26 ጅቦችን ሰሚት መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ምድር እና ፎቅ ያለው ፍልፍል ዋሻ አባ መለስ 09 11385595

Ойын-сауық

የአባታችን ስልክ ቁጥር ለበለጠ መረጃ አባ መለስ 09 11385595 26 ጅቦችን በዋሻው ቆጠርን ፣ ሰሚት መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ውስጥ ምድር እና ፎቅ ያለው ፍልፍል ዋሻ
ውድ የንቁ ሚዲያ ተከታታዮቻችን
ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት ወደ ተአምረኛው ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል መሄድ ለምትፈልጉ መነሻ ከመገናኛ ሰሚት ኮንዶሚንየም ሁለተኛ በር የሚለውን ታክሲ በመያዝ መጨረሻ ላይ ወርደው ከዚያም በባጃጅ ወደ ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል መሄድ ይችላሉ፡፡ ምንጭ ንቁ የፀሎት እና የንስሐ መርከብ ማሕበር
✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 674

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael44372 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku55922 жыл бұрын

    አቤቱ የምውድክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ጥራኝ ባክህ እግዚአብሔር ይመሰገን ኦሮቶዶክስ ያረከኝ አምላኬ

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    Gabriel can't hear U!

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu7612 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ምን ያህል እንደምወድህ ታዉቃለህ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ አሜን !

  • @user-iz9re6ne9p
    @user-iz9re6ne9p2 жыл бұрын

    ደሥ ይላል ተዋህዶ እኮ ሚሥጥር ናት የሶ መሆኔ ያኮራኛል

  • @user-td3st5co7j

    @user-td3st5co7j

    Жыл бұрын

    ❤💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zewduzewde3871

    @zewduzewde3871

    4 ай бұрын

  • @user-uz9lj4wh6b
    @user-uz9lj4wh6b2 жыл бұрын

    ለደጁ ያብቃን የተመሰገነ የተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ

  • @tibegebremeskel838

    @tibegebremeskel838

    2 жыл бұрын

    Amen amen ✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒

  • @sarahana7929
    @sarahana79292 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ስራሕ ግሩምና ድንቅ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ገና እንደዚህ ትሰፋለች እንደ እኛ ስራና ሃጥያት በደል ሳይሆን እንደአባቶቻችን እንደእናቶቻችን እምነት ብለህ በቸርነትህ ይቅር በለን የዚ ዘመን ትውልዶች አጥፊዎች ነንና ማስተዋልን አብዝተህ ስጠን አባቶቻችንን ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ከናንተ አይለያችው

  • @user-rb7im3xo7l

    @user-rb7im3xo7l

    2 жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🙏

  • @Usernumber21_16

    @Usernumber21_16

    2 жыл бұрын

    Amen!

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not God, but rather demon.

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw93962 жыл бұрын

    አዘጋጅ እና አቅራቢዎችም እግዚአብሔር ይስጣቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ፣ በርቱልን።

  • @geratekle308

    @geratekle308

    2 жыл бұрын

    0

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    2 жыл бұрын

    @@geratekle308 ከንቱ የጭንቅላት ድሀ ፀር ኦርቶዶክስ

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    2 жыл бұрын

    የልጆቺ አባት መላከ ገብርኤል ለበረከትህ አብቃኝ

  • @saratadesse6657

    @saratadesse6657

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @sarakahsu4928

    @sarakahsu4928

    2 жыл бұрын

    @@geratekle308 ማሞ ጋር

  • @mssalma1136
    @mssalma11362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜንን፫ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብረኤል ምልጃው አይለየን በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን አሜንን፫

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    Gabriel amalaj aydelem.

  • @ruthina1927
    @ruthina19272 жыл бұрын

    አባታችን ፀጋውነ ያብዛልዎት ድንቅ ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከት ይድረሰን

  • @tdsdf5335

    @tdsdf5335

    2 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @saratadesse6657

    @saratadesse6657

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @asbdnafishiferaw7843

    @asbdnafishiferaw7843

    2 жыл бұрын

    L

  • @mube8885

    @mube8885

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    Gabriel amalaj aydelem.Glory is only to God.

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune38212 жыл бұрын

    በእውነት በጣም የሚገርም ተአምር ነው እኮ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪💒💒⛪⛪💒💒💒

  • @user-hl9vo8xg2b
    @user-hl9vo8xg2b2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not a word of life.

  • @alemkflnlpnlalem7102
    @alemkflnlpnlalem71022 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @alemtadesse3800

    @alemtadesse3800

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn38852 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @micyes675

    @micyes675

    2 жыл бұрын

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg81422 жыл бұрын

    ድንቅ ነው መታደላች ለኛ የጥምቀት ልዶች በቤትህ አጽናን ከስርክ አትንቀለን በንሰአ በደምህ አጥክ የመንግስት ወራሾች አድርገን ይህንንም ክብርህን ላሳየን አድሜን ጤን ሰተ ያሰየን ክብር ምስጋ ይድረስህ አሜን አሜን አሜን ➕➕💒💒➕➕🕯🕯

  • @user-bz4nw5tq1f

    @user-bz4nw5tq1f

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yomselam1455
    @yomselam14552 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ስራው ረቂቅ ነው ማንስ ይደርስበታል እናት አገሬ ኢትዮጵያ እንደ አንቺ እንዲህ በበረከት የተሞላ ማን አገር አለ ሰው አጣሽ እንጂ ልቦናችንን ይመልስልን የተሰጠንን እንዳናጣ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze85922 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለቅዱስ አማኑኤል ይሁን አሜንንን

  • @user-ug5we1rn9c
    @user-ug5we1rn9c2 жыл бұрын

    የግዛቤሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ታአምእሩ እጅግ ያስደነግጣል አባታችንም እድሜ ይስጥወት

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is demonic.

  • @henok_9326
    @henok_9326 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሖይ አንደዚህ ያሉ አባቶችን እንዳታሣጣን አደራህን ።የእኛን ሐጢያትና ክፋት ሳትመለከት ስለእናትሕ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለሕ የምረት እጅሕን ላክልን።

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum90092 жыл бұрын

    አባቴ ይፍቱኝ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅ አብቃኝ አባቴ

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    Yemifetaw God new

  • @tizumekuria6988
    @tizumekuria69882 жыл бұрын

    አቤቱ አምለክ ስራህ ድንቅ ነው

  • @luyabh9172
    @luyabh91722 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ወዶ ፈቅዶ ለደጁ ያብቃን አናመሠግናለን

  • @marthamartha1907
    @marthamartha19072 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን.እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነዉ. በእውነት ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not God, but rather demon.

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not God, but rather demon.

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel4782 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ን የምንወድ ሁላችን መፅሃፍ ቅዱስን ፀልዬን እናንብብ የእግዚአብሔር ምክርና እውነት በቃሉ ውስጥ አለ። መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠ ከኢየሱስ በቀር ማንም የለም ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ቃለ ሂዎት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    God bless you!

  • @mulye9843

    @mulye9843

    2 жыл бұрын

    አው በትክክል ማን አለ የሚያድነን

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ቅድስት ቤተክርስቲያን ያባቶቻችን አምላክ ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ እባክህ ለኢትዮጵያ ሰላምን ስጠን አምላክ ቅዱስ ገብረኤል ወሚካኤል 😭😭😭ድረሱልን ሰላምን ስጡን

  • @OTHTUBE
    @OTHTUBE2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። አዘጋጅና ካሜራ ማኖች ። ፈጣሪ ሃገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @etagegnewoldeyes9529

    @etagegnewoldeyes9529

    Жыл бұрын

    Betam amen.

  • @lillykeith9571
    @lillykeith95712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው። አሜን!!!!!!!

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    2 жыл бұрын

    አግዚአብሔር፣ለዘላለ፣አለም፣የተመሰገን፣አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣አረጅአደሜናጤና፣ሰደጥልነ፣አባታችን፣ ቃለህደትያሰማልን፣👏👏👏👏🌻🌼🌻🌼🙏🙏🙏👏👏👏👍

  • @sentayehuggiorgis4109

    @sentayehuggiorgis4109

    2 жыл бұрын

    የኔ ገብሬል ለሁሉም ድረስ

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not God,but rather demon.

  • @user-fg3bp2co2p
    @user-fg3bp2co2p2 жыл бұрын

    አቤቱ አቤቱ መታደል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ግሩም ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @workneshlake7721
    @workneshlake77212 жыл бұрын

    እግዛቢሄር የተመሰገና ይሁን ሀገሬን እዳውቃት መሰርቴ ስደት ነው የማላውቃቸው ሲባልም ሰምቸ የማላውቀውን ገዳማት በኦላይ እየተመለከትሁ ሀገሬ ለመሄድ ናፍቃለሁ ቅድስ ገብርኤል ለቦታው ያብቃን አሜን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane80722 жыл бұрын

    ቅድስገብርኤልአባቴለዴጂህአብቃን

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu31432 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አገራቼን ሰላምን ያብዛልን የቅድሰ ገብርኤል ጥብቃ አይለን ሁላቼንነ ይጠብቀን

  • @hcjth1747
    @hcjth17472 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛል ወንድማችን አሜን አሜን አሜን👏👏💒💒💒

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    Peace is in Jesus Christ!

  • @yoditmoges1615
    @yoditmoges16152 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ለህዝብ ክርስትያን ጥሩ እውቀት እንዲኖረን ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጠላት ቢመጣ ፅላት የሚደበቅበትን ቦታ የሆነውን ለምእመኑ ማሳወቃችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለዘራፊ ጥቆማ አይሆንም።

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is demon!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel39322 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen abatachen betam denek bota newu Egziabher yistelen

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በጣም ይገርማል አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏

  • @bahbolomsemerab5819
    @bahbolomsemerab58192 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @munamulu4998
    @munamulu49982 жыл бұрын

    ቃል ሕውትን ያስማልን አባታችን እንደሁም ዉንዲሜ ፈጣሪ ይጣብቃችሁ

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not a word of Life.

  • @seadanuryanurya743

    @seadanuryanurya743

    Жыл бұрын

    lemin new enchetun yemismut gin

  • @sstrrgg447
    @sstrrgg4472 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not a word of life!

  • @_mekdestube9964
    @_mekdestube99642 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው እምዬ ተዋህዶ ነፍሴ ሀሴት አደረገች ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥኩት አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw93962 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት።

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not a word of life.

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is demon.hyneas r not our guard.

  • @hananengeda778
    @hananengeda7782 жыл бұрын

    Kale hiwote yasemaln

  • @user-nv9gl7kq5g
    @user-nv9gl7kq5g2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው💒💒💒💒💒 አሜን አሜን አሜን ለአባ ታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእ ደሜ እና በጤና ያኑርልን🎚🎚🎚

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is not God,but rather demon!

  • @greatethiopia3093
    @greatethiopia30932 жыл бұрын

    አምላከ መላእክት አምላከ ቅዱሳን ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ ማረን።

  • @user-uu4qk8mu9m
    @user-uu4qk8mu9m2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅነው የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን ይውረድልን❤️❤️💛💛💚💚

  • @alammarya9497
    @alammarya94972 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይዉት ያሰማልን እባታችን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ

  • @tarekegnfekadu4950
    @tarekegnfekadu49502 жыл бұрын

    አቤቱ አምላክ ሆይ እንደቸርነትህና እንደ ኀያልነትህ ይቅር በለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @tsgahagos7769
    @tsgahagos77692 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 🙌

  • @SamiSami-rl5ib
    @SamiSami-rl5ib2 жыл бұрын

    ድንቅ ነው አምላክ ፈቃዱ ከሆነ ለማየት እጓጓለሁ ።አባቴ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥዎ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43382 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሠማልንአባታችንፀጋያብዛልን

  • @samriandnaol5287
    @samriandnaol52872 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለ አባታችኝ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ጅቦቹ በጣም የሚገርመው በ ቅዳሴ ሠዓትም ይወጣሉ እና ይህ የ እግዚአብሔር ተዓምር ነው

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes1552 жыл бұрын

    Betam new yemtasdstut❤️❤️❤️❤️❤️ akrbyoch

  • @eskedarmamuye1076
    @eskedarmamuye10762 жыл бұрын

    ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @genniweletesenbet9001
    @genniweletesenbet90012 жыл бұрын

    Kaliyotin yasemalin be iwunet wondimachin egzihaber stegawun yabzalih abbatachin bareketachu yiderin ❤💠❤💠❤

  • @user-ef4nv7wu7b
    @user-ef4nv7wu7b Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የተመሰገነና የከበረ ይሁን የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃነቱና ተራዳይነቱ በኛ በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ አድሮና ፀንቶ ይኑር አሜን።

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay98822 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያባታችን ፀጋ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አንተንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-qt3fg1qe5b
    @user-qt3fg1qe5b2 жыл бұрын

    ወዳጅ ቅዱስ ገብርኤል እኔም ምስክር ነኝ. የአምላክ ስራ ጉሩም ነእው.

  • @hhdhehhs7869

    @hhdhehhs7869

    2 жыл бұрын

    ዕልልልልልልልል

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    Gabriel amalaj aydelem!

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub48732 жыл бұрын

    ሲገርም የእግዚአብሔር ስራ እድሜ ይስጥላችሁ

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is demonic.

  • @tadelesahle5058
    @tadelesahle50582 жыл бұрын

    የቅዱስ ገብርኤል በረከትና የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @hasetworku5592

    @hasetworku5592

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    Gabriel Melak new.

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u2 жыл бұрын

    በእዉነት የእግዚአብሄር ስራ እፁብ ድንቅ።አዉሬዉ እንኳን ለእግዚአብሄር ቃል ታመነ እኛ ግን ለቃሉ መታዘዝ አቅቶናል፣ለአዘጋጆቹም ለአባቶቻችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sisaygezahegn
    @sisaygezahegn2 жыл бұрын

    Yene geta seletanh rekik new

  • @user-bg1cw1lu8p
    @user-bg1cw1lu8p2 жыл бұрын

    ተመስገን ለደጅ ያብቃን

  • @user-zh4li2wh6w
    @user-zh4li2wh6w Жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ስለ ወንከ ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክስ መዋል መታደል ነው ፈጣሪም አመሰግናለሁ

  • @uaeajman5067
    @uaeajman50672 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @degolabraha9972
    @degolabraha99722 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ፀጋና በረከቱ ይሙላላችሁ ክብር ለእመቤታችን ፣እና ለልጅዋ ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    We respect Mary,but glory belongs only to God.

  • @muluzewdu4848
    @muluzewdu48482 жыл бұрын

    አሜንአሜን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa70502 жыл бұрын

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen amen amen amen

  • @yordanos874
    @yordanos8742 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆየዎት

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay78832 жыл бұрын

    Amen Amen Amen yekdaseaw zema yiwoten yadsal des sel Egthbhier ymesgen

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane80722 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal28412 жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ እኮነው ተዋህዶ 😍😍በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኢትዮጲያን ይባርክ ሰላም ያርግልን ተዋህዶ። ለዘላአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mesfintefera4436

    @mesfintefera4436

    2 жыл бұрын

    This is demonic.

