ያዳነኝን አውቀዋለሁ || ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ || ልዩ የትንሳዔ መታሰቢያ በዓል መርሀግብር || ethiopian mezmur || kaleawaditv

SUBSCRIBE AND SHARE kzread.info?...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Пікірлер: 189

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 Жыл бұрын

    #ያዳነኝን_አውቀዋለው ያዳነኝን አውቀዋለው የሞተልኝ ኢየሱስ ነው ስለሌለኝ የምከፍለው ስጦታዬ ምስጋና ነው ጭለማዬን አስወግዶ ያበራልኝን አውቃለሁ ሙሉ ሰው ነኝ ከንግዲህስ ስከተለው እኖራለሁ የብርሃኔን ልዩ ውበት ፊት ለፊቴ ቆሞ አየሁት ፍቅሩ ማርኮኝ በመቅደሱ ሰገድኩለት ላመስግነው ላመስግነው ላመስግነው ፍቅሩ ማያልቅ ነው(2) አሳደረኝ በእቅፉ መጠውለጌን አለምልሞ በመስቀል ላይ ተሰቀለ ዳንኩኝ እኔ እርሱ ታሞ በማይዝለው ክንዶቹ ላይ እኔን በክብር እያኖረ እንዲመቸኝ ዝቅ ብሎ በበረት ውስጥ እርሱ አደረ ላመስግነው ላመስግነው ላመስግነው ፍቅሩ ማያልቅ ነው(2) ቅኔ ባፈስ ምን ይደንቃል ደሙን በመስቀል አፍስሶ ስለ ልጁ መዳን ብሎ ነፍሱን ሳይቀር ለኔ ክሶ ፍቅር ይዞት ከጸባኦት በትትና ወቶ ወርዶ ተቀደስኩኝ በነጩ በግ ቀራንዮ ጌታ ታርዶ ላመስግነው ላመስግነው ላመስግነው ፍቅሩ ማያልቅ ነው(2) አክሊል ከሶ አጠለቀ ግርማ ክብሩን ሁሉ ትቶ አሻገረኝ ወደ ክብሬ በቅዱስ ደም እኔን ዋጅቶ አጎንብሶ ቀና አረገኝ ፊቴን በጽድቅ እያበረ እኖራለሁ ለዘለአለም ካከበረኝ ጌታ ጋራ ላመስግነው ላመስግነው ላመስግነው ፍቅሩ ማያልቅ ነው

  • @edelawetdesta893

    @edelawetdesta893

    Жыл бұрын

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebrte6078

    @mebrte6078

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eskedareskedar9967
    @eskedareskedar9967 Жыл бұрын

    የእመቤታችን የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @be8cab

    @be8cab

    Жыл бұрын

    Amen

  • @matusalagirma4465

    @matusalagirma4465

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @REDIET122

    @REDIET122

    9 ай бұрын

    አሜን፫

  • @user-ql2xt3pr7p

    @user-ql2xt3pr7p

    8 ай бұрын

    Parkertuit Superkitinis

  • @user-ql2xt3pr7p

    @user-ql2xt3pr7p

    8 ай бұрын

    Selam Selam

  • @DawitGetachewAbreham
    @DawitGetachewAbreham2 жыл бұрын

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ። በጣም ተባርኬአለሁ በአንተ ባለው ጸጋ። ምድርን በክርስቶስ ውረስ። በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል። እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።” 1 ቆሮንቶስ 1:30‭-‬31

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    2 жыл бұрын

    ዴቭዬ ተወዳጅ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ። አሜን በእርሱ እንመካለን ከጸጋው የተነሳ በሕይወቱም እንኖራለን ። Thanks alot daveye.

  • @edelawetdesta893

    @edelawetdesta893

    Жыл бұрын

    amen

  • @edelawetdesta893

    @edelawetdesta893

    Жыл бұрын

    Antam tsagaw yebzalek wandeme deve batakatachen nak

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemuАй бұрын

    ተባረክልኝየኔልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @ruhama403
    @ruhama403Ай бұрын

    ሀዊይ የኔ ውድ ወድም ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጌታን የተረጋጋህ ድንቅ ልጅ ነህ ጰጋውን ያብዛልህ ምን እላለሁ ሌላ በጣም ነው የምወድህ ወድሜ ❤

  • @Jerusalemnegash-wp6mk
    @Jerusalemnegash-wp6mk15 күн бұрын

    አለማፈርህ አለማፈርህ አለማፈርህ....!!!

  • @markosleyene5704
    @markosleyene57042 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ! እኔ ፕሮተስታንት ነኝ ዝማሬህን ስሰማ ብዙ ተባርኬበታለሁ:

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemuАй бұрын

    አምንንንን❤

  • @kebedetigist7194
    @kebedetigist71944 ай бұрын

    Hallelujah Ameeeeeeen selelegn yemisetaw setotaye mesgananw 🙏🙏🙏🥰

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    አሜን ""ተነስቷል እርሱ በዚህ የለም ""

  • @nehm3609
    @nehm3609 Жыл бұрын

    ገናብዙዎች ከጭለማው ህይወት ያመልጣ ሉ ዝማሬህን ሳድምት ነፍስአይቀርልኝም በታም ነው እምወዳችሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በርቱ ይባቴ ልጆች ጌታ ከናንተ ጋር ነው ብዙ ፍሬ ታፈራላችሁ!!!!❤❤❤❤❤

  • @mebrte6078

    @mebrte6078

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂kechilm.new.wedchilm.new😂😂.gen.eko.ezaw.nachu.mezmrw ersu.yelchu.kkk dew.ersu.chilo.bewera.xerumkkk.mesryw.mezmru.yemnu.lem.yechilm.yezmrun.tesrqalchu.meqdsu😂😂😂

  • @fassilshiferaw3961

    @fassilshiferaw3961

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fassilshiferaw3961

    @fassilshiferaw3961

    6 ай бұрын

    ዙመናችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ

  • @mebrte6078

    @mebrte6078

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkezaw😂አኮ. Nachu

  • @mebrte6078

    @mebrte6078

    4 ай бұрын

    ​@@fassilshiferaw3961😂😂😂😂😂😂😂kkkkk

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba2 жыл бұрын

    ያዳነን ክርስቶስ ኢየሱስ ለዘላለም ይመሰገን

  • @selambogale4827
    @selambogale48277 ай бұрын

    ያዳነኝ አውቀዋለው የምተልኝ እየሱስ❤❤❤❤

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemuАй бұрын

    ያገልግሎተዘመንህንየርዝምልህአሜንንንንን❤❤

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon9182 жыл бұрын

    የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ🙌🙌 ❤❤❤❤

  • @Wesson-ub1lf
    @Wesson-ub1lf Жыл бұрын

    አይነ ልቦናህን እመብርሃን ታብራልህ ወንድሜ 😢

  • @betybersisa

    @betybersisa

    9 ай бұрын

    ልጇ ኢየሱስ አበራለት እኮ!!

  • @fasikahailu

    @fasikahailu

    4 күн бұрын

    የልቦናን አይን የሚያበራው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የክርስቶስ ተቃዋሚ አስመሰለብክ ምን ያክል የእግዚሃብሔር ቃል እውቀቱም ልቡም እንደሌለክ ማሳያ ነው ወንድም ያንተን አይን ኢየሱስ ክርስቶስ ያብራልክ ምክንያቱም ጌታ ካላበራልክ በስተቀር ክርስቶስን ማወቅ አይቻልምና እመብርሃን የምትላት እኮ ሰው ነች እንዴት የሰው ልቦና ታበራለች ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ ለእኛ ብሎ ነው ራሱን አዋርዶ የባሪያ መልክ የያዘው ሰው ማለት የእግዚሃብሔር ባሪያ ነው እርሱ ስለእኛ ባሪያ ሆኖ መጣ እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክም ፍፁም ሰውም ነው ስለዚህ ከማን ጋር ታመሳስለዋለክ እርሱ ብቻ ነው የሰውን አይን የሚያበራው ልክ ጳውሎስን በመንገድ ላይ ተገናኝቶት የአይኑን ቅርፊት እንዳስወገደለት ያንተንም አይን እንዲሁ ያስወግድልክ

  • @abragebremariam4851
    @abragebremariam48512 ай бұрын

    ፀጋው ይብዛላችሁ!!

  • @miraculouslife3081
    @miraculouslife3081 Жыл бұрын

    አሁንም ከዚህ በበለጠ በህልውናዉ በመሆን አልግሎትህን ያስቀጥል/ያሰቀጥላቹሁ እናተ የእውነት አረበኞች/የወንጌል አረበኞች ❤❤❤❤😍🙏

  • @mebrte6078

    @mebrte6078

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂bezu😂mezmre😂😂🎉

  • @ruthgnetu4433
    @ruthgnetu4433 Жыл бұрын

    ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶ ያዳነን የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን ። ኢየሱስ ያድናል ሀሌሉያ🥰🥰🥰🥰

  • @mebrte6078

    @mebrte6078

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂መቻ. አርሱን. Chal

  • @funnyvideo-ml9bv
    @funnyvideo-ml9bv4 ай бұрын

    Hawzzzz temeles wodebetihhh

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Жыл бұрын

    ብቸኛአዳኝ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ

  • @sinishawgenetu1476
    @sinishawgenetu1476 Жыл бұрын

    እኔ የፕሮቴስታት እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙራችሁ ግን በፍቅር ጥሎኛል ሁሌም ነው ማዳምጣችሁ ተባረኩልኝ

  • @jerryhabeshawit9130

    @jerryhabeshawit9130

    Жыл бұрын

    Tadiya mn yleyachuwal adnachu

  • @betelihemhagesu429

    @betelihemhagesu429

    Жыл бұрын

    እውነትህን ነው መዝሙራቸው በጣም ነው ደስ የሚለው ደግሞ እኔም ጵሮቴስታት ነኝ ግን ስራአታቸውን በጣም ነው የምወደው በጣም

  • @mahletkassahun2757

    @mahletkassahun2757

    Жыл бұрын

    @@betelihemhagesu429 አንድ እኮ ናችሁ ምን ለውጥ አላችሁ እነዚህ ከእናንተ ትንሽ ረጋ ቢሉ ነው

  • @Dawit-negash

    @Dawit-negash

    Жыл бұрын

    @@mahletkassahun2757 😂😂😂😂 የልቤን ነው..

  • @1977Ilovemusic

    @1977Ilovemusic

    Жыл бұрын

    Enesus???? hulachihum hahizab nachu Egziabher ewnetun yigletilachihu.

  • @Peaceforall1875
    @Peaceforall18752 жыл бұрын

    Amen Temesgen ! Geta abzto yibarkachihu.

  • @gospel2359
    @gospel23592 жыл бұрын

    አሜን ያዳነኝ ኢየሱስ ነው

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta61452 жыл бұрын

    ያደነኝ አውቀዋለሁ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው አባ ሞቴን ሞተህ ስላዳከኝ አመሰግነሃለሁ ስምህ ከፍ ከፍ ይበል!! ሄዊዬ ተባረክልኝ ደግሞም ተባርከሃል ዘመንህ ይለምልም!!

  • @hana-dy3in

    @hana-dy3in

    2 жыл бұрын

    ምን

  • @saronbelayneh5229

    @saronbelayneh5229

    Жыл бұрын

    Mekelet ምነው 🤭

  • @selina4190
    @selina41909 ай бұрын

    እልልልልልልል ይገባዋል ክብር ከዘላለም ምት ወደዘላለማዊ ሕይወት በውድ ዋጋ በደሙ ለገዛኝ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን በደሙ የጠራኝ ውረደቴን በክብር በውድዋጋ በደሙ የቀየረልኝ ከሀጢያት ባርነት በውድ ዋጋ በደሙ ነፃ ያወጣኝ እየሱስን አመሰግናለው

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael77772 жыл бұрын

    Amennnnn Lamesegenew Fekeru የሚያልቅ አይደለም። ተባረክ ሀዋዝ ወንድሜ!!

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire13322 жыл бұрын

    Kibir ligzabher yhun iysus lzelalem ygetochu hulu getanew haleluya essay yadnal iysus lzelalem amen illllllllllll tebarek biysusim igzabher amlak ybarek Tsegawn yabzalk hawye💯💯💯💯💯💯

  • @user-zq5uf5np7t
    @user-zq5uf5np7t10 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ያድናል ይታደገል

  • @CostEffectiveAccount
    @CostEffectiveAccount9 ай бұрын

    Heavenly Father has given you such a beautiful voice and you are using it praise him, what a privilege!

  • @deva4606
    @deva46062 жыл бұрын

    ሀዋዝዬ ተባረክልኝ ሌላ ቃል የለኝም የኔ ወንድም

  • @bayakebe9698
    @bayakebe9698 Жыл бұрын

    በጣም ነበር የምወድህ አግዚአብሔር ወደ ልቦናህ ይመልስህ አጋጣሚ ሳይ ነው ያየሁህ

  • @naodgizaw1203

    @naodgizaw1203

    Жыл бұрын

    Koyi yezih lik tifat minidin new Eyesusin silakebere new libona yemisetew

  • @Rekik-rq3zf

    @Rekik-rq3zf

    8 ай бұрын

    ​@@naodgizaw1203tehadso endhonk enawkaln

  • @ribka2004E
    @ribka2004E2 жыл бұрын

    God bless you 🙏🙏🙏🙏💕

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Жыл бұрын

    ላመስግነዉ ላመስግነዉ አሜን

  • @banchb18
    @banchb182 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ሀዋዝየ

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Жыл бұрын

    Amen ameeeen ameeen ameeeen ameeen geta eyesus yebark tsgayebzalik tebaraki

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 Жыл бұрын

    ጌታ ለዘላለም በቤቱ ያኑርህ ተባረረክ ወንድሜ

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 Жыл бұрын

    Kale heweten yasemalen wondemachen

  • @anyoneevangelicalman4489
    @anyoneevangelicalman4489 Жыл бұрын

    true gospel talks about Jesus salvation on the cross.We are not ashamed of the gospel.

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን 😍🙏

  • @mebrte6078

    @mebrte6078

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @nysms9255
    @nysms9255 Жыл бұрын

    ነፍሱን በመስቀል ሰጠ፣ ድንቅ መረዳት፣ተባረኩ።

  • @nehm3609
    @nehm3609Ай бұрын

    ❤❤❤❤😊

  • @edelawetdesta893
    @edelawetdesta893 Жыл бұрын

    አሜን ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @elenitekle4589
    @elenitekle4589 Жыл бұрын

    Hawiye tebarek

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi Жыл бұрын

    Y motelgn Eyesus nw❤🙏

  • @endalemishamo4702
    @endalemishamo4702 Жыл бұрын

    ያዳነኝ እየሱስ ነዉ አሜን

  • @lalacan6003
    @lalacan6003 Жыл бұрын

    Amen Eyasus Gatano

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17202 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል 🙌🙌🙌

  • @dabzion5702
    @dabzion5702 Жыл бұрын

    Hallelujah 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @amanuelmulugeta7145
    @amanuelmulugeta71452 жыл бұрын

    ሃዊዬ ተባረክልኝ

  • @ethio-medlectures4492
    @ethio-medlectures4492 Жыл бұрын

    Woooow❤❤❤❤ Geta yebarkachehu

  • @bereketabmebrahtom8971
    @bereketabmebrahtom8971 Жыл бұрын

    Egziabhar yibarek silehulu neger!!!!

  • @lalacan6003
    @lalacan60039 ай бұрын

    አያሱስ ያድናል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mebrte6078

    @mebrte6078

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem272 жыл бұрын

    Egzeabehare yemasgan ❤️ bataaaam malkam mezmur😁

  • @Abites749
    @Abites7492 жыл бұрын

    Amen

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft9 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @mekdesbogale5008
    @mekdesbogale5008 Жыл бұрын

    ያተን መዝሙርህን ይዘህ ከምንዋዳቸዉ መዝሙር ተነሥ የራሥህን ኩተት ይዘህ ሂድ

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @adonawitayalew7342
    @adonawitayalew7342 Жыл бұрын

    le aynim lejorom lmenfesim yemaygorebit ageliglot! kibir legeta yhun

  • @zinashengida2093
    @zinashengida2093 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ለዘላለም ይንገስ 🙏😍🥰👑🖐️

  • @tesfalidettilahun4814
    @tesfalidettilahun4814 Жыл бұрын

    Real worship May God bless u abendantly.Bro in christ

  • @user-yh5lb6pe4b
    @user-yh5lb6pe4b6 ай бұрын

    Faarfanan kun baaye nattu tola

  • @user-ll4zt9rn1q
    @user-ll4zt9rn1q2 жыл бұрын

    Bless you🥰

  • @muhachomule4701
    @muhachomule4701 Жыл бұрын

    ሀዋዝ ማሪየምን በጣም ነው የምወድህ ግን ሰው አልከተልም እንጅ እነደ አንዳንዶች ተከትዬህ የምጠፋው እኔ ነበርኩ ግን እንድትመለስ እፀልይልሀለሁ

  • @tolesadiriba9151
    @tolesadiriba9151 Жыл бұрын

    Kibir Le Getachin Iyesus Newu

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 Жыл бұрын

    amen amen

  • @amehazewudie2620
    @amehazewudie26202 жыл бұрын

    E/r yimesgen

  • @BezeBeke
    @BezeBeke Жыл бұрын

    God bless you this worship song is amazing for me and I hear it daily.

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ሀዊ

  • @tigistab3224
    @tigistab322410 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @shimelisabate8953
    @shimelisabate89532 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @simonbehailu3192
    @simonbehailu319210 ай бұрын

    Meches men yidrgal yehe mezmur orthodox le amlakwa yezmerchew nbr gen emanate sew ke orthodoxs lemawtat tetkmchewbet lebona yistachew

  • @makdi1234
    @makdi1234 Жыл бұрын

    👑👑👑eysuse 🙏🙏🙏👑👑👑

  • @noahpaul8390
    @noahpaul8390 Жыл бұрын

    ለዋዝዬ 🥰🥰🥰🥰🥰 ፀጋው ይብዛልህ

  • @bezageta4014
    @bezageta4014 Жыл бұрын

    Yhe ko yeorthodox mezmur NW yetewodros yoesf gn zmarewun keyerachhut

  • @afomya_beyene
    @afomya_beyene2 жыл бұрын

    💙💙💙💙💙💙💙

  • @tubeRohobot
    @tubeRohobot Жыл бұрын

    Mezmurun yeserawu liqmezemiran Tedros ikoo new man faqdolachiwu newu be tadiso bet yemitzemirut irasachiwun chilachu megawaz kaqatachu temelesu wade qadmo betachu addis ayimarachu fexari mastawelun yadilachu rebashoch

  • @Rekik-rq3zf
    @Rekik-rq3zf8 ай бұрын

    Koy yerasachu mezmur yelachuhm enda? Yeha eko ke labnet bemnm aytnanesm gn ortodoksn memsel enji mehon atchelum

  • @yoditt2119
    @yoditt21192 жыл бұрын

    Abo benateh beka wede beteh wede orthodox temeles

  • @prophettesfahunmathewos3064
    @prophettesfahunmathewos3064 Жыл бұрын

    elllllllllillllllll

  • @yosephmoges2976
    @yosephmoges2976 Жыл бұрын

    Yeh mezmur ye zemari tedros yosef nw yawm ye ortodox nw yehin eyawek

  • @kidusmarkos1908
    @kidusmarkos1908 Жыл бұрын

    lemn mezemur tiserkalhe ?

