ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤል ምስክርነትክፍል 2 አባ ጨጓሬ ከሆዴ ወጣልኝ... አንደበቴ የተፈታው በቅዱስ ገብርኤል ፀበል ነው

Ойын-сауық

አድራሻ ከአያት ወደ አራብሳ በሚሄድው መንገድ ላይ ንቡ ቅዱስ ሚካኤልን ተሻግሮ ቃጥላ ማርያም ሳይደርሱ በሻሌ 40/60 ኮንዶሚንየም ውኃ ታንከር ወደ ቀኝ 50 ሜትር ገባ ብሎ ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤልን ያገኙታል።
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 60

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂወት ያሰማልን የመላኩ ቅዱስ ግብኘርኤል መልጃው አይለይን💒✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zainabainab9161
    @zainabainab91612 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል ለእናንተም የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ አሜን(3)🙏💒🤲🙏💒💒🤲🙏

  • @almasalmas8364
    @almasalmas83642 жыл бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር ሁሉ በጁ ምን ይሳነዋል

  • @ruterute3445
    @ruterute34454 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለምስክርነት አበቃህ ። መላኩ ለኛም ግልጥ አድርጎ ወደቤቱ እምንቀርብና እምንማፀን ያድርገን ።

  • @ruterute3445
    @ruterute34454 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናታችን እግዚአብሔር እንኳን ለምስክርነት አበቃዎት ቅዱስ ገብርኤል ምልጃህ አይለየን ❤

  • @agerselam9575
    @agerselam95752 жыл бұрын

    አሜን፫ለናተየደረሠቅዱሥገብረኤልይድረሥልን

  • @asteeralamo64
    @asteeralamo642 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ለኛም በስደት ለምንኖር መለኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርደን በእውነት በጣም የናፍቀኝ ደጅን ለመርገጥ ያብቃን

  • @abebadrbe1039
    @abebadrbe10392 жыл бұрын

    Amen Amen Amen egzeyabher yemsign

  • @tsisami9841
    @tsisami98412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesrakmesel2294
    @mesrakmesel22942 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስል በደጁ ምስካሪ ያድርገን ለንስሐ ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele14772 жыл бұрын

    Amen amen amen Egziabher yemesgen

  • @warkmeoko
    @warkmeoko2 жыл бұрын

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ተፈወሳችሁ ወገኖቼ አንም አታቀላፍ ተግታችሁ ፀልሁ

  • @elsabetshume7713
    @elsabetshume77132 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ክብር ሁሉ ለአንተ

  • @user-is5ud8zk3v
    @user-is5ud8zk3v2 жыл бұрын

    የምወድህ መላክ ቅዱስገብርኤል ለደጅህአብቅተህኝ እስከቤተሰቦች ፈዉሰኝ

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia87382 жыл бұрын

    ሙታንሳው ገናታምርይሰራል። እንኳንደረሰላችሁ።ፈጣሪ

  • @ajulasamuel6897
    @ajulasamuel68972 жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንእልልልልልልል

  • @marthagemachu2752
    @marthagemachu27522 жыл бұрын

    💒😢😢😢😢😢kedesi gabereheli yemasegeni sela tewahedo gurumi deki new

  • @tinahailu748
    @tinahailu7482 жыл бұрын

    Egziabher yemesgin lizih mesekirenate lemesemat labekan Amelak !

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @user-rh6jg7qo5u
    @user-rh6jg7qo5u2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f2 жыл бұрын

    ከሰው ልጆች ክፋት ፈጣሪ ይጠብቀን😢 ወዳጆቼ ወገኖቼ😢😢😢

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልአሜንአሜን

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w2 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልልልል ለእናተ የደርሰ ለኘም ይድርስልን ተመስጌን

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    በትክክልአሜንአሜንአሜን

  • @user-rf6kw9rr1i
    @user-rf6kw9rr1i2 жыл бұрын

    Wedemee selkihen felgalew bexam yememenyii new qexela mareyam lehed felegalew 😭😭😭👈

