ድንገት የሰማነው የሞት ዜና!!

Ойын-сауық

ድንገት የሰማነው የሞት ዜና!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 4 200

  • @Dukashow33
    @Dukashow333 ай бұрын

    ክፋል 1kzread.info/dash/bejne/rH9-tsuLndGYiMo.htmlsi=eR94HD7j8jRlIL4y ክፋል 2 kzread.info/dash/bejne/ip6nkth9XZXJgrw.htmlsi=2CN4Z5rDYgANbH1Y

  • @tsegaelias4373

    @tsegaelias4373

    3 ай бұрын

    Betammm yasazenal tedenalech beye tesfa adrege neber moralewa say ke alega teneseta setesek . Gen Egziabher yewededew New miwesed Nebses yemar 😢😢😢😢😢😢😢😢 Balew betam Sew yesew sew Men beyeh Leglesew yan yahel mesewaet mekefel. Kelebet aderegeh bekerb Serge Nedegesalen sil sesemaw. Gen men yedereg Egziabher fekad newna Ayezoh menem yemiseseteh yelem metefelegew honkelat eko Egziabher Amlak senato yeseteh Le melaw betesebem .Enam be KZread yaweknacho betam azenenal . Serg mayet be gogot netebek neber 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birtukantesfaye678

    @birtukantesfaye678

    3 ай бұрын

    እግዛብሄር ነብሶን ከደጋግ መላዕክት ጎን ያቁምልን ።የፍቅር ጥያቄዋን ተቀብለህ እስከ ቀለበት ድረስ የተጎዝክ ወንድሜ እግዛብሄር መፅናናቱን ያድልህ መንፈስ ቅድስ ያፅናናህ እውነት ቃላት የለኝም 😢😢ወንድሞ እግዛብሄር ያበርታህ ልፋትህን ይቁጠርልህ ላንተም ከጎንህ ሆና ሀዘንህን የምታስረሳ የእህትህ ምትክ እግዛብሄር ይስጥህ ያበርታህ መፅናናቱን ያድልህ ልብ ይስብራል በርቱ እግዛብሄር መፅናናቱን ያድልልን

  • @MasaMasa-fk2ow

    @MasaMasa-fk2ow

    3 ай бұрын

    ነፍሶን ይማረዉ ቤተ ሰብም መፅናናቱንያድላችሁ

  • @betelehmtefera5102

    @betelehmtefera5102

    3 ай бұрын

    ኦኦኦፉፉፉፉነፍሥሽንይማረው

  • @betelehmtefera5102

    @betelehmtefera5102

    3 ай бұрын

    😢😢😢ወይኔ ለመዳን እንደጎጎች አይዟቹ እግዚአብሔር ያጥናችሁ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58263 ай бұрын

    የእኔ እናት ስታሳዝን ለወንድሞአ እና ለሙሽራው ባሎአ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @NureyaTemam

    @NureyaTemam

    3 ай бұрын

    አላህ ሰብር ይስጣቹ እሷም ነብሷን ይማራት

  • @ZabibaNegn-sd5fg

    @ZabibaNegn-sd5fg

    3 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-yq5ij9lu7q

    @user-yq5ij9lu7q

    28 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @genetkebede8181
    @genetkebede81813 ай бұрын

    ትንሽ ብትቆይ ምን አለበት ጌታ ሆይ ስታዛዝን ነፍሷን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን። ለዚያ ለመልካም ሰው እያወቀ ላገባት ለተወሰኑ ቀናት ደስታን ለሰጣት ባለቤቷ እና ወንድሟ መጽናናትን እመኛለሁ😭😭😭😭😭😭😭

  • @kailadan4865

    @kailadan4865

    3 ай бұрын

    😢😢😢

  • @mimitapeno100

    @mimitapeno100

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @workeerkalo5971

    @workeerkalo5971

    3 ай бұрын

    Rip

  • @user-xy8px2rs7b

    @user-xy8px2rs7b

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    3 ай бұрын

    😭😭😭

  • @meleymeley9137
    @meleymeley91373 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ከዚ በሽታ ይጠብቀን እህቴ ፈጣሪ በገነት ትኑር😭😭😭

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3nАй бұрын

    በጠም አሰዘኝ ክስተት ነው እግዚአብሔር ያጽናናችሁ!!! የልቧን እንኳንም ተነገረች እሱም እንኳንም ጥያቄዋን ተቀበለት ደስ የሚል ጂማሮ ነበር የእግዚአብሔርን ፍቃድ መቀበል ውዴታችን ነው።

  • @user-yb4ks8ty4d
    @user-yb4ks8ty4d3 ай бұрын

    ስትጋቡ እኮ ደስ ብሎኝ ነበር ብቻ ትንሽ ብትቆይ ምኞቴ ነበር ግን ምን ብየ ላፅናናችሁ እኔም የእህቴን ሞት እናተ ጋር ዉይይ ብየ ጩሄ ባለቅስ ይወጣልኝ ነበር 😭😭😭😭😭

  • @tarikamelo8924

    @tarikamelo8924

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭 ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ይክስሃል , የስጋ ወንድሟን ባጭሩ ደስታ ስለተነጠቀ ከልብ አዝኛለሁ እግዚአብሔር ያፅናቹሁ ሌላ ምን ይባላል ።

  • @RosesCafeRestaurantCateringRos

    @RosesCafeRestaurantCateringRos

    3 ай бұрын

    R.I.P she was a sweet and a strong young woman 😢. I believe she is in heaven 😍 ❤️. God bless he family and fiance 🙏

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    3 ай бұрын

    አብሽሪ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ቁሥለኛነዉ ብቻ አላህ ያፅናን ሁላችንንም

  • @zinetaragie6261

    @zinetaragie6261

    3 ай бұрын

    እኔ እምድን መሥሎኝ ነበር የኔ ቆጆ

  • @tenagnegebere1054

    @tenagnegebere1054

    3 ай бұрын

    @@RosesCafeRestaurantCateringRosነፍስይማር ነፍስ ይማር እናንተንም ያፅናናችሁ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12173 ай бұрын

    በሰማም በውልድ መፍስ ቅዱስ አዱ አምላክ ለቤ ከሁለት ነው ሰጥቅ ያል ነፍሰሽን የማርው የኔ እህት እንድ ፍራሽው ሆነ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Baleho99

    @Baleho99

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    ወይኔ ይች እዱኒያ እንዴት አስደንጋጭ ነች ወዮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbebaUae-if6be

    @AbebaUae-if6be

    3 ай бұрын

    😭😭😭

  • @user-ed9bs5ni4n

    @user-ed9bs5ni4n

    3 ай бұрын

    ነብስ ይማር😭😭😭😭😭​@@Baleho99

  • @user-ni2wb5yh1t
    @user-ni2wb5yh1t3 ай бұрын

    በእውነት በጣም ያሳዝናል። ባልዋ ግን የውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ። እውነተኛ አፍቃሪ ነክ። ልታዝን አይገባም። የሚገባትን ፍቅር ሰተካታል። ቢያንስ የቀራትን ግዜ። ደስተኛ እንድትሆን አርገካታል። ፈጣሪ መበርታቱን ይስጣችው። ቀሪ ዘመንክ ን ፈጣሪ በተሻለ። ይተካልክ። የውነት ብልህ ወጣት ብኤካለው

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse70572 ай бұрын

    እግዚአብሔር በፈቀደው ነው የሚሆነው ሁላችሁም በእውነት መሆን ያለበትን አድርጋችኋል። ባለቤቶም ለትንሽ ጊዜ ደስተኛ አርጎታል ተባረክ! ተጽናኑ ነፍስዋን በአጸደ ገነት ያኑርን አሜን!😢

  • @gcy3510
    @gcy35103 ай бұрын

    ለበለቤቶም ለወንድሞም ለድነቅ ቤታሰቦች ሁሉ ማፅናነትን እንማኛለን በጣም ያሁለችንም አዘን ነው

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia91703 ай бұрын

    የኔ ማር በቃ የፈራችው ሆነ ሁሉም ከቀኑ አያልፍም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢

  • @Massarat-sk8jq

    @Massarat-sk8jq

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuuuuuuffffffffffuuuuuuuuuu

  • @Massarat-sk8jq

    @Massarat-sk8jq

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lr6fl3ye1v

    @user-lr6fl3ye1v

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg9613 ай бұрын

    በስመአብ💔😭😭😭ነፍስሽን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ለመላ ቤተሰቦቿ ወዳጂ ጓደኞቿ እንዲሁም ለባለቤቷ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @semira5875
    @semira58753 ай бұрын

    ያአላህ የኔ ምስኪን 😢 ትድናለች ሚል ተስፋ ነበረኝ 😢 ቀለበት ሲያደርግላት ልክ እንደነሱ ነበር የተደሰትኩ ለወንድሟም ለባሏም ለመላው ቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣችሁ 😢

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43313 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን ከደጋጎቹ ከአብርሃም ከይስሐቅ ከያዕቆብ ጎን ያሳርፍልን ነፍስ ይማር 🖤🖤🖤💔💔💔🕯️🕯️🕯️🕯️🤲🤲 😢😢😢

