በመጨረሻም ዋጋ አስከፈለን!!የመግደል ሙከራ ተደረገብን!!

Ойын-сауық

cherkose show ®subscribe¥ like €share©comment

Пікірлер: 2 400

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82306 ай бұрын

    እነዚህ አረመኔዎች እግዚአብሔር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢

  • @user-uh1dw8pj6l

    @user-uh1dw8pj6l

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal10516 ай бұрын

    እናተ ዝም ብላችሁ የተጠራችሁበት ሁሉ አትሂዱ ምክንያቱም ይህ ስራ ከባድ ነው😢😢 ተርፈሀል ግን😢

  • @user-gq1dk5sc8n

    @user-gq1dk5sc8n

    6 ай бұрын

    ሁሌነው ተከትሎ እቤት ድረስ ይሄዳል በጣም ይዳፈራል

  • @user-rk5gv4nj7z

    @user-rk5gv4nj7z

    6 ай бұрын

    እንደሚመስለኝ ሹገር ማሜዋ ናት ካልሆነች ፈጣሪ ይቅርበለኝ

  • @genzebjemal1051

    @genzebjemal1051

    6 ай бұрын

    @@user-rk5gv4nj7z እኔም እሷ ናት ብየ ነው የምገምተው

  • @abibabeyena55gmailcom

    @abibabeyena55gmailcom

    6 ай бұрын

    Ibakih dani erasachuun tabikuh gin tarafk

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    6 ай бұрын

    ልጄ ከጀርባ ነገር እንዳለው ግልፅ ነው

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw6 ай бұрын

    በጣም አዝናለሁ ስለ ደረሰባቹ ነገር ነገር ግን እነዚህን ወንበዴዎች ተከታትላቹ ለህግ እንደምታቀርቧቸው በሙሉ ተስፋ ፕሮግራምአቹን በጉጉት እጠብቃለሁ የእግዚአብሔር እጅ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAssefa-lg6tv

    @MekdesAssefa-lg6tv

    6 ай бұрын

    እነዚ ዱርዬዎች ፊታቸው ሊሸፈን አይገባም ህዝቡ ሊያያቸው ያስፈልጋል ለጥንቃቄ 🤔🤔

  • @neimak2207
    @neimak22076 ай бұрын

    ሰው ሳትይዙ እዬሄዳችሁ እንዳትሞቱ 😢ሰው በነፃነት መኖር ሳይሆን ሰው በነፃነት የሚሞትበት ሀገር ላይ ነው ያላችሁት 😢😢😢🎉ሰው ሁሉ ሸይጣን ሆነዋል😢😢😢😢😢😢

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha88776 ай бұрын

    ወይኔ ጉዴ እናተ የተጠራችሁበት ቦታ ሁሉ አትሂዱ አላህ ይጠብቃችሁ ❤

  • @user-iz9jy9ys5x
    @user-iz9jy9ys5x6 ай бұрын

    ዳኒ አቤል ደስ አላለኝም ሲልህ ብስማ መልካም ነበር ለማንኛውም እንኳን ተረፋችሁ አይ ሰዉ ከባድ ነዉ 😢😢 ቦታዉ እራሱ ያጣራጥራሉ እናተም ጥንቃቄ አርጉ 🥰🥰🥰🥰

  • @MedinaAdem-ht3vf

    @MedinaAdem-ht3vf

    6 ай бұрын

    መ😢ጨረሻዉን መቸአየን

  • @mastallbisset9682

    @mastallbisset9682

    6 ай бұрын

    እኮ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    6 ай бұрын

    በጣም ኡፍፍ ያስፍራል ግዜው ከፍቶል ሲቀጥል በጠሩባቸው ቦታ ባይሄዱ ጥሩነው😢😢

  • @user-iz5ld7mg5v

    @user-iz5ld7mg5v

    6 ай бұрын

    ልክ በለሻል እህቴ አቤልን ቢሰማ ይመለሱ ነበር 😢😢

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i6 ай бұрын

    የኔ ጌታ የኔ ከርታታ ወንድሞቸ እንኳንም ልኡል እግዚአብሄር አተረፍች😥ወይኔ እንህ አረመኔዎች የተረገሙ ልኡል እግዚአብሄር የስራቸውን ዋጋየውን ይስጣቸው