  • @tsiontigist4429
    @tsiontigist4429 Жыл бұрын

    መዝሙራችንን ወደ ዘፈን ቀየርከው

  • @Mayaye887

    @Mayaye887

    8 ай бұрын

    ወሬ

  • @Rekik-rq3zf

    @Rekik-rq3zf

    8 ай бұрын

    ​@@Mayaye887mnw

  • @user-fd7mp8to3y
    @user-fd7mp8to3y Жыл бұрын

    እባክህ የቴድን መዝሙር አታበላሸዉ በክብር ዘምረዉ

  • @ednadege8907

    @ednadege8907

    Жыл бұрын

    ??

  • @tarikuademise7689
    @tarikuademise76892 жыл бұрын

    Tarek

  • @japulens6431
    @japulens64312 жыл бұрын

    Copy setaregu eko aytal new ee

  • @Yitbarek43210
    @Yitbarek43210 Жыл бұрын

    ላመስግነዉ 3x ፍቅሩ ማያልቅ ነዉ

  • @ruhama824
    @ruhama824 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ደሞ የወንድማችንን ዝማሬ ዘመርኩ ብለህ ማበላሸት ጀመርክ ልቦና ይስጥህ

  • @yohansdemise

    @yohansdemise

    Жыл бұрын

    Eree tinish ewirinetishin tageyiw ..at least don’t praise it

  • @user-jh2rd5ju9p

    @user-jh2rd5ju9p

    5 ай бұрын

    አረ በጣም እራሳቸዉን ቢችሉ ምን አለበት አሳሳች አንገታቸዉ ላይ ክር የሚያረጉትስ ነገር

  • @asefnak4764

    @asefnak4764

    5 ай бұрын

    ​@@user-jh2rd5ju9p4 gna ena 3 gna Mezmurun semteshal? Gen

  • @dawitgirma9400

    @dawitgirma9400

    3 ай бұрын

    Lantem abero yeseteh

  • @esraeldaniel2860
    @esraeldaniel2860 Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGt4o6WQmpmdiZM.html ክብር ስግደት የሚገባው ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳው ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ብቻ ነው። ሃሌሉያ🙏

  • @fraolfikadu6163
    @fraolfikadu6163 Жыл бұрын

    Yesew mezmur mesreq gin xiru new😏😏😏

  • @SelamawitTeddy
    @SelamawitTeddy Жыл бұрын

    የ ኦርቶዶክስ መዝሙር እኮ ነው

  • @Rekik-rq3zf

    @Rekik-rq3zf

    8 ай бұрын

    Mezmur yelachewm meselge enzi demo

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38314 ай бұрын

    የቴዲ መዝሙርም ተዘረፈ😂😂😂😂😂😂😂

  • @TM-ku3or
    @TM-ku3or2 жыл бұрын

    እንዴ አልገባኝም እናንተ ደግሞ ማን ናችሁ? ቆይ ቆይ እኔ ጠፍው መሳሪያው ሁሉ መዝሙሩም የኛ ነው ነጠላም ተለብሷል አንድ ሰው ይንገረኝ

  • @user-wm7qh3xl3z

    @user-wm7qh3xl3z

    Жыл бұрын

    እነዚ በስሙ የሚነግዱ ናቸው እንዳትጀዘብ(ቢ) !!!

  • @TM-ku3or

    @TM-ku3or

    Жыл бұрын

    በጎቼ ድምፄን ያውቃሉ

  • @user-fd7mp8to3y

    @user-fd7mp8to3y

    Жыл бұрын

    ተሀድሶወች ናተዉ ከተዋህዶ የተወገዙ ናቸዉ

  • @Rekik-rq3zf

    @Rekik-rq3zf

    8 ай бұрын

    Tehadso nachew ፆም እና ፀሎት በዛ belw ke ortodoks yetgentelu

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction
    @ADwaMoviesandMusicsproduction2 жыл бұрын

    እንዴት ተሀድሶ አረጉት? ያሳዝናል

  • @burtukangebire1332

    @burtukangebire1332

    2 жыл бұрын

    Iyesus bfikiru sisibew wode isu yemaymexa man ale iyesus lzelalem geta new antem wondme lalem hulu ymotewun iyesusin igzabher abin wolid iyesusin menfes qidusin bicha imen lela manim bhon hywot aysexim atsatu

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    2 жыл бұрын

    የጌታ ፍቅር ሲገባህ እንደት አይባልም ::

  • @burtukangebire1332

    @burtukangebire1332

    2 жыл бұрын

    @@user-wr1if7vf7p yes

  • @mekeletyegeta6145

    @mekeletyegeta6145

    2 жыл бұрын

    ኢየሱስ እኔ ህይወትም መንገድም እውነትም ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም:: ኢየሱስ በእኔ እመኑ ደግሞም በአባቴ እመኑ አለ ኦርቶዶከስ መሆን ወይም ጴጤ መሆን አያድንም ብቸኛ መዳኛ የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው::

  • @tesfishnarratives

    @tesfishnarratives

    2 жыл бұрын

    ቆይቷል ተሃድሶ ከሆነ

  • @azmanwoldie7196
    @azmanwoldie7196 Жыл бұрын

    ሌቦቹ ''የታደሱት'' ናችሁ መሰለኝ..😂😂እዛው በወላጆቻችሁ የመናፍቃኑ ዘጸን ብትጨማለቁ ምናለ 😂😂😂

  • @Rekik-rq3zf

    @Rekik-rq3zf

    8 ай бұрын

    Eko hoo

  • @mebrte6078
    @mebrte607810 ай бұрын

    😂😂😂😂bemqdsu.lemn.mezmre.atwexum.lemnkebtose.temtlchu.aye.menfqochi.xegnhint yedbrale.ent.eko.kechilm.welchu.degmo.yechilm.mesrya.mexqm.mezmer.mexqem😂😂

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Жыл бұрын

    እራሳችሁን አችሉም አይደል ከኦቶዶክስ አትምወርዱም እናንተ ታድሶች ፡ማንንልታሰናክሉ ነው የራስህን መዝሙር ዘምር

  • @kalkidanterefe3751

    @kalkidanterefe3751

    9 ай бұрын

    ታዲያ የናንተን መዘመራችን የሚያሳየው መዝሙራችን አንድ መሆኑን ነው። አሁን ተረጋግቶ መጠየቅ የማያስፈልገው ስማችን ለምን እንደተለያየ ነው።

  • @Rekik-rq3zf

    @Rekik-rq3zf

    8 ай бұрын

    ​@@kalkidanterefe3751mecham ayhonm ega mitades haymanot yelnm

  • @mebrte6078
    @mebrte607810 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂aye.mezmre.mesrqe.ena.mezfne😂

  • @user-us9zg7nz5r
    @user-us9zg7nz5r Жыл бұрын

    ሌባ እራስህ አውጥተህ ዘምር ይሄ የወድማችን ዝማሬ ነው

  • @mulukenwolde3998

    @mulukenwolde3998

    8 ай бұрын

    ዝማሬ ለጌታ ነው

  • @Rekik-rq3zf

    @Rekik-rq3zf

    8 ай бұрын

    ​@@mulukenwolde3998yerasachu mezmer yelachhum enda??

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Жыл бұрын

    ቀላዋጭ ኮራጅ ድሮም ሰነፍ ተማሪ መች የራሱን ይሰራል ከኦርቶዶክስ ከወጣህ ከታደስክ ለምን ከአሮጊትዋ ልጆች ትኮርጃለህ ባዶ ነህ፡፡

Келесі