በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!የሙሽሪትን ጉድ አወጣው!!

Ойын-сауық

በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
የሙሽሪትን ጉድ አወጣው!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ @addischewata

Пікірлер: 1 400

  • @Dukashow33
    @Dukashow332 ай бұрын

    ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/poOctdtwgqzbops.htmlsi=wXilagSO_MlcQMdt

  • @ToibaAli-zh4qd

    @ToibaAli-zh4qd

    2 ай бұрын

    ከዚህ ሁሉ ጣጣ ከጋብቻ በፊት የግብረ ስጋ ግኑኝነት አለማድረግ ይህ ነዉ መፍትሔዉ ቦይፍሬድ ገልፍሬድ የሚባል ይቁም በነገራችን ላይ ዲነልኢስላም አይፈቅድም ከጋብቻ በፊት ነገር ጋን እኔ ልል የቻልኩት በአጠቃላይ የኢትዮጲያን በመወከል መልኩ ነዉ አንድ ህግ ቢወጣ ባይ ነኝ ይህም ከጋብቻ በፊት ሴትምትሁን ወንድ ይታቀብ ከጠፋ ይቀጣ ።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63002 ай бұрын

    ለጋዜጠኛው በጣም ትልቅ ክብር አለኝ እቺ ማፈርያ ናት እንኳን ደግ አደረጋት በገዛ እጇ ሕይወቷን አበላሸች ❤

  • @tsehaydesalew4649

    @tsehaydesalew4649

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 ай бұрын

    አለማፈሮ

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 ай бұрын

    ትክኮል፤ባለyናት

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 ай бұрын

    አፈር፤ብy፤ወራዳ፤ናት

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    2 ай бұрын

    AZGYLATE.NBER.MUNHONAONAWEBY.KKKKDGARGATE

  • @meronmeron2806
    @meronmeron28062 ай бұрын

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤🌾🌾🌿🌿🌹🌹🌹

  • @berketesema4345

    @berketesema4345

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቃን❤❤❤❤

  • @user-nz2cu6kl6r

    @user-nz2cu6kl6r

    2 ай бұрын

    አሚንንንንን❤❤🎉 ስደትምርርይላል😢😢

  • @tsehaydesalew4649

    @tsehaydesalew4649

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-px6sj7ul8w

    @user-px6sj7ul8w

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️❤️🇪🇷

  • @MekdesEshetu-to7jy

    @MekdesEshetu-to7jy

    2 ай бұрын

    Amen

  • @rokiaali5726
    @rokiaali57262 ай бұрын

    እውነተኛ ታማኝ አፈቃሪዋቸ የመዳም ቅመምቺ ብቻ ነቸው ፈጣሪ የረፈት እንጀራ ይሥጠን ከሰው ቤት ይገላግለን

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    2 ай бұрын

    አሜን ማርያምን እዴት እደመረረኝ ከበሽታው ጋር የሴትየየ ጭሆት አልቻልኩም😢 በፆሎት አስብኝ

  • @rokiaali5726

    @rokiaali5726

    2 ай бұрын

    @@sishaia6875 መታገሰ ነው ውዷ ፈጣሪ የእረፈት እንጀራ ይሥጠን ሀገራቺንን ሠላም አረጎ ለሀገራቺን ያብቃን

  • @kebramsalman953

    @kebramsalman953

    2 ай бұрын

    አሜን (3)👏👏👏❤❤❤❤

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    2 ай бұрын

    🤣አላለችም ውይ ጭዋ

  • @user-gg5bz1uv8d

    @user-gg5bz1uv8d

    2 ай бұрын

    አሚን

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu2 ай бұрын

    ጨዋ ወልዶ ያሣደገህ ፈጣሬ ላንተ ያላትን ይስጥህ😢✝️

  • @SelimHassen
    @SelimHassen2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገዬ ላተ ትልቅ ክብር አለኝ ሀቅን ስለምትከተል የሀቅ አምላክ ይጠብቅህ ወድማለምዬ❤❤

  • @MuneeraMnr

    @MuneeraMnr

    2 ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin2 ай бұрын

    ጅግና ጋዜጠኛ እንደስምህ ለዘልኣለም ኑርልን ተባረክ።

  • @mercybayissa

    @mercybayissa

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @Dhdt-zj1wq

    @Dhdt-zj1wq

    2 ай бұрын

    🤲❤️

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    አንቺ ሲጀመር ባለጌ ያሳደገሺ ልክስክስ ሸርሙጣ ባጠቃላይ ሻይ ቤት የሚንጠለጠል ፎጣ ማለት ነሺ ማንም ሺንቱን ሸንቶ የሚጠርግብሺ ንግግርሺ መመናቀርሺ እነደ ጨዋ ሰው ስታወሪ ሰውን የሰውን ትግስት ትፈታተኛለሺ ል። ክ። ስ። ክ። ስ። ነሺ

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq2 ай бұрын

    ልጁ ስያሳዝን አይዞህ ወንድሜ 😢 ጋዜጠኛውን አለማድናቅ ንፍግነት ነው ዘላለም ዘገየ የኛ ጀግና በርታ 🎉🎉❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h2 ай бұрын

    አይዞክ አባ ፈጣሪ ያንተ የሆነችውን ይሰጥሀል ጋዜጠኛው ጀግናነክ በርታ

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z2 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀየልጂቷ ዲርቅ ማለት ግን ልጁን ግን መልካምነቱን አይቶ ፈጣሪ ጠብቆታል ተመስገን ይበል

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @ngsti277

    @ngsti277

    2 ай бұрын

    በጣም ይገርማል እውነት መቸም ተደብቃ ኣትደበቅም

  • @rodieyor
    @rodieyor2 ай бұрын

    እህት ወንድሞቼ ትዳርን ስታስቡ በራሳችሁ አትወስኑ እግዚአብሔርን ከማማከር ጀምሩ።

  • @user-db7yy8pn8j

    @user-db7yy8pn8j

    2 ай бұрын

    እውነት ትክክል እግዚያብሄር ከሌለ ባዶ

  • @user-ld2th3qb3l

    @user-ld2th3qb3l

    2 ай бұрын

    ❤❤

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    I agree

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    2 ай бұрын

    በትክክል ❤🙏

  • @Sofi24434
    @Sofi244342 ай бұрын

    ሱሰኛ ነሽ ባለጌ አቺ ትዳር አያስፈልግሽም አለባበስሽ ራሱ 1st ያስታውቅ ነበር ትዳር ክብር ነው 😢የልጁ ትዕግስት ይገርማል አይዞን ወንድሜ ፈጣሪ ላተ ያለችው እሊና ያላት ሴት ይስጥህ 🙏

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye48922 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ምርጥ ሰው ነው🎉 መልካም ሰው ሊባል ይችላል እንጂ አምላክ አይባልም :: በእውነት ጎበዝ ሰው ነው ትጉህ ሠራተኛ ነው በእውነት ልጅቷ የምትገርም ፍጡር ናት በሜዲያው ኘሮግራም ላይ እንዳየናት የትዳር ሰው አትመስልም😮

  • @zertam4068
    @zertam40682 ай бұрын

    ሁልግዜም ለምትሰራው መልካም ሰራ ለተጎዱ ደራሽ እንደው መላእክ ልበልህ ምን ልበልህ እንደው እግዚያብሄር ውል ይህን ይክፈልህ ለስራህ ትልቅ ክብርና አድናቆት አለኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d2 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ላተ ያለኝ ክብር በጣም ትልቅ ነው ጎበዝ በርታ የኔጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op2 ай бұрын

    በጣም የዘመናችን ምርጥ ወንድ ነህ ፈጣሪ ላንተየምትሆን የተባረከች የሳራ አይነት ምስት ይርዳህ እቺ የሴት አሰዳቢ ተልከስክሳ ትቀራለች ወራዳ አንተ ግን በኡነት ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏❤️

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq2 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ያላቹ ወንዶች የመዳምንን ቅመሞችን አግቡ ታማኝ ነን

  • @LubabaTeka

    @LubabaTeka

    2 ай бұрын

    😂😂😂የስ

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    2 ай бұрын

    እትዮ/ውጭ ሀገር የሉት እናንተን የመደም ቅመምን ነው መግበት ያለባቸው የእውነት እኔም ሚስቴ የመደም ቅማም ነት በዘላይ ከና ክብሯ ማንንም ወንድ የማተወቅ ጀግና1000%❤❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq

    @NaNa-lw3xq

    2 ай бұрын

    ፍቅራቹ ለዘላለም ውለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    2 ай бұрын

    @@NaNa-lw3xq አሜንንንንን ውዷ እህቴ አንቺም የሰብሽው ሁሉ ይሠከልሽ ከቻልሽ ከሌሽበት ሀገር ወዴ ውጭ እኛጋ ናይ

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    2 ай бұрын

    @@NaNa-lw3xq ማሻአላህ

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer2652 ай бұрын

    የስደት እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @tsehaydesalew4649

    @tsehaydesalew4649

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ko7od7zu1i

    @user-ko7od7zu1i

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-bp6dz4hy8u

    @user-bp6dz4hy8u

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ld2th3qb3l

    @user-ld2th3qb3l

    2 ай бұрын

    ❤❤❤አሜንንንን

  • @user-yz7zy7wb3j

    @user-yz7zy7wb3j

    2 ай бұрын

    አሚን ያረብ አሚን ያረብ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali57262 ай бұрын

    ለእውነታ የቆምከ ምረጥ ኢትዮጵያዊ አንተንም ከሜራ አማንህን ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ በተረፈ በረቱ❤❤

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c2 ай бұрын

    የእዉነት ልጁ በጣም ትዕግስተኛ ነዉ

  • @user-um6cm8er6k

    @user-um6cm8er6k

    Ай бұрын

    በጣም በጣም ትዕግስተኛ ነዉ።

  • @serkserk1091
    @serkserk10912 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ በርታ ወንድሜ❤ " ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም"

  • @teagesmamo1475
    @teagesmamo14752 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠቅህ ከነ ባልደረቦችህ ።

  • @afomibelen8123
    @afomibelen81232 ай бұрын

    በጌታ ስም ድርቀቷ ይቅርታ ማለት እኮ ትልቅነት ነው ቢያንስ ይቅርታ ብላ ሰላም ሆና ብትኖር ስድ ትዳር እኮ ክብር ነው የኔ ወንድም ድንግል ማርያም ታማኟን ፈራ እግዚአብሔር ያላትን ይስጥህ

  • @addismamo2728
    @addismamo27282 ай бұрын

    ለጋዜጠኛው በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn2 ай бұрын

    በጣም ይገርማል ልጅትዋ ድፍረትዋ ልጁ እግዚአብሔር ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላትን ይስጥክ እራስክን ጠብቅ እራስክን አትጉዳ ቤተሰቦችክ ይፈልጉካል በእምነትክ በርታ ትዳር ከፈጣሪ ነው አይዞክ

  • @Aynalem-em5dw

    @Aynalem-em5dw

    2 ай бұрын

    ያውም ሳስት ወድንዳች ዘንድሮ እኮ በወንድ አይፈርድም የሴቱ ልብስ ለእህ ነው እግዚአብሔር የሴት አለባብስ ጥንቃቄ እድኖርው የምፈልገው

  • @MahletGiday
    @MahletGiday2 ай бұрын

    ድሮም እኮ ከአለባበስዋ ልጂቱ ታስታውቃለች ስብዕና ቢኖራት እኮ ቢያንስ ወደ ሚዲያ ስትመጪ ስርአት ያለ ልብስ ትለብሺ ነበር እንደዚህ አይነት ገመና ይዘሽ ወደትዳር ባልገባሽ ኑሮ ትዳር እኮ ትልቅ ፀጋ የዘላለም ደስታ ነው እንደናንተ አይነቶችን እያዬን እንዴት ሰው ወደትዳር ለመግባት መተማመን ይጠፋል ግልፀኝነት ለሰው ልጅ ደስ ይላል አሁንም ወደራስሽ ተመልሰሽ ንስሀ ግቢ ጠያቂዎችም ተባረኩልን

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    2 ай бұрын

    በጣም አለባበስዋ የወረደ ነው❤❤❤❤ ትገርማለች

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    2 ай бұрын

    ​@aminaa4058 ደምሪኝ እህቴ

  • @feven.leul6287

    @feven.leul6287

    2 ай бұрын

    Erasishim make up qenes argi. Erasish teletatifesh sew judge mareg niseha gibi lemalet anchi biqu nesh?😏 Memetsadeq....ay Abesha min yishalenal.

  • @solomonhaile8848

    @solomonhaile8848

    2 ай бұрын

    አረ እኔም ብየ ነበር😂😂😂😂😂

  • @hannakonjo48

    @hannakonjo48

    2 ай бұрын

    የልጁን።ሂወት ልታበላሽ ይች ሸርሙጣ

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x2 ай бұрын

    አይዞሕ ላተ ያልካትን በቅረቡ አግባ ይች ለማንም አትሖንም

  • @racheltakala7118
    @racheltakala71182 ай бұрын

    ጎበዝ ከዚያም ከዚያም አትል አንዱን ጥግ ካላዚያዝ በርታ እራሱን ይጠብቅ

  • @selamtube1319
    @selamtube13192 ай бұрын

    ልጂቱ አለባበሷ ያስታውቃል የባለፈው ይተርቪ ላይ ሴተኛ አዳሪ ነው አለባበሷ አይዞህ ወንድሜ ወንዶች ችግራችሁ የውጪ ማንነቷን እንጂ የውስጥ ማንነት አታዩም ይበላችሁ

  • @feven.leul6287

    @feven.leul6287

    2 ай бұрын

    Ayzoh wendime blesh keza demo yibelachu...😂😂😂 Yibelachew bakish ayizohim ayasifeligachewum.

  • @user-jp2st1le1i

    @user-jp2st1le1i

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 ай бұрын

    @@feven.leul6287 😜😜

  • @tube-pz3mt

    @tube-pz3mt

    2 ай бұрын

    Tikikil😂😂 new

  • @helenberekt3774

    @helenberekt3774

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @AjabMabre
    @AjabMabre2 ай бұрын

    አይዞ ወንድሜ እንኳንም ተውኳት ልጂቷ ጤነና አይደለች ያረገዘቺው ልጅ ከማን እንደወነ አታውቅም

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-3632 ай бұрын

    አንተን አለማድንቅ ንፎግነት ነው ደስ የሚለው የጀመርከውን ትጨርሳለህ ክብርልኝ❤

  • @LovelyFood-mm9jv
    @LovelyFood-mm9jv2 ай бұрын

    ስንት ጉድ አለ እውነት ለመናገር ዘላለም አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @zed9651
    @zed96512 ай бұрын

    ይችንስ ድግ አደረካት ይች ወራዳ ባለየ ድሞ አታፍርም ጥፋቴን ይንገረኝ ትላለች ሲጀመር አለባበሷም አኡዙ ቢላ

  • @user-jm7sb6vr3s
    @user-jm7sb6vr3s2 ай бұрын

    በጣም በጉጉት ነው ምከታተልህ በርታ ለምትሠራው ሥራ አድናቂህ ነኝ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali57262 ай бұрын

    ፈጣሪ መልካሟን ሴት ይሥጥህ ወንዲማቺን ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki2 ай бұрын

    ማርያምን በጭራሽ ልጅቷ የወጣለት መሆኗን ያስታዉቃል ካለባበሷ ይች ስድ😢😢😢

  • @mekdiaddis
    @mekdiaddis2 ай бұрын

    እናመሰግናለን በጣም ጓጉተን ነበር በርታ በርታ እንወድሀለን

  • @user-jm7sb6vr3s
    @user-jm7sb6vr3s2 ай бұрын

    ሙሽራው በጣም ጠንካራ ነው

  • @user-by8ro9nl9g
    @user-by8ro9nl9g2 ай бұрын

    አቤት ሐገራችን ያላየነው ያልሰማነው የለም አቤት በቃ በለን ጌታየ እረ በቃበለን 😢😢

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen45062 ай бұрын

    Gobez Gazetegna 👍 God Bless You Zelalem keep it up 🙏🛐⛪️✝️💐🌺🌹❤️🙏

  • @rodieyor
    @rodieyor2 ай бұрын

    በጣም ያማል! የሷን ስንሰማ በሱ ላይ ፈርደን ነበር። የሱን ስንሰማ ደግሞ በጣም በጣም ከባድ ነው። አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል እንደውም ቀድመህ ሀ ብለህ ኑሮን ሳትጀምር ማንነቷን ማወቅህ ለበጎ ነው እንደዛ አስብ እሺ ራስህን አትጉዳ። እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናልና በርታ ህይወት ይቀጥላል።

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    2 ай бұрын

    እኔስ በሱ አልፈረድኩም አለባበስዋን አይቸ አስጠልታኝ ነበር

  • @rodieyor

    @rodieyor

    2 ай бұрын

    ያው እምልሽ መቼስ እንደሴት በሰርግሽ ቀን እንደዛ መዋረድን ምን ትይዋለሽ ከዛ አንፃር ነው እንጂ አትፍረድ ነው።

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w2 ай бұрын

    ማነው እደኔ ዘላለምን በጉጉት የሚጠብቀው በረታ ወድም አለም🎉

  • @AdamAbye

    @AdamAbye

    2 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤❤❤

  • @comcell9602

    @comcell9602

    2 ай бұрын

    ❤አኔ

  • @emabet578

    @emabet578

    2 ай бұрын

    He is great. Very professional and work to prevent crime and works for justice.

  • @SalehBinali-my5gg
    @SalehBinali-my5gg2 ай бұрын

    Wl see you # the end of May in Addis hope fully. Take care , we are proud of you. Excellent program. Rgrds

  • @MssMedina
    @MssMedina2 ай бұрын

    ጀግና ወንድማችን ኣንተን ኣለማድነቅ ኣይቻልም ብዙዎቹ ለዩቱብ ብር ብሎዎ የውሸት ድራማ እየሰሩብን ነው ያንተ ሚድያ ግን በትግሃት የእውነት በቅንነት ስለ ሆነ ሁሌ በጉጉት እንጠብቅሃለን ቀጥልበት ❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66592 ай бұрын

    አቤት መጨካከን ወይ አረ ልቦና ሥጠን 😢

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus2 ай бұрын

    ልጁ ስያሳዝን አይዞህ ወንድሜ😢 ጋዜጠኛውን አለመድናቅ ንፍግነት ነው!

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928Ай бұрын

    Bless you brother

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan33462 ай бұрын

    አድናቂህ ነኝ የበላይ ልጂ ሁነህ አለመበቀልህ አድናቂህ ነኝ ትግስትህ ❤❤❤

  • @abezash921
    @abezash9212 ай бұрын

    የእውነት በጣም ጥሩ ወንድነህ ትዕግስኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ልብህን ጠብቅ እሽ😢😢😢

  • @user-tv2kt4ql2i
    @user-tv2kt4ql2i2 ай бұрын

    የመጀመሪያ ላይክእና ኮሜንት እወዳችሁአለሁ

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    2 ай бұрын

    ደምሪኝ እህቴ

  • @botin6076

    @botin6076

    2 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-bp6dz4hy8u

    @user-bp6dz4hy8u

    2 ай бұрын

    እንወድካለን ጀግና ነህ

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l2 ай бұрын

    የሌባ አይነደረቅ ነሽ ወድሜ አይዞህ በመጠጥ እራስህን አትጉዳ ዝበላት ይች ቅሌታም መታ አጠቅምህም ክብር ለጋዜጤኛው

  • @user-kt5ub4yr9y
    @user-kt5ub4yr9y2 күн бұрын

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነት

  • @user-nz2cu6kl6r
    @user-nz2cu6kl6r2 ай бұрын

    አይ ባለጌ ቅሊታም አዳድሴቶችግን ለምንትልከሠከሳላችሁ ለልጁ ፈጣሪየመረጠልህን ይወፍቅህ እኳንምተጋለጠች ምርጥጋዜጠኛ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g2 ай бұрын

    እህህህ እኔ ስሰማ ታመምኩ እኳን እሱ እራስ ያስታል❤

  • @wedesewgy7535
    @wedesewgy75352 ай бұрын

    Egziabher yibarkeh zele 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k2 ай бұрын

    ኣጆኻ ዛሓወይ ንዓኻ ትኾን ጋልሄዋን ፈጣሪ ሒዙልካ አሎ🙏ብሓቂ ትወዲ ትዕግስቱ👍👍ተባረክ❤❤❤ንሳ ግን ኸልቢ እያ ንዕኡ ትምጥን አይኮነትን ስዲ😢ጅግና ጋዜጠኛ እውን ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ❤❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe2 ай бұрын

    ከባድ ነዉ ዘመኑ ቀረቦ እያለ ሴቱም ወንዱም ከሀዲ ወዴት እንህድ እኛ የማዳም ቅመሞች አይናችን ጆሮአችን ደነዘዘ እረ ኡኡኡ ሀገሬሬሬሬ

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    2 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ደነዘዝን❤❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    2 ай бұрын

    😂😂😂 ቀን ያጣልን ውዴ

  • @zaxvcsamri

    @zaxvcsamri

    2 ай бұрын

    እኔ አንዱን መጀንጀን እፍራለው እሷ ታትራምሳለች ወይኔ ድፍረት 😂😂😂

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    2 ай бұрын

    @@zaxvcsamri እኔም እፈራለሁ

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti55812 ай бұрын

    ልጁ ግን ጀግና ትሁት ነው❤❤

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    ጨዋ ወልዶ ያሳደገው ግብረገብ ያለው ልጂ ነው አስተዳደግ ይጠይቃል አፈር ትግባና ይሄ ቤቷ ሊሆን አይችልም ልጁ እንኳን የሱ ቢሆንም ጉድጉዋድ ይሁን ቤቷ ይች ሸርሙጣ መሞት ይሻልሻል

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob2 ай бұрын

    እኔ መጀመሪያም ጠርጥሬያት ነበር የሆነ ምክንያት አይቶ እደሄደ

  • @user-kd5nt5to4b
    @user-kd5nt5to4b2 ай бұрын

    always you seve for us every where &every time b/c you investigate the relevant facts inboth sides & seport upto the end.

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37532 ай бұрын

    ጋዜጠኛዉ እኔ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤ ዘልዬ በርታልን ❤❤❤

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy2 ай бұрын

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደረቅአሉ

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😅😅😅

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    2 ай бұрын

    ሀሀሀ

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y2 ай бұрын

    እኔ ከመጀመርያ ጠርጥሬ ነበር ጋዜጠኛው ዋው በርታ ወንድሜ

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe99812 ай бұрын

    Yemen meseker new no no no you are a brave , you have confidence , you can do everything, keep pit up strong and wish you the best you are educated ❤❤

  • @brteHa
    @brteHa2 ай бұрын

    አልታደለ ከፈር ሳይሳም ያረጃል ይላል ያገሬ ሰው ሆ በገዛ እጇ ህይወቷን ማበላሸት 😢 ልጁ ትግስተኛ ነው ሌላው ቢሆን አቆ ይገላት ነበር

  • @user-wh5vm9db7s
    @user-wh5vm9db7s2 ай бұрын

    😂ወንበዴ ናት አምታታው ድሮም ቆንጆ ሴት እና ሀብታም ሴት የህዝብ ሺት ቤት ናት ኤሼ😅😅😅😅😅

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    2 ай бұрын

    ቆጆ ሴት ሳይሆን የተረገሙ አሉ ሁሉ አድ አይደለም ስንት ባሌጌ ጎራዳ አለ አያድርስነው

  • @zertam4068
    @zertam40682 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ዘገየ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ስራህን ውድድድድድ

  • @romatela7057
    @romatela70572 ай бұрын

    ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ 🎉🎉

  • @mohammedabdo8485
    @mohammedabdo84852 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ትዕግስቱን ይስጥህ ለአንቴና ለገዜጣኛዉ ያለኝ ክብሪ 100%።

  • @SsSs-ml8bv
    @SsSs-ml8bv2 ай бұрын

    እግዛቢሔር የሰራዋ ይሰጣት

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew46492 ай бұрын

    አይ ሲያቱ ያላመማር ሲበሉት ያስጠላል አሉ የአዲስ አበባ ሴቶች ማለቴ አንዳዶች እሚያርጉትን አያቁም ወንድሜ አፍዞህ እኛ የመዳም አንዳንድ ልክስክስ ወንዶች ሲጎዱን ትክክለኛ ወንዶች በደዚህ አይነት ሴቶች ይጎዳሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አብሽር ከግድህ እራስህን እንዳትጎዳ ወንድሜ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou2 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድልክ ዘላለም አንድ ነገር ይዘክ መጨረሻ ስትደርስ አትተውም በርታ

  • @user-xb6bf2oo3r
    @user-xb6bf2oo3r2 ай бұрын

    Zerih yebarek berta.

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa2 ай бұрын

    ክህሎት ሚዲያ ምን ሆኖ ነው ጣፋብኝ እኔጋ ብቻ ነው ወይስ ሁለቹምጋር ነው😢???

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    2 ай бұрын

    አረማርያምን ትክክል እኔ እፅፋለሁ ግን አድም ሰው መልስ የሰጠኝ የለም😢 ምን ሁኖ ይሆን እስክድር 😢

  • @ZibibaHalwa

    @ZibibaHalwa

    2 ай бұрын

    @@sishaia6875 በያ ቀኑ ዛሬ ይመጣል እያልኩ ስገባ ያለም. ሰላም ብቻ ይሁንልን

  • @Bolew

    @Bolew

    Ай бұрын

    taseru iko

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se2 ай бұрын

    ዳዊት አይዞ አባቴ

  • @user-be5hx8yl4h
    @user-be5hx8yl4h2 ай бұрын

    You are an amazing journalist with a lot of sensitivity, and you are a young man, you are a good and honest person, she was not honest with you from the beginning, she is not for you, a request, drink, hurt yourself, she is not for you, maybe now it hurts you to know that God has protected you ❤❤❤

  • @user-hu4wi2fd5k
    @user-hu4wi2fd5k2 ай бұрын

    የምትወልደው ልጅስ አያሳዝናትም ጨካኝ ዘልየ አንተ ልዩ ጀግና ስብእና ያለህ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf2 ай бұрын

    ንጹህ የልሆነ ጋብቻ መዘዙ ብዙ ነው.! 'ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንጹህ ነው ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ፡-

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    2 ай бұрын

    WANDOCUSE.KKK

  • @WsjwjsWissj

    @WsjwjsWissj

    2 ай бұрын

    በጣም የእውነት ይህ ቃል ልቤን ይይነካዋል እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል እሚለው❤❤

  • @user-fozeya
    @user-fozeya2 ай бұрын

    እድህ መጨረሻውን ስታሳውቀን ደስ ይላል ይገርማል አልጠበኩም ነበር የሰው ወሬ ሰምቶ መስሎኝ ነበር

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa92702 ай бұрын

    ያለቀሰ ሁሉ እውነት እንደለለው ሁሌም ማወቅ ግድ ይላል። ከስህተት ያድናል።

  • @SelamawitWeldesenbet
    @SelamawitWeldesenbet2 ай бұрын

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ዘሌ ላንተ ክብር ይስጥህ

  • @user-jx3qj8ju6w
    @user-jx3qj8ju6w2 ай бұрын

    ጉድ በል ጎደር

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq2 ай бұрын

    Zelalem bro lante tlek keber algn, Egziabhere ytbkhe 🤲🙏❤️

  • @AliAli-gb8og
    @AliAli-gb8og2 ай бұрын

    ወንድነህ ዘመንህ ይባረክ የአረከው እንዲያውም ትንሹን ነው ብራቮ እሷ ግን ህይወቷ እንዳይልከሰከስ ጸልይላት

  • @MulugetaWondie
    @MulugetaWondieАй бұрын

    Nice boy really best

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx2 ай бұрын

    የልጁ ትግስት 👍👍👍👍 እሷ የሴት ሰገጤ አኡዙቢላ

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl2 ай бұрын

    እረ በፈጣሪ ስም ምኑን እያሰመከኝ ነው አቤቱ 😢😢😢😢የመዳም ❤❤ጋዜጠኛውን ወደ 200k ተሎ በሉ

  • @hana.6956
    @hana.69562 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ አድነን አንተን እግዚአብሔር አውጥቶሐል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አትጨናነቅ።

  • @jmoljmol9406
    @jmoljmol94062 ай бұрын

    እዴዉሥቱያመጡታል እኒዚህ ጋዚጠኞች ያርበሀገር ያለሽዉድህቴ ዬኒታማኞች ጠክሩልኝ አላህያግዛችሁ እናተእሥመሣይወድምሤቶችም ወዴልቦናችሁ ይመልሣችሁ😢

  • @salams1817
    @salams18172 ай бұрын

    😢😢😢 ማረን ክርስቶስ

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h2 ай бұрын

    እውነት ጠርጥሬነበር በመጀመርያግዜ ስርግሽን ላይ ጥሎሽ፣የሄደው ስያንሽሽ ነው ዋሽተሽዋል 😢

  • @user-we6ys8yi5i
    @user-we6ys8yi5i2 ай бұрын

    Congra 130 K🎉🎉🎉

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo2 ай бұрын

    እድይች አይነቶ እርካሽ ናቸው ብዙውን እህቶቻችን ስመሠባራ የሜረጋቸው❤❤የጎጎች ናትጅ አልጠግባይ ተፍቶ ያርፋል❤❤

  • @tigi886
    @tigi8862 ай бұрын

    ኢግዚኦ ነዉ መቼም ሴቱም ላይ ወንዱም ላይ የፈሰሰዉ የዝሙት መንፈስ ግን ምን አይነት ጉድ ነዉ በጣም ያሳፍራል🙄🙄🙄

  • @user-vx7me1sj7y
    @user-vx7me1sj7y2 ай бұрын

    ደሞ አፏን ሞልታ ታወራሌች😅😅😅😅😅😅

  • @mesertabebe4349

    @mesertabebe4349

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina38112 ай бұрын

    ምንም እንኳ በቅርቡ መከታተል ብጀምርም ሥራዎችህን አድናቂህም አክባሪህም ስለሆንኩ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤የአንተን አይነቱን ያብዛልን በርታ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤

  • @SelamawitGebre-nc2qr
    @SelamawitGebre-nc2qr2 ай бұрын

    ለሙከራው እጅግ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ በዚህ አስቀያሚ ስሜት ውስጥ ሆኖ እንኳ በዙሪያቸው ላሉት ሰዎች ክብር ሲል ሰሜቱን ተቆጣጥሮ የቆየ ሰው ሰው የሚሸት ጀግና !!!!እሷ ግን ውርደት ይገባታ ።

  • @weto5477
    @weto54772 ай бұрын

    Uuuuffff betam balege set asedabii nat leju deg arge Wendmachen mirt sew faxari yetebeqeh❤❤❤😢😢😢

  • @ganatganat6080

    @ganatganat6080

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm2 ай бұрын

    እረባክክ ምንሰላም. አለብለክነዉ. ይሄንጉድ እየሰማን አሳፋሪናት😢

  • @medinamedina8256
    @medinamedina82562 ай бұрын

    መጣህ ዋው እደጀመርከው መጨረሻውም እዲህ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ዱካ ሾ❤❤❤❤

Келесі