዬ ያስፈልጋል በሳቸዉ ላብ ነዉኸይሄ መንቀባረር ጎበዝ ጀግና አባት ስላላችሁ በጣም እድለኛ ናችሁ ቀጥ አርጋችሁ ራሳችሁ ፀበል አስጠምቁ ሳትለዩ እንዳያመልጧቾሁ ተጠንቀቁ ማለቴ ድኛለሁ ብለዉ እንዳትሸወዱ ሴጣን አታላይ ነዉ ለሁሉም አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርልን በርቱ ደርሳችሁባቸዋል!!!!!!

  • @ysolnet
    @ysolnet4 ай бұрын

    አባታችን ሊታዘንላቸው እንጂ ሊታዘንባቸው አይገባም ። ማንም ሰው በነፃ ፍቃዱ ራሱን ዝቅ አድርጎ የሰው ፊት ማየት አይፈልግም ። እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው ።

  • @mimismimand1835

    @mimismimand1835

    4 ай бұрын

    አሜንንን 🙏🏻

  • @martaetopian6896

    @martaetopian6896

    4 ай бұрын

    የሰው እጅ ነው እህቴ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle45124 ай бұрын

    እንኳዕ ዳሓን መፃካ የኛ ጀግና እመብርሀን በፊትህ ትቅደምልህ ብትችሉ ህክምና ሳይሆን ፀበል ቦታ ውሰድዋቸው በእግዝአብሔር🙏

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu24654 ай бұрын

    በትክክል ጌታ ምህረት ያድርግላቸዉ የኔ አባት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Solomon300
    @Solomon3004 ай бұрын

    አባታችሁ ታታሪ እና ጠንካራ ሰራተኛ በመሆናቸው ሌሎች ሰዎች በዚህ ኑሮ ቀንተው መተት ትደገርጎባችኋልና በአስቸኳይ ወደ ፀበል ይውሰዷችሁ !!

  • @essy5906
    @essy59064 ай бұрын

    ጥላቶቹ የሆነነገር አርገዉበት ይሆናል ፀበል ይዉሰዱት ሰዉ ሲያርግ አይወድ ሀበሻ ምቀኛነዉ አሏህ ይርዳህ

  • @BereketDerese-xc8zx

    @BereketDerese-xc8zx

    3 ай бұрын

    ማን ምን ያረግባቸዋልና የሉሲፈርን ግብር እያረጉ ነው

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu4 ай бұрын

    ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አባታችንን እባካችሁ ቶሎ በእምነታችሁ እና በሳይካትሪስት ተንከባከቧቸው አባት እናት ድጋሜ አይገኙም 🙏🙏😭

  • @user-jq7us7uo6t
    @user-jq7us7uo6t4 ай бұрын

    አባቴ አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጡት እመቤቴ ሙሉ ጤና ትስጥልኝ አይዞት እሺ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350Күн бұрын

    سبحان الله ይገርማል የምን እሰሳነት ነው

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz4 ай бұрын

    የኔ አባት በጣም ያሳዝናሉ እያላቸው ልመና ከባድ ነው ጤነኛ አይደሉም እና ፀበል ውስዱ ልጅቹ

  • @Legna27
    @Legna274 ай бұрын

    እግዚኦ ከባድ ሱስ ወይስ እርኩስ መንፈስ ወንድሜ አንተ ያልከው ሊሆን ይችላል እውነት ምህረትን ይስጣቸው❤❤❤

  • @fikir.com.

    @fikir.com.

    4 ай бұрын

    መተትነው ወደውአይደለም እርኩስ መንፈስነ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው በዲያብሎስ ለሚያምኑ

  • @user-tj5oe4zc6r

    @user-tj5oe4zc6r

    4 ай бұрын

    እርኩስ መንፈስ ነው ሱስ የሚሆነው ከመጀመሪያ ለማኝ ሆኖ መተው ያቃተው ሰው ነው

  • @tsiontesfasilasie211
    @tsiontesfasilasie2114 ай бұрын

    You best ever ever thank you God bless you

  • @hailuabera4802
    @hailuabera48024 ай бұрын

    So touching story. Dissociative identity (multiple personality) disorder could be the likely problem. Whatever the cause he needs urgent attention (family, medical, spiritual etc). Thank you ‘Addis Kimemoch’ for doing great job.

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd4 ай бұрын

    መተት ነው ፀበል ይሂድ ስራ ቦታ ምቀኛ ነው ❤ ይህ ስራ በጣም ባላጣ አለው እና እናተምም ተጠንቀቁ ስው አትመኑ አባታችሁ ❤ ፀበል ይሂድ ❤

  • @user-hg6kg6nt9s

    @user-hg6kg6nt9s

    4 ай бұрын

    🙏🏽☝️ ፈጣሪ ለ ቅኑ ይበል እና ሰው እንጂ ገንዘብ ዋነኛው ሃ ፍት ኣይ ደ ለም :: ኣዳም ብቻው ሲሆን ሁኖ እንደ እንሰሳ ይዘላል ይጮሃል ፈጣሪ ሂ ዋንን ፈጠረ ለት :: ያለፈው ኣል ፋል ወደ ኣዲስ ሂወት መጀመር መኖር ኣለና ። ጠላት በሰ ገራም ይቀናል -ም ን በልቶ ነው ይላል :: 🙏🏽🤔

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59574 ай бұрын

    ወድሜ ወደው አይደለም ለምን አትረዳቸውም ከነዛ ልጆች ብዙ ነገር ተምረካል ብዬ አስባለሁ ሰባት አመት እራሳቸውን የሳቱትን አስብ እሳቸውም ተመሳሳይ ይሆናል ብዬ አስባለሁ😢😢😢

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu24654 ай бұрын

    የኔ አባት ግን ችግሩንም ተረዱት አሞት ነዉ እንጅ ወደዉ አይደለም❤❤❤👍👍👍👍

  • @bruiknegussie4689
    @bruiknegussie46894 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ያድናቸዉ መተት ነዉ

  • @Hundumak
    @Hundumak4 ай бұрын

    የባለፈው ከቤት ጠፍታ በሳምንቱ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ያለችው ሴትዮ መጨረሻ ምን ሆነ ????

  • @mamamin3122
    @mamamin31224 ай бұрын

    አትፈረዱባቸው ልጆች የሆነ ነገር ሁነው ነው ጸበል አስጸብሏቸው

  • @user-nf4je6ik2v
    @user-nf4je6ik2v4 ай бұрын

    እኔ አንድ ምክር ለልጆቹ እለግሳለው። አባታችሁን ለዚህ ሁሉ ያደረሰው እንደተረዳሁት ጭንቀት ነው። ጭንቀት ደግሞ ከእግዚአብሔር ሳይሆን ከዳያብሎስ ነው። ስለዚህ ፀሎት እንዲደረግላቸው፣ እንዲፈወሱ፣ ክብር ህይወት ቤተክርስትያን/ ለም ሆቴል ድልድይ ወረድ ብሎ ሲድራ ሆቴል ጋር እሁድ ቀን ብታመጧቹው ይፈወሳሉ። እናንተ ከጭነት ትገላገላችሁ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw2 ай бұрын

    የኔ ኣባት እመ ብርሃን የሚበጅዎትን ከነ ልጇ ትታደጎት።ኣንተንም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።ብሩክ ሁን

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo4 ай бұрын

    ፀበል ውሰዷቸው ይድናሉ።መተት አድርገውባቸው ይሆናል።ሰለዚህ ፀበል ውሰጇቸው።

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo83654 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት ነገር ብዙ ሰምቻሐው በጣም አብታም ሆነው ሚሰርቁና ሚለምኑ በመንፍስ ምክንያት ነው እኝዲህ ሚሆኑን መፍረድ ሳይሆን መርዳት ቢቻል ጥሩ ነው ፀበል ወሰዳቸው እክምና አይረዳቸውም ፀበል እኔ በምኖርበች ሀገር ውጭ ብዙ አሉ እግዚያብሔር ይርዳቸው

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    4 ай бұрын

    Mnalbat habtun kejrrbawu yehonnee menfse yinorewal

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree4 ай бұрын

    ጋዜጠኛ የተባልከው ግን የሆነ ጩህትህ እና ንዴትህ ጤነኛ አትመስልም ሰውየው ይሄን የሚያደርጉበት የሆነ በቂ ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል ለምሳሌ ያላቸውን ሀብትና ንብረት በመናቅ ስለእግዚአብሔር ሥም ከድሆች ጋር መቆጠርን መርጠው ወይም ደግሜ ሌሎች የተጒዱባቸው ነገሮች ይኖራሉ ስለዚህ እንኝህን ትልቅ አባት ላይ መጮህ ለምን አስፈልገህ ጉዳዩን ቀስ ብሎ መመርመር ሲቻል።

  • @Muradekal-tk4eo
    @Muradekal-tk4eo4 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚኣብሄር ይባርክ ለኣባታችን እግዚኣብሄር ምረቱ ይስጣቸው

  • @maryamenat8287
    @maryamenat82874 ай бұрын

    በእርግጠኝነት መተት ነው ወደፀበል ውሰዷቸው ወድሜ በርታልን ጀግናችን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98774 ай бұрын

    ይሄ የልመና መንፈስ ነው ጌታ ይገስፅላቸው ይፀለይላቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    4 ай бұрын

    ምንም ሳንረዳ ባንፈርድ

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq

    @WonderfulWinterSled-hf9vq

    4 ай бұрын

    ትክክል መንፈስ ነው ይህ ፀሎት ነው

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny89344 ай бұрын

    ፈጠራችሁ ደስ ይላል ጥሩ ድርማ ነው

  • @markeshawyiheanew2148

    @markeshawyiheanew2148

    3 ай бұрын

    ይሄ ማጭበርበር ነው

  • @user-dm3oc9mr5e

    @user-dm3oc9mr5e

    2 ай бұрын

    Enam ewnet ayemselagnm

  • @makedaseyoumhaile4045
    @makedaseyoumhaile40454 ай бұрын

    ያለፈው አለፈ አሁን ተመስገን ብለን እህት ወንደሞቼ አባባን በደንብ ተንከባከቧቸው !!!አትፍረድባቸው!!የበፊቱን ድካማቸውን አይታችሁ ይቅር በሏቸው!የዋህ አባት ናቸው!ለምነው ለሰው መስጠት!!የንሰሀ አባት አምጡላቸው!!!እግዚአብሔር ይወዳችኋል እህት ወንድሜ!! Am a single mum wz three kids ,it is rely hard but for our children will leave everything!! Help each other . And may God rest ur mum!!

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v4 ай бұрын

    ሴቷ ገና ካሁኑ ተፀየፍሺአቸው ቢያንስ አቅፈሽ ፍቅር ሰጪአቸው አፅናኚአቸው ቢያንስ አማክሯቸው❤

  • @user-jp6qo9oj1r

    @user-jp6qo9oj1r

    3 ай бұрын

    ልክ ነሽ እሷ ሆነች ባለመተቷ አሠሪ

  • @user-zh5lj4ex3k
    @user-zh5lj4ex3k4 ай бұрын

    ወድሞችን ፀበል ነው መሄድ ያለባቸው ህክምና አደለም 🙏🙏🙏

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola89973 күн бұрын

    የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ኑርልን

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093Ай бұрын

    ሰዉዪዉ ሚሰት ያግቡ ብቸኝነትም ይጎዳል ሰለዚህ ልጆቹ ለቁምነገር ደርሰዋል ሰለዚህ አግብተዉ የሚያወሩት ሰዉ ያሰፈልጋቸዋል

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37334 ай бұрын

    በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ነው ፈጣሪ ሆይ በደምህ ሸፍነን😢😢😢😢

  • @TigeetTegest
    @TigeetTegest4 ай бұрын

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ወንድሜ❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭ሚስኪን ገደሉህ በወጣትነህ እግዚአብሔር ደምህን ያውጣልህ እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን

  • @selamsisay3243
    @selamsisay32434 ай бұрын

    ሲያሳዝኑ አባትየው ወደው አይመስለኝም እግዚያብሔር ይርዳቸው።

  • @mafigdey21
    @mafigdey214 ай бұрын

    እኔ ግን የሚመስለኝ ልጆቹ ለአባታቸው ግዜ የሚሰጡ አይመስሉም ግድም የለቻው አይመስሉም አሁንም ለስማቸው መጥፎት ብቻ ነው ያስተሳሰባቸው አንድ አመት ሙሉ ምን ሰረተው እንደሚመጡ ይጠፍቸዋል ለአባታቹ ክብር ስጡ ፀበል ውሰድዋቸው

  • @abanav57

    @abanav57

    4 ай бұрын

    ድራማ ነው ወይም both of them er idiot

  • @Han.2431

    @Han.2431

    4 ай бұрын

    Tkkl. Ljochu labatachew fkir ystu

  • @hope8216

    @hope8216

    4 ай бұрын

    I agree. It seems like the their fathrr is not getting his children's attention as he supposed to. Very sad.

  • @solaman2604

    @solaman2604

    4 ай бұрын

    It is my opinion too

  • @sosenademissa1221

    @sosenademissa1221

    4 ай бұрын

    እስከዛሬ የትነበራችሁ አስታማችሁ አልቀበራችሁ እራስወዳድ ናቸው ልጆቹ ጨካኞች ሳይፈልጓቸው ደደቦች

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam1394 ай бұрын

    እነዚህ ልጆች አሁኑኑ አጋንት እይመለኩ ይመጡት ሀብት ስለሆነ አጋንት ሳይቀድማቸው እራሳቸውንም ስውየውንም ፀበል ማስገባትና እራሳቸውን ማትረፍ አለባቸው ይሄሁሉ ጠላት ይተረፋችሁት በሀብታችሁ ምክንይት ነው አኖኖራችሁን ቀይሩ ጠላት አሉኝ ይሎቸውን ስወች እናንተንም ተጠንቀቁ ካላችሁ ሀብት በላይ ጤናችሁን አስቡ ይሄ ጉዳይ እንደዚህ ዝም ብላችሁ የምታልፉት ነገር አይደለም ልጆቹ ስር መስረቱን ማወቅ አለባችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እቤታችሁን ፀበል አስረጩ አደጋውስጥ ናችሁ ዙሪችሁን መርምሩ

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    4 ай бұрын

    እሱም ኦኖ ልጆችን አላየሽም 😭ውሽ ተጥሎ እንዳግኝም አልኦኑም ምን አይነት ዴንታም አልስጣቸውም 🤮🤮🤮

Келесі