253ኛA ገጠመኝ ፦ መድሐኔዓለምን ብላ የተገፋችን 4 ልጆችን ይዛ ጎዳና የወጣች ጀግና ሴት 0916009884 ቤቲ

Пікірлер: 1 000

  • @mihertmihert5565
    @mihertmihert55652 жыл бұрын

    ይችን ኦርቶዶክሥ ልንረዳት ይገባል ውድ ክርሥትያኖች የእመብርሀን ልጆች

  • @user-eu7ih7ic9b

    @user-eu7ih7ic9b

    2 жыл бұрын

    በእውነት እንርዳት እግዚአብሔር ይርዳት😮😢

  • @yemariam

    @yemariam

    2 жыл бұрын

    የኔናት ስታምር ደግሞ እመብርሀን ትባርክሸ 💚💛❤️🙏

  • @wsasews4395

    @wsasews4395

    2 жыл бұрын

    @@user-eu7ih7ic9b ሦስተኛው

  • @betelhemsema5001

    @betelhemsema5001

    2 жыл бұрын

    Endet enrdat egzabher tsnat ystishi

  • @efrataefrata5353

    @efrataefrata5353

    2 жыл бұрын

    አዉነት ነዉ እንረዳታለን ፈጣሪ ለሁላችን በቸርነቱ ይርዳን እዝሽ እህታችን🙏🙏🙏

  • @aklilferda4853
    @aklilferda48532 жыл бұрын

    እህት ወንድሞቼ ይህንን ታሪክ ሰምተናል እግዚአብሔር ይርዳሽ መፍትሔ አይሆንም እግዚአብሔር በኛ አድሮ ነዉ ሚረዳት ይህንን ገጠመኝ 15630ሰዉ ተከታትሎታል 100 ብር በአቅማችን ብናስገባላት 1,560,000ብር በአካዉንቷ ልናሰባስብ እንችላለን አቅሙ ያላቸዉ ቢጨምሩበት ኮንደሚኒየም ልንገዛላት እንችላለን ። በተቻለን እንርዳት

  • @user-qk8br8dq9l

    @user-qk8br8dq9l

    2 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ክርስቶስ እንደነዚህ አይነቶችን ላይ ትኩረት እንድንሰጥ ይነግረናል በክርስቶስ ስም የተገፉትን እንድነቀበል እግዚያብሔር ይርዳን

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድም ዝግጁ ነኘ ለተዋህዶ ቤተሰብ👍

  • @misikirgelan7970

    @misikirgelan7970

    2 жыл бұрын

    በትክክል እውነት ነው በኔበኩል ዝግጁ ነኝ

  • @marthamartha6198

    @marthamartha6198

    2 жыл бұрын

    Faterbaselayegalagelishe

  • @marthamartha6198

    @marthamartha6198

    2 жыл бұрын

    L

  • @tsinat4105
    @tsinat41052 жыл бұрын

    አቤት የእምነትሽ ጥንካሬ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ ያለዉ አይዞሽ እሱ ያዉቃል።

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades50922 жыл бұрын

    እኳንም ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነት መጣሽ እህታችን እማ ፍቅር የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ 🙏🙏🙏አይዞሽ በተቻለን መጠን እንርዳት እህት ወድሞቸ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን✝💚💛❤🤲😭

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @babys7570

    @babys7570

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @ayinuutube6842

    @ayinuutube6842

    2 жыл бұрын

    Ameen

  • @addaagsa6706

    @addaagsa6706

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wt5gh5ub2l

    @user-wt5gh5ub2l

    2 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን 30 60 100 ፍሬ አፍርተን ለመንግስቱ ወራሽ ያድርገን።

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @alexamanu237

    @alexamanu237

    2 жыл бұрын

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ስልክ ልደውልላት ፈልጌ ነበር አላገኘሁትም

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube86322 жыл бұрын

    የኔ እናት እኔማ በረከትሽ ይድረሰኝ ጀግናዋ የእምነት አርበኛዋ እኔማ ቀበጥ ነኝ ከአህዛብ ጋር ብሆንም እስካሁን ከስራ ብዛት ውጭ ብዙ ተፅኖ የለብኝም ግን ለመስገድና ለመፀለይ አቃተኘ ሰነፍ ሆንኩ የተዎሰነ ደና እየፀለይኩ እየሰገድኩ ነበር የሆነ ቀን ስፀይ ፀሎቴን ሳልጨርስ እንቅልፍ ደፋና የፀሎቴ መፅሐፌን እንደያዝኩት ቢያንስ ለሃያ ደቂቃ ያክል ተኝቻለሁ ስነቃ የፀሎት መጽሐፌ ከእጄ ላይ ነው ከዛ እየደከምኩ አሁን ትቸው ተቀመጥኩ 😥😥😥😥😥😥😥😥" አመተ ማርያምን" በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75502 жыл бұрын

    እውነት እራስን ታዘብኩት እህቴ እመአምላክ ትፍታሽ ትፈታሽም አለች እውነት የየ አቅማችን እንርዳት ባስ በደዝ እካን ይቅር ብንባል እኛማ በየሰከዱ አፃት እየሰራን በፀሉት የደከምን አይዞሽ የኔ ጀግና 😥

  • @abaynashararso593

    @abaynashararso593

    2 жыл бұрын

    አው እናንተ በበር የተዋህዶ ልጆች

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    @@DeaconYeabkal ደምሩኝ

  • @user-zt6wl5pe6u

    @user-zt6wl5pe6u

    2 жыл бұрын

    @@DeaconYeabkal እሽ

  • @melattebeje5857

    @melattebeje5857

    2 жыл бұрын

    እህት ከቻልሺ በግል ገብተሺ አዉሪኝ

  • @mihrettesfa7550

    @mihrettesfa7550

    2 жыл бұрын

    @@melattebeje5857 እሺ ምነበረ ቁጥር ላስቀምጥ

  • @mmTube-7
    @mmTube-72 жыл бұрын

    የኔማር እኔስ ምንልበልሽ አይዞሽ ስሙን የጠራሽው አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስልሽ ማሬዋ😭😭😭😭😭😭😭

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena mara

  • @uaeuar8642
    @uaeuar86422 жыл бұрын

    መምህር በእውነት እናመሰግናለን እንደዝች አይነት ጀግና ብርቱ ጠንካራ ሴት በማቅረብህ ሰይጣን እስኪቀናባት ለምነቷ ያላት ቦታ በእውነት ብዙ ልንማር ይገባል እማምላክ በሰላም ትፍታት የኦርቶዶክስ ልጆች ልንረዳት ይገባል

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j2 жыл бұрын

    መምህርየ አንተን የሠጠን አምላክየድግል ማርያም ልጅ ይመመስገን

  • @user-xt1jo9ep8y

    @user-xt1jo9ep8y

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @almazgadlove5435

    @almazgadlove5435

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena. Ehay

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    @@user-xt1jo9ep8y subscrib adergign yena mara

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    @@almazgadlove5435 subscrib adergign yena wuda

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu30652 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን በመከራ የሚጸና የተባረከ ነው ኣንቺ በእግዚኣብሔር ስትጸኒ ሁሉ ለበጎ ነው ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በረከት ጸሎትዋ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ለሁላችንም ጥንካሬ ነው የሆንሽን መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4522 жыл бұрын

    መምህርዬ እደው እግዝአብሔር እድሜዬ ጤና ይስጥክ በጣም ታሳዝናለች ደሞ ፅናቷአ ብርታቷአ በእውነት ቅዱስ ገብርሔር ያሸንፋል አዎ ሰዎችን እያጨከነባት እግዚእብሔር ይገስፀው መምህር እድሜዬ ጤና ይስጥክ የቻልኩትን እረዳታለው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ አሚን።

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw2 жыл бұрын

    ጅዳ የምትገኙ የመምህር ልጆች በአንድላይ ተባብረን ያቅማችንን 50/100 ሪያል አሰባስበን ለበረከቱ ተሳታፊ እንሁን

  • @user-js1ig9xc3x

    @user-js1ig9xc3x

    2 жыл бұрын

    እኔ እሪያድ ነኝ

  • @sirgagakedir697

    @sirgagakedir697

    2 жыл бұрын

    እኔ ርያድ ነኝ እንልካለን ግሩፕ እንክፈት

  • @user-js1ig9xc3x

    @user-js1ig9xc3x

    2 жыл бұрын

    እሽ

  • @user-ny7up8sp1v

    @user-ny7up8sp1v

    2 жыл бұрын

    እሽ እንረዳዳና እንላክላት

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena mara

  • @hanaalemu6597
    @hanaalemu65972 жыл бұрын

    እረ ጉድ ይሰማል ገና መምህር አንተን የላከልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mmTube-7
    @mmTube-72 жыл бұрын

    ✝️⛪✝️⛪አቤቱ ጌታ ሆይ በፈተና የታለፈ መልካም እድል ስጠኝ🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena wuda

  • @janatath7473
    @janatath74732 жыл бұрын

    😭😭😭👏ምን አይነት ትግሥትነው ፈጣሪ ያግዝሺ ኡፍፍ ፈጣሪ ፈተና የምናልፍበትን ልብ ሥጠን

  • @cohallel.7
    @cohallel.72 жыл бұрын

    እጅግ የተማርንበት እጅግም ልብ የሚሰብር እኔ በራሴ ደካማነትና ይሉኝታ የለሽ ይሉኝታዬ አፍሬያለሁ። ለእምነት እንዲህ መታመን ከሕሊና ዘልቆ የሚገባ ምሳሌነት ነው። የስልጣንና የክብር መዓት እየቆለሉ አንዳች የማያውቁ ግብዝ የዘመናችንን የቤተ ክርስቲያን ፈሪሳውያንን ኢንተርቪው ከማድረግ በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ለዛውም በእንባ የሚደመጥ የሕይወት ትምህርት ነው የሰጠችን። የማይኖሩትን ሕይወት መስበክና ሆኖ ማሰተማር እጅግ ይለያያሉ። እግዚአብሔር በጸጋና በበረከት ቤትና ሕይወትሽን አብዝቶ ይሙላ። ዛሬ እንዲህ ያስማርሽን ነገ እግዚአብሔርን በወደድሽው መጠን ስታገለግይው ደግሞ ለኛ ለደካሞቹ እጅግ ፋና ወጊ ሆነሽ ታስፈልጊናለሽ። ከምንም በላይ እምነትሽ አስቀናኝ ማማረሬን ደካማነቴን ተጸየፍኩት። እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልና ነገ እንባሽን ረስተሽ ሳቅሽን በእግዚአብሔር ፊት ደስታሽን ያሳየን። አንዳችን ስለሌላችን ኃላፊነት አለብን። "በብዙ ወይም በጥቂት ማዳን እግዚአብሔርን አያስቸግረውምና" (1 ሳሙ 14:6) አዎ በእርግጥም እግዚአብሔር በእሳትና በባህሩም መንገድ አለው ያሻግራል። ታሪክም ይቀየራል ክብር ለድንግልና ለልጇ ለዘላለም ይሁን።