  • @user-hu4wi2fd5k

    @user-hu4wi2fd5k

    2 ай бұрын

    ጫካ ውስጥ ሲጠራህ መጠርጠር ነበረብህ የኛ ህዝብ አውሬ ሆኗል ጌታ ይጠብቃችሁ🙏🙏❤️

  • @user-xz1ub7hv7g
    @user-xz1ub7hv7g6 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ውድ ፈጣሪ አረመኔውቹም ጉልበታቸው ቀጤማ ያርግልን ጥሩሰዎችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ !! አንተም በድጋሚ ስለጤንነተህ አሳውቀን አደራህን ፈጣሪ እንደሚከልልህ እርግጠኛ ነኝ ከሱ የበለጠ ሀይል ያለው የለምና ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @zamzam372
    @zamzam3726 ай бұрын

    ሲጀመር የልጁ ሁኔታ ይለያል መጠርጠር ነበረባችሁ አነጋገሩ እራሱ የተውተሸተሸ ነው መቸም ተርፈህ ይሆን😢😢😢😢😢

  • @genetiyegeta2444

    @genetiyegeta2444

    6 ай бұрын

    እውነት ነው እኔ መጨረሻዉን ሳላይ ኪፉ መላክ እንዴ hone ተረዳዉ ዳን ስራችሁ መልካም ነው ግን አራስህን /eeasachunim iyxebeqachu😢😢

  • @user-ek6bh5bl9b

    @user-ek6bh5bl9b

    6 ай бұрын

    በጣም ተለሳልሶም ሊያሳምናቼው ይችላል ውዶቼ አትፍረዱ😢

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv6 ай бұрын

    ዳንየ እራስህን ጠብቅ ወድማችን ያአላህ ሀቅን የማይወድ ህዝብ ኢትዬ ላይ በዛ ያአላህ አላህ አገራችንን በሀቅ ያፅናት

  • @AmnehAlzyod
    @AmnehAlzyod14 күн бұрын

    Terfekal,Gen.

  • @mimilove8942
    @mimilove89426 ай бұрын

    ወይኔ ወንድሜ አይዞህ እኔም አላማረኝም ነበር ይሄ ባለጌ ሁሉንም ለፍርድ አቅርባቸው እንደነዚህ አይነቶች ናቸው አገር የሚያጠፉት። ጠባቂ ያስፈልግሀል።

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r6 ай бұрын

    ተርፋችኃል ግን እናተ የተጠራችሁት ቦታ ዝም ብላቹ አትሂዱ ለራሳቹም አስቡ እንጂ ስራው በጣም ከባድ ነው እኮ ዳኒ 😢😢😢😢 እንዴት እደደነገጥኩ

  • @genetteshome3906

    @genetteshome3906

    6 ай бұрын

    ​@Abeba2866ተርፈው ይሆን ደምርኙ😊

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    6 ай бұрын

    በተለይ ወዶች ቤት ውስጥና በዱር ከጠሯቸው ችግር አለ ማለት ነው

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    6 ай бұрын

    @@user-tt5ne9uv4s ትክክል ውዴ ወላሂ ግን ገምቼ ነበር የዮርዲ ፍቅረኛ እደሆነ ያኔ ዝቶ ስለሄደ

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer2656 ай бұрын

    ወይኔ ጉዱን ያወጣህበት ነው የተበቀለህ ሌሎችም ከዚህ ተማሩ ኑ በተባላችሁበት ቦታ አትሂዱ ጊዜው ከባድ ነው😭😭😭😭

  • @amiyimamgo7198

    @amiyimamgo7198

    6 ай бұрын

    ማንኛው😢😢

  • @emebetdemse6170
    @emebetdemse61706 ай бұрын

    ወይኔ ዳኒየ እረ በእግዚ አብሔር ምን አይነት እርግማናም ናቸው ከምር እተጠራችሁበት ቦታ ሁሉ በደብ አሳማኝ የለበት ነገር ላይ አትሂዱ ልጁ እኮ ያስታውቃል ሲወዛገብ እኮ ያስታውቃል ይህ የተረገመ እግዚብሔር ይገፅፃቸው እነዝህ አረመኔወች 😢😢😢ዳኒየ እመቤቴ መርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ❤😢😢😢😢

