//ቤተሰብን ፍለጋ// "በሶስት አመቴ ተሰርቄ አባቴ ጋር ልወሰድ ነበር ግን አልተሳካም….መምህሩ አባቴ የት ነህ?" /ቅዳሜን ከሰአት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 69

  • @user-nj4fk3bp6o
    @user-nj4fk3bp6o6 ай бұрын

    እስካሁን ዝም ብየ እየለቀስኩ አለሁ አባቴን ትግሬ ነበር ለሥራ ወደ አማራ ክልል ለስራ መቶ ተወለድኩ ከተወለ ድኩብት መካነ ሰላም ተቀይሮ ወደ ደሴ ቦሩ ሄደ ይሙት ይኑሮ አላቅም በፈጠራችሁ በምትምኑት ይሁንባችሁ አባቴን አፋልጉኝ ፀጉ ውለታው ይባላል የትግራይ ልጅች በተለይ በ1984አካባቢ ስራው ሀኪም ነበር ታው ተባበሮኝ😭😭😭😭😭😭😭💔💔 እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @HawaUmer-bb3zk
    @HawaUmer-bb3zk6 ай бұрын

    አላህ የጠፍ ሰው ሁሉ ያገናኛን እኔም እድሉን ያምጣልኝ

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda6 ай бұрын

    ለሁላችሁም እግዚአብሒር በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢

  • @user-nj4fk3bp6o

    @user-nj4fk3bp6o

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @actioncore
    @actioncore6 ай бұрын

    Hello EBSTV, I tried to call you unfortunately, the call didn't go through. I know the Oqubay family and I would like to help.

  • @user-fn6uv4wu4l

    @user-fn6uv4wu4l

    6 ай бұрын

    Tell me about oqubay family please 🙏🙏

  • @actioncore

    @actioncore

    6 ай бұрын

    @@user-fn6uv4wu4l Letebrhan Oqubay is my wife and I know the rest of the family. Letebrhan has been searching for Bzunesh for the last 28 years and Finally we watch her on ebstv, please replay here if you are the family member

  • @nebilatube5713
    @nebilatube57136 ай бұрын

    ለሁላችሁም መልካም እዲል አላህ በሰላም ያገናኛችሁ🎉

  • @InnocentCardGame-bp1qu
    @InnocentCardGame-bp1qu2 ай бұрын

    እባካችው እነም የአድሳባ ጎፋ ሰፈር ልጆች እሂቶቸን አፋልጉልኝ 😥🙏🙏🙏

  • @Yahema120
    @Yahema1206 ай бұрын

    መልካም እድል። ኢቢኤስ ጥሩ ስራ ነው ምሰሩት ተባረኩ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam80916 ай бұрын

    ሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21486 ай бұрын

    የተጠፋፋችሁ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ🙏

  • @yashidata7934
    @yashidata79346 ай бұрын

    የእናቴን አባትና እህት አገናኞኝ የአባቷ ሰም ሹመት ተሰማ እህቷ ጉዝጉዝ ተሰማ ዉይም የአድም ተሰማ ልጁች

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo24306 ай бұрын

    ማልካም ዕድል ይህንልች 🙏🎉

  • @meremamerema7164
    @meremamerema71646 ай бұрын

    መልካም እድል ለሁላችሁም አላህ ያገናኛችሁ

  • @hweleyewa5563
    @hweleyewa55636 ай бұрын

    ለሁላችሁም መልካም እድል❤

  • @emmahmed8394
    @emmahmed83946 ай бұрын

    ኽይር ያሰማን

  • @ancanv1578
    @ancanv15786 күн бұрын

    እሥኪአላህይድረሥላችሁ

  • @yashidata7934
    @yashidata79346 ай бұрын

    እችን ኮምንት የምታዩ ሁሉ ወለጋ አካባቢ የምትኖሩ ሰዎች ጉዝጉዝ ተሰማ የምትባል ካወቃቸሁ አገናኞኝ እባካቸሁ

  • @tadutadu6190
    @tadutadu61906 ай бұрын

    መልካም እድል

  • @user-fn6uv4wu4l
    @user-fn6uv4wu4l6 ай бұрын

    Egezabiher yerdashi yene enate❤

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam34596 ай бұрын

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @wenduabebe2625
    @wenduabebe26256 ай бұрын

