''መዓት እየመጣብን ነው'' መጋቤ ሐዲስ እሼቱ አለማየሁ

Ойын-сауық

Пікірлер: 49

  • @tameghaa5255
    @tameghaa5255 Жыл бұрын

    ያኑርልን አባታችን

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን የተለዩ ናቸዉ እግዚአብሔር ጤና ይስጦት

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! እንወያይ ያሉት ጥሩ ነገር ነው አባታችን አንዳንድ አስተማሪዎች ህዝብን ተነሳ እያሉ ከሃይማኖት ውጭ የሚቀሰቅሱትን ምክር ስጡልን ።እናመሰግናለን!

  • @negatucheru9792
    @negatucheru979210 ай бұрын

    Memeher eshetu you are " lebe berhane" keep up it like meneher paulose kesela in hawassa ethiopia who was retired now.

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 Жыл бұрын

    መአትን ያርቅልን መአት ናፋቂነት ለማንም አይጠቅምም።

  • @talaage22
    @talaage222 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 Жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 Жыл бұрын

    Igziabiher Ante lay meaatun yaawridibbih.

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru14952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለንተ ይሁን ቃለ ህይወት ያስማልን⛪⛪⛪⛪⛪☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @talaage22
    @talaage222 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌼😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @estifanosbekele7184
    @estifanosbekele7184 Жыл бұрын

    እንደሱ ቸርነት እጅ እንደኛሀፅያት አይቅጣን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb2 жыл бұрын

    ልዩ ጸጋ ነው የተሰጣቼው

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange85342 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusakalu8324
    @eyerusakalu8324 Жыл бұрын

    መአት ከመጣብን እኮ በጣም ቆየ 3ሺ ስው በአንድ ቀን ሲታረድ ከዚህ በላይ ምን መአት አለ???

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m2 жыл бұрын

    አባዬ

  • @mikyassishawe4564
    @mikyassishawe4564 Жыл бұрын

    "ቤተክርስቲያንን የገለጹበት መንገድ እንደ ዱላ ይማታል ልብ ሰርስሮ ይገባል" አባታችን! ባሉበት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @newtruthministry9960
    @newtruthministry9960 Жыл бұрын

    ከአንድ ኩንታል ንግግር አንድ ግራም ተግባር ይበልጣል ።

  • @pauloseabiyeofficialchanne798
    @pauloseabiyeofficialchanne798 Жыл бұрын

    መዓት የሚመጣባችሁ ለመተተኞቹ ለደጋሚዎቹ ለእናንተ ነው ከእግዚያብሔር የተወለደ እውነተኛን ክፉ እንዳይነካው እናውቃለን::1ዮሐ5:18

  • @user-ru5qq7ch6q
    @user-ru5qq7ch6q2 жыл бұрын

    ሠላም እንዴት ናችሁ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb2 жыл бұрын

    የማይጠገብ አንደበት

  • @solomonkefyalew9682

    @solomonkefyalew9682

    2 жыл бұрын

    ምኑ ነው የማይጠገብ ይህ ግም ሽማግሌ፣እየዘባረቀ ነው፣ዛሬ ሳይጠጣ አይቀርም ።

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 Жыл бұрын

    አያምጣውና መአት ቢመጣ ፤ ለአምጭውም ጭምር መሆኑን መዘንጋት የለብንም።ማንም ሌባ ነፍሰ በላ ሰውን ገሎና አርዶ በሰላም አይኖርም!!!

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red225219 күн бұрын

    Le 36 amet amhara sigedel menem yalew sewu. Zare gene chiger ale yilenal

  • @defarutube9953
    @defarutube9953 Жыл бұрын

    Abo ante sewuye iko kehone gize brhuala poletica ena wengel tekelaklobkal anfun mret lemangawm ayamrbkm

  • @TinsaeTewahedo
    @TinsaeTewahedo2 жыл бұрын

    ይቅር ይበልዎ አባታችን። "ከእግዚአብሔር ጋር እዝያው ይዳረቅ" ምን ዓይነት አነጋገር ነው?

  • @adanechshlbiru1495

    @adanechshlbiru1495

    2 жыл бұрын

    ድንቅ አባት ናቸው

  • @user-pu4pe3gj1f

    @user-pu4pe3gj1f

    Жыл бұрын

    እውነት ነው አይባልም ምን አለበት ቃላት ብመርጡ

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r Жыл бұрын

    ተሳዳቢዎች ጌታ ልቦና ይስጣችሁ

  • @pauloseabiyeofficialchanne798
    @pauloseabiyeofficialchanne798 Жыл бұрын

    ደብተራ ደጋሚ መተተኛውን አስማተኛውን የትውልድ ታሪክ ተረት ተረት ሰባኪውን አባታችን ከእንጨትና ድንጋይ የተሰሩ አማልክቶችን ወለድከኝ አንተ አባቴ ነህ የሚል ኤርሚያስ 2:24_30 በመፀሐፍ ቅዱስ በቃሉ መሰረት በክርስቶስ ያመነውን መናፍቅ የሚሉ ወደ እሳት ባህር እየሄደ እንደሆነ ያልነቃ ትውልድ ራዕይ 20:15