  • @wkhshsjsgsgz5340
    @wkhshsjsgsgz53406 ай бұрын

    በጣም ነው ያዘኩተ በጣም ነው ሥህተት የሠራሀው እደት በጫካ መሀል ትሄዳለህ ካሜራ ማኑ ያለህን ብሠማ ጥሩ ነበር ለወደፊቱ ትምህርት ይሆነሀል

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y6 ай бұрын

    ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይሆ ምልክት ነው ለገናው ተጠንቀቁ እግዞኦ ጌታ ሆይ ጠብቀን ሁለተኛ ጫካ ውስጥ እና ሰዋራ ቦታ እንዳትገብ😭😭😭

  • @AlexTube472
    @AlexTube4726 ай бұрын

    እባካችሁ ዳኒ ያለበት ሁኔታ ኣሳዩን ኣቤል ያለህን ብትሰማ

  • @user-jq9td7qp2n

    @user-jq9td7qp2n

    6 ай бұрын

    እባክ ያለህበት ሁኔታህን አሣውቀን አኔ በጣም አዲህ አደሚያደርጉህ ገምቻለሁ እዴት አትጠረጥርም የሚወስድህ ወደጫካነው አኮ አግዛቢሔር ያትርፍህ ብትጮህ እኳ ሰው የሌበት አካባመነው ምን ሁኔታላይ እዳለህ አሣውቀን ሁኔታው ያሳስባል

  • @HdrhBddb

    @HdrhBddb

    6 ай бұрын

    የዮ ወርዲ ፍቅረኛ መሆን አለበት ያስደበደበዉ

  • @genetteshome3906

    @genetteshome3906

    6 ай бұрын

    ​@@HdrhBddbሴተኛ አዳሪዋም ዝታ ነብር አይታወቅም ፈጣሪ,ይጠብቃቸው

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone6 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ 😢 እነሱንም መበቀል ነበር ። እናንተ ይሄን ስራ የምትሰሩ ሁላ ሞኝነት ያጠቃችኋል ማለቴ እንሂድ አሏችሁ ቦታ ተከትላችሁ ትሄዳለችሁ እገደል ሊከቷችሁ / ሊገድሏችሁ እንደሆነ ምን ዋስትና አላችሁ ከካሜራ ጀርባ ሰው ብትይዙ ለብቻችሁ ባትሄዱ ሰው አትመኑ እንዲክ እናንተን ሊበቀሏችሁ የሚፈልጉ ይሆናሉ ብላችሁ ጠርጥሩ ዝምብላችሁ ባትመሩ ❤❤🎉🎉

  • @yowhanesbelay
    @yowhanesbelay3 ай бұрын

    ዳኒ በርታ ፈጣሪ አለ ።አለ መወሰን ብዞ ኣስከፈለ።መጀመርያ ብያንስም 300 መተር ብሪቀት ማየት ኣከባቢው ። ምክንያት ኢንደማይሒድ በርቀት በምኪንያት ንገራቸው ።አንተ ግን በድብቅ ስራሕን ቀጥል።ኢግዛቢሕሪ ከተበዳይ ነው አይዞ በርታ ።ዳኒ ኢወዳሓለው ፈጣሪ ይጠብቅሕ❤❤❤❤

  • @Fantu2016
    @Fantu20166 ай бұрын

    ፍቱን አትሻፍኑ😢😢

  • @user-gy6kd1yb4d

    @user-gy6kd1yb4d

    6 ай бұрын

    በትክክል👍👍👍👍

  • @sasaa6587
    @sasaa65876 ай бұрын

    😢እውነት ሞኝ ነህ እደት ከመጀመርያው ልጁ ያስታውቃል ሲቅለበለብ እጫካ ሲወስድህ አትነቃም

  • @user-uw3cd8qy1j

    @user-uw3cd8qy1j

    6 ай бұрын

    ካሜራ ማኑ ነቅቷል የዋህ እሱ ነው ያልነቃው

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle26346 ай бұрын

    በናንተ የብዙ ሰው ህይወት ተረፈ ስለዚህ መልካም ወዳጆች እንዳላችሁ ሁሉ የሌባው ወሮበላ ወገን ጠላት እንዳላችሁ ማወቅ አለባችሁ የተጋለጠው አጭበርባሪ ሊበቀል እንደሚፈልጋችሁ መገንዘብ ያስፈልጋል እንኳን ተረፋችሁ

