ሼር ሼር ሼር🔴ተአምረኛው ጸበል‼️👉በመብረቅ የፈለቀው የቅዱስ ሚካኤል ጸበል‼️ ኑ በነነዌ ለ3 ቀን ተጠመቁ

Ойын-сауық

🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
ከሚወራው ነገር ምንም ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም። ዓለም በየቀኑ አዳዲስ አጀንዳ አላት። እረፍት የምናገኘው እግዚአብሔርን ስንሰማ ብቻ ነው።
____________/Connect With Me On Social Media\____________
► Telegram:➜@ramapost
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
==========================
Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
1.On this channel you agree to be civil and respectful.
2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
3.You understand to stick to the topic of the video or stream
#ethiopia #orthodox #rama

Пікірлер: 93

  • @tadewos23
    @tadewos235 ай бұрын

    የካ አባዶ G7 መብረቁ ሚካኤል

  • @Lulu-vi6yh

    @Lulu-vi6yh

    4 ай бұрын

    Silki yelem ye abatoch eza yemiyagelegilu be mika'el erdugn

  • @lio1Lio

    @lio1Lio

    4 ай бұрын

    ያሣደከኝ መላክ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አደራ የሰጠው ህን ልጄን ፈቃደሥላሴን ለደጅህ አብቃልኝ አሜን

  • @tighist331
    @tighist3315 ай бұрын

    መለአኩ ቅድስ ሚካኤል ለደጅሕ እብቃኝ የሚጥል ሕመም አለብኝ እሕተማርያም ነኝ ። የምወድሕ ሚካኤል ልጄን ሚካኤልን ጠብቅልኝ 🙏🏼

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ የጠላት ስራ ነው ይፈውስሻል ለደጁ ያብቃሽ

  • @taybaa8158

    @taybaa8158

    5 ай бұрын

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    5 ай бұрын

    May God help you

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v5 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ ፈውሰኝ ✝️🤲

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey4 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤልጨንቀቴንችግሪን አንተ ታውቃለህ ለደጂህ አብቃኝ በምህርት አይንህ ፈውሠኝ

  • @tesfahunayalew7398
    @tesfahunayalew73984 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ጭንቀቴን ችግሪን አንተ ታውቀውአለህ እና ከእዝህ ታላቅቀኝ አንተን እማፀንህአለሁ ለደጅህ አብቃኝ ኦ ሚካኤል

  • @user-xg3nn1ov8s
    @user-xg3nn1ov8s5 ай бұрын

    እኔም ይህን ፀበል አውቀዋለሁ የእውነት በጣም ፈዋሽ ነው የማይፈታ እንቆቅልሽም የለም። ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁንልኝ!!

  • @tadeletemesgen121
    @tadeletemesgen1215 ай бұрын

    የኔ አባት ጠባቂዬ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg5 ай бұрын

    እግዝአብሐር የተመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ወዳባትህ😢😢😢😢😢😢😢 ለቤተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስ😢😢😢😢😢😢

  • @abimergia4326
    @abimergia43265 ай бұрын

    የካ አባዶ ጂ7 አደባባይ እጅግ ተአምረኛ ፀበልና ቅባቅዱሰ አለ እግዚአብሔር ለደጅ ያብቃችሁ

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    5 ай бұрын

    አሜንንንን

  • @user-ru2qp8vg3u
    @user-ru2qp8vg3u5 ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለደጅህ አብቃኝ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p5 ай бұрын

    አሜን መላኩ ቅዲሰ ሚካአኤል ክብር ይግባህ ለደጅህ አብቃን አባቶቼ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ያመኛል መሀፀኔን የምኖረው አሜሪካ ነው ለበረከትህ እንድንሰታፍ ፈቃድህ ይሁን ። አሜን ፫ ይቆየን ፫

  • @hiwotayalew903
    @hiwotayalew903Ай бұрын

    እናቴ ለረዥም ዓመት በቀኝ ጎኗ በኩል ውጋት ነበረባት የካ አባዶ G7 መብረቁ ቅዱስ ሚካኤል ጠበል ተጠምቃ በሦስት ቀን አስገራሚ ፈውስን አግኝታለች አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን ፤ ለእናቴ የተራዳት የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይርዳን !

  • @meseretayash335
    @meseretayash3355 ай бұрын

    ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg5 ай бұрын

    እግዝአብሐር የተመሰገን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seniteeta1223
    @seniteeta12235 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n5 ай бұрын

    የእግዛኣብሔር ታላቅ ሚሰጥር መዳኛ የተቀደሰ ቦታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቁዱሰ ሚኪኤል ወደዚ ያበቃኝ ኣሜን

  • @user-mp5yj3tm1i
    @user-mp5yj3tm1i5 ай бұрын

    ቅዱሥ ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76485 ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እኘንም ለደጁ ያብቃን አረ ታምር እንዳት ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mdfsffda5885
    @mdfsffda58855 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከደጅህ አብቃይ ልጆችን በያሉበት ጠብቅልኝ አደራህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪💯✅🇪🇷

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw53355 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልልል

  • @wudieworkneh
    @wudieworkneh5 ай бұрын

    አሚን አሚን አሚን

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey4 ай бұрын

    አሜን አሜ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidacall9142
    @lidacall91425 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha99995 ай бұрын

    Ye melaekit aleka kidus michael besidet yalenewin lijochihin ledejih abkan🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @TAYETADESSE-eg4zw
    @TAYETADESSE-eg4zw5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-oh9mm2qq4e
    @user-oh9mm2qq4e5 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለ ቅዱስ ሚካኤል ይሁን 🤲 ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🤲እንቆቅልሼን ፍታልኝ አባቴ🙏🙏🙏

  • @kanaeth2235
    @kanaeth22355 ай бұрын

    አባቴ ሚካኤል ❤ለደጅህ አብቃኝ

  • @asresashgebremlak4908
    @asresashgebremlak49085 ай бұрын

    ሽበክንፉ ሽህ ባክናፉ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-je4ye4cc6t
    @user-je4ye4cc6t5 ай бұрын

    አሜን ቅድስ ሜካኤል ሆይ አንተ ፍታኝ

  • @kidistsheko3166
    @kidistsheko31665 ай бұрын

    Enam emsekeralu betam fewash tebel new

  • @kokifikadu
    @kokifikadu5 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg5 ай бұрын

    እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tv9tm6wz4f
    @user-tv9tm6wz4f5 ай бұрын

    Egzabeher amelak yemesgen

  • @Weldeslasiealmaz-kj5cw
    @Weldeslasiealmaz-kj5cw5 ай бұрын

    ሁሉም ሊያየው ሊድንልበት የሚገባው ቦታ ነው

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n5 ай бұрын

    ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nq7ov2dj2i
    @user-nq7ov2dj2i5 ай бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot2145 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ለስለትህ አብቃኝ

  • @Belaydejen
    @Belaydejen5 ай бұрын

    Amen amen ❤❤❤❤❤

  • @user-pm2nz1zh4c
    @user-pm2nz1zh4c5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere5 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @msayeekefalew8641
    @msayeekefalew86415 ай бұрын

    Amen🙏🙏🙏

  • @emuemu8794
    @emuemu87945 ай бұрын

    Amen Amen Amen Ye kidus mekael bereket ke hulachn ga yihun

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu50825 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN ABATACHN KALE EHIYEWOT YASEMLN BEDM BETNA YAKOYELN AMEN BERKTOT YEDRBN

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w5 ай бұрын

    Esyi esyi lelelellelelelellelelellelelel❤❤❤

  • @Lulu-vi6yh
    @Lulu-vi6yh4 ай бұрын

    Botaw yet naw yemitaku kalachu ebakachu

  • @WUBESELAMWUBESELAM
    @WUBESELAMWUBESELAM5 ай бұрын

    እኔም ምስክር ነኝ ሃይለእየሱስ ነኝ

  • @user-ef6nj8tl7p
    @user-ef6nj8tl7p4 ай бұрын

    ኀ/ገብርኤል ነኝ ከወሊሦ ለደጅህ አብቃኝ

  • @EnatKidaneDebel
    @EnatKidaneDebel5 ай бұрын

    Kidus mikaaliya enyam mihirtihin tenayani sitegn kidus mikaaliya yamiamegn botan dabisagn lekibirhi magelecha magabiti 12 anid chanitila asigebalihalehugn abata dabisebn

  • @user-zu5pz1yx8l
    @user-zu5pz1yx8l5 ай бұрын

    ቅደስ ሚካል ለቤትህ ለደጀህ ያብቃኝ

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu50825 ай бұрын

    @KIDUS MIKAHL ABATE LE DJH ABKAG

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w5 ай бұрын

    Ledjkiii abkgiiiiiiiiik❤❤❤❤❤❤ and I are going

  • @nesinesi8766
    @nesinesi87665 ай бұрын

    Yet new aderesu abrarulghn

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer40195 ай бұрын

    የመብረቅ ሚካኤል እንዴትእንደሚመጣ ብትነግሩን? ስልክቁጥር ብትአስቀምጥልን እናመሰግናለን እኝመጥተን እንድንድንእርድን አመጣጡን አስቀምጥልን በቅር ወድአገርቤትስለምንመጣ አደራ

  • @abimergia4326

    @abimergia4326

    5 ай бұрын

    ከመገናኛ የካ አባዶ ጂ7 አደባባይ እንደደረሱ ኮብሉን ወደውስጥ ገባ እንዳሉ ነው

  • @abimergia4326

    @abimergia4326

    5 ай бұрын

    ቅዱሰ ሚካኤል ይርዳችሁ እኔም የእድሜ ልክ ጥያቄዬ የተመለሰበት ነው

  • @kokifikadu

    @kokifikadu

    5 ай бұрын

    ​@@abimergia4326ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ከታሰርንበት የሴጣን ስራ ይፍታን

