የአብረሀም አክስት በቁጥጥር ስር ዋለች.. ፖሊስ ምርመራውን ጀመረ... ከአብረሀም ግድያ ጀርባ ያለው ምንድነው???

የአብረሀም አክስት በቁጥጥር ስር ዋለች.. ፖሊስ ምርመራውን ጀመረ... ከአብረሀም ግድያ ጀርባ ያለው ምንድነው???

Пікірлер: 2 000

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch3 ай бұрын

    ለሚፈጠሩ የድምፅ ችግሮች ይቅርታ እንጠይቃለን። ለማስተካከል እና ጥራታችንን ከፍ ለማድረግ እየሞከርን ነው። ለድጋፋችሁ ከወዲሁ እናመሰግናለን።

  • @user-fy9bh2zy3p

    @user-fy9bh2zy3p

    3 ай бұрын

    🌹👍

  • @zdwtube44

    @zdwtube44

    3 ай бұрын

    😢❤❤❤

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    3 ай бұрын

    አተ፤ተባረክ

  • @user-px6sj7ul8w

    @user-px6sj7ul8w

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️🇪🇷

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ድምፀ ብታሥተካክል ጡሩ ነው ያሥተጋባል

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም😢😢

  • @Adeyyoutube

    @Adeyyoutube

    3 ай бұрын

    አይዞሽ ያልፍል 👍👍👍👍😂😂😂

  • @user-sp2mj8bq2m

    @user-sp2mj8bq2m

    3 ай бұрын

    እሺ እህት አረኩሺ

  • @aaisha6429

    @aaisha6429

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @hiwet4932

    @hiwet4932

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ጥግብ በይ❤🥰

  • @elsaelsa2213

    @elsaelsa2213

    3 ай бұрын

    Min yaregilishal yesew hiewot eyetefa like mindnewu ere edegu

  • @kidanabera5960
    @kidanabera59603 ай бұрын

    ጉድጓዱ ተቆፍሮ ይታይ ባዶ ሳጥን ቀብረው ሊሆኑ ይችላሉ የምትሉ👍

  • @user-xq8eq9nw5m

    @user-xq8eq9nw5m

    3 ай бұрын

    ይታይ የምትሉ ላይክ አድርጉ😢😢😢

  • @HAILEABREHET

    @HAILEABREHET

    3 ай бұрын

    Yitay

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    3 ай бұрын

    እኔም ብያለሁ😢😢

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @HanaHana-io3bq

    @HanaHana-io3bq

    3 ай бұрын

    ውሸት ባረገው

  • @bmm3152
    @bmm31523 ай бұрын

    የአበራሀም ነገር ወለህ ሁሌም በጠም ነዉ ምየሲጨንቀኝ ኡነት ሞተ ወይም አሰግደዉ በዶ ሰጥን ቀብራዉ ይሁን ወለህ አበትነ ልጅ በጠም ነዉ የሰዘኑኝ እች ቅሌተም አሲመሰይ አክሲት ራሱወ ነዉ በምግብ መራዝ አድርገ የገደለችዉ ወንድሙወን ከራሱወ አሲቀምጠ ንብራቱን ሁሉኑም ልትቆጠጠር ፈልገ ነዉ እድሜ ልክ መተሰር አለበት የአብራሀም አበት አሁነዉ የበለጠ ምየዝኑት ኡፍፍፍየኔ አበት በሲተ እርጅነ ተሰቀዩ እኮ በቀ ሰዉ ሀብተም መሆን ዬለበትም መለት ነዉ ለፍቶ ጥሮ ሀብተም ሲሆን ወይም ይገሉተል ወይም መተት የራጉበተል ብዙ ነገር የደርሱበተል ወይ ሀገሬ ሲት አይነት ጉድ ነዉ የተሸከምሺዉ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @astekastek1000
    @astekastek10003 ай бұрын

    ኡፍፍፍ እኔ ማርያምን የልጅ መሞት ዉስጤ ነዉ የነካዉ ገና በለጋ እድሜዉ የኔ አባት አይ ሀብት ካፍጫ ይዉጣ እኛ አገር ሀብታም ቢኮን ጠላት እናፈራለን ድሀ ሲኮን ደሞ መከራ አይ የምር አባትዬወ ማርያምን ሀብቱ ላንድ ገዳም ይስጡ ለቤተክርስትያን ማሰሪያ ወይም ለመቅዶኒያ ይስጡ ከዛ ንስሀ ገብተዉ ቅዱስ ቁርባን ይቀበሉ አባቴ ሱባኤ ገብተዉ ወይ ገዳም ተወስነዉ ይግቡ ወይም ከመቅዶኒያ ይጥሩ ቀሪዉ ዘመኖት የምር እርሶምደስተኛ አይደሉም ለነብሶትምይሆናል በስጋም ሰላም ደስታ ያገኛሉ ማርያምን አባቴ ከሁለት አንዱ ያድርጉ በተለይ ሱባኤ ይግቡ ስለ እምነቶ ይወቁ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለዉ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ቀንዲል ይቱብ መምህር አቤል ተፈራ የይቱብ ቻናል ይከታተሉ አባቴ እመቤቴ ታፅናዎት

  • @medhanitrugato3499

    @medhanitrugato3499

    3 ай бұрын

    በፈጠረህ ናርዶስ ደህና መሆኗን አጣራ እሷንም አስገድለዋት እንዳይሆን , ናርዶስን የቀረባት ወንድ እና አክስቷ ይተዋወቁ ይሆናል ,ለምን እሷ ንፁህ ናት አውቀው እንዲቀርባት አድርገው ይሆናል

  • @maretatube6387

    @maretatube6387

    3 ай бұрын

    Uuuuuuuffffffffff anem betam kefagn

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo3 ай бұрын

    ባዶ ሳጥን ቅብሮ እንዳይሆን።እሬሳው ተቆፍሮ ይታይ አብረሀም ታግዶ እንዳይሆን በደንብ ይጣራ ምን አልባት አልሞተም ይሆናል።

  • @ZainabZeynu

    @ZainabZeynu

    3 ай бұрын

    ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @rahelestif2112

    @rahelestif2112

    3 ай бұрын

    ቢሆን ደስ ይል ነበር ግን ምግብ አብስላ እዛው መርዝ ሰጥታው ነው የገደለችው ያሳምማል።

  • @folakoalkobali5475

    @folakoalkobali5475

    3 ай бұрын

    የኔም አሳብ ነው ታግቶስ ብሆን ብዬ

  • @hasabedegefawe9769

    @hasabedegefawe9769

    3 ай бұрын

    እዉነት ነዉ አግተዉት እዳይሆን

  • @amtemaryam116

    @amtemaryam116

    3 ай бұрын

    የእኔም ግምት ነው አግተውት ሊሆን ይችላል

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p3 ай бұрын

    ማርያምን የአብረሀሐም ሞት ውስጠ አስዝኖዋል አክስት ተብየዎች በጣም አስፈርቶኝ ነበር😢

  • @Ggg-gz3vu

    @Ggg-gz3vu

    3 ай бұрын

    አላዬሁትም 😥

  • @fatma6629

    @fatma6629

    3 ай бұрын

    እይው ከዚህ ፊት ልኮል​@@Ggg-gz3vu

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    የምር ግን ሞተ በቃ እኔኮ ተስፍ አልቆርጥ ብየ ነበር

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    3 ай бұрын

    ​@@user-tt5ne9uv4sበጣም ማርያምን እኔስ አግተውት ቢሆን ብየ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vq4uk3jo2k

    @user-vq4uk3jo2k

    3 ай бұрын

    አብረሀም ማነዉ

  • @user-oc8fh6mv2d
    @user-oc8fh6mv2d3 ай бұрын

    በጣም ያሣዝናል እናቱ ብትኖር እሄ ሁሉ ባልሆነ ኤናቱ የሞተች ቀን ነዉ ቀን የጎደለበት

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    Enatunum ensu yhonaL ygdLat

  • @user-vd9bu8is1p
    @user-vd9bu8is1p3 ай бұрын

    ለዚህ ሁሉ ቤተሰብ መበተን ተጠያቂዎቹ አክስት ተብዬዎች ናቸዉ ናርዶስንም አባረራት አባትየዉንም ያበላሻቸዉ ልጁንም ገደሉት አሁንም አባትየዉንም ሳይገላቸው ከጉድ አዉጣቸዉ ድራማዉን የሚሰሩት የአባትየዉ እህቶች ወይም የነአብርሀም አክስቶች ናቸው

  • @user-rv5rd1fi7o

    @user-rv5rd1fi7o

    3 ай бұрын

    የናርዶስን ፍቅረኛ እነሱ ይሆናሉ ያዘጋጁት እሶን እንዲያጠምድ የምር አክስቶቹ ባለጌ ናቸው

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j3 ай бұрын

    በማሪያም አባትየው ያላቸውን ነብረት ለበጎ አድራጎት ይስጡ 😢😢😢😢😢😢

  • @nuhamin9673

    @nuhamin9673

    3 ай бұрын

    Enyam yshetna ababa degmo mokedenya ygbu

  • @user-sm9sd3iq2l

    @user-sm9sd3iq2l

    3 ай бұрын

    Betkkl

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    3 ай бұрын

    Yes❤❤

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    3 ай бұрын

    አግብቶ ይወላድ በእውነት😢😢😢😢😢😢 በጣም ልበ ተሠበረ😢😢😢 እስከሁን አለመንኩም

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile88483 ай бұрын

    እርሱን አባትየውንም ገለው ንብረቱን ለመካፈል ፈልገው ነው።ቤተሰቡ ውስጥ ትልቅ ምቀኝነት እና ቅናት አለ።😢😢😢

  • @freywoldu9901

    @freywoldu9901

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @Ggg-gz3vu

    @Ggg-gz3vu

    3 ай бұрын

    እርእሡ ምነበር የመጀመሬያው😢

  • @solomonhaile8848

    @solomonhaile8848

    3 ай бұрын

    @@Ggg-gz3vu ሚሌነሩ በአላፍት ለማኝ ሆነ ነው የሚለው ግን እሄ ክፍል 5ወይም6 መሰለኝ ነገርየውን ለመረዳት ከመጀመሪያው ክፍል መጀመር አስፈላጊ ነው።

  • @fatma6629

    @fatma6629

    3 ай бұрын

    ​በሱ ፖሮፍይል ግቢ እና ይህ3ኛ ክፍል ነው ሽማግሌውን ለማኝ እፕርጋው ያሳዴጋት ልጂ@@Ggg-gz3vu

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    ይሄን ፕሮግራም የተከታተለ ሁሉ የአክስቶቹ እጂ እንዳለበት ሁላችንም ኮመንት አድርገናል ህዝብ ፍርድ ቤት ነው ህዝብ አቃቤ ህግነውይገርማል መጀመሪያ አንድ ልጃቸውን ያይማቸውን ማረፊያ ገለው ከዛ አባትየውን ይገሉና ንብረቱን ወርሰው ሊንደላቀቁበት ነው አሳባቸው ወዮ ግፈኞች ናቸው ያን የመሰለ ስርአት ያለውን ልጂ ደፉት ድፍት ያድርጋቸውና

