ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማያስገባ ፡ የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 1

Комедия

This is the mesmerizing holy place called Abune haron monastery. which is built from rock and has open vent on the top but no rain comes inside. this is the miracle that god gave for the holy father Abune Haron. like we said the roof is wide open but whenever there is a rain it dose not inter inside.
this place is a 1 hour walk away from the main road. its in the middle of the desert. pleases enjoy visiting and worshiping in it.
the sole producer of this video is also in the video. he is the well known Ethiopian standup comedian Eshetu Melese. he is the CEO nad creator of Donkey tube.
for further information pleases contact donkey tube on:-
comedys27@gmail.com
0913 610673 / 0911 66 62 47
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 900

  • @user-ni5zx3zg1d
    @user-ni5zx3zg1d3 жыл бұрын

    እ/ር ምስክሬ ነው እንደዚህ ቁምነገረኛ አትመስለኝም ነበር አሁን በጣም አከበርኩህ እሼ ተባረክ

  • @user-xy8if6dy3j

    @user-xy8if6dy3j

    3 жыл бұрын

    እማየ የእግዚአብሔር ስም የአጭሩ አይፃፍም

  • @sebleadanetube4330

    @sebleadanetube4330

    3 жыл бұрын

    ኮሚድያን ስለ ሆነ ነው ወይ😂ዋው ሲያምር እናመሰግናለን ስላሳየሀን አይተነው ማናቅ ቦታ💖

  • @user-tw6mo5jk7k

    @user-tw6mo5jk7k

    3 жыл бұрын

    ክብር ይግባውና ለስም አጠራሩ የእግዚአብሔር ስም ሙሉውን ፃፊ/ፃፍ/

  • @user-mp7vm6qn9m

    @user-mp7vm6qn9m

    3 жыл бұрын

    ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ አክብሩት በስራው ብቻ አይደለም ሰው መከበር ያለበት እኛ በስላሴ አምሳል የተፈጠርን ሰዎች ነን በውድ ዋጋ በደም የተገዛን

  • @user-mp7vm6qn9m

    @user-mp7vm6qn9m

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ብለን ስንፅፍም አናሳጥር ግዜ ለመቆጠብ ስንሞክር በረከት ያሳጣናልና

  • @thestar2137
    @thestar21373 жыл бұрын

    አንተ ልጂ ግን ብዙ ጊዜ ቁምነገር አይብሀለሁ ምንም ሁን እግዚአብሔርን ካልያዝክ ባዶ ነህ አንተ ግን አውቀህበታል በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @hanagosaye8136

    @hanagosaye8136

    3 жыл бұрын

    እሼማ በጣም ቁምነገረኛ ነው ለታመሙ የሚደርስ ልጅ ነው

  • @Dandibor1216
    @Dandibor12163 жыл бұрын

    የአባታችን የአቡነአሮን እረደኤትና በረከት ይደረብን

  • @naolnura8928

    @naolnura8928

    3 жыл бұрын

    Amen bereketachew ydresen

  • @fikrutadesse7659

    @fikrutadesse7659

    3 жыл бұрын

    አሜንእህታችን

  • @user-du5qe8iw6u

    @user-du5qe8iw6u

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @selometube6702

    @selometube6702

    2 жыл бұрын

    አሜነ

  • @sarahwera7329

    @sarahwera7329

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
    @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy2 ай бұрын

    እሸ አስተዋይ ሀይማኖቱን አክባሪ ነዉ ፍፃሜህን ያሣምርልህ በቤቱ ያፃናህ❤❤❤❤❤

  • @user-Zer25
    @user-Zer253 жыл бұрын

    ይሄ ትልቅ ስብከት ነው ለገባው አንተንም ቃለህይወት ያሰማህ እሼ❤🙏

  • @a.m5722

    @a.m5722

    Жыл бұрын

    ትልቅ ስራ ከሁሉም አንደኛ

  • @itisme5996
    @itisme59963 жыл бұрын

    ኮሜንት የምታነቡ እስኪ ሁላችሁም ከ1000ብር ጀምረን ለእነዚህ አባቶች ውሀ እናስገባላችሁ እሺ የምትሉ እንደውል እና እናናግረው እሸቱን በድንግል ማርያም ይዣችዋለሁ

  • @melkamgelaw4120

    @melkamgelaw4120

    3 жыл бұрын

    Selikun teyiki Ema

  • @user-qf3cf8fy4q

    @user-qf3cf8fy4q

    3 жыл бұрын

    እሺ ደስይለኛል በበኩሌ

  • @user-zs9po3dg9x

    @user-zs9po3dg9x

    3 жыл бұрын

    እሽ ደስይለናል ማማዬ ሳውድ ያላችሁ ግሩብ እንክፈት እናዋጣ እስኪ ቁጥሬን አስቀምጣለሁ

  • @fikrehabesha5744

    @fikrehabesha5744

    3 жыл бұрын

    oki

  • @user-hk3ri2hu1c

    @user-hk3ri2hu1c

    3 жыл бұрын

    አካውንት ይከፈቱልን በእሸቱ በኩል እንርዳ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa86748 ай бұрын

    ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማይገባው አቡነ አሮን ምንኛ ውብ ነው ዕጽብ ድንቅ ነው በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ታምራትን የሚያደርግ የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን በእውነት❤እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ ልቦናህን አይለውጠው መጨረሻህን ቸሩ አምላክ ያሳምርልህ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын

    የአቡነ አሮን በረከት ረድኤት የአባቶቻችን ጸሎት አይለየን በእውነት 🤲

  • @user-om1uw1qw7n
    @user-om1uw1qw7n3 жыл бұрын

    እሼ ለካ እንድህ ሀይማኖተኛ ነህ ኮሜድ ብቻ ነበር እምትመስለኝ ግሩም ነው ገረምከኝ እናመሰግናለን ወንድማችን. የአባታችን የአቡነ አሮን በረከት ይደርብን

  • @user-bc8so9wn7r

    @user-bc8so9wn7r

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p3 жыл бұрын

    እኔ ሙሥሊም ነኝ እሸ የምለቃቸውን ገዳሞቹን አያቸዋለሁ ሁሌም ጎበዝ ነህ ውሀ 3ቀን 1ደ የሚጠጡት 😭😭😭😭😭☝️☝️

  • @ahabte

    @ahabte

    3 жыл бұрын

    tetemki # Kersetna # tenshi Keza dansh malet new 🙏🙏🙏 Ewneten newe::

  • @user-lj7sd9qm7p

    @user-lj7sd9qm7p

    3 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @user-lj7sd9qm7p

    @user-lj7sd9qm7p

    3 жыл бұрын

    መልካም ሰዉ ነህ

  • @zuzumohammed7832

    @zuzumohammed7832

    3 жыл бұрын

    @@ahabte ካልተጠመቀች ችግራቸውን መናገር አትችልም???

  • @tsegayeneda5098

    @tsegayeneda5098

    3 жыл бұрын

    @@zuzumohammed7832 yichalali tiru neger new yetenagerechiw kibiri new yesetechiw hulachinim eminetachinin enideminiwod hulu yesew eminet makiber gidetachin new melikamun Hulu emegnalehu bemichilew Degimo aderigalehu

  • @meazazee7175
    @meazazee71753 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ይህን ቅዱስ የአቡነ አሮንን ገዳም እንዳንተ ለመሳለም ያብቃኝ። በጣም የምትመሰገን ወጣት ነህ

  • @temesgendegu9709

    @temesgendegu9709

    3 жыл бұрын

    I

  • @tigistmiki227
    @tigistmiki227 Жыл бұрын

    ድቅ ተአምር የተዋህዶ ልጆች ይህንን ቦታ ለመድረስ ያብቃን

  • @user-jq1km8uw9j
    @user-jq1km8uw9j3 жыл бұрын

    ወንድማችን እሸቱ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እኝህ አባቶች በጣም ያሳዝናሉ ቢያንስ ውሃ እንኳን በቅርብ የሚያገኙበት መፍትሄ ቢደረግላቸው ጥሩ ነው ...... ምክንያቱም እኝህ አባቶች ጉልበታቸው ደክሞል ...... ሊረዱ ይገባቸዋል .......

  • @user-vu6qu1qc8i

    @user-vu6qu1qc8i

    3 жыл бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @nejatseid6

    @nejatseid6

    3 жыл бұрын

    I like your advice your Muslim and but still you have good harts for non Muslim

  • @MimiMimi-on6xu

    @MimiMimi-on6xu

    3 жыл бұрын

    ያሰብሽው ይሳካ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @BTS-sv5rc

    @BTS-sv5rc

    3 жыл бұрын

    God bless you lady

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    3 жыл бұрын

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርሽ😘

  • @selamchanal9365
    @selamchanal93653 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚለው ነገር ገጠራማ ጉዞ ስንሄድ ስት ቀረን ስንል ኧር ጥቂት ነው የሚሉት ነገር ያስደስታል💓💓💓💓💓

  • @user-zi1sf4sl6v

    @user-zi1sf4sl6v

    3 жыл бұрын

    ተስፋ ኮ ነው

  • @elhammohammed4137

    @elhammohammed4137

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    3 жыл бұрын

    እዳደክም እኮ ነው ብርታት ተስፋ መስጠታቸው እኔማ መጠየቅ ነው ትንሽ እደተጓዝኩ ደረስን አልደረስን😁ትንሽ ቀረ ብለው ግን2ሰአት መገድ እንሔዳለን አይይይይ ደጉ የአገሬ ሰው💓💓💓

  • @hanagosaye8136

    @hanagosaye8136

    3 жыл бұрын

    ትበረቻለሻ ለዛ ነው

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon48153 жыл бұрын

    እምዬ አገሬ እንደት እንደ ናፈቀኝ እባክህ ቅዱስ አባቴ አቡነ አሮን እኔን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ✝⛪️💚💛❤👏

  • @abayneshguta2409
    @abayneshguta2409 Жыл бұрын

    እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ።እኔ ገዳሙን ተሳልሜዋለሁ የአቡነ አሮን በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ።

  • @a.m5875
    @a.m58753 жыл бұрын

    አቤት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት መታደል ነው እኳ የምንድንበት ብዙ መንገዶች አሉን። እግዚአብሔር ይመስገን ይማረን ይቅርም ይበለን።

  • @a.m5875

    @a.m5875

    3 жыл бұрын

    Don't bother, my sister. I know the real way of getting Kirstos.

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b3 жыл бұрын

    ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ አይገባው አቡነ አሮን ምንኛ ውብ ነው የተዋህዶ ልጆች ለዚህ በረከት ቦታ ለመርገጥ ያብቃን እሸ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ethiopiawit3871

    @ethiopiawit3871

    3 жыл бұрын

    amen bewunet

  • @user-kp1ul6ms1y

    @user-kp1ul6ms1y

    2 жыл бұрын

    አሜን ፫ በእውነት

  • @yonasyemidiralem7994

    @yonasyemidiralem7994

    2 жыл бұрын

    ..x I

  • @hiwotamenamen7827

    @hiwotamenamen7827

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @abiniabebe524

    @abiniabebe524

    Жыл бұрын

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12262 жыл бұрын

    እሸቱ ለካስ ሙሉ ሰውነህ ፈጣሪ አምላክ ፍፃሚህን ያሳምርልህ ለኛም የአባታችን የአቡነ አሮን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏💚💛❤😘

  • @mekdesabayneh
    @mekdesabayneh3 ай бұрын

    ቸሩ መዳኒአለም ከፃድቁ አባታችን ከአቡነ አሮን በረከታቸውን ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k3 жыл бұрын

    የገደሙ በረከት ይደርብን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️

  • @azizahamid5317
    @azizahamid53173 жыл бұрын

    ሙስሊምነኝ ግን ከጀመርክ ጀምሬ እከታተልሀለሁ ለእምነትህ ጠካራ ጎበዝ አስተዋይ ብቻ ቃላት ይጥረኛል በቃ መልካምሰውነህ አስጎበኘህኝ ቀጥልበት

  • @svxjej9660

    @svxjej9660

    3 жыл бұрын

    ለመልካምአስተሳሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቶ አሳዳጌሽ ይባርክ እኛ አድነን እኔ ኡዝታዝ ያሲርን እዴትእደምወደው ብታውቂ

  • @emu8244

    @emu8244

    3 жыл бұрын

    ኣክብረሽ በትህግስት ያለ እምነትሽ ማየትሽ ራሱ ትልቅነትሽን ያሳያል ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @ZurihsZrega

    @ZurihsZrega

    3 жыл бұрын

    ሙስሊም ማለት እዲ ነው የራስሽንም ሀይማኖት አክብርሽ የኝንም በማክበርሽ ደስ ብሎኝል አላህ ያስደስትሽ

  • @Ephrem58

    @Ephrem58

    3 жыл бұрын

    Des yilal, yihe FIKIR ASHENAFI endehone yasayenal! Selam ena fikir, metesaseb le hulachin!

  • @ethiopiamamaye5591

    @ethiopiamamaye5591

    3 жыл бұрын

    እኛም ክብራችን እንደዛው ነው ለናንተ♥

  • @yoditfeleke5122
    @yoditfeleke51223 жыл бұрын

    በጣም የሚያምር የሚስብ ድንቅ ቦታ እግዚያብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ሆኖ አይቼዋለሁ ታድዬ።

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu41693 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እሼ በእውነት ወጣት ሆነህ እንዲህ ማድረግህ ያስደስታል!!!! ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ🙏🙏🙏!!! የሀገራችንን ትንሣኤ ያቅርብልን💚💛❤

  • @mehreteshete8495
    @mehreteshete84953 жыл бұрын

    በቅርቡ አገሬ ገብቼ ኢሄን በረከት ለመካፈል ያብቃኝ 🙏🏾

  • @zenzmta8318

    @zenzmta8318

    3 жыл бұрын

    yabkashe ehte

  • @tsegennetterune3821

    @tsegennetterune3821

    3 жыл бұрын

    Amennnn

  • @dehareglemlem

    @dehareglemlem

    3 жыл бұрын

    ene yizesh ehedalelhu sitmech dewililign

  • @hannasalam672

    @hannasalam672

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fitsumasnake3854
    @fitsumasnake38543 жыл бұрын

    በ አካል የሔድኩ ያህል ነዉ የተሰማኝ።እንድ ሔድ ደሞ በጣም ነው የጓጓውት ተባረክ❤️

  • @genettube8943

    @genettube8943

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @alemzenabu7866
    @alemzenabu78663 жыл бұрын

    አሺ ትልቅ ሰው ነህ አስተዋይ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን ማሰብ ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን

  • @user-cl8cp4fo7s
    @user-cl8cp4fo7s3 жыл бұрын

    የገዳሙ በረከት ይደርብን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ፀሎታቸዉ ልመናቸዉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ አይለያት

  • @user-eu2wl3cb3k
    @user-eu2wl3cb3k3 жыл бұрын

    የገጠር ልጆች ስወዳቸው ወሬያቸው ቅንነታቸው የዋህነታቸው እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የልባቸውን መሻት ይፈፅምላቹ

  • @alemalem74766

    @alemalem74766

    3 жыл бұрын

    ዉይ የገጠር ሰዎች ልጆች ጥሩዎች የቧሆች በጣም

  • @hanagosaye8136

    @hanagosaye8136

    3 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i3 жыл бұрын

    ወይኔ መታደል እሸ እኔም እደዚህ ገዳማትን መጎብኘት የናፈቀኝ እስኪማነዉ አገሩገብቶ መጎብኘትያማረዉ ላይክ ግጩኝ

  • @user-mk6yg9zt7k

    @user-mk6yg9zt7k

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    3 жыл бұрын

    እኔ ነኝ ውዴ ስደተኛዋ

  • @user-xy8if6dy3j

    @user-xy8if6dy3j

    3 жыл бұрын

    እኔ አለሁ እንደ እንጀራ የራበኝ እንደ ውሃ የጠማኝ

  • @kaki.kaki.5551

    @kaki.kaki.5551

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-su5vn2gu5i

    @user-su5vn2gu5i

    3 жыл бұрын

    @@gajsbbsjsnnajvsnana2134 አምላከ አቡነ አሮን ይርዳን

  • @jo-tech8115
    @jo-tech81153 жыл бұрын

    I have no words to express my gratitude to you, my brother, you are a big man, you are our big brother who is trying to be, not pretending, may God be with you.

  • @TewodrosYehualashet
    @TewodrosYehualashet3 ай бұрын

    እሼ መታደል ነው ወጣትነት ዘመንህን በመልካም ነገር እያሳለፈህ ለሌላውም አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የመትሰራበትን ዘመን ያድል።

  • @sentsent7090
    @sentsent70903 жыл бұрын

    እንዴት ነው ሚገርመው ተፈጥሯዊ ቦታዎች የሰው ደግነት አምላክ ሆይ ሀገሬን አደራ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሙስሊሞች በዱአ❤❤❤ ክርስቲያኖች በፀሎት ❤❤ አንድነት ፍቅር ሰላም እንድሆንልን ፀልዩ እሸቱ እናመሰግናለን ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meaziroyal8914

    @meaziroyal8914

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vh2zh6mp9y

    @user-vh2zh6mp9y

    3 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @hayatmeka3271

    @hayatmeka3271

    2 жыл бұрын

    ውዶቼ ደምሩኝ

  • @ephremhagos6711

    @ephremhagos6711

    2 жыл бұрын

    Amen more than one hundred million times.

  • @desalegnendale7814

    @desalegnendale7814

    Жыл бұрын

    yante comment betam asdesetegn.hulum yanten comment bianeb des yil neber

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b3 жыл бұрын

    ቢስሚላ ገራሚ ነው የፍቅር ሀገር ደስ ሲል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንደዚ አይነት ሚስኪን ህዝብ ባለበት እባካችሁ በዘር አታባሉን

  • @emu8244

    @emu8244

    3 жыл бұрын

    እውነት ብለሻል

  • @frieyetewahidolij724

    @frieyetewahidolij724

    3 жыл бұрын

    ሀገሬ ነው እወስድሻለሁ ፈቲሃዬ🥰

  • @genetromi6314

    @genetromi6314

    3 жыл бұрын

    አሼ ተባረክ የተዋህዶ ልጅ የሚገረም ቦታ ነው ያሳየሃን የአባቶቻች ፀሎት ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @elroetigistu969

    @elroetigistu969

    3 жыл бұрын

    ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በፍቅር የሚኖሩበት ሀገር ኢትዮጵያ ነች

  • @user-wv6dn3yn6s

    @user-wv6dn3yn6s

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @tigstasefaa8635
    @tigstasefaa86353 жыл бұрын

    በእውነት የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ሁሌ በፀልት የሚተጉ የእኛ መኖር በኤናንተ ፀሎት ነው በእውነት 😥እንዴት መርዳትና በረከተ መሳተፍ ይቻላል ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጉዞህን ነበረከት ያድርግልህ

  • @ghty7501
    @ghty7501 Жыл бұрын

    በእውነት እሚገርም ሌጅ ነው እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባትቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @meski213
    @meski2133 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ተዋህዶ የኢትዮጵያ ውበት ጠላትሽን ይጣልልሽ የሰማይ አባት አሼም ተባረክ ጌታ ቢፈቅድ ሀገሬ ስገባ አየዋለሁ

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j3 жыл бұрын

    አሼ ምርጤ ከዘመኑ አርቲስቶች ለየት ያልክ ነህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ አድርሶህ ታናናሾችን እንድትረዳ ያድርግልን እንወድሀለን🥰

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu66663 жыл бұрын

    የአባታችን. የአቡነ አሮን ቃል ኪዳናቸው ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን

  • @biruknigussie6976
    @biruknigussie69763 жыл бұрын

    እኛም አሁን እናማርራለን ኸረ መርዳት አለብን እኛ ምንኖረው እኮ በነዚ ሠዎች ፀሎት ነው፡፡ ደሞ ውሀውን ለኛ እግር ማጠቢያ ነው ያሉት🤦‍♂️ሚጠጡት ሣይኖር ለኛ እግር

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana21343 жыл бұрын

    እስኪ እሼ በእመቤቴ እንደምንም ብለክ አስተባብርና ውሃው ይግባላቸው እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ አድርገን

  • @maryamahmed1195

    @maryamahmed1195

    3 жыл бұрын

    አካውንቱን አስቃምጡ

  • @user-fj1wx7zv3p
    @user-fj1wx7zv3p3 жыл бұрын

    አየ እሸቱ አላህ በሰላም ይመልሳችሁ ውድሞቸ በአላህ ልጂነቴን አስታወስከኝ ትክክል ወድሜ

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @highvoicetrends

    @highvoicetrends

    2 жыл бұрын

    አላህ ሂዳያ ይስጥሽ።

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu78163 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልን አሹ የአቡነ አሮ በረከቱ ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሮ

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu48572 жыл бұрын

    እሸቱ እንዲህ አስታዋሽ ያጡትን የፈጣሪ በረከቶችን እንደምትጎበኛቸው ሁሉ አንተንም አምላክ በበረከቱ ይጎብኝህ ያገልግሎት ዘመንህንም ይባርክ ተባረክልን ወንድማችን!!!

  • @adanuetio1511
    @adanuetio15113 жыл бұрын

    በውሃ እጥ የሚሞቱት እፍፍፍፍፍ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ይሄን ችግር እንዲፈታ ተረባርበን እንርዳ

  • @tsehaytsehy8343

    @tsehaytsehy8343

    3 жыл бұрын

    እሽ እህቴ እኒም እያሰብኩት ነበር

  • @askaldesie4791

    @askaldesie4791

    3 жыл бұрын

    ዋና ሁኖ እሚያስፍልገውን ነገር በባለሞያ ታይቶ እንስራው እውነት ለመናገር ያማል 😭 በማን ተቀምጠን በነሱ ፆለት ነው እትዮጵያ ን እስካሁን ድረስ ይህን አሳብ ማርግ ግድ ነው

  • @user-yz7ct9iz9f

    @user-yz7ct9iz9f

    3 жыл бұрын

    @àl fàrùk እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ/ሽ ኢትዮጵያዊይ ማለት ይህ ነው😘😘😘

  • @Tabezu
    @Tabezu3 жыл бұрын

    በስሜ ውሃ ላጠጣው ዋጋው አይጠፋበትምና የሚለው ቃሉ እንረባረብና ውሃ እናስገባላቸው

  • @user-zs9po3dg9x

    @user-zs9po3dg9x

    3 жыл бұрын

    ደስ ይለናል ግሩፕ እንክፈት

  • @maryamahmed1195

    @maryamahmed1195

    3 жыл бұрын

    @@user-zs9po3dg9x እኔም

  • @user-zs9po3dg9x

    @user-zs9po3dg9x

    3 жыл бұрын

    @@maryamahmed1195 ከቻላችሁ 9660541368735 የበረከት ስራ እንስራ ማማዬ በዚህ ታገኝኛለሽ

  • @vxfvbb7432

    @vxfvbb7432

    3 жыл бұрын

    @@user-zs9po3dg9x ትክክል እኔም አለሁ

  • @genettube8943

    @genettube8943

    3 жыл бұрын

    ሮዚ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @user-pu1nk7gi9l
    @user-pu1nk7gi9l22 күн бұрын

    በእውነት እሸየ እግዚአብሔር ይባረክህ እኛንም ለደጅ ያብቃን በረከታቸው ይደረብን አሜን፫

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814Ай бұрын

    እሸ.በእውነት.አንተ.የተባረክነህ..እግዚአብሔር.በቤቱ.ያቆይህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tidenekgirma6553
    @tidenekgirma65533 жыл бұрын

    እሼ የሄዳችሁት ቦታ በጣም ደስ ይላል ነጠላ መያዝ አትርሱ

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d3 жыл бұрын

    እሽ ተባረክ እንደዚህ ለእምነትህ መትጋትህ ምን ያህል ትልቅ ሰው እንደሆንህ ያሳያል ኢትዮጵያዊነት መልካምነት 💚💛❤

  • @user-mc4ic8gm9o
    @user-mc4ic8gm9o3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የአቡነአሮን በረከታቸውይደርብን እሸቱ እድሜና ጤናውን ያብዛልሕ ልኡል እግዝያብሄር

  • @friafrut7834
    @friafrut78343 жыл бұрын

    ውይይይ እንዴት ደስ ይላል መቄት አግሪት አቦን አልፈህ ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማይገባበት ቅዱስ ቦታ አቡነ አሮን ኑና የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ እሸ 😀😍😍😍😍

  • @user-rt5zm7ud3v
    @user-rt5zm7ud3v3 жыл бұрын

    ምነኛ መታደል ነዉ በማርያም እሼ በርከታቹ ይድርሰን 💒🙏🙏🙏

  • @helentamru8768
    @helentamru87683 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደፈቀደ የአቅማችንን እንርዳ 😭😭😭😭😭😢😢

  • @eliyasmamushet3949
    @eliyasmamushet39492 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን እንዲህ ናት ተዋህዶ🙏🙏🙏

  • @user-nw3sf8kb2y
    @user-nw3sf8kb2y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን።በእውነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን።እንዳው ተረባርበን እናስገባ።እግዚአብሄር ያሳካልን።

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q3 жыл бұрын

    ዉይይ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው የመረጠኝ ጌታ የተመሠገነ ይሁን እዛዉ ተቀምጠን አንድ ቀንም አይተነዉ አናዉቅ ገበዝ ነህ እሸ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ከምንም በላይ ቁም ነገርነው የምታስተላልፈው አግዘን ውሀው ቢስተካክልና እያለሙ የምኖርበት ቢፈጠር ደስ ይለኛል በርቱ በደንብ አስተባብር እኛም እናግዛለን

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    3 жыл бұрын

    አንተ ልጅ ኮሜንትህን ሁልጊዜ አየዋለሁ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወይም ይጠብቅሽ 😘😘😘

  • @gebeyehudemisse5314
    @gebeyehudemisse53143 жыл бұрын

    እሼ በጣም አመሠግናለሁ!!!ይህን መሰል የአባቶቻችንን ድንቅ ጥበብ የተገለጸበትን ቦታ ስላስጎበኘኸን ተባረክ

  • @meaza2509
    @meaza2509 Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ እሼ የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን

  • @berhanumegerssa2981
    @berhanumegerssa29813 жыл бұрын

    ቁም ነገረኛ አትመስለኝም ነበር። እግዚአብሔር ፅናቱን እና ብርታቱን ይስጥህ። ከአንተ ብዙ ነገር ተምረናል፤ ኮራሁብህ

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u3 жыл бұрын

    እስኪ ወሎየነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ እጃችሁን አውጡ ወሎ ገራገሮ ወሎ ውስጤነው

  • @user-oq4ml5ov5o

    @user-oq4ml5ov5o

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-jd3xw5nm8u

    @user-jd3xw5nm8u

    3 жыл бұрын

    ወሎ ሰው አክባሪው እኔ

  • @sarasara-wf7bd

    @sarasara-wf7bd

    3 жыл бұрын

    ወሎ የዉበት መፍለቃ አለን ኮሜንት ሳናይ ነወይ ነፍነን

  • @zellitube

    @zellitube

    3 жыл бұрын

    እሔው የኔ ቆንጆ እንዳውም ለገዳሙ ቅርብ የሖንኩት

  • @user-qk6rh2kw3c

    @user-qk6rh2kw3c

    3 жыл бұрын

    ወሎ የፍቅር አገር

  • @user-bb5mw7hb4x
    @user-bb5mw7hb4x4 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ በረከታቸው አይለየን አንተም ተባረክ!!

  • @King_nation12
    @King_nation122 жыл бұрын

    የአባታችን የፃድቁ የቅዱስ አቡነ አሮን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ።ለዘለዓለሙ አሜን 🙏🙏🙏

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy503 жыл бұрын

    ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች ዘሬ በጠም ደስ ብሎኘል ቃን 5 ሀገሬ ለመሄድ ትኬት ታቆረጠልኝ አለህምድልለህ በሰለም ግብ በሉኝ ያሰዉ ደስታ ያምሀስደስታሁ ብቸ Like

  • @etfkr9557

    @etfkr9557

    3 жыл бұрын

    በሰላም ግቢ

  • @almazwasi5104

    @almazwasi5104

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በስላም ግቢ ሥትደርሽ ደረስኩ በይን

  • @martiyamaryamlij12m5

    @martiyamaryamlij12m5

    3 жыл бұрын

    Ba selam gb

  • @bm.7487

    @bm.7487

    3 жыл бұрын

    በሰላም ግቢ እህቴ

  • @user-wx9ry1nt1z

    @user-wx9ry1nt1z

    3 жыл бұрын

    በሠላም ግቢ እናቴ

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e3 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ስራህ ድንቅ ክበርልኝ

  • @ermiashailutube2231
    @ermiashailutube22313 жыл бұрын

    ይመችህ እሼ እግዚያብሔር ከከንቱ ውዳሴ ጠብቆ ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያድርግህ ተባረክ። አቡነ አሮን ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @veniyig5347
    @veniyig53472 жыл бұрын

    መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ይኖራል ማለት ይህ ነው በርታ አቡነ ገላውዲዎስንም ብታስጎበኘን መልካም ነው እግር መንገድህን ? እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii75863 жыл бұрын

    ሚስኪን አሳዘኑኝ እምባዬ መጣ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭በነሱ ፀሎት ነው ያለነው የኛ ስራማ አይወራ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው በረከታየው ይደርብን 😭😭እሼ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😘😘😘😘😢😢

  • @fikeman7400
    @fikeman74003 жыл бұрын

    አንድ ባር ውስጥ ገብተን ለመጠጥ ለውስኪ ከሺ በላይ አናወጣም ለዛውም በስጋም በነፍስም ለሚጎዳን እስኪ ለነፍሣችን ስራ እንስራ እነነሱ መጠት አተው አኛ እዚ አንራጭ የቻለውን እናርግ

  • @akelilubezu8874

    @akelilubezu8874

    2 жыл бұрын

    Amen my deer

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Жыл бұрын

    ውቢቱ አገሬ ምንም አይጎድልሽም ሰላምሽን ፈጣሪሁሉ አለም ይመልስልሽ እኛንም ለዚህ የተቀደሰ ቦታ እንደርስ ዘንድ ቅዲስ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v3 жыл бұрын

    እውነትም እሸት አሉህ ወላጆችህ ቅንና ከእድሜህ በላይ የምታስብ ልጅ ነህ።ትህትናል ደግሞ ልዩ ነው! ፎቶ አብረውህ የሚነሱትን ሰዋች እቅፍ ታደርጋለህ። ያሳየኽን ቦታ ሁላችንም ልንጎበኘው ይገባል።ተባረክ።

  • @tsehayweietesenbet9454
    @tsehayweietesenbet94543 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል እፍፍፍፍ እግዚአብሔር እኛንም ከስደት ተመልሰን ለበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን ይርዳን

  • @EmuWorku-pv7dw
    @EmuWorku-pv7dw11 ай бұрын

    እሸቱ በጣም አሪፍ !! አይጥ እደሚ ያድን ድመት ኢትዮጵያን ዞርካት ፣ ግን ገና ይቀርሀል ! በረታ፡ የሙስሊሙ ዱኣ ! የገዳም አባቶች ፀሎት ! ይጠብቅህ ።

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer17082 жыл бұрын

    እሼ በጣም ጠካራ ሀገሩን ወዳድ እንዳንተ አላየሁም በኢትቢይ ያላየነው አሳየህን በጣም ድቅ ቦታ ቡዙ ደጋግ ሰው ያሉበት በጣም ደስ ይላል ተባረክ እሼ አንበሳው መንገዱ ታምር ነው በሰላም ደሞ ወደ ቤትህ እሾህ እንቅፋት ሳይነካህ በሰላም ይመልሳቹሁ ከባልደረቦችህ ጋር ተባረክ

  • @adinatiku4380
    @adinatiku43803 жыл бұрын

    መንገድ የሚያሳዩት እንደ እናትናቸው ትንሺ ትንሺ እያሉ ወሰዷቸው👍👍👍👍

  • @nasarrnasarr7387

    @nasarrnasarr7387

    3 жыл бұрын

    ቶሎቶሉ ወጣት አይደለም

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam5713 жыл бұрын

    አሽየ እኛ ገጤሬወችኮ ምናምን አናውቅም እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እወዳቸዋለሁ አጎትም አለኝ ክርስቲያን ቤተሰብ

  • @bm.7487

    @bm.7487

    3 жыл бұрын

    እኛም እንውድሻለን ውዴ ተዋደን ተከባብረን ነው የኖርነው

  • @emandayahani1656

    @emandayahani1656

    3 жыл бұрын

    Endachi aynat muslim batasab yabzaln

  • @emandayahani1656

    @emandayahani1656

    3 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @sarahasefa8174

    @sarahasefa8174

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    3 жыл бұрын

    የኔ ማር ውድድድድ😘😘😘

  • @user-zb4gx3hn8h
    @user-zb4gx3hn8h2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባቶቻችን በረከት ፆሎታቸው ይድረሰን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    እሸቱ ጀግናው ምርጥ ሰው ወገን ያሳዝናሉ ተራውላ ያሉት መርዳት ካለብ እነዚህነው ፅድቅ የምናገነው

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw63713 жыл бұрын

    እሸቱ ሰሜን ወሎ ብዙ ድብቅ ገዳማት ታሪካዊ ቦታዎች አሉ ግን እኔ ከሱዉ ተወልጀ አንዱም አልሄድኩም ከስደት መልስ ለሀገሬ ስገባ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እሄዳለው

  • @tigistkasaye5642

    @tigistkasaye5642

    3 жыл бұрын

    አድራሻ እንለዋወጥ እህቴ

  • @mestiababu311

    @mestiababu311

    3 жыл бұрын

    እኔ እራሱ እዛው ሁኚ አልሄድኩም ፈጣሪ ሲፈቅድልን እንሄዳለን የኔ ውዴ

  • @user-ne1mz3to6b

    @user-ne1mz3to6b

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @tersittefera2498

    @tersittefera2498

    3 жыл бұрын

    አብታም ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እንተዋወቅ የክፍል አገር ልጆች ጋደኛ ሁንኝ ፍካደኛ ከሆናቹ?

  • @fikrehabesha5744

    @fikrehabesha5744

    3 жыл бұрын

    @@tigistkasaye5642 eskiye yemkite lje yhone eniye yemkit lje negi

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma1783 жыл бұрын

    ወገንነት የሚለካው በዚህን ሰአት ነው። በጎ አድራጎትን መለማመድና መርዳት የወገኖቻችንን የአባቶቻችንን ህይወት ማሻሻል በተግባር መርዳት እራሱ ጽድቅ ነው። ትልቅ ሥራ ዶንኪ ቲዩብ። ተባረክ

  • @ghhu1980
    @ghhu1980 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ወዶናፈቅዶ እቅድህን ያሳካልህ ስላየሁት ብቻ ተባርኪያለሁ አንተም ተባረክ

  • @asnakegetahun9092
    @asnakegetahun90922 жыл бұрын

    እግዚአብር ይባርክህ በውነት የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን የአባታችን አቡነ አሮን በረከቱ ይደርብን🙏

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj3 жыл бұрын

    አቡነ አሮን ፃድቅ አባቴ ሰሜን ወሎ እኔም ናፈቀኝ ደጁ ወይ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @ithinkfast
    @ithinkfast3 жыл бұрын

    በጣም ከመደሰቴ የተነሳ የሚሰማኚን ማወቅ አቃተኝ :: እግዚአብሔር ይስጥህ!!!

