የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች በጣሊያን ሮም የተሰራ Memehir Girma Wondimu 669

Фильм және анимация

የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች በጣሊያን ሮም የተሰራ Memehir Girma Wondimu 669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Пікірлер: 183

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe3 күн бұрын

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ መድኃኒያለም ጸጋውን ያብዛሎት።አሜን!!!

  • @adislasti4907

    @adislasti4907

    2 күн бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @user-di7ug6rq5u

    @user-di7ug6rq5u

    7 сағат бұрын

    Amen.amen.amen❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet53523 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @FremaryamTeklehaymanot

    @FremaryamTeklehaymanot

    3 күн бұрын

    Abey yu bota

  • @mare7241

    @mare7241

    11 сағат бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤​@@FremaryamTeklehaymanot

  • @mare7241

    @mare7241

    11 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    11 сағат бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mare7241

    @mare7241

    11 сағат бұрын

    Mdanalm❤dmnanatnaystln❤abatahn❤❤❤❤

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur4303 күн бұрын

    ምሬሃለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate063 күн бұрын

    እልልልል እግዚያብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይኑሩልን❤❤❤

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier50712 күн бұрын

    የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ሲመጡ መንፈሴ ደስ ይላታል ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich3 күн бұрын

    እግዚሔቤር ይመስጌን እድሜ ይሥጦት ፀጋዉት ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43313 күн бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲❤️❤️

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd3 күн бұрын

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደናን 😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ እንቸ ጥበቅኝ አባታቻን በረክታችው ፀሎቶችው በፀጋ መንፈሰ ቀዳሰ ይደረሰበኝ አሜን🤲🤲🤲

  • @mesetedibeno-vr7yh
    @mesetedibeno-vr7yh3 күн бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 күн бұрын

    ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይባርኩኝ አባታችን የአቡነ አቢየ እግዚ አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-vx6ki3ty5o
    @user-vx6ki3ty5o3 күн бұрын

    እማ ድግል ማርያም እናቴ የጌታዬ እናት እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ

  • @mk-mm4vx

    @mk-mm4vx

    Күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @BirukTadesee-qz6wr

    @BirukTadesee-qz6wr

    Күн бұрын

    Amen abqin

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44423 күн бұрын

    አባ ሸ ዓመት ኑሩልን የኛ ሁንቁ አባት 🤲🙏🥰

  • @user-mg1kc6id6u
    @user-mg1kc6id6u3 күн бұрын

    እደሜ ይስጥልን አባታችን ብዙ ያወቅ ነው በሳችው ፍሬወች አማካኝነት ❤🎉🎉🎉

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @MenaTsegaye-uq7nu
    @MenaTsegaye-uq7nu16 сағат бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት አፀደ ማርያም እና ፍቅረስላሴ ብለው ፀልዩልን

  • @GodKnows_19.21
    @GodKnows_19.2117 сағат бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ከዚህ አስቀያሚ ክፉ መንፈስ ገላገለ። እኔም በጣም የተቸገኩበት ክፉና አስቀያሚ መንፈስ ነው። ገብረ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17093 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል አባ እድሜና ጤና ይስጥዎት በርክትውት ይደርብን አሜን፫

  • @tsegaiguesh9768
    @tsegaiguesh97683 күн бұрын

    በረከትዎንና ጸጋዎን ያብዛልን።ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ኣባታችን፡መምህራችን እንወድዎት ኣለን ኣይዞዎት።

  • @user-mt1kt3pt7j
    @user-mt1kt3pt7j2 күн бұрын

    አባዬ በፀሎት አስብኝ አይነጠላ ትዳር አንደልይዝ ወንዶች እንዲርቁኝ እያረገ ትዳር መያዝ አልቻልኩም እባካቸሁ በፀሎት አስብኝ ሂይወቴ ተሰነካክሎአል😢😢😢

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xКүн бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት እመብርሃን ትጠብቆት

  • @user-cs5zl8ut6p
    @user-cs5zl8ut6p3 күн бұрын

    አባታችን እድሜ ጸጋ ይስጥልን በረከተዎ አይለየኝ በጸሎተዎ አስቡኝ በሕመም እየተሰቃየሁ ነው አድራሻቸዎን አሳውቁኝ ምኖረው ውጭ ሀገረ ነው ጸሎትዎ አይለየኝ በድንግል ማሪያም ልጅ

