ዮናስን ያስለቀሰው ሰርፕራይዝ፡ አይገባኝም አለ

Ойын-сауық

ዮናስን ያስለቀሰው ሰርፕራይዝ፡ አይገባኝም አለ

Пікірлер: 1 600

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq2 күн бұрын

    እነሮቢ በራሳቸው ዩቱም ይምጡ የምትሉ በ like ኣሳዩኝ❤

  • @user-vj6xm2xm6g

    @user-vj6xm2xm6g

    2 күн бұрын

    yes

  • @user-vj6xm2xm6g

    @user-vj6xm2xm6g

    2 күн бұрын

    yes

  • @user-vj6xm2xm6g

    @user-vj6xm2xm6g

    2 күн бұрын

    yessssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss

  • @Hiwot842

    @Hiwot842

    2 күн бұрын

    በራሳቸው ይምጡ ብለን ደከመን የሆነ ነገር እንኳን ይሸፍንላቸዋል

  • @SimraSimra-od1cq

    @SimraSimra-od1cq

    2 күн бұрын

    @@Hiwot842 ብየኮነው በኣዲሳባ ኑሮ ውድነት በጣም ነው ሚያሳዝኑት😥

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv2 күн бұрын

    እንደኔ ሚወዳቸው ላይክ ግጩኝ❤❤❤

  • @beletudebele5964

    @beletudebele5964

    2 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯

  • @AdisDayne-nx7cl

    @AdisDayne-nx7cl

    2 күн бұрын

    Enm❤

  • @GalRayaRayuma

    @GalRayaRayuma

    2 күн бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi59792 күн бұрын

    በነዚ ልጆች ብዙ ነጋር ታምራለው 😢እናታስ በላይክ አሰዩኝ 😢😢

  • @FatiMa-nx3sw

    @FatiMa-nx3sw

    2 күн бұрын

    በጣም

  • @GalRayaRayuma

    @GalRayaRayuma

    2 күн бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @GalRayaRayuma

    @GalRayaRayuma

    2 күн бұрын

    ​@@FatiMa-nx3swደምርኝ🤲

  • @semirabereka6737

    @semirabereka6737

    2 күн бұрын

    Betammm enam endzaw,robye ❤❤❤❤❤

  • @user-ru1fy7ns3z
    @user-ru1fy7ns3z2 күн бұрын

    ውፍረትና እና መቅለብልርብን ቀንሽ የምትሉ

  • @genitmasersaha3632

    @genitmasersaha3632

    Күн бұрын

    በጣም ነው ምጭህ

  • @Rauda-nv1bp

    @Rauda-nv1bp

    Күн бұрын

    እኔ ለራሱ እሷ ለምታወራው እኔ አፍራለሁ

  • @user-jc8ig2lt9o

    @user-jc8ig2lt9o

    19 сағат бұрын

    አይባልም

  • @genitmasersaha3632

    @genitmasersaha3632

    14 сағат бұрын

    @@user-jc8ig2lt9o ይብልልኝ

  • @user-du2jm2sd2z
    @user-du2jm2sd2z2 күн бұрын

    ይገባዋል ምትሉ በላይክ

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💍💍💍💍💍💍👌👨‍👨‍👧‍👦👨‍👨‍👧‍👦👌👌👌👩‍👩‍👦💪💪👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏥🏥🏥🏥🏥🏥💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌

  • @GalRayaRayuma

    @GalRayaRayuma

    2 күн бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @user-bo4sn9st7f
    @user-bo4sn9st7f2 күн бұрын

    የሰውዴስታ የሚያስዴስተው 👍ስወዳችሁ❤❤❤

  • @osratgold7930

    @osratgold7930

    2 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏻

  • @osratgold7930

    @osratgold7930

    2 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏻

  • @GalRayaRayuma

    @GalRayaRayuma

    2 күн бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @lemlemtakele4108

    @lemlemtakele4108

    2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv2 күн бұрын

    ዮኒዬ የአንተንም አምጣት እና አብራችሁ ለአራት ሆናችሁ እኛን በቅናት ግደሉን 😂😂😂 ክብር ይገባችኋል በጣም ደስ ትላላችሁ ይሄን የመሰለ ፍቅር ባይሳካ ኖሮ ነበር የሚቆጨው

  • @user-yf2ko9bf5i

    @user-yf2ko9bf5i

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😢😢

  • @adenategene101

    @adenategene101

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @letinaabreha3205

    @letinaabreha3205

    Күн бұрын

    Emo betekekel yesu gf yezo memtat/ masetawawrk alebet demo men nelat aser gize Yoni, yoni yemetelew werew hulu eko bechawan yazechiw lemn lenesu stesetachewum🙈gud new eko demo guadegnana fikergna meleyet alebat eskezi ders key nesemer malef asefelagi ayedelem egna demo betam germognal cjiwa nat eyalenat neber ahun gen menkezekezu , abezachu nafekuh telowalech le Tibel guadegna😡hooo besemam men nekst gen esekezi ders… malet lemn Le Robel keber ayenoratem endezi eyalu new ande, andr setoch satan meselo le wend lij sayasebew yemiyasasitut😡 hhh

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e2 күн бұрын

    ዮኒ ለሰው ደስታ ምክንያት መሆን መታደል ነው ዘመንህ ይባረክ❤እነ እሮቤልም ትልቅ ደረጃ ደርሰው ያሳየን❤

  • @useYeshiiJimma
    @useYeshiiJimma2 күн бұрын

    እራሳችሁን ጠብቂ የዛሬው ቅዱስ ጋብርኤል ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @KokebTefera-hl4fi

    @KokebTefera-hl4fi

    2 күн бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @rabiyahasen8624
    @rabiyahasen86242 күн бұрын

    እንደናተ አይነት ሙሀባ ያለው ሂወት እንድሲጠን ይስጠን ብላችሁ ዱአ አድርጉ እሥቲ ላይክ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 күн бұрын

    ደሚርኝማ 2:40 2:41

  • @user-wh8cx2xd2m

    @user-wh8cx2xd2m

    2 күн бұрын

    አሚን አላህ ይሰጠን ለሁላችንም

  • @fatumahusein263

    @fatumahusein263

    2 күн бұрын

    Gin iko gena hulet samint new teregagi 😂😂😂

  • @anahouse5697

    @anahouse5697

    2 күн бұрын

    አሚን ያረብ

  • @taibah5903

    @taibah5903

    2 күн бұрын

    አሚን አቦፍቅርሙቷልእንዳልል እንዚህጥዶችያምራሉ😅

  • @ContentTutuDress-kh9dg
    @ContentTutuDress-kh9dg2 күн бұрын

    ያንን ለቅሶ አሳልፎ ለዚህ ቀን ስለበቃችሁ ደስ ብሎኛል የእውነት❤❤❤

  • @GalRayaRayuma

    @GalRayaRayuma

    2 күн бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @MmMm-uh7yw
    @MmMm-uh7yw2 күн бұрын

    ኸረ አትጥፉ በጣም ነዉ የምትናፍቁ እነሮቢ ለራሳቸዉ ዩቲብ ይከፈትላቸዉ የምትሉ👍

  • @vvg5520

    @vvg5520

    2 күн бұрын

    አዎ ይክፈቱና ሁላቺን እናበራታታቸዋለን😢❤

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t2 күн бұрын

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው👍👍👍

  • @user-cq3sq5de5y

    @user-cq3sq5de5y

    2 күн бұрын

    አለሁ እኔ ስወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c2 күн бұрын

    የሮብዬ ንግስት ፈገግታሽ እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ 🙏💓💓💓

  • @user-zs7yi1zj4l
    @user-zs7yi1zj4l2 күн бұрын

    ውይ ዛሬም ሥመጡልኝ ደት ደሥ ዳለኝ ሁሌም ኑልን የምትሉ ላይክ አሣዩን

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye2 күн бұрын

    ያንን እምባ አሳልፎ ይሄን ደስታ ያሳየህን አምላክ ተመስገን ዮኒየ ተባረክ በእነሱ ፍቅር ትልቅ መስእዋትነት ከፍለሀል ሲያለቅስ አልቅሰህ ሲስቅ ሰቀህ ለዚህ አበቃሀቸው

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz2 күн бұрын

    ዮኒ ወድማችን ይገባካል ምርጥ ሰው❤❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea98032 күн бұрын

    የሰውን ደሰታ የማያስደስተው ነው ዮሆኒ ይገባዋል ❤❤❤

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe86682 күн бұрын

    በጣም አስተዋይ ናችሁ ቁምነገረኞች ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temr8492
    @temr84922 күн бұрын

    ሮቤል ወንድማችን ደሞ ህግ ባለበት ሀገር አትበል ሀገራችን ህግ የለም 😢አላህ በጥበቡነው ሀገሪቱን እየጠበቃት ያለው

  • @adenategene101

    @adenategene101

    2 күн бұрын

    Betame 😢

  • @soso-ji9np

    @soso-ji9np

    Күн бұрын

    እውነት ነው እግዚያብሄር በጥበቡ እየጠበቃት እንጂ የአገራችን ህግ ተለድኖ ይብስል ከእግዝያብሄር ጋር እራሳችሁን ጠብቁ ❤

  • @user-ix5ic2dr6w
    @user-ix5ic2dr6w2 күн бұрын

    ደስ ስትሉ ያዝልቅላቹ አይለያቹ ❤ የምቶዳቸው 👍 አሳዩኝ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l2 күн бұрын

    ፍቅር የሆነች ልጅ እሮቢ ታድለህ ይቺ ሞልቃቃ ሚስትህ እንዴት እንደምትቀብጥብን ሁላችንም ላይ❤❤

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je2 күн бұрын

    ዮኒ አተም ተባረክ ጌታ እየሱስ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያስመልጣችሁ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o2 күн бұрын

    ❤❤❤❤ወይኔ ሮቢ በዚህ መልኩ ደስታህን ደስታችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤ማርያምን ተመስገን

  • @marthiaadams1187
    @marthiaadams11872 күн бұрын

    ደስ የምትሉ ፍቅረኛሞች ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደስ ነው ምትሉት

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene13422 күн бұрын

    እዞም ቁልዑ ብጣዕሚ ጡዑምስትን ቱሑታትን እሙናት እዮም እሞ ኹልና ብሞራል ይኹን ብኻልእ ምሕጋዞም ጽቡቅ ይመስለኚ።

  • @KalabHagos-ue6wo

    @KalabHagos-ue6wo

    2 күн бұрын

    ትክክል ❤

  • @leatafere6395
    @leatafere63952 күн бұрын

    ዮኒ ምርጥ ስው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁንልህ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-83872 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ወሰጥ መንግስት የለም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlamAlam-je1vj
    @AlamAlam-je1vj2 күн бұрын

    መለኩ ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ቅዳሴ አሰማኝ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ቀን ላበቃን እንዲ ፈገግ ብላቹ ስላየዋቹ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ምን አዲስ አለ ብዬ እንዴት እንደምጠብቅ ብታዩ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @FikrteZeberga-rz4uz

    @FikrteZeberga-rz4uz

    2 күн бұрын

  • @user-wr2lb9rj4j

    @user-wr2lb9rj4j

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-tc7bo1hy7s

    @user-tc7bo1hy7s

    2 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adenategene101

    @adenategene101

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u2 күн бұрын

    ዮኒ ጀግናችን ነው በእናንተ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ጥግ ድረስ በሚሄድባቸው ስራዎቹ አድናቂውና ወዳጆቹ ነን እኔም በገኘው ስጦታና ምስጋናዬን አብሬ አቀርባአለሁ🎉🎉😮😮 በተለይ የነስር አይንን በመጠየቁና ጉዳዩን እንደሚከታተል ስናይ በጣም አስደስቶናል!! ምክንያቱም የስራቸው ጉዳይ ስለሚያገናኛቸው የግድ መረዳዳትም አለባቸው ብዬ አምናአለሁ❤❤❤