  • @debiritubaza6573
    @debiritubaza65736 ай бұрын

    Ayizuacho wondimiche gin Abel betami gobezi lij new sewu kifu new fetar yitebekachu❤️❤️🙏

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c6 ай бұрын

    ወይኔ ዳኔ እደዚህ አይነት ቦታ አትሂድ ቀድማችን ወይ ተርፈሀል አሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Makdas1224
    @Makdas12246 ай бұрын

    ዳቢሎስ ይምታቸው የሀገር በሽታዎች 😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሰው አድነን አሜን

  • @emmaemma167
    @emmaemma1676 ай бұрын

    ስጀምር ሀገራችን ጥሩ ሰው በሰላም አይኖርም😢😢😢😢

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr6 ай бұрын

    ባርችዬ እንኳን እግዚአብሔር አተሰፈህ ኧረ ስርአት ያዝ ብቻህ አትንቀሳቀስ የጠራሁ ሁላ አትመን😢😢😢

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq6 ай бұрын

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @nimatmuusaa-wr8oz

    @nimatmuusaa-wr8oz

    6 ай бұрын

    ❤sallalaahu aleeyhi wasalam❤

  • @jassemalmas

    @jassemalmas

    6 ай бұрын

    ስለላ ወአሊሂወሠለም ስለላወአሊሂወሠለም

  • @naseemasaif1945

    @naseemasaif1945

    6 ай бұрын

    Saw

  • @fouziasaeed4296

    @fouziasaeed4296

    6 ай бұрын

    SAW

  • @cgf8399

    @cgf8399

    6 ай бұрын

    ሱለላሁአሊይሂወስለም

  • @kakajqj1215
    @kakajqj12156 ай бұрын

    ሳታጣሩ አትሂዱ ቡዙ ፈላጊ ይኖራቹሀን😢😢😢😢😢እራሳችሁን ጠብቁ

  • @kakajqj1215

    @kakajqj1215

    6 ай бұрын

    @Abeba2866 እሽ ነይልኝ ማር

  • @user-di1we8vp9g
    @user-di1we8vp9g6 ай бұрын

    እረ በናትህ እራስህንጠብቅ ያአላህ የሰውክፋት በቃ አገራችን እደዚህ ሁኖቀረ 😢😢😢😢😢😢

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun8432 ай бұрын

    አይፈረድበትም በውስጡ ካስቀመጣት ቦታ ባላሰበው ነገር ተገልጣ ወጣች እስከ ወጣ መጠበቅ ነበረባት ።ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሞም ጌታ ይረዳሃል ቢያንስ ካለበት እንዲወጣ እድርገው።

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7546 ай бұрын

    ልቤ ልፋናደ ስል ናው ያያሁት😢😢😢 ተርፋቹሀል. ፍተቸውን ለምን ሸፋናቹት ወኔ ዳኒ ተዘናጋህ እቤል ናግሮህ ናበር

  • @radietanibasa5237

    @radietanibasa5237

    6 ай бұрын

    የሰዉ ሀሳብ የማይቀበል ሰዉ ልቤን አመመኝ እንስ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c6 ай бұрын

    በፈጣሪ ስም ተረፈሃል ግን ዳኒየ የአንተ አይገባህም ወይኔ እግዚአብሔር ያትረፍህ 😢😢😢

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb58806 ай бұрын

    በጣም ነው የሸወደክ ልጁ ሲያወራ እራሱ ውሽት እንደሆነ ያስታውቃል በጣም ሸወደክ

  • @mulumengesha415
    @mulumengesha4156 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ሌባበበዛበት ዘመን ሀቀኛአይወደድም የስራቸውን ይስጣቸው😢😢

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o6 ай бұрын

    ትምህርት ይሁንልህ የፈለገ ቢሆንም አትመን 😢😢

  • @kemsie
    @kemsie6 ай бұрын

    አይ ሰው ማመን፡ከባድነው😢😢😢

  • @NouurAbduu
    @NouurAbduu6 ай бұрын

    Subhaan allh😢😢😢 eree taxaqiquu indazii ayinaat siraa yamitsarut zimi bilachuu yataxarachuut botaa atihiduu😢😢

  • @muleabdisa
    @muleabdisa6 ай бұрын

    እ/ር ይጠብቅህ ዳኒ ጎበዝ ነህ

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain28706 ай бұрын

    😢በፈጣሪ ጫካ ዉስጥ እሚያስፈራ መንገድ ከትሂዱ ግዜዉ ከባድ ነዉ የጨካኝ ጊዜ ያሳዝናል እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal89156 ай бұрын

