ዮርዲ በዳኒ ምክኒያት!! ከፍቅረኛዋ ጋር ተለያየች!!

Ойын-сауық

like ®subscribe ®share¥ comment
hubmedia ¤aradaplus ®khlot

Пікірлер: 2 200

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t7 ай бұрын

    በቃ ዳኒሻ ላንተ ብሏት ነው ጠበቅ አርጋት ምን ያበጣጥሰዋል ይቺን የመሰለች ውብ መልካም ሴት አግኚቶ 🥰🥰🥰🥰

  • @tube-pz3mt

    @tube-pz3mt

    7 ай бұрын

    Uko❤

  • @rukTube533

    @rukTube533

    7 ай бұрын

    ሳህ ወለ❤

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    7 ай бұрын

    ሣህ

  • @rabiarabu3985

    @rabiarabu3985

    7 ай бұрын

    እኮ

  • @user-pk1tt2on7c

    @user-pk1tt2on7c

    7 ай бұрын

    ምነዉ አላየሻትም የሱን😂😂

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q7 ай бұрын

    እባክህ በክብር በወግ በማረግ አግባት። ክብር የሚገባት ልጅ ናት❤ ወድጃታለው ማርያምን።

  • @semutub7343

    @semutub7343

    7 ай бұрын

    ባለፈዉ አፈቅረሀለዉ ብላ የመጣችዉስ

  • @user-fw2ie3ec4f

    @user-fw2ie3ec4f

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ተው ኮሜቱች

  • @madenam830

    @madenam830

    7 ай бұрын

    ​@@semutub7343ገደልትግባ😅

  • @zamzam372

    @zamzam372

    7 ай бұрын

    @@user-fw2ie3ec4f ወላሂ የኮመታተር ጫጫታ የለለ ነው በቃ እኛው ፈቃጂ ሆነ ለመዳርም እኔ የለሁበትም እናትና አባቷ ያላዩት ጉድ በሰው ልጂ እኛ አግባት እያልን🙄😂😂😂😂

  • @user-vx7me1sj7y

    @user-vx7me1sj7y

    7 ай бұрын

    በጣም

  • @user-kk5pg6bx2c
    @user-kk5pg6bx2c7 ай бұрын

    ዳኒ የራስህ አርጋት የኡነት ምርጥ ልጅ ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤ዮርዲ የዳኒ ትሁን የምተሉ በላይክ❤❤

  • @asternegera714

    @asternegera714

    6 ай бұрын

    ሕ ረ ባ ርገው ልጅቷ ስርሕት ያ ላ ት ልጅ ናት ❤

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    6 ай бұрын

    ከሌላው ተለይታ ለሌላ መሆን አይቻልም ማስታረቅ ነው ፣የሚቀፍመው ።

  • @fatmahasan6523
    @fatmahasan65237 ай бұрын

    አረ በጣም ስነስረአት የላት ልጅ ናት ወላሂ አግባት እሱ ወደፊትም አይሁናት ጨቅጨቃ ሰዉ በሂወት አይስፈልግም😢😢😢❤❤❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe67227 ай бұрын

    ወይኔ ስነምግባራ ደስ ስትል እመብርሀን ልቦናሽን አትቀይረው ❤❤❤❤❤

  • @mirattagsa1669

    @mirattagsa1669

    6 ай бұрын

    ❤️❤️

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx7 ай бұрын

    ሌባ ልጀ እናቱን አያምንም ልጀ እራሱ ከሌላ ሴት ግንኙናት የለው ይመስለል ጌታን😢😢😢😢😢 ዮርድ ታመኝ ልጀ ነት ጌታን❤

  • @dejenebafa1532

    @dejenebafa1532

    7 ай бұрын

    ይስተካከል ! ለባ እናት ልጇን አታምንም ነው ምባለው ።

  • @almaztarekegn8508

    @almaztarekegn8508

    7 ай бұрын

    ልክ ነሽ ልጅ ምክንያት ነበር የፈለገው ለመሄድ ቀረበት ጅላጅል የሆነ ልጅ

  • @semirabereka6737

    @semirabereka6737

    7 ай бұрын

    Yana mare dese siteli lijetowa misken

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n7 ай бұрын

    ዮርዲየ አደራ የወደፊት ሂወትሽን ወደኃላ እንዳታስቀሪ ትምህርትሽ ላይ አትኩሪ ከመጣ እሰየው ከሄደ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት እግዚአብሔር አልፈቀደውም ብለሽ በርች ማማየ አደራ አደራ አደራ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለን❤❤❤❤

  • @kedir5245
    @kedir52457 ай бұрын

    ዳኒ የፍቅር ጓደኛዋ ምክንያት ምን እንደሆነ ባላውቀውም በአንድ አጋጣሚ ተገናኝታችሁ መልካም ሴት መሆኗን ከገለፅክ በኋላ በመቀራረብ ተደጋጋሚ ግንኙነት ማድረጋችሁ ፍቅረኛዋን ሰላም ሊነሳው ይችላል በዚያ ላይ በቪዲዮው ላይ የሚሰጠው አንዳንድ አስተያየት ማለትም ልጅቷን ያንተ ብታደርጋት የሚለው አስተያየት ከጅምሩ ተገቢ ያልሆነና የፍቅረኛዋን ስሜት ያላገናዘበ ስለሆነ መከፋቱ ከዚህ የመነጨ ሊሆን ይችላል ሁሉን ነገር ግልፅ አድርገህ ከፍቅረኛዋ ጋር ለማስማማት ብትሞክር ጥሩ ነገር ነው ብዙ ጥሩ ነገሮችህን እያየን በአንተ ምክንያት ፍቅረኛሞች ሲለያዩ መመልከት ተገቢ አይሆንም በቅንነት የሰጠሁት አስተያየት ነው

