የሚስቶቹ ያልተጠበቀ ውሳኔ!!

Ойын-сауық

የሚስቶቹ ያልተጠበቀ ውሳኔ!!
‪@AddisChewataOfficial‬‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬

Пікірлер: 2 800

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed4253 ай бұрын

    የሙስሊም ሴቶች አርዓያችን የረሱል ሰ ዐ ወ ሚስቶች መሆን አለብን

  • @mesigente708

    @mesigente708

    3 ай бұрын

    Eidaze. Eilahe tanane marne😂😂😂

  • @LubabaSaeed-ph6nd

    @LubabaSaeed-ph6nd

    3 ай бұрын

    ኢሻአላህ

  • @umumryembintabrudin7277

    @umumryembintabrudin7277

    3 ай бұрын

    ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምክንያት አላቸዉ ሲቀጥል በነሱ ስም ተንተርሶ ዲንን ማሰደብ አይቻልም ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ✍️ያገቧቸዉ ባላቸዉ በጦርነት የሞተባቸዉ/ እድሚያቸዉ የገፋ/ ነዉ። መልዕክተኛዉ እና እኛን ደግሞ አታገናኙ እነሱ ፈጣሪ እንዳይሳሳቱ አድርጓቸዋል(የሰዉ ልጅ ለጥፋት የምትዳርገዉን ነፍስያቸዉን ✔️በጅብሪሊ አማካኝነት(አለይሂ ሰላም)ታጥቦላቸዋል። እነሱ እኮ ንፁህ ያለፈዉም የሚመጣዉም ወጀላቸዉን ምሪሀለሁ የተባሉ ናቸዉ። ወንጀል ኖሮባቸዉ አይደለም። ✍️ቆይ እኛ ምን አቅም ኖሮን ነዉ አንዴ በዚህ ጋር ነፍስያ/ አንዴ በዚህ ጋር ሸይጧን እያሯሯጠን ✍️እስኪ የትኛዉ ትክክለኛ ሸሪያዉ ስንተገብር ነዉና ነዉ ✍️ሲጀምር አንተንም ጨምሮ ሚስቶችህን ጭምር መቼ በሸሪያዉ ያዝካቸዉ ጥፍራቸዉ የሸይጧን መከማቻ ይመስላል ሌላዉም እንደዛ(የተከበረዉ የፈጣሪያችኝ ቃል የት ወሰድከዉ ሚስቶቻችሁ ከመጋረጃ ጀርባ ሆነዉ ዕቃ ይጠይቁ የሚለዉ ❓(ወንድሜ ሲጀምር አንተ ለባልነት ብቁ አይደለህም) ለዛ ነዉ መጀመሪያ ለፈጠረህ ዉዴታ አስቀድም ያልኩት!!!!!! ✍️ሸሪያዉ ያስቀመጠዉ ሸርጥ አለ ዝም ተብሎ ያችንም ያችንም ሰብስብ የሚል የለም። ✍️ነገ አንዷን ከአንዷን የሚያበላልጥ ከሆነ ወደ ጀሀነም በአንድ ጎኑ እያጣመመ እንደሚገባ ነዉ እና በደንብ አስቡበት ለጥያቄዉ!!!! ✍️ሲቀጥል አዎ አቅሙ አለኝ የምትሉ ከሆነ ሱናዉን ሀይ አድርጋችሁ አሳዩንንንን!!!!(መልዕክተኛዉ የሚያገቧቸዉ በምክንያት ነበር በተለይ ባሎቻቸዉ በጦርነት የሞቱ እና እድሜያቸዉ የገፋ ነበር) ስለዚህ አሳዩና!!!!ምድረ ወንበዴ ሁላ ✍️ሀቂቃ በዚህ ሰአት ዲን መነገጃ ተደርጓል አላሁ ሙስተዓን አዳሜ በዲን ስም ሴቶቻችንን ሲያጭበረብር ይታያል በተለይ ያረብ ሀገራት እህቶቻችንንንን....በዉስጥ መስመር ብዙዎቹ እያለቀሱ ይገኛል።

  • @user-hn7qv9vw7s

    @user-hn7qv9vw7s

    3 ай бұрын

    S a w❤

  • @user-bu5ob4nj1v

    @user-bu5ob4nj1v

    3 ай бұрын

    ሴቶችስ እሽ ወንዶቹስ ተከታይ ናቸው ወይ የረሡልን መንገድ

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y3 ай бұрын

    ወንድማች ያችን በደም ካንሰር የታመመችዉ ለመሞት አንድ ወር ነዉ የቀረሽ የተባለችዉን መጨረሻ እንድታሳየን ዘሎ

  • @saddasadda9000

    @saddasadda9000

    3 ай бұрын

    Awo እኔም እዬጠበኩ ነው

  • @SonySony-md4vr

    @SonySony-md4vr

    3 ай бұрын

    የኔም አሳብነው

  • @user-je2od2mh3e

    @user-je2od2mh3e

    3 ай бұрын

    እኔም በጣም እያሰብኳት ነው

  • @bbhu1372

    @bbhu1372

    3 ай бұрын

    እኮ

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @hayathilwa1382
    @hayathilwa13823 ай бұрын

    ወላሂ በፈጣሬየ እምላለሁ ጀግና የዘመናችን አንድኛ ወጣት ነህ ለምን ባሁን ግዜ የስንቱን ሴቶች ግዜ ገንዘብ ልቦን ሰብር የሂደ ነው በትዳራቸው ላይ የሚማግጡ ሚሊየን ናቸው ደመም እኮ ለትዳር እኮ ሲጠይቁን እኮ አንዳንዶቹ ሚሲስቴን ፈትቸ አንችን አገባሻለሁ ነው የሚሉት አተግን ሁላቸው ንም አኖራለሁ ማለትህ ጀግናነህ አላህ ካንተጋ ይሁን ።

  • @muniraashika5496

    @muniraashika5496

    3 ай бұрын

    As wr wb welaheiy betam dies new yelny hesbies bezh gezaiy endzh lebam wend allah lehulm mueslm ehtocach yestny❤❤❤

  • @hayathilwa1382

    @hayathilwa1382

    3 ай бұрын

    @@muniraashika5496 ዋሊኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካት አሚን ያረብ ጀዛኪላህ ህይር❤❤

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    3 ай бұрын

    ኢንሻ አላህ አላህ ያስማማቸው ሴቶቹ ይስማማሉ እሱ አቆሙ አድ ከሆነ

  • @Hiboux_yt

    @Hiboux_yt

    3 ай бұрын

    🔊📢📢🔊📢🔊📢🔊📢🔊📢🔊📢🔊እኔ የምታሣዝነኝ በቤተሠብ ግዴታ የመጣችው ነው። ምክንያቱም ሣትፈልግ አግብታ፣ ተደርቦባትም፣ በእዚህ ላይ እሱም ቢሆን ለቤተሰቦቹ እና ለሀይማኖቲቱ ሢል እንጂ የእውነት ፍቅር ሥለሌለው መጉዳቱ የማይቀር ነው።

  • @user-bz4lu2lx1u

    @user-bz4lu2lx1u

    2 ай бұрын

    አረአይባልም አችስለአለያሻቸውነው ቀጥሪአዲአትበይ

  • @ContentBread-lu6qr
    @ContentBread-lu6qr3 ай бұрын

    በጣም አድናቂያቹ ነኝ አላህ የኢማን የፍቅር የሠላም የሀብት የአንድነት ያርግላቹ

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z3 ай бұрын

    መስማማቱ ጥሩ ሀይማኖታቸዉ ስለሚፈቅድ ማስተዳደር ከቻለ

  • @user-sy7xg2qu1j

    @user-sy7xg2qu1j

    3 ай бұрын

    I saw this guy another in single website

  • @user-wm4dw4fu1h

    @user-wm4dw4fu1h

    3 ай бұрын

    ጎበዝ እንደች ነው ሚበለው አንዳዶቹማ የመየጋበቻውን የመየቁትን ይቀበጥረሉ

  • @user-sh9bu8yb9o

    @user-sh9bu8yb9o

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉 ክበሪልን ለሀይማኖቱ ክብር ያለው ሰው የሰው ሀይማኖት ያከብራል❤❤❤

  • @amiashi5436
    @amiashi54363 ай бұрын

    እዴ ንሮ ተወዶል አላሉም እዴ አንድ ሰው ሶሰት ሴት ይገርማል በየቤታችሁ በረከትን ፍቅርን ይወፍቃችሁ አሜን❤❤❤❤

  • @saragdsaragd256

    @saragdsaragd256

    3 ай бұрын

    Mecha tewedo nuro hoo eze beteseb wesete aletewededem nuro

  • @user-hn7qv9vw7s

    @user-hn7qv9vw7s

    3 ай бұрын

  • @sada-nr5bi

    @sada-nr5bi

    3 ай бұрын

    ራሣቸውን ያሥተዳዲራሉ አለኮ 😅ማለትም ይሠራሉ አለ እመዋ ዲረሺ ግን ትዕግሥት ይጠይቃል

  • @kemariyabdu8280

    @kemariyabdu8280

    3 ай бұрын

    እነሱ ቤት አልተወደደም ክክክክ ሰውዬው ከባድ ነው ይጨምራል ሆ

  • @user-qj4pv9hb9h

    @user-qj4pv9hb9h

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂 እኮ ከአረብ ሀገር ይዛ የመጣችው ብር አለ አለኮ እሰይ​@@sada-nr5bi

  • @eexx5392
    @eexx53923 ай бұрын

    የዛቺልጅ መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋል ካሰር የታመመቺውን የኔ እናት እግዚአብሔር አይቸግረውምና ይማራት

  • @samrimengsta449

    @samrimengsta449

    3 ай бұрын

    እህቴ ሞተች እኮ ይቅርታ ግን በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢

  • @samrimengsta449

    @samrimengsta449

    3 ай бұрын

    ሞተች እኮ ውዴ ይቅርታ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o3 ай бұрын

    ወይኔ የመጀመሪያ ሚስቱ እርጋታዋ ሲያስደስት አላህ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ በሸሪያ የተፈቀደለት ነው ማስተዳደር ከቻለ ከቻልክ የነብዩ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀዲሶች አዳምጥ አብብ ይረዳሀል

  • @EeEe-gf8nt

    @EeEe-gf8nt

    3 ай бұрын

    صلى الله عليه وسلم

  • @trr1069
    @trr10693 ай бұрын

    ባል ተብዬዉ ደሞ ያዬኸዉን አትዉደድ በ3ቱ እርጋ እነዚህን ማኔጂ አድርጎ ማኖር ከባድ ነዉ😅😅😅 ሳንባ ኩላሊት ልቡ በሉ ተስማምታችሁ ኑሩ😅

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    አላህ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሣምረልንንን

  • @user-kj3qy9cv1q

    @user-kj3qy9cv1q

    3 ай бұрын

    😂😂😂ወደዉ አይስቁ

  • @ThigusQatar-bt6rs

    @ThigusQatar-bt6rs

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @netsilove3174

    @netsilove3174

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-xw4uo5yv1r

    @user-xw4uo5yv1r

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂eshii😮mADAM..

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari3 ай бұрын

    እሷ ናት ቀዳማዊት እመቤት እነዛ ኣንዷ የቤተሰብ ምርጫ ኣንዷ ሁለተኛ ናቸው እና ቀዳማዊቷ እመቤት የስድስት ዓመት ታማኟ ሴት ናይ ቀዳማዊት እመቤት እንኳን ደሳ ኣለችሁ።

  • @user-hn7qv9vw7s
    @user-hn7qv9vw7s3 ай бұрын

    በፍቅር ኑሩ ተስማምታችሁ አራአያችሁ የነብዩ s a w ሚስቶች ይሁኑ እናተ ደሞ ለሎሎች እህቶች አራአያ ሁኑ ባልየውም ሶስቱንም በእኩልነት አስተዳድር የሁላችሁም ትዳር ያማረ የሠመረ ይሁንላችሁ❤

  • @bentiefa3702

    @bentiefa3702

    3 ай бұрын

    የኔዎቹን ማን ያስማማልኝ?

  • @Bewoma2024

    @Bewoma2024

    2 ай бұрын

    How?

  • @teejanhameed5430
    @teejanhameed54303 ай бұрын

    ዘይነብ ተስማማሺ ሶስተኛሚስት ግንሳላደንቅማለፍአልፈልግም አንደኛሚስቱንስራአቷ ማሻአላህ❤❤❤

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia23823 ай бұрын

    የሰውልጆችደስታደስታህ ስለሆነ እኔም ድስብሎኛል ፀጋውይብዛልህ

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift85043 ай бұрын

    Inkwanim Christian honkug kibir leIGZABHER YIHUN 🙏🏽

  • @yeabayen59
    @yeabayen593 ай бұрын

    ሰውየው ነው እጅግ በጣም እራስ ወዳድ ነው:: ሁለተኛዋ ሚስት እራስሽን አክብረሽ ከዚህ የወረደህይወት እራስሽን በማውጣትሽ ትልቅ አድናቆት አለኝ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon49473 ай бұрын

    ሆይይይይ ገራሚ ነው እግዛብሔር በፍቅርና በሰላም ያኑራችሁ ሌሎች ምሳሌ ያድርጋችሁ

  • @user-bi6kx7iy8z
    @user-bi6kx7iy8z3 ай бұрын

    ለመጅመሪያዋ በጣም ነው የማድንቃትፍቅርን ሳታጣጥም ምጭማምሩ በጣም ያማል እጭ ባል ትብይው😢😢😢😢😢 አላህን አላምፍራቱ ሀቃችውን የማይውጣ ከሁን ገነ ጅሃንም ይግባታል

  • @hikmayesuf-ep3js

    @hikmayesuf-ep3js

    3 ай бұрын

    ልጁ በድን ጠንካራ አልመሰለንም እንጅ. በግልፅ ማድረግ ልክ ነው ። እስከ አራት ለማግባትኮ መናገር እንጅ ማስፈቀድ ግደታ የለበትም ግን እሱ እንድስማሙ ጥረት አድርጓል. በተረፈ ሀቃቸውን ስለአለመወጣቱ አላየንም ከሰማነው እነንፃር ግን እሚወጣው ይመስላል. ድኑን ካወቀ ።

  • @user-ph1fq4qc7o

    @user-ph1fq4qc7o

    3 ай бұрын

    ሽአመት ቁሜ ልቀርእጅየ3 አልሆንም እዴ ምነው መቃጠል

  • @user-bi6kx7iy8z

    @user-bi6kx7iy8z

    3 ай бұрын

    @@hikmayesuf-ep3js እሱኮ እና ሁቹም ባሰራ ናቸው እናም ሰድትኛውም የኛ ቢጤይ ገንዘብ አላት እና ለራሳአ ትሁናልች ነው ያልውንጂ የኔ ያሰቴዳድራል ያለው ብዙም አያሰውጥም ምራቅ ምንም ቤኖርው 3 ሴት እንድት ነው እር ከባድ ነው

  • @user-kt5cl2ok3h

    @user-kt5cl2ok3h

    3 ай бұрын

    ፈጣሪ አስማምቶ አዋዶ አፋቅሮ ሶስቱንም ያኑራቸው ወንድማችንም ነገሮችን መሸከም የሚችልበት ብርቱ ሐይል ፈጣሪ ይጨምርለን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sikobasho6803

    @sikobasho6803

    3 ай бұрын

    ድራማ ነው

  • @user-oz1gl4vq1d
    @user-oz1gl4vq1d3 ай бұрын

    እስበሳችሁ እየተራረሳችሁ ኑሩ ተቀራረቡ የምር ደስ ይላል አተንም ሀቃቸውን የምትጠብቅ ያድርግህ

  • @sada-nr5bi

    @sada-nr5bi

    3 ай бұрын

    በቃ እኔም ከሣምት በዱካ ሾው ታዩኛላችሁ ከጎባኔ ጋ 😅😅😅 መገን እኔና ጎባኔ ፈረደባት እኔማ ጠቅሎ ካልመጣ የወይለቱ ግን መጀመሪያ መደረቤ ግዲ ነው😅😅😅

  • @user-oz1gl4vq1d

    @user-oz1gl4vq1d

    3 ай бұрын

    @@sada-nr5bi አብረሽ አቅርቢኝ ሶስተኛው ልሁን የብቻየ አትበሉ

  • @HalimaAragaw-ze2pk

    @HalimaAragaw-ze2pk

    3 ай бұрын

    ሀቂቃ የተመቼኝ ኮሜንት ሁሉም ፈታያረጋል ሀቂቃ ለየትኛው እድሜ ጥላቻ እስካሉድረስ መተሳሰቡይሻለናል ብቻ አላህ ይገዘው

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    3 ай бұрын

    😁😁😁

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube50403 ай бұрын

    መጨርሻውን አላህ ያሳምርው። ወንድሜ ሀቃቸውን ጠብቅ አደራ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm3 ай бұрын

    ماشاء الله تبرك الله የዉነት በጣምደስይላል የሁሉም. አለባበሳቸዉ. አላህሀቃቸዉን. የምጠብቅፍትሀዊ. ባልያድርግክ. እህቶቸም. የረሱል ሰለላህ. አለይሂ. ወሰለም የሳቸዉባለቤቶች. አረያያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt9hl1jt8p

    @user-lt9hl1jt8p

    3 ай бұрын

    ውሾች

  • @ZenbS-bv7gm

    @ZenbS-bv7gm

    3 ай бұрын

    @@user-lt9hl1jt8p ????

  • @ZenbS-bv7gm

    @ZenbS-bv7gm

    3 ай бұрын

    @@user-lt9hl1jt8p በረመዷን ሸይጣን ይታሰራል. የጀሀነብበሮች. ይዘጋሉ. የጀነትበሮች ሁሉ ይከፈታሉ. የሰዉሸይጣን. ምንይደረጋል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z3 ай бұрын

    ጎባዝ ❤አንድ ይቃራሃል መሰሎችህን የብዘልን😂😂 ኳዝህ በሃላ ቆሞ ቀር ሴቶች አይኖርም አባት የሌላው ልጅ አይኖርም الحمدالله🎉🎉በሀላል😊

  • @rabiyara2445

    @rabiyara2445

    3 ай бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-jw8hu3rx6m

    @user-jw8hu3rx6m

    3 ай бұрын

    ✅✅✅✅

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    3 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @aymana1552

    @aymana1552

    3 ай бұрын

    አምይን

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @meekham2590
    @meekham25903 ай бұрын

    አንድ ይቀርሀል ወንድማችን አሏህ ትዳርችሁን ይባርክላችሁ መሻአሏህ👍👍

  • @user-ff5cv1zj5g

    @user-ff5cv1zj5g

    3 ай бұрын

    እረ ወዲያ አይሻልም አምስት እጭ በአሁኑ ሠአት ደግሞ ከአንድ ውጭ ወደውጭ እህ አይ ሳንባ

  • @meekham2590

    @meekham2590

    3 ай бұрын

    @@user-ff5cv1zj5gያንዱን እርዚቅ አንዱ አይበላም ሁሉም የራሱ እርዚቅ ነዉ የሚበላዉ ትዳር ትልቅ ኒእማነዉ ፋቅረኝ እያሉ የሚግማሙት ነዉ የማይቻለዉ በትዳር መሰተር የሚያክል የለም👍

  • @fadsdd4491

    @fadsdd4491

    3 ай бұрын

    ክክክክ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    ​@user😅😅😅😅😅😅-ff5cv1zj5g

  • @ediledesta6563

    @ediledesta6563

    2 ай бұрын

    ከባድ ፡ ነው ፡

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p3 ай бұрын

    ጎበዝ ነህ አንድም ለማስተዳደሪ ከብዶል መገን የአኬራችን ነገሪ የሚስት ሀቅ በጣም ከባድ ነው ጠክረህ ያዝ ወንድም

  • @askask9433
    @askask9433Ай бұрын

    ማሻአላህ በዝህ ዘመን በሴት መጫወት እደስራ በታየበት ዘመን የወዱ ሀሞት በፈሰሰበት ዘመን አንተ መገኘትህ አልሀመዱሊላህ ሴቶቹም አብረዉህ አድቀጥሉ ያስገደዳቸዉ ለሴት ያለህ ክብርና ልበ ሙሉነትህ ነዉ አላህ ይጨምርልህ ባረክ አላህ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ከይር

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk3 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ የሡና ሠወች አላህ አይለያያችሁ ያርብብብብ

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise3 ай бұрын

    ከባድ ነው ግን እስከመጨረሻው ያፅናችሁ😂🎉🎉🎉🎉ማስተዳዳር ከቻለ ይፈቀዳል አይደል በነሱ

  • @firadosethiopia9170

    @firadosethiopia9170

    3 ай бұрын

    አወ 4 ድረስ ይፈቀዳል አልሀምዱሊላሀ😊

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    3 ай бұрын

    Yilalu gin 4gna kemetachi new gudu😢😢

  • @neguGebre-dg1nx

    @neguGebre-dg1nx

    3 ай бұрын

    ደምርኝ የኔ ዉድ 👏❤

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ከቻለ ፉትሀዊ ከሆነ ይቻላል. አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    3 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @HawletAdem
    @HawletAdem3 ай бұрын

    4 ጨጎራ ይቀርሀል ጎበዝ😅😅

  • @user-qi9rd6jq4i

    @user-qi9rd6jq4i

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @cgf8399
    @cgf83993 ай бұрын

    አላህሱባሀነወታአላ ፈቅዱላችዋል ለወንዶች በሱረቱል ኒስአ አንድም ሁለትም ሶስትም አራትምያግቡ በእኮኖሚ ነገርማስተዳደርከቻሎ የነብያችንሱለላህሁአሊይሂወስለም ሱናነዉ🎉🎉🎉 ባይሆን እኳልአድርግህአስተዳድራችዉ አንድምያጡ ወንዶችአሉ አተግን በሶስትሴትታጂባሀል አልሀምዱሊላሂእንኳንምተስማማችሁ

  • @user-vy7yk3bl2g

    @user-vy7yk3bl2g

    3 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb46993 ай бұрын

    አልፈልግም ያለችው በጣም ትክክል ነች። የራሷን ምርጫ አንድታደርግ በፍፁም ይሉኝታ ሊኖራት አይገባም።

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    እኔ ግን ከይቅርታ ጋር ማንም እንዲደረብብኝ ስለማልፈልግ በፍቅር ስብሰለሰል ልኑር እንጂ ሁለተኛ ጭራሺ ሶስተኛ አላደርገውም ሴቶቻችን ወንድ ባገሪቱ ላይ የሌለ አስመሰሉት እኮ

  • @tube6759

    @tube6759

    3 ай бұрын

    አረ በክሽ እሱዋ በዛችኛዋ ለይ ለምን መጣች ደሞ የለምክኒያት ፊች ከጠያቃች የጃነትን ሽታ አታገኝም ብለወል ረሱል ሰሉአይወሰለም

  • @Meseret-uq3jn

    @Meseret-uq3jn

    2 ай бұрын

    ቆይ ግን ይሄ ነገር ዝሙት አይደለም ነው የምትሉት?

  • @meseret7512
    @meseret75123 ай бұрын

    3 ሚስት ከባድ ነው ደግሞ አንዷ ኩላሊት አንዷ ሳንባ አንዷ ልብ አላለም ያው ኩላሊት ሁለት ስለሆነ 4ኛ ሚስት መጨመሩ አይቀርም ግን አያደርገውም ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🎉🎉

  • @bezatube438

    @bezatube438

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ThigusQatar-bt6rs

    @ThigusQatar-bt6rs

    3 ай бұрын

    እረ እሱ ከዛም በላይ ያገባል 😂😂😂😂😂😂አሁን ይህም ኑሮነው አይ ሰልኬ ሰንቱ ያሰማኛል😂😂😂

  • @lubabamuhammed425

    @lubabamuhammed425

    3 ай бұрын

    ክክክክ እንደናተ ቅን ያብዛልን በማያገባቸው እየገቡ የሚዛንቁ አሉ

  • @rozantube2640

    @rozantube2640

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @meseret7512

    @meseret7512

    3 ай бұрын

    ጉድ እኮ ነው 😂😂

  • @user-fx3sg9bp1w
    @user-fx3sg9bp1w3 ай бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ ፍቅር ይጨምርላችሁ ተስማሙ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem70933 ай бұрын

    እንደምንም ተሰማሙ በጣም ደሰ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችዉ የልጁ ልበ ሙሉነት ያሰደሰታል

  • @user-pc3yp5iw9e
    @user-pc3yp5iw9e3 ай бұрын

    አራተኛም መጨመሩ አይቀርም ሰውየው ልቡ ያችንም ይችንም እያለ ይዋልላል እናም ሌላም መጨመሩ አይቀርም ሰውየው ሆሆሆ በሶስቱ ያፅናህ

  • @user-hn7qv9vw7s

    @user-hn7qv9vw7s

    3 ай бұрын

    ማስተዳደር ከቻለ አንድ ይቀረዋል እስከ አራት ተፈቅዷል መብቱ ነው

  • @HalimaAragaw-ze2pk

    @HalimaAragaw-ze2pk

    3 ай бұрын

    አራተኛ እኔአለሁ እሱከቻለ ምንአሻኝ ግን ፍላጎቴን ማሟላት ከቻለነው

  • @araeyaraya1614

    @araeyaraya1614

    3 ай бұрын

    😀😀😀

  • @araeyaraya1614

    @araeyaraya1614

    3 ай бұрын

    ​@@HalimaAragaw-ze2pkየትኛው ፍላጎት?ገንዘብ ወይስ😂

  • @GhanaMaryam-np9yc

    @GhanaMaryam-np9yc

    3 ай бұрын

    Ene walahi 2 lijochi abat new latidra yaxayqgi ene yamdm sira slchi 12 laz yaset lij edimq tqlchu machem laz sil hulataga ishi biye nabr gin lamistu sangir badibiq lagbshi katgban bwalah tisma alani ene damo lamustik aswqat shrwum yefqadl biye ibi Ala dikim bilo al yamdm bet kaltngrak alfligim bite alu isti min tilalchu

  • @hikma5251
    @hikma52513 ай бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከላ ሱና ነው ወላሂ ❤❤❤❤

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    3 ай бұрын

    በሰዉ መፈረድ ቀላል ነዉ ደርሶ ከራስ ሲዩት እጂ አይይይይይ ሲጀመር የልጁ እናት አሳዝናኝ አለች ብዙ ቅሬታ አላት

  • @kevindurant6824

    @kevindurant6824

    3 ай бұрын

    ​@@hilamoo928betam qireta alat. Sew bezu yelal. Bicha tru edil emgnalow.

  • @Meseret-uq3jn

    @Meseret-uq3jn

    2 ай бұрын

    ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ስትገርሙ ሁሉንም ማግማማት ነው ሀይማኖታችሁ ያዘዘው?

  • @TigisetGebremariam
    @TigisetGebremariam3 ай бұрын

    ሶስቱንም ሳያዳላ እኩል ማስተዳደር ከቻለ ጥሩ ነው ሀይማኖታቸው ሲለሚፈቅድ መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh3 ай бұрын

    ማሻ አላህ እህቶቼ ለሌላውም ምሳሌ ትሆናላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @niema8807
    @niema88073 ай бұрын

    ሱብሀነላህ ይገርማል ወይጉድ ሱብሀነላህይገርማልወይጉድአንጋጋቸው 😮😮😮

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    3 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @user-kj3qy9cv1q
    @user-kj3qy9cv1q3 ай бұрын

    እኔ ግርም የሚለኝ የወንዶች ጥቅም ምዲነዉ አንዶን በስረአት ቢያስተዳዲሩ ጥሩ ነበር እኔ መቸም አላስበዉም ፈጣሪ በዚሁ በቃ ይበለዉ ሰዉየዉ ሌላም የሰወነት አካል ትዝ ካለዉ አራተኛ እማይቀር ነዉ

  • @alaaabudihn7996

    @alaaabudihn7996

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @foziyaah4957

    @foziyaah4957

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-zl4ek3yv5q

    @user-zl4ek3yv5q

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @asnaasna6404

    @asnaasna6404

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-by8ro9nl9g

    @user-by8ro9nl9g

    3 ай бұрын

    እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @ganimaawal-np1yq
    @ganimaawal-np1yq3 ай бұрын

    Mashallha bexam des yelha ❤❤

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se3 ай бұрын

    መሸአለ ደስ ይላሉ አለሀ ፍቅርቅር የድርገቹ ሙሀበቹ በየ ቀኑ ይጨምርለቹ እሱንም ጠከረ በል የድርግለቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratube7323
    @saratube73233 ай бұрын