    ትንሽ እንኳን አትጠራጠርም እራስህን ሪስክ ውስጥ ከተትክ ለሌሎቹም ዩ ቲዩበሮች ትምህርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ በህይወትከተረፍክ ይመስገን

  • @ganttumiso5107
    @ganttumiso51076 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ 😭😭💔

  • @abebechtonageramo6322
    @abebechtonageramo63226 ай бұрын

    ሰዉየዉ ሰያወራ ኤራሱ አላማረኝም በስማም ወቶከመቂረት አምላክ ያድነን በስማም. ኤራሳችሁን ጠቡቁ ተረፊክ ዳኒ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd6 ай бұрын

    መምህሩ ነው ስገምት እንዴት እንድ ህፃን ይሽውደሀን ❤❤❤

  • @td7283

    @td7283

    6 ай бұрын

    It's fake video, they play game with audience.

  • @EdenWorku-hb8zr
    @EdenWorku-hb8zr6 ай бұрын

    ጌታ ይጠብቅህ ዳኒዬ ጊዜው ክፍቷል ፌትህን ሁሉ ሸፈን

  • @girmakebede2813
    @girmakebede28136 ай бұрын

    Yehe betam yasaferal miknyatum crew members camera yemyanesut yet hedu. Esu sedebedeb

  • @user-bg3hu4wz6g
    @user-bg3hu4wz6g2 ай бұрын

    ምን አይነት ግዜላይ ደረሰን በነዚህ አከራዮች ላይ መንግሰት ምን አይነት እርምጃ ወሰደ? ልጅቷ ግን በጣም ጨዋ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር የተሻለውን ይሰጥሻል አይዞሽ ልጅም ነሽ ከዚህ ባለጌ እንሰሳ ጋር ሳትነካኪ መለያየትሽም ጥሩ ነው በድጋሚ አይዞሽ!!!!!

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq6 ай бұрын

    ውይ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 አይ ዳኒ ሁሌ እምፍራው እሄነበር ወላህይ ሁሌ አስብ ነበር እድህ ብሎ ብሽውዱትስ እየልኩኝ ያአላህ እደው ተርፈሃል አላህ ይጠብቅህ ደሞ ብቻህን አትሂድ። ዳኔግን አቤልን ስማቸው አዳዴ!!!

  • @balainesh8473
    @balainesh84736 ай бұрын

    ጌታ ሆይይይይ 😢😢 ሲጀመር ጫካ ለጫካ ለጁም አለተረጋጋም ያስታዉቅ ነብር በትሄድ ኑሮ ጥሩ ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @marema19wabela77
    @marema19wabela776 ай бұрын

    Ayizoni wondime tarafki inzi aramaniochi allah yasirach yisitki

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu82736 ай бұрын

    ዳኒ ዝም ብለህ ናና እያለ ወደ ጫካ ሲወስዳችሁ አትጠራጠርም ለወደፊቱ ትምህርት ነው እንኳን እግዚአብሔር አወጣችሁ 🙏

  • @asterbede4961
    @asterbede49616 ай бұрын

    የቅዳሴ ድምፅ የሰማችዉ❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr6 ай бұрын

    የኔ ውድ አፌፌፌፌፌ ወይኔ ዳን ተርፎ ይሆን !!! በጣም አለቀስኩት በኡነት ኡፌፌፌፌፌ እነን የኔ ልዩ ቶሎ ብሌህ መልካም ዜና አሰማን ዳንዬ place ጨነቀኝ😮😮❤❤❤❤

  • @zenashab4209
    @zenashab42096 ай бұрын

    ኤረ በእግዚአብሔር ስም ተረፋችሁ ዳን እዉነት ከባድ ነው አቤላ ልቡ ነግሮታል 😢😢😢😢በጣም መጠራጠር አለባችሁ የብዙ ሰው ህይወት እንደምትታደጉ ሁሉ ብዙ ጠላትም አሉባችሁ እኮ ይሄ ሴራ ሚያደርጉት ወይ የናርድ ፍቅርኛ ነው ወይ ያቺን ልጅ ያስረገዛት አርቲት ነው ወይ ሹገር ማሚ ናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በንግግሩ እራሱ ይባተባለ አይዞቹ 😢😢ዳን በጣም የዋህ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @Jenetitube
    @Jenetitube6 ай бұрын

