❗️ሙት አንሳ❗️ ተዓምራዊው ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤል የሞተ የተነሳበት

Ойын-сауық

❗️ሙት አንሳ❗️ ተዓምራዊው ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤል የሞተ የተነሳበት
#2021
#Ethiopia
#ethiopia
#december
የገዳሙ አካውንት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የቦሌ በሻሌ ደብረ ኃይል ቅዱ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
1000378347107
ስልክ
0911196316
0911083153
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቴቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
በ Facebook / et-art-media-102803251... ብለው ይግቡ
በ INSTAGRAM et_art_media_official ብላው ይፈልጉን
በ TELEGRAM t.me/etartmediaa ብላው ያገኙናል
በዋትስ አፕ እና ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
0912656342
0939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share: #like : #subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
በዋትስአፕ #0912656342
በቴሌግራም #0939048556
*ፃፉልን

Пікірлер: 52

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c2 жыл бұрын

    ቅዱሥ ገብርኤል አባቴ ቤትህ አይፈርስም የሚያፈርሱት ይፈርሳሉ እኛ ልጆችህ እያለን እንከፍላለን በስደት ያለነውን ልጆችህን በሰላም ለደጅህ አብቃን

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu38582 жыл бұрын

    እመቤታችን ቃጥላ ማርያም ለደረሰችላችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ለፈወሳችሁ ክብርና ምሰጋና ይግባቸው 🙏🙏😍😍😍

  • @avelojunior877
    @avelojunior8772 жыл бұрын

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምና የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @user-cg7gz8eh3j
    @user-cg7gz8eh3j2 жыл бұрын

    ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥኡም ዜማ ነው ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ለሀጥያተኛው ወዳጁ ይድረሰኝ ደጁ ለመርገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይደረሰው

  • @romannina5313
    @romannina5313 Жыл бұрын

    ሙትአሳዉ ወዳጄ ገብርኤል በቤቴ በኑሮዮ አተግባ አይዞሽ በለኝ ለምስክርነትህ አብቃኝ አሜን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89652 жыл бұрын

    ገብሬኤል እባክክ በረከት ስጠኝና ለእናቴ ለቤተሰቦቼ አብቃኝ

  • @user-qs9gi6ck8c

    @user-qs9gi6ck8c

    2 жыл бұрын

    አስራት በኩራት አውጪ በረከት እንዲኖርሽ እኔም በፊት ምንም ነገር አይበረክትልኝም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥገን አሥራት በኩራት በጣም በረከታማ ያደርጋል

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለናተየደረሠለኛም ይድረስልን የድግልማርያምልጅ ክብርምስጋናይድረሠዉ የራማዉ ልኡል ቅዱስገብርኤል ክብርምስጋናይግባዉ አሜን አሜን አሜን💠💠💠

  • @martaamara9857
    @martaamara98572 жыл бұрын

    ምስጋናየ ከልብ በእናት ምክንያት ሞት አንሳው ቅዱሰ ገብርኤል እናቴን እና ውንድሜ ደጀን እረገጡ 👏👏

  • @user-hn4sd5jc4f
    @user-hn4sd5jc4f8 сағат бұрын

    Amen abatachn hoy mecheresayen asamrlgn

  • @lidacall4468
    @lidacall446811 ай бұрын

    የአባቴ ቅዱሰ ገብረኤል ከሞት ያዳነኝ ሂወቴን ለዘላለም በመዳፉ የያዘልኝ አባቴ ቅዱሰ ገብረኤል እኮ፡ነው❤❤❤❤❤❤❤፡፡❤❤❤❤❤❤❤ :❤፡፡፡፡፡፡፡

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale15712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርስው ምን ይሳነዋል ቅድሳን በተፀጋቸው ፀጋ ምልጃቸው ጥበቃቸው አይለየን አሜን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38882 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe97332 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube43922 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባው ቅዱስ ገብረኤል ያለውን የቤተክርስቲያኗን ችግር እግዚአብሔር ይፍታው

  • @sintayehumenzire2258
    @sintayehumenzire22582 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏

  • @Sara-dl7xf
    @Sara-dl7xf2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @miletegebermedhin4540
    @miletegebermedhin45402 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen lenanete yederse leneme yerdeslge keduse gebrale abte aderhen dejhen lemreget abekage

  • @avelojunior877
    @avelojunior8772 жыл бұрын

    አድራሻው የት ነው የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89652 жыл бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን እሱ ፈጣሪ የሙሳነው የለም አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥

  • @firehiwotayele6312
    @firehiwotayele6312 Жыл бұрын

    Eleleleeeelllll

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89652 жыл бұрын

    አቤቱ ለደጅክ አብቃኝ

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede33562 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልል

  • @SamsungA-ys5mu
    @SamsungA-ys5mu2 жыл бұрын

    አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn8392 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመክገን እልልልልል

  • @alemekidane5192
    @alemekidane51922 жыл бұрын

    Amennnnn....