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50223 ай бұрын

    😭 የአብርሃብን ነፍስ በአፀደገነት ያኑርልን🌹

  • @asterB134
    @asterB1343 ай бұрын

    እኔ ይሄን ታሪክ ምነው ባል አየሁ ነው ያልኩኡ የአብርሀም ሞት እንደራሴ ዘመድ ነው ያግበገበኝ😢😢😢

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    2 ай бұрын

    እኔን ለምን እደሁ አላውቅም ባላየሁ ብየ ተመኘሁ 😢😢 ውስጤ የሚሰማኝ ጥሩ ስሜት አይደለም

  • @Khayria1212

    @Khayria1212

    24 күн бұрын

    ማሪያምን በጣምነው የሚያሣዝነው😢ማመንነው ያቃተኝ😢😢😢

  • @Sariy177
    @Sariy1773 ай бұрын

    ይሄን ኮሚንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @GggRtt-zn7fj

    @GggRtt-zn7fj

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ruthhaile7030

    @ruthhaile7030

    3 ай бұрын

    አሜን ዝሓፍተይ❤

  • @mehritlovemehritlove5028

    @mehritlovemehritlove5028

    3 ай бұрын

    አሜሜሜን

  • @yeshihaile

    @yeshihaile

    3 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @siifanmengistuu5439

    @siifanmengistuu5439

    3 ай бұрын

    Ameen

  • @user-dn8dn1ss8m
    @user-dn8dn1ss8m3 ай бұрын

    እውነት በጣም ያማል ያብርሃም ሞት ነፍሱን ይማረው ና ግን አባትየው ዓሳዘኑኝ በስንቱ ተካዱ በስማአም😢😢

  • @manjussegen3654
    @manjussegen36543 ай бұрын

    በዚ ክስተት ካብ መጠን ንላዕሊ ደንጊጸን,ሓዚነን እየ,ምስኪን ኣቦን,ወድን😢

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy3 ай бұрын

    እኔ በያለሁ እህቶቹ ናቸው ብያለሁ የሆነ ነየገር እዳለ ውሰጤ ይነየገረኛል የኔ አባት የሞተው ተጎዳ 😢😢😢😢😢

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op3 ай бұрын

    በናትህ በደንብ አጣራዉ የአብርሃም ምት ሁላችን እንቅልፍ ነሳን እና ጅግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ሃቅ ያዉጣዉ 🙏🙏

  • @user-nf1cq7se5c

    @user-nf1cq7se5c

    3 ай бұрын

    ታግቶእዳይሆንእባክህመቃብሩንእዬ

  • @TizitaA-fi3vp

    @TizitaA-fi3vp

    3 ай бұрын

    Even ሞቶና ተቀብሮም ከሆነ እሬሳዉ ይመርመር😢😭

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    Me too I can't sleep

  • @sosojed416
    @sosojed4163 ай бұрын

    እኔ እነሱ እንደገደሉት በሁኔታቸው ተረድቼ ነበር እባክህ አባትየውን አድናቸው ውው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    3 ай бұрын

