የቁንጅና ውድድር አሸናፊዋን!!ጉሊት ነጋዴ ሆና አገኘናት!!

Ойын-сауық

የቁንጅና ውድድር አሸናፊዋን!!
ጉሊት ነጋዴ ሆና አገኘናት!‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 2 200

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d3 ай бұрын

    የኔ ጀግና በርቺ ገላን ማክበር እግዚአብሔርን ማክበር ነው ነገ ያልፋል በርቺ

  • @user-kr9dl6io3r

    @user-kr9dl6io3r

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @getachewtessema3979

    @getachewtessema3979

    3 ай бұрын

    ጋዜጠኛ አይደለም ሰው ዬው አገናኝ ደላላ ይባላል ፣ ገንዘብ ያገኝበታል መቼነው ይህ ሕዝብ የሚሰለጥነው ?

  • @user-it3ux5kh6s

    @user-it3ux5kh6s

    3 ай бұрын

    ​@@getachewtessema3979መጥፎ ነገር አልሠራ ለወሬ አትሩጥ ለራሰህ ኑር ራስህን ምከር

  • @rtfdift143

    @rtfdift143

    3 ай бұрын

    ​@@getachewtessema3979አንተ ከዚህ የተሻለ መልካም ነገር ሰርተህ ታቃለህ እራስህን ጠይቅ።

  • @emu4176

    @emu4176

    2 ай бұрын

    በጣም ማርያምን😢😢😢

  • @zinazina853
    @zinazina8533 ай бұрын

    የኔ ጀግና መታገስ ዋጋ አለው 😢😢😢ከዚህ በሁላ ህወትሽ ያማረ ይሆናል እንጅ አትወድቅም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    3 ай бұрын

    ማር ደምርኝ

  • @meseretf1

    @meseretf1

    3 ай бұрын

    እኔም እንደዛ ነው የማስበው፡፡

  • @user-br4jr3ix4u

    @user-br4jr3ix4u

    3 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Birtukansiyumhunde

    @Birtukansiyumhunde

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @zaidayosef

    @zaidayosef

    3 ай бұрын

    Ja

  • @solomontekle8954
    @solomontekle89543 ай бұрын

    አሁንም የፅናት !! የተስፋ የእምነት ሞዴል ነሽ !!

  • @abilityperfection3912
    @abilityperfection39123 ай бұрын

    ይህ ታሪክ ወደ መፅሐፍና ፊልም ለሚቀይሩ ባለሞያወች ይሰጥ፤ያንተ ሞያዊ አቅም ግን ድንቅ ነው!!!

  • @user-rz8ru3tb7i
    @user-rz8ru3tb7i3 ай бұрын

    በነገራችን ላይ መማር የሚችል በዚች ልጅ ይማራል 1ኛ ፡ትግስት፡ጽናት ፈተና ፡ማለፍን መጨረሻውም ያማረ ይሆናል ክብር ይገባሻል

  • @user-hm9hq2dv8r
    @user-hm9hq2dv8r3 ай бұрын

    ጋዜጠኛውና ኳሜራማኑ እጅግ በጣም የምትመሰገኑ ናችሁ ኑሩልን

  • @user-co4vr8wf1n
    @user-co4vr8wf1n3 ай бұрын

    የሁለታችሁም ፅናት የሚደነቅ ነው አንቺ ግን ትለያለሽ ድምፅሽ እራሱ ሲያምር ለዛ ያለሽ ሴት የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ሁሉ ደስተኛ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbuAbu-kt7dx
    @AbuAbu-kt7dx3 ай бұрын

    ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ግን በጣም ነው የተገረምኩት ! አንቺ ብቻሽን ብዙ ሰው ነሽ እኮ ዩንቨርሲቲ ነሽ የጽናት ተምሳሌት ሁለታችሁም አስተማሪዎች ናችሁ ቀሪ ህይወታችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ።

  • @teklubirru5780
    @teklubirru57803 ай бұрын

    አልተማርኩም ትያለሽ እንጂ አእምሮሽ በልፅጓል፤ ንግግርሽ ወዝ አለው። ተባረኪ ፤ አይዞሽ ነገ ልላ ቀን ነው።

  • @tigisthussen6844

    @tigisthussen6844

    3 ай бұрын

    አይዞሽሽ የኔ እህት የተማሩትን አልፈሽሽ ትሄጃለሽ ።።🙏🙏🥰🥰

  • @yiheyiswoldesellassie2157

    @yiheyiswoldesellassie2157

    2 ай бұрын

  • @tsegaimehari9300

    @tsegaimehari9300

    2 ай бұрын

    ​@@tigisthussen684412:11

  • @seidibrahim5175

    @seidibrahim5175

    Ай бұрын

    ዱካ ሾ

  • @seidibrahim5175

    @seidibrahim5175

    Ай бұрын

    ዱካ ሾው

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu16263 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ልጅ ቁነጅና ብቸ አይደለም ያላት የአይምሮ ከፍታ አላት ደምፅዋ አራሱ የተለየ ውበት አለው ውብ ነሽ የምትደነቂ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    3 ай бұрын

    Amen tekkl

  • @gezahegnshewangizaw5937

    @gezahegnshewangizaw5937

    3 ай бұрын

    X X0u​@@user-ft9no6co4d

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c3 ай бұрын

    የእኔ አስተዋይ ሴት ንግግርሽ እራሱ ተስፋ አለው ፁናትዋ ስርዓትዋ ደስ ሲል የኔ እህት ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ

  • @selamGbrkurstos

    @selamGbrkurstos

    3 ай бұрын

    Ewent new amen🥰🙏🏾

  • @seifuhaile
    @seifuhaile2 ай бұрын

    በጣም አነባሁ እንዲህ ያሉ መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg3 ай бұрын

    ሞዴልነትም ጊዜያዊ ነው። ውበትም ጊዜያዊ ነው። ጥቂቶች ብቻ የታደሉት የበሰለ አመለካከትሽ፣ ክብርሽን መጠበቅሽ፣ ሥራ አለመናቅሽ የማይቀየር ውበትሽ ነው ። መነሳትሽ አይቀርም አይዞሽ።

  • @yededyalikeleh3175

    @yededyalikeleh3175

    3 ай бұрын

    እህታ ክብርሽ ጠብቅመቆየት ጥሩ ሞዴል ሲባል ከጀርባውብዙ ሚስጥ አለው

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin3 ай бұрын

    ሁለቷም መልካም ናቸዉ እንካን ተገናኙ አንተም ማለት ጋዘጤኛዉ ጎበዝ ነህ አይዞህ ተባረክ ወንድም

  • @ADDISALEMMAMUYE
    @ADDISALEMMAMUYE3 ай бұрын

    እውነት ለሴቶች ብቻ ሳይሆን እኔ ራሱ እራሴን እንድመለከት አደረግሽኝ የኔ ጀግና ሁሌም ለልጆች ያንቺን ጥንካሬ አሳያቸዋለሁ

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta45893 ай бұрын

    የምትገርም ሴት ናት። በጣም ነው የተገረምኩት! እንዲህም አይነት መንፈሰ ጠንካራና አርቆ አስተዋይ ሴት መኖሩን ማወቅ ትልቅ ተስፋ ነው።

  • @Sofi24434
    @Sofi244343 ай бұрын

    በጣም ጀግና ነሽ ጠንካራ ታማኝ በዛ ላይ በዚ ዘመን ምንም ሳያታልሽ በሀላል ስራሽን እየሰራሽ መኖርሽ ወላሂ ጀግና ፈጣሪ አይለያቹ 🙏🙏❤️❤️

  • @mahiyehualawu4249

    @mahiyehualawu4249

    3 ай бұрын

    በጣም ደስ ሲል

  • @user-kh8ec5zl7s

    @user-kh8ec5zl7s

    3 ай бұрын

    መልካም አስተዳደግ ለማነታችን ትልቅ አርአያነት አለው አያቷ ታታሪነትን ለአላማ መኖርን አስተምረዋታል

  • @user-hz1ye7xf4r
    @user-hz1ye7xf4r3 ай бұрын

    በጣም ነው ያደነኹሸ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የፍቅር ይሁንላቹ ከባለቤትሽ ጋር🇪🇷❤🇪🇹

  • @mewdedtefera8797
    @mewdedtefera87973 ай бұрын

    ግን የሱን ብታሳየን ጥሩ ነበር ም/ክ አግብቶ ከሆነ የሚያቀው ሰው እዲመሰክር አንቺ ግን የዘመናችን ጀግና ነሽ🎉

  • @user-le4eh2mb7j
    @user-le4eh2mb7j3 ай бұрын

    በጣምእጅግ ጀግና በራስ መተማመን ያላት እጅግ ጀግና ሴት ነሽ

  • @user-qr6ti9bn6v
    @user-qr6ti9bn6v3 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ በራስሽ መንገድ መሄድሽን አደንቃለው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93783 ай бұрын

    😢😢😢ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጡ የጥላት እና ምቀኛ ሰወች ናቸው እዲህ ያረጉሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ ፀበል ነው መዳኒቱ አሁንም

  • @ThigusQatar-bt6rs

    @ThigusQatar-bt6rs

    3 ай бұрын

    አወ በትክክል ፀብል ትፀበሉ ሁላችሁም በቁንጀና አትመኩ ሁሉም አፍር ትቤያነው ጤና ና ሰላም ካአለ በቂነው

  • @user-pb5tq6ow1z

    @user-pb5tq6ow1z

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j3 ай бұрын

    ውይ በጣም የተረጋጋቾ ልጅ ነች ከዚህ በፊት ካየናቸው በጣም ተረጋግታ ነው የምታስረዳው መገናኘታቸው ደስ ይላል

  • @dodygebre7143
    @dodygebre71433 ай бұрын

    በጣም በጣምበጣም ይገርማል የሰው ልጅ ፈተና። የድንግል ልጅ በመሀላችሁ ገብቶ አብራችሁ በሰላም ኑሩ🙏♥️ በእሳት የተፈተነ ወርቆች ናችሁ❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 ай бұрын