    ደጃ ደረጄ የታወቀ ታሪክ አለዉ እኔ ራሴ በሱ ታሪክ ግዜ ነዉ የተወድኩት

  • @user-ol6dd1tc4c
    @user-ol6dd1tc4c6 ай бұрын

    ኧረ ስልክ

  • @user-dy5hq3ni6z
    @user-dy5hq3ni6z6 ай бұрын

    አጎቴ ተሥፍዬ ጌታቸው የት ነህ 😢😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    6 ай бұрын

    😢😢😢

  • @FatimaFatimma-rf6yr
    @FatimaFatimma-rf6yr6 ай бұрын

    ነቀምቴዎቺ የታላቺሁ❤❤❤

  • @user-yb9xl9br1f
    @user-yb9xl9br1f6 ай бұрын

    Megerm new lij ke 50 amet behual enatun se yagen lij ayatuan ke kedm ayatu setfleg ewntega hewot alm Ethiopia new

  • @Mydream1212
    @Mydream12126 ай бұрын

    ኢቢኤሶች ያለሁት አረብ አገር ወንድሜ ከጠፋ 20 አልፏቷል ከቤት እንዳይወጣ አልመለሰም ይኑር ይሙት አናዉቅም ከማንባት ዉጪ ምንም መለወጥ አልቻልኩም በምን ላግኛችሁ እርዱኝ 😢😢

  • @almazabreham2776
    @almazabreham27766 ай бұрын

    ለኔ ላኩልኝ ስልኩን

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us6 ай бұрын

    ስላ ጨፌ ዶንስ ምታቁ plc አናግሩኝ የ እናቴን ቤታሳብ ልፋልግ 🙏🏿😥

  • @ashenafigebrehiwot9756

    @ashenafigebrehiwot9756

    6 ай бұрын

    ጨፌ ኣንተ ኸረ ቆይ እስቲቲቲቲ

  • @Sool-yq4us

    @Sool-yq4us

    6 ай бұрын

    @@ashenafigebrehiwot9756 plc እታብቃላው

  • @lubaba355

    @lubaba355

    6 ай бұрын

    ጨፌ መሰንድ ለማለት ነው ኮቦልቻ

  • @Sool-yq4us

    @Sool-yq4us

    6 ай бұрын

    @@lubaba355 ጫፌ ዶንሳ ምሳራቅ ሻዋ ማስማር ነው

  • @zmzmzm4872
    @zmzmzm48726 ай бұрын

    ወዴ የቢቢኤስ በተስቤ ተበበሩኝ የቢቢኤስ ቁጥር የምተቁ ሰወች ፈልገነው

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh5236 ай бұрын

    መልካም እድል እስኪ እኔም አጎቴን አፈላልጉልኝ ስልካችሁ የት ላይ ነው የሚገኘው ለመመዝገብ ፈልጌ ነው።ኢንሻ አሏህ ውድ አጎቴ እንደማገኘህ በአላህ ፈቃድ ተስፍ አለኝ ።

  • @nebiatmohammed371

    @nebiatmohammed371

    5 ай бұрын

    አጎትሽ ስሙ ማነው ከየት አከባቢ ነው የጠፋው

  • @saedasaeed505
    @saedasaeed5056 ай бұрын

    ሹክር ከደር የአየናባው ልጀ የተ ተሆን

  • @aminat4274
    @aminat42746 ай бұрын

    ግን የኔ አጎት ምናለ አለሁ ብለህ ብትመጣ

  • @genetgebre2963
    @genetgebre29636 ай бұрын

    Wede tv Ere biluku amdi anbabian yemil begazeta ywetal hulu sew new yemiyanebebow

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd6 ай бұрын

    እኔም አባቴ አስተማሪነው ፎቶውም የለኝም ደሴነው አገሩ ቦሩ እኔአሁን 28 አመቴነው

  • @Lguama

    @Lguama

    6 ай бұрын

    ፈልጊው ebs ላይ

  • @lubaba355

    @lubaba355

    6 ай бұрын

    ስሙ ማነው

  • @user-ol6dd1tc4c
    @user-ol6dd1tc4c6 ай бұрын

    ሰስልክ አኮ የለም

  • @Truthful79
    @Truthful796 ай бұрын

    ማእከለ ዑቕባይ?

  • @selam7643

    @selam7643

    6 ай бұрын

    ታውቀዋለህ

  • @Truthful79

    @Truthful79

    6 ай бұрын

    No, only to demonstrate how it is written in Tigrina.but trust me-he will be easily located. since Eritrea is a fairly little country. The total population (the nine tribes) is equivalent to one-fourth (1/4) of the Adiss Abeba population, and the Tigrina tribe is almost familiar with one another; if don't know him , someone will.

  • @user-xq2oy8rm9o

    @user-xq2oy8rm9o

    6 ай бұрын

    ማእከለ ዑቕባይ ትፈለጋለህ

  • @meron7439
    @meron74396 ай бұрын

    እኔ ግራ የገባኝ ወደ DNA የተወሰዱት ውጤቱ ምነው ዘገየ ❓️ ውጤቱን ይዘው ዶክቶሮቹ ጠፉ እንዴ 😎

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    6 ай бұрын

    You're welcome you're beautiful

  • @kamilasaid3483
    @kamilasaid34835 ай бұрын

    እባካችሁ አጎቴን አበፍልጉኝ ትውልድ ቦታው ደቡብወሎ ጥቁራች ቀበሌዐ6 የጠፍበት ቦታ እሱበነበረሰአት እባጮበር አሁንገነቴ ከምትባል ቦታ ቅዳሜቀን አደወጣ አተመለሰም በጣም ቆይቶል ስሙ ወርቅነህ ገረመው አሊ ይባላል እባካችሁ ተባበሩኝ ከኢቢኤስ እደት ላግኛቸው ሙስሊም ክርስቲያን እናት ስታለቅስማየት በጣምከባድነው እናቴ እያለቀሰች ከመ ሞቷበፊት ተባበሩኝ በአላህ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache17116 ай бұрын

    Melkam yegnugnnet giza yhunlachu!!!!!

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh6 ай бұрын

    ፅጌ ግርጉዝ ናት ስጠረጥር ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-si3zz9xq5t
    @user-si3zz9xq5t6 ай бұрын

    እኔም አባቴ አፋሉጉኝ የእሮሜያ ልጅች እሮሞ ዉስጥ የላቹአባቴ ስም ታደሰ ግርማ ሰዶ ይባላል

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan84686 ай бұрын

    ውይ መሰረቅጨተደጋገመ

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga36216 ай бұрын

    እኔም አባቴ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር የትግራይ ተወላጆች ካየችሁት ተባበሩኝ በተለይ ሽሬ ከተማ የምትኖሩ አባቴ ፀጋዬ ተክላይ ሻንበል ይባላል የትውልድ ቦታ ሽሬ ነው ወታደር ነው ሁለት ወንድሞቹ ሁመራ የሚባል እንደሚኖሩ እናቱ ሽሬ ወደ ገጠሩ ትኖር እንደነበር ሰምቻለሁ አባቴ ሽሬ ከከተማው የስራ ቦታ እንደነበረው ሚስትም አግብቶነበር እንደሱወታደርናት እኔ ፈላጊ ልጂ ፍሬ ሂወት ፀጋዬ እባላሁ የትውልድ ቦታዬ ጎንደር ልዩ ስሙ አዘዞ ከምትባል ቦታ ነው የተወለድኩት እባካችሁ እኔ ያደኩት ያለ እናት ያላባት ነው እናቴ በልጂነቴ ነው የሞትች እና እባካችሁ የሽሬ ልጆ ተባበሩኝ🙏🙏🙏

  • @bosanayalew1317

    @bosanayalew1317

    6 ай бұрын

    ጋሽ ፀጋዬ አሥተማሪ ነበረ? ከሆነ እኔ ወቀውአለሁ የእግሊዘኛ አሥተማሪ ነበረ ጠዳ የምትባል ቦታ

  • @yassinecell4833
    @yassinecell48336 ай бұрын

    እኔ ማች ነው አንቴን ማገኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aminat4274

    @aminat4274

    6 ай бұрын

    አላህ ያገናኝሽ

  • @yassinecell4833

    @yassinecell4833

    6 ай бұрын

    @@aminat4274 አሜን አሜን አሜን አሜን ዉዴ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @arusson6022
    @arusson60226 ай бұрын

    ኤርትራ የት ቦታ ነው ሃገር ኣይገልጽም ኣስመራ ወይስ የት?

  • @marubetigst3193

    @marubetigst3193

    6 ай бұрын

    አስመራ ነው

  • @nebiatmohammed371
    @nebiatmohammed3715 ай бұрын

    ሚካኤል መሐመድ አሊ የሚባል ትውልድ ቦታ በድሮ መጠርያውን አርሲ ጭላሎ ወረዳ የምታውቁ ከላቹ በአላህ ተባበሩን

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove10556 ай бұрын

    መልካም እድል

Келесі