    እረ ተዉ አተ ሰዉየ ለሱስቶ እሚሆን አቅም የት ይመጣል በዚህ ኑሩ ዉድናት😂😂😂😂😂

  • @user-uq2du6xr9j

    @user-uq2du6xr9j

    3 ай бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @madina3828

    @madina3828

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-uk1gd2bp5d

    @user-uk1gd2bp5d

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @galaxyim8630

    @galaxyim8630

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @heluyoutube4089

    @heluyoutube4089

    3 ай бұрын

    እኮ እኔ የገረመኝ እሱ ነው በአሁኑ ሰዓት ምን ያህል ሃፈታም ቢሆን ነው ልጆች ስወለድ የሚያስፈልጋቸውን በዙ አለ😂😂😂

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer32573 ай бұрын

    ሳባይ ነች ኩላሊቴ ነች ልቤ ነች 😃😁አላህ መጨረሻቸው ያሳምረው

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    😂😂 😊

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    3 ай бұрын

    አሚን በዱዓ እናስበው😂😂

  • @mgamermgamer3257

    @mgamermgamer3257

    3 ай бұрын

    @@hikmahzeprago2484 😄👌

  • @Aliya485

    @Aliya485

    3 ай бұрын

    Amin❤❤😂😂😂

  • @mekyachannel4906

    @mekyachannel4906

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ወየሁ

  • @saada8052
    @saada80523 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንካንደስአላችሁ ሀቃቸውን የምትወጣያድርግህ

  • @SophiaFuad
    @SophiaFuad3 ай бұрын

    አላህ ሙስሊም አድርጎናል አልሀምዱሊላህ ምንም ችግር የለም አብረን መኖር እንችላለን። እስልምና መልካም አስተዳደር አለው።

  • @asegedechanbesso1399

    @asegedechanbesso1399

    3 ай бұрын

    ዝሙት ነው መልካም አስተዳደር አላህ እማ አንድ አደምን ለአንድ አዋ ነው የፈጠረው ለምን 9ሴቶች አልፈጠልልረም ረሱል የተባለው በወቅቱ ዝሙተኛ እና ልክ እንደዚህ ሰውየ ያየውን ስለሚመኝ ነው ያላችሁ ፈጣሪ በስራው ልክ ነው አሁን ሳንባ ኩላሊት ልብ ናቸው አራተኛዋስ ክክክክክክክክ ወይስ ነገ ደግሞ አዲስ ሲያመጣ ምን ልትሆን ነው

  • @tohatoha1475
    @tohatoha14753 ай бұрын

    ጎበዝ ነህ በርታ ወንድማችን ለ3ስቱም እኩል የምታደርግላቸውን እኩል አድርግ አላድርግም ብትል ሱባናለሁ ተአላ የወመል ቂያማ ይጠይቅሃል እናተም እህቶቼ እናተ ጋር በሚሆንበት ግዜ በተቻላችሁ መጠን እንክብካቤ አድርጉለት ለባላችሁ ታዘዙ አዛ የምታደርጉት ከሆነ ነገ በአላህ ፊት ትጠየቃላችሁ በተረፈ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @tgay5642
    @tgay56423 ай бұрын

    ኡኡኡኡ ማሻሏህ ብያለሁ ባል ምን ቢሆን ነዉ እሂን ያህል ፍቅር ያረብ ለኔም ለዚች ጠፉ አለም ሶብር ስጠኝና ልዳረዉ

  • @user-zp3vf2ft9n

    @user-zp3vf2ft9n

    3 ай бұрын

    😂😂😂❤❤

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vc8hj1qb7h1

    @user-vc8hj1qb7h1

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @workitye539

    @workitye539

    3 ай бұрын

    ወየው😂😂😂😂😂

  • @SikoSilo-ld3fr

    @SikoSilo-ld3fr

    3 ай бұрын

    እ😅😅😅😅😅

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤እኩል ያዛቸው

  • @user-lj6gf7qy9z

    @user-lj6gf7qy9z

    3 ай бұрын

    Yaa-rabbii kiyaa nuu basii 😭 ♥️ Hi

  • @SekoMohammedRouffa
    @SekoMohammedRouffa3 ай бұрын

    Masha Allah harif new fikir yinurachihu

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i3 ай бұрын

    ፍቅራችሁ ይመር በእኛ አገር ኑሮ አፉን ሞልቶ አኖራለው ማለቱ አስደስቶኛል በሐይማኖታቸውም ስለሚቻል መልካም የትዳር የመከባበር ዘመን ይሁንላቹ

  • @user-wl5ts9wu8k

    @user-wl5ts9wu8k

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 በኛ አገር ኑሮ😂😂😂😂 በዛላይ የሴቶቹ ፀባይ ሦስተኛዋ ታሰጋኛለች ሰላም የምትሰጣቸው አይመስለኝም ግን ሦስተኛዋ ሌላ ወንድ አጥታ ነው መግማማት ምንም የሐይማኖት ፍቃድ ቢኖረውም ቶሎ ቶሎ ፈልፍልና ናላህ ይዙር በፊክክር

  • @ganatkasawru9985

    @ganatkasawru9985

    3 ай бұрын

    Kkkk😂😂😂🙆🙆🙆​@@user-wl5ts9wu8k

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    3 ай бұрын

    ምርጥ አንደበት ነው ያለሽ ለሀይማኖቱ ክብር ያለው ሰው እንዲህ

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    3 ай бұрын

    ውነትነውእናመሰግናለን

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    3 ай бұрын

    @@user-wl5ts9wu8k አችደሞ በዝሙትከዬውቲሉየሚዜርትን ፍቅረናዬእያሉበዝሙትዬሚጨማለቁትንዬምታበረታችነሽ ወድጠፍቶሳይሆን ባልእሚሆንዬለምእናነው

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie74243 ай бұрын

    ዘሌ ያ በእስልምና ሐይማኖት ስለሚፈቀድ ቁርአናቸው በሚያዘው መሠረት ያስኪደዋል በእኛ እምነት ውስጥ ሆነህ አትጠይቀው እንዴት 3 አይቻልም የሚለው ለእኛ ለክርስትና አማኞች ነው አልተፈቀደልንም ለእነሱ ግን ይቻላል

  • @BuzayehuKassahun

    @BuzayehuKassahun

    3 ай бұрын

    😂😂😂 18:19

  • @asegedechanbesso1399

    @asegedechanbesso1399

    3 ай бұрын

    አባቴ ቁርአን ውስጥ የለም ነበያቸው ነው 9አግብቶ አላህ ነገረኝ ብሎ የፃፈው ቁርሃኑን በድንብ የሚያውቀውን ጠይቅ የለም ለምን አዳንም እና ሄዋንን ፈጠረ ዝሙት ነው ሀይማኖት አይደለም ሲያስጠላ እረ ባክክ ነገ ተፋቱ እንሰማለን

  • @sebrinatube

    @sebrinatube

    3 ай бұрын

    ​@@asegedechanbesso1399የናተስ 300 መቶ እና 1000 ሺ ያገቡ የነበሩት የማናቅ መሰላችሁዴ ????

  • @sebrinatube

    @sebrinatube

    3 ай бұрын

    ​@@asegedechanbesso1399አንተ ዴነዝ የት ላይ ነው ፈልገህ ያጣኸው እውር እንኳን የእኛን አረበኛ የናተንም አማረኛውን ማንበብ እማትችል አህያ አፍህን ዝጋ

  • @user-gm8zj8tx4e

    @user-gm8zj8tx4e

    3 ай бұрын

    ​@@sebrinatubeእሱ በኦሪት ዘመን እንጂ በአዲስ ኪዳን አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ነው በመፅሐፍ ቅዱስ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51323 ай бұрын

    ዋውመስማማታቸው:ደስ ይላል:ግንከሙስሊሞች:የሚደብረኝህግ:ቢኖር:3እና4መግባታቸው:በተረፈ:በሀይማኖታቸውም:ጠንካራ:ፈጣሪንየሚፈሩ:ይሔው:10አመት:ማዳቤት:ተከባብረን:የኔንም:አይነት:የነሱንም:አልነካ:ተመሥገን

  • @user-ws7rr4gk5l
    @user-ws7rr4gk5l2 ай бұрын

    ፈጣሪየ ሆይ ወርቶዶክስ ስላደርከኝ አመሰግንሀለዉ። ሁሉንም መጋራት እችላለዉ። ግን ባሌን ተጋርቼ መኖር አልችልም።

  • @GhGhgyuj

    @GhGhgyuj

    Ай бұрын

    እናተ ታድያ ፍቅረኛ በፍቅረኛ በሀራም በዝሙት ሥትጨማለቁ አደለም እምትኖሩት

  • @SmJefdah-mh3cv

    @SmJefdah-mh3cv

    Ай бұрын

    ​@@GhGhgyujያጨማልቅሽ ከናንተ የባሠ አህያ አለ ተኛ እኩል ታወሪያለሽ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @masertiemasertie5386

    @masertiemasertie5386

    Ай бұрын

    በትክክል የኔ ዉድ የኛ ኦርቶዶክስ 1ኛየ

  • @user-ze7yn9vk2n

    @user-ze7yn9vk2n

    Ай бұрын

    ተሳሳትሽ አየሽ አቺመብላትሽ እጂ የሰው መራብን አትረጂም አልሃምዱሊላህ ከማመዘር አላህ በሃላል የሰጣቸው አመስግነው መቀበል ነው

  • @user-kg6ev4rk8q

    @user-kg6ev4rk8q

    25 күн бұрын

    ዙሙት በባላችሆላይ እትዳርሳትይዙ ሁቴልሆታል ክብራችሁን እምጡሉት ወረኛ መታደል ትላለች ደም የሚበላሰው ሰውየሚጋለው የሚሞት መጣሪ ይዘሽ እስልምና ፈጣሪነው የሚመራሽ

  • @TadelechT
    @TadelechT3 ай бұрын

    ሰጀመረ የእሰልምና እመኔት-4 የፈቀዳል ሰቀጥል ተሰማሚታቹ ኑሩ.

  • @user-yz7zy7wb3j

    @user-yz7zy7wb3j

    3 ай бұрын

    አራተኛው አሥብሽ ሂጂ አሣዊቂን ከከከከ

  • @genetbelete9303

    @genetbelete9303

    3 ай бұрын

    ​@@user-yz7zy7wb3jፍጣሪ ይሪዳችሁ በእኔ በኩል አንድ ጋሪ ተኝቶ አድሮ እኔጋ አላስተኝም 😢😢😢 እቃው እንድ ከራ ቤት ምቆጥራው 😅😅

  • @aass5403

    @aass5403

    3 ай бұрын

    አር አፍር ቡይ እና ምን ደሰ አለሸ ዝምት

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w3 ай бұрын

    ሸሪያዉ ይፈቅዳል እሱ ማስተዳደር ከቻለ 4 ማግባት ይችላል ባልየዉ በጣም ሀቀኛ ነዉ የስግደት እህታችንን በመቀበላት በጣም ደስ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ያብዛ 3ምስቶች ተፋቀሩ ተስማሙ ለሌላዉ አርያ ትወናላቹ በመስማማታቹ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @asegedechanbesso1399

    @asegedechanbesso1399

    3 ай бұрын

    4ኛ አልቺ ልትሆኝው ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    ​@asegedechanbesso😅😅😅😮😮1399

  • @aberufisha
    @aberufisha2 күн бұрын

    ተዋህዶ ያደረከኝ ተመስገን ሰዉ ተቆዬ ብዙ ያያል

  • @eexx5392
    @eexx53923 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EtopyJAN
    @EtopyJAN3 ай бұрын

    Mashalah Mashalah baga waal tatan ❤❤❤❤

  • @NadhiiJeyilan

    @NadhiiJeyilan

    3 ай бұрын

    Ato maal así gotaa😂😂🎉

  • @zamzamzamzam1363

    @zamzamzamzam1363

    3 ай бұрын

    ​@@NadhiiJeyilanatii hoo mal gotaa 😂😅😂😂

  • @NadhiiJeyilan

    @NadhiiJeyilan

    3 ай бұрын

    @@zamzamzamzam1363 ani hin lalaa kaa🤣🤣🤣

  • @KasechAyele-dg1xw

    @KasechAyele-dg1xw

    3 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @obseyoutube2531

    @obseyoutube2531

    3 ай бұрын

    😅😅​@@zamzamzamzam1363

  • @alemhaile625
    @alemhaile6253 ай бұрын

    ደስ ይላል እግዲህ እንድ ፎቅ ሰርተህ ሁሉንም በእንድ ላይ አስቀምጣቸው

  • @neguGebre-dg1nx

    @neguGebre-dg1nx

    3 ай бұрын

    ደምረኝ ዉዴ👏❤

  • @Asmiratu

    @Asmiratu

    3 ай бұрын

    ኧረእዴት እሳኩኝ 😂😂ኮመቱ

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    3 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Ahlamkedir2020

    @Ahlamkedir2020

    3 ай бұрын

    😂😂😂 good idea

  • @seenaaseenaa3434
    @seenaaseenaa3434Ай бұрын

    I am kiristana thank you Jesese

  • @sofiyagenemo4433
    @sofiyagenemo44333 ай бұрын

    MashaaAllah.🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t3 ай бұрын

    በል አላህ ይርዳህ ወንድሜ ከባድ ነዉ የሚስት ሀቅ ሀቂቃ እንኳን 3 ስት አንድም ከባድ ነዉ ሀቆዋ ሲቀጥል ደሞ በየቀኑ እየቀያየር እንጅ በሳምንት እያልክ አትጃጃል ወንድሜ ይቅርታ አድርጉልኝ እንጅ ከባድ ነዉ በድጋሜ አላህ ያግዝህ

  • @madina3828

    @madina3828

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 በ15 ቀን የሚደርሳት መሞቶ ነው

  • @user-nl4xx4po1t

    @user-nl4xx4po1t

    3 ай бұрын

    @@madina3828 ከምር በጣም ከባድ ነዉ አላህ አቶ ርዚቁን ፣ቅዋዉን፣ሰብሩን ይስጠዉ እጅ በጣም ከባድ ነዉ

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    3 ай бұрын

    እኮ አንድ ሳምንት ይከብዳል በየአንድ ቀን ልያገኛቸው ይገባል የምር

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c3 ай бұрын

    ወይ ዘድሮ ሸሪየችን ይፈቅደል ግን በዚ ዘመን ኑሮ ኩለሊት ልብ ሰባ ደስ የሚል ስም ቀጠይ ጮገረ እደይመጠብህ ወድሜ ለመነኘውም አለህ የወደቹ ሀቅምን ሀቀቸውን የምጠብቅ የርግህ 🎉🎉🎉

  • @hituvhvhotivjc3391

    @hituvhvhotivjc3391

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @HayatHayat-zu6vk

    @HayatHayat-zu6vk

    3 ай бұрын

    ወየውኮሜት😅😅😅😅😅😅😅

  • @workitye539

    @workitye539

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ikramkasim5537

    @ikramkasim5537

    3 ай бұрын

    Shareyachin ganzeb selalachew bicha ayfawdim ba dinachinin naw yamichawatu. Iste leb kalchew share’a yamifaqdawun agbetae yasayun Agebita yaftachiwun set balwa yamotbat Mawuld yamtichilwun saet yahonchiwu enzin setoch kagbu

  • @aynamamecha5017

    @aynamamecha5017

    3 ай бұрын

    ለምን ሶስቱም አይተዉትም ሴሰኛ ነው እቃ የገዛ መሰለው

  • @fitztek8119
    @fitztek811926 күн бұрын

    🎉🎉🎉

  • @user-bz9ce8xk9v
    @user-bz9ce8xk9v3 ай бұрын

    ماشاءالله ❤❤

  • @AwolLove-gh6ux

    @AwolLove-gh6ux

    11 күн бұрын

    ماشاءألله❤❤❤❤👍👍👍

  • @yamg1992
    @yamg19923 ай бұрын

    ይህ ጥሩ ሰዉ ነው ባል በጠፋበት ዘመን ትልቅ ትብብር ነዉ ለእህቶቻችን😝😝😝

  • @hshehhshdh2599

    @hshehhshdh2599

    3 ай бұрын

    😅😅😅

  • @Jdjdjjndnfj

    @Jdjdjjndnfj

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😜😜

  • @tabotefayera4588

    @tabotefayera4588

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @enssenss7228

    @enssenss7228

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd3 ай бұрын

    ማሻ አላህ ሙሀባውን ያብዛላችው ❤❤❤

  • @foziyaseid2950
    @foziyaseid29503 ай бұрын

    Mashaalah des ylal.

  • @user-ij3sg7vh4l
    @user-ij3sg7vh4l3 ай бұрын

    Uuuu mashaallh tabrkallh Wly mucaa kunii idili qabaa❤❤❤

  • @siifaanintaalaamboo1114
    @siifaanintaalaamboo11143 ай бұрын

    Icci argaa dhiraa😡😡😡🤣🤣🏌️‍♀️

  • @user-cw7tf6tn3s

    @user-cw7tf6tn3s

    3 ай бұрын

    Abashir lubbuu baraa nuu 1 Dhabane kesaa inii 3 marafame😂😂😂

  • @user-we1pb9jn2d

    @user-we1pb9jn2d

    3 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @gelanedamene4358

    @gelanedamene4358

    3 ай бұрын

    Dhugaa dubachuf dhirii isaa qofaa akka ta'e nuti agarsisani faxeni biyyaa hhhh motumaa tokkoo biyyaa sadii bulcha jechudha yaa waqaa koo

  • @sitty8517

    @sitty8517

    3 ай бұрын

    .horsisuufii dubartoota walittii qabe😂😂😂

  • @shawakaba

    @shawakaba

    3 ай бұрын

    Osoo.anateyee.irahii.kuutaa😅😅😅😅kkkkkkkk

  • @user-rg7xc1nz7r
    @user-rg7xc1nz7r3 ай бұрын

    መሻአላህ ዴስ ይላል

  • @Zhra6767
    @Zhra6767Ай бұрын

    ماشاء الله تبارك الرحمن_🥰 ❤❤

  • @addisusisay3805
    @addisusisay38053 ай бұрын

    ልቦና ይስጣቸው ወንድ ታጣ እንዴ የሚጨማለቁት ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላኬ ተመስገን አንድ አዳም አንድ ሄዋን ሚስትም ባልም እናትና አባቱን ይተዋል አንድ ስጋ አንድ ልብ አንድ አካል ይሆናሉ ይላል ቃሉ ሄዋን ከአዳም አጥንት ስለተገኘች አንድ ለአንድ🙏🙏🙏

  • @merinati2161

    @merinati2161

    3 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @saada8052

    @saada8052

    3 ай бұрын

    ታዳስቱነውበዝሙትየሚጨማለቁት እኛኮ ባሀላልነው

  • @khiraman3855

    @khiraman3855

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂 pension yenante aydele enda

  • @siammsiamm6051

    @siammsiamm6051

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂 ይህስ አላህ በፈቀደዉ በሀላል መልኩ ነዉየተጋቡ እናንት በየ መጠጥ ቤቱ ወሽማ እየያዙ መዝርክረኩስ እንዲት ይታያል ሲቀጥል ስለ እናንቴ ብዙ መናገር እችል ነበር በየ ቦታወ ዉሻ ይመስል ስትቁላለፉ እየዋላችሁ ከዚህ መጠሽ ንፁሁ ለመምሰል ትሞክሪያለሽ ከዛወ ለማያቃችሁ ነወ መዋሸት እኛ ግን ሰለ እኔንተ በደንብ እናቃለን አትዋሹ😤😤

  • @saada8052

    @saada8052

    3 ай бұрын

    @@siammsiamm6051 ትክክክክልልልል

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o3 ай бұрын

    ተመሠገን ተዊህዶ ሠለ አረከኘ❤❤❤

  • @user-ss5he7bd7h

    @user-ss5he7bd7h

    3 ай бұрын

    😂😂አላልሽም

  • @umu267

    @umu267

    3 ай бұрын

    😂😂

  • @Kaleyee414

    @Kaleyee414

    3 ай бұрын

    Uwnet new uuuufffff tawahidoo lezelalem tinur ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sitinaabadiko

    @sitinaabadiko

    3 ай бұрын

    አይ ገጠቢት ተበለ እንዲ እሰን አይነት

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    3 ай бұрын

    እኮ ተመስገን ነዉ ይሄ ዝሙት ነዉ እኮ

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu3 ай бұрын

    ክክክክክክ ኩላሊቴ ሳንባየ ወይኔ እድሌ በል በርታ ለሶስት አቃጥለው እንዳይደፉህ

  • @nuranesredin2291
    @nuranesredin229114 күн бұрын

    Allh edme lsteh wendemachen ieresul s a w suna newena adel hun allah iewefekeh amin

  • @user-nq7nj2qm1c
    @user-nq7nj2qm1c3 ай бұрын

    በግሌ ይሄንን ፍፁም አልቀበለውም። ሀይማኖታቸው ቢፈቅድም ፣ አቅምም ቢኖር በኢትዮጵያ ኑሮ እና ባህርይ በዚህ ዘመን አንድ ወንድ ለሶስት መጋራት ትልቅ ጉዳት ነው ።

  • @semutub7343

    @semutub7343

    3 ай бұрын

    አቅም አለኚ አለ እግድህ ሴቶቹም የተቀበሉት እደሚችል ቢያቁ ነዉ ለኔ ግን ከባድ ነዉ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube79753 ай бұрын

    ማሻአላህ ድስ ይላል እኳን ተስማማሁች እስልምናችን ሰፊነው አብሺሩ ትልቅ ኒእማነው አላህ ላዘነለት ቤተሰብን ማስፋትነው

  • @user-lg2uy6iu7j

    @user-lg2uy6iu7j

    3 ай бұрын

    ሰየጣን መቸም ስራውን ይስራል አይ አለመታደል

  • @user-vy7yk3bl2g

    @user-vy7yk3bl2g

    3 ай бұрын

    ከምንምበላይ መታደልነው እስልምና

  • @saada8052

    @saada8052

    3 ай бұрын

    ​@@user-lg2uy6iu7jእናተምሰይጣን አልተባላችሁ በዝሙትእየተጨማለቃችሁ

  • @user-fd9iw3yy3k
    @user-fd9iw3yy3k3 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው እኔ ከአንድ ወር በፊት 3ሚስት ያለዉ 4ኛ አግብቷል ወላሂ ከሶሰቱ 20ልጆች አሉት ❤❤❤❤ፍቅር ነው ዋናው እንኳን ለ3ለ4ትም ይቻላል ዋናው ሀቂቃቸዉን መወጣት ነው ❤❤❤