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam53643 ай бұрын

    ጋዜጠኛውም ከነክሩህ ክፉ አይንካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @user-nr3ci7rz8t
    @user-nr3ci7rz8t3 ай бұрын

    በህይወቴ እንደ ዛሬ አዝኜ አላውቅም 😢😢😢ስከታተለው የነበረ ፕሮግራም ነበር በጣም አዝናለው😢😢😢እግዜር ያፅናችው እሷንም በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @maria58541

    @maria58541

    2 ай бұрын

    E/g Amelak nebsewan be atsedegenet yanurew ,wendemuwana baluwan (musherawen )😢 fetari yatsenachu😢

  • @eskindergirma6261
    @eskindergirma626116 күн бұрын

    ዘላለም አንተ ለቅሶ የለብህም ለ ወንድሟ አፅናኝ መላዕክት ይላክለት ። ባለቤቷ የሚደነቅ እውነተኛ አፍቃሪ ነው ወደፊት እግዚ የተባረከ ትዳር እንደሚገጥምህ እርግጠኛ ነኝ ምርጥ ሰው ነህ ማድረግ ያለብህን ሁሉ አድርገሀል ። በርታ እግዚአብሄር ያፅናችሁ አሜን ።የነጲን ነፍስ ይማር ደ

  • @user-yj1hs9jd7w
    @user-yj1hs9jd7w3 ай бұрын

    ያአላህ በጣም አዝኛለሁ ቀለበት ሲያደርግላት በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ለወንድሟ ለሙሽራውም መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @Lubaba-kr5do

    @Lubaba-kr5do

    3 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ልብ ይሠብራል😢

  • @user-kw9ov7ur7n

    @user-kw9ov7ur7n

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97383 ай бұрын

    አንተምጋዜጠኛው @ ካሜራ ማንህም ትለያላችሁ ! ካዘነው ጋር አዝናችሁ @ ከሳቀው ጋር ስቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu65762 ай бұрын

    በጣም ታሳዝናለች ወጣትዋ ግን በፍቅር ነህ የሽኛሃት ሙሽራው ወንድምዋም ጌታ በቀኝ ያኑራት ፅናቱ ይስጥህ በተለይ ሙሽራው ከባድ ነው።ስትጋቡ ደስ ብሎን ነበር ግን ጌታ ነው ፈራጁ

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z10 күн бұрын

    ነበሰዋን አረገነት ያኑራት አኔ ምለዉ ለዘላለምና ምኞትዋን ላሳካላት እና ለወዳጀ ዘመደ መፀናናትን ተመኚሁ ነበሰ ይማረ😢😢😢😢

  • @ChuchuBelay-pg2cu
    @ChuchuBelay-pg2cu3 ай бұрын

    ጌታ ሆይ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንዴት ታሳዝናለች የመንግስተሰማይ ያድርጋት እግዚአብሔር ለወንድሟ ለዛ ደግ ፍቅረኛዋ መጽናናትን እግዚአብሔር ይስጣቸው ዋጋቸውን እግዚአብሔር ይክፈላቸው

  • @asnakewedajo
    @asnakewedajo3 ай бұрын

    ለወንድሟ ለጉዋደኛዋ መጽናናትን እመኛለሁ የእሱዋን ነፍስ በአፀ ገነት ያቋይልን አሜን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata43363 ай бұрын

    ነፍስዋ ከፃድቃን ጎን ትረፍ ያሳዝናል ። ነፍስዋ ይማር እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ለቤተሰቦችዋ መፅናናት እመኛለው ።

  • @user-xn3lr4fh8y
    @user-xn3lr4fh8y3 ай бұрын

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ ስትጋብ ደስ ብሎኝ ነበር አንድየ የወደደውን አደረገ😢😢😢😢😢😢😢

  • @narty46
    @narty463 ай бұрын

    ጓደኛዋ /ባሏ ጀግና ነህ ምንም ጥቅም ያላታለለህ እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ ።ማንንም ሢታመም ፣ሣትርቃት ከጎኗ በመሆንህ እድለኛ ነህ ።አለበለዚያ የዘላለም እሣት ነበር ስትቃጠል የምትኖረዉ ።በጣም እድለኛ ነህ💔💔💔አላህ ጽናቱን ይስጣችሁ 💔💔💔እኛም ተጓዦች ነን 💔💔ይህች አለም ሀገራችንን አይደለችም 😭😭😭😭

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    3 ай бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz3 ай бұрын

    የእኔ እናት ምን ብዬ ልግለፅሽ አዝናለው ጌታሆይ አንተ ያልከው ይሆናል ለሙሽራው እና ለወንድምየው መፅናናትን እመኛለው

  • @wubneshmihret

    @wubneshmihret

    3 ай бұрын

    Drama new atshewedu

  • @afomrede9153
    @afomrede91533 ай бұрын

    ክቡር ጋዜጠኛ ዘዓለምየ ሞት የሁላችን ዕዳ ነው በየተራ እንከፍለዋለን "ትንሳኤና ሂወት አኔ ነኝ" በትንሳኤ ለምናምን ሰዋች ብጹዓን ቢሞቱም ህያውያን ናቸው ኣንተ ቃልኪዳን ኣክባሪ ወንድም ውንድምዋም ጭምር እናንተ ኣብነታውያን የሁላችን ኣርአያ ናችህ ምንም እንኮን ሓዘኑ ከባድ ቢሆንም ከተፈጥሮ ሕግ ለማምለጥ ኣይቻልምና እግዚኣብሄር ያጽናችህ ኣንዱ የሃዘናችህ ተካፋይ ከችካጎ

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba28563 ай бұрын

    እምትዲን መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ሚስኪን አላህ የጥናችሁ😢😢😢

  • @emuyetube2107
    @emuyetube21073 ай бұрын

    ውይ በመድሀኔ አለም ስም እንዴት እንደነገጥኩኝ የኔ እናት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው😢😢😢 ለናንተም መፅናናቱን ያድላችሁ😢😢😢😢😢

  • @gabreelgabre6813

    @gabreelgabre6813

    3 ай бұрын

    በጣም እኔ እራሴ 😭😭😭😭😭

  • @africanwomen916
    @africanwomen9163 ай бұрын

    በጣም አዝናለሁ፡ ጌታ ያጽናው ያን ጠንካራ ሰው፡፡ ነፍሷን በገነት ያሳርፍ፡፡

  • @AbigailGetachew-rj4ns
    @AbigailGetachew-rj4ns2 ай бұрын

    እፍፍፍፍ እጅግ ታሳዝናለች በጭር ተቀጠፈች 😭😭😭😭😭😭😭😭ባሏየሚገርም ወንድ ነዉ ወንድሟም ጥሩ ወንድም ነዉ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ያፅናችሁ😭😭😭😭👏👏👏😭😭😭

  • @FffGgg-fn6ov
    @FffGgg-fn6ovКүн бұрын

    ከባድ ነዉ 😢😢😢 አለህ የሻዉን ያረጋል ለወድሟ እና ለባለቤቷ እዲሁም ለወዳጇቿ መፅናናት እመኛለሁ 😢😢😢

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi3 ай бұрын

    እውነትማ ያሳዝናል ለወንድሟ ያላትንጊዜ ሰጥቶ አብሬ እሆናለሁ ከጎንሽነኝ ላለው ወንድማችን ለቤተሰቧ በሙሉ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @RiyaRiya-pg9vo
    @RiyaRiya-pg9vo3 ай бұрын

    አላህ ለበተስቦቾም ለወንድሞም ለፍቅርኛዋም ጥናቱን ይስጠው

  • @user-cc4gs2ip2f

    @user-cc4gs2ip2f

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretbefkadu8502
    @meseretbefkadu85023 ай бұрын

    እግዚአብሔር፡አምላክ፡የእህታችንን: ክብርት፡ነፍስ፡በገነት፡ያኑርልን፡፡ እንዲሁም፡ ለወንድማችን እና ለእጮኛዋ:ለመላው: ቤተሰብ : ፈጣሪ : ጽናቱን : እና ብርታቱን ያድልልን:: እጮኛዋ እንግዲህ ለወንድሟ እህትም ወንድምም ጉዋደኛም ሆነህ እንድትቀጥል አደራ እላለሁ ፈጣሪ በፍቅር እሷን እያሰባችሁ እንድትኖሩ ያርጋችሁ.....ከምር በፍቅር ከመሐል የሷን ፎቶ አርጋችሁ በደስታ በፍቅር ስትኖሩ በህሊናዬ አሰብኳችሁ እና እምባዬ መጣ አለቀስኩ..... እፀልያለሁ በፍቅር ያኑራችሁ..... እላለሁ

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l3 ай бұрын

    😭😭😭😭ያአላህ እሷፈርታው ነበር😭😭😭ግንኮ ሲጋቡ ቁማሳያት ምድንመስሎኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam503 ай бұрын

    የኔ እህት የመኖር ተስፋ እና ጉጉት እያለሽ ይህ በመሆኑ እጅግ ልቤ ተሰብሯል ህይወትን ሰጪም ነሺም ቸር አባት ሃይል እግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ሆይነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑርልን።አሜን።

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q3 ай бұрын

    ወይኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ሚስኪን በጣም ያማል አይይይይ ሞት ትድናለች ብዬ ተስፋ ነበረኝ እግዚአብሔር ነብስሺን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችሺ ለፍቅረኛሺ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @user-yv9tt3bj8l

    @user-yv9tt3bj8l

    3 ай бұрын

    😭😭😭💔

  • @tagatagaaa1766

    @tagatagaaa1766

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ታሳዝናለች የኔ እናት ነፍስ በሰላም ትረፍ!