    ዳኒ ችግር አለብህ ካሜራማኑ ተዉ ይቅረብን እያለ ነበር ፈርተህ ነዉ አልከዉ መጨረሻላይ ሰሩልህ አየህ የኛ ህዝብ ሀቅን ሰለማይወዱ አትህዱ በተጠራቹሁት ቦታ ወድሜዋ ብቻ አላህ ይጠብቃቹሁ😢😢😢😢😢

  • @Lulu8049-c8d

    @Lulu8049-c8d

    6 ай бұрын

    ችግሩኮ ይህየ ነው የኛ ሰው እውነትን መቀበለ የሚናቁ ይመስላቸዋለ መጨረሻ ግን ዋጋ ይከፍላሉ አላህ ይጠበቃቸው

  • @emmalama6883
    @emmalama68836 ай бұрын

    ጌታ.እየሱስ.ይጠብቅህ.ዳኒዬ😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-qd7ne
    @SaraSara-qd7ne6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢 terapachu 😢 mini aneti kipu zemenilayi yale melkami sira misera sawu beqa ayipelgumi yaszanlali 😢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay7776 ай бұрын

    ወይኔ ዳኒ ከንግግሩም እኮ ይታወቃል አቤል ግን ደስ አላለዉም ነበር

  • @AlexTube472
    @AlexTube4726 ай бұрын

    ወይኔ ዳኒ በ እግዚአብሔር ምን ነካው ልጁ እየተንቀዥዠቀዠ እያየው ጫካውስጥ ተታልሎ ይሄዳል ምን ዓይነት ክፉ ነህ ግን ስታስጠላ ሰው ኣሳልፈህ ለሞት እምት ሰጥ ወይኔ ዳኒ እግዚአብሔር ያትርፍህ ወንድሜ ኡፍፍፍ ኣልቻልኩም

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m6 ай бұрын

    አላህ፣ይጠብቃችሁ።ወንድድሞቻችን።ያረብ

  • @user-is4gm7hr7x

    @user-is4gm7hr7x

    6 ай бұрын

    Lmn bichachun tehedalachu

  • @user-is4gm7hr7x

    @user-is4gm7hr7x

    6 ай бұрын

    Yala gard ho

  • @destajemaneh2909

    @destajemaneh2909

    6 ай бұрын

    ​@@user-is4gm7hr7x❤

  • @Ab-ih4sd
    @Ab-ih4sd6 ай бұрын

    ዳኒ ተርፈሃል አላህ ይበቀልልህ የእጃቾዉ ይሥጣቸዉ እናንተ ግና እደዚህ ቦተ ለምን ትሄዳለቹ አሁ እዴት ነህ አላህ ቀላሉ ያርግልህ ወገኔ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58886 ай бұрын

    OMG bro you have be carful This is super dangerous and do not Trust nobody. So many evil people around there. I hope you’re okay I can wait to see the next video If you really okay ☹️☹️☹️

  • @Betiye
    @Betiye6 ай бұрын

    😢😢😢አይዞህ ወንድሜ ክፉ ሰው ነው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd6 ай бұрын