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    💓💓💓💓

  • @h6ey335
    @h6ey3352 жыл бұрын

    ጀግና ሴት ናት አይዞሽ እህታችን ከጎንሽ አለን እግዚአብሔር ያስተካክለዋል😥 እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ በእውት እግዚአብሔር አምላክ ምኞትሽን ሁሉ ያሳክልሻል☝️ በርች

  • @Amen-pate
    @Amen-pate2 жыл бұрын

    እወነት ሀይማኖቴን ወደደሁት ✝️🙏 መ ምህር ተስፈዬ እደሜ ና ጤና ይስጥክ ይህ አሰተማሪ ና እራስን መመርመርያ የሆነ ጉዳ በማቅረብህ. ሀገርቤት ባለመሆኔ በገንዘብ ደረጃ ለመርዳት በቅዱስ ገብርኤል ስም ቃል እገባለሁ. እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ🙏❤️

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @Amen-pate

    @Amen-pate

    2 жыл бұрын

    @@selam321 done ✅

  • @samerysamery7255
    @samerysamery72552 жыл бұрын

    አቤት ፈተና ታድላለች መጨርሻዋ ያማር ነው ሚሆነው በቻልነው እንረዳታለን የጀግና ጀግና ባለማተቭ ነች

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @hayhay9005
    @hayhay90052 жыл бұрын

    የኔ ናት አይዞሽ እምነትሽ ሰዉ ያደርግሻል የወቅሸቱ ቅዱሥስ ገብርኤል ይድረስልሽ ያባ ባቶቻችን ፀሎት ያባታችን ያባ ዮሀንስ ፀሎት እና እባ ቸዉ ይድሰልሽ እኳን ወቅሸትን ቦታዉን እረግጠሽ እኔም በስደት ሆኜ ስሙን እየጠራሁ የሞቴን ደብዳቤ ቀዶልኛ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60952 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች , በዚህ አይነት ሁኔታ ልጆችሽን ቆንጆ አርገሽ ነው የያዝሽው ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን !!!!! ይችን የመሰለች ሚስት ያጣህ ባለቤቷ ተጎድተሀል !!!

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign kaliye

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን🌾🌿

  • @burteemyselfwithmywork5912

    @burteemyselfwithmywork5912

    2 жыл бұрын

    😭😭😭

  • @burteemyselfwithmywork5912

    @burteemyselfwithmywork5912

    2 жыл бұрын

    መምህራችን,በዝ ስልክ ዳዉ

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena mara

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e2 жыл бұрын

    የህታችንን ፅናት ለሁላችንም ያድለን በእውነት✝️✝️✝️

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign. Ehate

  • @user-rq6mz5qt1e

    @user-rq6mz5qt1e

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @seblewongel-zh1ql

    @seblewongel-zh1ql

    6 ай бұрын

    Amen3 🥰🙏🙏🙏🥰

  • @user-js7go2nz1i
    @user-js7go2nz1i2 жыл бұрын

    አቤት ጥንካሬዋ እጅግ ይግርማል!!!! የናቴን ታሪክ እኮ ነው የነገረችኝ! በርታልን መምህር!!!

  • @Atifra1532
    @Atifra15322 жыл бұрын

    እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ አዋጥቶ የተሰራ ቤት ይገዛላት 4 ህጻናት መላእክቶች ይዛለች ነፉሰ ጡር ነች ገቢ ላይ የሚረዳትም ድርጅት ካለ ዛሬዉኑ እንደግፋት ለክርስቶስ ድረሱ እንደግፋት

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይኔ በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እህታችን እመ አምላክ ትርዳሸ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e2 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደና መጣህ እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርሀዊ መተሰብያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ከህታችን ብዙ እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ እህታችን ገጠመኝሽ ስላካፈልሽ ከልብ እናመሠግናለን ምእመናን እናዳም አዳምጠንም እንተግብር ከምንሰማው ተሞክሮ እንውሰድ የግድ አንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ አለብን አይዟችሁ በርቱ ሁሉም በግዜው ይሆናል ተስፋ እንዳትቆርጡ

  • @mitmitmi

    @mitmitmi

    2 жыл бұрын

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ትክክል ነሽ እኅቴ እድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p2 жыл бұрын

    ወደስልምና ስትሄድ ብዙ ስጦታነዉ እሚሰጡ እክብካቤአቸዉ ይገርመኝል እኛ ግዴለሾች ነን

  • @user-gw4up6qw7n

    @user-gw4up6qw7n

    2 жыл бұрын

    በትክክል ማያደርጉት ነገር የለም

  • @tegisthailu2844

    @tegisthailu2844

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    @@user-gw4up6qw7n subscrib adergign yena ehat

  • @user-el6mj2yv8g

    @user-el6mj2yv8g

    7 күн бұрын

    በጣም

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi57412 жыл бұрын

    እግዚሀብሔር ይሰጥህ መምህር መርዳት ለሚችሉ ስላቀረብቃት ለማይችሉ በፀሎት ያግዛሉ ብዙ ተምረንበታል የመምህር ተማሪወች አዳምጡ👏

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @user-dw1wi2ez2o
    @user-dw1wi2ez2o2 жыл бұрын

    እውነትነው መምህራችን ለስ የደረሰ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅእግዚአብሔር ለኛም ይድረሰልን

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena mara

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c2 жыл бұрын

    እኔ በራሴ አፈርኩ ተፈተንኩ እያልኩ የምነጫነጨው ነገር ይቅር በለኝ አምላኬ የህታችን ፀናቷ ግሩም ነው አይዞሽ እህታችን እመ አምላክ የጭንቅ አማላጅ ትርዳሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሸ

  • @haleka1
    @haleka12 жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልን መምህር፡ ይህ 253ኛ ገጠመኝ ሳይሆን ወንጌል ቢባል ይቀላል። በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት እና በረከት የሚያስገኝ ፕሮግራም ስለሆነ፡ በረከት የምንሳተፍበት መንገድ (ስልክ) ብትጠቁመን ደስ ይላል። ተስፋማርያም

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i2 жыл бұрын

    እውነት ቃልት ያጥረኛል ብዙ ነገር ነው የተማርነው እህታችን እመብርሃን ወላድት አምላክ በስላም ትግልግልሺ የኔ እናት ሁላችን እንታደጋት በለን አቅም እናግዛት ለሁላችው ቃል ህይወት ያስማለን

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu18672 жыл бұрын

    ህያው ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ እህታችንም እግዚአብሔር ይረዱት። እኛም እንደ አቅማችንም እናግዛት።

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u2 жыл бұрын

    የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር በሰፊ እጁ ይስጠሽ መጨረሻሽ አደሚያምርም እረግጠኛ ነኝ በሰማይም በምድርም አግዚአብሔር አለሁ ይበልሽ ክርሰትና ፈተና ናት። የኔ ትጉ እህት ጠላቶችሸ ከማሱት ጉድጎድ ይውደቁ ጠላታችን መቸም ሰይጣን ነው በርች እመብርሀን ቁጥርሽን ትፍታልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ካችጋ ይሁን አሜን ልፍስፍስ ክርስቲያኖች ከዚች እህታችን እንማር እባካችሁ እንቃ ንቁ ንቁ እግዚአብሔር ይርዳኝ የበኩሌን እድረዳ አሜን የእግዚአብሔርን ታእዛዝ እንፈፅም ስራብ ስጠማ ... አብልታችሁኛል ያለውን ቃል እንፈፅም ታሪኳን እነቀይረው ...ነገ እኛም ....

  • @user-oc2bt6om7j

    @user-oc2bt6om7j

    2 жыл бұрын

    አሜን ጌታ ጠላታን ይምታላት

  • @fggtgufy6606

    @fggtgufy6606

    2 жыл бұрын

    አሜንየግዚአቢሄር ፈቃድ ይሁንልን

  • @donigmmg9290

    @donigmmg9290

    2 жыл бұрын

    @@fggtgufy6606 Egziabher bilesh tsafi

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena wuda

  • @enat8652
    @enat86522 жыл бұрын

    ዎይኔ እግዚአብሔር ይመስገን ሳውዲ ከመጣሁ ማህተቤን በጥሼ አላውቅም ሴትዩዬ ግን ማህተቤን ማዬት እንደማትፈልግ ብዙ ግዜ ነግራኛለች የመጨረሻ ግዜ ግን ማህተም አደረግሽ ብለሽ ከጠላሽኝ አልበጥስም ማህተቤን አስደግፈሽ ምንም አትበይ እናቴ እሞታለሁ ብትለኝ አልበጥስም አልኳት አሁን ግን ምንም አትልም

  • @user-ub5dt4wr2c

    @user-ub5dt4wr2c

    2 жыл бұрын

    እንደኔ እኔ ሰውየየ ሙስሊም ነው እሶ ኦርቶደክስ ነች እና እሶ ትናንት ልጅ ቢሮ አለኝ ለምን እሶን ምንድነው ችግሩ ስላት ማሕተብሽ ነው አለችኝ እኔም ፍትቸ አለሑ አለችኝ እኔ አልበጥስም እሂዳለሑ አልኮት ከትናንት ጀምሮ ምኝታ ቤት ቆጭ ብየ አለሑ 😭😭😭😭

  • @enat8652

    @enat8652

    2 жыл бұрын

    @@user-ub5dt4wr2c አይዞሽ እግዚአብሔር አይለይሽ ቅድስት ድንግል ማርያም አትራቅሽ አይዞሽ

  • @mosestube2390
    @mosestube23902 жыл бұрын

    መ ምህር እንኳን በሰላም መጣህ። ይህችን ሴት መርዳት አለብን። እግዚብሔር ይርዳን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36072 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ትልቅ ፅናት ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ ቃላት የለኝም ብርታትሽ ተስፍስላሴ ትጠብቅህ የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ ይሄን እድሰማ የፈቀደ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን ጎዶልያስ ቀ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r2 жыл бұрын

    እመብርሃን በእውነት አሁንም ፀናቱን ትስጥሽ የኔናት በእውነት ያንቺን ብርታት ይስጠን

  • @absuolvshs4815

    @absuolvshs4815

    2 жыл бұрын

    እባካቹ ስልክ ቁጥር እላት ሆይ ውይም እኮውንቲ ካላት ስጡኝ ክብር ውንድሞቼ

  • @yeuhalabirhan573

    @yeuhalabirhan573

    2 жыл бұрын

    አይዞሸ የኔ ጅግና እመቤቴ ፀናቱን ትሰጥሸ እሷ ትርዳሸ

  • @user-qb8su6gv2r

    @user-qb8su6gv2r

    2 жыл бұрын

    @@absuolvshs4815 አለ መምህር ለቆታል ኮሚንቲ የሚለው ላይ ግቢ

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena mara

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    @@absuolvshs4815 subscrib adergign yena wuda

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t2 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው እህታችን የእምነትሺ ፀናት ልዩ ነው በእውነት አሁንም ተስፋ ያደረግሺው የቀራኒወ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጂ ሁሌም ካንች ጋር ነው በማንም የማይቻለው ሁሉ በእርሱ ይቻላል ውድ መምህራች በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው እሷን ሄዳችሁ እንደጎበኛችሁ እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ይጎብኝላችሁ በረከትን ያውላችሁ

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w2 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ አተ እደጎበኝሀት እመብርሀንም ትጎብኛት ከባድ ነው እኔም ስትወልድ ነው ያሰብኩት አምላክ የዋህ ሰውን ይላክላት ።አቤት ፅናት

  • @Hapy457
    @Hapy4572 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ "" እግዚአብሔርም እድንረዳዳ አዞናልና. እንረዳዳ ወገኖቼ ያለሁት ስደት ላይ ነዉ ቤተሰቦቼ "" አሰሪዎቼ "" በኮሮና ታመወዋልና ጸሎት አድርጉልን እኔንም "" ፍቅርተ ሥላሴ"" ብላችሁ አስቡኝ ብቅዱስ ገብርኤል 👏

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @mlove4025
    @mlove40252 жыл бұрын

    የኔ ሚስኪን አላህ ከጎንሽ ይሁን አብሽሪ 👏💚💛❤️

  • @user-cy9lq7kv2c

    @user-cy9lq7kv2c

    2 жыл бұрын

    መልካም ሰው ነሽ በእውነት

  • @mlove4025

    @mlove4025

    2 жыл бұрын

    @@user-cy9lq7kv2c አመሰግናለሁ የኔ ውድ 👏

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    2 жыл бұрын

    ወይኔ ምን አይነት መልካም ሰው ነሽ

  • @user-bm2mr1qx2s

    @user-bm2mr1qx2s

    2 жыл бұрын

    ስንት ልብ ቅን ስው አለ

  • @weletemikaal6888

    @weletemikaal6888

    2 жыл бұрын

    እዉነት ትለያለሽ እህታችን አችንም በፍቅሩ ይማርክልኝ ቸሩ መድሀኒ አለም

  • @mwtey70
    @mwtey702 жыл бұрын

    እመብርሃን እማ ፍቅር ያላሰብሽውን ይስጥሽሽሽሽሽሽሽሽሽ የልጆችሽ አምላክ

  • @efrataefrata5353

    @efrataefrata5353

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena mara

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    @@efrataefrata5353 subscrib adergign yena ehat

  • @sarasarae4817
    @sarasarae48172 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግሩም ገጠመኝ ነው

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein47602 жыл бұрын

    የእምነት ጥንካሬ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ

  • @roha9947

    @roha9947

    2 жыл бұрын

    ወለተማርያም ብላቹ ኣስቡኝ መንገዴ ነይነጠፋኝ ። መንገዳኙ ኣይጥፋቹ በጸሎታቹ ኣስቡች

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw75802 жыл бұрын

    መምህር እጅግ በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው የፈጠረን አምላክ ይክበር ይመስገን ገብረ ኪሮስ አፀደ ኪሮስ ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @medanitayana1732

    @medanitayana1732

    2 жыл бұрын

    እባካችሁ አቅም ያላችሁ ሰወች አትለፉአት እርዱወአት እና ደግሞ አዲስ አባባ ያላችሁ ሰዎች ስትወልድ ጠይቁአት

  • @warkmeoko
    @warkmeoko2 жыл бұрын

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ እውነትኛ እምነት መጣሽል ክርስቶስ እመቤቴምስጋናይድረሳትለአንድ በግው ወደዚ አለም መከራ የተወበለው ። አይዛው ፈጣሪ መጨረሸሽ ያሳምርልኝ ሁላችንም በቅንነት እንርዳት ባለነን ነገረ😥😥😥መምህር እድሜ ከጤናጋ ያድልን

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q2 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እህታችን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ለዘልኣለም ድንግል ማርያም በሰላም ታጋላግልሽ ትርዳሽ

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @user-vv4in4hz3k
    @user-vv4in4hz3k2 жыл бұрын

    አሳዳጊ አባቴ መድሀኒኣለም ከእናቱጋ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም ይድረስሉሽ እህቴ ኣይዞሽ ጠንከር በይ

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x2 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ታሳዝናለች እኔ ሌላ ምንም አልልም መምህር ተስፋዬ ካንተ ጋር ላገናኛት ሰው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጠው በእውነት አምሳ ሎሚ እንደሚባለው ነው እና እባካቹ የተዋህዶ ልጆች እንርዳት በድንግል ማርያም በመላእኩ በቅዱስ ሚካኤል እንርዳት።እኔ የአቅሜን እረዳታለሁ።

  • @salamasalama1703
    @salamasalama17032 жыл бұрын

    የኔ ጅግና እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ💘💘💘💘

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @mitmitmi
    @mitmitmi2 жыл бұрын

    የኔእናት የልጆችሽ አምላክ ያላሰብሽውን ይስጥሽ ስቶቻችን ነን ባለን ነገር አምላካችንን የምናመሰግነው የእውነት ጥንካሬሽ ለመግለፆ ቃላት ያጥረኛል.

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena wuda

  • @tiyonmulu7219
    @tiyonmulu72192 жыл бұрын

    የኔ እናት እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው መምህር እባክህን አትለያት እኛም ምእመናኑ ተባብረን እህታችን መርዳት አለብን

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @tiyonmulu7219

    @tiyonmulu7219

    2 жыл бұрын

    @@selam321 እሽ ማሚ

  • @Zatsionruf2016
    @Zatsionruf20162 жыл бұрын

    ye memhir tesfaye ትምህርት ተከታታዮች እህታችን ተባብረን እንርዳት እባካችሁ

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዚናል የሰው ልጅ እደዚ ስከፊ አይዞሽ እህታችን የኛ ብርቱ እየሱስ ክርስቶስ ካንች ጋራ ነው ያለው

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena wuda

  • @berryberry2124
    @berryberry21242 жыл бұрын

    እሱ ፈጣሪ ቀድሞ ይድረስላት ፈጣሪ እንዲህ አይነት ጵናት ይስጠኝ እኔ ክርስቲያና እንካን የሳን ያህል አላውቅም ፈጣሪ የሚወደውን እንደሚፈትነው ሁሉ ሁሌም ከሳ ጋር ነው ፪ማንም አሳልፎ አይሰጣትም ምስጋናው ከፍ ያለ ይሁን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe2 жыл бұрын

    _መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ ርዕሱን አይቼ ስገባ ኔትወርክ የለኝም ኮመንትንም መፃፍ አልችልም ካልሰማሁት ይቅርታ የኔ አባት ፀጋውን ያብዛላችሁ_

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 жыл бұрын

    የልብሽን መሻት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ የመላእክት ጌታ መድሀኒአለም ይፈፅምልሽ

  • @mohabaarga3054

    @mohabaarga3054

    2 жыл бұрын

    ውሽት እንች

  • @user-td6zj9zx3o
    @user-td6zj9zx3o2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው እንዳይ የረዳሽኝ እሄን ሁሉ ችላ በሀይማኖቷ ጥንካሬዋ ጽናቷ ግሩም ያንተ ስራ ለሁላችንም እምነትና ጥንካሬውን ስጠን አምላክ ሆይ እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህርዬ አንተን የሰጠን ይመስገን።

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign ehate

  • @abc12452
    @abc124522 жыл бұрын

    አሰግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቀረፃዉ ደግሞ እንዴት ያምራል ጥርት ያለ እስኪ እናዳምጠዉ የእህታችን ታሪከሰ እንደሚያስተምረን ተስፋ አደርገሠለሁ!!

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e2 жыл бұрын

    እህታችንንን ልንረዳ ይገባናል የተዋህዶ ልጆች✝️✝️✝️✝️

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign ehate

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 жыл бұрын

    መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የልጆችህ አባት ያርግህ እንዲህ ነው ሰው መሆን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽንም በሞገስ ያሳድግልሽ አሜን

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena wuda

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya43282 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለአንተ ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏 በእውነት እህታችን የእውነት ቡቱና ጠንካራ ናት አቤት ፅናቱ እውነት ታድላ እንዲህ አይነት ትግስት በጣም ትልቅ ትምህርት የተማርነው እህታችን እግዚአብሔር አምላክን ሀይልና ብርታት ይሁንሽ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም ታገላግልሽ በሰላ ትፍታልሽ የእውነት ይገርማል እንዲህ ሆኖ መኖር ይቻላል የኛ ብዙ እናስባለን አይ ሰዋች ስንባል ከባድ ነው እውነት ከህታች ብዙ ትምህርት ነው የወሰድነው እህታችን ልጆችሽ በጥበብ በሞገስ ያሠድግልሽ አንችንም በእድሜ በጤና ያቆይሽ

  • @user-ox6iw7vv9h
    @user-ox6iw7vv9h2 жыл бұрын

    እንርዳት ያላችሁ በሙሉ በግሩብ እናውራ 50ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለ 50 ሰው ግን ጌጡ ነውና በግሩፕ እንገናኝ

  • @user-qk8br8dq9l

    @user-qk8br8dq9l

    2 жыл бұрын

    እሽ ደስ ይለናል እነሰባሰብ

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma84682 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena wuda

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q2 жыл бұрын

    ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ሀላፊነት አለብን የእኔ እናት በጣም ብርቱ ነሸ ፅናትሸ እራሱ ያስተምራል

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign ehate

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እፅብ ድንቅ ነው የኔ እናት እመብረሃን ትረዳሽ እግዚአብሔር ይደረስልችሽ በእውነት ልንረዳት ይገባል የተዋህዶ እንቁዎች እንተባበራት❤❤❤⛪⛪⛪💠💠💠

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube2 жыл бұрын

    እህታችንጨምሮ ጨማምሮ ፀጋ እግዚኣብሔር ይደርብሽ🕊🌼መጠቼ እንዲያረሳት ሃገሬ እንዲገባ በፀሎት ኣሰቡን.

  • @elenitube3599
    @elenitube35992 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጡልን ልብ የሚነካ ገጠመኝ አቤት ትግሰትሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ እኔ ልጆችን እግዚአብሔር ያሳደግልሽ እመቤቴ ማርያም በሠላም ተገላግልሽ

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign ehate

  • @miherettube8288
    @miherettube82882 жыл бұрын

    አቤቱ የሰረዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኒአለም ሆይ እንዳዝች ምርጥ ሴት ፅናት ስጣኝ የሃይማኖቴን ጥንካሬ ስጣኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ድንግል ማርያም ትድረስልሽ መድኃኒአለም አይለይሽ ቅዱስ ሚካኤል እስከ መጨረሻ አይለይሽ ያፅናሽ😭😭😭

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    የእኔ እኽት እግዚአብሔር ይርዳሽ በማርያም ስታሳዝን እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ በረከትሽ ይደርብን💚💛❤️አሜን 😭😭😭

  • @hayemanottube
    @hayemanottube2 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅዱስ ዩሀንስ ወረሀዊ መታሰባ አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች ኑኑ እየሰራን ወደገጠመኙ ስጨርስ በገጠመኙላይ አስተያዬቴን እፅፋለሁ

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    2 жыл бұрын

    ቅመሜ የምር መስማት ናፈቀኝ ሰው የቤተክርስቲያን ደጅ እንደሚሳለመው እኔም ይህንን ቻይናል ገብቼ ተሳልሜ እወጣለሁ እንጂ ምንም አልሰማም በዳታ ምክንያት እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @alexsabir1240

    @alexsabir1240

    2 жыл бұрын

    hi selam new memhir girma yet edmigegnu kaweksh eski tekumign !!

  • @hayemanottube

    @hayemanottube

    2 жыл бұрын

    @@alexsabir1240 ልጃቸው ቀሲስ ሀይለ መለኮት በዩቱብ ቻናላቸው ላይ በየሳምቱ የት ደብር እደማገለግሉ ኮሚኒቲ ላይ ስለሚለቁ እዛላይ ማየት ይቻላል

  • @alexsabir1240

    @alexsabir1240

    2 жыл бұрын

    @@hayemanottube eshi gin yenesun page kalsh lakilgn

  • @keedaw6764
    @keedaw67642 жыл бұрын

    አይዞሽ እማ ውይይይይይይ የኔ እናት እውነት እኔ እራሴን በጣም ታዘብኩት የኔ እህት እምነትሽ ጥንካሬሽ ትግትሽ ውይ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እማ ሁሌም አንቺንም ልጆችሽንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ!!!

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign ehate

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o2 жыл бұрын

    እናታችን በሰላም እመ ብርሀን ታገላግልሽ በሰላም ወልደሽ ልጆችሽን ለማሳደግ ታብቃሽ እናታች ቅድስት ድግል ማሪያም ትርዳሽ

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu45782 жыл бұрын

    እመቤታችን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ጭንቅ አማላጇ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከዚ ስቃይ ና መከራ ትገላግልሽ እህቴ ልጆችሽንም ድንግል ማርያም እናቴ ታሳድግልሽ ለቁም ነገር ለፍሬ ታብቃቸዉ አሜን አይዞሽ እህት አለም ይህም ቀን ያልፋል ፀልይ እማምላክ እናቴ ከአንቺ ጋር ትሁን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድሽ እህት አለም

  • @heymietp8287
    @heymietp82872 жыл бұрын

    እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ 😭የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ምእመናን እንደውልላት እንርዳት ❤ መምህርዬ እግዚአብሔር ይሥጥልን እህንን በጣም ገራሚ ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @user-or2es9bl8k
    @user-or2es9bl8k2 жыл бұрын

    ሁሉን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል ክብር ምስጋና ይግባዋል በእውነት የኛ አምላክ ድንቅ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፅናትሽ ለሁላችን ብርታት ነሽ በእውነት ቤቱ ሞልቶልን እንኩዋን እንዳቺ ጠንካራ አይደለውም በእውነት እራሴን እንድመለከት እግዚአብሔር ሁሌም ይቅርታ መጠየቅ እንዳለብኝ አስተምረሽኛል በእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን።

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም ይገርማል የእምነትሽ ጥንካሬ እህታችን ኣይዞሽ እግዚአብሔር ኣምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን በርቺ እግዚአብሔር በሰጠን እንረድሻለን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x2 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይበርክህ ለምትአደርጎ በጎ ስራ እግዚአብሔር ይበርክህ፡ እህታችን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የጭንቅ አማላጅ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ከጓንሽ ትሁን 🙏🙏🙏

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @honeymar140
    @honeymar1402 жыл бұрын

    ⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹እህቴ የኔ እመቤት ቅድስ ሚካኤል የምትወዲው መላአክ በሰዉት ላይ ይርዳሽ እጂግ በጣም ጀግናነሽ ሀይሉን ብርታቱን ፀናቱን ይስጥሽ😭😭😭 ምንም ባለደርግልሽ እሀቴ በፀሎትበእንባ አግዝሻለሁ።

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese8742 жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa22722 жыл бұрын

    መምህራችን የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው። ምነው ደቡብ ወሎ ሂዳ እግዚአብሔር ሰጥቶኝ እመብርሃን ካሰጠችኝ ቤት በተቀመጠች እኔም ሐጢአተኛዋ በእርሶ ይቅር ባለኝ። እመብርሃን የያዘ የትም አይወድቅ አይዞሽ እንረዳሻለን እኔም ከነሙሉ ቤተሰቤ ተገልሌለሁ በዚሄው ፈተና ተያይዘናል ወለተ/ማርያም እያላችሁ ጸልዩልኝ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    እህቴ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በጣም ትልቅ ትእግስት ነው እራሴን ታዘብኩት በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ኢሌኒዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የተዋህዶ ልጅ 👏👏 እህታችን ትክክል ነሽ ብዙዎች በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ያነባሉ ጎረቤታችን መፅሀፍ ቅዱስ ሲአነቡ የዘወትር ፀሎት ለጉድ ነው ማንም የተማረ እንደ እሳቸው አያነብም ።ግን ሌላ ፅሁፍ ሲሆን በግድ እያንዳንዱ አን ፊደል እየቆጠሩ ነው ፊርማ።በጣታቸው ነው ሚፈርሙት እሳቸው ታመው ገዳም በነበሩበት ነው ይህ የሆነላቸው የማንበቡ ችሎታ ።አንዲት ውድ ምስራቅ ጎጃም ባለ ገዳም የሚኖሩ በፊት አርሶአደር የነበሩ ምንም የማያውቅ ገዳም ገብተው ።መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብችለዋል ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም 👏👏👏 እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችን እግዚአብሔር ያሳድጋቸው 👏

  • @mmTube-7
    @mmTube-72 жыл бұрын

    የኔ ውድ ህይወትን የሚቀይር እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን ይቀይረው አሜን፫

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena mara

  • @user-hq9gc6po1b
    @user-hq9gc6po1b2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂው መላእክ ከአንቺ ጋር ነው በርቺ በእውነት ጀግና ነሽ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 жыл бұрын

    ወንቅእሸት ገብረኤል ክብርይግባህ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye2 жыл бұрын

    በብዙ አህዛብ ክርስቲያን በሚርዱ መካከል ያለው የቶጋው ኢየሱስ በእውነት አንችንም ከዚህ ሁሉ ፈተና በሽልማት ከፍ ያደርግሻል !የጥቁር ውሀ ማርይም ካጠገቡ ያለችው ለእስላሞች ልጀ የምታሳቅፍ የስጠችሽን ልጆች ትከልልሽ።እኔም በአህዛብ ምድር ታስሬ ነው ያለሁት አምናለሁ እግዚአብሔር ፀጋ የስጣቸው የመምህር ተስፋዬ ልጆች የአባታችን የመምህር ግርማ ልጆች ይደርሱልሻል ከእግዚአብሔር ቀጥሎ! ፈተሀ መሀፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ !!!አሜን።

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal93992 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እህታችን እመብርሐን በሽፍን ታውጣሽ

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እሺ ለበረከቱ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign ehate

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋወን ይብዛልን ይምግርም ገጠመኝ የኔ እናቴ እመቤቴ ካቺ ጋ ትሁን አይዛሽ ቅዱስ ሚካኤል ሉጅችሽ ያስድግልሽ አሜን፫🤲😥

  • @roha9947

    @roha9947

    2 жыл бұрын

    ወለተማርያም ብላቹ ኣስቡኝ መንገዴ ነይነጠፋኝ ። መንገዳኙ ኣይጥፋቹ በጸሎታቹ ኣስቡች

  • @_Godolyas7696

    @_Godolyas7696

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v2 жыл бұрын

    አመብርሓን ትቅረብሽ መምህር እግዛብሔር ይባርክህ የነዚህ ልጆች ሂወት የታደክ በጣም ደስ ይላል

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22112 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን እኛ እንቁ መምህራችን ❤

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign yena ehat

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s2 жыл бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያሣዝናን የህታችን ታሪክ የኔም ታሪክ ነው በናንተ ላይ አድሮ ማንነታችን የገለጠ እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን በርች እግዚአብሔር ያሣድጋቸው ልጆችሽን አሜን አሜን አሜን

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign ehate

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e2 жыл бұрын

    ቅድስ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቅ✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @selam321

    @selam321

    2 жыл бұрын

    Subscrib adergign ehate

  • @betimengesha2405
    @betimengesha24052 жыл бұрын

    የኔ ናት ኡፍ እግዚአብሔር ይርዳት ስታሳዝን ምን አይነት ጠንካራ ሴት ጀግና እናት ናት እዉነት በጣም በእርግጠኝነት እማምላክ አትተዋትም ለዛም ነው እንቁ መምህራችንን የላከችላት

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht99752 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

Келесі