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🥺💔🙏

  • @zinazina853

    @zinazina853

    3 ай бұрын

    ምን ያስቃል ጥርስሽ ይርገፍ 😢😢​@@tagatagaaa1766

  • @dodygebre7143
    @dodygebre71433 ай бұрын

    የድንግል ልጅ በቀኙ ያስቀምጣት🙏♥️እባካችሁ ተፅናኑል🙏♥️ የዱካ ሾው ጌታ በሁሉ ነገራችሁ ከጎናችሁ ይሁን🙏♥️

  • @shasheayele3783
    @shasheayele37833 ай бұрын

    እሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ነብሷን በደጋጎች ያስቀምጣት እናንተም ተፅናኑ

  • @iopo9417
    @iopo94173 ай бұрын

    ጋዘጠኛው.በጣም.የምትመሰገን.ነህ.ተባረክ

  • @tinateare6235
    @tinateare62353 ай бұрын

    በጣም ታሳዝናለች የግዚሄር ስራ ነዉ ለቤተሰብ መጽናናት ለሞተች መንግስተሰማይ በጣም ደሞ ልጁ እዉነተኛ ሰዉ ነበር ጌታ ዋጋህን ይክፈልህ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael36353 ай бұрын

    ወይኔ ከልቤ እከታተላት ስለነበር ከበሽታዋ ድና ከምትወደው ስው ጋር ሕይወቷን ስታሳልፍ ደስ ብሎ ነበር ስከፍተውና መሞቷን እርእስቱን ስስማ ሳይ እንዴት ዘልየ እንደጮክ ባጠገቤ የነበሩት እስኪደነግጡ የጮኩት ከባድ ነው ከባድ እንኳን ለሚያውቃት እኛም ለምንከታተላት ከባድ ነው በድንጋጤ እራሴን እስኪያመኝ ነው የሖንኩት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥልን ነብሷን በስላም ያሳርፍልን እናቴ😢😢😢😢😢😢

  • @SamriBedilu
    @SamriBedilu26 күн бұрын

    እግዚአብሄር ያፅናችሁ ነብሶን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam45483 ай бұрын

    በጣም አዝኛለሁ እጮኛዋ እና ወንድሟ እ/ር ያጽናችሁ

  • @MrSolomonamare
    @MrSolomonamare3 ай бұрын

    ልብ ይሰብራል ቤተሰብ በሙሉ ባለቤትዋ ጭምር መፅናናትን እመኛሎህ። እህታችን መንግስተ ሰማያት የዋርስልን

  • @fitsumhailemariam277

    @fitsumhailemariam277

    3 ай бұрын

    Etop badegemet yamaysara nagar yalam enam badagemt basheta lekawbeg nabar egzeaer naw ytarafeg awen badegemet basheat malak tagameral

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359Ай бұрын

    ነብስሽን በገነት ያርጋት💐💐ባለቤቷም የመጨረሻ ጊዜዋን የልቦን ስላደረስክላት በጣም በጣም ክብር ይገባሀል። ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏🙏

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me3 ай бұрын

    የኔእናት ትድናለች ብዬ ተስፋ አድርጌነበር😭😭😭😭😭😭😭😭ከባድነው የምለው ጠፋኝ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም አዝኛለሁ

  • @user-ke3ww5qv2s
    @user-ke3ww5qv2s3 ай бұрын

    ነብስሽን በገነት ያኑረው ልጄ ቤተሰቦቿ እግዚአብሄር ጽናቱ ይስጣቹ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene11333 ай бұрын

    በተለይ ባለቤቷ ስለሰጠሃት ንፁህ ፍቅር ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሟንም ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ አይዞህ በገነት ያኑራት።

  • @Amazonwill-yt6hd

    @Amazonwill-yt6hd

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @nanibelete6371

    @nanibelete6371

    2 ай бұрын

    ❤❤ EWNET NEW AMEN

  • @user-vl6wb4gc8o
    @user-vl6wb4gc8o3 ай бұрын

    ዉድ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ያጽናናናችሁ የአርሷንም ነብሲ በአጸደ ገነት ያኑርልን።ዘለዓለም አንተ የምትችለውነ ሁሉ አድርገሃልና እግዚአብሔር ያልታሠበ እንጀራ ይስጥህ።

  • @user-xe6hv8bt1n
    @user-xe6hv8bt1n5 күн бұрын

    እግዚኣብሔር በኣፀደ ገነትቱ ይቀበልሽ ለባልሽ ድግሞ እንደ እምነቱና ፍቅሩ ያፅናላልን

  • @user-dy5tz9py5q
    @user-dy5tz9py5q3 ай бұрын

    ኢናልለ ሂውኢና እልህ ራጃኡን እኔ ታስፈ አልቆራጥኩምነበራ ያአለህ ዎሰኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @user-yb9no8so1v
    @user-yb9no8so1v3 ай бұрын

    ወላሂ አልቻልኩም ብቻ አላህ ሁላችንን የፅናን መላዉ ተመልካቾችንም ያፅናቹ በተለይ ወንድምዬዉ አንጀቴን በላኝ አይዞህ ወንድሜ😢😢😢

  • @user-tm5hh8qp5j
    @user-tm5hh8qp5j3 ай бұрын

    በውነት እጅግ በጣም ያሰዝናል እያወቀ ባለቀ ሰአት ደስታን የሰጠሀት ሙሽራ እግዛቤር መፅናቱን ይስጥህ መልካም ሰው ነህ ወድሞንም እደዛው ለሷም ነፍስ ይማ

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv26 күн бұрын

    እህታች ነብሳ በአጸ። ገነት ያኑራት አንተግን በጣም ደግነህ ለጥቂት ቀንም ቢሆንም ደስተኛ አረካት ተባረክ 16:49

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka36053 ай бұрын

    ወይ በስመ አብ በጣም አዝናለሁ በመዳሃኒያለም ልቤ ነው የተሰበርው እግዚአብሔር ያፅናቹህ ውንድምየው ብቻውን ቀር ሲያሳዝን ጽናቱን ይሰጠው

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu82733 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑርልን ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ይስጥልን አሳዛኝ እንደምትድን ተሰፉ አርጌ ነበር 🙏💐😭😭😭

  • @yetnebershlegesse4556
    @yetnebershlegesse45563 ай бұрын

    የእኔ እናት ወደማይቀረው ዓለም ነውየሄደቹው እግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @yengusemeku4095
    @yengusemeku40952 ай бұрын

    እግዛብሄር የወደደውን ነው ሚወስደው አግዛብሄር ብርታቱን ይስጣቹህ

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee19263 ай бұрын

    ያረቢእ የሠው ልጁ ከቱኡ ለባላዋም ለቤተሠባም አላህ ሠብር ይሥጣችሁ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch16493 ай бұрын

    ታውቋት ነበር😢😢😢ያሳዝናል ያማል በጣም

  • @SalmmH-xx5it
    @SalmmH-xx5it15 күн бұрын

    እፍፍፍ በስሠአብ ብጣዕሚ እዩ ዘሐዝን ነብስሽን ባአፀደ ገነት ያንሮው እህቴ😢😢😢

  • @TigistMengesha-dg1gi
    @TigistMengesha-dg1gi2 ай бұрын

    የኔ ቆጆ ማመን አቃተኝ ወልደሽ ማየት ነበር የምጠብቀው የጌታ በለጠ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya63003 ай бұрын

    በስመአብ ምነዉ ባላየሁት ነበር በጣም ቅስም ሠባሪ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔በጣም ከባድ ከባድ ለሁላችንም ሀዘን ነዉ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa3 ай бұрын

    እናሊላሂ ወኢናሂ ራጅኡል እፉፉፉፉ ያማል ቤተሰቦቾ በሙሉ መፅናናት እመኛለሁ

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    3 ай бұрын

    ለካፊር አይቻልም

  • @meseretgetahun-uh1ki
    @meseretgetahun-uh1ki2 ай бұрын

    ዉይ በጣም ነዉ ያዘንኩት ሁላችሁንም እግዚአብሄር ያፅናናችሁ አንተ ወንድሜ በእዉነት ስላሳየሀት ጥልቅ የሆነ ፊቅር እግዚ አብሄ ይባርክህ ጌታ ፈቅዶ ተጋብታችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይል ነበር ግን እግዚአብሄር የወደደዉን አደረገ ከመፅናናት ዉጭ ሌላ ማድረግ የሚቻል ነገር የለም

  • @bezunskwakjira5571
    @bezunskwakjira55713 ай бұрын

    የእኔ እናት ምን ብዬ ልግለፅሽ አዝናለው ጌታሆይ አንተ ያልከው ይሆናል ለሙሽራው እና ለወንድምየው መፅናናትን እመኛለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @motumoto7247
    @motumoto72473 ай бұрын