  • @aseratberara9058
    @aseratberara905811 ай бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👋👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alganeshtedla7152
    @alganeshtedla71522 жыл бұрын

    ስላም በጣም አስደናቂ ባታ ነው እግዚአብሔር ባታው ለመርገጥ ያብቃን ይቅርታ ገንዘብ ስንልክ እንደደረሰ በምን ልናረጋግጥ እንችላለን ስለዚህ ስልክ ያ አባታችን ስልክ ስጠን እረሲቱን እንድንልክላቸው ክርስትና ስም እንድንልክ please ቶሎ ብለህ ላክልን አቅማችንን እንድናግዝ

  • @user-qs9gi6ck8c

    @user-qs9gi6ck8c

    2 жыл бұрын

    የደብሩ አሥተዳዳሪ ስልክ አለ

  • @tirhastesfai6218
    @tirhastesfai62182 жыл бұрын

    🤲💛❤💚💒💐💐🤲

  • @BrookWendemu
    @BrookWendemu22 күн бұрын

    ፀበሉ ማርፊያ አለው

  • @getutebeje8596
    @getutebeje85967 ай бұрын

    ቦታውን ንገሩን አካባቢውን አትነግረንምን ???

  • @meronbekelle470
    @meronbekelle4702 жыл бұрын

    weyyy gebrali abate are ledejeh abkan .... adirashaw yeti new

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 Жыл бұрын

    Keduse gebrale abte yen wedaje fetenhe yemterselge ahunem yalhubten hemamna chenki atew tewakwalhen antewe ledjehe abktehe ke hemame fwesege keduse gebrale abte aderhen

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay80262 жыл бұрын

    አካውንቱን እዴት ነው

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38882 жыл бұрын

    ቦታ የት ነው

  • @abbisinyaalbo4715
    @abbisinyaalbo47152 жыл бұрын

    ye zemariw sim man new?

  • @lia1159
    @lia11592 жыл бұрын

    Zemariw manew?

  • @SamsungA-ys5mu
    @SamsungA-ys5mu2 жыл бұрын

    ስልክቁጥርየለም

  • @etartmedia

    @etartmedia

    2 жыл бұрын

    description ላይ አለ

  • @edenwoldie7578

    @edenwoldie7578

    2 жыл бұрын

    @@etartmediathere is no phone no. Can you please write the no on here? Thank you.

  • @user-ww8hf9qh4b

    @user-ww8hf9qh4b

    2 жыл бұрын

    እስኪላኩልን ጎሽ የስልክቁጥራቸዉንንና የአካዉንትቁጥሩን

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለናተየደረሠለኛም ይድረስልን የድግልማርያምልጅ ክብርምስጋናይድረሠዉ የራማዉ ልኡል ቅዱስገብርኤል ክብርምስጋናይግባዉ አሜን አሜን አሜን💠💠💠

  • @Sara-dl7xf
    @Sara-dl7xf2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለናተየደረሠለኛም ይድረስልን የድግልማርያምልጅ ክብርምስጋናይድረሠዉ የራማዉ ልኡል ቅዱስገብርኤል ክብርምስጋናይግባዉ አሜን አሜን አሜን💠💠💠

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለናተየደረሠለኛም ይድረስልን የድግልማርያምልጅ ክብርምስጋናይድረሠዉ የራማዉ ልኡል ቅዱስገብርኤል ክብርምስጋናይግባዉ አሜን አሜን አሜን💠💠💠

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ለናተየደረሠለኛም ይድረስልን የድግልማርያምልጅ ክብርምስጋናይድረሠዉ የራማዉ ልኡል ቅዱስገብርኤል ክብርምስጋናይግባዉ አሜን አሜን አሜን💠💠💠

Келесі