  • @user-vq5kc2hn2o
    @user-vq5kc2hn2o3 күн бұрын

    ኣባታችን እግዝኣብሄር ይጠብቅልን ስደተኞች ልጆችዎን በፀሎትዎ ያስቡን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @debritutulu5126
    @debritutulu51262 күн бұрын

    አባታችን እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን ❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je2 күн бұрын

    ወይ አለ መታደል አንዱ በኢሞ የመምህር ልጅ ት/ት ላኩለትና ምን አለኝ የነዚህ አይሁዶችን ጌታን የሸጡት አልከታተልም ምንም አላልኩት ብሎክ አረኩት ብናገረውም ስለማይሰማኝ የተያዘ ሰው ነው አባታችንን የሚጠላው ልቦናው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassieКүн бұрын

    እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን ስንቱን ነው ክእስራት እሚፈቱልን ይህም ለተፈቀደለት ነው ስይጣንን የማሳደድ ፀጋ ወላዲት አምላክ አብዝታ ክፍ ታድርግልን እኛንም ትርዳን ❤🙏

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9v3 күн бұрын

    መምህር ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወለተጎርጊስ ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ እንዲሁም በፀሎት የበረታችሁ አትርሱኝ😢።

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z3 күн бұрын

    ለኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን❤❤❤ የዳናቹም የእግዚኣቢሔር መዳን በኣደባባይ ቁማቹ መስክሩ ያልዳን ነን ደሞ እንድንድን ፀሎት ኣርግሉን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊወርጊስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @user-gn9ri8kx5z
    @user-gn9ri8kx5z5 сағат бұрын

    ይሕንያደረገ የድንግልማርያም ልጅ መድሕን ክርስቶስ ክብርይግባው ለይኩን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93183 күн бұрын

    ፀጋው ያብዛሎት አባታችን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r2 күн бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት መምህራችን አባታችን

  • @galTewahdo-gh4fk
    @galTewahdo-gh4fk3 күн бұрын

    ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ረጅምእድሜና ይስጠህን የኔ ኣባት በረከታችን ይህደርብን❤❤

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet67098 сағат бұрын

    የእኛ ወርቅ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y3 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @KsaKsa-mf5js
    @KsaKsa-mf5js2 күн бұрын

    ኣባታችን እንኳን በዳህና መጡ ረጅም እድሜ ከጤና የስጦት እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2pКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o2 күн бұрын

    ❤❤አባዬ የኛ እንቁ አባት ❤❤እኛንም በፀሎት ያበርታን😢😢

  • @merrymeery2731
    @merrymeery27312 күн бұрын

    አባታችንእረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጥልን አሜን,አሜን,አሜን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros49793 күн бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እርሶን የሰጠን ቸሩ መድሀኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን! አሜን!❤❤❤

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet67098 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤

  • @rahwateklu7517
    @rahwateklu751716 сағат бұрын

    ሰላም አባዬ እንዴኖት በረከቶትና ፀሎቶት አይለየን።

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah2 күн бұрын

    እግዚአብሔር አባታችን እድሜ ጸገ ጤነ ይስጥልን. አሜን❤❤

  • @user-hk5gk9lt1m
    @user-hk5gk9lt1m2 күн бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abaerache

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እግዚአብሔር ይጠብቀወት❤❤❤

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano44433 күн бұрын

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልኝ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65783 күн бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj3 күн бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ከአስማተኞቹ ምላስ ይጠብቅልን ❤❤

  • @Kalkal21898
    @Kalkal218982 күн бұрын

    አባቴ ኑሩልን ❤ እወዶታለው ❤

  • @tifit589
    @tifit589Күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HdHud-bg4xs
    @HdHud-bg4xs3 күн бұрын

    ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም አቦዋይ❤❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m12342 күн бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን አባታችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @nebatube3260
    @nebatube32603 күн бұрын

    እድሜ እና ጤና ለአባታችን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን

  • @bitanya2094
    @bitanya20942 күн бұрын

    ለአባታችን እረጁም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ያቆይልን

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n3 күн бұрын

    የኔውድአባት ሺአመትያኑርልን እረጂምእድሜይስጥልን❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g3 күн бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የተፈወሳችሁ አባታችን ኑሩልን

  • @RufaelTekle-kc8cm
    @RufaelTekle-kc8cm3 күн бұрын

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድሜ ጤና ይስጥልን በረኸት ቻዉ ይደርብን

  • @user-xe7rl7fe7z
    @user-xe7rl7fe7z3 күн бұрын

    ❤❤❤❤እንኳን ደና መጡ መምህር

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3thКүн бұрын

    አባታችን እድሜ ፀግዉን ያድልልን

  • @alexmario1097
    @alexmario10973 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew3 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23863 күн бұрын

    .ልኡልእግዚያብሔርየተመሠገነ ይሑን በእዉነት ደስ የሚል ነዉ አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7kiКүн бұрын

    በእግዚአብሔር ተባበሩን ኣባታችን የተናቸው

  • @fanuszerabruk3298
    @fanuszerabruk3298Күн бұрын

    አባታችን ዕድማኤና 🙏🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon52863 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h3 күн бұрын

    የኛ ዉድ አባታችን እግዚያብሔር ሺአመት ያኑሮት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera2 күн бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቆት አባታችን❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob7973 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @BerahnuBerah
    @BerahnuBerah3 күн бұрын

    አባቴእግዚአብሄርይባርካት

  • @tsediloveworku1646
    @tsediloveworku16463 күн бұрын

    የአባታችን ልጆች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም

  • @LomiiMargaa
    @LomiiMargaa3 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mametohem7990
    @mametohem79903 күн бұрын

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse4913 күн бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992Күн бұрын

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh3 күн бұрын

    ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @Biniamafewerki-il4rv
    @Biniamafewerki-il4rv2 күн бұрын

    ኣባታችነ እኛንም ያድነን🎉❤

  • @user-in4rs9fr3v
    @user-in4rs9fr3v3 күн бұрын

    ኣባየ እንኳን በሰላም መጡልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34523 күн бұрын

    Abaye fetary ytebikewote❤tebareku

  • @user-qu1sn4jj3q
    @user-qu1sn4jj3q2 күн бұрын

    🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️Abtee tenana idme yistot,❤inwadchawalen,etiyopiayawiyan babetachin des yibelan ,kagonchihu inkomlen❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada173 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w3 күн бұрын

    የእኔም ችግር ይህ ነው 😢😢😢 በእንቅልፍ ልቤ ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ይመጣሉ ስባንን ማንም የለም

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9noКүн бұрын

    Abaye ❤❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g3 күн бұрын

    አሜን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier79383 күн бұрын

    Abatachene ❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia23033 күн бұрын

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይማስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde41213 күн бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን 😭😭😭

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE3 күн бұрын

    እግዜአብሔር፡ይመስገን።

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle58313 күн бұрын

    Abatatene Keber yesetelene Kale Hiwot yesemalene

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላአዳነን እንም አንድ ቀን ህይወቴ ይለወጣል አምናለሁ ግን ያዘገየኛል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-gy7bc2kg8h
    @user-gy7bc2kg8h3 күн бұрын

    እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ኣምላኬ ሆይ ለኔ የጠፋሁ ልጅህ መልሰኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-gy7bc2kg8h
    @user-gy7bc2kg8h3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን. ላንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን😢😢😢

  • @user-bd1xy6qn7e
    @user-bd1xy6qn7e3 күн бұрын

    የምታውቁ መለሱልኝ አይታችሁ እዳታልፉኝ አድሳባ የት ነው አድራሻቸው በናታችሁ እኔ ስደት ነኝ ግን የታመመብኝ ሰው አለ አባዘድ ቢመጣ ይፈወሳል ፀበል ሂድ እለዋለሁ ይሂዳል ግን አይጠመቀም ሰውም አጣሁ ይዞ የሚያስጠምቀው

  • @tensaemekonnen7348
    @tensaemekonnen73489 сағат бұрын

    Be E/g selkachewun weyem Adrashachewun lakulegn

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p3 күн бұрын

    ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምን እመልሳለሁ መዝ 115፤3

  • @user-wo8ip7oq8o
    @user-wo8ip7oq8o3 күн бұрын

    Ye qudisani berketi yenyam yedrasini abba razimi edited yesteni❤❤❤❤❤❤

  • @kukutilove
    @kukutilove2 күн бұрын

    እድሜና ጤና ይስጦት ምቀኞችን ያጥፋሎት

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh3 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d3 күн бұрын

    አባየ እንኳን ደና መጡ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት ወገኖቸ የት ሀገር ነው እማገኛቸው አባካችሁ ንገሩኝ

  • @user-ru2qp8vg3u
    @user-ru2qp8vg3u3 күн бұрын

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡ አባ ሺ ዓመት ኑሩሉን አባቴ ✝️

  • @ShewitMawchz

    @ShewitMawchz

    12 сағат бұрын

    Yet new migegnu bakh ngeregn

Келесі