🔴ጉድ📣ከጭንጫ ከዓለት ላይ ጸበል ፈለቀ👉እንዲያውም ከታቦቱ ሥር ከመንበሩ ሥር ከቤተ መቅደሱ...እ? ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልዩ ናት።

ከቤተ መቅደስ ውስጥ ከመንበሩ ሥር ገና ሕንጻ ቤተክርስቲያኑ እየተሰራ እያለ ከዓለት ላይ የፈለቀው ጸበል ዐይነ ሥውራንን እያበራ መካኖችን እየፈወሰ ይገኛል፡፡ የዚህ ጸበል መገኛ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ሲሆን አሁን ለጉብኝት ክፍት ስለሆነ መጥታችሁ በዚህ 3 ወር ውስጥ እንድትጎበኙ ጥሪ ተላልፏል፡፡
Contact Rama Tube via telegram --@rama1621/0928311773
Telegram Channel: @rama212121
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
____________/Connect With Me On Social Media\___________
► Telegram:➜@rama23
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
=========================================
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
#ethiopia #orthodox #ቅዱስ
Video creates by Rama Tube.
‪@tadewos23‬ has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @tadewos23

Пікірлер: 83

  • @edenwoyho6320
    @edenwoyho632010 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤ይህ ፀበል የደረሳችሁ እድለኞች እናት አባቶቼ እህት ወድሞቼ ለኛም በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🤲🤲🤲 ኤሜን ፫

  • @user-uo9rf6yb8b
    @user-uo9rf6yb8b10 ай бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል። የምጠብቀኝ አይተኛም ቅዱስ ዳዊት ያለው ባለመታከት ለእኛ ኢትዮጵያን እያገለገለ ነው የቅድስት ሀና አምላክ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን !!!በቅድስት ሀና አምላክ እናምናለን !!!!

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg291410 ай бұрын

    የእናቴ የቅድስት ሀና አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ይሁንልኝ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ኢያቄምና የቅድስት ሐና ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አማላጅነታቸው አይለየን።

  • @sintayehuasmamaw325
    @sintayehuasmamaw32510 ай бұрын

    ሐንዬ ናት ያሳደገችኘ ፀበሉሲፈልቅ ሐንዬ ጋነበርኩ እና እ/ር ይመስገን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y10 ай бұрын

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል የእናታችን የቅድስት ሐና እና እና የአባታችን ቅዱስ ኢያቄም ጥበቃ ረድኤት በረከት ይደርብን ያሳደጋችሁኝ እናቴ ቅድሰተ ሐና አባቴ ኢያቄም ሆይ አትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቁልን ከደዌያችንም ፈውሱን አማላጅነታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን፡፡❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu401910 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባው መድሀኒያለም❤❤❤🌺🌺🌺🌿🌿🌿

  • @user-vt1bx8ly7l
    @user-vt1bx8ly7l10 ай бұрын

    ,እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው እናመሰግናለን ታድዮስ ልጄ አምላክ በእድሜ በፀጋው በቤቱ ያቆይህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tdenektbebu5082

    @tdenektbebu5082

    10 ай бұрын

    Ewnt new amen amen amen

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59610 ай бұрын

    የቅድስት ሃና የቄሜ በረከታቸው ይደርብን

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa751010 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው የሚሰነው የለም

  • @lulitdesta475
    @lulitdesta47510 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ተአምር ቅድስት ሀና አንቺ ታውቂያለሽ የሀሳቤን ሙዪልኝ

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye344910 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዘብሔር ስጦታው አያልቅም ክብር ይግባውና

  • @amanuel5687
    @amanuel568710 ай бұрын

    የእናታችን ቅድስት ድንንግል ማርያም እናት ቅድስት ሀና በረከት ይደርብን

  • @boubabouba3988
    @boubabouba398810 ай бұрын

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን. እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው 👏👏❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v10 ай бұрын

    ኢትዮጵያን የሚጠብቅ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንዲህ እየባረከ ይፈውሰን✝️💚💛❤

  • @user-ze1ij1pl8b
    @user-ze1ij1pl8b10 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። ❤ ኮተቤ አዲስ አበባ ውስጥ ነው?

  • @saharm119
    @saharm11910 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቸርነቱ አያልቅበትም❤❤❤❤❤

  • @user-oj3gn5ep2p
    @user-oj3gn5ep2p10 ай бұрын

    እግዚያብሔርይመሰገንይህንለማአሜየትያብቃንፅለታችሁአይለየን🙏🙏🙏አሜን

  • @Emebet123
    @Emebet12310 ай бұрын

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኔንም ለቤቱ ያበቃኝ አሜን ወለተ ገብርኤል በጸሎት አስቡኝ እህቴቼ ወንዴሜቼ

  • @aminarooy3349
    @aminarooy334910 ай бұрын

    እግዚብሄርይመሥገንአባቶቻችን

  • @workiegizatie728
    @workiegizatie72810 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ስራው ግሩም ድንቅነው አባቴ

  • @genetgenet9408
    @genetgenet940810 ай бұрын

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ምን ይሳነዋል የኛ አምላክ እልልልልልል

  • @hulumarim
    @hulumarim10 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እግዜአብሄር ይስጥልን።

  • @UserUser-ol8jy
    @UserUser-ol8jy10 ай бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን። 🙏🙏🙏

  • @user-ml1if2ly7e
    @user-ml1if2ly7e10 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c10 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኢትዮጵያ የበረከት አገር የቅዱሳን አባቶች አገር አቤቱ በቸርነትህ አመታትን ታቀዳጃለህ ስምህ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-ls2wb6sd2r
    @user-ls2wb6sd2r10 ай бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን ትክክለኛውን ቦታ ይንገሩን አሜን።

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane915010 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤🎉🙏🏽

  • @S-Seriess245
    @S-Seriess24510 ай бұрын

    ስለማይነገርስጦታውእ/ብሔርይመስገንበርከቱይድርስንአሜን

  • @tsiontefera636
    @tsiontefera63610 ай бұрын

    EGZIYABHER YIMESGEN

  • @khanpk166
    @khanpk16610 ай бұрын

    የእግዜብሄር ስራ ድንቅ ነው

  • @user-fj4hv9iu9l
    @user-fj4hv9iu9l10 ай бұрын

    ዕዚአብሔር ይመሥገን❤

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e10 ай бұрын

    የእምዬ ማርያም እናት እናቴ ቅድስት ሀና ወ እያቄም በረከታቸዉ ጸሎታቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን አሜን እኔም የምችለዉን የድርሻዬን ከእናቴ ቅድስት ሃና ወ ኢያቄም በረከት እሳተፋለሁኝ እመ አምላክ ትርዳኝ 🔶🕊🇪🇹🇪🇹

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa165110 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @saramesfin9646
    @saramesfin964610 ай бұрын

    Amen Amen Amen...

  • @iamchristian5735
    @iamchristian573510 ай бұрын

    Egziabher Yemesgen 🙏

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg291410 ай бұрын

    በጣም ይገርማል እናቴ ቅድስት ሀና እኔንም ባለሁበት ፈውሽኝ እኔ መምጣት አልችልም ያልሁት ስደት ነው ባለሁበት በምልጃሽ ፈውሽኝ መላክ ከተቻለ ብትልኩልኝ ለነፍስ ይሆናችኌል በኩላሊት በሽታ በማህፀን እንፌክሽን እየተሰቃየሁ ነው 😢😢

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu208510 ай бұрын

    ቅድስት ሀንዬ ያሳደግሽኝ እናቴ ግዜው ሲደርስ ሁሉን አረግሽው

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf181510 ай бұрын

    ፈጣሪ ድንቅ ሥረ❤❤❤❤

  • @leulmengistu509
    @leulmengistu50910 ай бұрын

    እጅግ ግሩም ነው

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu991410 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለዘለዐለም ዐለም መጥተን የምንፈወሰበት የምንድንበት ታድርግልን!!!

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59610 ай бұрын

    እፉፉፉፉ የተዋሕዶ ነገር ስት ትወረቶ የልቃል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit77110 ай бұрын

    ስለ ማይነገር ስጡታው እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ አምላክ ምን ይሳነዋል እልልልል❤❤❤ የቅድስት ሐና እና የቅዱስ ያዕቆብ በረከት ይደርብን ባገኝሁት ይህን ፀበል ብዬ ተመኘሁ በረከታችሁ ትድረሰኝ አባቶቼ መቅደሰ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤ ራማ ቲዩብ እናመግናለን

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-121910 ай бұрын

    እፁብ ድንቅ ነው ያንተ ስራ እግዚአብሔር❤❤❤

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፀዉ የስንት አመት ችግራችን ነዉ ተጫወተብንኮ

  • @buzibuz2722
    @buzibuz272210 ай бұрын

    ስለማይነግር ስጡታህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj10 ай бұрын

    Etsub dink newu Yee Egizahber sira ❤❤❤ sile mayi nager sixota Egizahber yemesgen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj10 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታውእግዚአብሄር ክብሩይስፋ❤

  • @user-iw9po4uk8i
    @user-iw9po4uk8i10 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚያብሄር ይመስገን ክብር ና ምስጋና ለናትና ለልጇ❤🙏👏

  • @azebazi3104
    @azebazi310410 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ምን ይሳነወሰል ግን ከእናተ በሰላውቅም መተሰቹ ጎብኙ ነው የተባለው እኛ የሰውልጆ ሁሌም ሀፂያተኞች ነን ለምን ይሄን መንበር እናረክሳለን ገብተን ምንም ፅላቱ ውስጥ ባይሆን እደኔ ባንገባ የሚገባቸው ብቻ ቢገቡ

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu508210 ай бұрын

    sile maynger sitotawe ye enatachen yekidet degel mariyam lij mesigan yegbawe 🤲🙏⛪️👏tadiy Egizhabhar yesteln Egizhabhar amilk bedm betna yakoyeln 🤲🙏⛪️nureln tadiy❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms10 ай бұрын