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea44052 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi49352 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amalkee wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea44052 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🇧🇴💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌷🌷🌷

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane80722 жыл бұрын

    አባዬእድሜችሁንያርዝምልን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz72692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን እውነትጉሩውምነውላባቶቻችንአድሜጤናያድልልልን እውነትታምርነው ❤❤❤❤እኔሰቅዳሤውንሰሰማሀገሬበነበርኩአልኩኝ🥺

  • @aadd4994
    @aadd49942 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ታምር ነው በርቱልን

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c2 жыл бұрын

    የኔ አባቴ ተሥፋዬ ቅዱሥ ገብርኤል አባቴ ስላተ ስሰማ እምባዬ መቆጣጠር አልችልም ለኔም በጣም ብዙ ነገር አርጎልኛል በቃላት የማልጨርሠው በጣም ብዙ ነገር አርገህልኛል የሞቴን ደብዳቤ ነው የቀደደልኝ አባቴ ቃላት የለኝም

  • @yenenehsethiopian215
    @yenenehsethiopian2152 жыл бұрын

    አሜን 💒አሜን💒አሜን💚💚💚🇪🇹👍

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76732 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአቤሔር አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው በእውነት በረከታችው ይደርብን የተባረከ የተቀደሰ ስፍራ ነው ያሳያችውን አባታችን እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደርብን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው

  • @user-tc9ei5dq4n
    @user-tc9ei5dq4n2 жыл бұрын

    ኣሜን ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚኣብሔር ይሁን ኣሜን

  • @saratasahi590
    @saratasahi5902 жыл бұрын

    ፈጣሪ ኦይ መች ይኦን ይችን ቅድሥት አገሪን ቤተክርሥቲያኔን የምሥመው አምንብአለው 😭😭😭😭😭😭😭💔☝ ዳደርሠኛለእ 💚💛💓

  • @user-dl1ky7rz8l
    @user-dl1ky7rz8l2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠገን እግዚአብሔር ይመሠገን እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew7272 жыл бұрын

    ለኛ ብዙ ታሪክ ሳትነግሩን አታልፉም ጸጋዉን ያብዛልን

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔረ ይመሥገን ቅዱሥ ገብረኤል ለደጀህ አብቃኝ

  • @abb4680
    @abb46802 жыл бұрын

    ameen ameen ameen

  • @user-yz3bz5ob1k
    @user-yz3bz5ob1k2 жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ግን የቤተክርስቲያኒቱን ሚስጥራዊ ቦታዎች ማቅረብ አልነበረብክም ብትችል እንደገና edit አድርገው ወንድሜ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf7 ай бұрын

    ድንቅ ቤተክርስትያን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን አባታችን አንደበታቸው ይማርካል በረከትዎ ይድረሰን አሜን !

  • @ansarahmad723
    @ansarahmad7232 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ተአምር ያሳያል ተመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ

  • @eyoubalaa3004
    @eyoubalaa30042 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsehaayguutaa6852
    @tsehaayguutaa68522 жыл бұрын

    Egzeberi yi masgeni Amen Amen Amen ✝️ 🕯

  • @tsehaayguutaa6852

    @tsehaayguutaa6852

    2 жыл бұрын

    Qala hiyoti ya semalini Abtachin Amen ✝️ 🕯

  • @dawitmelese4856
    @dawitmelese48562 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ

  • @yakanuafework7392
    @yakanuafework73922 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c2 жыл бұрын

    ሥጦታው ሥለማይነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አሜንንን

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus52932 жыл бұрын

    Betam des yemil yeburake medeb new,kidus gebriel tbekaw ayleyen.

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde85762 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በርቱልን ፡ የቅዱስ ገብርኤል ረድኤትና በረከት አይለየን ።

  • @ayahayag6714
    @ayahayag67142 жыл бұрын

    AmenAmenAmen

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Betam yigarmal dinqi new igzeber siraw

  • @workneshdese2644
    @workneshdese26442 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ ይክበር ይመስገን ሀያሉ መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ወአርሴማ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በረከታቸው ይደርብን ፖሮግራምን ለምታስተላልፉትም ለአባትችም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo90412 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @demekemersha662
    @demekemersha6622 жыл бұрын

    አዘጋጁ እና አቅራቢው ሁላችሁም የእግዚአብሔር ፍቅር ረድኤት ከእናንተ ጋር ይሁን

Келесі