    በጣም በጣም በጣም አዝናለሁ ምነው በለየው 😭 😭😭

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne36323 ай бұрын

    ውይ በጣም ነው የምታሳዝነው ነፍስሽን በገነት ያኑረው እናንተንም ያፅናችሁ

  • @Gombet25
    @Gombet253 ай бұрын

    ዱካ ሾው በጣም የተለየህ ነህ ከምር ትለያለህ ብዙ ሾውህን አይቻለው ትለያለህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ:: በጣም ትልቅ ክብር ነው ያለኝ ላንተ

  • @SemsSem-qz8su
    @SemsSem-qz8su3 ай бұрын

    Allah sebrun yesetachu .....betam new yazenekut....

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru71803 ай бұрын

    ብርታቱን ይስጣችሁ እናንተ የምትችሉትን አድርጋችኋል ጀግኖች ናችሁ እንኳን ፍቅራችሁን ገልጻችሁ ተዳፍኖ አለመቅረቱ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወንድማችን የሠው ሁኔታ ሳይበግርህ ቀለበት አድርገህ አስደስተህ ነው የሸኘሃት እግዚአብሄር ያጽናችሁ

  • @merimeri530
    @merimeri5303 ай бұрын

    የኔ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ አንጀቴን በላሽኝ

  • @MenaTsegaye-uq7nu
    @MenaTsegaye-uq7nu2 ай бұрын

    የኔናት እግዚአብሔር ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሠቦቿም መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena69093 ай бұрын

    እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ሁሌም ትክክልነው የእህታችን ነብስይማር ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ በጣምነው ያዘንኩት ብቻ ምንይባላል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @user-by3uh2rc9l
    @user-by3uh2rc9l3 ай бұрын

    አሏህ ለሁሉሉም መፅናናቱን አላህ ይስጣቸው በጣምነው ልብ የሚሰብረው ፍቅረኛዋን በዚህ አጋጣሚ ጀግና ልጅነው ለትንሽ ግዚም ቢሆን ደስታ አሳይሀታን ክበርልኝ ወድምየ በጠም ጀግናነው ወድሞም አብሽር አላህ ፅናቱን ይስታቹሁ

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    ያማል ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @user-gz9tf2qm3c
    @user-gz9tf2qm3c3 ай бұрын

    ባጣም ልብ ይሳብራል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭 አግዚአብሔር ናብሳን ይማር 😭😭😭😭 እሱም ብርታቱን ይስጣው ፋጣሪ 😭😭😭

  • @user-ud6yy6zp7d
    @user-ud6yy6zp7d17 күн бұрын

    ነፋሷን በገናት ታኑራት በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስኩት ነፍስ ይማር ለእናተም መፅንና ናትን ይስጥልን

  • @jiratawetesso2959
    @jiratawetesso29593 ай бұрын

    እ/ር መፅናናቱን ይስጣችሁ ። ነፍሷ በአፀደ ገነት ያኑራት ። በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ።

  • @user-hi8hd1gc9b
    @user-hi8hd1gc9b3 ай бұрын

    ለባለቤታም ሆነ ለወንድማ በጣም በጣም አምላክ መፅናናቱን ይስጣችው። ከግናቸው ሆናችሁ ላፅናችሁ በሙሉ አምላክ ብድራቱን ይክፈላችው።

  • @Mekde.2126
    @Mekde.21263 ай бұрын

    በውነት በጣም አዝኛለሁ በጣም ከባድ ነው አግዚአብሔር ጽናቱን የስታችሁ አንተ ብሩክ ሰው ያገባህት በውንት ሳላደንቅህ አላልፍም ተባርክ የነሥዕ ወንድም አይዞህ ጥሩ ወንድም አለህ በርታ ወንድሜ

  • @senaitredi9771
    @senaitredi97713 ай бұрын

    በጣም አዝኛለሁ የመጀመሪያዉንም አይቼ ደስ ብሎኝ እያለቀስኩም ነበር አዝናለሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ አንድ ዘመድ የሞተብኝ ያህል ነዉ የሠማኝ 😢😢😢

  • @dtj4424
    @dtj44243 ай бұрын

    ዉዬ እነ ኮመት ሠጥቸ አላዉቅም ነበረ በጣም ነዉ ያሥለቀሠችኝ ለመኖረ እየጣረች ገታ የሡሥ መፂናናትን ይሥጣችሁ ወንድምቸ ለምን አንልም ጌታ አይወቀስም አይዟችሁ ወንድሞቸ

