በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!

Ойын-сауық

በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
ምን ተፈጥሮ ይሆን!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬

Пікірлер: 1 600

  • @serkserk1091
    @serkserk10913 ай бұрын

    "ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሰማነው እንጅ ያልተደረገ የለም"። በርታ ወንድሜ ዘላለም ዘገየ❤

  • @atsedelube986

    @atsedelube986

    3 ай бұрын

    Ere bro benatik fitachewin asayen

  • @user-wt4nw9xs1n

    @user-wt4nw9xs1n

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari3 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ግን ያለው በጎ ስነ ምግባር ያስደስታል ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤

  • @user-nb2tl8kk4s

    @user-nb2tl8kk4s

    2 ай бұрын

    He’s the hero 🦸

  • @user-ff7oy7qd4w
    @user-ff7oy7qd4w3 ай бұрын

    ይሄ ነው የህዝብ ልጅ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ መደገፍ አለበት

  • @user-cs1lz8sl5c

    @user-cs1lz8sl5c

    2 ай бұрын

    Wshetam nat አለባበሡዋ ይነግራል

  • @user-mp1pu1rt2q
    @user-mp1pu1rt2q3 ай бұрын

    አኡዙቢላህ ምነሼጣን እረጂም ምን አይነት አለባበስ ነዉ አለባበስሺን አሳምሪ እህት ? አለባበስሺን አስተካክይ የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @feven.leul6287

    @feven.leul6287

    2 ай бұрын

    Weregna! Belebese aydelem wusitish new wanaw. Enanite tekenanibachu gud aydel yemiserut. 😅

  • @Belachewchaka-gw1jq

    @Belachewchaka-gw1jq

    2 ай бұрын

    ሰይጣን ነሽ እርሷ እንዲህ ስታዝን ስለልብሷ ታወሪያለሽ?ይድረስብሽ

  • @saadayimer8273

    @saadayimer8273

    2 ай бұрын

    ታዘነች ምን እንድህ አስገለባበጧት አይ ስው አንችም የሶ አይነት ነሽ ማለት ነው ስው ስህተታችንን ሲነግሩን መቀበል እንጅ ምንድን ነው ስድብ ና እርግማን🙄​@@Belachewchaka-gw1jq

  • @Shmoelworku

    @Shmoelworku

    2 ай бұрын

    ምኗ ደነዝ ነች በእግዚአብሄር አንቺ በቃ ሚያሳስብሽ ያለባበሷ ጉዳይ ነው

  • @LubabaTeka

    @LubabaTeka

    2 ай бұрын

    እና ካዘነች ልብስ ለብሳ አይደለም ቂጥዋ ለማሳየት አይደል የለበሰች ይሄን ልብስ ከመልበሰዋ ሌላ አትለብስም​@@Belachewchaka-gw1jq

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ የስደት እህቶቼ በሄዳችበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    አማንን🎉🎉

  • @MinaJemal-vc2ky

    @MinaJemal-vc2ky

    2 ай бұрын

    አሚን ያረቢ 🌹🌹🌹🌹

  • @user-rs5wt6cu8k

    @user-rs5wt6cu8k

    2 ай бұрын

    አሚን አሚን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37533 ай бұрын

    እንግዲህ ያ የፈረደበት መተት ይሆናል ለነገሩ ጀግና ጋዜጠኛ ነዉ የመረጥሽዉ ምን እንደተፈጠረ የትም ገብቶ ያወጣልሽል ❤❤❤❤❤

  • @africanwomen916
    @africanwomen9163 ай бұрын

    ሴቴ ልጅ ውበቷ አለባበስዋ ነው፡፡ ክብር የሚሰጥ ፐርሰናልቲ ፡ይገባታል፡፡ እናቴ ልቦና ይስጥሽ፡፡

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd3 ай бұрын

    ይገርማል የሆነ ሚስጥር ❤አለ የተደበቀ መተት ይሆናል ተከታትለህ ድረስበት ጎደኞችን ጠይቀህ ከሳም ጎደኛ ሁሉንም ❤አጣራላት ❤እንደዚህ የቅናት መንፍስ ነው

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq3 ай бұрын

    .ለሞላው ለሙስሊም ኢድ ሙባረክ

  • @user-gb2vt2pb7d

    @user-gb2vt2pb7d

    3 ай бұрын

    ወአለይና ወአለይኩም

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 ай бұрын

    ትለያለሕ ጋዜጠኛው ጌታ ይባርክሕ በዚሕ በቀውጢ ግዜ እንዲሕ መልካም ማሠብና ማረግሕ ልቤን ነው የነካው 💔💔

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice34053 ай бұрын

    አይዞሽ እእታችን መንፈስ ነው እንደዚህ አራሩጦ የወጣው የቤተስቡ እጅ አለበት ደግሞ አትጨነቂ ስለ ስው እናትሽን እመቤቴ ትዳብሳቸው አቁ ይወጣል

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye10383 ай бұрын

    ወንድሜ ዘላለም ፈጣሪ ላንተ ብርታቱን ይስጥህ የሚገጥሙህ ሰዎች ሁሉ መከራቸው የፀና ግራው እራሱ ግራ የሚጋባበት ሰዎች ናቸው አይ መሬት ያለ ሰው አሉ ዘላለም ጌታ ይርዳህ