  • @bettygirma192
    @bettygirma1925 ай бұрын

    አድራሽየትነው

  • @abimergia4326

    @abimergia4326

    5 ай бұрын

    የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም

  • @user-lj9ky4et9i
    @user-lj9ky4et9i4 ай бұрын

    የካ አባዶ ጂ7 ነው የሚገኘው

  • @user-wl4vm3qr5h
    @user-wl4vm3qr5h5 ай бұрын

    የት አገር

  • @user-wj6hb6xn1m
    @user-wj6hb6xn1m5 ай бұрын

    Botaw yet nw

  • @RitaAlem-nq8ie
    @RitaAlem-nq8ie5 ай бұрын

    እረንገሩኝ የትነው ፀበሉ ያለው

  • @azebassefa4590

    @azebassefa4590

    5 ай бұрын

    ቦታውን ለምን አይናገሩም

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg5 ай бұрын

    የት ነው ቦታው

  • @AlguAlgu-qo1pr
    @AlguAlgu-qo1pr4 ай бұрын

    Yet new 😢😢

  • @Balinshe-qe9sj
    @Balinshe-qe9sj5 ай бұрын

    የት ነው የምገኘወ ፅበሉ አባቶቼ???

  • @KOKOBETEZERA

    @KOKOBETEZERA

    5 ай бұрын

    የካ እባዶ ጂ7 አደባባይ አዲስ አበባ ነው

  • @aminadabassefa6349
    @aminadabassefa63495 ай бұрын

    የት አካባቢ ነዉ ምታውቁ እባካችሁ ንገሩኝ

  • @tadewos23

    @tadewos23

    5 ай бұрын

    የካ አባዶ G7 መብረቁ ሚካኤል

  • @user-wc4zm2kz1r
    @user-wc4zm2kz1r5 ай бұрын

    ቦታዉ ከአዲስ አበባ ወደየት ይገኛል።የካ አባዶ G7 የተባለዉ ቦታዉን ለማግኘት የትራንስፖርት አማራጮችና መነሻዉ ቢነገረን።ከአርባ ምንጭ ነኝ።

  • @addisalembekelebiru9453

    @addisalembekelebiru9453

    5 ай бұрын

    ከመገናኛ የካ አባዶ ጂ7 አደባባይ ብለው ይሳፈሩ ትራንስፖርት አለ እዛ እንደደረሱ ኮብሉን ወደውስጥ ገባ እንዳሉ ነው

  • @yoni3081

    @yoni3081

    5 ай бұрын

    ከመገናኛ ቀጥታ አውቶቡስ ታክሲ ቀጥታ ይገኛል ።

  • @InnocentMinotaur-nj7cr
    @InnocentMinotaur-nj7cr5 ай бұрын

    የትአካባቢነው

  • @KOKOBETEZERA

    @KOKOBETEZERA

    5 ай бұрын

    የካ አባዶ G7 አደባባይ አዲስ አበባ ነው

  • @RitaAlem-nq8ie
    @RitaAlem-nq8ie5 ай бұрын

    የት አካባቢ ነው ያለው ፀበሉ

  • @KOKOBETEZERA

    @KOKOBETEZERA

    5 ай бұрын

    የካ አባዶ G7 አደባባይ አዲስ አበባ ነው

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n5 ай бұрын

    ግን የት ቦታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesewneger-oz4tl

    @yesewneger-oz4tl

    4 ай бұрын

    አዲስ አበባ የካ አባዶ

  • @victor-gech21
    @victor-gech215 ай бұрын

    የት ነው??

  • @abimergia4326

    @abimergia4326

    5 ай бұрын

    የካ አባዶ

  • @user-mx1ko9cc7f
    @user-mx1ko9cc7f5 ай бұрын

    የት አገር ነው ያለው

  • @alganeshalganesh7716

    @alganeshalganesh7716

    5 ай бұрын

    አዲስ አበባ

  • @dao-107
    @dao-1075 ай бұрын

    እንካን በመብረቅ በኒኩለርም ይፍለቅ እናተ ሌቦች የሰይጣን ልጆች ከንግዲህ እዛው አማራ ክልል ፈን😊ጩ

  • @habtamusium8646
    @habtamusium86465 ай бұрын

    ያረገጥኩት ጠበል ቦታ የለም ! ነገር ግን ምንም ጠብ ያለልኝ ነገር የለም ፡፡ እቶቼ ከእኔ ተማሩ ገንዘባችሁን አትጨርሱ ! እዛው ካላችሁበት ደብር ሆናቹህ መድሀኒያለምን ተማፀኑ እንጂ ጠበል ጠበል እያላቹህ አትታለሉላቸው ፡፡

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse795 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-nq7ov2dj2i
    @user-nq7ov2dj2i5 ай бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @user-eo6hz7bg5q
    @user-eo6hz7bg5q5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі