በቀጠሮው ቦታ ደርሰው ያልጠበቁት ነገር ገጠማቸው!!

Ойын-сауық

like subscribe comment share

Пікірлер: 2 500

  • @user-mh7ge4ou3r
    @user-mh7ge4ou3r8 ай бұрын

    በጉጉት ስጠብቅነበር ለሴትልጂ ክብር ያላችሁ ወንዶች ተባረኩልን

  • @user-xy5wt5cl3u
    @user-xy5wt5cl3u8 ай бұрын

    ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ በላይክ አሣዩኝ👍👍

  • @zahriaahmed1651

    @zahriaahmed1651

    8 ай бұрын

    Inee

  • @user-hq7ky3mr6m

    @user-hq7ky3mr6m

    8 ай бұрын

    Wow 👍 💓 😍, and the rest is the most of my favourite colour

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    8 ай бұрын

    እኔ❤❤❤

  • @iui44i22

    @iui44i22

    8 ай бұрын

    እኔ😢😢

  • @user-kh7xp2vi8l

    @user-kh7xp2vi8l

    8 ай бұрын

    ​@@user-hq7ky3mr6m4:23

  • @WhJ-em5du
    @WhJ-em5du7 ай бұрын

    ሽልማት የገባሀል ወድሜ ተባረክ

  • @adeytube1249
    @adeytube12498 ай бұрын

    ጀግና ያራዳ ልጅ እንዲህ ነው

  • @fatumaabebe6039
    @fatumaabebe60398 ай бұрын

    እሰይ አንጄቴ ቅቤ ጠጣ ባርችየ አላህ ይጠብቅህ የሴቶች እንባ ጠባቂ❤ ባርችን የሚወድ በላይክ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm8 ай бұрын

    ባርችየየየ የኛ የዘመኑ ጀግና ዊዊዊ ቃል አጠረኝ የኛ ጀግናናናናና😢😢😢😢😢 ራስህን ጠብቅ

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku72305 ай бұрын

    ጀግና ነህ በርግጥ ቪዲዮው ማስረጃ አለህ ለቀጣይ ለደዚህ አይነት ወበዴዎች ሲቢል የለበሱ ለቀኛ ፖሊሶችን ያዝ ሂድ ይሄ የሰብአዊነት ጥቃት ነው የደረሰባት ከባድ ማሸማቀቅ ስለሆነ አሁንም ችግር ካመጣ ዝሞ እንዳትለው ጎበዝ በርታ።

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle26348 ай бұрын

    You are a hero brother. ይህን ግፈነኛ ወሮበላ ዱርዬ እንኳን አጋለጥከው እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre95328 ай бұрын

    ዳኒ አንተን የወለደችእናት የተባረከች ትሁን በዚህ አይነት የስንቱን ህይወት አመሰቃቅለውታል እመቤቴ ትባርክህ

  • @mazenpro1268
    @mazenpro12688 ай бұрын

    ጀግና ባርች. የሴት እህቶቻችን ጠበቃ ፈጣሪ ይጠብቅህ ውንድሜ

  • @mahajsmajajsj8080
    @mahajsmajajsj80808 ай бұрын

    ወላሂ ጀግና ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም እዳተ አይነቱ መልካም ሰዎች ያብዛልን ❤❤❤😢😢

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti1078 ай бұрын

    ማርያምን እኔን እራሱ በጣም ነው ደስስስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @MahletGiday
    @MahletGiday8 ай бұрын

    ዳንዬ ጀግና ነህ እኮ ሺ አመት ኑርልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት

  • @alemdamsa9067

    @alemdamsa9067

    8 ай бұрын

    ዳኒ የኔ ጀግና

  • @SamA-ic6pv

    @SamA-ic6pv

    8 ай бұрын

    Jagnanek❤❤

  • @yeshitila5299

    @yeshitila5299

    8 ай бұрын

    የኔ ጀግና ❤❤❤❤👍👍👍👏👏

  • @sanialula1174
    @sanialula11748 ай бұрын

    ዳኒ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር በነገሮችህ ላይ ፈጥኖ ይገኝ ተባረክ

  • @genimulat9858
    @genimulat98588 ай бұрын

    ዳኒዬ የኔ ጀግና ወንድም ምርጥ ስራ ነው የሠራኸው ተባረክ ልጅቶን ከዙብ ነገር ነው ያዳካት ተባረክ👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37537 ай бұрын

    ባርዬ እሬስህ ተቀብለህ ፎርማት ታረጋለህ ብዬ ነበር የጠበኩት ለነገሩ ቪዲዮ ስላለ ገደል ይገባል ለማንኛዉም ጀግናችን ነህ በርታልን❤❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube198 ай бұрын

    ባርች እግዚአብሔር ይባርክህ የሴት እህቶቻችን ሂወት መታደክን ቀጥል ❤

  • @user-ru7bm7zz2f

    @user-ru7bm7zz2f

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsaneta9349

    @netsaneta9349

    8 ай бұрын

    Raqot photo menesat mn asfalega

  • @alemyemodeshlijtube19

    @alemyemodeshlijtube19

    5 ай бұрын

    @@netsaneta9349 እሱን እራሽን ጠይቂ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l8 ай бұрын

    በጣም ጀግና የሆንክ ልጅ ዳኒ ወንድማችን በርታ ❤

  • @selamawitmulugeta8447
    @selamawitmulugeta84478 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታ ግን ራስህን ጠብቅ መልካም ስራን የማይፈልጉ ክፋ ሰዎች አይጠፉምና።

  • @rabiaseid8041
    @rabiaseid80417 ай бұрын

    ባርች'ጀግና' ሽአመት'ኑር'ወድም እራስህንጠብቅ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg8 ай бұрын

    ምን እንደም ቃላት አጣውል እግዚአብሔር አምላክ ከነ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅ የኛ መልካም❤❤❤

  • @FgehdfsTddhf

    @FgehdfsTddhf

    8 ай бұрын

    ብር ሰጡት ወይ

  • @user-dx3yy8uh5e

    @user-dx3yy8uh5e

    8 ай бұрын

    እደው ቅጂ አሥቀምጦ እዳይሆን

  • @MimiMimi-bc4hg

    @MimiMimi-bc4hg

    8 ай бұрын

    @@user-dx3yy8uh5e ቢኖረው ምንም አያመጣም ከሷ ውርደት የሱ ውርደት ይበልጣል በቪድዮ ተቀርፃል እኮ ከዚህ በኋላ እሷ ነች እያስፈራራችው የምትጫወትበት 😂😂😂

  • @MimiMimi-bc4hg

    @MimiMimi-bc4hg

    8 ай бұрын

    @@FgehdfsTddhf አላየሽውም እንዴ እንዴት ነው ብር የሚሰጡት ከዚህ በኋላ እየለመናት ነው የሚኖረው ክክክክክ

  • @user-zo6ie3qj7g

    @user-zo6ie3qj7g

    7 ай бұрын

    አኔም❤❤❤

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh11008 ай бұрын

    ዳንዬ ጀግና ነህ እኮ ሺ አመት ኑርልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት 🤲🤲❤❤❤

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh46856 ай бұрын

    ጥሩስራነው የምትሰራው እግዝአብሄር ይጠብቅህ

  • @adaecnh5992
    @adaecnh59928 ай бұрын

    ባርችዬ ጀግና ነኝ ለሴት ልጅ ያለ ክብር በጣም ልዩ ነው ኑርልን ነፍ አመት ❤❤❤❤❤❤ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ እንደልልህ ብዙም አትበልጠኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy67948 ай бұрын

    አተ የወለደት እናት ታዶላ የሰው ሂወት የሚያሳሳብህ ወዶሜ ዕዴሜ ያርዝምልህህ ዳኒየ 🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @abebawbelay2584

    @abebawbelay2584

    8 ай бұрын

    ይመችህ አቦ ከጭቀት ገላገልሀት

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh8 ай бұрын

    ዳኒየ የኔ ቼኮሌት ከለር ነገር ሺ ዘመን ኑርልን እግዚአብሄር ለካ የባዳ ወንድምም ይሰጣል ፈጣሪ ሁሉን ይቺላል የእህታቺንን ሂወት ሰለታደግህልን አንተን የወለደቺ መሀፀን ትለምልም ፈጣሪ ይጠብቅህ ያሰብከዉን ይሙላልህ የኛ ጀግና

  • @SaadhS-xj4pq
    @SaadhS-xj4pq7 ай бұрын

    ምርጥየሰቶችጠበቃነህበጣምነዉእማመሰግነዉአላህይጠብቅህ

  • @zeneman1600
    @zeneman16008 ай бұрын

    ምርጥ ሰባዊነት ያራዳል ይመችሽ ባርበር

  • @black_man_44
    @black_man_448 ай бұрын

    ወንድሜ አሏህ ይባርክህ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሰው ማለት በቃ የሰውን ጉዳይ እንደራሡ አይቶ አቅሙ በሚችለው መልኩ የሚተባበር ነው ለብዙዎቻችን ምርጥ አርዓያ እንደምቶን ጥርጥር የለኝም🥰🥰❤

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema8 ай бұрын

    እውነተኛ ወንድም የሚያደርገውን መልካምነት ነዉ ያደረከው ተባረክልኝ።

  • @makitemesgen3386
    @makitemesgen33868 ай бұрын

    ዋዉዉ ከመካ ዝበለ የብዘሓዮ እግዚኣብሔር ካብ ጭንቀት ይምሓርካ ዳንዮ❤❤

  • @genetworku6661
    @genetworku66618 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል እውነት የሰው ልጅ በጣም ልብ የሚሰብር ወፍ ይህ ውሻ ምንድን ነው አለች👍👍👍👍👍

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal89158 ай бұрын

    ብራስኮ የእህታችንን ህይወት ክብር ስላስመለስክ ክጭንቀትዋ ስለገላገልካት ከዛሬ ጀምሮ ጥሩ እንቅልፍ ትተኛለች የህይወት ዘመንህ ይባረክ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እናከብርሃለን

  • @user-ix2xw5du2o
    @user-ix2xw5du2o8 ай бұрын

    እድሜህ ይርዘም ሌላ ምንም አልልህም አላህ ከጭቀት እዳወጣሀት አተንም አላህ ከጭቀት ይጠብቅህ ክፉ አይካህ ወገኔ❤❤❤❤❤😢😢

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7548 ай бұрын

    ጀግና ናክ በርታ ራስህን ጠብቅ ፋጠሪ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29635 ай бұрын

    ጋደኛዋ ግን በጣም መልካም ሰው ናት በእውነት ወደአንተ ሙጥታ ስለጠቆመች በጣም አስተዋይ ናት ተባረኪ ለህሊናሽ የኖርሽ ጅግና ሴት ነሽ

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f8 ай бұрын

    በእውነት ወንድሜ ክልቤ አመሰግናለው ለተጐዱት የምትደርስ ለዛውም ለሰት ልጅ ሕይወቷን ነው ያተረፍከውፈጣሪ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal28288 ай бұрын

    ዳኒ ጀግናችን እደአንተ አይነቱን አያሳጣን ፈጣሪያችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa79278 ай бұрын

    ኢየሱስ ይቅር ይበለው ምን አይነት ሰው ነው አሰፈራሪርቶ ብር ሊበላ ይህ መንፈስ ከምድሬ ከወጣት ይነቀል ❤ወንድማችን ተባረክ ጌታ ይጠብቅህ

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta74798 ай бұрын

    ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ እራስህን ጠብቅ፡ ለእሶም ንገራት ሊበቀላት ይችላልና እራሶን ትጠብ ባሁን ሰአት እውነተኛ ፍቅር የለምና ያለውም በመፀሀፍ ቅዱስ ነው ተፅፎ ያለው ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j8 ай бұрын

    ኢትዮጵያውያ ያለ ጎድ አንድም ቀን ማሳለፍ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ምን ጉድ ነው ትውልዱ ወንድማችን እናመስግናለን የእህቶችን ህይወት ማትረፍ ቀላል አይደለም ከከሃዲ ወንድ ይስውራችሁ

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi8 ай бұрын

    አንተ ላለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @renaabe3255
    @renaabe32558 ай бұрын

    ዋውውውውውውውው ዳኒ ኑርልን በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይስጥክ አኮራከ እውነትን❤❤❤❤❤❤❤ኑርልን

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k5 ай бұрын

    በእውነት ዳኒየይ በጣም ጅግና ነክ❤❤❤ራስህን ጠብቅ የኔ ወንድም❤❤❤

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o8 ай бұрын

    ባርች ለዛሬ ቀጥረህን ስጠብቅህ የነበረው ፕሮግራም ነው አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍

  • @genetsa3135
    @genetsa31358 ай бұрын

    ሴቷ አፈርኩብሽ 😌አንተ ግን ምናለ መንታ በሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @rukiyakedir-vo2jx
    @rukiyakedir-vo2jx8 ай бұрын

    ወላህ በተስፍ ስጠብቅ ነበር ጅግና ነክ አድናቅክ ነኝ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-rm6ew9jh7h
    @user-rm6ew9jh7h8 ай бұрын

    ጎበስ የጀግና ጀግና እደዚ ያሉ ሌቦች ናቸው የሰዉ ህወት የምያበላቩ እግዛብሄሪ ይሢጢህ

  • @elamyosef243
    @elamyosef2438 ай бұрын

    በሰው ሕመም የሚደሰቱ ብዙ አእምሮ የጎደላቸው ሰዎች በሞሉባት ሀገር እንዳንተ ያለ መከታ የሚሆን ወንድም መኖሩ እንዴት ያኮራል! ዛሬ ,የአንድ ሰው ሕይወት ታድገሀል እንዳንተ ያሉትን ለወገን ተቆርቋሪ ወንድሞች ያብዛልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @HiwiGaltigray
    @HiwiGaltigray8 ай бұрын

    ዳኒየ ጀግና እኮነህ ተባረክ እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም ሺ ዓመት ንሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @taybatayba3028
    @taybatayba30287 ай бұрын

    ተባረክ,ፈጣሪ,ይጠቡቅህህ,እዳተ,አይነቶችን,ያቡዛልን😊

  • @user-mf2jk1gu1e
    @user-mf2jk1gu1e8 ай бұрын

    በቅድሚያ ቃላት የለኚም ላንተ l have big respect for u brother ጨርቆሴ ቪድዬ ውን የምትሸፍኑት ነገር ምንም አይመቸኚ ምክንያቱ ይህ ልጂ ሂዶ ነገም ሌላይቱን እደዚህ አድርጎ ያሰቃያል ቢታይና ቢታወቅ ሁሉም ራሱን ከዚከልጂ ያገላል እና ባለጌን ከነስራው አደባባይ ማዋረድ ነው አትደብቁ::

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim85838 ай бұрын

    አቦ ይመችህ ባርቾ ለሴት ልጅ ክብር ለምሰጡ ፈጣሪ ከፍ ያርጋችሁ አቦ ❤❤አንዳድ ክብር የለላቸው ወንዶች አሉ መሀይሞች አፈር ብሉ እዴት አምነን ሂወት ይኖራል ሴቶች እንጠቀቅ ለምናረገው ነገር ሁሉ

  • @fatimamohammed6818

    @fatimamohammed6818

    8 ай бұрын

    አሚን

  • @meseleberhanu8000

    @meseleberhanu8000

    8 ай бұрын

    ሁሉም አንድ አይደለም አይዞሽ

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c8 ай бұрын

    ወጣቶች ከሐጥያት ተጠበቁ ይሔ ሑሉ የሐጥታችን ውጤት ነው ከሐጥያት ድካም ደግሞ ነፃ የሚያወጣ አንድ አባት አለን እየሱስ ተባረኩልኝ!!

  • @user-ux6ci3sy1x
    @user-ux6ci3sy1x7 ай бұрын

    ዳኒ የይኔ ጀግና እንደዚህ ቆፍጠን ብለህ ልካቸውን አሳይልን የኔ የእህቶችህ ተቆርቋሪ❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c8 ай бұрын

    እስይ እንኳን ደርስካላት ለሴት ልጆ ክብር ያላችሁ ወንዶች ተባረኩልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ👌👌👌

  • @fttott8301
    @fttott83018 ай бұрын

    Uuuuuuuuuuuuf Gallatomii wly dhirraa akkaa kettii kana nuffii haa bayyisuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bb1sn3wf8w
    @user-bb1sn3wf8w8 ай бұрын

    ደስ ይላል በእውነት እንደ አንተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን ሴቶችን ጠንቃቃ እንበል የዛሬ ወዳጅ የነገ ጥላት ይሃናል እንደነዝ ምሃያም የመሰሉ ና ራስችን እንጠብቅ ከፈጣሪ በታች

  • @user-qp2qo9dc9r
    @user-qp2qo9dc9r8 ай бұрын

    ቃላት የለኝም ዳኒ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🙏

  • @a21sjlakce32
    @a21sjlakce326 ай бұрын

    አንተ ጀግና ነህ ✍️❤️ብሬን ስጭኝ አላለም የሠራ ይመስል አይ ጊዜ😢 ስልኩን ሆርማት ማድረግ ነበረባችሁ

  • @oumeroumer6600
    @oumeroumer66008 ай бұрын

    ጀግና ነህ ወላሂ ሽ አመት ያኑርህ❤❤

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g8 ай бұрын

    ዳኒ ጀግናንህ የመረ ፈጣሪ ይጠበቅህ በረታ ወንድሜ💚💚💚💚💚💚💚💚👍👍👍🙏

  • @misslove5781
    @misslove57813 ай бұрын

    ተባረክ ወንድም ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ

  • @Geni2341
    @Geni23418 ай бұрын

    በእውነት መልካም ሰው ነህ ወድማችን እናመሰግናለን 🙏👍👍

  • @zebidergedfa3286
    @zebidergedfa32868 ай бұрын

    ብሩስ ይላል ደግሞ አይኑ ይብረርና ደደብ እህግዜ የብዙ እህቶቻችንን ህይወት አበላሺቶ ይሆናል

  • @seadamahmud695
    @seadamahmud6958 ай бұрын

    ዳኒዬ የኛ መልካም ሠዉ የሤቶች መብት ተሟጋች አላህ ይጠብቅ በተረፈ እራሥህ ጠብቅ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi6365 ай бұрын

    በሌብነት የተደራጀ ትዳርአይዘልቅም የወለድሽውም አይባረክ ይድፋችሁ ያረቢ

  • @lujainla5311
    @lujainla53118 ай бұрын

    ጤናና እድሜ ይስጥህ እንዴ አብረን ያሳለፉትንም በገንዘብ ቀየረዉ ምን አይነት ጊዜ ነዉ አላህ ይጠብቀን ሰዉ ሰይጣን እየሆነ ነዉ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez39778 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ቃል የለኝም ወንድሜ በርታ የሴት ልጅ እንባ አባሽ ብዬሀለሁ ኑርልን እስክትረጋጋ አይዞሽ በላት እየደወልክ ❤❤❤❤❤ትልቅ ስራ ነው የስራሀው በእውነት ቃል የለኝም

  • @fifififi3385
    @fifififi33858 ай бұрын

    ፈጣሪ ያበርታክ ባርዬ ተባረክ ስንት እህቶቻችን ናቸው ህይወታቸው ያለፈፈ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h7 ай бұрын

    🙏ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏መልካም ስራ ነዉ በርታበት🙏እህቶቻችን ከምናየዉ ከምንሰማዉ እንማር ቸሩ መዳኒአለም ማስተዋሉን ያድለን አሜን🙏❤❤❤❤❤❤

  • @kenessabukuna6937

    @kenessabukuna6937

    6 ай бұрын

    Woooooooooooow Great job your furiren is best and you are 100% important be the primminstery or prisdent of Ethiopia brother! You are the greater than all authority in this country I’m talking the truth continue!!! May God protect you and as the Man of God I will pray for you Always

  • @adinahaddad798
    @adinahaddad7987 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሕ በርታ ግን ለራስሕም እየተጠነቀቅሕ በርታ ❤❤❤

  • @user-hk6iq7pl8o
    @user-hk6iq7pl8o8 ай бұрын

    የኔ ወንድም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo8 ай бұрын

    ሴቶች ከሷ ተማሩ እባካችሁ ወንድማችን እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

  • @user-yy8ni7dy1w
    @user-yy8ni7dy1w8 ай бұрын

    እባካችሁ ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ አትዝርክርኩ ቤተሰባችሁን ሀዘን ላይ አትጣሉ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው😢

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse8 ай бұрын

    ለሁላችንም ትልቅ ትምርት ነው ወላሂ እናመሰግናለን ወዶች ይህም አለ እያያችሁ ነው ቃልየለኝም ስቱ የሀረብሀገር ሴት ያለቀሰበትነው ይህነገር❤❤❤❤❤😢

  • @ahmedinamohammed7106

    @ahmedinamohammed7106

    8 ай бұрын

    እሺ የኔ ቀውስ በዚህም ተገናኘን 😂😂

  • @massighalia544
    @massighalia5448 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እንደት ነቹ እኔ በጣም ደክሞኛል ግን ያልፈል እናተም በርቱ አይዞቹ 😢😢

  • @etsegenetegebru2323

    @etsegenetegebru2323

    8 ай бұрын

    Hulachynm dekmonal ayzge 😢😢😢

  • @user-vl4wb8xf2l

    @user-vl4wb8xf2l

    8 ай бұрын

    የኔውድእናምድክምብሎኝስልኬንስከፍትእዝናናለሁ

  • @user-tx5lc8yu8u

    @user-tx5lc8yu8u

    8 ай бұрын

    እኔም ብቻ አይዛችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🥰🥰🥰

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    8 ай бұрын

    አይዞን ሁሉም ያልፋል እህታችን 👏🌹👏🌹👏🌹

  • @sara-tp5mh

    @sara-tp5mh

    8 ай бұрын

    አይዟሽ እህት እንበርታ ያልፍን እማያልፍ የለም

  • @user-pc6oo5on4d
    @user-pc6oo5on4d7 ай бұрын

    በጣም አደንቃሀለሁ በምትሰራው ስራህ ሁሉ ፈጣሪ ይጨመርበት አሜን እምትለቃቸው ቪድዬ እከታተላለሁ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ቸሩ መድሀኒአለም ከጉንህ ይሁን ይከተልህ መንገዱ ይምራህ ይጠብቆህ አሜን አሜን አሜን

  • @KyreyaMohamd-zk3hm
    @KyreyaMohamd-zk3hm8 ай бұрын

    በጠም ነው ደስ የለኝ በፍት ከልጅቱወ ገር ስታዎራ አነገገርክ ቡዙም አልታማቻኝም ነበር የዘሬውን ሰይ በጠም ነው ደስ ያለኝ እድነው በቀ ክፉ ሰዎችን ማስፈራራት ፈጠር ይጣብቅህ

  • @SallahNaJash4252
    @SallahNaJash42528 ай бұрын

    የረቢ አቦ ዪመችክ በጠም ነው ደስ የለኝ

  • @user-ge6lq9wh3y
    @user-ge6lq9wh3y8 ай бұрын

    ጎበዝ ደስሲል የታባቱ 👍👌

  • @sofioffical
    @sofioffical8 ай бұрын

    ደፋር ደግሞ አያፍርም ብሬን ስጪኝና ይላል ትምህርት ይሁናችሁ የፈለገ ፍቅር ቢኖራችሁ ይህን ድርጊት እንዳይገጥማቸው ተጠንቀቁ

  • @liyuwork7831
    @liyuwork78317 ай бұрын

    ወንድም መከታ ስለሆንካት ተባረክ ወንድም የለንም ብለው ለሚያዝኑ ሁሉ ትምህርት ይሆናል እንዲህ አይነትም ወንድሞች አሉ:: ተባረክ

  • @shitadesta9421
    @shitadesta94218 ай бұрын

    በጣም ጃግና ናክ ዳንዬ እግዚአብሔር ካክፉ ይጣብቅህ ባርታ,, 🥰🥰

  • @singeraregashsabiro1226
    @singeraregashsabiro12268 ай бұрын

    ዳንዬ ጃግና እግዚአብሔር ይባረክ ውውውው ብይላዉ ጎበዝ ነክ ጌታን ❤️❤️❤️❤️

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq8 ай бұрын

    ዮኒ ጀግናው ያንተ አይነቱ መንታ መንታው ይወለድ ተባረክ ጀግናው እድሜህ ይርዘም እሰይ ይሔ ስድ የሰራበትን ደሞዝ ይቀበል ይመስል ብሬን ስጪኝና ልሒድ አላለም አውሬ!!!

  • @eslamnawemnetihijabnawwube7706
    @eslamnawemnetihijabnawwube77068 ай бұрын

    ጎበዝ ነህ የኔ ጀግና ወንድም ደግ አርበተበከው😂😂

  • @kerima386

    @kerima386

    3 ай бұрын

    በጣም😂ቁጪበል ስለው ቁጪ አለ😂

  • @user-ml7hg6bk3l
    @user-ml7hg6bk3l8 ай бұрын

    ጀግና ወንድማችን ፈጣረ ይባረክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hayatmko9818
    @hayatmko98188 ай бұрын

    ባርች በእውነት ጀግና ነህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Abigiyaa
    @Abigiyaa8 ай бұрын

    ጅግና ነህ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱ ይብዛልን

  • @user-ov8ug1dp8n
    @user-ov8ug1dp8n5 ай бұрын

    ስራዎችህ በጣም ጥሩ ናቾው ጎበዝ ቀጥልበት❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem40318 ай бұрын

    ወይኔ ጨርቆስየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሰከ እናቱ እና ልጅቷን ግን ለሂወቷ አስጊ ነው እንደዚህ አይነቶች አጥፍተው ጠፊ ናቸው አድርሻውን ትቀይር በናትህ ባርችየ ይሄን አድርግህ ይህ አይከብድህም

  • @gfkki4040

    @gfkki4040

    8 ай бұрын

    በጣም😢😢😢😢

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c8 ай бұрын

    ጎበዝ እግዚአብሔር ከክፉይጠብቅክ ❤❤❤❤❤

  • @getachewkebede9389
    @getachewkebede93898 ай бұрын

    በጣም የምትደነቅና የምትበረታታ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ በርታ ሁሌ ከጎንህ ንኝ

  • @user-vk1qy9vs2q
    @user-vk1qy9vs2q5 ай бұрын

    በጣም ጀግና የሆንክ ዳኒ ወንማችን በርታ ❤❤

  • @zinazina853
    @zinazina8538 ай бұрын

    ግን ሌላ ቦታ ልኮ ከሆነስ ባሪ ትከታተሉት 😢ጀግና ነህ ፈጣሪ ሰላሙን አውርድልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44428 ай бұрын

    💪💪💪👍👍👍🥰Wanderfull my brother

  • @masal2667
    @masal26676 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ወንድማችን👏❤

  • @moiajwwymoiajwey6320
    @moiajwwymoiajwey63208 ай бұрын

    እንደን በጉጉጉቲ የጠበቀዉ መንሁ እሲት በለይክ 😢😢😢😢የአለሀ አተሁ ጠቢቀን የረብ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk8 ай бұрын

    እዳተ ያሉትን ወድሞች ያብዛልን

Келесі