ሞተ ተብሎ ህዝብ የቀበረው ሰው አዳማ ቤት ተቆልፎበት ተገኘ።እውነት ይሄ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ነው ለማመን ከበደን

ሞተ ተብሎ ህዝብ የቀበረው ሰው አዳማ ቤት ተቆልፎበት ተገኘ።እውነት ይሄ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ነው ለማመን ከበደን

Пікірлер: 11 000

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch7 ай бұрын

    ስለተመለከታችሁት አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ ክፍል አንድን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ kzread.info/dash/bejne/k2Sc2MuLd5vRotI.html

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    7 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    7 ай бұрын

    በህግ፤yዞቸዉ

  • @user-xr5ve7zo6p

    @user-xr5ve7zo6p

    7 ай бұрын

    እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😂😂😂

  • @mmakkiya

    @mmakkiya

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mmakkiya

    @mmakkiya

    7 ай бұрын

    አላህይጠብቅህ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo7 ай бұрын

    የጋዜጠኛው አድናቂወች👍👍👍👍👍

  • @user-lb7yb9pf7r

    @user-lb7yb9pf7r

    7 ай бұрын

    ያረብ አይ መጨረሻ ዘመን ኧረሠው ወደየት እየሄድን ነው አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @masaratworku2754

    @masaratworku2754

    7 ай бұрын

    Baxami😢🎉🎉🎉🎉❤❤ matoo parsanti

  • @user-ob8wh2vn7h

    @user-ob8wh2vn7h

    7 ай бұрын

    ኪኪኪ ሁሉን ነገር እውነት የሚመስለን የማዳም ሰራተኞች እናሣዝናለን😅😅😅

  • @aselefechdebebegesa97

    @aselefechdebebegesa97

    7 ай бұрын

    Waw

  • @martatamrat8119

    @martatamrat8119

    7 ай бұрын

    @@user-ob8wh2vn7h ምን ማለት ነው ለራስሽ ስትይ ነው አረብ ሀገር የሔድሽው ብር ለማግኘት ብለሽ ለምን ታሳዝኛለሽ

  • @zebebatube8475
    @zebebatube84757 ай бұрын

    ጀግና አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር❤

  • @addisw1713

    @addisw1713

    7 ай бұрын

    አሜን❤

  • @nugusu6790

    @nugusu6790

    7 ай бұрын

    amen amen amen amen anen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-fk8vl7kg2v

    @user-fk8vl7kg2v

    7 ай бұрын

    በእውነት አሜን❤

  • @genetchannel2200

    @genetchannel2200

    7 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @melat-dz5uz

    @melat-dz5uz

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @user-jo1tb5qb1r
    @user-jo1tb5qb1r4 ай бұрын

    ለራስህ ብቻ የማትኖር ጀግና ኢትዮጲያዊ ጋዜጠኛ ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ።

  • @nabiatabeba8640

    @nabiatabeba8640

    4 күн бұрын

    Le sewm chemer enje le ersu ye emnor sew malet Eko selfish malte new selzeh le ersum le sewm yenur

  • @yoditGebre-gk8ob
    @yoditGebre-gk8ob2 ай бұрын

    ጀግና ወንድ ተባረክ እዉነት ትዘገያለች እንጂ እንደዚ መጋለጡ አየቀርም

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq7 ай бұрын

    ይሄን ጀግና ወንድማችንን ያለማድነቅ አይቻልም እውነት ያሻንፋል

  • @user-jc8jm1gq4j

    @user-jc8jm1gq4j

    7 ай бұрын

    እናትወልዳለችሲበዛጀግናነትህወደርየለለህብርቱላተቃልየለኚምአላህጀዛህንይክፈለውያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @tub6528

    @tub6528

    7 ай бұрын

    በጣም ማርያምን ቃል የለኝም ፐ እናት ወልዳለች ይሄንን ጀግና ወንድማችን ከክፍዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Mohammed-ip5yq

    @Mohammed-ip5yq

    7 ай бұрын

    በኡነት በኡነት ዉለታህን ፈጣሪ እጥፍ ደርብ አድርጎ ይክፈልህ አናመሠግናለን ወድማችን❤❤❤😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍

  • @user-cb8ws5gv8h

    @user-cb8ws5gv8h

    7 ай бұрын

    ወላሂ ቃል አጣሁ 😢😢😢❤❤❤

  • @birengatrunesh310

    @birengatrunesh310

    7 ай бұрын

    Tebarke 🙏❤️😊

  • @laelahaelolah155
    @laelahaelolah1557 ай бұрын

    የሃገራችን ምርጥ ጀግና መሪ ይሁን የምትሉ እስኪ 😊

  • @LiyaZewede

    @LiyaZewede

    7 ай бұрын

    መሪ ቢሆንማ የቀድሞዋን ኢትዮጵያ! ያቺን የፍቅር ሐገር መልሰን እናያት ነበር።

  • @fatmahasan4896

    @fatmahasan4896

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂መሪ አላለቺም ጀግነው ሁሉመሪ መሆን አለበትደየ

  • @okok-sh2wk

    @okok-sh2wk

    7 ай бұрын

    ትክክ

  • @user-xm2gt1zw1s

    @user-xm2gt1zw1s

    7 ай бұрын

    በውነት😢

  • @user-zk3gj1gj3g

    @user-zk3gj1gj3g

    7 ай бұрын

    አቤት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mimibekele5644
    @mimibekele56444 ай бұрын

    የእዉነት አንተን የወለደች እናት ማህፀነ ለምለም ነች የእዉነት ዘረህ ይለምልም የኔ ወንድም❤

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha84924 ай бұрын

    ለዚህ ድንቅ አዘጋጅና ባልደረቦቹ በፀሎት እናስባቸዉ።

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🥺💔🙏

  • @GemechisTadesse-er2jg

    @GemechisTadesse-er2jg

    17 күн бұрын

    Wow gerami neh

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms7 ай бұрын

    ጋዜጠኛው እራስህን እየጠበቅ❤❤በጣም ጀግናነህ ወድማችን እግዚያብሔር ይጠብቅህ❤❤😢😢😢

  • @user-fk8vl7kg2v

    @user-fk8vl7kg2v

    7 ай бұрын

    በጣም ቃለት አጣሁለት

  • @samapps3579

    @samapps3579

    7 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @samapps3579

    @samapps3579

    7 ай бұрын

    😭😭😭😭😭🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @samapps3579

    @samapps3579

    7 ай бұрын

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    7 ай бұрын

    ወንድሜ እስከመሰሎችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢😢❤❤❤ ጅግና ሰው ከክፉ ይጠብቃችሁ ወንድሜ ፈጣሪ ጤና ይስጣቸው

  • @gufu6525
    @gufu65257 ай бұрын

    አቦ ጋዜጠኛው እናት ወልደሀለች👌👌👌👌👌👌👌 ሺ አመት ኑር

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne38872 ай бұрын

    ይህ የእግዚአብሔር ስራ እንጅ የሰው ስራ አይደለም አሁንም ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ሁሌም ይሁን ሰይጣን እንዲህ ይዋረዳል ክብር ለመድሀኒአለም

  • @mesfinhaile3367
    @mesfinhaile33675 ай бұрын

    ታላቁ እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኛቹሁ መቼም ከመልካም ስብዕና አንዱን ነው ብል አላፍርባቹሁም።ተባረኩልኝ በማያልቀው በበረከቱ ተባረኩልኝ!!

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c7 ай бұрын

    አዳማ ያላቸውን ቤት በ ህግ ተሽጦ አባታችን የ ግል በደንብ ህክምና እንዲያግኝ ይደረግ 😭😭የምትል ላይክ አድርጉ 😭😭😭እንተባበር በዚህ እንኩዋን

  • @user-bv9ic6oq1q

    @user-bv9ic6oq1q

    7 ай бұрын

    😢😢😢

  • @medinatube5989

    @medinatube5989

    7 ай бұрын

    ግዜው ያሳዝናል ያረቢ መኖሬን ጠላሁት ሰንት ክፍ ሰው አለ😢😢

  • @user-dx3yy8uh5e

    @user-dx3yy8uh5e

    7 ай бұрын

    ኧረ እኔ ማመን አቃተኝ😢😢😢 ወይኔ የሠው ልጅ ለብር ብለው

  • @h8272

    @h8272

    7 ай бұрын

    አወ በትክክል❤❤❤

  • @haymanotbehailu8832

    @haymanotbehailu8832

    7 ай бұрын

    የንቺ አንጀት ይጎልጎል አንቺ ብሎ ወላድ ጨካኝ ነገ ለልጆችሽ እንካኳን አትፈርም ነግበኔ ውይ ጭካኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ😢😢😢😢😂😮😮😮😮

  • @user-yr3eq5gu6j
    @user-yr3eq5gu6j7 ай бұрын

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ እረዥም እድሜ ይስጥህ እዳንተ አይነቱ ያብዛልን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @masara1167
    @masara11674 ай бұрын

    ወድሜ ጌታ ይባርክክ ተባረክ በወጣሔ በት በገባሔበት ጌታ ይጠብ ቅክ ተባር ላማን ኛውም ብቻሕን አትቀሣቀሥ

  • @user-ou3un2ty2d
    @user-ou3un2ty2d4 ай бұрын

    እጅግ በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ቀን አለ የእውነት❤❤❤

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye68667 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ሺህ አመት ኑር

  • @h8272

    @h8272

    7 ай бұрын

    አሚን

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    7 ай бұрын

    አሜን በምን ቃል ልግለፀው ይከን ጀግና ልጅ❤❤

  • @mebratdamtew

    @mebratdamtew

    7 ай бұрын

    ምን አድርጎ እርግጠኛ ሣትሆኑ?

  • @nitsuhgetienitsuhgetie8690

    @nitsuhgetienitsuhgetie8690

    7 ай бұрын

    በጣም ጋዘጠኛው እሽ አመት ያኑርሕ እግዚያብሔር ዋጋሕን ይክፈልሕ

  • @nitsuhgetienitsuhgetie8690

    @nitsuhgetienitsuhgetie8690

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ጤና ከድሜ ሰጦ እሽ ይሁን ያንተ ዘር ጋዜጠኛው😢😢😢😢

  • @bettydesaly8409
    @bettydesaly84097 ай бұрын

    🙏🙏ለጋዜጠኛው ቃላት አጣሁላት አንተን የፈጠረች እናት በእውነት ፈጣሪ ከፊት ከኋላ ይከተልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desaleayalew9414

    @desaleayalew9414

    7 ай бұрын

    ጀግና እናት አንተን ወልዳለች 1000 አመት በጤና በደስታ ኑር ከቻልክ ላላናግርህ እፈልጋለሁኝ

  • @tsionw-oj7qy
    @tsionw-oj7qy5 ай бұрын

    አንተን እግዚአብሔር ሁሌም ይባርክህ ፣ እመቤቴ ትጠብቅህ።❤❤❤

  • @AszZsa-qc8tv
    @AszZsa-qc8tv2 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አንተ ትለያለህ ጀግናችን በርታልን❤❤❤❤❤

  • @addisw1713
    @addisw17137 ай бұрын

    አንተ የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር ከሙሉ ጤናዋ ጋር አንተም ከነ ባልደረቦችህ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏🙏❤️❤️ወንድምየውም እንኳን ደስ አለህ የጃቸው ያግኙ

  • @SamsungA-od5ez

    @SamsungA-od5ez

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @hirutanbssie5141

    @hirutanbssie5141

    7 ай бұрын

    Amen Amen Amen keftary new metew degenet weym kefat leras new

  • @helayetata5637
    @helayetata56377 ай бұрын

    ህይወታችሁን ሳይቀር መስዋት አድርጋችሁ ለሰዉ ልጆች ፍትህ የምትኳትኑ አንተና መሰሎችህ ጋዜጠኞቻችንን አለማድነቅ አይቻልም እረጅም እድሜ እንመኝላችዃለን🎉🎉🎉🎉🎉 አባታችን ፈጣሪ ጤናዉን ይመልስሎት ወድምየዉ እንኳን ደስ አሎት❤❤❤❤

  • @Birtukansiyumhunde

    @Birtukansiyumhunde

    7 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @Birtukansiyumhunde

    @Birtukansiyumhunde

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sg2lk4up2z
    @user-sg2lk4up2z11 күн бұрын

    ጋዜጠኛዉ ወንድሜ በጣም መሸለም አለበት እንዲህ አይነት ትልቅ ሰዉ ክፉ አይንካህ ተባረክ ።

  • @meserettessema6613
    @meserettessema66132 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ አምላክ ነው የላከህ በዚህ ሰው በከፋበት ጊዜ እናንተን የላከ ጌታ ይመስገን መልካም ሁሉ አይለፋችሁ መልካም መሆን ለትውልድ ሁሉ ያልፋልእና!

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33827 ай бұрын

    አጎትዬው ጀግና እዲህ ነው ወድምነት ጀግና ጋዜጠኛው ጀግና❤❤❤ አቤት ህሌና እግዚኦ

  • @user-sp9ol8yf5r

    @user-sp9ol8yf5r

    7 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃዜጠኛው

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    7 ай бұрын

    ጀግና ሺ አመት ኑር

  • @haymanotgebeyehu9240
    @haymanotgebeyehu92407 ай бұрын

    የጀግንነት ጥግ የወገንና የሀገር መከታ እውነትና ስሜት እንደ እሳት ዥረት በፊቱ ሲፈስ የሚታይበት የኢትዮጵያ የጀግኖች የአባቶቻችን ልበ ሙሉነትና ቆራጥነትን ያየሁበት ልጅ ነህና እንዳንተ ያሉ ብርቅዬ ልጆችን ያብዛልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @haftureda8124

    @haftureda8124

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MezgebeAmaha
    @MezgebeAmaha19 күн бұрын

    ጋዜጣኛ ዋው እጽብቅ ድቅ ነው በርታ

  • @BayeTesema-qb7ek
    @BayeTesema-qb7ek18 күн бұрын

    በጣም ድቅ ነህ እግዝያብሄር ካተጋር ይሁን።

  • @askaiegetachew482
    @askaiegetachew4827 ай бұрын

    እውነት ለመናገር ጀግና ናችሁ ለሀገሪቱ እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ ነው የሚያስፈልገው

  • @abebechg.selassie2936

    @abebechg.selassie2936

    7 ай бұрын

    አዎን እውነት ነው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA7 ай бұрын

    ይህን ጀግና ወንድማችንን እናበረታታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት የሰዉ ጭካኔ😢😢😢😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    7 ай бұрын

    በጣምጀገና

  • @user-ex2kb2sr8y

    @user-ex2kb2sr8y

    7 ай бұрын

    ለምለምግንየእውነትነትእደ።እኔአላመንኩምእውነትይሆንልብየ።ሌላቢዶውንደሞሳትእናታናአባታንገላእሚልሰረታን።እረአላምንምአላህአለምብቻ

  • @nejatyewereeluwa552

    @nejatyewereeluwa552

    7 ай бұрын

    ትክክል ለሙዬ ጀግና ነዉ❤❤❤❤❤

  • @omahmed9853
    @omahmed98534 ай бұрын

    አላህ የሰራዋን ይሰጣት አቅራቢ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @sindu9361
    @sindu93612 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ የሰውን ችግር ተረድታችሁ ሚሰጥሩን ጥበቡን የገለፀላችሁ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y7 ай бұрын

    እውነት ተደብቃ አትቀርም ☝እናት ወልዳለች ጅግና ጅግና ወንድማችን ፈጣሪ ይስጥህ ❤

  • @user-ok3wx2mm8z
    @user-ok3wx2mm8z7 ай бұрын

    አቤት ጀግንነት አቤት ጵናት እሄን ጋዜጠኛ አለማድነቅ ንፉግነት ነው😮❤❤❤❤

  • @solomonmekonnen2435
    @solomonmekonnen24353 ай бұрын

    አንተ ልጅ አንድን ጉዳይ ጀምረህ እሰከምትጨርስ እኔ በጣም እጨነቃሐሁ እራስህን ጠብቅ ከእግዚዓብሄር ጋር በርታ ጎበዝ አናትህ ጀግና ልጅ አላት

  • @tsegayefesseha8332
    @tsegayefesseha83324 ай бұрын

    የምትሰራቸው ስራዎችህ ሁሉ ከባዶችና ምርጥ ስራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ይሰጥህ ለፍትህ የቆምክ ነህ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e7 ай бұрын

    እውነት አዲስ ቅሞች ጀግና ናቹህ እናተን ያለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይስጣቹህ ወንድምየው ደሞ ከነ ሚስቱ መቶ ከወንድማቸው ጋር መኖር አለባቸው የምትሉ በላይክ 👍👍

  • @user-jr1hy1sz1t
    @user-jr1hy1sz1t7 ай бұрын

    እናተን አለማ ድነቅ ንፉግነት ነው ጀግኖች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-bn8zx1ij9s
    @user-bn8zx1ij9s3 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥህ ተባረክ ጀግናው

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd4 ай бұрын

    ጀግና ነህ በውነት እነዚህን አስመሳይ ደግ አደረክቸው አስመሳይወች

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy7 ай бұрын

    ጌታን ይህ ወንድማችን ጀግና ነው አቦ እግዚአብሔር ከክፎችው ሁሉ ይጠብቅህ ጀግና እውነቱ መችም ተደብቃ አትቀርም 💪💪👍

  • @senait1912
    @senait19127 ай бұрын

    ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው 😢😢😢አንተ ግን ከፖሊስ የበለጠ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው በርታ።🙏🙏🙏

  • @user-bv9ic6oq1q

    @user-bv9ic6oq1q

    7 ай бұрын

    ሰወ 😭😭😡😡

  • @h8272

    @h8272

    7 ай бұрын

    ሳህ

  • @user-vg6dh4qj2x

    @user-vg6dh4qj2x

    7 ай бұрын

    ሀብታቸውን ይመልሡላቸው አላህ ይፍረዳቸው እና

  • @CaayaaGadaa-nr1ux

    @CaayaaGadaa-nr1ux

    7 ай бұрын

    Amazing work this is over justice

  • @user-yj6ky5hh6r
    @user-yj6ky5hh6r5 ай бұрын

    እኔ ላንተ ከማንም አይነት ጀግና እማወዳድርህ ሰው አይደለህም ስራዎችህ ሁሉ ድፍረትና ጀግንነት ጥበብ አጣምሮ የያዘ ተሰጥኦ ባለቤት ነህ ትልቅ አክብሮት አለኝ ባንተ ስራ ትንሽ ቅሬታ ያለኝ በምን መሠለህ በሚስቱ ብልቱን የተቆረጠው ሰውየ ላይ ነው እንደዛ ሲሰቃይ አንተን የመሠለ ጀግና ለምን እንደታገስካት አላውቅም ጥፋተኛም ቢሆን እንደዛ ሲጮህ ስልክህን አልረጥም ስትልህ እየለመንካትም ስሠማ ሳይ ብቻ ቅር ብሎኛል ለማንኛውም ኑርልኝ

  • @MeheretMaru
    @MeheretMaru2 ай бұрын

    ጋዜጠኛዉ በጣም ጀግና ነህ በዚህ ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse10027 ай бұрын

    አንተ ልጅ መቼም እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ከክፋ ይጠብቅህ ! ጀግና ነህ በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ ! እነሱ ግን ለፍርድ ይቅረቡ !

  • @buzinesh9207
    @buzinesh92077 ай бұрын

    የሞት ፈረድ ይፈረዱ የሚትሉት በላይክ❤❤❤

  • @selamberhe6255
    @selamberhe62552 ай бұрын

    የምስኪኖች አለኝታ ልዩ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ወንድሜ

  • @MamaruZenebe
    @MamaruZenebe2 сағат бұрын

    የእውነት ሁሌም ፕሮግራሞችህን እከታተላቸዋለሁ። ሌላ ሰው እንዳንተ አይነት አይቼም አላውቅም ወንድማለም። እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ። አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ወንድማለም።

  • @almetyimam
    @almetyimam7 ай бұрын

    እንደናተ ያሉ ጀግኖችን ያብዛልን❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c7 ай бұрын

    ይህ ፓሮግራም ስጠብቅው ነበር ዛሬ እስኪ ናይው የስው ስራ ከፋ ቃላት አጣሁልህ የአንተ ልጅ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢

  • @etetewami9042
    @etetewami90425 ай бұрын

    ❤❤ ጋዜጠኛ ጀግና ጎበዝ ነህ።።ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትሰራው ሁሉ ድል የምታደርግበት ይሁን።።

  • @romanroman4926
    @romanroman492621 күн бұрын

    ጀግና እመብርሐን በኤድክበት ትከተልክ የኔ ጀጎና❤❤❤❤❤❤

  • @EshetTube
    @EshetTube7 ай бұрын

    እረ አንተስ የጀግኖች ጀግናም አይገልፅህም ቃላት አጣሁልህ ወድሜ ፈጣሪ ሐይልና ጉልበቱን ይስጥህ❤❤❤❤

  • @ZeharAhmed

    @ZeharAhmed

    7 ай бұрын

    ምን. እደምልህ. አኤላቅም

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    2 ай бұрын

    Take those two jaile keep them for ever

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq7 ай бұрын

    ❤❤እምዮ ኢትዮጵያ አንደነዚህ አረመኔ ጨካኞች ልጆች አሉሽ❤❤እንደነዚህ ጀግኖች ልጆ ባሉሽ ሀገር

  • @user-mq3gv4um4p
    @user-mq3gv4um4p19 күн бұрын

    ምን ዓይነት ጨካኝ ሴት ናት እግዚኦ አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋሉን ሰጠን

  • @MebratieLema
    @MebratieLema2 ай бұрын

    የኔ ጀግና ጋዘጠኛ ድምፅ ሌሌላቸዉ ድምፅ ነህና ዘመንክ ይባረክ የባተችን ጤናዉ በእየሱስም ይመለስ

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt7 ай бұрын

    አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አቤት ወንድ ልጅ ❤❤❤❤

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube43527 ай бұрын

    ኧረ ወይኔ ለዚህ ልጅ ቃል አጠረኝ እናትህ ሺ ትውለድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kq3qe9nw2y

    @user-kq3qe9nw2y

    7 ай бұрын

    ወላሂ እኔ እራሱ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ ያች አሮጊቷ ነገ ጧት ታገኘዋለች በገዛ ልጆቿ ኢሻ አላህ እነዛ ደሞ ቀፎ እራስ ብለሀል አንደየ ገና በዚህ እድሜያቸው አኡዙቢላ ከዚህ በላይ ውርደት ከዚህ በላይ ቅስም መሥበር እሾህ ለአጣሪው ስራ ለሰሪው ተብሏል ማንም የጁን ያገኛል

  • @SisayMenda-oc1tq

    @SisayMenda-oc1tq

    6 ай бұрын

    ጀግና

  • @kashkash8664

    @kashkash8664

    6 ай бұрын

    ለዚህ ልጅ ቃል አጠረኝ እንደአተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛዛልን

  • @workeerkalo5971

    @workeerkalo5971

    5 ай бұрын

    እግ/ር ይርደህ ጀግና ነህ ❤

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p4 ай бұрын

    ጀግና ብሎ ዝም ነው አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና የኢትዮ እህግማ የሞተነው ምን ህግ አለ እደአንተተአይነቱን ያብዛልን

  • @user-so1iq7ql3j
    @user-so1iq7ql3j3 ай бұрын

    ጀግና የሚዲያ ሰው አንተን አየሁ በዚህ ጊዜ። እግ/ሔር ያክብርህ ወንድሜ !

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o7 ай бұрын

    ያገራችን ገልቱ ፖሊሶች ምን ይሰራሉ እናተ ጀግና ወጣት ወንድሞቻችን ተባረኩ❤❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @K.T-mj9mj

    @K.T-mj9mj

    7 ай бұрын

    ሽማግሌ እና ህፃናት በየመንገዱ ይደበድባል

  • @Yewoynyoutube-hf9yl
    @Yewoynyoutube-hf9yl7 ай бұрын

    እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም ውለታችሁን ይክፈል ዘራችሁ ይባረክ።።።።

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj2 ай бұрын

    እስይ የኔ ጀግና የድሀ ደራሽ 1ኛፈጣሪ ይጠብቅህክፉ አይድረሰህ እንዳነተያለአዋቂ አገራችን ያብዛልነ❤

  • @user-yh5uz8vi8b
    @user-yh5uz8vi8b2 ай бұрын

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉 ሰላምህ ይብዛልን ኢትዮ ስገባ አገኝሀለሁ 😢😢❤❤ አድናቂህ ነኝ ጀግና 💪💪

  • @loveonemedya1681
    @loveonemedya16817 ай бұрын

    ቃል አጣሁልክ ውንድሜ በመንገድህ ሁሉ እመብርሃን ትቅደምልህ😢😢😢

  • @mesfindu1661
    @mesfindu16616 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun37082 ай бұрын

    ያንቺ አንጀት ይጎልጎል ደነዝ ጥቅመኛ የዚህ ሚስኪን አንጀት በምን እዳዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mq8kg2eo5k
    @user-mq8kg2eo5k4 ай бұрын

    እነዚህን እስር ቤት ሳይሆን ሲኡል ቤት ማስገባት🙌💪ጀግና ነህ👍🇪🇹❤

  • @hoahwa1414
    @hoahwa14147 ай бұрын

    ስጠብቅ ነበር ቃላት አጣሁልህ ወንድም ❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏

  • @etetewami9042
    @etetewami90427 ай бұрын

    ❤❤❤❤ አንተ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ጀግና።።ሰውየው ልጅ ባይኖራቸውም።።ፈጣሪ አንተን የመሰለ ጀግና ልጅ ሰጣቸው።። ነብሳቸውን አተረፍክ።።ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት ይሁን።።❤❤

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr2 ай бұрын

    አባቴ እኔ አፈር ልብላ አረ እንዴት እኝን በሚአክሉ ሰው ይጨከናል እሮጠው ማምለጥ እንኳን የማይችሉ አረ እንዴት ቻሉበት ፈራጅ አታርገኝ ጌታ ሆይ ሁሉን የምታ የምትመረምር አምላክ አንተው ፍርዱን ስጣቸው ። ወንድሜ የሰው መላክ ነህ አንተ በእግዚአብሔር መመረጥ እንዲህ ነው በረከትክ ለዘር ማንዘርህ ሁሉ ይትረፍ እውነት ምን እንደምልክ አላውቅም በርታ መደሐኒአለም አይለይክ ። ጋሽዬ እርሶም እንኳን ደስ አሎት የሁላችንንም ፍፃሜ ፈጣሪ ያሳምርልን አሜን

  • @LinaKAdir-es8wy
    @LinaKAdir-es8wy27 күн бұрын

    አንተህ ጋዘጤኛ የዚህ ሐገር መሪ አላህ የድርግ ጀግናዬ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o7 ай бұрын

    ❤❤😢😢😢😢አፈር ያስበላሽ አሁን አንች እናት ነሽ ❤❤❤ወንድማችን በምን ቃል ልግለፅህ አንተ ጀግና የሆንክ ልጅ 😢😢😢❤❤❤እንደው እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ 😢😢

  • @LABABAAdem-dz3qr
    @LABABAAdem-dz3qr7 ай бұрын

    ወንድማችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተነቤተሰቦችህ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃቹህ እንደ ናተአይትም ያብዛልን ❤❤❤

  • @ommohmed1843
    @ommohmed184326 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ አፌያ ያድርግህ ጋዜጣኛ እድሜና ጤና ይሥጥህህህ

  • @user-xn9kp2yj8t
    @user-xn9kp2yj8t6 күн бұрын

    ላተ ቃላት ያጥረኛል አድናቂህ ነኝ ኑርልን አባ ❤❤

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh7 ай бұрын

    ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጋዜጠኛ አንተን የመሰለ ጀግና ወንድም ሳይ ተሰፋ የቆረጥኩባት ሀገሬ ናፈቀቺኝ አሳሳቺኝ ፈጣሪ ሺ ዘመን ያኑርልህ ጀግናየ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rreema6586
    @rreema65867 ай бұрын

    የሀገራችንጀግኖች አላህይጠብቃችሁ

  • @BetelhemChekol
    @BetelhemChekol4 ай бұрын

    ምን ብየ እንደምገልፅክ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቅህ የህይወት ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የኛ ጀግና!!

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael3 ай бұрын

    የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂወች በሙሉ አባካችሁ 10k አሥገቡኝ ሥደት መረረኝ ልጆቸም ናፊቁኝ እኔ ያለ እናት አደኩ ልጆቸንም

  • @teshome7693
    @teshome76937 ай бұрын

    መርማራ ፓሊስን የሚስንቅ ጀግኖች ኢትዪጵያዊያን ስላሉ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ተባረክ

  • @wudiemekuria5386

    @wudiemekuria5386

    4 ай бұрын

    😭😭😭👍👍

  • @user-bg2ev9qr2m
    @user-bg2ev9qr2m7 ай бұрын

    አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር ምን ብዬ ልግለፅህ ቃላት የለኝም ብቻ ልዑል እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikirBerihun
    @FikirBerihun16 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክ ❤🎉❤

  • @tw4926
    @tw49265 ай бұрын

    እገዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ተባረክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማ ራቸው

  • @neimak2207
    @neimak22077 ай бұрын

    ወላሂ ከዘጠኛውን በአካል አግኝቸ ጀግንነቱን ነግሬ ብዬ ተመኘሁ ❤አላህ ይጠብቅህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መላው የክሩ ባለቤቶች❤

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube82627 ай бұрын

    ወገኖቼ እግዚኦ እንበል ወደ እግዚአብሔር በእውነቱ😢

  • @adanchetesfaye285

    @adanchetesfaye285

    7 ай бұрын

    😂😂😂እግዚኦ አልሽአየሽ ነጠላው መስቀልኛ አድርገው እኮ ነው ነውረኛ ወራዶች😂

  • @user-vx9tl6rq9z

    @user-vx9tl6rq9z

    7 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lo1wz2wf5k
    @user-lo1wz2wf5k3 ай бұрын

    አበሳ በርታ ጋዜጠኛ ማለት እደዚክ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-ci7vn2jt5m
    @user-ci7vn2jt5m5 ай бұрын

    ወንድማችን እንዳንተ ዓይነቱን ጀግና ወንድም ያብዛልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥ ህ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch16497 ай бұрын

    እውነት ተደብቃ አትቀርም የእውነት ቅመሞች ናችሁ ተባረክ ወንድማችን ድራማ የሚመስል እውነት❤❤❤❤

  • @Aisha-vy4on
    @Aisha-vy4on7 ай бұрын

    አልሀምዱሊላ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ስላለ ወደፊት ሀገራችን ሠላም ትሆናለች ኢንሻ አላህ

  • @angiehammoud9007
    @angiehammoud90075 күн бұрын

    Geteyi barikii geteyi tebiqachuu👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale25992 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ስድብ ለስዳቢ ነው አትበሳጭ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym7 ай бұрын

    በእውነት እፁብ ድንግ ነው የልጆቹ ጀግንነት እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ih3tr5nz3c
    @user-ih3tr5nz3c2 ай бұрын

    ሀኪም ወሰዷቸው ፀበል ውሰዱአቸው የኔ አባት አላህ ሙሉጤን ይመልስልዎት 😢😢😢😢😢ውርስ የሚባለው ነገር ኢትዮጵያ ህዝብ የራሳችሁን ነገር ያዙ

  • @muslimleage4881
    @muslimleage48812 ай бұрын

    የሀገራችን ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @mihretsibhatu7012
    @mihretsibhatu70127 ай бұрын

    እሰይይይይይይይ❤❤❤❤❤እንኻን ደስ ኣላቹ ጌታ ሁሉ ክብሩን ይውሰደው በጣም ደስብሎኛል 🎉🎉🎉🎉 ጋዜጠኛው ጀግና ኣይገልጽህም ላንተ ቃላት የለኝም ዘመንህ ይለምልም ከክፉነገር ጌታ ይጠብቃቹ ከነባልደረቦችህ በርታ ለኡነት መቆም የእግዚኣብሄር ስራነው ተባረኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q6 ай бұрын

    ፊልም ለምኔ ጀግና ኢቶጲያዊ የግፈኞች አምላክ ይጠብቅህ ወድሜ💪💪💪💪

  • @KadriTube-ch5bz
    @KadriTube-ch5bz2 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ በጣም ጀግና ነህ ከምንም በላይ ❤❤❤❤

  • @TarikuMolla-u6g
    @TarikuMolla-u6gКүн бұрын

    አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔርን ይዘህ የምትሰራው ስራ ደስ ይላል። እውነት እ/ር ነው።

Келесі