    ሁለቱም ጸበል ይጠመቁ ሁለቱም እንዳይጋቡ የሆነ ነገር ተደርጎላቸው ይሆናል በእውነት

  • @blackyweld5696

    @blackyweld5696

    3 ай бұрын

    ዝምበይ ጠንቋይ የጠንቋይ ልጅ ሁሉ ነገር ጥንቁልና ይመስላታል 😂😂😂😂😂

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    3 ай бұрын

    ዝምብ ይግባብህ በአግባቡ አዉራ

  • @momethio3664

    @momethio3664

    3 ай бұрын

    ​@@blackyweld5696 ዝምብ ቃም እሺ አስጠንቋይና የአስጠንቋ ልጅ ካልሆን እንደት ጠንቋይ ብለህ ትናገራለክ? አስጠንቋይ ነው ስለጠንቋ የሚያዎራው

  • @Lieltlawugaw

    @Lieltlawugaw

    Ай бұрын

    ሞዴል ማርታ 😂😂😂ፊትሽ ለምን ተሸፈነ ታዋቂ ሞዴል ከሆሽ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e3 ай бұрын

    ኡፍፍፍ አንዳንድ ህይወት😢😢😢😢እግዚያብሔር ቀጣይ ህይወታችሁን ያማር ያድርግላችሁ❤ ዘላለም ተባረክ ወንድማችን❤

  • @Gelane1
    @Gelane13 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው። ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @user-fv9wt2nn7x
    @user-fv9wt2nn7x3 ай бұрын

    በጣም ጀግና ሴት ለብዙ ሰው ምሳሌ መኾን የምትችይ ነሽ የዘመናችን ጀግና ሴት መሸለም የለብሽማ አኹን ነው ሙሉ የኾንሽ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ደስተኛ ኹነሽ የምትኖሪበት ይኹንልሽ

  • @hirut7396
    @hirut73963 ай бұрын

    ሰው አይረዳም እንጂ እንደ ስደት አስከፊ ህይወት የለም 😢😢😢😢ሁለታችሁም የስቃይ ህይወት አሳልፍችኃል በደስታ እንድትኖሩ ምኞቴ ነው ❤❤❤

  • @user-xy3ph3by3n

    @user-xy3ph3by3n

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu12253 ай бұрын

    በ ጣም የሚደነቅ ስው ነው ከውጪ ገብቶ አንዲት የውጭ ቋንቋ አልተጠቀመም የኛ ዩቱበሮችና ፖለቲከኞቻችን በርካታ የውጭ አገር ቋንቋን እዚህ ህዝብ ላይ ሲራቀቁ ይህ ሰው ግን ምንም አልመጠቀሙ የሚደነቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው❤

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @teferazemelak6668

    @teferazemelak6668

    3 ай бұрын

    ክክክክክ..ዩትይበሮች እኮ የእውነት ስራ አይሰሩም ውሸት አይደለም አነጋገሩ አለባበሱኮ 😅😅😅😅😅😅

  • @freedomseeker9301

    @freedomseeker9301

    3 ай бұрын

    የእግዚዝ accent ከባድ ነገር ነው ክክክ

  • @abebeali5069
    @abebeali50693 ай бұрын

    በእውነት ደግ ልጅ ነሽ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ እርግጠኛ ነኝ ወደ ቀድሞ ዝናሽ እንደምትመለሽ እሮግጠኛ ነኝ ፈተና ነው።አስተሜሪና ታማኝ ነሽ ።የተረዳሽበት ተመችቶኛል።መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ።የበለጠ ደግሞ ስልክሽ አግኝቼ በመሰግንሽ ፈቃድሽ ከሆንሽ መልካም ጊዜ እመኛለሁ።

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh3 ай бұрын

    የኔ ጄግና የኔ ባለ አላማ በርችልኝ እኔም እድህ ነበርኩ ብዙ ባለሀብት ይለምነኝ ነበር ግን እራሴን መለወጥ አለብኝ ብየ አረብ አገር የወጣሁት ጥሩ እየሰራሁ ነው ተመስገን🙏🙏🙏

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    3 ай бұрын

    እኔ እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን

  • @user-oj5bz4by6o
    @user-oj5bz4by6o3 ай бұрын

    ትናት የየናት ልጂ ታሪክ ልቤን ሠብሮታል አላህ ያሽራት ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @BeziBezi9262