  • @user-tk6qs1qd7b

    @user-tk6qs1qd7b

    3 ай бұрын

    ሀቃቸውን ከተወጣችግርየለውም

  • @user-by8ro9nl9g

    @user-by8ro9nl9g

    3 ай бұрын

    እ 🙄🤗🤭🤭🤭🤭

  • @user-fd9iw3yy3k

    @user-fd9iw3yy3k

    3 ай бұрын

    አወን ወላሂ ይቻላል ጓደኛየ ነው 😮😊😊❤❤❤እኔ አንድ ነች ሰንድ የሚደረቅ የማዳም ቅመሞችን እቀበላለሁ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @Hawa-qg4lm

    @Hawa-qg4lm

    3 ай бұрын

    የኛ ወዶች ላድቱም አይሆኑ።አይገርምሽም

  • @Yeshifetene

    @Yeshifetene

    3 ай бұрын

    እኔ ብምት አላደረገው እሺ እንዴ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385Ай бұрын

    በጣም ያመአስጥል ዝአምን ልአአ ደርስናል ኦርትድክስ በምህን አጅግ በአጥም አግዚአብሔር አመስግንልህ ያመስጥል ታርክ ንው ለሕዝብ መትፍው ታርክ ንው ያምታስትምሯጥ ነብስ ያምርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz3 ай бұрын

    ተጨማሪ አንድ ትቀራለች በርታ ወድማችን እህቶቻችንን ባል አጥተው ዝሙት ከሚፈፅሙ ይሻላቸዋል

  • @MamaM-mf8kc
    @MamaM-mf8kc3 ай бұрын

    ወንድም ከማስተዳደርህ በላይም አስተሳሰብህ አነጋገር ጸባይህ ደስ ይላል ሁሌም ደስ ይበል።

  • @hhjjhbbhhjj
    @hhjjhbbhhjj3 ай бұрын

    ወይኔ ይሔ ሠዉዬ የወሬወቹ ቅመም ዋዉ እነ መከለሻ,ነጭ ሽኩርት,እነኮረሪማ ምን የቀረ አለ 😮😮❤❤😂

  • @tube6759

    @tube6759

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-mk4ol9en8z
    @user-mk4ol9en8zАй бұрын

    Yes mashaallaa❤❤❤❤

  • @rttr3992
    @rttr39923 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak3 ай бұрын

    ከበድ ነው ። የመጨረሻቸውን ያሳምርላቸው። ምናልባት መሰማታቸው ተፅኖ ተፈጥሮባቸው ይሆናል እንጂ ለምሳሌ የክርስቲያን ሃይማኖት ተከታይ ቢሆኑ አይቀበሉም ነበር ።

  • @mitamituye

    @mitamituye

    3 ай бұрын

    በፍፁም አይፈቀድም ሲጀመር በሙሲሊሞችም ማህበረሰብ ላይ ሲባልል እጂ ተደርቦ የጋባ አይቸ አላቅም በኛ ሰፈር ሆ ይቅርብኝ😢😢😢

  • @neguGebre-dg1nx

    @neguGebre-dg1nx

    3 ай бұрын

    ​@@mitamituyeደምርኝ የኔሬ እህት👏❤

  • @mitamituye

    @mitamituye

    3 ай бұрын

    @@neguGebre-dg1nx ደመርኩሽ ማማየ❤️

  • @jmoljmol9406
    @jmoljmol94063 ай бұрын

    እዴዉአላህወይ በዝህትልቅወር ዬምለምንህ ነገርቢኖር ዬማታየርፍትጄራ ከልጆችጋር ፈጣሪባሌን ለሡምለኔም የመጨርሻ አርግልን ድርብእታመጣብኝ እዳፈትነኝ በሁለቱምሀገር ለብቻዬአርግልኝያርብ❤❤❤❤❤❤

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha44163 ай бұрын

    Maasha allah naw.

  • @hiikmaaorotube1733
    @hiikmaaorotube17333 ай бұрын

    Mashaa Mashaa Allah Tbrk 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zyoutube7602
    @zyoutube76023 ай бұрын

    ማሺአላህፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመጀመርያ ሚሰቱ ግን ጀግናነሺ ፈጣሪይጠብቅሺ

  • @user-xy8ep9pd7w
    @user-xy8ep9pd7w3 ай бұрын

    ግን እኮ ሁለተኛይቱ የተናገረችው ንግግር ልክ ነው እደኔ አስተሳሰብ ብዙ ሴቶች ከጎኑ ሲሆኑ ለኔ ፍቅር ይኖረዋል ወይ የሚል ያድርብኛል ምክንያቱም የዘበኑ ወንዶች በሸሪአ እደሰሀቦች እኩል አያደርጉም

  • @amanuelgelan8239
    @amanuelgelan82393 ай бұрын

    You are hero. I wish if you could be P.M of Ethiopia!!!!!!!

  • @HussenAman-mc4vm
    @HussenAman-mc4vm2 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ እስልምናየሚስተምረንዝሙትእዳይስፋፋነው

  • @MerimaWasuYimer
    @MerimaWasuYimer3 ай бұрын

    እኔም ለሁለትነው ያገባኝ ባሌ ሸሪቃችን ይፈቅዳል አይዞን እህቶች ተዋደዱ ተዛመዱ ዋናው ፍቅርነው ይበቃል ማሳደር ከቻለ ጥሩነው አላህ ባዱንያም ባሂራም ያዋዳችሁ በንድ ይሰብስባችሁ በመልካም ስራ ያረብ

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    3 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @chalachewYouTube

    @chalachewYouTube

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @MsrtDmsei-yz8cx

    @MsrtDmsei-yz8cx

    3 ай бұрын

    ​እምኑላይ🤔🤔🤔🤔😂😂

  • @Hawa-qg4lm

    @Hawa-qg4lm

    3 ай бұрын

    ትሽ 😝

  • @abiyenati2569

    @abiyenati2569

    3 ай бұрын

    Gen beshta yemibalew neger kere enda 😂😂😂😂😂😂😂

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall793 ай бұрын

    አይ ፈተና ወንዶች ዬት ናቹሁ ሤቶቹ አጠቃለላቸዉ እናተ አንድም አጣቹሁ

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    3 ай бұрын

    Iko 😂😂😂😂

  • @netsilove3174

    @netsilove3174

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    3 ай бұрын

    ደምርኝ ውድየ❤❤

  • @aminahasen161
    @aminahasen1613 ай бұрын

    MashaAllah

  • @semiraahmed6321
    @semiraahmed63213 ай бұрын

    Maasha Allah Allah fekir selaam bareket betaachu yigbaa

  • @EkramKader-gs5nn
    @EkramKader-gs5nn3 ай бұрын

    በል ሳምንት ሳምንት ያልከውን ብቻ አስተካክል ሌላው ጥሩ ነው 2 2 ቀን አድርገው ሸሪዓው የሚፈቅደው እሄንን ነው አዲስ የምትመጣዋ ድንግል ከሆነች መጀመሪያ ሳምንት ተንከባከባት ከዛ በኋላ ከፋፍል 2 2 አድርገህ እኔ ስለተማርኩት ነው በሀዲስ ሳምንት ድረስ ይከብዳል እኔ ገና ከባሌ በአካል አልተገናኘንም ግን እየተማርኩ ስለሆነ ነው እሄንን የምለው

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g3 ай бұрын

    በጣም ደሰ የሚሉ ናቸዉ !!!❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube3 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h3 ай бұрын

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም ደህና ልብ ይሥጠን😅

Келесі