በምሕረትህ ብዛት || ዘማሪ ዲ/ን ሐዋዝ ተገኝ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

SUBSCRIBE AND SHARE kzread.info?...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Пікірлер: 148

  • @blessethiopia4951
    @blessethiopia4951 Жыл бұрын

    ያልተበረዘ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎታችሁ አዕምሮን ይማርካል ያረሰርሳል መምህር አሰግድ ዘማሪ ሐዋዝ ሌሎች አገልጋዮች ምዕመናን ሁላችሁም ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ ምርኮን ያብዛላችሁ❤🙏

  • @raskeseteberhe3980

    @raskeseteberhe3980

    2 ай бұрын

    😊

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Жыл бұрын

    ገና ህዝባችን ወደ ብቸኛው አዳኝ እየሱስ ይመጣል ወንጌል ያሸንፋል

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Жыл бұрын

    ክርስትያን ሁሉ እንዲህ ያለውን ትህትና እና እግዚአብሔርን መፍራት ቢሆንለት!!! ተባረክ

  • @-Dnabraraw
    @-Dnabraraw Жыл бұрын

    አሜን በምሕረቱ ብዛት ወደ ጸጋው ዙፋን ያቀረበን ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ከባህርይ አባቱ አብ ከባህርይ ሕይወቱ መንፈስ ቅዱስ ጋር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Жыл бұрын

    ጠቅላላ ከአለባበስ ጀምሮ በሥነ ሥርአት የታነፃችሁ ናችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክችሁ።

  • @ruhamaelshadai8183
    @ruhamaelshadai8183 Жыл бұрын

    ተባረኩ ዝማሬ አምልኮ የሚገባው ለታረደው በግ ለናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው ክብር ሳይገባን ለመረጠን ላዳነን በደሙ ለዋጀን ለእርሱ ይሁን

  • @bedrushemsu
    @bedrushemsu28 күн бұрын

    እግዚያብሄር ዘመናችሁ ሁሉ ይባርክ አሜንንንን

  • @mihretshewangizaw1866
    @mihretshewangizaw1866 Жыл бұрын

    ስለ እናንተ ሁል ጊዜ ጌታ ይባረክ

  • @asusay2007
    @asusay2007 Жыл бұрын

    አሜን!!! አዎ ታሪካችን ከምህረትህ ይጀምራል እኛ ሽባዎች በደረቅ ምድር በሎዶባር የነበርን ሜንፌ ቦስቴዎች ነበርን በምህረትህ ጠራኸን በንጉስ ገበታ አስቀመጥከን አሁን ከዚህ ገበታ ቃል ወይም እውቀት ሳይሆን ህይወትን የሚሰጥ ቃልህን እየተመገብን በህይወትህ እየተጥለቀለቅን አቻህ የሆነች ቅድስት ቤተክርስቲያን ተገንብታ ዳግመኛ መምጣትህን በጉጉት እንጠብቃሀለን፡፡ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!

  • @user-ds9nm3jq4m
    @user-ds9nm3jq4m2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። መንፈስቅዱስ በስራ ላይ ነዉ። እግዚአብሔር እዉነተኛና ንፁህ ልብ አግኝቶ በነበረ ጊዜ በሰራቸዉ በእነዚያ የዓለም ቱሪዝም መጎብኛ የመሠብሰቢያ ጉባኤ አዳራሾች እንደዚህ ለእግዚአብሔር የምትዘምሩበት አብረን የእርሱን ብቸ የምናመልክበት ጊዜ ቅርብ ነዉ።ከስሞች ሁሉ በላይ ገናና ብቸኛ አቻ በሌለዉ አዳኝ ፈዋሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም።አሜን።

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Жыл бұрын

    ዘመናችሁ።።።።ይባረክ።።።ኢትዮስገባ።።።።አብሬከእናነጋር።።።ይሄንንቅዱስጌታ።።አመልካለሁ

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 Жыл бұрын

    ❤በምህረትህ ብዛት ወደማደሪያህ እገባለሁ❤ አሜን .ወንድሜ ሀዊ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ .ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @blessethiopia4951
    @blessethiopia4951 Жыл бұрын

    መዳን በሌላ በማንም የለምና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ብዙዎችን በተሳሳተ አምልኮ ውስጥ ያሉትን በሙሉ ያውርሳችሁ የሕይወትን መንገድ እንዲያያገኙ

  • @betelhemgetachew4697
    @betelhemgetachew4697 Жыл бұрын

    እንዴት እቀርባለሁ በኔ ብቃት ታውቀው የለም እንዴ የኔን ህይወት tears in my eyes 😭

  • @mahletabebe7193
    @mahletabebe7193 Жыл бұрын

    ግሩም ዝማሬ አንተ ብላቴና ጌታ ይባርክህ ቃለአዋዲዎች ሱስ አሳዛችሁኝ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ቻናላችሁን ነው በጣም ምከታተለው ጓረቤቶቼ ኦርቶዶክስ እየመሰልኳቸው ፀበል ይጠሩኛል እኔ ግን አልካፈልም መምህር አሰግድ በጣም በጣም ተባረክ ግን ብዙብዙ ግራ የገባኝና ጥያቄ የሆነብኝ አለ በሂደት አቀዋለሁ ብየ አስባለሁ መምህር አሰግድ እግዚአብሔር ይዋሽ ዘንድ ሰው አደለም ግን የሚያስብል ነገሮች ብዙ አሉብኝ የትንቢትና የተስፋ ቃል ኮንቴነር ሆንኩ የተባልኩት አንዱም ተፈፅሞልኝ አያቅም እንደው እግዚአብሔር ያዳላ ይሆን?ስንት እግዚአብሔር አለ? በተማርኩት ሚስጥረስላሴ አንድ ነው እግዚአብሔር መምህር ተባረክ አስተምሮትህን በጣጣጣጣጣጣጣም ወድጄዋለሁ ሁሌ ቻናሉን ሳየው ይገርመኛል ሙሉውን ቃል ተጠምቆበት ነው እንዴ እላለሁ ይህከጌታ ነው አይወሰድብህ ያው ቃሉን የሚያንጋድዱና የሚሸርፊ ስላሉ ነው መምህሬ ቃላት ስለሌለኝ ወድጃችሀለሁ ፀጋይብዛላችሁ!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Жыл бұрын

    ❤ ፈዋሽ የሆና ቃል ፣ ዝማሬ ለደካማ ህይወት ምርኩዝ የሚሆን ቃል ነው ።

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 Жыл бұрын

    "በምህረትህ ብዛት ወደ ማደሪያ እገባለሁ በቸርነትህ ብዛት ወደ ማደሪያ እገባለሁ " አቤት እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው ። ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ እወድሃለሁ በርታልኝ

  • @mala4122
    @mala41227 ай бұрын

    አሜንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤😢😢😢🤲🤲🤲🤲💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏💜💜💜💜💜⛪️⛪️⛪️📖📖🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wf1zt6np9k
    @user-wf1zt6np9k2 ай бұрын

    ቃለ ሕወት ያሰማልን ፀጋ ይብዛላቺው

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ምህረት የሚግልፅ መዝሙር የላይኛውን መንገድ የሚያሳስብ ለንስሀ ጥሪ የሚጋብዝ መዝሙር አይቀይርባችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @mamonegeronegero6285
    @mamonegeronegero62858 ай бұрын

    ኡፍ ልብን የምጠግን መዝሙር፡ ቀጥታ ወደ ሰማይ ወስዶ የሚመልስ፣ ዓለምን የምያሰረሳ ዝማሬ አሁንም ተባረክ I have no words to express you ebbifaami!

  • @menaalemayehu4188
    @menaalemayehu4188 Жыл бұрын

    እውነተን የተረዳ ሰው ነው ይህን የሚዘምር ተባርከህ ቅር ፀጋው እጥፍ ይጨመርልክ

  • @user-yo1nb1vu4j
    @user-yo1nb1vu4j6 ай бұрын

    ስወድህ እኮ ሀዊ የጌታ ሰው ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TutorforAcademy-um7dd
    @TutorforAcademy-um7dd6 ай бұрын

    GOD BLESS YOU FOREVER

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Жыл бұрын

    እውነት ነው በምህረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ ። በቤቱ ያፀናህ ወንድሜ ።

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Жыл бұрын

    ይህ ወንጌል የሚሰበክበት የክርስቲያን መዝሙር ነው። ተባሩኩ ።

  • @ZerihunSissay
    @ZerihunSissayАй бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @user-rh5sx8zo9g
    @user-rh5sx8zo9g5 ай бұрын

    Yelbe mezmur ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jonathansamuel7081
    @jonathansamuel70815 ай бұрын

    geta abzito yibarkachu mezm urachu bemulu tes emto tesemto ayitegebim tebareku.

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ 👏👏👏👏👏👏

  • @azeb2809
    @azeb2809 Жыл бұрын

    ሀሌ ሉያ ስሙ ለዘላለም ይባረክ አብ አባ ብየ እጣራለሁ ተባረኩ

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada60873 ай бұрын

    አሜን አሜንእልልልልልልለሃሌሉያ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Жыл бұрын

    በምህረት ብዛት ወደ ማደሪያህ እገባለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto91897 ай бұрын

    ጌታ በሁሉ ይባርካችው

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын

    በጌታ ፊት እንደዚህ ነፍስን ፍስስ አድርጎ ማምለክ እንዴት መታደል ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @user-rx1gu4sx8d
    @user-rx1gu4sx8d Жыл бұрын

    አሜን የባረካክ ይባረክ ውንድሜ ሐዋዝዬዬ ፀጋውን ያብዛልን እውነት ነዉ በምህረት ብዛት ውዴ ማደሪያ እገባለሁ 😭😭 ኡኡፍፍፍፍፍ😭😭🤲🙌

  • @metagesyeneneh8786

    @metagesyeneneh8786

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️ ሀሌሉያ የየዕለት ፀሎቴ🙏🙏 ተባረክ ወንድሜ ጌታ ድንቅ መገለጥ ሰጥቶሀል

  • @mihretzemenu5152
    @mihretzemenu5152 Жыл бұрын

    ታድለህ❤❤❤!!

  • @habenhaben9681
    @habenhaben9681 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r Жыл бұрын

    Amennnnnn ewnet new Geta hoy bemehetreteh bizat new yalenew Ebakeh segahen abzalen enna ende kaleh enenur erdan direselen teftenal Abate hoy . Enant scikamcihu Ye kebede nu wedene yalkewen Aseb. Kirarayso kirarayso kirarayeso Abate hoy maren. Hulacinenem Egzeabeher yebarken

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ተባረኩ እወዳቹሃል ❤🙏

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Жыл бұрын

    ❤አሜን በምህረት ብዛት ወደ ማደርያ እገባለሁ❤ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ቤታችሁን አገልግሎታችሁን መውጣት መግባታችሁን ሁሉ ይባርክ 👏👏👏 ሄዊዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በነገር ሁሉ ተከናወን❤❤🙏🙏

  • @habameamanuel498
    @habameamanuel498 Жыл бұрын

    I have got no words, I am sure there will be a day to share this amazing Spirit physically!

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Жыл бұрын

    አባ በልጅ ደም ነው ከፊት ያለውት🙏😭😭😭

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የዝማሬ ፀጋ ያብዛልህ 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @ZekiKali-os9ve
    @ZekiKali-os9ve8 ай бұрын

    የተባረካችሁ ናችሁ።

  • @bereketdawit7590
    @bereketdawit7590 Жыл бұрын

    Amen amen be mehrti bezat wide madrhai egbalew uffff 😓😓😓wonde geta yebarkih tsega yebzalh💕💕💕💕💕

  • @saratsg8533
    @saratsg853310 ай бұрын

    Amen❤

  • @yayehyradtewachew8096
    @yayehyradtewachew8096 Жыл бұрын

    በጣም ነው ምወድህ ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @selammenberu739
    @selammenberu739 Жыл бұрын

    አሜን ። በምህረቱ ብዛት ወደ ቤቱ ያስገባን ጌታ ይመስገን ። ፀጋ ይብዛልህ ወኔድሜ ።

  • @metagesyeneneh8786

    @metagesyeneneh8786

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @netsanetnoah4015

    @netsanetnoah4015

    Жыл бұрын

    ነጠላ መልበስ ብቻ አያድስም ይልቅ የገባቸው እውነት ምንድነው ቢባል አይሻልም?

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!🙏

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yadeshegirma5659
    @yadeshegirma5659 Жыл бұрын

    Igzer yibarkachu tsegawun yabzalachu lelib yemihon agelgilot new

  • @user-zj6ul7oi6l
    @user-zj6ul7oi6l Жыл бұрын

    Amennnnnn 🙏 🙏 Amennnnnn 🙏 🙏 Amennnnnn 🙏 🙏 Tabarakku 😢 😭 😢 😭 God is good all the time,

  • @emoabel6219
    @emoabel6219 Жыл бұрын

    የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ በፀጋው በርቱ ተባረ ኩ አሜን

  • @asratabebe9784
    @asratabebe9784 Жыл бұрын

    thanks to God!

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie21003 ай бұрын

    be mihretih bizat wede kidiste kidusan gebaw😭😭

  • @mihretsisay2054
    @mihretsisay2054 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ አለባበሳቹ እራሱ እንዴት ይማርካል ትለያላቹ!

  • @zenebeyonora4260
    @zenebeyonora42606 ай бұрын

    Geta Zemenachihun ybarek. agelglotachihun bzu sewu endyagegn wode lela bota/kflager btasfafu melkam newu.

  • @kokebzekarias6937
    @kokebzekarias693710 ай бұрын

    Yebetun sirat ayiche nefsim alkerelignim!

  • @haregewoinzewge5012
    @haregewoinzewge5012 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርካችህ!

  • @workaferahubekele9141
    @workaferahubekele9141 Жыл бұрын

    clear worship

  • @kormeewadaajoo166
    @kormeewadaajoo166 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጸጋው ይበዛልህ

  • @user-re2qn6ck6e
    @user-re2qn6ck6e Жыл бұрын

    May the Grace of God be upon you more abundantly. Your worshipping is full of blessings.

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Жыл бұрын

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Egziabher yebarikih zamar hawiye❣️❣️❣️❣️

  • @derebanigussa6771
    @derebanigussa6771 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    ስለ እናተ ጌታ ኢየሱሰ ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ📖🙌

  • @elsamamo4041
    @elsamamo4041 Жыл бұрын

    Egzarabher abzto yebarqachu. Teru zemaraye eragat yetmolabet. Ewdachewalehu. 🙏🙏🙏

  • @amsaleatraga1929
    @amsaleatraga1929 Жыл бұрын

    It’s very wonderful gospel song and true massage bless you

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 Жыл бұрын

    ተባረክ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤🙏🙏🙏

  • @amanuelasfaw7113
    @amanuelasfaw7113 Жыл бұрын

    hawazyee geta ybarkh

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын

    በምህረትህ ብዛት ወደ ማደሪያህ እገባለሁ 😍👏👏👏😢😢😢

  • @LidyaPetros-tk9ft
    @LidyaPetros-tk9ft8 ай бұрын

    geta eyesus yibarikachu

  • @user-du6wb3pg2m
    @user-du6wb3pg2m Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Жыл бұрын

    Inant yetabarekechew ❣️😍😍❣️

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @yeshberhane3031
    @yeshberhane303110 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏👆🙏🙏🙏

  • @birukeshetu766
    @birukeshetu766 Жыл бұрын

    Tebareklen

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын

    አሜን ጌታ ሆይ ስለምህረትህ ተመስገን

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Жыл бұрын

    ተባረኩ የአባቴ ልጃች

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz20446 ай бұрын

    abet gude ene geta fit min aleg ena ekomalhu endene yebedle yelem abet weyolig abate ere mela beleg

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 Жыл бұрын

    ሒዊ ጸጋው ይብዛልህ

  • @tizitabelayneh5772
    @tizitabelayneh5772 Жыл бұрын

    Tsega yibzaleh so beautiful 🎶🎶🎶yenegeta menkat yawkibetal simu yikber!!!!

  • @solomonasres1200

    @solomonasres1200

    Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @surafeltesfaye8511
    @surafeltesfaye8511 Жыл бұрын

    እኔ ማን ነኝ; ......በምህረት ካሎነ,, ተባረኩ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Жыл бұрын

    Amen ameeeen ameeen ameeeen tebaraki tsgayebzalishe

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @yoditpetrosbefecadu-8969
    @yoditpetrosbefecadu-896910 ай бұрын

    Amen amen ❤🙏

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 Жыл бұрын

    Amen geta eyesus yetebareke yihun

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын

    ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @haregayelign6186
    @haregayelign6186 Жыл бұрын

    ተባረኩልኝ

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe929211 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ls_Christian
    @user-ls_Christian4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 Жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 God bless you

  • @BezeBeke
    @BezeBeke Жыл бұрын

    Blessed

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 Жыл бұрын

    Tebareku geta yirdachu

  • @ephremwondimu3703
    @ephremwondimu3703 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @rigatkiflay3384
    @rigatkiflay3384 Жыл бұрын

    God bless you, very inspiring gospel song🙏🙏🙏

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 Жыл бұрын

    Tebarek!!!Tsega yibizalh🙏🙏

Келесі