    @BeziBezi9262

    3 ай бұрын

    Awo betam new yasazebachign😢😢😢

  • @user-oj5bz4by6o

    @user-oj5bz4by6o

    3 ай бұрын

    @@BeziBezi9262 አወ 😢

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    3 ай бұрын

    እጅግ በጣም 😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 ай бұрын

    በእውነት ሀለቱም ወደ ገዳም ሂደው ጸበል ይጠሙቁ። ለሁለቱም እንዳይሳካላቸው የተደረገ ነገር እንዳለ ያሳውቃል በእውነት😢

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    እኔ ግን ለልጂቷ አሳቤን ከማካፈሌ በፊት የጠያቂውን ዝርክርክነት ነው መናገር የፈለኩት የበላኸውን ሳይሆን የለበስከውን ነው ሰው የሚያየው ተከታዮችህን ልታስደስታቸው የምትችለው መጀመሪያ ካንተ አለባበስ ስርአት ስነምግባርተነስተህ ነው ስለዚህ በሚዲያ በሺዎች የሚያዩህ ተከታዮችህን የምታከብረው በመጀመሪያ ስርአት ያለው ልብስ በመልበስም ጭምር ነው ወክ ልታደርግ የምትወጣ ይመስል ቱታ እየለበስክ ስትወጣ ስትደብር ምን የሚባል ሱሪ እንደለበስክ ፈጣሪ ይወቀው

  • @SMa-mv5xb

    @SMa-mv5xb

    3 ай бұрын

    ትኪኪል

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    3 ай бұрын

    ከልብሱ ንፅህና ሳይ ሆን ሀገራችንን እየገደለ ያለዉ የልብ ንፁህ ሰለጠፋ ነዉ አሰተዉይ ለሰዉ ሳይሆን መፍራት ፈጣሪን መፍራት ነዉ ​@@user-zb2zf6yp1l

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    3 ай бұрын

    @@user-zb2zf6yp1l ተሳስተሻል እህቴ ዋናው ስራው ናው እንጂ አለባበስ ቱታ ለበሰ ጅንስ ለበሰ ምንም ፍልልይ የለውም። ስራው በስነስርአት ስርአት እየሰራ ነው ሰው እያስታረቀ ነው፣ለተበደሉ እየደረሰ ነው ታድያ ምን ይውጣው ?/ልብሱንማ የወደደውን ይልበስ

  • @user-kp5nj8ej5b
    @user-kp5nj8ej5b3 ай бұрын

    ለሁሉም ሴቶች እብነት የምትሆን ጅግና ሴት ናት እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @habtamulemma976
    @habtamulemma9763 ай бұрын

    እጅግ ጠንካራ፤ንጹህ፤ቆራጥ፤ልበ ሙሉ፤በጣም በጣም ቆንጆ፤እራስሽን የሆንሽ እጅግ ገራሚ፤ፈሪሀ እግዚያብሄር ያለሽ በቃ ሙሉ ሰዉ ነሽ እግዚያብሄር ቀሪዉን ዘመንሽን ይባርክልሽ.

  • @astekastek1000
    @astekastek10003 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ የስደት ስቃይ መከራዉ እናቀዋለን የተሰደደ ሰዉ ነዉ ሚያቀዉ ጠካራ ሁን ፀበል ተጠመቅ ይቀልሀል ሰላም ደስታ መረጋጋት ይሰጥሀል ተጠመቅ ንስሀ ገብተህ ቄደር ተጠመቅ ብትችል በርሜልቅዱስ ጎርጊስ ሂድ ብዙ ነገሮች ታያለህ

  • @merhawittesfay4568

    @merhawittesfay4568

    3 ай бұрын

    Tekekel

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya16143 ай бұрын

    በጣም በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አንችን ለማድነቅ ቃላት የለኝም❗ቁንጅናዬ ልጠቀም ብለሽ በማይሆን ቦታ ባለመገኜትሽ እውነትም ሙሉ ሞዴል ነሽ ፍቅረኛሽም የህገ ወጥ ስዴት በአካል ራሴ ስለማውቀው መጠየቅ አይጠበቅብኝም በጣም መከራ ነው።እሱም በዝህ መከራ ውስጥ ካለ ምንም መጥፎ ጥፋት አንችም በማሰብ ብቻው ማሳለፉ መልካም አፍቃሪ ሰው ነው።እና ህወት ይቀጥላል ጥሩ ደረጃ ላይ እንደምትደርሱ አልጠራጠርም።ጀግና ሚስት አለው እሱም ጀግና ሁኖ ከሰራ የማይለወጥ ህወት የለም በርቱ ይመቻችሁ✋

  • @user-wi5gw5ei8f
    @user-wi5gw5ei8f3 ай бұрын

    አዘጋጁ ተባረክ ሁለታችሁ የፍቅር አምላክ አገናኝቷችኋል አንቺም በርቺ

  • @abebawaddis7029
    @abebawaddis70293 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ጀግና ታማኝ ሴት ነሽ መጨረሻሽ ያምራል አይዞሽ ቀጣይ ህይወታቼውን ብታሳውቁን ደስ ይለኛል

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho29823 ай бұрын

    እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ:: ካንቺ ጥንካሬና ፅናት ብዙ ተምሬያለሁ:: እርግጠኛ ነኝ በዚህ ጥንካሬሽ ከዚህ ወጥተሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ!