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red225211 ай бұрын

    Woregna Awo Le ante eyemetsbeh new Ye amhara hizb Le 32 amet digedel ante ke amhara hizb yemisebeseb yemuday metewat eyebah beselam selnoreh ahune metabeh

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 Жыл бұрын

    ማንብብ ቢችልና ቢያነበው ደስ ይለኝ ነበር የአብይ አፍ ሆነው ሕዝባችንን እያስበሉት ያሉት መጋቢ የሚል የደላላ ስብእና ላለው እየተሰጠ ነው

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew96822 жыл бұрын

    ዘለው ዲያስቦራው ላይ ፊጥ የሚሉት ነው የማይገባኝ፣ሰርቶ መብላት ነውር ሆኖ ነው፣ስራ እየናቁ መለመን ነው የሚሻል?አዎ ሀገራችን ልመና አያሳፍርም ፣ ስራ መስራት ግን ያሳፍራል። ያሳፍራል።

  • @shalomgomez2111

    @shalomgomez2111

    Жыл бұрын

    እርሳቸው ያነሱት ስራ ለሌለው እና እየሰሩም ሰለሚራቡት ነው የሚመስለኝ እንጅ፣አገር ውስጥ ስራ ተትረፍርፎ አንሰራም ላሉት አይመስለኝም።ዲያስፖራ ያላችሁ በልታችሁ ታድራላችሁ የሚለው አባባልም ሁሉ ዲያስፖራ ስር አለው ማለት ላይሆን ይችላል፤

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka930824 күн бұрын

    ነፍሳቹ ትሰማዋለች?እግዚኦ እና መንፈስ ቅዱስ ቋንቋ መግለጡ የዝያን ጊዜ ምእመናን ነፍስ ስለማትሰማ ኑሮዋል የኝህ መምህር መዘባረቅ ተደጋገመሳ😅

  • @stopahmaragenocide7891
    @stopahmaragenocide7891 Жыл бұрын

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹👹

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Жыл бұрын

    የማረሞች ብዛት

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Жыл бұрын

    መናፍቆች እያሉ ምንሰላም አለ

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew96822 жыл бұрын

    መጋቢ ሓዲስ ዛሬ ጠጥተው ነው መሰል የመጡት፣ምን አይነት አነጋገር ነው? እዚያ ከግዚያብሔር ጋር ይዳረቅ፣ዲያስቦራ ስደተኛ ነው፣ከርታታዎች ናቸው፣ብስብስ ሽማግሌ አንተ እንኳ አሜሪካ ደርሸ መጣሁ እያልክ ትኩራራለህ ምን አገባህ ስለዲያስቦራ፣ገንዘብ ስትፈልጉ ብቻ ዲያስቦራውን ትፈልጉታላችሁ።"አወቅሽ፣አወቅሽ ሲሏት አለ ያገሬ ሰው"።ይህኔ አሜሪካ የሄድክበትን የጉዞ ትኬት ዲያስቦራ ነው የከፈለልህ።

  • @samueltesfaye8160
    @samueltesfaye8160 Жыл бұрын

    I THINK THIS MAN COULD BE WOYANNE. I HAVE MY DOUBTS. I NEVER TRUSTED HIM . SORRY

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Жыл бұрын

    ለመፍረሷ አንተ ዋናዉ ነህ በ pay check ብሄራዊ ቲያትር ቆመህ ጦር የደገፍክ 🥚 Egg ከተሰበረ በኀላ አይመለስም።

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 Жыл бұрын

    መአት ይምጣብህ ቀባጣሪ ሟርተኛ ጠንቋይ፣ ቀስትህ ተገልብጦ ይውጋህ፣ ሥራህ ይፍረስ፣ ወገብህ ይወጋ።

  • @josephbayu4457

    @josephbayu4457

    Жыл бұрын

    😈 👿

  • @user-vf1jn7bi2z

    @user-vf1jn7bi2z

    Жыл бұрын

    Egzio ye ergman maet Gegnetu egziabhir yemisemawn yawkal Eregami lerasu new

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Жыл бұрын

    የአውሬው አነጋገርነው ምድረ 666ጨነቃችሁ ኢትዮጵያ ትትፋቹሁ ጠላቶች ዘንዶ ካለመሳደብ ምን እውቀት አላችሁ እርግማኑ ለናንተ ይሁን!!!

  • @woldkegebrke6158
    @woldkegebrke6158 Жыл бұрын

    መኣት ገና ነው:: አንድን ህዝብ ከምድረ ገፅ እናጠፋለን ብላቹህ ዘምታቹህ ንብረቱን ዘርፋቹህ አቃጥላቹህ ጨፍጭፋቹህ አሁን ወደ ራስህ ተገልብጧል::አስታውስ ስለ ትግራይ ኤርትራ አማራ ኦሮሞ የተናገርከው:: ነገ ምን ይመጣል ብላቹህ አታስቡም ደደብነት

Келесі