ብወድህ! ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ ኖላዊ ኄር ከተሰኘው ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም NEW SONG Zemari Hawaz Tegegn 2014/2022

የፍቅር ጉልበት ቀመር ቢሰላ
ይቆጠር ቢባል ከምድር ጅማሬ እስከ በኋላ
የፍጥረት ሁሉ ታሪክ ቢደመር
ጀርባህ ላይ ካሉት ሰንበሮች መሃል ከአንዷ ጋር እንኳን አይወዳደር።

Пікірлер: 344

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial Жыл бұрын

    ሐዊ ጌታ በነገር ሁሉ ስለረዳህ እጅግ ደስ ብሎኛል ይብዛልህ🙏🙏🙏

  • @maranata3491
    @maranata3491 Жыл бұрын

    አእምሮን የሚያልፍ የ እግዚአብሔር ሰላም በዙሪያህ ይስፈን በበረከት ተከበህ በፀጋ ተከልለህ ከክፉ የሚጠብቅ የክርስቶስ ደም ከጠላት እየጋረደ እንደማቱሳላ እድሜህን አርዝሞ እስከ እድሜህ መጨረሻ ነፍሳት የሚድኑበትና የሚባረኩበትን የዝማሬ ጠል ስታርከፈክፍ ጌታችንን ስትመሰግን እና ስታወድስ እድሜህ ይለቅ ይህ ዝማሬ በእውነት የሚያሳርፍ ደሞም የሚያበረታ ደሞም ሰማይ የሚወስድ ነው ስለ ተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ስሙ ይግነን ።

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    እኔ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን መዝሙሮችህን ስወዳቸው ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ቃላት የለኝም 😥😥❤️🙏

  • @alem9295

    @alem9295

    Жыл бұрын

    METOO

  • @user-vl8wy7ys7s

    @user-vl8wy7ys7s

    Жыл бұрын

    እሱም የጌታልጅነው

  • @abinetasefa5491

    @abinetasefa5491

    Жыл бұрын

    ምን ማለት ነው ስለ ኢየሱስ ነው የሚዘምረው ፕሮቴስታት ምናም ብሎ ነገር አለ እንዴ የኢየሱስ የሆነው ሁሉ ሊወደው ይገባል አለቀ ገደብ ልታበጅለት አትችይም

  • @user-jd8qy1ue3i

    @user-jd8qy1ue3i

    Жыл бұрын

    @@abinetasefa5491 ሲጀመር ማን ጠራህ መብቴ መሰለኝ

  • @abinetasefa5491

    @abinetasefa5491

    Жыл бұрын

    የጠራኝማ ጹሑፍሽ ነው ኢየሱስ ሐይማኖተኝነትን ሊመሰርት አልመጣም ህይወት ሊሆነን እንጂ ሐይማኖተኝነት ገዳይ ነው ከንደገና ጌታን ተቀበይ እና ደህንነት ተማሪ ይሄ ጤነኝነት አይደለም አሁን እንኳን ስህተተሽ ሲነገርሽ እንደዳነ ሰው አይደለም መልስሽ ጌታ ይገስጽሽ

  • @zemaritfikrtefelekeawaj
    @zemaritfikrtefelekeawaj Жыл бұрын

    ሀዊዬ ተባረክ የኔ ወንድም! ይሄንን መዝሙር ለቤተክርስቲያን የሰጠ ለጋስ እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይባረክ!

  • @addisudamtew5067
    @addisudamtew5067 Жыл бұрын

    የፍቅር ጉልበት ቀመር ቢሰላ ይቆጠር ቢባል ከምድር ጅማሬ እስከ በኋላ የፍጥረት ሁሉ ታሪክ ቢደመር ጀርባህ ላይ ካሉት ሰንበሮች መሃል ከአንዷ ጋር እንኳን አይወዳደር። What a poem! Isaiah 64:6: “all our righteousnesses are as filthy rags” Dear brother bless you !!!

  • @addisalemzewge
    @addisalemzewge Жыл бұрын

    አልበዛም ለአንተ ገና ያንስብሀል ህይወት ለሰጠኝ የልቤ ጉልበት ይንበረከካል.......በየሱስም በጣም እሚገርም ዝማሬ ነው የዚህ ሁሉ ባለቤት የሆነው ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ መስማት ማቆም አልቻልኩም

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ! ባንተ ውስጥ ይህን ጥበብ ያኖረ እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 Жыл бұрын

    John15: 13 ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። Amen. Geta Eyesus Zamanihin Yibark Wandim Hawaz.

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta74732 ай бұрын

    ውንድሜ እንደዚህ ያለ የሕይወት መአዛ ያለው፣ ነፍስን የሚያረሰርስ፣ እንደማያቋርጥ እንደወንዝ ጅረት በልብ ውስጥ የሚፈስ፣ አይኖችን ወደ ውዱ ጌታችን ኢየሱስ የሚያስገሰግስ ዝማሬን የሰጠክ የፀጋ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ! በእርሱ በመንፈስ ቅዱስ እንደለመለምክ ዘመንህ እግዚአብሔርን በማምለክ ለትውልዱ በረከት ያድርግህ፣ ያብዛልህ፣ ይጨመርልህ! በጣም እንወድሀለን፣ እንፀልይልሀለን ❤❤❤!

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523
    @-zemaritbetelhembayleyegn9523 Жыл бұрын

    Hawiyee yene ጀግና ዎንድም ተባረክልኝ

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    ቤቲዬ thanks alot my sister

  • @Estenfas
    @Estenfas Жыл бұрын

    የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ እግዚአብሔር ይህን አደረገ ፥ አዎን ወዳጆቼ በልዩ ልዩ ፈተና ያላችሁ በፅድቅ ለመኖር ዕለት ዕለት ከኃጢአት ጋር የምትታገሉ ቤተሰቦቼ የእግዚአብሔር ፀጋ በቂ ነው ደግሞም ክርስቶስ ኢየሱስ ተስፉ አድርጉ ፥ ይህን ለምታነቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ፀጋ ይርዳችሁ ።

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 Жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ፥ ከማራኪ ክሊፕጋ! ተባረክ ወንድሜ፥ ጌታ ኢየሱስ በብዙ በረከቶች ያትረፍርፍህ፥ በፍቅሩ ቤቱ አኑሮ በመንግስቱ አክሊል ሽልማት ያብቃህ 🙏🏽❤

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-zz5iy6ly4w

    @user-zz5iy6ly4w

    Жыл бұрын

    አሜን ያብዛለት ካኑ

  • @nathansisay7291
    @nathansisay729110 ай бұрын

    I am evangelical Christian! I am listening each and every songs of yours! God bless you! May the Lord God bless you with more wisdom and grace!

  • @edenzekariassavedbygrace6471
    @edenzekariassavedbygrace6471 Жыл бұрын

    አሜን። የ መንፈስ ቅዱስ አብርሆት ይብዛልህ ከዚ በላይ ፀጋ ይጨምርልህ።

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube4 ай бұрын

    በኢየሱስ ስም መዝሙሮችህን ስሰማ እንባዬ እረፍት የለውም:: ብንወደው ምን ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 Жыл бұрын

    አቤት መንፈስ ቅዱስ የለበት ዝማሬ😭ልብን ያንበራክካል ዘመን ይበራክ ሐዊ

  • @hamletyeab6033
    @hamletyeab6033 Жыл бұрын

    ብወድህ ታዲያ ምን ይገርማል 🙏🙏 ባከብርህ ታዲያ ምን ይደንቃል🙏🙏 ተባረክ ሀዋዝ እንደዘመርክ ዘመንህ ይለቅ።እግዚአብሔር ይርዳህ። እወድሀለው

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r Жыл бұрын

    ብወድህ ታዲያ ምን ይገርማል አሜን❤❤❤ፀጋ ይብዛልህ ሀዋዝ 🌷🌷🌷

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 Жыл бұрын

    አንቴ የተበረክ ሰዉ ፀጋዉን ያብዘልህ ገና ሰሞኑን ነዉ የዎኩህ

  • @kalb6209
    @kalb6209 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ሃዊዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace7777 ай бұрын

    😭❤ I love you lord! Thank you for dying for my sins so I could live free! Colossians 1 22 yet He has now reconciled you in His fleshly body through death, in order to present you before Him holy and blameless and beyond reproach--

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp15 күн бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh93048 ай бұрын

    ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ Hawi

  • @pierrefenianos5544
    @pierrefenianos5544 Жыл бұрын

    ብወድል የኔ ጌታ ምን ይገርማል ሀሌሉያ በመንፈስ ሰማይ የሚያደርስ ውይ ምን እንደምል አላውቅም የኔ ኢየሱስ አንተ ካረክልኝ አንዳች አይወዳደር ። ወንድሜ ሀዋዝ የዜማ ግዜ የስጠህ አምላክ ለዘላለም ይባረክ

  • @selammelese6512
    @selammelese6512 Жыл бұрын

    እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛም እንወደዋለን ባንተ አድሮ በዝማሬ የሚባርከን እግዚአብሔር ይመስገን! ሀዊ በብዙ ተባረክ🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    የአባተ ብሩክ ሀዋዝየ ስወድክ እግዚአብሔር ጽጋ በሀይል ይጨመርህ😍😍😍 ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ይሁን አሜን🙌።

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya384210 ай бұрын

    ብወድህ ታድያ ምን ይገርማል ውይ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ሀዊ ውስጥህ ያለው መንፈስ ይለያል ❤❤❤

  • @bezigraceful
    @bezigraceful Жыл бұрын

    ሀዋዝዬ ተባረክ ጌታ በብዙ ይግለጽህ የኔ ወንድም 😊👏

  • @elsaketema452
    @elsaketema452 Жыл бұрын

    በዝማሬህ ኢየሱስን ስለሳልክብኝ ስላንተ አምላኬን አመሠግነዋለሁ

  • @3hgirls947
    @3hgirls947 Жыл бұрын

    በጣም ተባርኬበታለሁ የተወደድክ ወንድማችን ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @juliesadiq8208
    @juliesadiq8208 Жыл бұрын

    ልብ የሚረሰርስ መዝሙር አቤት መታደል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ስለ እመቤታቸን ቅድስት ድንግል ማርያም ለምን አዘምርም በዚህ ተሰጦህ

  • @almazmogose1337

    @almazmogose1337

    Жыл бұрын

    ልነከብራት እንጂ ልንዘምርለት/ልንሰግድለት አይደለም የተዋጀነዉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ናት ።እንወዳታለን እነከብራታለን ነገር ግን ሞታችንን ሞቶ ሕይወት የሰጠን እርሱ ቅዱስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ የሆነ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለስሙ አጠራር ይሁን አሜን

  • @solomonbekele7881
    @solomonbekele7881 Жыл бұрын

    ሐዊዬ በመዝሙሮችህ በብዙ እየተባረክን ነው ፀጋው ያበዛልህ ጌታ ይባረክ፡

  • @miliyonmilijc3830
    @miliyonmilijc3830 Жыл бұрын

    ሀዊዬ ፀጋው ይብዛልህ እወድሃለሁ

  • @Kabodmezmur
    @Kabodmezmur Жыл бұрын

    ሃዊዬ አንተ በረከታችን ነህ !

  • @mahlettesfaye480
    @mahlettesfaye480 Жыл бұрын

    ተባረክ ተክባክ ተባረክ ተባረክጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Жыл бұрын

    ብወድህ ታዲያ ምን ይገርማል❤❤🙏🙏 ባከብርህ ታዲያ ምን ይደንቃል❤❤🙌🙌 ድንቅ ዝማሬ ነው በመዝሙር ቅኔ የባረከህ ይባረክ ሄዊዬ መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጠግብም ተባረክልኝ እወድሀለሁ❤❤

  • @felekezepre2116
    @felekezepre2116 Жыл бұрын

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ዝማሬው በጣም ተባርኬበታለው ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    እኔ ጴንጤነኝ ዛሬነው ያየሁትና የሰማሁትግን ማለፍ አልቻልኩም ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ከማር በላይበላይ ይጥማልመዝሙርችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪

  • @nazrawitayele8516

    @nazrawitayele8516

    10 ай бұрын

    አንድ አይነት አስተምህሮ እኮ ነው ያለን አንለያይም

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 Жыл бұрын

    አቦ ተባረክ.!!የአባቴ ልጅ.!!!!!!

  • @betelhemmengiste7274
    @betelhemmengiste7274 Жыл бұрын

    Amen geta eyesus binwedih minyigermal hiwotachin mengedachin tesfachine Wendmea abizito Egziabher tsegawen yatrefrefew bante lay Bante egna eytebarekine new bertalin

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua277 ай бұрын

    የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 1 ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ። 2 መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን አለው። 3 ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። 4 ኒቆዲሞስም። ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው። 5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። 6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው። 7 ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ። 8 ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው። 9 ኒቆዲሞስ መልሶ። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው። 10 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን? 11 እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም። 12 ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ፥ ስለ ሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ? 13 ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው። 14-15 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። 20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ 21 እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል። 22 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ይሁዳ አገር መጣ፥ በዚያም ከእነርሱ ጋር ተቀምጦ ያጠምቅ ነበር። 23 ዮሐንስም ደግሞ በሳሌም አቅራቢያ በሄኖን በዚያ ብዙ ውኃ ነበርና ያጠምቅ ነበር፥ 24 እየመጡም ይጠመቁ ነበር ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ አልተጨመረም ነበርና። 25 ስለዚህም በዮሐንስ ደቀ መዛሙርትና በአይሁድ መካከል ስለ ማንጻት ክርክር ሆነ። 26 ወደ ዮሐንስም መጥተው። መምህር ሆይ፥ በዮርዳኖስ ማዶ ከአንተ ጋር የነበረው አንተም የመሰከርህለት፥ እነሆ፥ እርሱ ያጠምቃል ሁሉም ወደ እርሱ ይመጣሉ አሉት። 27 ዮሐንስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል። ከሰማይ ካልተሰጠው ሰው እንዳች ሊቀበል አይችልም። 28 እናንተ። እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፥ ነገር ግን። ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ እንዳልሁ ራሳችሁ ትመሰክሩልኛላችሁ። 29 ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ። 30 እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። 31 ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው። 32 ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም። 33 ምስክሩን የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ። 34 እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና። 35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። 36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

  • @meronaddisu3596
    @meronaddisu3596 Жыл бұрын

    የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልክ ብወድህ ታድያ ሞን ይደንቃል...🙏🙏🙏

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus2 ай бұрын

    ኢየሱስ😭😭😭🙏❤

  • @mihrethaile8220
    @mihrethaile8220 Жыл бұрын

    አሜን ሐዋዝ ዝማሬዎችህን እጅግ እወዳቸዋለሁ በእውነት ስላንተ ጌታ ይክበር ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ አየው ምህረት አየው ይቅርታ ፍቅር ዓይኖች ደም አንብተዋል ስለኔ ደስታ ፍቅር ስለሆነ ጌታ አሜን አሜን አሜን

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon918 Жыл бұрын

    በዚህ ዝማሬ እንድናከብረው የወደደ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏 ተወዳጁ ወንድሜ እድሜህ በቤቱ ይለቅ፣ በደሙ ተሸፈን የአባቴ ልጅ❤❤💓

  • @mushag3684
    @mushag3684 Жыл бұрын

    ብወድህ ታዲያ ምን ይገርማል አሜን denq mezmur ke denq video clip ga tebark🙏🙏🙏

  • @alazarmekonen8726
    @alazarmekonen8726 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን! ሐዋዝዬ መዝሙሮችህ ዛሬም ከጆሮ አልፈው በልብ የሚሠሙ ናቸው

  • @fantassefa2186
    @fantassefa2186 Жыл бұрын

    አዊዬ ጌታ የባረከህ ገና ለዘላለም እዘምርለታለን።

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Жыл бұрын

    አሜን (3)ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሀዋዝየ ተባረክልን 😭😭😭😭❤❤❤

  • @Sonofjesus73
    @Sonofjesus73 Жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 geta abzto ybarkh tsegawn yabzalh wendme tlk melkt alew bnwedew mn ygermal esu karegeln ansar tebarekln wendme

  • @Rekik-dn4ip
    @Rekik-dn4ip3 ай бұрын

    የእውነት የጌታን ፍቅር እና መከራ የሚገልጽ መዝሙር 🙏 😭

  • @jeycha733
    @jeycha733 Жыл бұрын

    I don't understand Amharic but I love this hymn, God bless you my brother. 🇪🇷

  • @user-tq4yq6zk2m
    @user-tq4yq6zk2m Жыл бұрын

    አሜን 🙏 መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏 ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤️❤️

  • @user-rx1gu4sx8d
    @user-rx1gu4sx8d Жыл бұрын

    አሜን ሐዋዝዬዬ ኡኡፍፍፍፍ በጣም ልብ የምነካ ዝማሬ ነዉ አንቴን ጌታ ለኛ ሰለሰጣን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እጅግ በጣም እንወዳለን የጌታ መንፈስ ቅዱስ አቅምና ጉልበት ይጨምራል ሐዋዝዬዬ የኔ ውድ❤❤

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፣ የሚገርመው እርሱ ቢወደን እንጂ እኛ ብንወደው አይደለም። 👋👐👋 ደጋግሜ ተባረኩበት ♥

  • @joeladdisu7607
    @joeladdisu76072 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ -~~ ሰምቼ ሰምቼ ማቋረጥ አልቻልኩም ---

  • @sebberea1436
    @sebberea1436 Жыл бұрын

    I can't stop,listening ..... ሀዊዬ ጌታ ይባርክህ ጥበቡና ጸጋው ይጨምርልህ !

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    አሜን ወንድሜ ኢዙዬ

  • @Habtam-lh4zw
    @Habtam-lh4zw Жыл бұрын

    ሐዋዝ ወንድሜ እንዴት ነህ እውነት ነው ከሞተልን በላይ የወደደን የለምና ድንቅ ዝማሪ ነው እንደዚህ እግዜአብሄር በቃል እና በኑሮም መግለጸፅ ታላቅ ነገር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍 ጌታዬ እንዳንተ የወደደኝ የሚጠነቀቅልኝ ማነው

  • @user-gj7tl7ip9o
    @user-gj7tl7ip9o Жыл бұрын

    ሐዋዝዬ ጌታ ይባረክ መዝሙሮችህ አይጠገብም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥺💖🔥🔥

  • @temesgentefera650
    @temesgentefera650 Жыл бұрын

    ሀዊዬ ስለ ጌታ መከራ የገለጥክበት መንገድ ልዩ ነው ጌታ ሆይ እናመሰግንሀለን

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 Жыл бұрын

    ብወድህ ታዲያ ምን ይደንቃል የኔ ኢየሱስ 🙏 ሐዋዝ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @abebeseble9153
    @abebeseble9153 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስለረዳህ ክብር ለስሙ ይሁን!!!

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @mearegarega6685
    @mearegarega6685 Жыл бұрын

    የእየሱስ ፍቅር አሁንም ይጨምርብህ የመስቀሉ የማዳን ስራው ብቻ በህይወት ዘመንህ ሲገርምህ ሲደንቅ ይኑር ለብዙዋች የመዳን መክንያት ያድርግህ እወድሃለሁ ወንድሜ

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Жыл бұрын

    የበራህልን እውነት ኢየሱስ....... ለዓለም ሁሉ ታይ መንፈስ ቅዱስ ዓይናቸው ይብራና ይዳኑ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @marebekele9988
    @marebekele9988 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው በጣም

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይህን በአንተ ስላደረገ ስሙን እናከብረው ዘንድ በእውነት ክብርና ምስጋና ይሁንለት በኢየሱስ ክርስቶስ

  • @maritalamu1757
    @maritalamu17577 күн бұрын

    ኢየሱስ 😭❤️

  • @jesusislord3936
    @jesusislord3936 Жыл бұрын

    ተባረክልን ሀዊኮ 😍

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ዝማሬ ነው ፀግውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 Жыл бұрын

    ሐዋዝ ዘመንክ ይለምልም👏❤

  • @chanel9267
    @chanel9267 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥹🥹🥹🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡👑💒💒 kal hiwet zmare melakt yesmalen

  • @webituberhanu6251
    @webituberhanu6251 Жыл бұрын

    ብወድህ ኢየሱስ ብወድህ ፍቅሬ ይጨምራል እለት እለት

  • @yetmworkbirhane1513
    @yetmworkbirhane1513 Жыл бұрын

    ሐዊዬ የረዳህ ን ጌታ አመሰግነዋለሁ፡፡ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ የብዛልህ

  • @mitenlove2892
    @mitenlove2892 Жыл бұрын

    ሀዊዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ🙏 ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @adinamelkamu7344
    @adinamelkamu7344 Жыл бұрын

    ውድ ወንድምችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @elisameharmehar3466
    @elisameharmehar34664 ай бұрын

    ተባረክ ሀዋዝዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAtaklti
    @MekdesAtaklti3 ай бұрын

    Amen zemenih ybarek

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የረዳህ ጌታ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @AshenafiWerku-fd6bp
    @AshenafiWerku-fd6bp3 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ በርታ ወዳጄ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Жыл бұрын

    የሚገርም መዝሙር ነው ። ሀዋዝዬ ተባረክ ተባረክ በብዙ በረከት

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged8255 Жыл бұрын

    Hawiye geta abizito yibarkih silante egziabher yimesgen

  • @zizulewi2873
    @zizulewi2873 Жыл бұрын

    ጌታ በአንተ አንደበት በዝማሬ አረሰረሰን ተባረክልን። በሚሊዮን እጥፍ ብዛልን።

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    አሜን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።

  • @bituu126
    @bituu126 Жыл бұрын

    አረረረረ ኡኡኡኡ ኢየሱስስስ 😢😭😭😭በቃ የአንተን ዝማሬዎች ሰምቼ አልጠግብም

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 Жыл бұрын

    Biwedih tadiya mn yigerimal Eyesuse! Miweded neger sayinoregni kene dikame wedehegnal 😥🙏 Erisu asiqedimo wedonal ena egnam eniwedew zenid yigebanal 🙇‍♀️🙇‍♀️👏👏👏 Wenidime biruk hun zemenih hulu yibarek

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 Жыл бұрын

    የተወደድክ ወገኔ እግዚአብሔር አምላክ በበረከት ሁሉ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!

  • @user-zi4pn9rz7s

    @user-zi4pn9rz7s

    Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ወድማችን ሀዋዝ የረዳህ ያገዘህ ስሙ ብሩክ ይሁን ተባረክ🙏🙏❤

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 Жыл бұрын

    አሜንን🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙇🙇🙇😍

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 Жыл бұрын

    ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Жыл бұрын

    ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልክ።❤👏

  • @fasilgetnet2174
    @fasilgetnet2174 Жыл бұрын

    ፀጋዉን አትረፍርፎ ያብዛልህ ሀዋዝ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን።

  • @mimimenta
    @mimimenta8 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ 😭😭😭😭በብዙ በርከት 🙏

  • @urjichali234
    @urjichali234 Жыл бұрын

    ሁሌም በመዝሙሮችክ እንደተባረኩኝ ነዉ. እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ፡፡

  • @robelhabetamu2446
    @robelhabetamu2446 Жыл бұрын

    🔥🔥💯💯🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤💛💛💛💛❤❤ ድንቁ የኔ ልዩዩ

  • @aelxden7373
    @aelxden7373 Жыл бұрын

    የረዳክ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ተባረክልኝ በብዙ

  • @zemagrace
    @zemagrace Жыл бұрын

    Hawi my brother you are blessed.great message

  • @kalekinfe842
    @kalekinfe842 Жыл бұрын

    በብዙ ተባረክ ሃዊ 😍 ብወድህ ታዳያ ምን ይገረማል !ክብር በአብ ቀኝ ለተቀመጠው እኛንም ላስቀመጠን!

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 Жыл бұрын

    Teberke♥️🌹🌷⚘🌻🇪🇹🥀

  • @ruthpromis9232
    @ruthpromis9232 Жыл бұрын

    እኔ ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በቃ የገባኝ ጌታ በዘመናት መካከል እራሱን ያለምስክር አይተውም ።

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi Жыл бұрын

    በ ኢየሱስ ስም ተባርክ አሁንም ፀጋው ይበዛልህ♥♥

  • @mala4122
    @mala41228 ай бұрын

    የፍቅር ጉልበት ቀመርቢሰላ ይቆጠርቢባል ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን ❤🤗🤗😘🥰🙏🙏🙌🌼🌹😍📖📖📖📖🤲🤲🤲📖📖📖📖🌻🌻🌼🌼🌼🌼🙌🙌🙌🙌

Келесі