  • @habitam
    @habitam9 ай бұрын

    የእግዚያብሔር ሥራ ድቅ ነው 🙏🙏🙏የፃድቁ አባታችን እረደት በረከታቸው ይደርብን 🙏አሜን ♥♥♥

  • @Eleanor0516
    @Eleanor05163 жыл бұрын

    በእውነት ሀገሬን ስላሳየኸኝደስ ብሎኛል መቄት ያልተነገረላት ብዙ ገዳማት ያሏት ውብ ሀገር ነች እንደው በማሪያም ከሄድክ አይቀር እመምዑዝ ፍቅርተ ክርስቶስን፣ ዋሻው መድኃኒዓለም(አቡነ ሙሴ) አይማጥ ስላሴን ፣ ጎረጎር ማሪያምን እና ናዙኝ ማሪያምን አይተህ ተመለስ በወላዲቷ እዛ ከደረስክ አይቀር

  • @almazwasi5104
    @almazwasi51043 жыл бұрын

    አኔ በስልክ አይቸ መንፈሴን ያስደስትከው አንተ ከቦታው የተገኝህውማ ምን ያሕል ደስታ ይስጥህ

  • @blackman7114

    @blackman7114

    3 жыл бұрын

    በጣም የተለየ ነው ስሜቱ እነ ራሱ እያሰብኩት ነበር

  • @meazahailemariam6813

    @meazahailemariam6813

    3 жыл бұрын

    መታደል ነዉ በረከታተችዉ ይደርብን A/c bank send me thank you you are lucky 🙏🏽

  • @meazahailemariam6813

    @meazahailemariam6813

    3 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን እግዜአብሔር ይሰጣችዉ ብዙ ገዳማትንይረዳሉ የትዬጼያ ኣርቶዳክሰ የማትረዳዉን።

  • @genettube8943

    @genettube8943

    3 жыл бұрын

    አልሚዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድሬጊኝ

  • @almazwasi5104

    @almazwasi5104

    3 жыл бұрын

    @@genettube8943 እሽ ውዴ ታዛዥ ነኝ

  • @mesisweet9447
    @mesisweet94473 жыл бұрын

    አምላከ እስራኤል እባክህ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን ኢትዮጵያውያዊ ፣ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው!!

  • @user-zt6eb4ql6s
    @user-zt6eb4ql6s3 жыл бұрын

    ወላሂ እነሱ ለሄዱት እኔ ደከመኝ እኔም ሀገር ስገባ አየዋለሁ

  • @meklityedngllij4462

    @meklityedngllij4462

    3 жыл бұрын

    አይዞን ፈጣሪ ይፍቀድልን እህታችን ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @user-ku4wr2vi1c

    @user-ku4wr2vi1c

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ንፁህ የኢቶጵያዊ

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ እህት

  • @tube-io8zt

    @tube-io8zt

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @efratayirdaw5234

    @efratayirdaw5234

    2 жыл бұрын

    አብረን እንሄዳለን እወስድሻለሁ እኔ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70313 жыл бұрын

    ወንድማችን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የአባት የናቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን እኛም ከበረከቱ ለመሳተፍ ያብቃን አሜን

  • @Nahom164
    @Nahom1643 жыл бұрын

    እውነት አሁን እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ ውሀ እና ማብራት ብኖር ከከተማ ይሻላል 100% ከተፈጥሮ ጋር መኖር እንዴት ደስ ይላል

  • @kidistbelay5681
    @kidistbelay5681 Жыл бұрын

    የአባታችን የአቡነ አሮን በረከት ይደርብን እሸቱ ቤተ ክርስቲያንን አባቶቻችን እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርክ

  • @birkeababu1006
    @birkeababu10062 жыл бұрын

    wendimachin eshetu beewunet bereketachihu yidresen yeabatochi tselot hagerachin ethiopian yitebkln amen...

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e3 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ መታደላችሁ የቦታው በረከት ይደርብን

  • @hiwot8723
    @hiwot87233 жыл бұрын

    ማሪያምን እንዴ ዛሬ ስቄ አላውቅም የገጠር ሰው ገራገር ተስፋ ሰጭ ክፉ አይንካችሁ አቦ ገጠር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር እስኪ ገጠሬዎች ልያችሁ

  • @alemalem74766

    @alemalem74766

    3 жыл бұрын

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ በጣም ነው ገጠር የምወደው

  • @user-eu9ib2gv9r

    @user-eu9ib2gv9r

    3 жыл бұрын

    የት ነው ግን

  • @avivagedamo1587

    @avivagedamo1587

    3 жыл бұрын

    @@user-eu9ib2gv9r ሰሜን ወሎ

  • @alemalem74766

    @alemalem74766

    3 жыл бұрын

    @@user-eu9ib2gv9r ወሎ ዉስጥ የአቡነ አሮን ገዳም

  • @user-eu9ib2gv9r

    @user-eu9ib2gv9r

    3 жыл бұрын

    @@alemalem74766 አመሰግናለሁ እስከመጨረሻው አዳምጨ ሰማሁት በጣም ያሳዝናል ለበረከቱ እድካፈል አምላከ እስራኤል ይርዳኝ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    ❤❤❤❤ወሎ የፍቅር ሀገር ስወድሽ

  • @meronsolomon6236
    @meronsolomon6236 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ይባርካቹ ስትሄዱ ነጠላም ኣትርሱ በረከቱ ኣይለየን ኣሜን(3)

  • @sdgd5754
    @sdgd57543 жыл бұрын

    ፀሎታችሁ ይጠብቀን በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን ኢትዮጵያ በእናንተ ፅናት ነው ያልወደቀችው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

Келесі