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    3 ай бұрын

    Betam

  • @ethioaddis5367
    @ethioaddis53673 ай бұрын

    እንዲህም ያሉ እንስቶች አሉ ፈጣሪ ሰላምና ጢናውን ያብዛላችሁ የተጎዳውን ልብሽ ፈጣሪ ይካስሽ የፍቅር አምላክ

  • @danieldamma5548
    @danieldamma55483 ай бұрын

    wow!! i am speechless with her strength , holliness, forgivness . GOD BLESS YOU

  • @melesegezhagn3761
    @melesegezhagn37613 ай бұрын

    የሚገርም ታሪክ Great

  • @mesitube1985
    @mesitube19853 ай бұрын

    ሁለታቸውም ፀበል ይግቡ ሁሉም የሤጣን ስራ ነው

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube68753 ай бұрын

    ጎበዝ ናት የሰው ልጅ ይወድቃል ይነሳል በርቺ ከቻላቺሁ አግዟት አበረታቷት❤

  • @solomontekle8954
    @solomontekle89543 ай бұрын

    ደስ የሚል አንዱ የሕይወት ገጽታ ነው !! ፅናትሽ እና ተስፋሽ ግን ለትውልድ አፅንቶ የሚያቆም መልሕቅ ነው !! አምናለሁ ይህም ያልፋል !!

  • @solomontekle8954
    @solomontekle89543 ай бұрын

    ደካዎች አመሠግናችኋለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በሐዘን በለቅሶ ጀምሬ በደስታ ጨርሼዋለሁ !! በርቱ በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው !!

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 ай бұрын

    ዝሮዝሮ ጸበል ትጠመቅ የኔ እህት አይዞሽ ሲበዛ ጅግና ነሽ፣ራኢ ያለሽ ልጅ ነሽ

  • @user-jl9jj6dk3l
    @user-jl9jj6dk3l3 ай бұрын

    ጎበዝ ጠንካራ ራስሽን አክባሪ ልዑል እግዚአብሔር የሚፈቅደውን የተከተልሽ ነሽ ምንም መተት ምናምን የለም ሁለታችሁም የምድር ፈተና አልፋችኃል ጠንክራችሁ ስሩ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj3 ай бұрын

    ጎበዝ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ማንንም ሳትፈሪ ከነበርሽበት ዝቅ ብለሽ መሥራትሽ በእውነት በጣም ትልቅ ነሽ አሁንም የነበርሽበት አይደለም ከፍ ያለ ቦታ እንደሚያደርሰሽ እምነቴ ነው ፡፡

  • @AmanuelAyamo-yp4kf
    @AmanuelAyamo-yp4kf2 ай бұрын

    የእዉነት ለአንቺ ክብር አለኝ ሴቶች ሁሉ ከአንቺ ማማር አለበት ጀግና ሴት ነሽ❤

  • @susuethio8753
    @susuethio87533 ай бұрын

    እውነት ጥንካሬሽ እጅግ የሚደነቅ ነው ተናግረሽዋን ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ በርች ግን ፀበል ተጠመቂ ስለ ሁሉም ነገር መልካም ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98773 ай бұрын

    የምትደነቂ አስተዋይና የተባረክሽ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ የኔ እህት ጋዜጠኛውም አድናቂህ ነኝ የአጠያየቅህ ብስለት ደስ ይላል

  • @amanueltefera9481
    @amanueltefera94813 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ እና ምርጥ የህይወት ሞዴል ነሽ ጥንካሬሽ በጣም ይደነቃል።ጠያቂውም ምስጋና ይገባሀል። ፍቅር ኃያል ነው ።

  • @bettyk215
    @bettyk2153 ай бұрын

    ውይ ደስ ሲል ሁለታችዥሁም ጌታ እረዳችሁ በተለይ አንተ ወንድም ጌታ ነው የረዳህ እስዋስ በአገርዋ ቻለችው አንተ በሰው አገር ብቻ እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c3 ай бұрын

    መታመን ለራስ ነው አስቀድሞ በሰው መፍረድ ደግሞ ስህተት ነው ። እህቴ አይዞሽ ሰው ከታገሰ የማይወጣው ዳገት የማይወርደው ቁልቁለት የለም ። በተረፈ ገንዘብ ለማገኘት የሚሰደዱት ዎገኖቻችን ከርሱ ይማሩ!

  • @haregeweyenyitna
    @haregeweyenyitna3 ай бұрын

    አንተ ጎበዝነህ ፀበል ሁለቱንሞ ውሰዳቸው የተባረክ ልጅነህ ዘመንህ ይባረክ ውለድ ክበድ

  • @AliaaAliia
    @AliaaAliiaАй бұрын

    ማነው ቆንጆ ጉሊት አይሠራም ያላችሁ መሀይብ ሁሉ

  • @user-lm1lw7by9c

    @user-lm1lw7by9c

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂raya sntu konjo gulit edemiseru alayuma

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa40743 ай бұрын

    ፈጣሪ ፍቅራቹን ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ። በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ።

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko24783 ай бұрын

    ዱካ ሾው በጣም አደንቅሀለሁ በጣም አስለቀሳችህኝ ጠንካራዋን ልጅ በጣም አደንቅሻለሁ እንኳን እግዚአብሔር በህይወት አገናኛችሁ ድንቅ ታሪክ ነው።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse48713 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ሰዋች ግን ፀበል ሂጂ የሚልዋት በምን ምክንያት እንደሆነ አልገባኝም ቸገራት ከቤተሰብ ያየችው ስራ ነበር የመጨረሻ ሲቸግራት ስራ ብላ ያዘችው ገላዋን ልሽጥ ብትል የተሻለ ኑሮ እንደምትኖር ታውቀዋለች ነገረችን በጣም ጤነኛ ነች ግን ለእምነቱምሲባል ሁለቱም ገዳም ትንሽ ቆይተው ፀበሉንም ምኑንም ብለው የጥሞና ጊዜ አሳልፈው ስለወደፊታቸው ቢወያዪ ደስ ይለኛል የሁለቱን የካፒታል አቅም ሳናውቅ በንደዛህ ይጋቡ እንዲህ ያድርጉ ማለቱ ጊዜው አይደለም

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn35633 ай бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው አንቺ ፈጣሪን የምትፈሪ ተስፋሽ አስተማሪ ነው ብዬ አስባለሁ ህይወትሽ የሚቀየርበት ጊዜ ነው ፍቅረኛሽን ግን አትመኚው ህይወትሽን አበላሽቶታል አንቺ ቅመም ነሽ ጨዋ ጨዋ ጨዋ ጨዋ ነሽ በርቺ የእኛ ሰው ሞራል ለመስበር ለከት የለውም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KadeejahKadeejah
    @KadeejahKadeejah2 ай бұрын

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ፈጣሪ ይባርካ ወድሜ ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው ጠክርበት

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam74513 ай бұрын

    ሁለቱም ጠንካራና ጎበዝ ወዘተ ናቸው ወደፊት እጅግ የተባረከ ትዳር እና ቤተሰብ እንደሚኖራቸው እምነት አለን። ዘልዓለም ዘገየ እናመሰግንሀለን ተባረክ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o3 ай бұрын

    ደግነትሽ እግዚአብሔር መልቶ ሰጥቶሻል💜💚🙏

  • @werqayehuolani8104
    @werqayehuolani81043 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አንቴንም ፈጣር ይባርክህ 🙏🙏💐

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.67533 ай бұрын

    እንደዚህች ዉብ ስብእና ያላቸዉ ልጆች በዚህ ወቅት መኖሩን ሳይ በሃገሬ ልጆች ተስፉ አልቆርጥም እኮራለሁ !!! ጀግና ሴቶች ፈተናና ችግር ቢደራረብባቸዉ እንኳን ተስፉ ሳይቆርጡ በትእግስት ከተጉዋዙ ለመልካሙ ኑሮ ከስኬቱ ማንም አያሳጣቸዉም!!!

  • @kidistlegesse3669
    @kidistlegesse36693 ай бұрын

    ሁለቱም በጣም ያሳዝናሉ, ደስ የሚለዉ ግን ሁለቱም ጠንካራ ናቸው

  • @zkebede8763
    @zkebede87633 ай бұрын

    ጎበዝ ጀግና በርች አይዞሽ ሁሉ ያልፉል እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @mimim4628
    @mimim46282 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ጥሩ መስራት መጀመሪያ ለራስ ነው

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi61322 ай бұрын

    እዴትደዝስ ይላል በእውነትትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍቅረኛሞች ደግሞ ጀግኖች ❤❤

  • @hirutabay7408
    @hirutabay74083 ай бұрын

    በእውነት ውስጤ ነው የተላወሰው እ/ር ይርዳቹ።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83273 ай бұрын

    ስንቱ ያለቀበት መንገድ ነው በህይወት መመለሱ እድሜ ረዥም እድሜ አለው

  • @yonasokubamicael3703
    @yonasokubamicael37033 ай бұрын

    true love very good example hope both speedy recovery from this trauma, stay bless

  • @EtagnGmariam-rj8fi
    @EtagnGmariam-rj8fi3 ай бұрын

    እግዛአብሔር ህይወታቸውን ይባርክ አሜን።

  • @user-ly8kn9tz5k
    @user-ly8kn9tz5k3 ай бұрын

    ፈጣሪ የባከነ ግዜያችሁን በተሻለ ጌዜ ያሳምርላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @gabreelgabre6813

    @gabreelgabre6813

    3 ай бұрын

    አሜን ❤

  • @merryyosef9727
    @merryyosef97273 ай бұрын

    የኔ ጀገና ነሽ ስንቱ መልኩን ተጠቅሞ ይባልጋል አንቺ ግን ፈጣሪ ይርዳሽ ጎበዝ❤❤

  • @dawitmersa9115

    @dawitmersa9115

    3 ай бұрын

    One in a million !!

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft494624 күн бұрын

    ኤግዚያብሔር ይባረካችሁ ዎድሜ አንተም ተባረኪ ጌታ መልካም ነው አይዞችሁ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p3 ай бұрын

    የኔስ ማልቀስ ኸረ ፈጣሪ አይለያችሁ እጅግ በጣም አስተዋይ ንግግርሽ ጥፍጥ የሚል ሰው ነሽ

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke94923 ай бұрын

    ❤❤❤ ነገም ሌላ ቀን ነው። አይዞሽ እህቴ በርች እግዚአብሔር አለ።🙏🙏🙏🙏

  • @sirakyohannes2878
    @sirakyohannes28783 ай бұрын

    በጣም ጨዋ ሴት እንዳንቺ አይነት ቆንጆ ጨዋ ስታወሪ እራሱ ጥንቅቅ ያልሽ. ተባረኪ አቦ

  • @AynadisHaile-uf2kr
    @AynadisHaile-uf2kr3 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን አሰበሽ ተመለከተሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።

  • @bettyk215
    @bettyk2153 ай бұрын

    እባክሽ ጌታ እየሱስን አግኚው እባክሽ እካክሽ ቸርች ሂጂ ውበት ከንቱ ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው ይህ ሁሉ ያልፋል

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe59023 ай бұрын

    እጅግ በጣም የላቀ የሞራል ልዕልና ደረጃ ላይ የደረስሽ ጎበዝ ፣ ጠንካራ ሴት ነሽ። በዚህ እድሜ እና ይሄንን ቁንጅና ይዘሽ በእምነት ፀንቸሽ መገኘትሽ የሚገርም ብቻ ሳይሆን ለተቀረው ትውልድ ሁሉ የህይወት ማስተማሪያ ተነበሽ የማታልቂ መጽሐፍ ነሽ። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ።

  • @hibrebesha227

    @hibrebesha227

    2 ай бұрын

    ጠንካራ ለብዙ ወጣቶች አርአያየምትሆኚ ጀግና ነሽ

  • @alemmengesha8492

    @alemmengesha8492

    2 ай бұрын

    መአያቷ ታንፃ ማደጓ እኮ ነዉ መሰረቷ እዉነት ብለዋል።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 ай бұрын

    በመተት እንዳይሳካላት አድርገዋት ይሆናሉ እንግድያውስ እንደሀበሻ ምቀኛ የለም በዚች ምድር ላይ

  • @user-pb5tq6ow1z

    @user-pb5tq6ow1z

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-ih5gw5mq7l

    @user-ih5gw5mq7l

    3 ай бұрын

    ባርች የት ገባእረ

  • @asefashabebe2933

    @asefashabebe2933

    3 ай бұрын

    I was thinking The same,

  • @serkalemkura7400

    @serkalemkura7400

    3 ай бұрын

    wuet new tsebel yasfelgatal

  • @Lula124tube

    @Lula124tube

    3 ай бұрын

    በትክክል 😢

  • @b.geberu3563
    @b.geberu35633 ай бұрын

    እግዚአብሔር አዕምሮሽን ጠብቆ ሠላምሽንና ጤናሽን ሰጥቶሽ መኖር ትልቅ ነገር ነው።ጠንካራ ሴት ነሽ ለሎችም ትምህርትና ጥንካሬ ነሽ።ክብርሽን ሴትነትሽን ጨዋ ሆነሽ ጠብቀሽ የነገ ብሩህ ተስፋሽን የያዝሽ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ❤❤❤

  • @user-un7ks3df8n
    @user-un7ks3df8n3 ай бұрын

    Very much touched by your strength good luck.

  • @user-py1bx9ld9v
    @user-py1bx9ld9v3 ай бұрын

    ከዚህ በሁላ ህወትሽ ያማረ ይሆናል እንጅ አትወድቅም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤

  • @user-nm5xg5uy3b

    @user-nm5xg5uy3b

    3 ай бұрын

    ❤❤

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er3 ай бұрын

    ይቱብ ክፈትላት ከዛ የራሳን ሀሳብ በራሳ ትልቀቅ ወደነበርችበት ትመለሳለች እኛም በቻልነው እንርዳት ሁሉምነገር ቀላል ነው ያልፍል ጀግናነሽ ስት ባለጌሴት በተፈጠሩበት አችን በማየቴ ደስ ብሎኛል ነገሌላ ቀን ነው ለግድሁሽ ወድ አትመኝ የ ወድልጅ ልብ ቀይ ሽንኩርት ነው የሴት ደግሞ ነጭ ሽንኩርት ነው ይች አለም ዶሮ ነች ላድ እቂላል ትጥላለች ላዳድ ኩሳን ትጥላለች ይባላል ❤❤❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene11333 ай бұрын

    አቤት ጀግንነት ፈጣሪ የተሻለውን ሁሉ ይሰጥሻል በርቺ አይዞሽ የኔ ጎበዝ።

  • @hirut139
    @hirut1393 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ሀሳብ ያለሽ ልጅ ገራሚ ወብትሽ ውስጥሽ የለው ተስፍ ሰለሆነ በርቺ ይህም ያልፍል ሁሉም ያልፍል ሰለዚህ በጓድኛሽ ምርጫው የአንቺ ነው ሁሉንም በትዕግስት ስክን በይ አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ይሆናል ፅናት ያስፈልጋል አዳምጭ ውስጥሽን በርቺ።

  • @godolyastube
    @godolyastube3 ай бұрын

    ፀበል ተጠመቁ ንስሃ ግቡ ትዳራቹ በቅዱስ ቁርባን መስርቱ ተቀደሱ የተተበተበ ነገር ካለ መተት ሊኖር ይችላል እግዚአብሔር ያስወግድልሻል በርቱ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን

  • @hassenabagibee371

    @hassenabagibee371

    3 ай бұрын

    ፀበል የሌቦች የመተ ት ቦታ ነው

  • @tsedfa7295

    @tsedfa7295

    3 ай бұрын

    አምላክ ይቅር ይበልህ እኛ መዳኛችን ነው አንተ የሀሰት እምነት ይዘህ እየኖርክ ነው​@@hassenabagibee371

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    3 ай бұрын

    ​@@hassenabagibee371ባለጌ ወራዳ

  • @trsehet-mariamalemayehu5576

    @trsehet-mariamalemayehu5576

    3 ай бұрын

    ጠበል ለኢትዮጵያ ፣የተሰጣት ፣ምርጥ፣መዳኛ፣ነው።የትኛውምአለም፣የሌለ።የእግዚአብሔር ስጦታ።።።

  • @user-kh8ec5zl7s

    @user-kh8ec5zl7s

    3 ай бұрын

    ​​@@hassenabagibee371አቤቱ በድፍረት የሚናገሩ አፎች ይቅር ይበላችሁ የድፍረት ህይወት ለዛውም በመንፈስ ቅዱስ በእግዚአብሔር ስራ ላይ "አቤቱ የድፍረት ህይወትን እንዳይገዛኝ ባርያህን ጠብቅ" ይላል መዝሙረ ዳዊት ይቅር ይበልሽ ንስሀ ግቢ😢

  • @eexx1265
    @eexx12653 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ

  • @mesfindileone2281
    @mesfindileone22812 ай бұрын

    የኔ እህት አምላክ የሚወደውን ንጹ የሆኑትን በኢይወታቸው እንደዚ ሁኔታን ያጋጥማቸዋል አንቺ ባህልሸን ክብርሸን የምትጠብቂ በመሆንሸ አምላክ ከዝቅተኛም ሰፍራም ያነሳሻል ሌላው በይሆታችን ብዙ ፈተና አለን አንቺ ዋናው ጤንነትሸ ዋናው ነው እኔ በአንቺ እኮራለው ሁሌም በጸሎቴ አሰብሻለው ወደፊት ለልጆችሸ ትልቅ ትምህርት ትሰጫለሸ በርቺ እህቴ።❤

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh3 ай бұрын

    የእውነት ትለያለች የኔ ቆንጆ በጣም ጀግና ነሽ እውነት ነገ ሌላ ከፍ ያለ ቦታ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ በርች ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @purplestars029
    @purplestars0293 ай бұрын

    This gril is one of kind 😇 she is smart, because she could of do what ever she wanted, but she really cares about who she is! She did not wanted to sale her self for money 😔 😪 i really appreciate and admire her for who she is❤❤❤❤❤ good Job 🌄 💓 💗 💖

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችን የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤😢😢😢

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    3 ай бұрын

    Amen

  • @AtliAtli-st7jv

    @AtliAtli-st7jv

    3 ай бұрын

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤AmeNAmenAmen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adanuketematube2

    @adanuketematube2

    3 ай бұрын

    አሜን ግን የለንም

  • @Kamila-wr9nl

    @Kamila-wr9nl

    3 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉​@@adanuketematube2

  • @marykuki6319

    @marykuki6319

    3 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha29283 ай бұрын

    ብርልያንት በጣም ብርቱና አስተማሪ ነች ሁልክም ነገር ያልፍል ራስን ማመንና ማስከበር ለራስም ምክብር ለሌሎች ትምህርት ነው ክብሪ ነውና አይዞሽ ክበሪ

  • @user-gh2gd9tm9y
    @user-gh2gd9tm9y3 ай бұрын

    ከብር ክብር ይበልጣል መድሐንያለም ያግዝሻል

Келесі