    ፍራ ነህ ባርች ከ Adiss radar አትማርም ይህ ስራ ብዙ ቅጭላት ይጠይቃል ዝብለህ አትጎዝዝ ጋርድ ይኑርህ ❤❤❤❤

  • @user-dd8lg3hw5g

    @user-dd8lg3hw5g

    6 ай бұрын

    ምን ሆነ አዲስ እራደር

  • @user-dd8lg3hw5g

    @user-dd8lg3hw5g

    6 ай бұрын

    ይህን ስራ አቁሙ

  • @merulove9515
    @merulove95156 ай бұрын

    Yasaznal! Ayzowachhu

  • @MeriAdis
    @MeriAdis6 ай бұрын

    ayezoki fetari yeredakali selam neki geni ayezoki wedeme

  • @adgi5072
    @adgi50726 ай бұрын

    እረ ዝብላችሁ እደመሯችሁ አትከተሉ ጊዜው እያስተማምንም እራሳችሁን ጠብቁ 😢😢😢

  • @user-cu2dp2lo3e
    @user-cu2dp2lo3e6 ай бұрын

    አቤት ሰውማመን😢😢😢😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm6 ай бұрын

    የሰዉልጅ ክፋትእርግጠኛ ነኚ ወጀላቸዉን ያጋለክባቸዉ ሰወችናቸዉ. አሁንምእራሳችሁን. ካልጠበቃችሁ ይገሏችሗል. አላህያትርፍክ

  • @user-ui8tp3fo8j
    @user-ui8tp3fo8j6 ай бұрын

    ደጊ የኛ ጀግና አይዞህ። ተመልሰህእደምትመጣ ተሥፍ አለን መጀመሪያ ነገሩን ሳታጣራ የትም አትህድ

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j6 ай бұрын

    ወይኔ የቅዳሴው ድምፅ✝️✝️✝️🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @emuephrem5120

    @emuephrem5120

    6 ай бұрын

    ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @user-pw6ki2eq7p
    @user-pw6ki2eq7p6 ай бұрын

    ወንድሜ አይዞሽ ❤❤😢😢

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu12566 ай бұрын

    አዬ ዳኒ ተረፍክ እንዲህ ነው የሰው ነገር አቤል ታውቆታል የልጅ አነጋገር ያሰታውቃል ሲናገር ይዘበራርቃል ደግሞ በራሳቹሁ ተከታትላችሁ ካላያቹሁ ኑ ባሏቹሁ ቦታ ዝም ብላቹሁ ትሄዳላቹሁ በጣም ያሰፈራል እግዚአብሔር ይደረሰላቹሁ!!!

  • @hanabitew3227
    @hanabitew32276 ай бұрын

    እንዴ እንደዚህ አይነት ነገር መጠራጠር አለባች ገን ደና ናችሁ ተርፋችሁ እመብርሀን ትማራችሁ ትጠብቃችሁ እውነት አወራሩ ያስታውቃል ለክፋት እንደሆነ ሁሌም ተጠራጠሩ

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x6 ай бұрын

    ወኔን ግን ደናነክ ጣናክ ፈጣር የስራችን ይስጣችሁ መጠራጠር ነበርባችሁ እራስክን አሳልፍክ አትስጥ ወንዲሜ ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-gr1hp6nu7o
    @user-gr1hp6nu7o6 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እራሣችሁን ጠብቁ😢😢😢

  • @kumemiessa9007
    @kumemiessa90076 ай бұрын

    ❤😢😢uuuu be yesus sem 😭😭😭😭wandema 😭😭

  • @skykefela5499
    @skykefela54996 ай бұрын

    Tesfa adergalehu terfachu endthonu. Lewedefitu gn temaru.😭💝

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c6 ай бұрын

    አይዞህ የስራቸው ይስጣቸው አራመኔ ናቸው😥😥😥

  • @user-yh1ry2kg4m
    @user-yh1ry2kg4m6 ай бұрын

    ሰው እጫካ ሲከቱት አይገባውም ባሁን ጊዜ ሰው ማመን ከባድ ነው

  • @maezaalemu7672

    @maezaalemu7672

    6 ай бұрын

    Just crazy Your camera man was telling you

  • @user-qm7ic5kw1x

    @user-qm7ic5kw1x

    6 ай бұрын

    ትክክል

  • @melataskal9201
    @melataskal92016 ай бұрын

    ወይኔኤ ዳኒይ የኔ ወድም ራስህን ጠብቅ እባኣክህን ሰው ሁሉ ጡሩ ኣደለም በአናትክ ራስህን ጠብቅ ኣተ ጅግና ነክ ስራህን ንወድዋለን ግን ህግ የለም ኣገራችን

  • @genimulat9858
    @genimulat98586 ай бұрын

    ኡኡኡፍፍፍፍ ተናድጃለው እዴት ለጠራችሁ ሰው ብቻችሁን ትሄዳላችሁ የፓሊስ አባል ወይም ጋርድ ይዛችሁ ብትሄዱ ጥሩ ነበር ዳኒ ውዴ እዴት አተን ሊደበድቡህ አስበው ነው እነዚ ባለጌዎች ግን አሁን ምን ላይ እደሆናችሁ ብታሳዩኝ ደስ ይለኛል 🙏

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u6 ай бұрын

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማነው ወላሂ በጣም የደነገጠው😢 ዳኒ ራስህን ጠብቅ የኢትዮጵያ ሰው አብዛኞቹ ጅብ ናቸው😢

