ለ28 ዓመት መተት ።ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤል ምስክርነት ክፍል 3

Ойын-сауық

አድራሻ ከአያት ወደ አራብሳ በሚሄድው መንገድ ላይ ንቡ ቅዱስ ሚካኤልን ተሻግሮ ቃጥላ ማርያም ሳይደርሱ በሻሌ 40/60 ኮንዶሚንየም ውኃ ታንከር ወደ ቀኝ 50 ሜትር ገባ ብሎ ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤልን ያገኙታል።
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 39

  • @mairemaire3005
    @mairemaire30052 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-fr7xi4zi2l
    @user-fr7xi4zi2l2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላናንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal91102 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hcjth1747
    @hcjth17472 жыл бұрын

    ለእናንተ የደረስ ሊቀ መላክ ቅዱስ ግብረኤል ለእኛም በስደት ለተጨነቅነው ይድረስልን አሜን 🙏

  • @brookseifu1931

    @brookseifu1931

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @etsegenetgebreselassie7404
    @etsegenetgebreselassie74042 жыл бұрын

    ሊቀ መላኩ ለእናንተ እደደረሰላቸሁ እኛንም ከታሰርንበት ይፍታን።

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube71812 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንንም ያማልደን

  • @user-vy7lt8xy9s
    @user-vy7lt8xy9s2 жыл бұрын

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa98112 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገነው ለአንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን

  • @sound2439
    @sound24392 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @asteri6202
    @asteri62022 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @helinasam3216
    @helinasam32162 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። ክፉ አድራጊዎች ልቦና ይስጣችሁ።

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጫርሶ ይማሪክ ወድሜ

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed30022 жыл бұрын

    Amen amen amen🤲🤲🤲🤲

  • @mimi7324
    @mimi73242 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @tegestasyopia9932
    @tegestasyopia99322 жыл бұрын

    እሰይ እልል ደስ ሲል ለእናተ የደረሰ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ለስደተኞች ይድረስልን በሰላም ለቅድስት አገሬችን ያብቃን

  • @araa7124
    @araa71242 жыл бұрын

    ያሬዲየ እግዚያብሄር እንኳን ፈታህ አባቴ. እኔም ሁሉን ነገር አይቸ ስለነበር እግዜር ላንተ ያረገውን ለሁሉም ክርስትያን ይድረስ የኔ ውዲ

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    ተመስገንፈጣሪአሜንአሜንአሜን

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa80892 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅነው በሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ላተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    2 жыл бұрын

    የልጆቺ አባት ቅዱስ ገብርኤል ለበረከትህ አብቃኝ የነገርኩህንም አደራ የመተ የተባለውን አንሳልኝ 💚💛❤️

  • @gorigisiabateyezalaamiihoo7214
    @gorigisiabateyezalaamiihoo72142 жыл бұрын

    Aameeen Aameeen Aameeen⛪️✝️🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara68142 жыл бұрын

    ስላምለሀገራችንእግዚያብሄሀገራችንያስባትአሜን

  • @asteri6202
    @asteri62022 жыл бұрын

    Ezgaber Yemasagen

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን ቦታዉ ጊን የት ነው

  • @mesafentayanaw6350
    @mesafentayanaw63502 жыл бұрын

    ፈዋሽ ሙታንሳው ገብርኤል ጊወርጊስ አባቴ እኔም ምስክርነኝ

  • @risakedist839
    @risakedist8392 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c2 жыл бұрын

    ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ግን የት ነው እሚገኘው ፀበሉ ቦታው አድራሻውን ብታስቀምጡልን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    እእእእእልልልልልል ለሱ ምን ይሳነዋል ለኛም ይድረስ

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u2 жыл бұрын

    enanetin yirida abisarew melaku kidus gibiriha semehatu kidus gewereges legnam bekifu menfis lemenesekayiw yidiriselen betslotachu asebugn weleti kedan

  • @agerselam9575
    @agerselam95752 жыл бұрын

    ሥለመይነገርሥጦታውእግዚአብሔርየተመሠገነይሁንወንድሜእንኳንምዳንህለዝህአበቃህበርታፈጣሪላተየደረሠለኛምይደረሥልን

  • @mesigent4827
    @mesigent48272 жыл бұрын

    Eigzabhare yamisgne

  • @mairemaire3005
    @mairemaire30052 жыл бұрын

    ቦታው የት ነው የተዎህዶ ልጆች ንገሩኝ

  • @grandethiopiatours
    @grandethiopiatours Жыл бұрын

    የት ነው አካባቢው?

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey27692 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hcjth1747
    @hcjth17472 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c2 жыл бұрын

    ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ግን የት ነው እሚገኘው ፀበሉ ቦታው አድራሻውን ብታስቀምጡልን

  • @salambet2414

    @salambet2414

    2 жыл бұрын

    ቦሌ አራብሳ ከቃጥላ ማራያም ብዙም አይርቅም ሲባል እንደሰማሁት

  • @user-ud2zp2ug2c

    @user-ud2zp2ug2c

    2 жыл бұрын

    @@salambet2414 አመሰግናለሁ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey27692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі