የሞዴሏ ሂወት በድጋሚ ተቀየረ!!የባልየው ያልተጠበቀው ሰርፕራይዝ!!

Ойын-сауық

የሞዴሏ ሂወት በድጋሚ ተቀየረ!!
የባልየው ያልተጠበቀው ሰርፕራይዝ!!
‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 2 700

  • @Dukashow33
    @Dukashow333 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/moaM1a5mY5isdbA.htmlsi=SvMW--0xQilbX9gI ክፍል 1

  • @sakeenaqatar-ow9ex

    @sakeenaqatar-ow9ex

    3 ай бұрын

    ወንድሜ ቁጥርህን በጣም እፍልገዋለው

  • @memeke5620

    @memeke5620

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰልክህ ላክልን

  • @kenubishbedl7517

    @kenubishbedl7517

    3 ай бұрын

    ውነትነው እኔአለሁብትአለ

  • @seifuibrahim808

    @seifuibrahim808

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤jegninat

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele86473 ай бұрын

    የልጁቷ ጥንካሬ፣ቁንጅና፣ብስለት፣አላማ፣ታማኝነት አሟልቶ የሰጣት እውነት በዚህ ጊዜ እንደዚች ያለች ጠንካራ ሴቶችም ሊኖሩ እንደሚችሉ ተስፋ የሰጠ ነው CONGRATULATIONS❤❤

  • @user-if2ti4jq1p

    @user-if2ti4jq1p

    3 ай бұрын

    ትክክል እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    3 ай бұрын

    በጣም❤❤❤

  • @Ramte.Ayalla

    @Ramte.Ayalla

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wt4nw9xs1n

    @user-wt4nw9xs1n

    3 ай бұрын

    በጣምማሪያምን አምናውያንሁሉብር መላኳከዛም ተስፋዋዋው ❤

  • @user-tr8ni6yk6p

    @user-tr8ni6yk6p

    3 ай бұрын

    ትክክ❤

  • @EnatAbebe-ng8ud
    @EnatAbebe-ng8ud3 ай бұрын

    የኔ እናት ይገባታል ከዚኸም በላይ ይገባታል በጣም ስብእና ያላት ልጅ ናት የኔ እሕት እንዴት እንደወደድኩሽ ካንች ብዙ እንማራለን ዘመንሽን ሙሊ በደስታ ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @romanamohammed1685

    @romanamohammed1685

    3 ай бұрын

    Tikikl ygebatal fetari tarikn ykeyrelat slehulu negar fetari ymesgen

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    3 ай бұрын

    Betam ❤❤

  • @user-mp2li6io8f

    @user-mp2li6io8f

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @user-jw7sr5ke8k

    @user-jw7sr5ke8k

    3 ай бұрын

    ኣሜን

  • @kiyaabera8957

    @kiyaabera8957

    3 ай бұрын

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebleworkgashaw2910
    @sebleworkgashaw29103 ай бұрын

    የሞዴሏ ጥንካሬ የሚገርም ነው ልጁም ውለታውን ሳይረሳ መምጣቱ እግዚአብሔር መጨረሻእሁን ያሳምረው

  • @ashenafiwendimu5590
    @ashenafiwendimu55903 ай бұрын

    በእውነት እቺ መፅሀፍ ቅዱስ ልባም ሴት ከሚባሉት እጅግ ጥቂት እንስቶች ውስጥ አንዷ ነች ውጫዊ ውበት ዋን ከውጣዊ ውበትዋ ጋር ያስማማች ድንቅ ሴት ናት

  • @amahaasfaw9799

    @amahaasfaw9799

    3 ай бұрын

  • @amahaasfaw9799

    @amahaasfaw9799

    3 ай бұрын

    😂7 Good job good luck to you

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h3 ай бұрын

    እውነተኛ ወንድ መነሻውን ያልረሳህ ተባረክ በእናትህ ጥለሀት አትሒድ ስትሔድም ስትመለስም አብራችሁ ይሁን

  • @user-bj8ic6gk5i
    @user-bj8ic6gk5i3 ай бұрын

    ሙሸራዋን አቅርብልን የምትሉው በላይክ

  • @shemima5580

    @shemima5580

    3 ай бұрын

    አረ አንፈልግም በቃን 3 ቀረበች እኮ😅

  • @mdet8849

    @mdet8849

    3 ай бұрын

    ​@@shemima5580አወ በቃን 😂😂😂

  • @Umnayf

    @Umnayf

    3 ай бұрын

    እውነትም የት ገበች ተፋቱ ወይስ? ልጁ የት እንዴት ሆነ?

  • @abebaalemu9289

    @abebaalemu9289

    3 ай бұрын

    ባትቀርብም አይገርምም ለምን ወንጀለኛ ናት ባይሆን እንኳን ልሞት ወር ቀረኝ ብላ ቀለበት ያሰረችውን ነው ሌላ የምንጠብቅ

  • @wt8066

    @wt8066

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ሆዴ ❤️❤️❤️❤️

  • @yibekalbelachew2589
    @yibekalbelachew25892 ай бұрын

    አንተም ትልቅ ሰው ነህ ቃልህን ጠብቀህ ህይወቷን አብርተህላታል ተባረክ

  • @KetemaAnbessa
    @KetemaAnbessa2 ай бұрын

    ከዚህ በኃላ ያለው ግዜ ይበልጣል ።እኔ ኮንዶሚኒየም መግዛት ብዙም አላስገረመኝም ።በፍጹም ፍቅር በእውነት ከልብ ፍቅር ስጣት ።ጀግና ሴት ነች ።

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg57483 ай бұрын

    በሷ ደስታ የተደሰተብቻ። ላይክ ወላሂ እኔ በጣም ነው ደስ ያለህ የስደት ነገረ። ከባድ እደሆነ ያየው ነው የሚያቀው

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    3 ай бұрын

    ሁለቶንምዞሬነዉያየሁት

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    3 ай бұрын

    እኔደሞበደህነታግዜያለውአለባበስእደትእዳማረባትሰውንለመደበቅብላእዳያቋትብላአለባበሳቤጣምነበርያማረባትአሁደሞእራቁታንመታች እጨትመስላ ግንደስታዋአስደስቶኛል ያሁነገርአሳልፈእኔምተምሬበታለሁከባሌከሀላሊተራርቄምርብሎነበርእኔምአድቀንእደሳእደሰታለሁ ግንፍቅረኛእያሉ ከሚጅጃሉነምንአይጋቡምበምነታችውእደሚያዘው ዘመታትንአመታትንበዝሙትከሚሸረምጢ ፈቅረኛዬእያሉ በነፃነትሲኖሩይገርመኛልዝሙትእደሆነአያቁም😂ልበልእብዙቦታስላይሁነውትልቁምትንሹምፍቅረኛዬ😂

  • @tohatoha1475
    @tohatoha14753 ай бұрын

    ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት በራስ መተማመኑዋ ይገባታል ከዚህም የበለጠ እሱም ቢሆን ውለታውን አረሳም በጣም ደስ ይላሉ ውለዱ ክበዱ

  • @sabamekuria959

    @sabamekuria959

    3 ай бұрын

    Amen amen yeweledu yekebedu !!

  • @trsehet-mariamalemayehu5576

    @trsehet-mariamalemayehu5576

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @adnayalew5363

    @adnayalew5363

    3 ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-mv4zl2dn9g

    @user-mv4zl2dn9g

    3 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-3633 ай бұрын

    ከማንም ከምንም በላይ ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰህ ሁሌም መልካምነትህ አይለይህ❤

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw3112 ай бұрын

    እምነትሽ ታላቅ ነው። ይገበሻል!!!አቤት የሴትነት ክብርሽ!!!!🎉🎉🎉

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    ጅግናችን መጣልን ማነው እንደኔ የሚወደው ይሄንን ጀግና ጋዜጠኛ 🥰👍👍👍

  • @barokmirt6472
    @barokmirt64723 ай бұрын

    አንች ታማኝ የፍቅር ሴት ፈርሀ እግዚአብሔር ያደርብሽ ልእልት ነሽ ።ቀሪ ሂወታችሁ በቅዱስ ቁርባኑ የከበራችሁ ሆናችሁ የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ ።ወንድሜም እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ እንኳም ደስታችሁን አየን።

  • @user-bp6dz4hy8u

    @user-bp6dz4hy8u

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adnayalew5363

    @adnayalew5363

    3 ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fikruassefa5859
    @fikruassefa58593 ай бұрын

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ከዚህ በላይም ይገባሻል፡፡ ቀሪ ዘመናችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    3 ай бұрын

    Amen to that

  • @wudiemekuria5386

    @wudiemekuria5386

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MdMd-zp7qb
    @MdMd-zp7qb3 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ለጋዜጠኛው ግን ትልቅ ክብር አለኝ ወድሜ ክፉ አያግኝህ❤❤❤❤❤❤

  • @mekimeki739
    @mekimeki7393 ай бұрын

    #አንዴኛ ነኝ እስኪ ይህን ጎበዝ ጋዜጠኛ የምታዴንቁ በ👍 አሳዬኝ

  • @emuyegg9385

    @emuyegg9385

    3 ай бұрын

    ዘላለም ዘገዬ ማንነህ?? የዘገዪ ተፈራ ልጅ ነህ ወይ??

  • @mekimeki739

    @mekimeki739

    3 ай бұрын

    @@emuyegg9385 መልስላት bro♥️🇪🇹🇪🇷

  • @demerehimariam7451

    @demerehimariam7451

    3 ай бұрын

    ወርቅ በእሳት ሰው በተግባር ይፈተናል ! እሷ የዚህችን ከንቱ ዓለም ፈተናው በድል ተወጥታለች ለኢትዮጵያ ኩራት ተምሳሌት የአላማ ጽንአት , የጠንካራ ሰዎች ጥግና ተምሳሌት ስለሆነች ከሷና ከባለቤቷ በላይ ለኛ ታላቅ ትምህርት ስለሰጣችሁን የተባረከ ትዳር እግዚአብሔር እነዲሰጣችሁ ከልባችን እንመኝላችኋለን።

  • @user-gr4sn2to2z

    @user-gr4sn2to2z

    2 ай бұрын

  • @mekimeki739

    @mekimeki739

    2 ай бұрын

    @@demerehimariam7451 ረ #ቢስሚላህ ገራሚ የሆነ ንግግር አስተላልፈሽ አለፍሽ♥️♥️♥️♥️♥️ ክበሪልኝ♥️

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n3 ай бұрын

    ለኔ የተደረገ ያህል ደስታ ተሰምቶኛል በዚህ ፍቅር ታማኝነት ትግስት በጠፋበት ባሁኑ ጊዜ የሱን ታማኝነትና ፍቅር የእሷን ተግስትና ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም ።ጌታ እንኳን በጤና በህይወት አገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የፍቅር የደስታ የሰላም ይሁንላችሁ

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    3 ай бұрын

    😔በጣም ይግባታል 🤲🏿

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b3 ай бұрын

    ብዙ መስዋዕትነትን ከፍላቹበታል ሁለታቹም እግዚአብሔር ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube73573 ай бұрын

    ወበት በሰለት ጥንካሬ ታማኝ አደበተረቱ አሟልቶ የሰጣት ይገባታል

  • @user-fq7vu2xy9x
    @user-fq7vu2xy9x3 ай бұрын

    የሰው ደስታ በማየት የሚስደስተው ሰው ብቻ ይክ ጥንካራ ተምሳሌት❤❤❤❤❤

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q3 ай бұрын

    ማነዉ እደኔ ገና ረእሱን ሲይ ያለቀሰ የደሥታ እባ የሰዉደሥታ የሚሥደሥተዉ ላይክ ያድርግ👍👍👍

  • @getubest6908

    @getubest6908

    3 ай бұрын

    ይሄን አይቶ ያላለቀሰማ ስብዐና የሌለው ነው ሲጀምርም ሲያልቅም አስደሳች ያመቱ ምርጥ የፍቅር ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን::😍

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290Ай бұрын

    የኔ ጀግና ሴት እሰይ እንኩዋን ደስ አለሽ ይገባሻል ወላሂ ይሄ ሁሉ ያንቺ ጥንካሬ ዉጤት ነው አሁንም ጀግና ነሽ 👌👌👌👌👌

  • @TemsgenAragaw
    @TemsgenAragaw3 ай бұрын

    ከሞዴል አንቺ ትለያለሽ መንፈሠ ጠንካራ ሴት አንቺ ልዩ ነሽ ክብር ይገባሻል ፈጣሪ ይባርካቹህ

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc3 ай бұрын

    ይገባታል ጠንካራ የፍቅር ሰው ናት እሱም እድሜ ይስጠው ከዛ ሁሉ ፈተና አልፎ ለዚህ ስላበቃው ደስ ብሎኛል❤

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p3 ай бұрын

    እንደኝህ አይነት ጎበዞችና ጠንካራ ሰዎች ለምን እነደ ወንጀለኛ ፊታቸው ተሸፈነ እባክህ በጣም ደስ ስላለኝ ግለጣቸው የምትሉ

  • @wubneshmihret

    @wubneshmihret

    3 ай бұрын

    ድራማ ነው የሚያሳዩን የምትሉ….ብዙ አይነት ታሪኮችን እያየን ነው …እየተወኑብን ነው ጎበዝ

  • @atsedemariamgetachew40

    @atsedemariamgetachew40

    3 ай бұрын

    @@wubneshmihret DERAMA SELEHONEN NEW

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    3 ай бұрын

    Beanchi or begna fekad sayihon bebaletariku fekad new yemishefinut..

  • @MashoAli-tr4gf

    @MashoAli-tr4gf

    3 ай бұрын

    ​@wubጎግል አድርጌ ሚስስ ቱሪዝም ኢትዮጰያ ማርታ ፍቃዱ ብዬ አግኝቻታለሁneshmihret

  • @abrahamwu4385
    @abrahamwu43853 ай бұрын

    ማርቲ ለእውነተኛ ፍቅር ብዙ መስዋት ያረገች የዘመኑ ጀግየ ነች ይገባታል::

  • @mesfinmamo1731
    @mesfinmamo17312 ай бұрын

    ከሷ ይልቅ አንተ ነህ በጣም እድለኛ የሆንከዉ ምክንያቱም እንደዚህች አይነት ታማኝና ከደረሰባት ችግር አንፃር ለሌላ ወንድ እጅዋን ሳትሰጥ ራስዋን ስብር አድርጋ አገኘዋለሁ ብላ ሳይሆን እስከ መጨረሻዉ በታማኝነት እቆያለሁ ያለችን ተአምር የሆነች ሴት በማግኘትህ እንደገና እደተወለድክ ቁጠረዉ ሲበዛ ሲበዛ ሲበዛ እድለኛ ነህ ፈጣሪህን በብዙ በጣም በብዙ አመስግን ለዚህች ዉብና እንቁ ሴትም አብራችሁ በመኖር በፍቅርና በፍቅር ብቻ አስደስተሀት ፈጣሪ የፈቀደላችሁን እድሜአብራችሁ መኖር አለባችሁ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg3 ай бұрын

    ከዚህ በላይ ይገባታል በጣም ታማኝ አስተዋይ የፍቅር ሰው ነች የንግግሯ ለዛ እራሱ እንዴት ደስ ይላል ተጋብታቹ ወልዳቹ ክበዱ❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98773 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር ልፋቷንና ታማኝነቷን አይቶ ካሳት መጨረሻውን ያሳምርላችው እናንተ የፍቅር ምሳሌዎች ናችው ዋው ጋዜጠኛው ከልብህ ደስ እንዳለህ ያስታውቃል ተባረክ ይሄ ነው የትክክለኛ ሰው አስተሳሰብ

  • @osolutions4405
    @osolutions44053 ай бұрын

    እንዲች አይነትዋን ታማኝ ሲያንስባት ነው እሱም ፈጣሪ ይባርከው ፍቅሩን አስበልጦ እንደ ወርቅ በሳት ተፈትኖ ውለታዋን ሳይረሳ ለዚህ መድረሱ ደስ ይላል ይሄ ለፍቅር ብለው መስዋትን የሚከፍሉ ሰዎች ታላቅ ምሳሌ ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn3 ай бұрын

    አዘጋጅ በጣም ቀና ልብ ያለህ ነህ። ተባረክ። እህቴ ፅናትና ማስተዋልን የሰጠሽ አምላክን አመስግኝው።

  • @almazbelachew5416
    @almazbelachew54163 ай бұрын

    ዘላለም ከምትሰራው ስራ ውስጥ ደስ ከሚለኝ ነገር የጀመርከውን ታሪክ እስከመጨረሻው ማሳየትና እንድናስታውስ የምታደርገው አበረታች ነው በዚሁ ይቀጥል እንዲሁም ለሞዴሏ ለፍቅረኛዋ እግዚአብሔር መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ 👍👍👍

  • @medinamedina8256

    @medinamedina8256

    3 ай бұрын

    ትክክል❤❤❤

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    3 ай бұрын

    ልጁም በጣም ጥሩ ሰው ነው!በሚገባት በሚመጥናት ልክ ነው እየተንከባከባት ያለው

  • @belayneshbekele2037

    @belayneshbekele2037

    3 ай бұрын

    እንኳን ደሰ አላችሁ ክፉ ይጥብቃችሁ

  • @MayoshaTa

    @MayoshaTa

    3 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu9243 ай бұрын

    መታገስ ባልየው ተባረክ ልቧን እየጠገንህ ነው ግን ይቀርሀል

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    3 ай бұрын

    አዎ አዎ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb3 ай бұрын

    በጣም ደስ የማል ፍፃሜ ያለው በእውነት ፊልም ቢሰራበት የሚያስችል ታሪክ ነው።

  • @almazakalu
    @almazakalu3 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል። ተጋብታችሁ ልጆች ወልዳችሁ የምትደሰቱበትን ጊዜ እግዚአብሔር አያርቅባችሁ እና ሁሌም ለወዳጆቻችሁ ደስታ ለጠላቶቻችሁ መቃጠልን ይስጣቸው።

  • @MeseretAsefa-cs6yb
    @MeseretAsefa-cs6yb3 ай бұрын

    ይገባታል ከዚህም በላይ በጣም የፍቅር ሰው ታማኝ አስታዋይ ነች ፈጣሪ ይባርካት

  • @Mesi971
    @Mesi9713 ай бұрын

    ትግስት ምን ግዜም ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ❤ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Bizuye-lx3uv

    @Bizuye-lx3uv

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8piАй бұрын

    ኣንተም ትልቅ ሰው ነህ ቃልህን ጠብቀህ ህይወቷን ኣበራህላት ኣላህ እድሜ ና ጤና ይስጣቺው

  • @user-fp8hi8eq7q
    @user-fp8hi8eq7q28 күн бұрын

    ልዑል እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ መልካም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት👑

  • @mimilove8942
    @mimilove89423 ай бұрын

    በጣም ጨዋ ልጅ ናት ጀግና ነች ከዚህ በላይ ይገባታል ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ አንተም ጥሩ ሰው ነህ ወንድሜ በርታ

  • @solomonahmedindris6646
    @solomonahmedindris66463 ай бұрын

    ልጅቷ ከሌላ ሰው አለመነካካቷ እድለኛ አስደርጓልታል።መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ።

  • @user-if2ti4jq1p

    @user-if2ti4jq1p

    3 ай бұрын

    በጣም ዛሬ ባለቀ ዘመን ከባል ጋር አድረዉ ቀን ከሌላ በሚኬድበት ዘመን እንደዚህ ጠንካራ ሴት ማየት መታደል ነዉ

  • @wubneshmihret

    @wubneshmihret

    3 ай бұрын

    ድራማ ነው የሚያሳዩን የምትሉ….ብዙ አይነት ታሪኮችን እያየን ነው …እየተወኑብን ነው ጎበዝ

  • @ZamanuZaman
    @ZamanuZaman2 ай бұрын

    እውነት ነው ድራማ አይደለም ለፖሮግራም አይደለም አጠራጣሪ ነገር አየሁበት

  • @dodygebre7143
    @dodygebre71433 ай бұрын

    የድንግል ልጅ በህይወታችሁ ከመጥፎ ነገር ይከልላችሁ🙏♥️

  • @YeshiTaye
    @YeshiTaye3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካት የሴት ጀግና ጨዋ በፈጣሪዋ የተደገፈች መልካም የጥንካሬ ተምሳሌት በዚህ ላይ የጌታ እንድት ሆኚ ጸሎቴ ነው::

  • @Nathan-md5gg

    @Nathan-md5gg

    3 ай бұрын

    Amen Amen Amen ewenet new

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    3 ай бұрын

    የኔ ውድ እህት የተከበረሽ አሁንም ፈጣሪ ይባርካሽ ከዚህም ይበልጥ ይገባሻል

  • @user-vz8id6fb9b

    @user-vz8id6fb9b

    3 ай бұрын

    ይግባታል

  • @abebaandom5458
    @abebaandom54583 ай бұрын

    በዉነት ብጣም ጠንካራና ሀይማኖት ያለሽትእግስተኛ ሴት ነሽ ይገባሽል የትግእስትሽ ውጤት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-yy9ey7nm2t
    @user-yy9ey7nm2tАй бұрын

    😮ይሄንን አይነት አመለካከት ለሁሉም ኢትዮጵየዊ ያድላቸው ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላቸው❤❤❤❤❤❤

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube73573 ай бұрын

    ይገባታል ይገባታልይገባታል

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs3 ай бұрын

    እህታችን እንደእዮብ ትእግሥተኛ በመሆኗ ለአሁኑ ትዉልድ በጣም በጣም አስተማሪ ነዉ የተደረገላት ነገር የፍቅር መግላጫ እንጂ ለክብሯ አይመጥናትም ጀግና ሴትናት ብቻ ማለት ብቻ አይበቃትም እግዜአብሄር ይባርክሽ በፅናትሽ ለብዙዎች የፅናት ፊደልነሽ በርቹ ❤ 🎄🎄 ❤️

  • @BekuAdu
    @BekuAdu3 ай бұрын

    ጋዜጠኛዉ ይን የመሰለ ግሩም ታሪክ በመዘገብህ እድለኛ ነህ ተባረክ ታድለሀል።

  • @eyasuteka3554
    @eyasuteka355424 күн бұрын

    ዘላለም የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብከው በዚ ጊዜመጠባበቅ የማይታሰብ ነው።

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry54023 ай бұрын

    የወንዶች ምሣሌ ነህ ከሌቦች ማሀል የተገኘህ አንድ የኢትዮጵያ ብርቅዬ አንበሣ ከአንበሣም በላይ የተባረከ ቤተሠብ ያሣደህ እፍ በጣም ተደሠትኩ

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የታገሰች ይይወት እንዲህ ትሆናለች የምር ፅናቷን ትግስቷን አለማድነቅ አይቻልም ይገባታል የምር ፍቅርን እንደ ሸማ ያልብሳችሁ❤❤❤

  • @minasiebithone3597
    @minasiebithone35973 ай бұрын

    ከቁንጅናሽ በላይ አመለካከትሽ፣ ጥንካሬሽ፣ ግንዛቤሽ ትክክልና ጥልቅ ነው፣ በርች!! እርስበርስ ተደገጋግፋችሁ፣ በእምነት ካሰባችሁበት ተጓዙ፣ መልካም አስተማሪ ፕሮግራም ነው!!!!

  • @user-tc3pl3cs8c
    @user-tc3pl3cs8c2 ай бұрын

    ወይኔ እኔ በደስታ አልቀሸ ልሞት ያረቢ እንደዚህ ቁምነገረኛ ሰው ሲሆን እነደት ደስ ይላል የልጅቷ ጥንካሬ ቃሏን ጠባቂ የሱ ቀምነገረኛ መሆን ብቻ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ ኑሮ

  • @AshenafiSeid-gk3fj
    @AshenafiSeid-gk3fj3 ай бұрын

    በእውነት ድንቅ ልጅ ናት እግዜብሄር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ እሱም ለምካስ ያደረገው ጥረት ደስ የሚል ነው።

  • @Zeyen427
    @Zeyen4273 ай бұрын

    እጅግ በጣም አስተዋይ ሴት ናት በሰላሴ ሰም ታደሏል ልጁ. አነጋግሯ እራሱ ለዛ ያለው ነው እግዚአብሔር ፍፃምያቸዉን ያሳመረው

  • @MekedesHizkel-so6dc
    @MekedesHizkel-so6dc3 ай бұрын

    ይገባሻል የእወነት ባልዬው ደግሞ የእወነት ሰው ነህ ትክክለኛው ስው ተባረክ .....ዜዶ አንተም ተባረክ

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @kebnshlanebru
    @kebnshlanebru3 ай бұрын

    እስካሁን ካየኋቸው ጥዶች የሁለቱ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሁለቱም ጀግኖች ናቸው

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe71003 ай бұрын

    እንባሽን በሳቅ የቀየረ አምላክ ይመስገን ሰውየውም ቀና ስለሆነ ነው እንጂ የኢ/ያ ወንዶች ደህነታቸውን የቀየረች ሴትን ፈጽሞ አይፈልጉም፡፡የሰዎኑ ወሬ ትታችሁ ሕይወት ይቀጥላል፡፡ቀጥሉ ወንድየውም ተባረክ

  • @mindateklu
    @mindateklu3 ай бұрын

    ራሳቸውን ዝቅ የሚያደርጉ ሁልጊዜ ከፍ ከፍ ይላሉ ይላል የእግዚያብሄር ቃል።በርቺ እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ። I proud hero journalist!!!

  • @user-uv1tn4ki2o
    @user-uv1tn4ki2o3 ай бұрын

    እኔ የመጨረሻውን ማየት በጣም ጓጉቸ ነበር አሷም እ/ር ይስጣት እሱም ከዚያ ሁሉ መከራ ወጥቶ ለዚህ መብቃታቸው እኔ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ፈጣሪ ቀጣዩን ህይወት ይባርክላችሁ ጋዜጠኛውም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-pl4qi1vn7k
    @user-pl4qi1vn7k3 ай бұрын

    አረ ምን አይነት ብርቱ ሴት ነቕ መመስገን ይገባታል❤❤❤❤

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb2 ай бұрын

    ይገባታል ፅናትሽ ተስፋሽ ጠንካሬሽን አደንቅሻለሁ አንተም ተባረክ በችግርህ ላይ ሁሉአረሳሀትም ተባረክ

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese24643 ай бұрын

    የአንቺን ወኔ ለሌሎች ም ቢሰጥ ዉርደት ደህና ሰንብት፣ ጋዘጠኛዉ ህሊናህ ምን ያክል ደስተኛ ይሆን ? የሥራ ፍሬ ይህ ነዉ❤❤❤

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq3 ай бұрын

    ይገባታል ከዚህም በላይ በጣም የፍቅር ሰው ታማኝ አሰተዋይ ልጅ ናት እግዚብሔር ትዳራቸውን ይበርከው

  • @gezahegnemulatu4109
    @gezahegnemulatu41093 ай бұрын

    ይገባታል ቀሪዉ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እ/ርን በማክበር ፣በማመስገን ፣በማወቅ ኑሩ ደስ ብሎናል #ጋዜጠኛ አደንቅሀለሁ በጎ ሀሳብ አፍላቂና የተግዳንና የዛለችን ነፍስ መፈወስ እንድታገኝ አብቅተሀል ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EngdaYemahew

    @EngdaYemahew

    3 ай бұрын

    Edime yistew

  • @ebabyegetie5702
    @ebabyegetie57023 ай бұрын

    በእውነት በእውነት በእውነት አንቺ ማለት የሴቶች ሙሉ የፅናት ምልከት ነሽ፡፡ እምባዬ መጣ አዘንኩ አለቀስኩ ከባድ ፈተና አሳለፈች፡፡ የእኔ ጀግና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው፡፡ አንተም ታላቅ የወንድ ልጅ የብርታት ምልክት ነህ፡፡ ፈጣሪ ያሰብከውን ይስጥህ፡፡ ፈተናውን በእመቤቴ ልጅ ተወቶታል፡፡ ታማኝ በመሆኑ እሷም በፅናት ጠበቀችው፡፡ የአብርሃም ልጅ ነህ፡፡ ተባረክ፡፡ የዱካ ቱብ ባለቤት ምንም ላንተ ቃል የለኝም፡፡ እመቤቴ ድንግል ማሪያም በልጇ ትባርክህ፡፡ እራስክን ጠብቅ፡፡

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu83733 ай бұрын

    ለዘመኑ ሴቶች ኣና ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው ዛሬ ተጣላን ብላችሁ ፍቅረኛ ፍለጋ ለምትሮጡ ሁሉ ነው ይህ መልእክት ,ኣንች ግን ልዩ ብርቅ እና ድንቅ የሆንሽ ታማኝ እና ፅኑ ሴት ነሽ እግዝ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እላ ልሁ

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu29583 ай бұрын

    ይገባታል ግበዝ እና ጠንካራ ሴት ነች እግዚአብሔር መጨረሳችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @getumulunehgetumuluneh5234
    @getumulunehgetumuluneh52343 ай бұрын

    የሚገርም ታሪክና ፈተናዎችን ማለፍ ስላየን ወደነዋል በርታ።

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe36012 ай бұрын

    ተመስገን በጣም ትልቅ ነገር ነው እየሰራህ ያለህው በርታ። ይችን ጠንካራ ሴት ደሞ በጣም ወርቅ ነሽ በተጨማሪ አሁን እራስሽን በትምህርት አዳብሪ በርች እልሻለሁ።

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j3 ай бұрын

    መታገስ ዋጋ አለው❤❤❤❤❤❤❤ይገባታል ጠካራዋ ልዩ ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie11123 ай бұрын

    ታማኝ ወንድ በጠፋበት ዘመን ቃልህን ጠብቀህ በመገኘትህ እግዚአብሔር ይባርክህ። ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ። የድንግል ልጅ በልጅ ይባርካችሁ። አሜን!አሜን!አሜን!

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse95363 ай бұрын

    በጣም የምትገርም የጽናት ተምሣሌት የኾነች አስተማሪ ሴት ናት ፡፡ ክብር ይገባሻል ሕይወትሽ አስተማሪ ድንቅ ለንግግርሽ ለዛና ፍሬ ያለሽ ሰው ነሽ እርሱም የመልካም ሰብእና ባለቤት ነው ፡፡ ደግሞ በኑሮአችሁ ፈጣሪን ማዕከል አድርጋችሁ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ ቢጋቡ የበለጠ በኑሮአችው በሕይወታቸው በሕይወት ፈተና ውስጥ ያሳለፋቸውን ፈጣሪ ወደ ቤታቸው እንዲገቡ መፍቀድ ነው ፡፡ ለዚኽ ክብር ደግሞ ብትበቁ ልባዊ ምኞቴ ነው ፡፡

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4uАй бұрын

    የፀናፍሬ ይበላል ወንድሜ ጠብቅ ባለቤትህን በጣም የዕምት ሰው በዚ ትውልድ የማትገኝ ልጅ ምፅፍልህ በዕንባ ነው። አስተማሪ ነው። አደራ ወንድሜ እንምትናገረው አደራ እንዳጎዳት። ቀሪው ዘመን የደስታ ይሁን። ጋዜጠኛው በጣም የሰው ልጅ ነህ ብስለትህም የጋዜጠኝነት ሙያህም ሞዴል ያረግሀል በርታ ልጄ እከተልህ አለሁ።

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c3 ай бұрын

    ወይ ደስ ስለ የትግእስት ስራ መጨርሻዋ ቅብየ የወጣል ይህ ነው እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔር ቀረ ዘመናቹ ይባረክላቹ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe99543 ай бұрын

    ዜሌ በጣም የሚገርም ሰርፕራይዝ ነው፡፡ ሁለቱም ፍቅረኛሞች ለፍቅራቸው ታማኝ ናቸው፡፡ ዘል በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራህው፡፡

  • @yegziabhersra3145
    @yegziabhersra31453 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ። ጥሩ ልብ አለሽ በነገርሽ ሁሉ እግዚሐብኤር ይጠብቅሽ።

  • @alexwondi7389
    @alexwondi73892 ай бұрын

    የህይወት ጉዞአችሁ እንደ በዛብህና ሠብለወንጌል ታሪክ ልብን ያጓጓል :: እውነተኛ የፍቅር ጉዞ !!

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh3 ай бұрын

    ለመውደቅ ግዜ አለው ለመነሳት ግዜ አለው ለሁሉም ግዜ አለው ውዷ እንኳን ደስ አለሽ ትዕግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ይጣፍጥላቹ ወንድማችን ጠበቅ አርገሀሰ ያዛት ምርጥዬ ናት ዘላለምዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እረ መቼ ነው እኔ ሰርፕራይዝ ምደረገው ?

  • @nanatefera6610
    @nanatefera66103 ай бұрын

    ፈጣሪን ይገባታል እንደኔ የተደሰተ ካለ እሷንም እሱንም አመስግኑልኝ,

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    3 ай бұрын

    በጣም እዉነት ነው ❤

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese91853 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ዘመናቹ በበረከት ይቀጥል ... ተባረኩ

  • @shimelesshewangizaw4679
    @shimelesshewangizaw46793 ай бұрын

    እጅግ ጎበዝ እህት ነሽ ጠንካራ የ 21ክፍለዘመን ለእኔ ጀግና ነሽ ስለ ጠንካራው እምነትሽ እና አቋምሽ እጅግ አመሠግናችኋለሁ። እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው የተከታተልኩት። ትናንት አለፈ ዛሬ አዲስ ቀን ይመጣል ተስፋ አለ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h3 ай бұрын

    የእኔ ውድ ይገባሻል ዋጋ ከፍለሽበታል ህይወት እንዲህ ናት ጊዜ ይጥላል ያነሳል የአሰበሽ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @romatewelde5594

    @romatewelde5594

    3 ай бұрын

    Ameeeen

  • @melahabesha1061
    @melahabesha10613 ай бұрын

    ልጁቷ ጥንካሬ፣ቁንጅና፣ብስለት፣አላማ፣ታማኝነት አሟልቶ የሰጣት እውነት በዚህ ጊዜ እንደዚች ያለች ጠንካራ ሴቶችም ሊኖሩ እንደሚችሉ ተስፋ የሰጠ ነው CONGRATULATIONS❤❤

  • @zedegoshime-wu7xx
    @zedegoshime-wu7xx3 ай бұрын

    በጣም ጠንካራና ልባምሴት ነሽ እንተ ም ያንን የምከራና የጭንቅ ጊዜን አሳልፈክ እንድ ማድረግ ጎበዝ ነህ በጣም ደስ ይላል ቀሪውን ዘመናቹን የደስታና የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ ደስ ብሎኛል

  • @MartayeahyouresoslickSoslick
    @MartayeahyouresoslickSoslick3 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል። ከብዙ ውድቀት በኋላ መነሳት እግዚአብሔር ይመስገን ስለስ ብሎኛል አንተም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ላቀረብካቸው ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ በጣም

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o3 ай бұрын

    ይገባሻል እህቴ እንደ ክብርሽ እና ትህትናሽ ነው እና እንኳን ደስ አለሽ💚💚

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j3 ай бұрын

    ክብሯን የጠበቀች ውብ ሴት ናት ክብሯን የጠበቀች እውነት ተናግራለች እንኳን እሷ ክብራቸውን ጥለው ለገንዘብ ሲባዝቁ ይታያሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ !!

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew37873 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ lovely and attractive story new lovely new start so wonderful Never give up God bless new life. I will wish further may God bless future life.

  • @mamaalem3891
    @mamaalem38913 ай бұрын

    እንኳን ደሥ አለሽ ልጄ አንቺ ለእሱ የተፈጠርሽው ጌታ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @serkserk1091
    @serkserk10913 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ ስራዎችህ እጅግ ያማሩ ናቸው። በርታ ወንድሜ❤እንደ አንተ ዓይነቱን በሰው ደስታ ደስ የሚለውን ያብዛልን❤

  • @medinamedina8256

    @medinamedina8256

    3 ай бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @user-bj4sy3uh9w
    @user-bj4sy3uh9w3 ай бұрын

    እንደዚ አይነት መልካም ሰው አለ ተባረክ በደብ ተንከባከባት አሁንም አልመሸም።

  • @user-xz5uj5lv8k
    @user-xz5uj5lv8k3 ай бұрын

    በእውነት ሲያንሳት ነው ጀግና አፍቃሪ በራሷ የምትተማመን የዘመናችን ጠንካራ አስተማሪ ጀግና ነው ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @selamhaiku5907
    @selamhaiku59072 ай бұрын

    ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔርነዉ መዝሙረ ቢሆን ደስይልነበር ሁለቱም ጥሩስዎችናቸዉ ፈጣሪያችሁን አመስግኑ በልጅ ይባርካችሁ ፈጣሪ

  • @user-ej7zq8ij1r
    @user-ej7zq8ij1r3 ай бұрын

    ይህ ድንቅ ስራ የሁላችንም ትምርት እንዲሆን እመኛለሁ ሁለቱም ታማኝ ጥንዶች ናቸው ትዳራቹ አላህ ያሳምርላቹ

  • @BekuAdu
    @BekuAdu3 ай бұрын

    በዕለም ላይ ልዩ እና ቀዳሚ እንዲም ጠንካራ በግሩም ድንቅ ምሳሌ የታጀበ የመጀመሪያ ድንቅ የፍቅር ታሪክ

  • @bizuayewfantahun4791
    @bizuayewfantahun47913 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ታሪካቸው ሁለቱም በጣም ጠንካራ ናቸው ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ!!!

Келесі