  • @makyamd6204
    @makyamd62043 ай бұрын

    የአላህህ አላህ የፀናቺሁ ሁላቺንም ወደዛውነው እድለኛነት እናተም የተመኛቸውን ፈቅረኛዋ ስላስደሰታት አብሺሩ ባየገባትኖሮነበረ ፀፀቱ ከህሊነውየማየውጣለት አሁንግን በረታብለቺሁ መፀለይነው ሂውትእድህናት አረቦቻ አሊውም አስል ብክራ በሰልየላሉ ስሬደሰየለሀል ነገየከፈሀልነ ወመልስ እሂውት እኛምቀናቺን እስከሚፀፈልንደረስነው ፈጣሬየበረታቺሁ

  • @user-gs2xd1yu1z
    @user-gs2xd1yu1z3 ай бұрын

    በጣም አዝኛለው ወላሂ ገና ርቅሱን ሣየው ነው የቀዘቀኩት ቤተሠቹዋን አላህ ፅናቱን ይሥጣቸው

  • @user-zs4vl5hb1d
    @user-zs4vl5hb1d3 ай бұрын

    በጣም አዘንኩ ! እያለቀስኩ ነዉ የሰማኋችሁ ! አልቻልኩም ! ለባለቤቷም ለወንድሟ ለወዳጅ ዘመዶቿ ሁሉ መፅናናትን ተመኘሁ ! ፈጣሪ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭

  • @NigistiGebremeskel
    @NigistiGebremeskel3 ай бұрын

    በስመአብ በጣም ያስለቅሳል የኔ እናት ነብስሽን በገነት ያኑርሽ ለቤተሰቦችዋም ፅናትን ይስጣቹ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa25683 ай бұрын

    እቤቱ ምን አይነት ነው ውይኔ ይህ እድ ሁን ገምቼ ነብር ቅድስ ቁርብን ውስጂ በይሽ ነብር ይኔ እናት ነፍስን በአፅድ ገነት ትቀመጥ የኔ እናት ምን ልበል. ቃል አነስኝ አመመኝ በቃ ድስት በሀዘን ተቀየረ ውድም እህቱቼ በዚህ ቀሪ ስአት መልካም ለመስሪት ሞክሩ የኔ እናት ህሊም ከእስጢ አለሽ

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1obАй бұрын

    ጌታ ሆይ ምነው ትንሽ ዕድሜ ብታበድራት እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ለእታችን ነፍሷን በደጋጎቹ ጋር ያኑርልን ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @user-sb5gt9cl7d
    @user-sb5gt9cl7d2 ай бұрын

    ለወንድምዋ እና ለሁሉም ጓደኘችዋ መፅናናት ይስጣችሁ ለእህታችን ደሞ እግዚኣብሄር አምላክ በገነቱ ያኑራት

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q3 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍ አይይይ እህቴ የቅዱሳን ህብረት ይጨምረሽ እህቴዋ ለቤተሰብም መጽናናትን ያድልልን ለዚች አጭር ህይወት ስንባላ 😭😭😭😭ሰንጨከከን አይ እፍፍፍፍፍ

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal57763 ай бұрын

    ማርያም ሀዘነ ልባና ታቅቀልላቸዉ መጽናናቱ #እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር የወወደደዉ አደረገ ነፍስዋ በሰላም ይርፍ 🙏🙏🙏😭

  • @rahelmesfin2417
    @rahelmesfin24173 ай бұрын

    ባልየውም ጥሩ ሰው ነው በዚህ selfish ዘመን ሁኔታው እያወቀ ማግባቱ ሳላደንቀው አላልፍም እ/ሄር ያበርታህ።

  • @user-us5dv3jl7m
    @user-us5dv3jl7m3 ай бұрын

    እህቴ ነፍስሽን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን እናንተንም ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @bbhh211
    @bbhh2113 ай бұрын

    የኔ እህት ትድናለች ብየ ተደስቸ ነበር ነብስሽን ይማረው ሀዘንተኞች እግዚአብሄር ያፅናችሁ

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer40193 ай бұрын

    እኔም እንደዝሁ የምወዳትአጥቻለሁ አሁሃዘኑንአውቀዋለሁፅናቱይስጣችሁ ዘላለም አንተእንደቤተሰብሆነህ ስለምትአፅናናቸውእናመሰግናለን ፅናቱንይስጣችሁ

  • @user-ef4rm2mv2p
    @user-ef4rm2mv2p3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ድንግል ማርያም ሀዘነ ልቦናን ታቅልላችሁ እህታችን ነፍሱዋን ይማርልን

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela15213 ай бұрын

    እግዚአብሔር የገነት ያደርጋት አይዛቹ በርቱ

Келесі