ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤል ምስክርነት ክፍል 4 አንገቴ ላይ የነበረው እንቅርት ካንሰር ነው ተባልኩ ... ለረጅም ጊዜ እንቅልፍ አትተኛም ተባልኩ

Ойын-сауық

አድራሻ ከአያት ወደ አራብሳ በሚሄድው መንገድ ላይ ንቡ ቅዱስ ሚካኤልን ተሻግሮ ቃጥላ ማርያም ሳይደርሱ በሻሌ 40/60 ኮንዶሚንየም ውኃ ታንከር ወደ ቀኝ 50 ሜትር ገባ ብሎ ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤልን ያገኙታል።
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 94

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s2 жыл бұрын

    ሰለማይነር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን 💖💖💐🙏🙏👆

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርሰልን ወገኖቸ አሜን፫💔😢🙏

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ለእናተ የደርሰ ለኔም ይድርስልኝ

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u2 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ማረን ለእኛም ድረስልን በስደት ተሰቃየን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልን

  • @edenwibshet3565
    @edenwibshet35652 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ለመምጣት ያብቃን

  • @kiyatesfaye2066
    @kiyatesfaye2066 Жыл бұрын

    አሜን የራማው ልዑል ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏

  • @kidistyimer2966
    @kidistyimer29662 жыл бұрын

    አሜን መላእኩ ገብረኤል ለደጂህ አብቃኝ

  • @negstibogale6618
    @negstibogale66182 жыл бұрын

    ገብርኤል አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ 😭😭😭

  • @tehtnanatnai7884
    @tehtnanatnai78842 жыл бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ታምረኛ ተስፋየን የቀጠልክልኝ ታምረኛ ለእኔ እንደደረስህ አድስ ሰው እንዳደረከኝ ለተጨቁ ወገኖቸም ደረስላቸው አባቴ ታምረህ በቃል አይገለጣም

  • @argwaabi6189
    @argwaabi61892 жыл бұрын

    ማላኩ፡ገብርኤል፡ዬኔአባትዬኔፋዋሽ😭😭❤️❤️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለቅዱስ ገብርኤል ላንተ ምን ይሰንካል የተረሳን እምታስታውስ አምላክ አባቴ ለሀገሬ አብቃኝ ደጅክ ለመርገጥ አብቃኝ

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Жыл бұрын

    ኤኛም እዚህ ቦታ ደርሰን ለመፈወስ ያብቃን አሜን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ለእናንተ የደረሰው ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ፈጣሪ ሆይ ለሃገሬ በሰላም አብቃኝ

  • @alemtechema5747
    @alemtechema57472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ

  • @user-ko1yi7os6x

    @user-ko1yi7os6x

    2 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱሰ ገብኤል ለኛም ይድረሰ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50072 жыл бұрын

    ውይ ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት ክብርና ምስጋና ላተ ይሁን እኔም ጠይቄው ምንም ነስቶኝ አያቅም

  • @fikirtetesfaye1889
    @fikirtetesfaye18892 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰማ እኛንም። ይስማን

  • @tigitube9484
    @tigitube94842 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ድረስልን

  • @fffdyh5303
    @fffdyh53032 жыл бұрын

    ቅዶስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን ለስደተኙች ለተጨነቅነው ሁሉ አሜን

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25612 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄርየተመሰገነይሁን።ለእናንተየደረሰቅዱስገብርኤልለኛምይድረስልን።

  • @tehtnanatnai7884
    @tehtnanatnai78842 жыл бұрын

    አንተ ውድ ወንድሜ አቤለዘር ሰላምህ ይብዘልኝ

  • @astedemanedefro1323
    @astedemanedefro13232 жыл бұрын

    ስለማነገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere85782 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ታላቁ መልዓክ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ምልጃህ ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile86732 жыл бұрын

    እውነት እነንም ፀበል የቅዳሴ ፀበል እምነት በጥብጨጨ እየጠጣሁ ከብዙ ቦታ እትዮጵያ እያስመጣሁ ሁለት ጊዜ ሰረጀረ ተብዬ የክንታክ ቅድስ ገበሬኤን ፀበል እዬጠጣሁ እየተጠመኩ አሁን ቆሜ እሄዴለሁ ሴውች ሀክም ቤት እንዳለ ሆኖ ፀበል የለን መዳኛችሁ

  • @mekuanintbayew4784
    @mekuanintbayew47842 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ezana222
    @ezana2222 жыл бұрын

    Egziabher yimesgen zarem zewotrim lezeleem!!!

  • @zeritessema9182
    @zeritessema91822 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ እውነት ነው እግዝአብሄር ይመስገን

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e2 жыл бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @memeke5620
    @memeke56202 жыл бұрын

    ቃለ ሄወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ይዎርሰልን እህታቼን ቤቴሰባቼዎ እንካን ደሰ አላቸው በእውነት በረክታቸው ይደርብኝ

  • @meritube4549
    @meritube45492 жыл бұрын

    የየት ሀገር ቤቴክርስቲያን ነው ሀገሩን አላቀውም 💙እግዚአብሄር አምላክ በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እና እዚህ ቦታ ለመሄድ ያብቃን 😥❤️🙏🙏🙏

  • @Legna27

    @Legna27

    2 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ነው

  • @merryyonas7214

    @merryyonas7214

    2 жыл бұрын

    Yet akababi nw

  • @linuliyue5800

    @linuliyue5800

    2 жыл бұрын

    @@merryyonas7214 bole arabsa ke katla maryam 10 kilometer

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r2 жыл бұрын

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ስደቶችም ለደጁ ያብቃል ፀበሉ ዕጣኑ ማስቀደሱ እንደት እንደት እንደ ናፍቀኝ

  • @atsede7592
    @atsede75922 жыл бұрын

    Amen amen Amen egizabher yemesgen🙏🤲🤲🤲

  • @asiyaasiya4650
    @asiyaasiya46502 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen 👏👏👏👏 eleeeeeellllleeeer 🙏🙏

  • @donigmmg9290
    @donigmmg92902 жыл бұрын

    Egziabher yimesgen hayalu ABATE KIDUS GEBRIEL

  • @nunuanbase7694
    @nunuanbase76942 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe372 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @endagergetasew5411
    @endagergetasew54112 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f2 жыл бұрын

    ለናተ የውርስ ለኝም ይድርሰልን ገብሬል

  • @user-eh6uc5cx9d
    @user-eh6uc5cx9d2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba12282 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይምስገን ሁሉም በሱነወ

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b2 жыл бұрын

    እግዛብሄረ ይመስገን

  • @maryy852
    @maryy8522 жыл бұрын

    እግዝያብሔር ይመሥገን

  • @mulishteshale442
    @mulishteshale4422 жыл бұрын

    Lenem kedues gebreal yesman

  • @merysemaharay1598
    @merysemaharay15982 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @fififanteye8976
    @fififanteye89762 жыл бұрын

    AmenAmen❤💛💚👏

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f2 жыл бұрын

    በእንባ ጨርስኩት 😭😭😭

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x2 жыл бұрын

    አምላኬ ሆን እኔንም ለሀገሬ አብቅተህ ለምህረት አብቃኝ አለሁ እየተስቃየሁ አገቴ ላይ እንቅርት አለብኝ ሆስፒታል ሂጀ አንድም ቀን የማይቋረጥ ከኒና ስጡኝ ስልችቶኝ መጠቀሙን ተውኩት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 Жыл бұрын

    Keduse gebrale abte aderhen aderhen atetewge

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed30022 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN AMEN🤲🤲🤲🕯🕯🕯💒💒💒😭😭

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f2 жыл бұрын

    ለናተ የደርሰ ለኝም ይድርስልን

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 Жыл бұрын

    Keduse gebrale abate ebkhen ebkhen ledejhe abkige ebkhen ebkhen

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe11252 жыл бұрын

    EGZIABHER YEMSGEN

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 Жыл бұрын

    Lenate yedrswe keduse gebrale lenem yedrselge eneme lemsekirent abekage

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx2 жыл бұрын

    Egazbher yamsgn❤❤❤❤❤

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal95152 жыл бұрын

    Ledejih Abikagn kelijinete Jemire yemiwedih melak was tebekaye

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s2 жыл бұрын

    መገኛ ቦታዉን ንገሩኝ

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad58242 жыл бұрын

    💚💛❤👏👏👏

  • @firefiretube8987
    @firefiretube89872 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @rahelethiopia3773
    @rahelethiopia37732 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም ምህረቱን ይላክልን ።አድራሻውን የምታውቁ በማርያም ንገሩኝ

  • @xxxcell874
    @xxxcell8742 жыл бұрын

    Yet akababi new

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t2 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ የኛም ይድረስልን ልዩ ቦታዉ የት ነዉ ስሙ

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u2 жыл бұрын

    የት ነው እሚገኘው ጠበሉ

  • @monam49
    @monam492 жыл бұрын

    የኔወንድማችችንእልልልልል💒🤲💒🤲💒🤲💒🤲💔💔💔😭😭😭💔💔💔

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j2 жыл бұрын

    ቦታው የት ነው ከበረከ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃኝ ስድተኛውን በጽሎት አድብኝ ለብረከት እዴት ነው ማስገባት እሚቻለው

  • @linuliyue5800

    @linuliyue5800

    2 жыл бұрын

    Bole arabsa

  • @merryyonas7214
    @merryyonas72142 жыл бұрын

    Egziabhar yemasegan, yet akababi nw??

  • @linuliyue5800

    @linuliyue5800

    2 жыл бұрын

    Bole arabsa ke katela maryam ayrkm Addis ababa

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube27342 жыл бұрын

    እረ ቦታውን ንገሩን መተን እንዳን እባካቹ

  • @edenwoldie7578
    @edenwoldie75782 жыл бұрын

    እባካችሁ ስልክ ቁጥር ስፁን

  • @user-eh6uc5cx9d
    @user-eh6uc5cx9d2 жыл бұрын

    የትነዉቦታዉ

  • @mesigent4827
    @mesigent48272 жыл бұрын

    Sale haelme nagre eigzabhare yamisgne

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye64412 жыл бұрын

    ቦታውየት ነው በደንብ አስረዱ

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij18322 жыл бұрын

    Yet new botahu

  • @ewenttube5149
    @ewenttube51492 жыл бұрын

    የት ነው??

  • @shibireethiopia8705
    @shibireethiopia87052 жыл бұрын

    Lanatee yederesewu lenyamii yidiresi besidet yalenewu celemaa wusixii nenii

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f2 жыл бұрын

    በማርያም የት ቦታ ነው ወድሞቼ እህቶቼ ይምጡ እባካችሁ የት ነው?????

  • @hanaa1177
    @hanaa11772 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቦታው የት ነው ???

  • @linuliyue5800

    @linuliyue5800

    2 жыл бұрын

    Bole arabsa Addis ababa

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50072 жыл бұрын

    የት ነው ቦታው??

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube21272 жыл бұрын

    ሙት አንሳ የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያንን አካውንት ማወቅ ይቻላል?

  • @meaz4702
    @meaz47022 жыл бұрын

    የት አካባቢ ነዉ ብታዉን ነገሩን ለበረከት እንድንሣተፍ

  • @salambet2414

    @salambet2414

    2 жыл бұрын

    ቦሌ አራብሳ ከቃጥላ ማራያም አካባቢ ብዙም አይርቅም እኔም አልሄድኩም ግን ሲባል እንደሰማሁት እዛው ደሞ ንብ ሚካኤል አለ በቅርበት

  • @meaz4702

    @meaz4702

    2 жыл бұрын

    @@salambet2414 እሽ አመሠግናለሁ

  • @seblewongeldesta7143
    @seblewongeldesta71432 жыл бұрын

    Yet nowe botawe?

  • @salambet2414

    @salambet2414

    2 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ሙት አንሳ ቅዱስገብርኤል ቃጥላ ማራያም አካባቢ አይራራቅም ብዙም

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f2 жыл бұрын

    ግን ለምንድን ነው አገሩን እማትናገሩት ዝም ብላችሁ በደፍናው እፓስቱ

  • @salambet2414

    @salambet2414

    2 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ነው ቦሌ አራብሳ

Келесі