  • @z.d7914

    @z.d7914

    6 ай бұрын

    በትክክል እዴ ምንማለት ነው

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    6 ай бұрын

    Tekkl 100%❤

  • @friehunbaz6690

    @friehunbaz6690

    3 ай бұрын

    እዉነት በጣም ትክክል ነክ፡፡ ሲጀመር እኔ እራሱ ዳኒ የፈለካት እየመሰለኝ ነው ወሬክ ይደብራል

  • @muridaheru3918
    @muridaheru39187 ай бұрын

    ዳኒ እሳ እራሱ ያስታዉቅባታል ወዳሃለች😂❤ በቃ ተጣመሩ

  • @user-on3ry6uv1n

    @user-on3ry6uv1n

    7 ай бұрын

    እንዳት፣አማልጥክ

  • @user-pk1tt2on7c

    @user-pk1tt2on7c

    7 ай бұрын

    የዳኒን አላየሀትም ባለፎ😂😂😂

  • @afTs-er1wb

    @afTs-er1wb

    7 ай бұрын

    እኮ ያስታዉቅባታል

  • @zamzam372

    @zamzam372

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂እኔም ብያለሁ ግን ከዳኒጋ ቢጣመሩ ደስ ይለኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    7 ай бұрын

    😁😁😁😁 እኮ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u7 ай бұрын

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😢😢😢 ዳኒ ቅን የኢትዮጵያ ልብ ዩርዲ ከዳኒ ጋር ትሁን የሚል ማነው😢 አብዛኞቹ ወንዶች የሴት ስሜት አይረዱም የራሳቸውን ስሜት ብቻ ተይው ዩርዲ እንደውም ከዳኒ ጋር ቀጥይ ወንድ ቢሄድ የተሻለ አለው😢 በዚህ ሰአት ከኋላው ብዙ ጉድ ይኖረዋል እሱ።።።

  • @neima5525

    @neima5525

    7 ай бұрын

    ይሄን ኮመት እዳያያችሁ ፍቅረኛ ተብየው😅😅

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-cp3jd1jx3u

    @user-cp3jd1jx3u

    7 ай бұрын

    @@neima5525 ምንም አያመጣም እስከመጨረሻው ስሙት ማቃጠል ነው ለሱ እልህ

  • @genetbelete9303

    @genetbelete9303

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @user-pk1tt2on7c

    @user-pk1tt2on7c

    7 ай бұрын

    የዳኒን አላየሻትም ባለፎ😂😂

  • @misganwwolda9516
    @misganwwolda95167 ай бұрын

    ወንድ ልጅ ይቀናል ያለ ነው ግን ጠብቂው ይመለሳል ዳኒ እንደምንም አስታርቃቸው እኛ በፀሎታችን እናግዛለው መኮራረፍ መጋጨት በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ ያለ ነው❤

  • @user-fn5tl6jl6d

    @user-fn5tl6jl6d

    6 ай бұрын

    የምደግፈዉነዉ

  • @user-cy4ex7yn6e
    @user-cy4ex7yn6e7 ай бұрын

    ማርያምን ዳንየ ኣግባት ፍቅር የሆነች ልጅ ስታምር እግዚኣብሄር ላንተ ያላት ናት ❤

  • @friehunbaz6690

    @friehunbaz6690

    3 ай бұрын

    ገደል ግቡ፡፡

  • @user-ye6sg2zb3f
    @user-ye6sg2zb3f7 ай бұрын

    ዳኒሻ እና ዩርድ ይጋቡ የምትሉ ❤👍👍

  • @user-kk2mm3ti7y

    @user-kk2mm3ti7y

    7 ай бұрын

    እናተ አፈቱ አጋቢ ምናለባችሁ😅😅😅

  • @samrawettube3583

    @samrawettube3583

    7 ай бұрын

    ይጋቡ

  • @samrawettube3583

    @samrawettube3583

    7 ай бұрын

    ​@@user-kk2mm3ti7y😂😂

  • @user-ye6sg2zb3f

    @user-ye6sg2zb3f

    7 ай бұрын

    @@user-kk2mm3ti7y ክክክክ እና ምርጫ ከሰጠነው ዳኒሻ ደግሞ የሱ ማረግ የሱ ፈታ ነው እህግዜ እኮ የ ዩርዲ ፍቅርኛ የኛን ኮሜት እያነበበ ስኳሩ መቶ ፐርሰት ገብቶ ይሆናል ሊጦዝ 🤣🤣🤣🤣

  • @lensami2970

    @lensami2970

    7 ай бұрын

    👍👍👍

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq7 ай бұрын

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @cgf8399

    @cgf8399

    7 ай бұрын

    ሱለላሁአሊይሂወስለም

  • @kedrduba398

    @kedrduba398

    7 ай бұрын

    Saw❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤

  • @memobbnn

    @memobbnn

    7 ай бұрын

    ሰ❤ለ❤ላ❤ህ❤አ❤ለ❤ይ❤ሂ❤ወ❤ሰ❤ለ❤ም❤

  • @alemmami3781

    @alemmami3781

    7 ай бұрын

    ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @resalasiraj9915

    @resalasiraj9915

    7 ай бұрын

    Solollahu aleyhe waselam ❤❤❤❤

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s7 ай бұрын

    ቅናተኛ ወንድ ጋር መኖር ስቃይ ኖ ጌታን የደረሰበት ነዉ የሚረዳሽ ናርዲዬ አይዞሽ የኔ ቆጆ😢 ናርዲ ማንኛዉም ወንድ የሚፈልጋት ንግስት በመልክ ብትል አቋም በዚያላይ ሴትነቷን በክብር የምታቅ ጀግና ሴት ናት😊

  • @z.d7914

    @z.d7914

    6 ай бұрын

    ቆይ ግን አሁን በልጁ ነው የምትፈርዱ ግን እራሷ ናት ጥፋተኛ ምን በተደጋጋሚ ያገናኛታል እዴ

  • @fatimaamina9747
    @fatimaamina97477 ай бұрын

    ይችን ኮመት የምታነብት ሁሉ ያሰብነዉ አሏህ ያሳካልነ ዳንየበጣም ጡሩ ልጅ ነች ፀባየ ሰናይ ነች አጥቡቀህ ይዝ

  • @user-nz6zq1bz6b
    @user-nz6zq1bz6b7 ай бұрын

    የምር ይችን ልጅ ስወዳት አግባት በናትህ ከዛችኛዋ ልጅ ይልቅ ይቺ ታምረኛለች ደርባባነቷ እርጋታዋ😊❤❤

  • @yeworkwuhatilahun1128

    @yeworkwuhatilahun1128

    7 ай бұрын

    ቤት ድረስ መጥታ ጠይቃው አረ ተው

  • @FhfGnf-tn6sm

    @FhfGnf-tn6sm

    7 ай бұрын

    @@yeworkwuhatilahun1128 ኸረ ብትመጣስ 😁😁😁😁ይች ን ያግባ

  • @user-bj8wl2bp5i

    @user-bj8wl2bp5i

    5 ай бұрын

    😂

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c7 ай бұрын

    የዳኒ አዲናቂዎች የት ናችሁ ኧረ ተጤመዱ❤❤

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    7 ай бұрын

    ደምሪኝ በቅኖነት🎉

  • @user-dt8og9lx6p
    @user-dt8og9lx6p7 ай бұрын

    የሰው ልጅ በህይወት ሲኖር ከምንም ነገር በላይ ነፃነት ያስፈልጓል።

  • @vcd5555
    @vcd55557 ай бұрын

    የነ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ለቦጎ ነው 🌹 ስለ ትምርትሽ አስብ እንጅ ስለ ሰው ተይው ላንች ያለው እግዚአብሔር ነው ምሰጥሽ እንጅ ደሞ በርች ትምርትሽ የምጠቅምሽ እህተ.. ዳን ደሞ ትምርትዋን ጠበቅ እንድታድርግ ኣግዛት 💐

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq7 ай бұрын

    ገና በፍቅር ግንኙነት እንደዚህ የሆነ ወንድ ለወደፊት ሒወትሽ ያሰጋል ስለዚህ ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል እና ጥርግ ይበል ይቅርብሽ !!!

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    7 ай бұрын

    በጣም መጀመርያም ሊለያት ፈልጎ ነው አሁን ምክንያት ሚፈልገው

  • @soso-ji9np

    @soso-ji9np

    7 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-vx7me1sj7y

    @user-vx7me1sj7y

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @anahouse5697

    @anahouse5697

    7 ай бұрын

    ሳህ

  • @ngstikiros4530

    @ngstikiros4530

    7 ай бұрын

    በጣም እውነት ነው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt7 ай бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @erwdagirma9611

    @erwdagirma9611

    7 ай бұрын

    S ❤❤❤❤❤❤❤❤❤a❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤w❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cgf8399

    @cgf8399

    7 ай бұрын

    ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    7 ай бұрын

    ሰለላህ አለይሂወሰለም❤

  • @Iyesusigoda

    @Iyesusigoda

    7 ай бұрын

    Muhammad ye zumuti meri ye 6 amet liji Aishan yedefere😢

  • @mozaalmansoori6777

    @mozaalmansoori6777

    7 ай бұрын

    ሰለላሁአለይሂ ወሰላም

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df7 ай бұрын

    ዳኒ ትትናህ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅን ወድም❤❤❤❤❤❤

  • @user-ub4cg6vk3h
    @user-ub4cg6vk3h7 ай бұрын

    ሰበብ ፈልጎ ነዉ ለመጣላት የኔ እህት ተረጋግተሽ በደንብ አስቢበት የሚያፈቅርሽ ወንድ አላጠፋሽም ግን አጥፍተሽ ቢሆን እንኳን ሊያጣሽ አይፈልግም ከአነጋገሩ ግን የሚያፈቅርሽ አይመስልም ወይም እሱ የሰራው ስህተት አለ ማረግ ያለብሽ ተረጋግተሽ አስቢ አይዞሽ😊

  • @aalmnokosi3840
    @aalmnokosi38407 ай бұрын

    ዳኒ ያዛት እንደለቃት ከምር ምርጥ ልጅ ናት ላንት ትሆናለች ደስ የምትልነች ❤❤❤❤

  • @fetayebelay9364

    @fetayebelay9364

    7 ай бұрын

    በጣም።

  • @user-iz9jy9ys5x
    @user-iz9jy9ys5x7 ай бұрын

    የኔ እህት ከበፊትም ላንቺ አይደለም ማለት ነዉ ፈጣሪ ያዘጋጀው አለ ጥንካራ ሴት ሁኚ!! 🥰 ዳኒ መልካም ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ !!!🥰🥰🥰🥰

  • @user-or9rt1zt1c
    @user-or9rt1zt1c7 ай бұрын

    ዳኒሻ ሠው ያለእህል ውሐ አይኖርም እና ያንተናት ብየ አስባለው እናም ባለቃት ደሥይለኛል የእውነት ምርጥ ልጅ ነች💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @TesfayeMisganaw-zt9po
    @TesfayeMisganaw-zt9po7 ай бұрын

    ከፈጣሪ የተሰጣችህ ስጦታ ናት ጠበቅ አድርግ ዳኒዬ ግንኮ አይንህ ያስታውቃል አፍቅረሀታል😍

  • @user-fk8tf1gl9t

    @user-fk8tf1gl9t

    7 ай бұрын

    ክክክክክ

  • @love-qy4gz

    @love-qy4gz

    7 ай бұрын

    😀😀

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei7 ай бұрын

    ዳኒ በናትህ እንደምንም ብለህ አግባት አንተም ምርጥ ልጂ ነህ እሷም እንደዛው ግዜህን ስጣት

  • @mekyamekya
    @mekyamekya7 ай бұрын

    ወደዛ ሂድ እባክህ ልጅቱ ጀግና ናት ያው ባልና ሚሥት ሣይገናኝ ይኖራል ይባላል😢😢😢😢 ጥርግ ይበል

  • @hawwidabale5675

    @hawwidabale5675

    7 ай бұрын

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df7 ай бұрын

    ወይኔ ባርች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤ሚስት ብትሆ ደስ ይለኝ ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshEtenesh-xt8ib
    @EteneshEtenesh-xt8ib3 ай бұрын

    ወንድሜበጣም በዚህዘመን እንደዚህ አይነትሰወ መገኘት በጣም በጣምሰዉነህ እግዝብሄር ፈተናውን እንድታአልፋ አድርጋሀል መቶአመት እንደምትኖሩመቶበመቶ እንደምትኖሩ እርግጠኛ ነኝ እግዠአብሄር እሚፈልገው ይሄንብቻነው እምትኖሩትኑሮ ይለያል እግዠያብሄርን እመኑ

  • @elohe-tu9fv
    @elohe-tu9fv7 ай бұрын

    እኛ ነን ጦስ የሆንባት ጥበሳት ጥበሳት እያልን 🤣🤣🤣🤣🤣በል አስታርቃቸው ዳኒዬ 🙏🙏

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    7 ай бұрын

    እረ እኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @mekyachannel4906

    @mekyachannel4906

    7 ай бұрын

    😂😂😂 ጥበሣት ጥበሣት ብለሺ አዳሜ። አሣረራችሗት እኮ በቃ እኔ አገባሻለሁ በላት እና ትገላገል። ክክክክ

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    7 ай бұрын

    አረበሣቅ ሞኩ😂😂😂😂የምርሣህ 😅ወላ

  • @madinashaker4471

    @madinashaker4471

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @zemzem8468

    @zemzem8468

    7 ай бұрын

    😄😄

  • @fitsumgebremichael
    @fitsumgebremichael7 ай бұрын

    ማርያምን ዳኒየ በቃ ላተ ናት ጠበቅ ሁለታቹህም መልካም ሰው ናቹህ እግዚአብሔር አምላክ ካድላይ አድርጓቹህ ማየት ያብቃን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MaryamhadhaaKoo

    @MaryamhadhaaKoo

    7 ай бұрын

    Amen mdanyalm ysakwe ❤❤❤❤

  • @user-ri5cv6le5z

    @user-ri5cv6le5z

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @BlenKebede-fu6rz

    @BlenKebede-fu6rz

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @lensami2970

    @lensami2970

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia27257 ай бұрын

    ዳኒየ ፈጣሪ ነው ያመጣልህ እቺ መልካም ሴት ❤በደንብ ያዝ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    7 ай бұрын

    ክክክክክክክ አጋጣሚዉን መጠቀም ነዎ አ

  • @user-dx3yy8uh5e

    @user-dx3yy8uh5e

    7 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-mp1kc6ct1l
    @user-mp1kc6ct1l7 ай бұрын

    ዳኔ አንተ ካላገባሀት ጥሩ ልጅ ስለሆነች እኔ ከአሜሪካ መጥቼ አግብቼ ትምህርታን ፍቃደኛ ክሆነች አስተምራታለሁ በትምህርታ ጥሩ ደረጃ አደርሳታለሁ ከዝያ እደሳ እድገት ጥሩ ቤተስብ እንመስርታለን

  • @TekumiTekumi
    @TekumiTekumi7 ай бұрын

    እውነቱን እናውራ ከተባለ ዬርዲ ያኛው ልጅ ከነመፈጠሩ እረስታዋለች ስሜቷ ለመግለፅ ከብዷት ነው ዲኒ የምር ወዳሀለች በ2ኛ ቨዲዮ የሠጠሀት ክብር ትህትናህ ፍቅር የምር ያ ቀን ነው የወደደችህ ሥለ ልጁ ልትነግርህ አደለም የመጣቹ አንተን ለማየት በቃ ካንተጋ መሆን ያሥደሥታታል ተረዳት ዳኒዬ❤

  • @eimaneiman8850

    @eimaneiman8850

    7 ай бұрын

    በትክክል ቅልብስብስአለችኮ

  • @FhfGnf-tn6sm

    @FhfGnf-tn6sm

    7 ай бұрын

    😁😁😁😁😁😂😂😂😂👌👌👌

  • @FhfGnf-tn6sm

    @FhfGnf-tn6sm

    7 ай бұрын

    ​@@eimaneiman8850😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት

  • @tigestteklay2170

    @tigestteklay2170

    6 ай бұрын

    እዉነት😂

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h7 ай бұрын

    ዳኒ እዳታመልጠው የምትሉ

  • @baniaychu7478

    @baniaychu7478

    7 ай бұрын

    😅

  • @user-fp1tt9wt4x

    @user-fp1tt9wt4x

    7 ай бұрын

    ሌላም ቢኖረኝ ላይክ ባደረኩኝ ይጣሉና ዳኒጋ ይሁነ

  • @hayatabate2636

    @hayatabate2636

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw7 ай бұрын

    አሁን እችን የመሰለች ልጆ ይጎርራል እንዴ ዱሮም ጥሩ ሰው ሁሌ ልበችን መሰበር ነው ስረችሁሁሁ😢😢😢 አይዞሽ እህታልም ሁሉም ለበጎ ነው እሄ እንኳን ቀረብሽ😢😢😢

  • @weyniamdeyohannes848
    @weyniamdeyohannes8487 ай бұрын

    Most important. ምርትሽ ላይ አተኩሪ አደራ አደራ ። ጠንከር ደግሞ በይ እሺ የኔ ቆንጆ ። ከሄደ ይሂድ አመለጥሽው እንጂ አላመለጠሽም አይዞሽ ። ትምህርትሽ ላይ ኮንሰንትሬት አድርጊ Sis. የሚያዋጣሽ እሱ ነው.።

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m7 ай бұрын

    ዳኒ ምርጥ ሰው አላህ ላንተብሏት ነው ወንድሜ አፈፍአድርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አቦ ተጣመሩ አላህ ያጣምራቺሁ ሁለታቺሁ ታምራላቺሁ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu39857 ай бұрын

    መቸም ወንዶች እኮ ስትፈቀሩ መከራ ነው ዳጊ ይች መሳይ ቆንንጅየ እንዳታመልጥህ እረጋ ያለች የፀይም ቆንጆ ብትጣመሩ ምኞቴ ነበር ስወዳት እኮ❤❤❤❤❤

  • @Fire-qz9hy

    @Fire-qz9hy

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ sitamruu

  • @KingShawnEffect
    @KingShawnEffect7 ай бұрын

    ዮርዲ ውብ የሆነሽ ልጅ ነሽ አንችን ቃል አይጋልፅሽም ❤❤❤መልካም ነገር ሁሉ ይግጣምሽ፡ፍቅረኛሽ በዮዲሽ እኛ እንወድሻለን።❤❤❤

  • @toybaMohammed-rj3xj
    @toybaMohammed-rj3xj7 ай бұрын

    ወይጉድ እውነት አለው ሰው በሚወደው ይቀናል ግን ነገሮቺን ቆም ብሎ ይሰብበት ዳኒ አተ አስረዳው የኡነት ጀግና ሴት ነቺ ተረዳት ልኳራባት ይገባል ❤❤❤

  • @asterbede4961
    @asterbede49617 ай бұрын

    ዳኒዬ ጥበሳት መልካም ሴት ናት የኔ. ሚስክን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birukt21
    @Birukt217 ай бұрын

    ኡኡኡ ምን አይነት ፍቅር ይሆነ ሰው ነህ ❤ ግን መጨረሻው ስታሳዩ😂😂

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o7 ай бұрын

    እፉ እንዴት ነው ምታሳዝነው የኔ ውድ ታማኝነትሽ ውደጅው አይዞሽ በንፁህ ልብሽ ስላፈቀርሽው ነው ምትጓጅው አይዞሽ❤❤❤

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe71006 ай бұрын

    ሰገጤ አትለማመጪው አይጠቅምሽም የከተማ ልጅ መስሎሽ ተሸደሻል፡፡ ሳስበው በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተወለደ መሰለኝ ዳኒ እና ዩርዲ ዋው

  • @alemendres
    @alemendres7 ай бұрын

    ቀና ወይሥ ሠበብ ፈልጎ ልትገላገለዉ ነዉ ምርጥ ሤት ነች ዳኒ እጅህ ላይ ሊጥላት ነዉደ 😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    7 ай бұрын

    ይመሰላል ሌባእናት ልጆን አታምንም ይባል የለ እሱራሱ ሰብ ሰለሚፈልግነው ዪረዲ ቆንጆ ነሺ ንቂ❤

  • @sikosilo7773

    @sikosilo7773

    7 ай бұрын

    😅😅😅

  • @alemendres

    @alemendres

    7 ай бұрын

    @@sikosilo7233 በጣም ወላሂ😀😀😀😀😀

  • @mekyamekya

    @mekyamekya

    7 ай бұрын

    አኔም እየታየኝ አበባው ፈድቆ ማእዛው ጠርቶኛል አንድ ላይ ሁናችሁ ሰርጋችሁ ታይቶኛል

  • @asnaasna6404

    @asnaasna6404

    7 ай бұрын

    😂😂

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela97617 ай бұрын

    ዳኒዬ best man... ልጁ ዶንቆሮ ነው በቃ ዳኒዬ....ዳኒዬ በቃ ላንተ ትሁን 🥰🥰✌️ዮርዲ አንች ገና ልጅ ነሽ እና ብዚህ ስዓት ለፍቂር መጨነቅ የለብሺም. Just ፋታ ማለት አለብሽ. ቡዙ ነገር ይቀራሻል እና ግቢ ገብተሽ እስከምትዎጭ ከዳን ጋር ቪድኦ ስር!!!!ከዛ ደሞ ጊዜ ሲደርስ ከዳን ጋር ዎደ ትዳር 👏🤩😍

  • @neima5525

    @neima5525

    7 ай бұрын

    እረ አረጋጉት 😂😂

  • @najatnajat-oc6oi

    @najatnajat-oc6oi

    7 ай бұрын

    ልክ ነው

  • @fri8050

    @fri8050

    7 ай бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz7 ай бұрын

    እሷላተ አተለሷ ብትሆኑ ደስይላል እርጋታዋ መልካምሴትናት ❤❤❤ ኮሜታሮች አረጋጉት 😂😂😂😂እኛዉ ማጋባት እኛዉ ማፈታት 😂😂😂😂

  • @almazreta9110
    @almazreta91107 ай бұрын

    እሱ ችድ ስለሚያደርግ ነዉ እሱ ያላመነሽ❤❤❤❤ ዳኒ ይቺ ልጅ አታምልጥህ ከእግዚአብሔር ነዉ የተሰጠችህ❤❤❤❤❤

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi69397 ай бұрын

    ዉይ አስታርቃቸዉ አግባባቸዉ ቀንቶ ይሆናል ኩመንቱን አይቶ ይሆናል 😅😅😅😅😅 አግባት እያልን የፃፍነዉ የመዳም ቅመሞቼዬ ሰላም ለናተ ይሁን

  • @Ekram-tube

    @Ekram-tube

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @tube2433

    @tube2433

    7 ай бұрын

    😂😅

  • @hayatabate2636

    @hayatabate2636

    7 ай бұрын

    ነዉ እሚሆነዉ😂😂😂😂

  • @zamzzamzam6002

    @zamzzamzam6002

    7 ай бұрын

    ሳይሆንአይቀርም😂😂😂😂😂

  • @user-rd3gp2nb4l

    @user-rd3gp2nb4l

    7 ай бұрын

    ገላገላት ይሄ ቅናታም

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n7 ай бұрын

    የዳኒ አዲናቂዎች የት ናችሁ

  • @halima7993
    @halima79937 ай бұрын

    ያዝ በደብ አድረገህ ዳኒ ስታምሩ ዋው ❤❤❤❤የኔ ለእልት

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj7 ай бұрын

    አይ ባርች ላዝናናሽ እያልክ አለያይተህ እርፍ 😂😂😂ይሄን ሲያይጭራሽ መቃጠሉነው እዳይቀጠቅጥህ ደስ ስትሉ ሁለታችሁ ብትጋቡ ማርያምን የዋህ ናችሁ እኔም ወድጀህ ነበር በራብኝ ❤❤❤❤😂