  • @GalRayaRayuma

    @GalRayaRayuma

    2 күн бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @eb8178
    @eb81782 күн бұрын

    ይመችሽ በጣም ፈታ ያለች ልጅ ናት : በነገራችን ላይ ሁላቹንም ነው

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc2 күн бұрын

    ዮኒ በነዚህ ልጆች ታሪክ በጣም ደስተኛ እንደምትሆን አልጠራጠርም።

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te2 күн бұрын

    ከሚያፈቅሩት ጋ መኖር መታደል እኮ ነው 😢❤❤

  • @JerryKebede-ry8xf

    @JerryKebede-ry8xf

    2 күн бұрын

    😢😢

  • @Zeynu-tj9tj

    @Zeynu-tj9tj

    2 күн бұрын

    በጣም

  • @Zeynu-tj9tj

    @Zeynu-tj9tj

    2 күн бұрын

    ምነዕአለቀስእህት😂😂

  • @JerryKebede-ry8xf

    @JerryKebede-ry8xf

    2 күн бұрын

    @@Zeynu-tj9tj ere seki tayegn Zim malti yishala

  • @ayalechgermu-ck6wi

    @ayalechgermu-ck6wi

    2 күн бұрын

    በጣም

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l2 күн бұрын

    ሮቤል አልፈርድብህም ልጅቷ የምትወደድ ናት ድቡሼ ዋዉ አላህ ያዝልቅላችሁ🎉

  • @Besu66
    @Besu662 күн бұрын

    ማነው እንዴኔ በጉጉት እሚጠብቃቸው የኔ ውዶች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅራችህን ያብዛው ሳቁልኝ ሁልጌዜ❤❤ ዮኒ ወንድማችን እንወድሀለን. በእውነት በጉጉት ነው እምጠብቃችህ አትጥፍብን ❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37532 күн бұрын

    ለጀግናዉ ዮኒዬ ሲያንስበት ነዉ ለዚህ ያበቃችሁ በርግጥ አስባችሁ በማድረጋችሁ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa90242 күн бұрын

    ዮኒየ ይገባሀል አተኮ ምርጥ ስው ነህ ((ምርጥ ጥዶች ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ደሞም ራሳችሁን ጠብቁ❤❤❤

  • @abselamethiopia8771
    @abselamethiopia87712 күн бұрын

    ዮኒ ሲያንስህ ነው ሲያለቅስ ስታለቅስ እንደዚህ አይነት ጓደኛ አይገኝም አቦ ተባረክ

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞💞💞💍💍💍💍👌👌👌👌💓💓💓❣️💛🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪👍👍👍

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 күн бұрын

    ዮኔ መልካም ሰው ምሰጋና እራሱ ትልቅ ናገር ናው

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso422 күн бұрын

    ዮኒ፣ የኔ መልካም ስወድህ ሰው ባጣበት ስአት ለርቤል ሰው ሁነህ ከጎኑ የተገኘህ እኔ ለ3ታችሁ ምመኝላችሁ ኑሮአችሁ ያማረ የሰመረ ይህን በመንገዳችሁ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይቅደም

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx2 күн бұрын

    ዮኒ የእውነት በዚን ግዜ እንደሱ አይነት ሰው ለም ሮብ እራሰችሁን ጠብቁ❤❤❤❤

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms2 күн бұрын

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ወንድማችን ዮኒ ይገባሀል ሮቢና ብሌን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሙያዬን ስጠብቃችሁ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalabHagos-ue6wo
    @KalabHagos-ue6wo2 күн бұрын

    ኩሉ ግዜ ብደስታ ንበሩ ደቂ ዓበይቲ ❤️😍

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n2 күн бұрын

    ምስጋና ይገባሀል የቁርጥቀን ወንድም❤❤❤

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera2 күн бұрын

    ዮኒ ምርጥ ወንድማችህንን እንዴኔ የምትወዱት. +❤❤

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy57532 күн бұрын

    ለናተ አላህ አጋዥ ይብዛላችሁ ዩኒም ምርጥ ወድም ነው የናተደስታ የኛም ደስታ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ui4nf7ul6k
    @user-ui4nf7ul6k2 күн бұрын

    ዮኒ ላንተ ያንሳል አንተኮ ህይወት ነው የከፈልከው ብቻ ጤናና እድሜ ይስጣቹ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria21152 күн бұрын

    ሮቤል ቁርጥ ወንድሜ ነው የምትመስለው እራሳችሁን ጠብቁ እንጃ ሁሌ ውስጤ እየፈራላችሁ ነው ዮን ወንድሜ የሰው ደስታ የምያስደስት ምርጥ ሰው

  • @fahedali632
    @fahedali6322 күн бұрын

    እንዲህ እየተዋደዲችሁ ተለያይታችሁ ቢሆን ይቆጨኝነበር በርቱ❤❤❤

  • @mesi2112
    @mesi21122 күн бұрын

    ይገባካል ኢቲዮ የኔ ጀግና ወንድም👍👍

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm2 күн бұрын

    የኔ ዉድ ብዙ አትንቀልቀይ እሽ ረጋ በይ ዉደ በተረፈ ጎበዝ ነሽ የሮቤል ልእልት

  • @ashfd
    @ashfd2 күн бұрын

    የኒ ማለት አባት እናት ወንድም ሁሉ ነገር ነው ይገባዋል የኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ መልካም ጓደኛነት በጠም ደስ ይላል

  • @Abo7md501
    @Abo7md5012 күн бұрын

    ዩኒምርጥ ልጅ ነው እናንተም ደስ እምትሉ ፍቅረኛሞች ናቹህ ነፍ አመት ኑሩ❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube32892 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው የራሳችው ቻናል ይምጡ❤❤ የምትሉ በላይክ፣ዩናስእግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክህ ከክፍ ይጠብቅህ እንደ እኔ የስው ደስታ የሚያስደስታችው የምትውዷችው በላይክ አሳዩንን❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye96842 күн бұрын

    ስጦታ መከባበርን መዋደድ ወንድምነት ነው ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ነው አንተም በጣም ነው የለፋሀው ምን ያህል ያስደስተሀል እንደዚህ ደስተኞች ሆኖው ማየትህ ሁሉቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @user-ox9xe6yh1x
    @user-ox9xe6yh1x2 күн бұрын

    የኔ ጼጊረዳዎች ደናናችሁ ለየዎኒ ይገባዋል ምርጥ ሰው ነው እውነት ጌታ እየሱስ ከዜበላይ ጸጋውን ያብዛልህ የዎኒ ዘመነህ በብዙ ይባረክ ያሰብኸውን ፈጣሬ ያሳካልህ ለሰዎች ደስታ እደኖርህ ፈጣሬ ያስደስትህ ተባረክልኝ

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r2 күн бұрын

    ፍቅር በለበት ሠይበላ ቢታደርስ❤❤❤ፍቅራቹን ጌታ ያብዘላቹ

  • @user-nl6rf1sg6c
    @user-nl6rf1sg6c2 күн бұрын

    ለዬኒ ይገቦዋል እጊዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ ይጨምርልህ ስለእውነት ኪዳን የምታከብር ልጅ ነህ እየሱስ ይባርክህ👏👏👏👏

  • @user-pw7js3or7c
    @user-pw7js3or7c2 күн бұрын

    አልሀምዱሊላህ በዚህ ሁኔታ መሆናችሁ ወላሂ ከልቤ ደስ ብሎኛል ሀቂቃ ከልቤ አልቅሸ ነበር አልሀምዱሊላህ የኔም ዱአ ይሆናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም የትዳር ዘመን

  • @ummiumi3911
    @ummiumi39112 күн бұрын

    አይ ሮቢ ብሌኔ ሁሌም ደስታቹ ያስደስተኛል እንዳላለቀስን አሁን በሳቅ ልጨሩስን ነው ፀጉርሽ እደዚህ ነው የሚያምርብሽ 👌💖💖💖💖💖💞💞💞💞

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou2 күн бұрын

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l2 күн бұрын

    የወኒየ ይገባካል ከምንም በላይ ዋጋ ከፈለካል።❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia76802 күн бұрын

    ዮኒ አንተም መልካምነህ በዝህሰመን እኮ ወንድም ወንድሙን እንኳን ማይረዳዳበት ግዜነው እና በርታ ጎናቸው አታላይ እኖረቢ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ቀልደኛናችሁ በፈተናፅኑ ትግስት ያስፈልጋል ጸልዩ መስቀል ከማተቡ ጨምራበት እሰሪው ብሌን ዩኔምሁላችሁ ከፈጣሪ በታች እራሳችሁን ጠብቁ

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine99082 күн бұрын

    ምላስሽ በዛ ቀነስ አድርጊው ብዙ እክፍት አደረግ ሮቤል ግን በጣም መልካም ልጅ ነው አንቺ ግን ምላሽ

  • @ter2065
    @ter20652 күн бұрын

    እኔ አለሁህ አለች ብሌንየ ብሌን ማለት እኮ አይኔ ማለት ነዉ ለማንኛውም ተጠቀቁ መጠቀቁ አይከፋም ህግ በሌለበት አገር ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ እናተን በክፉ የሚያይ አይኑን ጨለማ ጊልበቱን ቄጠማ ያርግላችሁ ያረብ አሚን

  • @user-yf2ko9bf5i
    @user-yf2ko9bf5i2 күн бұрын

    ይገባዋል❤ይወኒየ እሮባየ ማሂየ እራሳችሁን ጠብቁ❤❤የምት

  • @tedggfdmm5516
    @tedggfdmm55162 күн бұрын

    ይግብሃል ዮኒ መልካምነት ለራስህ ነው ❤

  • @jamila9973
    @jamila99732 күн бұрын

    ብሌንየ አሁን ያላችሁበት በጣም ደስ ብሎናል አይለያችሁ. ብሌንየ አክትሺን አሳሳቅሺን. አስተካክይ

  • @user-qm1hu1ul3w
    @user-qm1hu1ul3w2 күн бұрын

    ግን ቁጭ አትበሉ ሁለታችሁም የተገኘውን ስራ ስሩ የስራ ትንሽ ትልቅ የለውም የሰሩበትም ያረፍበትም አድነው ብሰሩ ጥሩ ፍቅር ይኖራችሗል❤❤❤

  • @degneshkidanu355

    @degneshkidanu355

    2 күн бұрын

    ልክ ነሽ ስራማ ግድ ነው ግን አሁን መውጣት ትንሽ ያስፈራል

  • @samrilove1772

    @samrilove1772

    2 күн бұрын

    KZread bikeftum legzewm bihon yixeqimachewali

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l2 күн бұрын

    .ጎበዝ እስተዋይ ናችሁ ዮኒ ይገባዋል ❤❤❤

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17982 күн бұрын

    ብሌን ከካሜራ ውጪና ውስጥ እኩል አይደለም ትንሽ ትፈጥኛለሽ ስትናገሪ ይህን አሻሽዪ ሮቤል ተናግሮ ሲጨርስ መቀጠል ትችያለሽ በብዙ ሺ አይን ውስጥ ባትሳሳቺ ላንችም ጥሩ ነው በተረፈ ከእግዚአብሔር ጋር እራሳችሁን ጠብቁ እስፓርት ስሪ ስውነትሽን ለመቀነስ በጣም ታገዪ

  • @admasmamo9395
    @admasmamo93952 күн бұрын

    ይህን ምስኪን ሕዝብ ለራሱ ኑሮ መኖር አልቻለም እናተ ደግሞ ሙድ ትይዙበታለችሁ በነገራችን ላይ አሪፍ ተዋንይ ናችሁ።

  • @jemila7945
    @jemila79452 күн бұрын

    በቀሌ ሂዱ እዛ ብትቀመጡ ጥሩነው❤

  • @tube21217
    @tube212172 күн бұрын

    የኔውዶች እኖሮቤልን ያላችሁ ላይክአርጉ

  • @user-ww9yl2vf1l
    @user-ww9yl2vf1l2 күн бұрын

    ለአጎትየዉና ጨጓራ አዘንኩለት እናንተ እንደዚህ ደስተኛ ሆናቹ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል።

  • @Mulu-sn9tr
    @Mulu-sn9tr2 күн бұрын

    ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ እግዚአብሄር ይባርክላችሁ በጣም ታምራላችሁ መስቀል አድርጊ እህቴ

  • @user-qf5iy2nu6j
    @user-qf5iy2nu6j2 күн бұрын

    ይገባዋል ጀግና ነው❤

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz2 күн бұрын

    ይገባሃል ዮኒ እጅግ መልካም ሰዉ ነህ

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i2 күн бұрын

    ድቡሼ በጣም ነው እምታምሪው በይበልጥ ደግሞ ረጋ ብትይ ሀሪፍ ነው

  • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715

    @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715

    2 күн бұрын

    Liknshe

  • @user-wl2bh4sj1k
    @user-wl2bh4sj1k2 күн бұрын

    ሮቢየ እንኳዕ ናብ ሰሓቅ ተቀየረልኩም ካብዚ ኩሉ መከራ❤

  • @abselamethiopia8771
    @abselamethiopia87712 күн бұрын

    የኔውድ አትቸኩይ ትንሽ ረረጋ በይ ስታወሪም አትቀዥቀዤ ሌላው ደግሞጰእንደህፃን ባትሆኜ አክትሽ ጥሩ ነው just እንደቅድሜ ማሰብ ጥሩ ነው ሌላው ደግሞ ሁሉም ነገር ሚዲያላይ አይወራም። ትንሽ ትፈጥኛለሽ ለወድ ክብርና ቦታ ስጪው አትቀዥቀዤ

  • @user-st4wi7hh7j

    @user-st4wi7hh7j

    2 күн бұрын

    😢እምታወሪው አጣሽ ለሮቤል ክብር ባይኖራት ልታገባ የነበረውን ሙሽራ ጥላ ለሱብላ የጠፋች ናት ከሀብት ፍቅር ይበልጣል ያለች ናት ሆሆ

  • @user-yg4hd4oo3u

    @user-yg4hd4oo3u

    2 күн бұрын

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስታለች አሉ😂😂😂ወይ

  • @user-xr2wi5qe8c

    @user-xr2wi5qe8c

    2 күн бұрын

    እዝጎ አይባልም ጡሩ ልጆች ናቸው

  • @FhfGnf-tn6sm

    @FhfGnf-tn6sm

    2 күн бұрын

    ቅጡን ያጣ ኮመንት ደፍረሽ ክብር ማለትሽ ክብር ለሱ ቢኖራት ነዉኮ ከድግስ ተነስታ የጠፋቹ ከሱጋ😮

  • @UfRa-yi7hp

    @UfRa-yi7hp

    2 күн бұрын

    አንተ ምቀኛ ተዋቸው ልጆቹን ይኑሩበት በደስታቸው ቀን ጽልመት አትሁን

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji2 күн бұрын

    የምር ፍቅረቾ ስየምር ዮን ምርጥ ሶው ትለየሌክ ❤❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc2 күн бұрын

    ክብር ለሚገባዉ ክብር ስጥ ነዉ ዮኒ አንተ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነህ።

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u2 күн бұрын

    ዩኒየ ምርጥ ሰው ማሪያምን ትለያለህ እና በራሳቸው ዩቱብ ይምጡ ክፈቱ በላቸዌ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ይገባዋል እናተንም አላህ ትልቅደርጃ ያድርሳችሁ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j2 күн бұрын

    ቢያንስህጅ አይበዛብህም አተ ማለት ጥሩ መልካም ልጅ ነህ እዳዛ ሮቤል ሲያለቅስ ሲያዝን ከጎኑ የቆምክ ጀግና ወድማቸው ነህ እናተም ስቃችሁ ደስተኛ ስለሆናችሁ ደስ ብሎናል አይዞን ዋናው ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ሁሉም ቀስ ብሎ መስመር ይይዛል እናተ በፍቅር ወደፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki2 күн бұрын

    የምር ፍቅር የእዉነት ሲሆን እኮ ሳይበሉ ያሣድራል የኔምርጦች❤❤❤የዋኒዬ ይገባሀል የኛ መልካም❤❤

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs2 күн бұрын

    ዬኒ በጣም ጉበዝ አዛኝ ነው አናንተም እግዛብሔር እናንተንም ይጠብቃችሁ ኑሮችሁ የተሰተካከለ ይሁንላችሁ

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile31162 күн бұрын

    ቢያንስ የሜከታተለን ስው አለ በሉ ማለት ለደህነነታችን የሜጠብቀን አለ በሉ ከመድሃኒያለም ጋር እግዜአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s2 күн бұрын

    ብሌን ርጋበይ ውይ ፍቅራችሁ ጥሩ ግን ተርጋጊ የእኔ ውድ

  • @abedaberhan
    @abedaberhan2 күн бұрын

    ዮኒየ ይገባዋል በጣም መልካም ሰው ነክ ዮኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ❤❤❤😍😍

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb2 күн бұрын

    ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ይገባሃል ዮኒ መልካም ሰው አብሳሪው ቅዱሰ ገብርኤል አይለያችሁ 🎉❤❤

  • @SeadaMuhammad-nz8cv
    @SeadaMuhammad-nz8cv2 күн бұрын

    የዉስጥ ደስታ እዚህ ቤት ይታያል ሁሌም ፍክት በሉ🎉🎉🎉🎉

  • @alemyoso2807
    @alemyoso28072 күн бұрын

    ለነ ሮቤል ዩቲዩብ ይከፈትላቸው።እባክህን ክፈትለት ።

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian2 күн бұрын

    ንፁ ፍቅር ከፈጣሪ የሚሰጥ ምርጥ ስጦታ ነዉ ደስ ስትሉ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Himanottekle-qn4hl
    @Himanottekle-qn4hl2 күн бұрын

    ቢኖራቸው እኔም ቢኖረኝ መኪና ይገባህ ነበር በጣም ደስ ይላል በፍቅር በጤና ሺ አመት ኑሩ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu68082 күн бұрын

    የዉነት ፍቅርርርር ናቹ ደስ ስትሉሁለታቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abcabc1705
    @abcabc17052 күн бұрын

    ለእናንተ መገናኘት ከልብ የመነጨ ዱአ እንዳደረኩኝ ለኔም ለነብሴ ከልብ የመነጨ ዱአባዴርግ ከመዳም ሽንት ቤት ከመንግሥት ጠብ እወጣ ነበር

  • @adenategene101

    @adenategene101

    2 күн бұрын

    Yena wude ❤

  • @alem5097
    @alem50972 күн бұрын

    ብሌን. አንዳንዴ. ቀልዱን. ቆጠብ. አርጊው. ቀልድ. ብቻ. ሆንሽ. ጨዋታ. ላይ. ጨዋታ. ቁምነገር. ላይ ቁም. ነገረኛ. ሁኚ. ዝም. ብለሽ. እንደህፃን. መጫጫት. አይሁንብሽ

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r2 күн бұрын

    ሁለቱም አንድ አይነት ደሥ የሚሉ ጥንዶች የዋህ ናቸው

  • @HfhfhfHdhdhfbfnf

    @HfhfhfHdhdhfbfnf

    2 күн бұрын

    ❤❤

Келесі