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw1803 ай бұрын

    እውነትም ዘላለም መድሐኒአለም አብዝቶ ይስ ጥህ ሁሌም እጅህ ሙሉ ይሁን የምትሠጠው አትጣ ተባረክእንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @abebawbelay2584

    @abebawbelay2584

    2 ай бұрын

    ልጁ የሆነ ነገር ተደርጎበታል

  • @hirut4901
    @hirut49013 ай бұрын

    ሰርጉ ላይ እዳለ መድሀኒት ያደረገበት ሰው አለ የሀገራችን ህዝብ ጌታይማረው ፀበል ውሰዱት

  • @user-tp4oz4ve6z

    @user-tp4oz4ve6z

    3 ай бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀yes

  • @user-tp4oz4ve6z

    @user-tp4oz4ve6z

    3 ай бұрын

    😀😀😀😀😄yes

  • @user-fp4ly2tg6y

    @user-fp4ly2tg6y

    3 ай бұрын

    ፀበል ዉሰዱት

  • @user-yi2bn5yt6b

    @user-yi2bn5yt6b

    3 ай бұрын

    ፀበል ወሰዱት

  • @wintagebremichael934

    @wintagebremichael934

    3 ай бұрын

    Yhonal 😢

  • @tinasaron2728
    @tinasaron27283 ай бұрын

    ዘሌ በጣም ጠንካ ሰው ነህ ፈጣሪ ጥበቃውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges20582 ай бұрын

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሺ አስቢ እናትሽን እግዚብሔር ይማራቸው በርቺ እግዚብሔር ብርታቱን ይስጥሽ በፀሎት በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይህን አሜን።

  • @meronmeron2806
    @meronmeron28063 ай бұрын

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ይጠብቃቹ

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tighest4445

    @tighest4445

    3 ай бұрын

    Amen Amen 🙏🙏

  • @user-oz3od2me3k

    @user-oz3od2me3k

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @MesretKassawMekonen

    @MesretKassawMekonen

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ku7ur2mh6u

    @user-ku7ur2mh6u

    3 ай бұрын

    አሜን(3)

  • @user-nx3mr3df4q
    @user-nx3mr3df4q3 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም የስልምና እምነት ተከታየች ኢድ ሙባርክ

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    3 ай бұрын

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤

  • @user-nx3mr3df4q

    @user-nx3mr3df4q

    3 ай бұрын

    @@MsMina-pj5jc ምነዉ

  • @ZenbS-bv7gm

    @ZenbS-bv7gm

    3 ай бұрын

    وعليكم السلام አለይና ዋአለይኪ ❤❤

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ተቀበላአላህ ወሚና ወሚንከል ሷሊሂል አማንል

  • @user-lk6vz8fd3d

    @user-lk6vz8fd3d

    2 ай бұрын

    علينا و عليكم عيد سعيد ❤❤

  • @alem5097
    @alem50972 ай бұрын

    ማነው. ዱካ. የሚለውን. ሰም. የሰጠው. እውነትም. ዱካ. ዱካ. ዱካቸውን. እየተከታተልክ. ነው. ፋታ.ሳትሰጥ. ጉዳዩን ልክ. የምታደርሰው. ተባረክ

  • @gcy3510
    @gcy35103 ай бұрын

    ወንድማችን ዘለላም በጣም ያምትሰራቻው ሥራዎች በጣም ትልቅ ነው ጀዛህን አላህ ይጣብቅህ ግን ልጁ ማታት ታሰርቶበት ነው በእምነቱ ወደ ጣበል ውሰዱት እድነል

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki3 ай бұрын

    ዘላለም ወድማችን የእወነት ትለያለህ❤ሴቷ ደግሞ እስኪ እርቃሽን አትሁኜ 😢ልብስ ልበሺ

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj3 ай бұрын

    ቤተሰብ ሸር አድርጉለት እናበረታታው ምክንያቱም እሱ የጀመረውን ግብ ሳያደርስ አያቆምም ጅግና ጋዜጠኛ ነው❤❤

  • @user-gz8uf4rr8c

    @user-gz8uf4rr8c

    3 ай бұрын

    Ewenete new gegenachen new

  • @user-nf8qc1rq3y

    @user-nf8qc1rq3y

    3 ай бұрын

    ትክክል ነው አይከፈልበትም ላይክ ሼር አርጉለት አበረታቱት

  • @Amazonwill-yt6hd

    @Amazonwill-yt6hd

    3 ай бұрын

    በተስፍ ❤ እንጠብቃለን ❤

  • @MeazaBerhanu

    @MeazaBerhanu

    3 ай бұрын

    Ewunatim Jagina nw!

  • @ayinalem6227

    @ayinalem6227

    3 ай бұрын

    Awo bawent

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam503 ай бұрын

    አይዞሽ እራስሽን አረጋጊ የደረሰብሽ ችግር በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያርግልሽ።

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe71002 ай бұрын

    እንደው የእኔ ጌታ አንተ ዘላለም የምትባል ልጅ ተባረክ ስንቱን ከጭንቀቱ ትገላግላለህ ተባረክ ከልጅቷ በላይ ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ምንም ላይሰጥ ሀበሻ ስንት የሚፈርደውን ወሬ እንዴት እንደቻሉት ሳስብ

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg3 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ እግዚአብሔር ይባርክህ አገላለፂህ በጣም ደስ ይላል

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43313 ай бұрын

    እግዚአብሔር ነው የሱን ችግር የሚያውቅ ሌላውማ ከማጨብጨብ ውጭ አያውቅም አይረዳም ጠንቋይ የሚባል ባለጋራ እያለ ምን ሰው ይጠቀማል 😢😢😢

  • @matgetachew5739

    @matgetachew5739

    3 ай бұрын

    Tekekel lezi mlefethew demo eyesus yelbalal yechelemawen gullebet yemisber

  • @adamiyzosh4331

    @adamiyzosh4331

    3 ай бұрын

    @@matgetachew5739 በትክክል 👍👍😘

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    3 ай бұрын

    KKKKKEGZABHIR.YTBKUN..AFLUEKO

  • @senaitzerea4936

    @senaitzerea4936

    2 ай бұрын

    Tikikil Medihaniu xebel new Lehuletu Yalemesimamat ye tonkai syra Enidayhon geta Kenesu yhon

  • @Hundumak
    @Hundumak2 ай бұрын

    መተተኞች በሞሉበት ሀገር በሰላም ወጥተን የምንገባ እኛ ጥቂት ጤናኞች የእግዚአብሔር ጥበቃ በዝቶልን ነው።

  • @meriwameskele1304

    @meriwameskele1304

    2 ай бұрын

    Igzabher tebakiyachin new bekefa bechelem alem

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw71443 ай бұрын

    የሰው ክፋት የሁነ መተት አድርገውበት ነው የሜሁነው ሰው ከፍቷል ሰይጣንም እየሰራ ነው ጌታ ይገስጥህ የሰውን ህይወት የምታጨልም ክፎ መንፈስ እግዚአብሔር ይድረስላችው

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji33053 ай бұрын

    አለባበስሽን አስተካክይ እህቴ በኋላ ምላሹን ከአምላክ ዘንድ አትችይውም ይህ ውበት ይጠፋል አፈርም ይበለዋል በስባሽ ነው አምላክን ከምታስቀይሚበት ቢያንስ አለባበስሽን አስተካክይ የሴት ልጅ ወጉ ይኑርሽ እህቴ እህታዊ ምክር ነው

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    3 ай бұрын

    ተባርክ ትክክል ብለሻል

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ትክክል እደዝህ ሆና ሥትቀመት ትታሥጠላ ሴት አሠዳቢ ፈጣሬ የማይወደው አለባበስ ነው።

  • @romanamohammed1685

    @romanamohammed1685

    2 ай бұрын

    Tikikl

  • @Eman-cs5np

    @Eman-cs5np

    2 ай бұрын

    ጓበዝ በካር ነሽ 😊

  • @zinazina853
    @zinazina8533 ай бұрын

    መተት ተደርጎቤት ይሆናል ዉይ ምስኪን 😢😢😢ፀበል ዉሰዱት ዘንድሮ ጉድ እንዴ ምንጭ እየፈለቀ ነው

  • @user-cw9sx6zq2c

    @user-cw9sx6zq2c

    3 ай бұрын

    እውነት ነው 😢😢😢

  • @metadeltube1

    @metadeltube1

    3 ай бұрын

    Ewnt new 😢😢😢😢uuuuuufff bexm yesazanl

  • @mulumassa9214

    @mulumassa9214

    3 ай бұрын

    tekele enem yhe msab new ymtagn zemedichw weym metefo gwadegn lhon ychelal god mows

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    3 ай бұрын

    It could be

  • @makyamd6204

    @makyamd6204

    2 ай бұрын

    አላህየሺረው የገሬሰው በመተት ተጨመላልቆልል አላህ የመልሰውውፀበልውሰዱት

  • @user-qi6bu6jj6l
    @user-qi6bu6jj6l3 ай бұрын

    እግዚኦ አይዞሽ በርቻ አይ ታወቀ ችግር ገጥሞት ይሆናል ሰው የተጫካከነበት ግዜ ነው የሆነ ነገር አስነክተውት ነው በታቻላችሁ አፈላልጉትና ፀበል አስገቡት

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste61082 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ❤ ፈጣሪ ያንቺ ያለውን ይሰጥሻል🙏🙏🙏 ሴቶች ቢቻል ቢቻል ከጋብቻ በፊት ግኑኝነት ባታደርጉ ?? ወንድ ልጅ ሴትን ቀርቦ እስኪያቃት ድረስ ነው😭😭😭

  • @damoursarah6
    @damoursarah63 ай бұрын

    የሆነ ችግርእማ አለ ልጁ ጠበል ይሂድ ልጅትዋ ግን የምታፈቅረው አይመስለኝም በተረፈ እህት ምን አለ እስከ ጉልበትሽ ድረስ ብትለብሺ ለራስሽም ክብር ነው ገላሽን በማሳየትሽ የሚያከብርሽ ሰው የለም የሚያቀልሽ እንጂ

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg3 ай бұрын

    ሴትነታችን እምገክፂ ልብስ እንልበስ ሙሉ ልብስ ክብርም ማእረግም ይሰጣል ማርያም ትማርሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አይዛሽ ፀልይ ሙሉ ቀምስ ልበሽ ቤተክርስቲያን አዘወትር በጣም ያሳዝናል እመ ብርሃን ታብራላችሁ😢😢

  • @worekeyemareyamleji3305

    @worekeyemareyamleji3305

    3 ай бұрын

    ትክክል ልብ ይስጠን

  • @melber7957

    @melber7957

    3 ай бұрын

    Abo teregagu !

  • @AffectionateAstroStation-gj2wo

    @AffectionateAstroStation-gj2wo

    3 ай бұрын

    የፈልገች ትልበስ መብትዋ ነው መሽፈን የምትፈልጉ ሂዱ ሳዲ ዓረብያ ሙሉ ሰዉነትህ ለመሽፈን ሕግ ኣለ

  • @user-tr8ni6yk6p

    @user-tr8ni6yk6p

    3 ай бұрын

    ​@@AffectionateAstroStation-gj2woምነው አንቺ እሷ ሲኦል ብትገባ እሳቱን ታግዣት አለሽ

  • @fresenaymekuria

    @fresenaymekuria

    2 ай бұрын

    ​ ❤+ ¹ @@worekeyemareyamleji3305b. ❤,$

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew46493 ай бұрын

    ወዶ አመስለኝም ፀበል ውሰዱት በናታችሁ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስ አንደኛ ሚዜ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤🎉🎉🎉ፍቃደኛ መሆንህ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928Ай бұрын

    Thanks very much brother information

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t3 ай бұрын

    ግርም የሚለኝ አጭር ልብስ ለብሰ እግራቸውን የሚያደራርቡት ለምን ነው ማስተዋል ያድለን 😢

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    3 ай бұрын

    ሸርሙጦች ሁሌም እንደዚህ ናቸው

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ​@@MikeAsmare3308ትክክል ከቆሻሻ ሴቴ ከመሆን አኡዙቢላ ፈጣሬያቸውን የማይፈሩ ሀእያ የለላቸው የእረኩሥ አስተሣሠብ እጭ

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    3 ай бұрын

    በትክክል በጣም ያሳዝናል 💔💔🤔🤔

  • @wintagebremichael934

    @wintagebremichael934

    3 ай бұрын

    ​@@MikeAsmare3308aybalm 🤦‍♀️

  • @ShibibaAtoipi

    @ShibibaAtoipi

    3 ай бұрын

    ጥሩቤተሰብ አሳደገኝ አለች ግን ተራቁታ ስትወጣ አይተዋት አያውቁም አያድርስነው

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c3 ай бұрын

    ለመላው እስልምና ተከታዮች እንካን ለእድባአል በሰላም አደረሳችው መልካም ባአል ይሁንላችው

  • @mohamedsanimohamedsaid6754

    @mohamedsanimohamedsaid6754

    3 ай бұрын

    Yesirwun yistew mediye

  • @tegistmenisher2902

    @tegistmenisher2902

    2 ай бұрын

    ​@@mohamedsanimohamedsaid6754😊😊😊discard

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    2 ай бұрын

    Ekane abro adrsne

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l2 ай бұрын

    በየሱስም ምንሁኖ ነው ወይኔ ወድሜን😢 መችም አገራችን መዳኒታም ሁኖል እህኔ የራሳቸው ጎደኞች መርዝ ዘርተው እዳይሆን

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j2 ай бұрын

    ዘልዬ እዚህ አገር ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ለምትላት ቃል በጣም ተመችቶኛል በርታ መጨረሻዉን ስላይ ኮመንት አልሰጥም❤❤❤🎉🎉

  • @nagasahika
    @nagasahika3 ай бұрын

    የዘላለም ሰባአዊነት ይገርማል ሳላደንቅ ማለፍ ?

  • @EmebetEe
    @EmebetEe3 ай бұрын

    ወይ ዱካዬ ፈጣሪ በሂወት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ዘመን ኑር ለሰዉ ደራሽ ምረጥ ዜጋ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl2 ай бұрын

    ወይኔ ዘሌ በምን ቃል እደምገልፅህ ቃላት አጣው ወላሂ ትክክለኛ ሰው በጣም ነው ያደነኩህ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ አላህ ያግዝህ❤❤❤

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c3 ай бұрын

    ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥክ ተባረክ መልካም ስራክን እግዝይቢሒራ ይክፈልክ

  • @maserettube6383
    @maserettube63833 ай бұрын

    እግዞ ማርን. እራቁቷን ናት እኩ ልጁቷ ልጆስ እንኳንም ሄድ ምን አይነት አለባበስ ነው. ይህ ልጅ ግን ምን አይነት መታደለ ነው ብዙ ጊዜ እከታትለዋለው. በጣም ጉብዝ ልጅ ነው የማዳም ቅመሞት አበርታቱ. እንደዚህ ያለ ጀግና መድገፉ አለብን እግዚያአቤር. ይጠብቅህ ውንድሜ ግን ትጠንቀቅ ብዙ. ትኩላውቸ አሉ ውድንሜ👌

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    3 ай бұрын

    በጣም ትገርማለች😂

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    3 ай бұрын

    I agreed with, dear

  • @Kalmwakadnahamda

    @Kalmwakadnahamda

    2 ай бұрын

    ሜስዬ😂😂😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊

  • @maserettube6383

    @maserettube6383

    2 ай бұрын

    @@Kalmwakadnahamda ሱሱየ😁😁😁

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    2 ай бұрын

    በጣም ትገርማለች ለተመልካች ክብር😂😂😂

  • @user-sh3du1rx4v
    @user-sh3du1rx4vАй бұрын

    ክብር ለእራስ ያልሰጠው ሰው ከእግዚአብሔር ክብርህን አይጠብቅህ ምንም ብሆን ለሌሎች መሰናክል ከምንሆን መጠንቀቅ አለብን

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas3 ай бұрын

    መጀመሬ አለባበሽን አሳምሪ እግዚአብሔር ፍሪ እህቶቸ ከዚህ ያድነን መዳኒአለም

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏😭

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    3 ай бұрын

    በጣም ትገርማለች አበዛችው

  • @Bewoma2024

    @Bewoma2024

    2 ай бұрын

    Sle libs tichenkaleh yesew chigr yseman enji

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z3 ай бұрын

    በመጀመሪያ አይዞሽ እራስሽን አረጋጊ ይፈጠራል ግን አለባበስሽን አስተካኪ አይዞሽአንቺ ደና ሁኚ

  • @user-yy9cw5nm9z
    @user-yy9cw5nm9z26 күн бұрын

    የቀድሞ ፍቅረኛዋ እጅ ሳይኖርበት አይቀርም፣ እሄ ነገር የሙሽሮቹ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰዎችን የሚያስጨንቅ ጉዳይ ስለሆነ ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር ነዉ ብች በርቺ እህቴ

  • @user-dp8qo6jx2n
    @user-dp8qo6jx2n3 ай бұрын

    የዚችን ልጅ መጨረሻ በጉጉት እንጠብቃለን ምንአርጋው ይሆን

  • @aleyamohamed1078
    @aleyamohamed10783 ай бұрын

    መተት ተደርጎበት ይኦናል ፀበል ዉሰዱት መተት ነዉ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday3 ай бұрын

    ምነው እህት ልብስ በአጉሩ ጠፋ እንዴ ቢያንስ ረዘም ያለ ልብስ ብትለብሺ ምናለበት እንዲህ እየሆን እንዴት ፈጣሪ ይታረቀን ሴት ልጅ ቅድሚያ አለባበስዋ ስብዕናዋ ነው ሴትነት ማስብላት እሱም ምክንያት ቢኖረው ነው ጥላት የጠፋው ለሁላችንም ልቦና ያድለን ፈጣሪ

  • @user-sy7xg2qu1j

    @user-sy7xg2qu1j

    3 ай бұрын

    Mazenshe newe

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ይች ሴት አሠዳቤ ቂጧን እያሣየች ባደባባይ ቆሻሻ ናት።

  • @MahletGiday

    @MahletGiday

    3 ай бұрын

    @@user-sy7xg2qu1j ምን እንደሚያስጠላኝ ልንገርህ ሰው ኮሜንት ገብቶ ማይመለከተውን የሚፅፍ ሰው በጣም ይደብረኛል ማዘን ካለብህ በተለቀቀው ቪዶ ስር ግባና ፃፍ እሽ እዚህ እኔ ኮሜንት ስር ምን ትሰራለህ እኔ የራሴን ሀሳብ ነው የፃፍኩት

  • @minasiebithone3597

    @minasiebithone3597

    3 ай бұрын

    ምን አገባሽ፣ እሄ ተገላለጠ ሚባል አይደለም፣ ምን ዓይነት የእርጎዝምብነት ነው!!!!

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    3 ай бұрын

    ልክነሽ በባቷ ነበር የምመጣው🤣🤣🤣🤣🤣🤣​@@minasiebithone3597

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn3 ай бұрын

    ሺ ግዜ ሰብሰክራይብ ሚደረግ ቢሆን ባደረኩህ የኔ ጀግና እመብርሀነ ከነልጅዋ ከኌላም ከፋትም ትከተልህ በርታልን ግን እራሰህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemgebra6041
    @alemgebra60412 ай бұрын

    ኦህ ምን እይነት ፈተና ነው መተት ሊሆን ይችላል ሁለቱንም ወደ ፀበል ቢሄዱ እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @ameriasallah6432
    @ameriasallah64323 ай бұрын

    ያአላህባገሩልብየለምእደአላህትክክለኛውንመንገድይምራን

  • @alemdemise1242
    @alemdemise12423 ай бұрын

    መተት ተደረጎበት ይሆናል ፀበል ይገባ

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    2 ай бұрын

    ያልገባኝ መተት የተደረገበት እርሷ ምን ልታገኝ?? ደግሳ ለመጋባት የደረሰች ሴት ምን ታገኛለች። የሚመስለኝ ያኛውን ሳሚ የምትለውን ትወደዋለች ግን ትዳር አይፈልግም። እርሷ ደግሞ ትዳር ትፈልጋለች። የልጅን ገንዘብ አስወጥታ ቅስሙን ሰብራ ታለቅሳለች የአዞ እንባ። ይህቺ ሚስት ልትሆን አትችልም። ቤተሰቧን ያዋረደች ዘላ ያልጠገበች ሴት ናት አሳፋሪ። ጥሩ አረገሽ መዋረድሽ ግድ ነው ። የሁለተኛውን ክፍል ከሰማሁ በኋላ ማለት ነው። ጨዋ ሆኖ መገኘት ለራስም ለቤተሰብም ወግና ክብር ነው። ፈጣሪ ለእርሱ ሹክ ብሎታል የተባረከች ሴት ይሰጠዋል።

  • @Miruta8890
    @Miruta88903 ай бұрын

    ነፍሰጡር እንደዚ አይነት አለባበስ። ይህ *** መያዣ እግዛብሄር ስፈጥሮረው በማዕረግና በምክንያት ነው ። እህቶች እባካችሁ አለባበስ በወጉ ቢሆን ነው እግዚአብሄርም የምባረክበት።

  • @argetoall6484
    @argetoall64842 ай бұрын

    በመጀመሪያ ጋዜጠኛው እጅግ የምወድህና የማከብርህ የዘመኔ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልጅቱን እናቷን እግዚአብሔር ይማርላት ግን ከባድ ነው እህቴ አይዞሽ ጠንክረሽ እናትሽን አጠንክሪ ያልገባኝ ነገር ግን እሁድ ለት የሙስሊምም የክርስቲያንም ጾም ነው ምን አይነት ሰርግ ነው ነው ጥያቄየ ሲቀጥል ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @alemdemise1242
    @alemdemise12423 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ በመጀሪያ ተይቅረታ ጋረ አለባበስሽ አሰተካክሊ ሴት ልጅ ልብስ ነዉ ክብሯ ሲቀጥል ትዳረ የእግዚአብሔረ ሶጦታ አትጨነቂ ታልፈለገ ፈጣሪ ባለዉ ቀን ይሰጥሻ ፀሎት አረጊ ፁሚ ፀልይ እሺ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሽ

  • @user-tj9cz7su1p
    @user-tj9cz7su1p3 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ አንተ ምርጥ ሰው ድንግል እናቴ ትጠብቅህ

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun79973 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስተካክለው,, አለባበስሽን ግን አስተካክይ,, ይህ ጉዳይሸ ለሰው የሚሆን አይደለም!! እግዚአብሔር ብቻ ነው የምችለው,, አንቺ ደግሞ እግዚአብሔር እንደሚፈልገው ሁኚ,, ከዛ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው!!! የማይሆን ከሆነም እግዚአብሔር ያውቃል የሚሆን ከሆነም እንደዛው!!🎉🎉❤

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie74243 ай бұрын

    መቼም ለእኛ መፈጥርህ የገባኝ ቀድሞ ነው ተባረክ ዘሌ

  • @etalem3581
    @etalem35813 ай бұрын

    ልጅ መተተ ተደረጎበት ነው እጂ በጤና እደዚ አይሁንም

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin3 ай бұрын

    ዘንድሮ እነዚህ ኣዋቄ ተብየዉ ተለቅመዉ በህግ ቁጥጥር ስር ካልዋሉ ማንም በሰላም ኣይኖርም እምናየዉና እምንሰማዉ ሁሉ ከነሱ ጋር የሚያያዝ መተት ብቻ ነዉ።

  • @tigtube6948

    @tigtube6948

    2 ай бұрын

    Ewunat naw eko yesint sewu hiwot abelashu ahun ema betam beza 🥺💔

  • @mulugetaseleshi7422

    @mulugetaseleshi7422

    2 ай бұрын

    በደርግ ዘመን ጠፍተው ነበር ወያኔና ግልገሉ አብይ አህመድ አባዟቸው ::

  • @abibeyene8492

    @abibeyene8492

    2 ай бұрын

    የትኛወ ህግ ነዉ ሀገራችን ያለዉ ፈጣሪ ለሰዉ ክፋትን ለሚያስብ ሁሉ ፈጣን መልስ እሱ ይስጠን አሜን

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    2 ай бұрын

    Yes yes i am one of the victim and suffering alot i need our brother help if you know his number help me because am a mother of 2 no one knows my problem because am diaspora Ethiopian and my family's aren't in Ethiopia please i need all of ur help i also believe that all Ethiopians are my family's please help all of you share me his address & phone number i really need ur help thanks God bless you all

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    2 ай бұрын

    😅😅😂

  • @muehikma
    @muehikma3 ай бұрын

    የለመላው የኢሥልምና እምነት ተከታዮች እንኮን አደሰሳችሁ

  • @gdg2040
    @gdg20402 ай бұрын

    እህቴ ፀበል ህጅ ወዶ አመስለኝም የሆነ ነገር ተደርጎ ነው ያንችን ደስታ የማይወድ ሰው ድስታሽ እንዳታ አርገውሽ ይሆናል እና ፀበል ህጅ

  • @user-nf7dc2gu5j
    @user-nf7dc2gu5j3 ай бұрын

    ዘላለም ለምሰራው ስራ በጣም አመሠገናለሁ ሁሌ ነው የምከታተልህ ከዛሬ አባቶች አሉ ከሚባሉት አራት ጊዜ በእጥፍ ትበልጣለህ አሁን ያቀረብሃት ልጅ ግን አይደለም ለሰው ለራሷም ሰው መሆን አቅቷት ራቁቷን ሚዲያላይ እንድህ አይነት ድፍረት ተይዞ እግዚአብሔር በትዳር መሀል አለ ማለት ቀልድ ነው መጀመሪያ ትእዛዝን ማክብር

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 ай бұрын

    ሁለተኛ ሚዜውን ጠርጥር ችግር አለ እሱጋ ቶሎ መፀበል አለበት

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90632 ай бұрын

    እህት ንስሀ ገብተሽ ሱባኤ ያዥ የፈረደበት መተት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ትብታብ ምች እንደሚለቀን እንጅ በርቺ።

  • @samehanna6338
    @samehanna63383 ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j3 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ የሆነ ነገር አርገውበት ይሆናል ኢትዮጵያውያ እኮ የማይስራ ስይጣናዊ ስራ የለም ተንኮልና ምቀኝነት ነው የሚስሩት እግዚአብሔር አምላክ ከህዝባችን ላይ ያንሳልን አንችም ነገ የተሻለና ብሩህ ጊዜ ይኖርሻል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 ай бұрын

    በስመ ስላሴ ክፋት ተንኮል ለማንም አይጠቅምም ልጁ ወዶ አይደለም መድሀኒያለም ወደ ሰላሙ ይመልሰው. ሰው ከፍቷል ፀበል ቢጠመቅ ይድናል ኦርቶዶክስ ከሆነ ፀበል ውሰዱት ፈጣሪ ይርዳችሁ❤

  • @hirut8456
    @hirut84563 ай бұрын

    ወንድም ዘላለም በህውነት መልካም ሰው ነክ ይብዜልክ ተባረክ❤

  • @user-db7yy8pn8j
    @user-db7yy8pn8j2 ай бұрын

    እህት መጀመሪያ ትዳር ከላይ ነው እስቲ ፀልይ ይህን መንፈስ እግዚያብሄር ያርቀው ፀልይይይ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob3 ай бұрын

    ለመላው ሙስሊሞች እንኳን 1445ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    እኳን አብሮ አደረሠን አልሀምዱልላ

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    2 ай бұрын

    እናመሠግናለን ውዳ❤🙏🙏

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz3 ай бұрын

    መጀመርያ ልብስ በለበሽ አኡዘ ቢላህ ምነ አይነት ጉደ ነዉ ከማያዉቁተ ሰዉ ጋ ሚድያላይ እራቁቷን ቅፍፍ አይላትምደ😢😢

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ትክክል እደዝህ አይነት የሴት ወራዳ ቆሻሻ ናት ቂጧን በሚድያ የምታሣይ አላህ ያሥለቅስሺ ፈጣሬሺን የማትፈራ ሀእያ የለላት ሴት ናት የሰይጣን መንገድ ከጥመት አላህ ይጠብቀን

  • @aminaa4058

    @aminaa4058

    3 ай бұрын

    በጣም አላህ ይጠብቀን ተውርደት

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    2 ай бұрын

    ​@@ttww9470ልጅቱ ሙስሊም አይደለችም አልሀምዱሊላህ አለ ናእመተል ኢስላም ሲቀጥል በዚህ ስአት ከልብሷይልቅ ያለችበት ጉዳይ

  • @user-in6mw7rm1s
    @user-in6mw7rm1s2 ай бұрын

    ይመችሺ በትክክክል

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku99312 ай бұрын

    እህቴ በርግጥ እኔ በአለሁበት አገር ራቁት መሄድ ብርቄ ባይሆንም አንች ግን በአይፀድቅም ቢፀድቅም ስለዚህ ጉዳይ እግዚአብሔር ነዉ አዋቂዉ እህል ዉሐ ካለ ይስተካከላል ግን አንች ባለትዳር ነሽ ለእግዚአብሔርም ለሰዉም ሰዉነትሽ ሽፍን ብታደርጊዉ ክብር ነዉ እህቴ አይዞሽ በጣም አዝኛለሁ ለእናትሽም ምህረት ይስጣቸዉ በዚህ አለም ሴት ሆኖ መሠራት ከሚያስጠላበት ደረጃ እየደረስን ነዉ እሱ ይታረቀን

  • @user-tk8gq3fm9x
    @user-tk8gq3fm9x3 ай бұрын

    በደረሰብሺ ነገር በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ያጠክርሺ ግን አለባበሰሺ ባደግር ባት አይሆንምደ

  • @HiwotMitiku
    @HiwotMitiku3 ай бұрын

    መጨረሻውን አሣየን ጸሎት ያሥፈልጋል

  • @muehikma
    @muehikma3 ай бұрын

    ይችን የምታነብ የሀገሬየ ልጆች የፍቅር የሠላም ኑሬ ይሥጣችሁ

  • @genetdemissie
    @genetdemissie3 ай бұрын

    godenawu yimesegen Ayizoh Tbilisi hedi

  • @NigatuBelayneh
    @NigatuBelayneh3 ай бұрын

    እንደልቦናሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከላይ አለባበሥሽ ጥሩ ሥላልሆነ መቸም ሠው ነንና የላይ የላዩ ሥለሚታየን

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo79853 ай бұрын

    ፆም መሆኑን ረሰተውት ነው ልበል እግዚኦ ለምህረቱ 😢😢😢

  • @VuvoY16-xd3wk

    @VuvoY16-xd3wk

    2 ай бұрын

    ጴንጤ ናቸው መሰል😮😮😮

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi74222 ай бұрын

    መጨረሻው ሠይጣንን ድል በማድረግ እንደሚቋጭ ተስፋ አደርጋለሁ:: ፍቅራቸው ሕይወት ዘርቶ ትዳራቸው ይፀናል::

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d2 ай бұрын

    የሠርጉ ቀን የደረሠው ነገር አለ ማለት ነው ፎቶ ወይ ም ቪድዮ አይ ቶ ተናዶ ነው የወጣው ይመሥለኛል ጋዜጠኛው ጀግና ነህ በርታ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx3 ай бұрын

    ምንስ ብታደርግ በሰርገ ቀን እህት እና እናት የለህም በእግዚአብሔር ስም በለጌ ሙፍርየ ነህ የወንድ አሰደብ 😢😢😢😢 ብየንስ ሰርግ በዋጣ ሁለት ቀን ብጣፈም በድንገጤ ልጁቱ እና እናት ብሞቱስ መነው ታጣየቅ 😢😢😢😢 አራማኔ ነህ

  • @elsahabtemariam3410

    @elsahabtemariam3410

    2 ай бұрын

    እያወቀው አይመስለኝም እሷን የማይወዱ ሰዎች ወይም እሰን ሊበቀሉ የሚፈልጉ ሰዎች ይሄናል ፀበል ቢወስዷቸው ባይ ነኝ

  • @damoursarah6
    @damoursarah63 ай бұрын

    ለችግር መጠጥ መፍትሄ አይደለም ችግር ቢፈጠርም በጠረቤዛ ዙርያ መፍታት ነው እንጂ ስካር ችግሩን ያስፋዋል እንጂ አይቀርፈውም

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa64692 ай бұрын

    Ebakesh kee hikert gar alebabaseshen astekake beze bakulem manfas yegabal iko bewotish wust lijum degmo tsabal wusadut Lee egzaber yemsano yelamna🙏❤️

  • @Tseha27Tube
    @Tseha27Tube2 ай бұрын

    ጠበል ውሰደት ሰው በጤናው እድህ አይሆንም እህታችን እግዚአብሔር ሰላምሽን መልሶልሽ ለማየት ያብቃን እደት እዳሳዘናችሁኝ ዘላለም ዘገየ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልህ ስራህ ድንቅ ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98773 ай бұрын

    ሰውን በአለባበስ መገመት ትንሽ ያስቸግራል በእርግጥ አለባበሷን ደግፌ አይደለም ግን ሰው እንዲህ ስለለበሰ ባለጌ ነው ማለት ይከብዴል ስለተሸፋፈነም ጨዋ ነው ማት ይከብዳል ለማንኛውም የደረሰባት ነገር ከባድ ነው የተረገዘውን ልጅ ወለጅው ማሳደግ አያቅትሽም ብዬ አምናለው የልጅ ልጅ አሳየሻቸው ማለት ነው ለቤተሰቦችሽ

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    2 ай бұрын

    በቃ እንደዛ ከሆነ ሁሉም እርቃኑ ይህድነው?ጨዋም ሆነ ባለጌ መልበስ አለበት በፈጣሪም በሠውም ዘንድ ያሥጠይቃል ለብሳ ብትቀርብ ሁሉም ያዝናል ያለቅሳል 🤔

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h3 ай бұрын

    ደግአርገሺ አለባበሱ እራሱ ኢጭሴትልጅእንደዜህታፋዋንእያሳየቺ😢😢😢😢

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    3 ай бұрын

    KkkkkkkkAYZOSE.GULTY..ASFREY..NACE

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ትክክል እደዝህ አይነት የሴት ወራዳ ቆሻሻ ናት ቂጧን እያሣየች ባለጌ

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen92607 сағат бұрын

    ቀጣይ በጉጉት እየጠበቅንነው ጀግናችን

  • @elsa7399
    @elsa73993 ай бұрын

    እህቴ በናትሽ ዝም ብለሽ በርሜል ቅዱስ ጊዩርጊዝ ፀበል ሂጂ ይሄ መተት ነው የኔናት እመኚኝ ፀበል ሂጂ

  • @VuvoY16-xd3wk

    @VuvoY16-xd3wk

    2 ай бұрын

    ጴንጤ ናቸው እንጂ በአብይ ፆም ሰርግ አለ እንዴ???

  • @zaxvcsamri
    @zaxvcsamri3 ай бұрын

    ልጁም ያለ ምክንያት እንዲህ አሎነም ፀበል ውሰዱት 😢

  • @user-fw4mz5rm7y
    @user-fw4mz5rm7y3 ай бұрын

    ስታሳዝን በስመአቭ ፈጣሪ ይርዳሽ ይርዳዉ ከባድ ነዉ እህታለም ኦ ኖ 😢😢😢😢

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    3 ай бұрын

    😢😢😢😅😅😅😅

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen45062 ай бұрын

    Betame yasazenal, ayzoh hulum yalfal, Fetari Yerdah🙏❤️

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa743 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ በርታበት

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya2 ай бұрын

    አለባበስ አለባበስ አለባበስ አትበሉ እስኪ ቢገባቹ የስዋን ሀፂያት እየወሰዳቹ ነው ሲቀጥል ማንም ንፁ ሰው የለም ለሁላችንም ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን🙏እኔን ያሳሰበኝ ልጁም ወደቀልቡ ተመልሶ አብረው በደስታ ሚኖሩበትን ነው ምመኘው ጋይስ ዘገዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ አንተ ጀግና ወንድማችን እንወድሃለን ❤🎉🎉በርታልን

  • @user-ps7yz2xo2m

    @user-ps7yz2xo2m

    2 ай бұрын

    ምን ማለት ነዉ እና ገደል እየገባች ዝም እንበላት ሰዉ ካልተነገረ ካልተነገረ ኣይመለስም😢😢😢

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    2 ай бұрын

    እና እንዴትሥ ሠምተን እንዴት አይተን እንዘንላት ኦሆ ኧረ ሀበሻ ኘን እንጂ እኛ ፈረንጅ አይደለንም ባህላችንያደግንበት🤔

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat73833 ай бұрын

    አለበበሰች ብናስታክል በከሚና ከለይ እከታች ረቁት አቤት ቁጠእን አብርደው እግዚሐብሔር እዴት አይቆጠንሚ በአለበበሰች

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ትክክል እደዝህ አይነት የሴት ወራዳ ቆሻሻ ናት ቂጧን እያሣየች እጭ

Келесі