    ሁለቱንም አጥፍታ ውርሱን ወደራሷ ለማዞር ነው

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    2 ай бұрын

    እህህህ እንደት የዚህን ያህል ክፍት😢😢😢😥😥😥

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew28843 ай бұрын

    እግዝኦ ከማለት ሌላ ቃል የለኝም። አቤቱ ይቅር በለን 🙏🏽

  • @alemhaile625
    @alemhaile6253 ай бұрын

    ጅግና አንተን የውለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ውንድማለም ❤❤

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    3 ай бұрын

    ምን ተሳቃ ነው የምትኖረው

  • @Mama22558
    @Mama225583 ай бұрын

    በፅሎት አስቡኝ እህቶቼ 🙏

  • @SifenJorje

    @SifenJorje

    3 ай бұрын

    መድሐንያለም በደግ ያስብሽ እህቴ

  • @jamilajamal2506

    @jamilajamal2506

    3 ай бұрын

    Abshrui Etocha baratu❤❤❤❤❤

  • @yeshihaile

    @yeshihaile

    3 ай бұрын

    Egziabher yasebsh

  • @mesi5527

    @mesi5527

    3 ай бұрын

    Egezyabher yasbeshi

  • @wertkebaboye1038

    @wertkebaboye1038

    3 ай бұрын

    በነገርሽ ሁሉ ጌታ ጣልቃ ይግባልሽ አይዞን

  • @kinfe16
    @kinfe163 ай бұрын

    የኔ ወንድም መድሀኒዓለም ከአንተ ጋር ይሁን።ሰዉ ጠቅላላ ምን ነካው እንዲህ ለአጋንንት ተገዥ መሆን ከእንስሳት ማነሰ የፈጠረንን አምላክ እረሰተን ለገንዘብ (ለወረቀት)እንደዚህ መሆን ነገሰ ጥሩ እንቅልፍ ይተኛል የምንበላው ይሰማማናል ይኸ ሁሉ መከራ በሀገራችን የበዛ ለዚህ ነው የሰራነው ትንሸም ቢሆን ፈጣሪያችን አመሰግነን ብንኖ ይሻለናል የሰውን ከመመኘት ያልደከሙበት ከመብላት ግን መጨረሻቸው ያሳየን አብረሀም በእውነት ከሞተ ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑረው የገዛ ቤተሰቤ እንደሞተብኝ በጣም ተረበሸኩኝ ሰላሙን ያሰማን። የኔ ሀሳብ በአብረሀም በናርዶሰ በአባትየው በሁሉም ያሰራችው አክሰት ተብዬ ትመሰለኛለች ወንድሟን የኔ ቢጤ አድርጋ ናርዶሰ እንዳሰደረገች እህትና ወንድም አበጣብጣ አለያይታ መጨረሻ የነአብረሀም ንብረት ለመውረሰ ነው እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ አልተመቸችኝም ሞተ የተባለው አብረሀም አስክሬኑ የሱ መሆኑን ማጣራት ናርዶሰ መጥፈቷ አባትዬ እቤቱ ያሰጠላበት ብዙ ነገሮች ከእሷ ጀርባ እንዳለ ይሰማኛል ፈጣሪ በነገሮች ሁላ ቀድሞ እውነታውን ያውጣው በርታ።

  • @HAILEABREHET

    @HAILEABREHET

    3 ай бұрын

    Tikikili

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie44653 ай бұрын

    አይ ኢትዮጵያ በመንግስት እናዝናለን፣እንበሳጫለን😢😢😢 ግን ለሃብት እያሉ እህት፣ወንድም፣አክስት፣አጎት፣እናት፣አባት በመተት፣በመርዝ ይጨራረሳል 😢😢😢😢 እድሜ ለተክኖሎጂ ለካስ ኢትዮጵያዊ ማለት አውሬዎች ነን😢😢😢

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash36913 ай бұрын

    አፈር ትብላ አፈር ያስበላት ናርዶስንም የወንድሜ ልጅ አይደለችም ብላ አዉርታ ወንድሟንም እቤት አስራ አስቀምጣ ልጁን በመርዝ ገለች ደሀዋንም አስደበደበች ሰዉየዉን ብቻዉን አስቀርታ ለመዉረስ ነዉ እድሜሽ ይጠር የቀረዉ ዘመንሽ የመከራ የአሳር ይሁንብሽ ሞትን እንኳ ተመኝተሽ አታግኚ የቀን ጨለማ ይዉረስሽ ምድርም ህይወትም ሲኦል ይሁንብሽ አባትና ለጁ ያሳዝናሉ ለአብረሀም መልካም እረፍት ይሁንለት እቺ ሰይጣን

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    3 ай бұрын

    ትክክል አንጀቴ እርር ነው ያለው 😭😭

  • @fshatsionabreha3989

    @fshatsionabreha3989

    3 ай бұрын

    እውነት ነው ! በተክክል ግልፀህውል ኣክስት ትበይዋ ስልቷ ድርስ ኣምልክ ይፍርዳል ይኣክስት ተበይዋን መጨርሻ ይሳይን !!! ይእውነት አምላክ::

  • @user-dl8em4jq6r

    @user-dl8em4jq6r

    3 ай бұрын

    😢😢😢 በጣምምምም ይቺ ሠይጣን የሠይጣን ቁራጭ ናት

  • @Alice-kr5op

    @Alice-kr5op

    3 ай бұрын

    ያማል አክስት ተብየዉ የወንድምዋ ንብረት ለመዉረስ እህቱ ወደቤት እዳትመለስ አድርጋ አባትየዉ ቤትዋ አስቀምጣ ይሄ የመሰ ልጅ ገደለቹ ፈጣሪ ሆይ የእጅዋ ስጣት አፈር ትብላ እቺ ጨካኝ እፍፍፍ አንጀቴ በላኝ ፈጣሪ ከከነዚህ አይነት አዉሬ አክስት ይሰዉረን

  • @sinkneshmamo931

    @sinkneshmamo931

    3 ай бұрын

    Yelbe mignot

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w3 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️ወዳንተ ቀርቦ ያፈረ የለም የአብርሃምን ነገር እስከጥግ ድረስ እንደምትሄድ እርግጠኛ ነኛ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን 🙏❤️❤️🇪🇷

  • @gabristaze3016
    @gabristaze30163 ай бұрын

    ማርያምን እኔ ላንተ አዘንኩኛ እኔ በርቀት እንዲ ካበድኩኛ አንተ በቅርበት ሆነክ ስታይ አለማበድክ እመቤቴ ታጠንክርክ ትከተልክ

  • @molosalmon9516
    @molosalmon95163 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት ነገር እንዴት ታደርጋለህ በዚህ አለም ላይ ምን አይነት ሰዎች አሉ በእውነት ያሳዝናል 😥😥

  • @SifenJorje
    @SifenJorje3 ай бұрын

    የእውነት ና የሀቅ ጀግና እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ አንተን የወለደች እናት ዘርዋ ይባረክ

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam32213 ай бұрын

    እባክህ ወንድሜ እቺን ልጅ ጥበቃ ይደረግላት ለአብርሃም ያልተመሱ ናቸው ያአብርሃም ሞት እንደ እናቴ ልጅ ያገበበኝ የእውነት በዚህ ጊዜ ማን ይታመናል አላማቸው ምን እንደሆነ ብቻ ባወቅን ምነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብሆን አልቅሼ በወጣልኝ የምር በጣም ያማልል ነፍስ ይማር 😢በጣም አዝኛለሁ 😢😢😢😢

  • @user-bq4vq9vf5n
    @user-bq4vq9vf5n3 ай бұрын

    በጣም ይገርማል በጣም ያዘዝናል አንቴ ብቻ እግዚአብሔር ብርታት ጥንካሬ ይሰጥ እስከ መጨረሻ ቀጥልበት

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c3 ай бұрын

    😭ውንድማችን መቼስ ከ አምላክ በታች ልክ እንደዛ ልጆች ይህን ጉዳይ እስከ ጥግ እንደምትህድ አልጠራጠርም 😭😭አምላክ 🤲🏿ይርዳክ 😭😭

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin8103 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናሉ አባቱ ልጂየው ደግነት እንደዚህ ዋጋ ያስከፍላል ወይገንዘብ ተመረጠ ከሰው ፈጣሪ ይቅር ይበለን❤

  • @Balee14
    @Balee143 ай бұрын

    መጀመርያም አክስቶችን ጠርጥሬ ነበራ የአላህ ወላሂ አሁንስ መኖር ፈራሁ😢😢

  • @Seada4756

    @Seada4756

    3 ай бұрын

    እኔም ገምቸነበር አሁን ውርሱን እንዲፈርምላትነው አባትየው

  • @tsedallove

    @tsedallove

    3 ай бұрын

    እህት ወንድም እናት ቢኖርው ልጁ ባል ሞተ ነበር አየ ብቸኝነት

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    ከሰማሁ ጀምሮ ውስጤ ተረበሸ ወላሂ

  • @user-fk4gt3iw6f

    @user-fk4gt3iw6f

    3 ай бұрын

    እኔምምምም

  • @Balee14

    @Balee14

    3 ай бұрын

    @@user-tt5ne9uv4s ወላሂ ልጁን ሳለውቆው ተቃጠሉኩ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg3 ай бұрын

    ወይኔ ፈጣሪዬ ምን ታሰማኛለ አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የተደላደለ ኑሮ እየኖረች የወንድምን ንብረት ለመውረስ ብላ ምንም የማየውቅ ሰው ነፍስ ታጠፋለች ናርዶስንም ገላት ይሆናል😢😢

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu29583 ай бұрын

    እንዳይታወቅባት ነው አጣድፋ ያስቀበረችው አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እባክህ እስከመጨረሻው ከፖሊስ ጋር ተባብረህ እውነቱን አግኝ የእሷ እንባ የአዞ እንባ ነበር ማለት ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም

  • @Etnesh-dg2fn
    @Etnesh-dg2fn3 ай бұрын

    አሁንም የአብረምን ሞት ጥግ ሰደርስ እደታቆም አክስቱም ቃርበ ትጠየቅ ቃርውን እንጠብቀሌን💔💔💔💔🙏🙏🙏

  • @FhfGnf-tn6sm

    @FhfGnf-tn6sm

    3 ай бұрын

    ክፍል 1,የት ነዉ ግን እ

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye78383 ай бұрын

    በጣም ያማል ያብረሀም ነገር😢😢😢😢😢

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🙏🥺💔

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h3 ай бұрын

    እጅግ በጣም ያማል የአብርሃም ግድያ 😭😭😭 እኔም ጠርጥሬ ነበር አይ ባጭር አስቀሩት ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @msgjh3659

    @msgjh3659

    3 ай бұрын

    ደብቀዉት ነዉ የሚሆነዉ

  • @user-jr2tj4xv5r
    @user-jr2tj4xv5r3 ай бұрын

    ተጎኑ እሚሆን ጠፍቶ ነው ውይኔ ውድሜ አብረሃም 😢😢😢😢😢 እረ አልደመድምም ትላለህ እዴ ሀብቱን ለመውረስ ነዋ እታደርገውም አትበል እፍፍፍፍ አብርሽ 😢😢😢😢😢

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel84373 ай бұрын

    የሞተ አይመስለኝም የሪሳ ሳይጥን ይታይ ከባድ ችግር አለ ጀግና

  • @amaamm5799

    @amaamm5799

    3 ай бұрын

    የልባንተናገርሽ ግንኮ የምግብስነገር

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    3 ай бұрын

    አዎከዚህ በፊት እንዲ ነገር በይቱብ አይቻለሁ እረ ልክ ነሽ አሳስረዉት ይሆን እንዴ እዉነትሽ ነዉ ተቆፍሮ ይታየ

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @HanaHana-io3bq

    @HanaHana-io3bq

    3 ай бұрын

    ውሸት ያርገው

  • @seadaseada-bb1og

    @seadaseada-bb1og

    3 ай бұрын

    እደው ውሸት ያርገው 😢

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r3 ай бұрын

    አቤት ያታኛው ሰው ነው ምታምነው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ብልን ወንዲማችን ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay7773 ай бұрын

    ነፍሰ ገዳይ መንፈስ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን። እግዚአብሔር መጨረሻ በእዉነት ይፈርዳል

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    Amen Amen to that

  • @selam1624
    @selam16243 ай бұрын

    እኔ ጠርጠሬ ነበር ከመሃላቸዉ ዉስጥ እደገደሉት😢 በጣም ያሳዝናል እኮ አንድ ልጃቸዉን ባትገልባቸዉ ምን አለበት ነበር የአብርሃምን አባት እባክህ አትተዋቸዉ እሳቸዉንም እንዲድኑ አይፈጉም በዝህ አይነት የኔ አባት😢😢😢

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste61083 ай бұрын

    ውይ ፈጣሪ ሆይ እኔ ንግግራቸው አልጣመኝም ነበር💔💔💔 ወይ አባትየው አልታደሉም እግዚኦ🙏🙏🙏🙏

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r3 ай бұрын

    ምዕመናን መፀለይ አለብን በጣም ከባድ ዘመን ነው ብዙ ሰው እየሳተ ነው ከእግዚአብሔር ይልቅ ከሰይጣን ጋ ሆኖል ቁረኝቱ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልሰው

  • @tsedallove

    @tsedallove

    3 ай бұрын

    በጣም ፈጣሪ ሆይ ማስተዋልን ስጠን! አየ ገንዘብ ኧር እፍፍፍፍ

  • @user-tj9cz7su1p

    @user-tj9cz7su1p

    3 ай бұрын

    በጣም ማርያምን😢

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie44653 ай бұрын

    ትክክል ነኝ የገደለችው አክስቱ ናት ። በምግብ መርዛው ነው የገደሉት 😢😢😢 ለውርስ ብለው 😢😢😢 አባቱ መንፈሳቸው ቢመለስ ሐብት ንብረታቸውን በሙሉ ሸጠው ለእርዳታ ሰጥተው ገዳም መግባት ይፈልጋሉ እና እዛ ቢሄዱ ለስጋቸውም ለነፍሳቸውም ይጠቅማቸዋል 😢😢😢

  • @asterB134
    @asterB1343 ай бұрын

    እግዚሀብሄር አንተንም ይጠብቅህ የሆነ ሴራ እማ አለ የተደበቀ ሚስጥርም አለ ከልጆቹ የእውነት አምላክ ይበቀልለት አባትየውም በጣም ያሳዝናሉ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13973 ай бұрын

    ጀግናችን የጀመርከዉ ምንም አስቸጋሪ ቢሆን መጨረሻዉን ስለምታሳዉቀን 🙏🙏🙏 ወላሂ የአብራሀም አባትበጣም ያሳዝናሉ የአብራሃም አማማት😢😢😢😢😢

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube76323 ай бұрын

    በመድሀኒትገድለዉ ወይይይ ይችን ጨካኝ ኦርእኔ ተቃጠልኩ ወረቢ ይችየጆን ማግኘት አለባት አፈርብይ አች ጨካኝ ነብስ በይ አላህ ይጅሽን ይስጥሽ አችብዳ አብረሃምን ገደልሽዉ የምር 😢😢😢😢😢😢😢😢 ጨካኝኝኝኝኝኝ ወይይይይይይይ ይችከቱ። እኔ የአብረሃም ሞት ቆርቁሮኛል ወረቢ።ተናደድኩ በጣም። ወርስ ፈልጋነዉ አድጋዋለች100/100 ። እሷን የእጇን ካልሰጠህልን የምር 😢😢😢😢እናዝንብሀለን😢😢😢😢😢 ።

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBerakaАй бұрын

    በጣም አስደናቂ ነገር ያባትየውን ሀብት እህትየው ውርስ ለመውረስ ፈልጋነው አንተ አሁንም እንዳትሰለች እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን።

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t3 ай бұрын

    በጣም ነኝ የአብረሀም ነገር የሚቆጨዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FhfGnf-tn6sm

    @FhfGnf-tn6sm

    3 ай бұрын

    ተዉ ግን ክፍል 1,የት ነዉ

  • @user-fozeya

    @user-fozeya

    2 ай бұрын

    ​@@FhfGnf-tn6smወረድ ብለሽ እይው እዚሁ ፔጂ ላይ

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun88873 ай бұрын

    እግዚአብሔር ደሙን ያዉጣለት ሰራተኛዋንም እንዳይገሏት ወደ ቤተሰቧ ትህድ።

  • @fitztek8119
    @fitztek81193 ай бұрын

    በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ህይወት ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን። ኢትዮጵያ ውስጥ ሌጋ የለም።

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs3 ай бұрын

    ሀብት ያባላል ወንድምየው ማደንዘዝ ልጃቸው እንዲሞት ማድረግ የተፈለገው ናርዶስ ልጅ ስላሎሆነች ያለምንም ተከራካሪ ሀብት ለመውርስ ስር ይመስለኛል አንተ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n3 ай бұрын

    በዚህ ሁሉ ነገር በጣም ተጠንቀቅ እራስህን ጠብቅ እባክህ ወንድሜ 🥰

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye6873 ай бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 💔💔💔😭😭😭አይ ዘመድ

  • @truthprevail2742
    @truthprevail27423 ай бұрын

    የአብርሀም እህትን ያስጠመደቻት አክስት ናት🙏

  • @msgjh3659

    @msgjh3659

    3 ай бұрын

    አወ

  • @HAILEABREHET

    @HAILEABREHET

    3 ай бұрын

    Awo wenidimuanim lndilemin yaderegut akisti tebiyewochi nachewi

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ የሰዉ ህይወት የሚቀጥፉት መጥፎ ሰዎች👍

  • @tsedallove
    @tsedallove3 ай бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ መታችና አስመታቶችን ይህን የዳቢሎስ ስራ ከምድርገፅ አጥፋልን😢 ኧር መርርን ወገን

  • @erehanatube1667
    @erehanatube16673 ай бұрын

    ወንድም ራስህ እየጠበክ ያአንተ እራሱ ያሳስበኛል አላህ ይጠብቅህ ሰው አውሬ ሁኗል

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🙏🥺💔

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen46983 ай бұрын

    ነብስ ይማር ባፀደም ገነትም ያኑርልን አባታዥንም እንላለንም ክፍዉንም በፈጣሪዉ ቅጣትም የዘላልም የእሳትም ጎመራም ባህርም ነብስዉ ትቀቀላለሽ በጭኾትም ነብስዉ ትኖራለሽ በነተትም ነብስም ያጠፍዉትም ፍርድም በነብሳቸዉ ትጠብቃቸዉ አለሽ ።

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g2 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ጅግናነው ማለቴ ከጀግንነቱ የመነጨ ባሌ ቢሆን ብየ ተመኘሁ አላህ ይጠብቅህ ከዚህ ውቅጥህ ያውጣህ ❤እውነትን ፈልገህ አግኛት ጀግኔ

  • @rablayesuf2629

    @rablayesuf2629

    Ай бұрын

    😮

  • @Mama-sh9ot
    @Mama-sh9ot3 ай бұрын

    አንተ ጀግና ልጅ ሰላም ነህ በርታ አንተ የምታቀርበው ሁሉም ነገር በጉጉት ነው ለማየት የምጠብቀው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ አቦ

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y3 ай бұрын

    መጣህ ጀግናው የዚህ ልጅ አሟሟቱ አስደንግጦኝ ነበር ያሳዝናል እውነት ሆነ ማለት ግን ሰሞኑን ድምጽ ጥራት የለውም።

  • @Alice-kr5op

    @Alice-kr5op

    3 ай бұрын

    መርዝ አርጋናት የገደለቹ አፈር ትብላ ይሄ የመሰለ ልጅ አለም አላፋ የአባቱ ሃብት እሱ ገድላ ልትወርስ ፈጣሪ በኡነት ሁሉ ያያል ፈጣሪ የዘራቹ ታጭዳለች እፍፍፍፍፍ😭😭😭💔😭😭😭😭😭💔

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema13943 ай бұрын

    Gootaa keenyaa rabbii siifanaa atahu 💕💕💎💎🏆⭐️ god protect you🌺🌺🤴🏆💎💕⭐️

  • @user-zy5sw5ut1c
    @user-zy5sw5ut1c3 ай бұрын

    ከምን ደረሱግን የኤሪሚያሠ ልጆችአደዉ በዘበያዉ የፈዘዙት አሳዉቀን መጨረሻቸዉን😢😢

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75503 ай бұрын

    ሳጥኑ ይታዬ ባዶ እዳይወን ምን አልባት በእግ ብከፈት ጥሩ ነው ልጁን ሌላ ቦታ አፍነዉት ከወነ የኔም ብታረጉ አክስትየዋ የዛቀንም ንግግራ አልተመቸኝም ነበረ 😢😢😢😢

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c3 ай бұрын

    አግተዉት ሊሆን ይችላል ሳጥኑ ይፈተሽ ሲጀመር ሳያስመረመሩ እንዲቀበር ያደረጉት የሞተ አይመስለኝም ባዶ ሳጥን ቀብረዉ ይሆናል

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay7773 ай бұрын

    የኔ ጀግና ለእዉነት የምትጋፈጥ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37513 ай бұрын

    አብራሃም ሞተ ምስኪን ምን አይነት ጊዜ ነው እንዲህ የቤተሰብ ትርምስ እውነቱን እግዛቤር እስከ መጨረሻ ትደርስበታለህ አንተ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube76323 ай бұрын

    የምር አብረሀሃም ሙቶነዉ ኡኡኡኡ እኔበጣም አሳዝኖኛል

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    እኔ ግን የሞተ አይመሥለኝም አሳግታ ከዛ ባዶ ሳጥን አምጥታ ድገት ሞተ ብላቸው ነው ጥላቱ እክቱ ነች

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    @rhamethabtemuyoutube7632

    3 ай бұрын

    @@user-tt5ne9uv4s ያርገዉ እዳፍሽእዳዉ በሂወትበኖረ ካደርገችበት ታምጣ። እ ብላ ታምጣ አብረሃምን። ጡሩ ጠርጥረሻል ሣጥኑይታይ ጡሩነዉ

  • @amimametube
    @amimametube3 ай бұрын

    በጣም ነወ የሚገርመው የአንደ አንደ ሰው ሕይወት ፍጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l3 ай бұрын

    ጋዜጠኛው የኔጀግና አግተውትሥእደሆ ቀብሩ ይፈተሺ ባዶሳጥን እደሆነሥ የቀበሩት በዚህ የምጠረጥሩ በላይክ

  • @selamwoldegergish4015
    @selamwoldegergish40153 ай бұрын

    Ebakachu abateye wede lala bota wesodoti ❤❤❤❤

  • @mimochahin1335
    @mimochahin13353 ай бұрын

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ ግን በጣም ያሳዝናል ነብሱ በገነት ትኑር ግን በጣም ይገርማል😢😢😢

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz3 ай бұрын

    😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ምንአይነት ግዜነው የደረስነውው😢 አንተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ

  • @user-xt7wt7di7y
    @user-xt7wt7di7y3 ай бұрын

    ምናልባት ማንነቱን እንዲረሳ የሚያደርግ መዳኒት ሰታው ደብቃው እንዳይሆን ሳጥኑንለማስከፈት ሞክር ወንድሜ በርታ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba3 ай бұрын

    እነዚያ የወጣት አሮጊቶች ሥጋቸውን በሉት አቤት የሰው ልጅ ጭካኔ በጣም ነው የሚያሳዝነው ።😢😢

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t3 ай бұрын

    ያንን ንብረት ሊወርሱ ያሴሩትስ ነገር ቢሆንስ አባታቸው ያለውን ንብረት ሁሉ ለበጎ አድራጎት ይስጠው

  • @hayatebrim
    @hayatebrim3 ай бұрын

    ወይኔ ይልጁ መሞት በጣም ነው ያሳዝነኝ አይይይ ፍጣሪ ይጭካኔ ዘመን ፍጣሪ ፍርዱን ይስጣት 😢😢😢😢😢😢☝️

  • @mohamedsalheen8810

    @mohamedsalheen8810

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤ጀግኖች ና❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete36963 ай бұрын

    መጀመሪያም ናርዶስ ያከችበት አይመስለኘም ሀብቱን ለመዉረስ ነዉ እግዚአብሄር እዉነቱን ያዉጣላቸዉ።

  • @fikerfekadu
    @fikerfekadu3 ай бұрын

    የኔ ጀግና በርታልን አንተኮ ትለያለህ ቃላት የለኝም እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏 እኔ ከአክስቱ ውጪ ማንም ሊሆን አይችልም ደርሰህበታል እኮ 🤔

  • @b.6015
    @b.60153 ай бұрын

    😢😢😢😢 ይገርማል አረ ወዴት እየሄድን ነው የአላህ አክስት እኮ እናት ማለት ነው

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    😢😢 አላህ ለሁላችንም ከጥመት ይጠብቀን

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m3 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጄግናው ሚስኪን አብረሃምን ገደሉት አይደል ኡፍ

  • @helenmekuriya6409
    @helenmekuriya64093 ай бұрын

    ዉይ ተባረክ ስለ አብርሀም ሞት በጉጉት ነበር ምጠብቀው።

  • @eee8706
    @eee87063 ай бұрын

    አባቴ be geta rasachuni xabequu ke fqxari betachi bengarochi hulu geta yeredachuuuu

  • @salamabebe1008
    @salamabebe10083 ай бұрын

    በየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ወይኔ ሰው ምነው እንዲ ጨከነ በዛ ላይ እንደ መልካም ሰው ማሰመሰል ማልቀሰ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አምላኬ ጥሩ ነገር አሰማን

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha3303 ай бұрын

    ጋዜጠኛው አሁን ይሄ ሁሉ ለንብረት ሲባል ነው አሁን አባትየው ንብረታቸውን ለመቀዶኒያ መስጠት አለባቸው ለማንም መተው የለባቸውም እነዚህ አረመኔዎች ናቸው።

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    አወ ለመልካም ነገር ያውለው እነሱ ሊደርሳቸው አይገባም ሰፍሳፎች

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og3 ай бұрын

    የኛጀግና በርታ ❤❤❤ አክስቶችነው የጠረጠርን ያለነው አይገዘብ የማይሰራው የለም 😢😢 ያንየመሠለ ወጣት እዲሁ አስቀሩት 😭💔

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo59712 ай бұрын

    ወይኔ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ፈጣሪ ማን ይታመናል።እግዚብሄር ማስተዋልን ይስጣቸዉ ጀግናችን የጀመርከዉን እስከመጨረሻዉ እዉነቱን አግኝ።❤🎉🎉❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m3 ай бұрын

    ወላሂ በለፋው በትለቅ ቨድኖ አንድ ልጅ ኮመት ፅፋ አይች ነበር ያብርህም አክስቶች እጃች አለበት ብላ ዛሬ በጣም ገርመኛ አውዙብላህ አቤት ማስመስል አክስት ትብዬዋ

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    ንጌግሯኮ ያስነቃል ሲጀመር😳

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j3 ай бұрын

    በጣም ጠርጥሬ ነበረ ነረግግራቸው ሁሉም አልተዋጠልኝም በቃ ገደሉት አሳዛኝ ታሪክ ነው😢😢

  • @trhastesfay1706

    @trhastesfay1706

    3 ай бұрын

    ያመላ😢😢

  • @Selam694
    @Selam6943 ай бұрын

    አንተ የተባረክ ልጅ : ጌታ አንተንም ይጠብቅህ 🙏 ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ 🙏 ላንተ ነው እኔስ ጭንቀቴ የምር !! ድምፁን ስላስተካከልክልን ደግሞ ደስ ብሎኛል :) ሰላምታዬ ይድረስህ ከጀርመን, ፍራንክፈርት 💕 🇪🇹

  • @endashawendashaw5328
    @endashawendashaw53283 ай бұрын

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይርዳክ አብርሃም በጣም ያሣዝናል ።አንተም ጤናና እድሜ ይስጥክ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq3 ай бұрын

    ጋሽ መርማሪ በርታልን ጀግና አብረሃምንማ አክስቱ አስገድላው ወይ መርዝ ሠታው ይሆናል

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes9503 ай бұрын

    አክስትየው እንደገደለችው 17:28 99 ,ፐርሰንት ጠርጥሬ ነበር እውነቱ ሰራተኛዋ ጋር እንደሚገኝ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል

  • @DestaDesu-me2vz
    @DestaDesu-me2vz4 күн бұрын

    ,እግዚአብሔር ግሩም ነው እንኳን ደስ አላችሁ ❤

  • @judya6548
    @judya65482 ай бұрын

    Good job Bro. Please investigate more about his aunt of course and his sister.

  • @user-tj5oe4zc6r
    @user-tj5oe4zc6r3 ай бұрын

    መድሃኒዓለም እውንቱን የአብርሃምን ደም ያውጣለት እግዚአብሔር የበቀልለት አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅ

Келесі