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    7 ай бұрын

    ክክክክክክክ

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate51207 ай бұрын

    ባክሽ ዘና በይበት ይሉቁንስ ትምህርትሽን ላይ ትኩረት አድርግ❤❤❤

  • @WegayehuLema-ng9cq

    @WegayehuLema-ng9cq

    7 ай бұрын

    Tekekel

  • @yossefgenetu477
    @yossefgenetu4777 ай бұрын

    ነገ መልካም ይሆናል ዮርዲ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጭ: በዚህ ምክንያት ከሄደ አምላክ ያልፈቀደው ነበር :!ከወደፊት አላማሽ እንዳትዘናጊ: ለእሱ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o7 ай бұрын

    ዮርድዬ የኔ ቆንጆ የሴቶት ምሳሌ ኖርማል ነው ደግሞ የሚታይ ነገር ነው ይችን የመሰለች ምርጥ ታማኝ ፍቅረኛ ስላለችው ደስ ሊለው ነው የሚገባ እሱ ከተጠባረረ ዳኒ ማርያምን እንዳለቃት አግባት ምርጥ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤

  • @lbbahluali9166
    @lbbahluali91666 ай бұрын

    ዳንየ ጀግናው ተባረክ አገሪቱ ህግ ጠፍቶባታል ፈጣሪ እደናንተ ያሉትን ፈጠረላት ለደሃ እባ ጠራጊ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @saralove8099
    @saralove80997 ай бұрын

    ኮመንቶች በሉ የሆነ ነገር በሉ 😂ባለፈው አግባት አግባት እያላችሁ ቀንቶ ነው ምስኪን 😂የምር አስታርቃቸው ባርች ❤

  • @user-rx9vk4oz2q

    @user-rx9vk4oz2q

    7 ай бұрын

    አይዋ እደዛ ስለሆነ

  • @user-zz8rj9xc9r

    @user-zz8rj9xc9r

    7 ай бұрын

    ትክክል ይታረቁ ግን ልጅቱ ወዳሀላች መሠል እንጅ የአራት አመት ፍቅርኝ መተው ከባድ ነው

  • @oneallahbcha

    @oneallahbcha

    7 ай бұрын

    ያቺ ኮመት ነዉ ፈታ ያደረገኝ 😂😂😂😂

  • @dejenebafa1532

    @dejenebafa1532

    7 ай бұрын

    የምርህን /ሸነ ነው እነም ከቻልክ ሁለቱን አግኛቸውና አስማማቸው ብየ ጽፍያለሁ መሆንም ያለበት እንደዛ ነው ። ሰው በኮመንት ዳኒ አትተዋት ስሉ, ልጁ በቅናት አንጀቱ ያራል ። ፍቅሩም ከበፍቱ ይጨምራእ ።

  • @user-op3su7vo7y

    @user-op3su7vo7y

    7 ай бұрын

    😂😂😂አወ

  • @kedihabeshawittube7616
    @kedihabeshawittube76167 ай бұрын

    ለአንተ ብሏት ነው ከዚህ በሗላ እንዳትፋታት ዳኒዬ❤❤❤እንደት እንደምታምሩ😍

  • @dejenebafa1532

    @dejenebafa1532

    7 ай бұрын

    ይህን አይነት ኮመንት ስያይ ፍቅረኛዋ ይናደዳል።

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    7 ай бұрын

    ​@@dejenebafa1532😂😂😂 ይቃጠል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez39777 ай бұрын

    አይዞሽ ይአልፋል እህቴ ይቅርብሽ ቅናተኛ ወንድ ምንም አያደርግልሽም እንዲህ አትሁኝ እግዚአብሔር ለአንቼ ያለውን ያዘጋጃል ተይው ዳኒ ምርጥ ልጅ ፈታ አድርጋት ምርጥ ጥንዶች ይወጣችሁአል ቀጥሉ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc7 ай бұрын

    ኧረ ኮሜንታተሮች ማጋባት ውስጣችሁ ነው አቦ ትመቹኛላችሁ😃💕

  • @user-eh5kf5in7j
    @user-eh5kf5in7j7 ай бұрын

    ዳኒዬ እባክህ አትፍዘዝ ልብ ብለ አይተሃታል ላንተ ትልቅ ስፍርያ ስላላትነው አንተን ልታማክር የመጣቺው ወዳጄ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x7 ай бұрын

    አንዳድ ወንዶች ግን ምን አይነት ባህር ነው ያላቸው 😢😢😢😢ይችን የመሰለች ታማኝ ሴት ማጣቱ ያሳዝናል😢ባርችዬ ጠበቅ አርገህ ያዛት❤❤❤

  • @sadasada7437
    @sadasada74377 ай бұрын

    ዳኒሻ እዳታመልጥህ ምርጥልጅናት የምር ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek10007 ай бұрын

    ዳኒ ይመችህ ያራዳ ልጅ ነህ እኮሙድህ ይመቸኛል ደሞ የዋህነትህ ደግነትህ ስወድልህ እኮ በርታ

  • @lassddf2180
    @lassddf21807 ай бұрын

    የእውነት ልጅቷ እንዲያውም ሊኮራባት ነበር የሚገባው ታማኝ ብቻ አይገልጻትም የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሲጀመር እራሱን የማያምን ሰው ሰውን አያምንም ዳኒ መልካም ሰው አስታርቃቸው ቀንቶ ይሆናል የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😂 በተረፈ ደስ ትላላችሁ😊❤❤❤❤

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e7 ай бұрын

    ወይ ዘድሮ አያልቅም ተነግሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ገና ብዙ እናያለን ፍቅር ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል

  • @alemendres

    @alemendres

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @A.A-oj5nf7ip9e

    @A.A-oj5nf7ip9e

    7 ай бұрын

    @@alemendres ለቅሶ ድረሱ

  • @kamilaemar3687

    @kamilaemar3687

    7 ай бұрын

    አወ ነፍሱን ይማረው 😆😆😆😆

  • @A.A-oj5nf7ip9e

    @A.A-oj5nf7ip9e

    7 ай бұрын

    @@kamilaemar3687 ይማረው

  • @ayalshato3846

    @ayalshato3846

    7 ай бұрын

    ​💪🏫🤭😥💪😥@@alemendreshy8gᴘ88ǫǫ8ɢx8ᴊǫ🤭💛😢

  • @bmm3152
    @bmm31527 ай бұрын

    የኔ እህት መጀመርየም ሰበብ እየፈለገ ነበር አች ጡሩ ሰዉ ነሸ ቀራሺበት እጅ አልቀራቢሺም ተይዉ ደሞ አደዉይለት ከደዎልሺም ከአንድ ግዜ በለይ እደደዉይለት ራሲሺን ዝቅ አተድርግ ዘነ በይ ትምህርትሺ ለይ ቱክራት አድርግ ራሲሺን ጠብቅ በራሱ ግዜ ይመጠል ወይም መደዎል ሲተቆም ደገግሞ ይደዉለል ደገግሞ ከደዎለ አነግርው በሲነሲራት ጥፈቱን አምኖ ይቅርተ ከጠየቀሺ ቀጥሉ ግን ዝም ቢሎ ምነዘነዝ ከሆነ ተይዉ መገድን ጨርቅ የርግለት።

  • @hryyhfhu6614
    @hryyhfhu66147 ай бұрын

    የማይፈልግሽሰዉነዉ የህ ተይዉ ትምርትሽላይአተኩሪ ቀረሽበት የኔቆጆ

  • @mesii6226
    @mesii62267 ай бұрын

    ዳንዬ ወንድሜ ❤ እንኳን ተጣላች አተ ተከባከባት ወደንልሀል ደግሰን ቆመን ነው የምንድርህ😂😂

  • @user-nr3zf6se3j

    @user-nr3zf6se3j

    7 ай бұрын

    አውነትነው😂😂😂😂

  • @user-kk2mm3ti7y

    @user-kk2mm3ti7y

    7 ай бұрын

    😅እረ

  • @mesii6226

    @mesii6226

    7 ай бұрын

    እና ትደግሻት አለሽ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12177 ай бұрын

    ዳኔየ እንዳተለቀ አጥብቅህ ያዛት ያለ ነገር ፍጣሪ አላገናኛችሁም ቅለበቱን እኔ እቸለሀለሁ ❤❤❤❤የሬዴ የኔ ቆንጆ ሰውድሽ

  • @genetanigole1364
    @genetanigole13647 ай бұрын

    Daniye jagana nek Degimo arada 😂😂🤜🤛 yimechik part two please ❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b7 ай бұрын

    ተመካክራችሁ ምርጥ ድራማ

  • @eimaneiman8850

    @eimaneiman8850

    7 ай бұрын

    ትክክል እኔምጠርጥሬለሁ

  • @mekonneny30

    @mekonneny30

    7 ай бұрын

    ድራማ አይደለም ላይፍ አንተ በምትፈልገው ሳይሆን እራሷ በምትፈልገው ነው

  • @konjyano7597
    @konjyano75977 ай бұрын

    በጣም ስነምግባር ያለሽ ነሽ ሊኮራብሽ ይገባ ነበር ጀግና ነሽ አንቺ አንቺን የመሰለ ቀረበት ለዳኒ ሁኚ ብሎሽ ነው አምላክ የኔ ቆንጆ ዘና ፈታ በሉ ትምህርትሽን በደንብ ተማሪ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ኤድናሞል ውሰዳት 😂😂😂 አትጨነቂ ውዴ ባርዬ ላተ ታዟል ይመቻቹ😂❤❤❤❤

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r7 ай бұрын

    አህቴ የአራት አመት ሙሉ ያፈቀርሺውን እዛው ፍቱት ዳኔ አስታርቃቸው አይ ኮሜታተሮች ያያችሁትን ሁሉ ማጋባት ፍቅርኝ አለኝ እያለች እኮነው

  • @Tube-cy8gl

    @Tube-cy8gl

    7 ай бұрын

    ትክክል✅

  • @sabrinayrus3441

    @sabrinayrus3441

    7 ай бұрын

    ኮሜቶች ያሥቃሉ አፋች አማካሪ አጋቢ። እሚገርም። መርማሪእረስቱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hirutarga4704

    @hirutarga4704

    7 ай бұрын

    ትክክል እህታችን አራታመት ቀልድ አይደለም አይለቃትም ዳኒ አስታርቃቸው

  • @user-cn3xl2eb4b
    @user-cn3xl2eb4b7 ай бұрын

    ዳኒየ አጥብቀክ ያዝ ሰታምሩ ዮሩዱየ ውዴ❤😊

  • @minaabdi7210
    @minaabdi72106 ай бұрын

    ዮርዴ ምርጥ ሰው ልጁ አልገባውም መቼም ዮርዲን አያገኛትም ዮርዲ ልዩናት አውነት አይዞሽ ዮርድየ 😅

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i7 ай бұрын

    አቦ ዉሰዳት ላተ ብሏት ነዉ ምርጥ ሴት ናት

  • @FikerFiker-hz1ww
    @FikerFiker-hz1ww7 ай бұрын

    ውዴ አትጨነቄ አንቺኮ ምርጥ ቁም ነገረኛ እመቤት ነሽ ምንም አላጠፋሽም

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf15007 ай бұрын

    ዳኒሻ ዝምብለህ እፈሳት አሪፍነች በተረፈ ይመቻቹ ❤❤❤

  • @saedahassen9582
    @saedahassen95827 ай бұрын

    ዳኒ ትወድሀለቺ ፈጣሪ ለአንተ ሊላትነው ስታሳዝን ምርጥልጂነቺ ዋው ስታምሩአብራቺሁብትሁኑብየተመኘሁ❤❤❤❤❤

  • @tedroskebede1555
    @tedroskebede15557 ай бұрын

    ቆንጆ ልጅ እንዲች አይነት እወነተኛ ሴት አትገኝም ❤

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh7 ай бұрын

    እረ ዳኒ ይህ ዲቪ ዳግመኛ አይገኝም ቶሎ ብለህ እፈሳት እና እኛም ቤተሰቦቺህ ደሰ ይበለን ዮርዲ ቆንጆ ቀናተኛ ከሆነ ይቅርብሺ ቀናተኛ ወንድና ጎማዉ የተነፈሰ መኪና አንድ ናቸዉ ❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢

  • @user-is4kx8tx3u

    @user-is4kx8tx3u

    7 ай бұрын

    አወ

  • @melessechdegu

    @melessechdegu

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @RahatulQelb

    @RahatulQelb

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v7 ай бұрын

    ይቺ ልጅ ስርአት ደስስ ይላል በዚህ ላይ ታምኝነታን ሳላደንቀው አላልፍም ❤❤❤. አንተ በማረግ ቤተሰብ ጠይቀህ አግባት. ❤❤❤ ቆንጆ ናት. ❤❤. ልጅ ሲጀመር አይሄናትም. ጨቅጫቃ ነው. 😂😂😂

  • @umuhamudyoutube5399
    @umuhamudyoutube53997 ай бұрын

    ደስ እምትል ልጅናት 🎉🎉🎉በነገርሽ ላይ ላንች ያለው የትም ሊሄድ እይችልምአይዞሽ

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia58337 ай бұрын

    ባርችዬ ምርጥ ሰው በሄድህበት ሁሉ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን 🙏😍😍😍😍ፕራክ መስሎኝ ነበር ከምሮ አልመሰለኝም ፈገግተዋ ደስ የምት ልባም ሴት ❤❤❤

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude54297 ай бұрын

    አይዞሽ እኛም ሀረብ ሀገር ሆነን ስንት ተፈትነናል ጠከር በይ

  • @ayinalemashu7051

    @ayinalemashu7051

    7 ай бұрын

    😂😂❤️

  • @user-jj5yd9ux1g
    @user-jj5yd9ux1g7 ай бұрын

    ዩርዱየ ዝም በይ ይህ ቅናተኛ ነገም ትዳር ብትይዥ አይሆንሺም አንች ትምህርት ሽን ተማር የማይረዳሺ በኖርማል ነገር የሚጨቃጭቅ ማፍ ፋይዳ ዳኒ ጡሩ ልጅና ተጃለሱ😘

  • @admasmamo9395
    @admasmamo93957 ай бұрын

    ዳኒ ከጏደኛዋአ ስለተለየች ሳይሆን ናፍቀሀት ነው የምር ጠበቅ አድርገህ ያዛት እንዳታመልጥህ መልካም የፍቅር ግዜ፥

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k7 ай бұрын

    እውነት ከህነ በጣም ያሳዝናል ማሬ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው 😥😥😥😥😍😍😍😍😍😍ዳኒዬ ከቻልክ አስታርቃቻው 🙏🏻🙏🏻

  • @momina-rq2lj
    @momina-rq2lj7 ай бұрын

    ዳኒ ተጣመሩ የምር ምርጥ ልጅ ናት ግን ልጁ አውቆ ነው መለየት ሲፈልግ እንደዚህ ናቸው ወንዶች

  • @user-wi2bt3qr5v
    @user-wi2bt3qr5v7 ай бұрын

    ኮሜንቶች ማጋባት የምንወደው ነገርሥ በቃ ዳኒ እና ዮርድ ተጋቡልን ደስ ይበለን😅❤

  • @ganimaawal-np1yq

    @ganimaawal-np1yq

    7 ай бұрын

    😂😂😂

  • @FhwwGrf

    @FhwwGrf

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-gy6kd1yb4d

    @user-gy6kd1yb4d

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh7 ай бұрын

    ምን ይላላጣል ተይው ላች አይመጥንም ክብር ያለሺ ልጂ ነሺ በርታልን ዳኒ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ATayetub
    @ATayetub7 ай бұрын

    ሃቅ እናውራ ልጅቷ እራሷ በዳኒ ፍቅር ተይዛለች ጌታን😂😂😂 ይቺን የመሰለች ቆንጆ ካንቺጋር የነበረኝ ግንኙነት ከቅድሙም አልጣመኝም አላለም ሆሆሆ ልጁ ሰበብ የፈለገ ይመስላል ለመለያየት😂😂😂 ዳኒ በጣም የምጠላበት ባህሪው ሰዎችን አዳምጦ ትክክለኛ ምላሽ አይሰጥም ሰው ተጨንቆ እያወራው እሱ መፍትሄ አይሰጥም በጣም ነው የሚስጠላኝ ይሄ ባህሪህ

  • @MolalishLopiso

    @MolalishLopiso

    7 ай бұрын

    ክክክክክክ እውነት

  • @SolomonMeselu

    @SolomonMeselu

    7 ай бұрын

    ጠበቅ አርገህ ያዝ

  • @neima5525
    @neima55257 ай бұрын

    አንች ጠንኮራ መሆን አለብሽ የልጅነትሽም ቢሆን እሱ መረዳት የማይችል ከሆነና በትንሽ በትልቁ የሚጨቃጨቅ ወንድ መጥፎ ነው የሆነ ቀን ጥለው ነው የሚሄዱት በጣም ቅናት መጥፎ ነው የምር ራስሽን ጠብቂ አንች ምርጥ ሴት ነሽ ሁሉም ይመኝሻል ❤

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof23057 ай бұрын

    የሩድየ ለዝህልጅ አትገባዉም ዩሩድየ የሄፍቅረኛሽ አደለም በቃ እራቂዉአይጠቅምሽም እደዳኒየ መልካም ፍቅረኛይስጥሽ ዉዴ

  • @user-ls2jk1ui1i
    @user-ls2jk1ui1i7 ай бұрын

    በርችየ እባክህ ኣግባት በመኣርግ❤❤❤❤❤❤

Келесі