    በረከት ምርት ኖው ማን ይቀበሎው ኖው እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ሃና

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu341210 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን በእወነት🙏🙏🙏

  • @hirut1807
    @hirut180710 ай бұрын

    ቅድስት ሀናና ያቄብ ለደጃችሁ አብቁን

  • @Adingn
    @Adingn10 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @hulumarim
    @hulumarim10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ 🎉

  • @genethailu5064

    @genethailu5064

    10 ай бұрын

    ኮተቤ ቅድስት ሃና ወኢያቄም ፀበሏ በጣም ፈዋሽ ነው። ለኔ የተደረገልኝ የሴቶች ልማድ በጣም ያስቸግረኝ ነበር ከወር እስከወር እሰቃይ ነበረ ለቅድስት ሃና ነግሬያት ፀበሏን ጠጣሁ ከሆዴ ስጋ የመሰለ ነገር በጣም በትልቁ እየተቆራረጠ ወጣልኝ ከዚያ በኋላ ዳንኩኝ እኔም እንደሌሎቹ እህቶቼ በትክክለኛ ሰአቱ ሆኖ ተስተካከልኝ ክብር ለቅድስት ሃና እናቴ።

  • @Astela-bh1ei
    @Astela-bh1ei10 ай бұрын

    የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነዉ እና ለሱ ምን ይሳነዋል ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው እድለኛነን

  • @user-ws4qi2nu3d
    @user-ws4qi2nu3d10 ай бұрын

    ሰላም ናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን የእግዚአብሔር ሥራ ሁሉ ድንቅ ነው በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሀና ማርያም ፀሎቷ አይለየን ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አባቶቻችን ብራካችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @efremtameru

    @efremtameru

    10 ай бұрын

    ትልክልኛለክ?

  • @sintayehuasmamaw325
    @sintayehuasmamaw32510 ай бұрын

    ❤🎉

  • @sirawsolomon
    @sirawsolomon10 ай бұрын

    Silemayneger sitotaw egzihaber yimesgen

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq10 ай бұрын

    አልቦ ነገር ዘይሳንዎ ለዕግዚአብሄር።

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke579110 ай бұрын

    የት አካባቢ ነው አድራሻው እባካችሁ ንገሩኝ

  • @eletitesgaw5532
    @eletitesgaw553210 ай бұрын

    yete new botaw yedingleye lij ymesgen😊

  • @saraayman1293
    @saraayman129310 ай бұрын

    እእእእእእእእእእእእእእእእእል፣እግዚአብሔር ፣ይመሠግን

  • @hulumarim
    @hulumarim10 ай бұрын

    አድራሻው የትነው?

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms10 ай бұрын

    ማንም አያደርገውም አያስበውም እንደዚህ በቤቴሰቦችዋ ቁዱሳን ኢያቄም ወሃና በስማቾው ቤቴክርስትያናቾው መስራት በጣም ትልቅ ቅድስና ኖው

  • @jumana5232
    @jumana523210 ай бұрын

    ባታው የት ነው

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w10 ай бұрын

    ቦታው የት ነው

  • @kassafework2371

    @kassafework2371

    10 ай бұрын

    ኮተቤ 02

  • @TamiratArega
    @TamiratArega10 ай бұрын

    አድራሻው የት ነው

  • @efyabrha9839
    @efyabrha983910 ай бұрын

    የት ነው

  • @kassafework2371

    @kassafework2371

    10 ай бұрын

    ኮተቤ 02

  • @NuhaminAklilu-kw5ox
    @NuhaminAklilu-kw5ox10 ай бұрын

    Getaekodinkamlaknewyemayasayenteamryelemtemsgen

  • @ggxx1330
    @ggxx133010 ай бұрын

    እኔ ግን ምን እየበሎ ነው ቄሶችሁ ሆዳቸው እንብርታቸው የደረስ ይፀማሎ ግን ለነገሩ ክርስትና ሙት ምናምን ቀላል አይወጡም ቄሶቹ እኔ ገጠር ታለ ነው ምረዳ ሻማ ልብስ እጣን የለለው አሎ ቆሎ ሚበሎ እነዚ ፍንዳታ ናቸው ዋጠው ናቸው

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c10 ай бұрын

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲የቅድስት ሀና የቅዱስ እያቄም ረዴኤት በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን 🤲🤲ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ⛪️⛪️🌻⛪️⛪️⛪️🌻✝️

  • @user-le1qi7dw2r
    @user-le1qi7dw2r10 ай бұрын

    🙋🙋

  • @user-vt1bx8ly7l
    @user-vt1bx8ly7l10 ай бұрын

    ,እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው እናመሰግናለን ታድዮስ ልጄ አምላክ በእድሜ በፀጋው በቤቱ ያቆይህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsaneta9349
    @netsaneta934910 ай бұрын

    Elllll igziabher ymesgen kbr lante yhun 🙏🙏🙏

  • @sintayehuasmamaw325
    @sintayehuasmamaw32510 ай бұрын

    ❤🎉

Келесі