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    ወዪአሚላኪአተፈረድ

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    ተመስገንእልልልልልልል

  • @kustr5721
    @kustr57212 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን እሰሰይ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ghebre.meskel3443
    @ghebre.meskel34432 жыл бұрын

    አቅዱስ ገብርኤል እኔም ረድቶኛል አሁንም ከ ጎኔ ነው

  • @user-bg5ly7cc8i
    @user-bg5ly7cc8i2 жыл бұрын

    ሰላም ይብዛልኝ ወንድም አንድ ነገር ንገራቸው እቤታቸው በደም እንዲጸልዩና የጸሎት ቦታ አዘጋጅተዉ በቤታቸዉም በመቁጠርያ እየቀጠቀጡ ድራሹ ካላጠፉ እዚመተዉ በቃ ድነናን ብለው ዝም ካሉ እቤትም ስለሚጠብቅ እቤት መጸለይ እንዳለባቸው ንገራቸው ወንድም ከይቅርታ ጋር እኔ ካተ ተሽዬ አይደለም

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    ተመስገን

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu7612 жыл бұрын

    ወንዶች እንደዚህ የሚያሰቡ አይመስለኝም ወይኔ ሀገራችን ያስፈራል እንደክፋታችን ፀበል ባይኖር አለቀን ነበር አድራጊዉ ለንስሀ ያብቃዉ ለምስክርነት ያቁመዉ !

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 Жыл бұрын

    Keduse gebrale ebkhen enenme ledjehe abktehe lemsekirent abekage

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed30022 жыл бұрын

    Amen amen amen🤲🤲🤲🤲

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma70192 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @fanoos8095
    @fanoos80952 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke32922 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @muluyyeeortodox308
    @muluyyeeortodox3082 жыл бұрын

    Amen Le Egziabeher amlka mn yisanewal lenam letichenakenew yedaresalen

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde41212 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን

  • @zewudutualelu1720
    @zewudutualelu17202 жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    እልልልልልልልል።ፈ፣ጣሪአዪለያቹ

  • @Gebrehiwot04
    @Gebrehiwot042 жыл бұрын

    የት አካባቢ ነው? ታክሲ ከየት የት እንደሚያዝ ንገሩን

  • @heptamesh4797
    @heptamesh47972 жыл бұрын

    Amenamenamen

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @asterbekele3104
    @asterbekele31042 жыл бұрын

    illllleeeeeelllllleeeeeelllliiieeerr

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube15532 жыл бұрын

    ግን አትቸኩሉ ትንሸ ብትቆዩ ጥሩነበር

  • @edenwoldie7578
    @edenwoldie75782 жыл бұрын

    ስልክ ቁጥር እባክህ አስቀምፅልን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash15402 жыл бұрын

    የትነው ቦታው

  • @magdesmagdes9511
    @magdesmagdes95112 жыл бұрын

    የታ ናው ቦታው

  • @user-qx6wz6rf3s
    @user-qx6wz6rf3s2 жыл бұрын

    የመምህርተስፋየንትምርትቢተላለፍእዝህአሪፍነበር

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    2 жыл бұрын

    አቤቱ፣ታማር፣አግዚአብሔር፣አቤቱታማር፣😭😭😭😭፣የመምህር፣ተሰፍ፣የንትምር፣ትቢተላላፍ፣🙏🙏🙏

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu89622 жыл бұрын

    ሰው እኮ የራሱ ሚሥጥር አለው በግድ ማውራት አለበት

  • @yinagerayalew375
    @yinagerayalew375 Жыл бұрын

    በሳት ማቃጠል ነው እንጅ አጣለው

  • @Kans-ih4eb
    @Kans-ih4eb2 жыл бұрын

    Seowy llembllshete ber kflleo mserute ylltadell aemro

  • @meazagashaw6562

    @meazagashaw6562

    2 жыл бұрын

    ቦታው የት ይገኛል ??እባካችሁ ሁላችንም ቋጠሮ አለብን

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    ተመስገን

  • @sarabezouna252
    @sarabezouna2522 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі