ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ

የዝማሬው ግጥም እነሆ...
📖መሰንቆዬን በአሃያ ዛፎች ላይ ሰቅዬ
የእንቢልታዬ ቅኝት ዜማው ቀርቶ ከኌላዬ
በአደባባዩ በደርቡ ዜማዬ ባይወጣ
ቢታቀብ አንደበቴ ቃል ከአፌ ሲታጣ
የምስጋናን ቃል የፈለጉብኝ
አመስግን እንጂ ዘምር ቢሉኝ
ልቤ ተነሳ ሊያዜምልህ
ቅኔዬ ነቃ እንዲህ ሊልህ🗣
🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ
ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅
🌌አንተ አይደለህም ወይ የኪዳን ሃገሬ
ሞት እንዳያገኘኝ ከለላ የሆንኸኝ የሕይወት ድንበሬ
አንተ አይደለህም ወይ ያዘመትኸኝ መሪ
በጸናች እጅ እና በተዘረጋች ክንድ ሆነህ ፊት አውራሪ
አንተ አይደለህም ወይ እንዴት ይዘነጋል
ውለታህ ልቤ ውስጥ ዘለአለም ላይጠፋ በጣትህ ተፅፏል✒️
🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ
ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞
🌄ክንድህ አይደለም ወይ ትላንቴን የረታ
ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ
እጅህ አይደለም ወይ ያጎረሰኝ ቆርሶ
ያጠጣኝ ስጠማ ከልዑላን ማዕድ በክብር አቋድሶ
እጅህ አይደለም ወይ ያከመኝ ታምሜ
አቅፎ ያባበለኝ እንባዬን ያበሰው ጣትህ ነው ሰላሜ 🌅
🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ
ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞
🎙አንተ እኮ ነህ ጌታ የዜማዬ ቃና
የቃላቴ ሞገስ የስብከቴ ርዕስ የንግግሬ አርማ
አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ሕልሜ
የጉብዝና ሃሳቤ የምኞቴ አልፋ ርስቴ አለሜ
በአንተ እኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ
የጭንቄን ማለዳ የእንባዬን ሌሊቶች የቆምኩት አልፌ🌅
🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ
ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ
ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅
🌎ላምጣ በገናዬን መወድሱን ላንሳ
የልሳኔን ጩኸት ሳልገድብ ሳልሳሳ
ታጥቄያለሁ ቅኔ ስምህ ነው ዜማዬ
ለክብርህ እኖራለሁ መዝሙር ነው ስራዬ
ዜማን በልቤ አርገህ ፈጥረኸኛልና
ማምለክ ነው ስራዬ አንተን በምስጋና 🗣
🙏 ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና
ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና
ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ
የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ📖
ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ

Пікірлер: 333

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE2 жыл бұрын

    የዝማሬው ግጥም እነሆ... 📖መሰንቆዬን በአኻያ ዛፎች ላይ ሰቅዬ የእንቢልታዬ ቅኝት ዜማው ቀርቶ ከኌላዬ በአደባባዩ በደርቡ ዜማዬ ባይወጣ ቢታቀብ አንደበቴ ቃል ከአፌ ሲታጣ የምስጋናን ቃል የፈለጉብኝ አመስግን እንጂ ዘምር ቢሉኝ ልቤ ተነሳ ሊያዜምልህ ቅኔዬ ነቃ እንዲህ ሊልህ🗣 🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅 🌌አንተ አይደለህም ወይ የኪዳን ሃገሬ ሞት እንዳያገኘኝ ከለላ የሆንኸኝ የሕይወት ድንበሬ አንተ አይደለህም ወይ ያዘመትኸኝ መሪ በጸናች እጅ እና በተዘረጋች ክንድ ሆነህ ፊት አውራሪ አንተ አይደለህም ወይ እንዴት ይዘነጋል ውለታህ ልቤ ውስጥ ዘለአለም ላይጠፋ በጣትህ ተፅፏል✒️ 🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞 🌄ክንድህ አይደለም ወይ ትላንቴን የረታ ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ እጅህ አይደለም ወይ ያጎረሰኝ ቆርሶ ያጠጣኝ ስጠማ ከልዑላን ማዕድ በክብር አቋድሶ እጅህ አይደለም ወይ ያከመኝ ታምሜ አቅፎ ያባበለኝ እንባዬን ያበሰው ጣትህ ነው ሰላሜ 🌅 🌎ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🏞 🎙አንተ እኮ ነህ ጌታ የዜማዬ ቃና የቃላቴ ሞገስ የስብከቴ ርዕስ የንግግሬ አርማ አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ሕልሜ የጉብዝና ሃሳቤ የምኞቴ አልፋ ርስቴ አለሜ በአንተ እኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ የጭንቄን ማለዳ የእንባዬን ሌሊቶች የቆምኩት አልፌ🌅 🌏ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ🌅 🌎ላምጣ በገናዬን መወድሱን ላንሳ የልሳኔን ጩኸት ሳልገድብ ሳልሳሳ ታጥቄያለሁ ቅኔ ስምህ ነው ዜማዬ ለክብርህ እኖራለሁ መዝሙር ነው ስራዬ ዜማን በልቤ አርገህ ፈጥረኸኛልና ማምለክ ነው ስራዬ አንተን በምስጋና 🗣 🙏 ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ📖 ግጥም እና ዜማ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ

  • @etsegeneteyuel1209

    @etsegeneteyuel1209

    2 жыл бұрын

    Be blessed

  • @genethailagebremikap2023

    @genethailagebremikap2023

    2 жыл бұрын

    I Love Is Vido

  • @afroeianreaction.2074

    @afroeianreaction.2074

    2 жыл бұрын

    betam konjo new ,tebarek.

  • @TigistMuluneh

    @TigistMuluneh

    9 ай бұрын

    Tbarkkk

  • @fenanbefkadu4276
    @fenanbefkadu42762 жыл бұрын

    ክንድህ አይደለም ወይ ትላንቴን የረታ ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሐዊዬ

  • @hallelujahforlordoflords

    @hallelujahforlordoflords

    Жыл бұрын

    Bexam new ymiwedachu Feni anchim yetebaraksh nesh!

  • @natnaelnegash8367
    @natnaelnegash83672 жыл бұрын

    የደረቀን መንፈስ የሚያረሰርስ፣ የተጠማን የሚያረካ፣ የደነዘዘን ልብ የሚያነቃ፣ የማይታዘዝን ልብ የሚለውጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ድንቅ ዝማሬ!! ሃዊና ተባረክ ወንድሜ ከዚህ በላይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያግዝህ! ከማንነትህ አልፎ ይስራ!

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523

    @-zemaritbetelhembayleyegn9523

    2 жыл бұрын

    Hawiye zemenh ይባረክ

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ናቲዬ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በአንተ በኩል በብዙ ረድቶኛልና ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ፀጋ ይብዛልህ ናቲዬ

  • @natnaelnegash8367

    @natnaelnegash8367

    2 жыл бұрын

    @@ZEMARIHAWAZTEGEGNE Amen Hawina

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r2 жыл бұрын

    አንተ እኮ ነህ ጌታ የዜማዬ ቃና የቃላቴ ሞገስ የስብከቴ እርስ የንግግሬ አርማ አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ህልሜ የጉብዝና ሀሳቤ የምኞቴ አልፋ ርስት አለሜ ባንተ እኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ የጭንቀት ማለዳ የእንባዬን ለሊቶች የቆምኩት አልፌ ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ ❤ተባረክ ዘርህ ይለምልም

  • @Tsionyemaryam1216
    @Tsionyemaryam121611 ай бұрын

    እንደዚህ ውስጥን የሚኮረኩር መዝሙር እድዘምርልን ለረዳህ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ❤❤

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s2 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ተወዳጅ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤ "የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ!! ኢየሱስ

  • @markosmarye
    @markosmarye2 жыл бұрын

    እልልል 🙏✍️✍️❤️ ፩) መሰንቆዬን በአሃያ ዛፎች ላይ ሰቅዬ የእንቢልታዬ ቅኝት ዜማው ቀርቶ ከኋላዬ በአደባባዩ በደርቡ ዜማዬ ባይወጣ ቢታቀብ አንደበቴ ቃል ከአፌ ሲታጣ የምስጋናን ቃል የፈለጉብኝ አመስግን እንጂ ዘምር ቢሉኝ ልቤ ተነሳ ሊያዜምልህ ቅኔዬ ነቃ እንዲህ ሊልህ አዝማች ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ ፪) አንተ አይደለህም ወይ የኪዳን ሀገሬ ሞት እንዳያገኘኝ ከለላ የሆንኸኝ የሕይወት ድንበሬ አንተ አይደለህም ወይ ያዘመትኸኝ መሪ በጸናች እጅ እና በተዘረጋች ክንድ ሆነህ ፊት አውራሪ አንተ አይደለህም ወይ እንዴት ይዘነጋል ውለታህ ልቤ ውስጥ ዘለአለም ላይጠፋ በጣትህ ተፅፏል አዝማች ፫) ክንድህ አይደለም ወይ ትናንቴን የረታ ዛሬን የሚያኖረኝ የነገ ተስፋዬ የነፍሴ መከታ እጅህ አይደለም ወይ ያጎረሰኝ ቆርሶ ያጠጣኝ ስጠማ ከልዑላን ማዕድ በክብር አቋድሶ እጅህ አይደለም ወይ ያከመኝ ታምሜ አቅፎ ያባበለኝ እንባዬን ያበሰው ጣትህ ነው ሰላሜ አዝማች ፬) አንተ እኮ ነህ ጌታ የዜማዬ ቃና የቃላቴ ሞገስ የስብከቴ ርዕስ የንግግሬ አርማ አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ሕልሜ የጉብዝና ሃሳቤ የምኞቴ አልፋ ርስቴ አለሜ በአንተ እኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ የጭንቄን ማለዳ የእንባዬን ሌሊቶች የቆምኩት አልፌ አዝማች ፭) ላምጣ በገናዬን መወድሱን ላንሳ የልሳኔን ጩኸት ሳልገድብ ሳልሳሳ ታጥቄያለሁ ቅኔ ስምህ ነው ዜማዬ ለክብርህ እኖራለሁ መዝሙር ነው ስራዬ ዜማን በልቤ አርገህ ፈጥረኸኛልና ማምለክ ነው ሥራዬ አንተን በምስጋና (ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና ኸረ እኔስ አለኝ ምስጋና ለሕይወቴ ጀግና)፬ አዝማች

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.9532 жыл бұрын

    የምወድህ ደስታዬ ገነቴ ነህ መኖሪያዬ ኢየሱሴ 😰😰🙏ምንጭ ይብዛልህ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @mulukennigatu9253
    @mulukennigatu92532 жыл бұрын

    የኔ ወንድም ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባረከው የተለየህለት ጌታ ያክብርህ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe72312 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልክ ዘመን እሚሻገር ዝማሬ ነው።❤❤👏

  • @procell803

    @procell803

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @Tamagn
    @Tamagn2 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ቅኔ ሁሌም ይናፍቀኛል❤❤❤ ወዳጄ ተባርከሀል ። ደጋግመህ ባርከን አንተም በእንደነዚህ አይነት ሰማያዊ ዜማ 🎸🎻🎸🎻❤❤❤❤

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    2 жыл бұрын

    ታማኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። እጅግ አመሰግናለሁ ። ፀጋ ይብዛልህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @Tamagn

    @Tamagn

    2 жыл бұрын

    @@ZEMARIHAWAZTEGEGNE አሜን 🙏🙏🙏

  • @yegeta1
    @yegeta12 жыл бұрын

    ዝማሬዎችህ እኮ ኢየሱስ አብሮኝ እያለ እንድናፍቀው ይበልጥ ውድድድድ እንዳደረገው ያደርጉኛል ይብዛልህ ከፍ በል ወንድሜ

  • @sebberea1436
    @sebberea14362 жыл бұрын

    ደግሜ የምልህ ካለኝ ጌታ ትጋትህ ይጠብቅልህ ፥ በጣም ደስ የሚል ስራ ጌታ ሚታይበት ጌታ ሚከብርበት ስራ ይሁን

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    2 жыл бұрын

    አሜን ኣሜን

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew28454 ай бұрын

    Hawazeye, siwodih eko, yene tihut wondim, tebarek

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e2 жыл бұрын

    ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ አንተ እኮ በረከታችን ነህ ሀዊ ወደፊት ነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @yedilbekele8221
    @yedilbekele82212 жыл бұрын

    እውነት ነው በምንም ሁኔታ ውስጥ ብናልፍ ውለታው አይረሳም። ያለፍነውን ሁሉ ያለፍነው በሱ ነው።የሚመጣውንም በሱ እናልፋለን ። እግዚአብሔር ይመስገንልን።ተባረክልን ቤቢሾ

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    2 жыл бұрын

    የድልዬ ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ በጣም። እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በነገር ሁሉ መባረክ ይሁንልሽ።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17202 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን

  • @sintayehusila3412
    @sintayehusila34122 жыл бұрын

    ስለአንተ ኢየሱስ ይባረክ ተባርክ ወንድሜ

  • @samuelasfaw3802
    @samuelasfaw38022 жыл бұрын

    ፨ቀኝ ትርሳኝ ብረሳህ ምለሴ ይጣበቅ ባላስብህ፨እንኳን ደስ አለን ለአዲሱ ዝሜሬ ጌታ ከፍ ይበል

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j2 жыл бұрын

    በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @fiyorizowi589
    @fiyorizowi5892 жыл бұрын

    የረዳክ ጌታ ይባረክ

  • @merontefera8566
    @merontefera85662 жыл бұрын

    ቅድም በችኮላ ሰምቼዉ አለፍኲት አሁን ቀስ ብዬ ግጥሙን ስሰማዉ እንዴት ድንቅ ነዉ ተባረክ😭😭😭

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba2 жыл бұрын

    በአንተ ስለአለው የጌታ ፀጋ ክብር ይሁንለት ለእግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ።

  • @abushtesfaye7969
    @abushtesfaye79692 жыл бұрын

    ዘዋዝ ጌታ ይባርክ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @misirtube8392
    @misirtube83922 жыл бұрын

    Amen amen ewunet new yalesu minm nenign be buzu tebarek

  • @liyo6044
    @liyo60442 жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ❤️🙏

  • @user-xe4ym4rs4d
    @user-xe4ym4rs4d7 ай бұрын

    tsegawn yabzalih Eyesus yimetal!!!!

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale61932 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ስራ ነው በርታልን

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo2 жыл бұрын

    ሀዋዝየ እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @helinaasrat7253
    @helinaasrat72532 жыл бұрын

    Geta eyesus yibarkeh tsegawen yabzaleh hawaz wendeme!

  • @ethiofun51
    @ethiofun512 жыл бұрын

    Ewnetegna ye zelalem hiwot sinq ... sile hulum neger yedingil lij eyesus kiristos simu yikber.....

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu78662 жыл бұрын

    ፀጋውን በጥፍ ያብዛልህ

  • @henokyilma4982
    @henokyilma49822 жыл бұрын

    የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ይብዛልህ ሃዋዝዬ! እኛንም ደጋግመህ ባርከን በዝማሬዎችህ

  • @ribka2004E
    @ribka2004E2 жыл бұрын

    እንዴት ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው🙏🙏🙏🙏፡፡ ተባረክ ጌታ አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ🙏🙏

  • @hirutterefe6475
    @hirutterefe6475 Жыл бұрын

    ይገርማል! አጽናኙ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተመስገን!

  • @gospel2359
    @gospel23592 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ

  • @simrethaddish316
    @simrethaddish3162 жыл бұрын

    Tebarek hawazye bruk.

  • @shegatube259
    @shegatube2592 жыл бұрын

    ተባረክ!

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal9 ай бұрын

    Wey men arege ende mexef akateg eyesus ante hulu negere neh 😢😢😢😢😢 eyesus anten yawekubet yebelt amesegneh alew ❤❤❤❤ tebarek wendeme ande ken kale awadi meteche bagelegel endet des baleg zemene be egzabher bet ewnet ❤❤

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew6902 жыл бұрын

    ባንተ ስላኖረው ቅኔ እግዚአብሔር ይባረክ! እርሱ ሊልቅ ይገባዋል - ያንስበታል! በድንቅ የተዋሃደ ስራ ነው። ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy2 жыл бұрын

    የኔ መልካም ሐዋዝየ የርዳ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ክብር ሁሉ ለእየሱሰ ክርስቶስ ብቻ ይሁን ተባርክልኝ የእየሱሰ ጀግና ደሞ ስወድኮ 😍😍😍😍

  • @AmlkoTube9878
    @AmlkoTube98782 жыл бұрын

    ሐዋዝ ተባርከሀል ፀጋ ይብዛልህ በርታልን ሁሌ አሰንደተባረኩ ነው መዝማሬህ

  • @jerysol580
    @jerysol5802 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ የተባረክ ወንድሜ ዘመንህ በጌታ ይለምልም❤️❤️❤️

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ማልቀስ ሆኗል ስራይ ተባረክ♥ የኔ ኢየሱስ፡

  • @gechteshome5688
    @gechteshome56882 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ! የተወደድክ ወንድሜ ድንቅ ጥበብ ተችሮሃል ያበረታህ አቅም የሆነህ ጌታ ይክበር ❤

  • @sintayehuabebe7404
    @sintayehuabebe74042 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @zelalemgetacew2181
    @zelalemgetacew218110 ай бұрын

    አምላክ እንደዚ የምትዘምርበትን ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ መዝሙሮችክ ሁሌም ቢሆን የሰልክ ጥሬዎቼ ናቸው ቀኜ ትርሳኝም ይቀጥላል

  • @TsionTesfaye-vq8lu
    @TsionTesfaye-vq8lu8 ай бұрын

    Ere mn aynete mezemir nw suse asiyzachewene tolu lekeku tebaeku enwedachewalen gitan tebaeku

  • @yemnetfreyalew7679
    @yemnetfreyalew76792 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ዝማሬ ተስፋን የሚያድስ ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር የሚጨምር ዘመንህ ይለምልም። እውነት በጣም በብዙ ተባረክ

  • @fikirtewoldeyohannes8220
    @fikirtewoldeyohannes8220 Жыл бұрын

    አ አምላኬ ስምህ ለዘላለም ከፍ ይበል። ይህን ጥዑም መዝሙር እንድትሠራ የረዳህ ጌታ ስሙ ይክበር። ወንድሜ ሀዋዝ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ፤ ተባረክ።

  • @egenibitew2261
    @egenibitew22612 жыл бұрын

    የረዳክ ይባረክ

  • @hantehaato9838
    @hantehaato98382 жыл бұрын

    Hawaz wendemachen segaw yebezalh tebarekuleg!

  • @tayemengistu157
    @tayemengistu1572 жыл бұрын

    ሃዊ የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ።

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w2 жыл бұрын

    ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ልፋትህንና ትጋትህን እግዚአብሔር ያስብልህ በሒወትህ አሁንም እርሱን ማክበር ይሁንልህ

  • @rebca3992
    @rebca39922 жыл бұрын

    I can’t wait album

  • @nolawedereje5950
    @nolawedereje59502 жыл бұрын

    Hawazye. Gets. Ybark tsegaw. Yabzalk

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s2 жыл бұрын

    የኔ ብርቱ ወንድሜ ጌታ ስላተ አመሰግነዋለሁ 😍😍😍

  • @asterbersha3024
    @asterbersha3024 Жыл бұрын

    ምን እንደምል አላውቅም😭😭የምር ሲከፋኝ እና ሲጨንቀኝ ዝማሬዎችህ እጅጉን ያፅናኑኛል ብቻ ብርክ በልልኝ

  • @ehtemariamayele7554
    @ehtemariamayele75544 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Jesus❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17202 жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ጌታ ነው

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin50202 жыл бұрын

    Zamari Hawish Tsega yabezalek Geta Eyesus bichawun Yadinal Yitadagal Amen Hallelujah

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube4 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡ ሀሌ ሉያያያያ ❤❤❤

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 Жыл бұрын

    ምን ልበል በእውነት.!!እድሜና ጤና ይስጥህ የአባቴ ልጅ.!!!!!

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory16002 жыл бұрын

    wow Denkee Mezmur Geta Ybarkachu

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal2 жыл бұрын

    wooooww, ሀዊዬ፣ I have no words. እውነትም ዜማን /ቅኔን በልብህ አድርጎ የፈጠረህ፣ አባት እና አምላክ ይባረክ። አሁንም ይጨምርልህ ወንድሜ፣ ሌላ ምንም አልልም። የምወድህ ደስታዬ፣ገነቴ ነህ መኖሪያዬ

  • @eyoueltesfaye4728
    @eyoueltesfaye47282 жыл бұрын

    Wow what a mezmur Geta ahunm tsegawun yabzaleh wendeme

  • @wirtufikru18
    @wirtufikru182 жыл бұрын

    ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @masstuassefa8086
    @masstuassefa80862 жыл бұрын

    Aunm yibzalh yihe menfes አብዝቶ ይባርክህ !!

  • @merontadesse5908
    @merontadesse590811 ай бұрын

    ተባረክ

  • @jesusmyeverything7608
    @jesusmyeverything76082 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ ።

  • @tsadealasmare5043
    @tsadealasmare50432 жыл бұрын

    አልበሙንም እንጠብቃለን ሀዊ ፡ ጌታ ይርዳህ

  • @Kall1919
    @Kall19192 жыл бұрын

    Betam new des yemilew!! geta kezihem belay abzeto yebarkeh

  • @Heliccv
    @Heliccv2 жыл бұрын

    wendme beta new mwedih ketil mezmurochih des yilalu...eyerusalem hoy bresash kegne trsagn yemilew egzabher leeyerusalem yetenagerew bihonm ante gn beteredahew betam tiru adrgek zemrehewal guaguche new stebik yeneberew.tebarek.

  • @tsedeylemma
    @tsedeylemma2 жыл бұрын

    የተባረክ ነህ ድቅ ነው

  • @hanasultan3262
    @hanasultan32622 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ሐዋዝዬ❤🙏

  • @merontefra4825
    @merontefra48252 жыл бұрын

    የኔ ወንድም ተባረክ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😢😢😢እረ እንዴት ይረሳል 😢😢😢😢

  • @hawaz1000
    @hawaz10002 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ .....የሚገርም ዝማሬ ነው ።

  • @genetmekbeb9707
    @genetmekbeb97072 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ገና ከዚህ በላቀ ሁኔታ ክርስቶስ ባንተ ውስጥ ይታያል !!! ሀሌሉያ ።

  • @nitsugashaw1132
    @nitsugashaw11328 ай бұрын

    አንተ እኮ ነህ ጌታ የዜማዬ ቃና የቃላቴ ሞገስ የስብከቴ ርዕስ የንግግሬ አርማ አንተ እኮ ነህ ጌታ የልጅነት ሕልሜ የጉብዝና ሃሳቤ የምኞቴ አልፋ ርስቴ አለሜ በአንተ እኮ ነው ጌታ መሻገር መትረፌ የጭንቄን ማለዳ የእንባዬን ሌሊቶች የቆምኩት አልፌ

  • @marytimothy4571
    @marytimothy45712 жыл бұрын

    ነፍስን የሚያርስ ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዝማሬዎችህ ሁሌም ህይወትን ያድሳሉ እየሱስን ያስናፍቃሉ ምኖርለትን ህይወት ዞር ብዬ እንድመለክት ያደርጉኛል ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi56602 жыл бұрын

    ሀዊዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i2 жыл бұрын

    ኸረ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ እኮ 🥺🥺 ብቻ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ በቃ 🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    እናንተን ያስነሳልንን እግዚአብሔር አባቴን አመስግናለሁ አሁን ስራ እየስራሁ በኤርሮን ስማሁ ቁጭ ብየ ልስማህ ቸኩያለሁ ጸጋው ይብዛልህ አዋዝየ ወንድሜ ስጦታችን ነህ ።

  • @yemataworkmergia5554
    @yemataworkmergia55542 жыл бұрын

    Geta Eyesus Yibarkih Tsegawun Yabzalih Hawisho Dink Zimare

  • @bettybetty6858
    @bettybetty685810 ай бұрын

    ስንቴ ሰማው ጌታ ሆይ ተባረክ ውንድምዮ ተባርከ ቅር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahelmuleta
    @Rahelmuleta2 жыл бұрын

    ተባረክ ሃዊ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ የሚባርክ ፡የሚያስተምር መዝሙር ነው

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos99742 жыл бұрын

    Zimare Malaikt yasamalin tsagawun yabzalik Tabarakilin Wandimmachin 🙏🙏🙏❤❤❤⛪⛪⛪

  • @yonatanaschalew4852
    @yonatanaschalew48522 жыл бұрын

    ሀዊሾ ፀጋ ይብዛልህ❤️❤️❤️ ግሩም ዝማሬ ነው! ክብር ለጌታ ይሁን

  • @elsabetshume7713

    @elsabetshume7713

    2 жыл бұрын

    ተባረክ ያባቴ ልጅ

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard61772 жыл бұрын

    በኢየሱስም ክብሩ እሱ ይወሰድ ቀኜህ ትርሳኝ በርሳህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @BaroKia
    @BaroKia2 ай бұрын

    Tebark wendeme Geta eyesus tsegahun yebzale hulem endzmrk legeta nur God Bless You more 🙏🙏🙏

  • @Chesspuzzle1
    @Chesspuzzle1 Жыл бұрын

    ymigrim zimari nw wdaji tebarkilign

  • @dewarrior2128
    @dewarrior21282 жыл бұрын

    even if I am not from you guys, something touched my heart when I am listening this gospel song! I can not stop listening it! much grace brother!

  • @meklitaalmaalemayehu9299
    @meklitaalmaalemayehu92992 жыл бұрын

    ለእውነት የጨከንክ ብድራትህ ከላይ ነው ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @tinebebdereje4655
    @tinebebdereje46552 жыл бұрын

    mezmur endezi guaguche tebeke alawekem betam des yelal,,,geta abzeto yebarkeh!!!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma60882 жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትክን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመንክን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን፣አሜን

  • @tsion1202

    @tsion1202

    2 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖታችን????

  • @getenetaseged2046
    @getenetaseged2046 Жыл бұрын

    Kegne teresagn beresahe banete eko nw geta meshagere meteref yecheneken malda yenebaye lelitoche yekomekute alefe❤

  • @ermiastsegaye8871
    @ermiastsegaye8871 Жыл бұрын

    ጌታ ሰሙ ይባረክ !!! ፀጋ ይብዛል !!! ተባረክ!!!

  • @sainasaina2388
    @sainasaina23882 жыл бұрын

    Woooooooooooooow betam dinik mazimur naw Egziabher enkuan eradah💓💓

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta61452 жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ነው አብ አባት ዘመንህ አገልግሎትህን ይባርክ ለበረከት ሁን ሄዊዬ🙏🙏🙌🙌❤

Келесі