  • @user-cw9sx6zq2c

    @user-cw9sx6zq2c

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ ጋይስ😢😢😢😢

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    6 ай бұрын

    ለምን ትደንግጫለሽ ዩቲበሮች ውሸታም ናቸው

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o6 ай бұрын

    የማዳሜን እራት መስራት ትቼ ስከታተል በድንጋጤ ጭወቴን ለቀኩት ተረፍክ ግን❤❤❤❤

  • @user-vg8pk3bg7j
    @user-vg8pk3bg7j6 ай бұрын

    እነዝ ውሾች ለሀገርም ለወገንም አይጠቅሙም አለሀ ይፍረድበቸው ዲንዬ አይዞ የገጥመል እንኳን ተረፍክ ለወደፍት ተጠንቀቅ ዝም ብለህ የተጠረህ ቦተ ሁሉ አትህድ ብቀር ይቀረል እንጅ ህዎት ትበልጠለች እሺ

  • @xboxone8393
    @xboxone83936 ай бұрын

    ካሜራ ማንህ የሚልህን መስማት ነበረብህ ሰውን አትመኑ ለምን ተከትላችሁ ትሄዳለችሁ😢 እግዚአብሄር እንኳን አተረፈህ😢😢😢

  • @Tgst1212
    @Tgst12126 ай бұрын

    በስመኣብ አረ ያለህበት ኣሳዉቀን ወንድማችን😢 ተርፈሃልወይ

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    6 ай бұрын

    ጅልናቹሁ እንዴ ለምን ጨካውስጥ ትሄደላችው አትጠራጠሩም እንዴ

  • @Werke-oi6hj

    @Werke-oi6hj

    6 ай бұрын

    ወይ ሰው ይዞ አይሄድ ዝም ብሎ ይነዳል 😢😢ተቅጠቀጠ ጉድ ካሜራ ደሁ መዝናኛ ነው

  • @bazakason8474
    @bazakason84746 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ አንተ እራስህን ጠብቅ ወንድም

  • @user-en6jb2mb3j
    @user-en6jb2mb3j6 ай бұрын

    ዳኒ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ❤ ኣይዛህ

  • @user-en6jb2mb3j

    @user-en6jb2mb3j

    6 ай бұрын

    ወይኣምላክየ😢😢😢

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie53866 ай бұрын

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ እማምላክ ሞገስ ትሁናችሁ ካሁን ቡሀላ ተጠቀቁ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz6 ай бұрын

    የአላህ እነዚህ ሰይጣኖች😢😢😢ተረፍክ ግን😢😢😢

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y6 ай бұрын

    ጸሎት ሳታድርጉ አትውጡ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ተርፈሃል ግን😢

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa25376 ай бұрын

    ወይኔ ዳኔየየ በሶፊ ዩትብ ተፈ ተደብደቦ ነበረ ሲሉ ሰምየ ነበረ ፈልጌ መጣሁ ሰወን አትመን ከጉንህ ሰዉ የኔ የምትለዉን ሰዉ ይዘህ ተጎዝ በቅረብ እረቀት ይከታተሉህ እዳይገሉህ እወነተኛና ታማኝ ከሀገሩ አይኖረበትም አይዞን ዳኒየ ሰወድህኮ በማረም ተረፈሀል አወን በለን እነዚህ አረመኔወች ያዙህ የተረገሙ😢😢😢😢😢

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q6 ай бұрын

    ካሜራ ማኑ ጀግና ነው ምክር እማትሰሙ ሰወች ልቦና ይስጣችሑ አላሕ ያትርፍሕ

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i6 ай бұрын

    ወይኔ ደኒ ተርፋቹ እከራሳቹን ጠብቁ እባካቹ😢

  • @nafesaann
    @nafesaann6 ай бұрын

    አረ እረሰቹን ጠብቁ 😢😢😢😢

  • @user-cy4ex7yn6e
    @user-cy4ex7yn6e6 ай бұрын

    ኣቤል በጣም ጎበዝ ነዉ ልሄድ ፍቃደኛ ኣልነበረም ዳኒ የኔ ሚስኪን😢 እንካን ተረፋቹ ግን ተጠንቀቁ ብቻቹ ኣትሂዱ

  • @jamald2717
    @jamald27176 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ጨርቆሴ

Келесі